እንዴት የመሀፀን ስፖርት በቀላሉ እንደሚገላግለን‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 37,610

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 214
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
@matiwoldegiorgis171
@matiwoldegiorgis171 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እና ጥሩ ሰው ነሽ ስለ እህቶች ትጨነቂያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@amjednasser2720
@amjednasser2720 5 ай бұрын
ስለ ነሽ ኤልስዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ድር ትይኛለሽ እልህ የተባረክሽ ያድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
ይህንን ቅንነት የሰጠሽ ጌታ ይመስገን!!!!!!!ሰው በራሱ ሊሆን አይችለውምና!!!!!!!!
@mimiAtena
@mimiAtena 5 ай бұрын
ዘመንሽ. ይባረክ. እናቴ. ኑሪልን. ታስፈልጊናለሽ ለኛ ለሴቶች ❤
@GelilaSeleshi
@GelilaSeleshi 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ዶ/ር ጋር ሄጄ የሰጠኝን ትእዛዝ ነው የደገምሽልኝ❤❤❤❤
@pandadog.
@pandadog. 5 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት ተባረኪ፡ ይበልጥ አየር ሊያመልጠኝ ነው እያልኩ የምጨነቀው ነገር አብሶት ቁጭ
@weyniawetehage9169
@weyniawetehage9169 5 ай бұрын
ኤልሲ ጀግና እና በጣም ብቁ ስብእና ያለሽ ሰው ነሽ ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 5 ай бұрын
ኤልሲ ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ምርጥ እናት ሴት ሁሉ ነገር ስለሆነች የምርጦች ምርጥ ነሽ ኤልሲ እወድሻለው ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ከነቤተሰብሽ በርቺ
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 5 ай бұрын
ኤልሲ እኔ ገመድ በምዘል ሰዓት በጣም ነው የምቸገረው
@triderw7309
@triderw7309 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንምርጥና ጠቃሚ ትምህርት ተምረናል
@senayetjima6450
@senayetjima6450 5 ай бұрын
ኤልስይ አንች የተባረክሽ ጥሩትምህርት ነው ጆሮያለው ይስማ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 5 ай бұрын
Thank you ኤልሲ ይሄ ሀሳብ በጣም ጠቃሚ አሁኑኑ ስፖርት ጀሚራለው የእኛ ቅመም በጣም ነው የምወድሽ የእኔ ቅመም ተባረኪ❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ ሁላችንም መስራት አለብን 🙏❤️🙏
@yalem2598
@yalem2598 5 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ጥሩ ምክር ነው ❤️
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 5 ай бұрын
I live in America have children but I never heard from my Ob doctor nobody told me about the excercise so thank you Else
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Ohhh really? This should be absolutely teach by our gynecologist. 🙏❤️🙏
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ElsaAlemayehu-d8z
@ElsaAlemayehu-d8z Ай бұрын
ኤልሲ ኤንዴት ነሽ?አድናቄሽ ነኝ ከአንች የሚወጡ ሀሳቦች ሚገራርሙ ናቸዉ። እባክሽን መገጣጠሚያ ዎቻችንና ወገብ አንገት ላይ የሉ ምሣሎች ምን እናድርግ
@shewa4245
@shewa4245 5 ай бұрын
My Gyne just mentioned these exercises during my check up two weeks ago. Kegel exercises are highly recommended for all mothers or mother-to-be.
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 5 ай бұрын
ኤልሲኮ, እኔ እህትሽ ሀይለኛ ሱሰኛ ነኝ የእስፖርት ሱሰኛ ማለቴ ነው 😂 ካልሰራው ይደብረኛል. የኤልሲ ቤተሰቦች የኔ ይጋባባቹ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
እረረረ አሜን ይጋባብን 🙌🙌❤️🙏
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 5 ай бұрын
Tebareki Elsiye betam Tekami mikrnew sile glsinetish Enamesegnalen ❤❤❤
@genethailemariam-xk1ho
@genethailemariam-xk1ho 5 ай бұрын
ኤልሲና ተባረኪ
@timartesfaye2772
@timartesfaye2772 5 ай бұрын
ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለሁ ይþንን ጉዳይ በቀላል እንዳናይ ስለነገርሽን በጣም አመሰግናለሁ
@samrawitgetachew9244
@samrawitgetachew9244 5 ай бұрын
its called kegel exercise or pelvic floor muscle exercise that can strengthen pelvic muscles, support pelvic organs, and help control incontinence of urine, bowels and gas. Thanks dear
@kalkidanyeneneh5001
@kalkidanyeneneh5001 5 ай бұрын
Zemenesh ybarek tebareki
@ninanina868
@ninanina868 5 ай бұрын
ኤልሲ ኢትዮጵያ አንዴ ሲሄድ ይሄንን ቶፒክ አንስቼ እንዴት እንደሳቁ። thank you for talking about it and bringing awareness to our ethiopian sisters
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
በጣም ይፈራል መወያየት ይሄ ደግሞ ብዙ ሴት ይጎዳል መወያየት በቀላሉ ይፈታል ችግሩን ውዶችዬ 🙏❤️🙏
@MT-df4uv
@MT-df4uv 5 ай бұрын
ነብስ እኮ ነሽ ኤልሲ ተባረኪ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
አሜን 🙏❤️🙏
@demitufeyisa4107
@demitufeyisa4107 5 ай бұрын
Thank you ❤❤thank you , it means a lot. I should have to know earlier 😢.
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 5 ай бұрын
ኤልሲ ጨዋ ዘናጭ ❤❤❤❤
@hirutabay7408
@hirutabay7408 5 ай бұрын
እናት እኮነሽ ተባረኪልኝ ከነ ቤተሠብሽ።
@fikeradane6612
@fikeradane6612 5 ай бұрын
ሺ አመት ኑሪልን! ሰላምሸ አሰከነ ቤተሰብሽ ብዝትዝተ ይበልን!
@sebelewongelbekele2835
@sebelewongelbekele2835 5 ай бұрын
Thank you so much it is a great idea ❤
@tagellabena4348
@tagellabena4348 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነዉ
@enat1821
@enat1821 5 ай бұрын
የኔ ውብ ተባረኪ❤
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 5 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ ❤❤❤
@tejnesh1576
@tejnesh1576 5 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን በዚሁ ቀጥይበት ❤. እኔ ደሞ ደማነስ አለብኝ ዝጅብልና ሎሚ መጠጣች አልችልም ሳኡዲ ነው ያልሁት ስራ ይበዛብኛል ለስፖርት አይመቸኝም ሌላ መፍትሄ አለሽ እንዲ
@shewayek5133
@shewayek5133 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@brurberhanu9991
@brurberhanu9991 5 ай бұрын
You are always the best advicer ever ❤️
@hawa7349
@hawa7349 5 ай бұрын
ዋውውው የኔ አሥተዋይ😊😊
@fikir8364
@fikir8364 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ተባረኪ ተጨማሪ ስፖርት የምትፈልጉ kegels exercise ብላችሁ youtube ላይ ብዙ አማራጭ ታገኛላችሁ ተጠቀሙበት
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@nuale23
@nuale23 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 5 ай бұрын
Thanks
@okubekafl8927
@okubekafl8927 5 ай бұрын
​❤❤❤
@balayenaseagabaw6763
@balayenaseagabaw6763 5 ай бұрын
Kegels exercise
@misganaabraha3618
@misganaabraha3618 4 ай бұрын
Fetri yebarkesh Elsya, yemtanshachew hasaboch ye westachenen nw❤❤
@mulefikir8719
@mulefikir8719 5 ай бұрын
Elsyi beautiful ..thank you for sharing this info. Please also share about Fibroid to our sisters..it is also one of very common in black community but many of us don't get checked or even heard about it.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
I will mare and when we discuss and share this kinds of information we will prevent every health issue before it gets worse 🙏❤️🙏
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye Ай бұрын
Yene liyu ❤ ahuni mani edezehi yimekirali
@LemlemTsehay
@LemlemTsehay 5 ай бұрын
GOD bless you Elsy
@emebetfulas8760
@emebetfulas8760 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 5 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ አልሲ🎉🎉🎉
@shewahaile5370
@shewahaile5370 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 5 ай бұрын
ኤልሲ ብልህ !!! ቆንጆ !!! ግልፀ !!!!!❤️🥰
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ እህት ትክክለኛ ቀላል ነው የእውነት ክብረት ይስጥልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hermonsebany143
@hermonsebany143 5 ай бұрын
Elsy Raspberry tea is very good too.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Really I will try it thank you mare 🙏❤️🙏
@samirasraj7223
@samirasraj7223 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ggtt0911
@ggtt0911 5 ай бұрын
God bless you Elsiye!
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 5 ай бұрын
የማናስበውን ነገር ነው ያስታወሽን የነገርሽን እናመሰግናለን፡፡ አሁን አሁን በተለይ በዚህ በውጭው ዓለም ለትልቅ ሰው ዳይፐር መባል ቀርቷል Adult brief ነው የሚባለው እግረመንገዴን ለማስታወስ ነው፡፡
@ሰውእፀከንቱንይመስላል
@ሰውእፀከንቱንይመስላል 5 ай бұрын
ልክ ነሽ ኤልሲ
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 5 ай бұрын
God bless you!! Sister
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏❤
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 5 ай бұрын
Very helpful topic ❤
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 5 ай бұрын
የኔ ርጥያ ሞክሼ እናመሰግናለን
@fafitube6702
@fafitube6702 5 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰❤❤❤
@martatiga6552
@martatiga6552 5 ай бұрын
ኸረ like ብናደርግ video ካየን አይቀር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
እስቲ ንገሪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 5 ай бұрын
I was planing to speak up on tiktok. thank you
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 5 ай бұрын
Elsiye addisu introsh betam yamral❤
@eyerusalemshiferaw9681
@eyerusalemshiferaw9681 5 ай бұрын
Elsiy tebareki hulum video betam tekami new
@betykifle7512
@betykifle7512 5 ай бұрын
ኤልስዬ እንዴት ነሽ? ከወለድኩ 50 ቀኔ ነው ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ጠቅሞኛል እኔ ግን ወገቤን ነው እያመመኝ ያለው መቆም እስከሚያቅተኝ ሀሳብ ካለሽ ብትሰሪልን ።
@hannatesfai947
@hannatesfai947 5 ай бұрын
Elseye egziabher yibarkesh ❤🙏
@Saba-sw5zf
@Saba-sw5zf 5 ай бұрын
Very educational video
@dhfg336
@dhfg336 5 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሲ
@LemlemTsehay
@LemlemTsehay 5 ай бұрын
Thanks Elsye for sharing
@samsonadiam6598
@samsonadiam6598 5 ай бұрын
Tebareki Tru sew nesh❤
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 5 ай бұрын
ኤልሲ እኔልጄን ስወልድ ፌንጢጣዬን ቀደውኝ ነበር ከዛ ተሰፋሁ ግን ሰገራዬን መቆጣጠር አቃተኝ ድጋሜ ከሁለታመት በኋላ ሜሪስቶፕ ሂጄ ድጋሜ ተሰፋሁ ግን ብዙም ለውጥ የለውም ፈስማተይው መራመድ አልችልም
@delamieri1747
@delamieri1747 5 ай бұрын
ይገርምሻል አንዳንቺ ነበር ያጋጠመኝ እኔ ይስተካከላል ብለውኝ ለ 2 ኣመት ጠበቅኩት ምንም ለውጥ ኣልነበረም፥ መስራት ኣልቻልኩም ልወጣ ሳስብ ሁላ ጭንቀት ነው እሚይዘኝ፡ ከዛ በኋላ ግን ህክምና ሄጄ ኣጋጣሚ በዚ ስፔሻሊስት የሆነ ዶ/ር ኣጋጠመኝ ሰርጀሪ ከተሰራው በኋላ ይሀው ኣሁን 2 ኣመት ሊሆነኝ ነው ተስተካከለልኝ፡ ነገር ግን ሁሌ ስፖርት የ ማህጸን እንድሰራ ነው የነገረኝ፥ በውጭ ኣገር ያሉ ኣማራጭ ብትሞክሪ ይሻላል
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 5 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ አቅሙየለኝም ለውጭ ህክምና
@ednaabel4465
@ednaabel4465 5 ай бұрын
​@@mareglatwo8841 ethiopia fesitula hospital aleko
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 5 ай бұрын
Yene wd inamesegnalen inwedshalen ❤❤❤
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 5 ай бұрын
Thank you❤❤
@kibranegash2339
@kibranegash2339 5 ай бұрын
Btam gobez set dese ymtye kene brase mtemamensch endet dse ylal awaki sew ewketun aydebkem
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 5 ай бұрын
Tebareki
@MELKEMTUBE1
@MELKEMTUBE1 5 ай бұрын
እናመሰግናልለን ለካ ይሄም አለ ❤🙏
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 5 ай бұрын
ኤልስዬ ስለምክርሽ እናመሰግናለን::
@hanuyanuse3940
@hanuyanuse3940 5 ай бұрын
ኤልስዬ እንዴት ነሽ? እንዴት እንደምታምሪኮ ማሻአሏህ። ሚስጥሩን እባክሽ ቆዳዬ እየተበላሸ አስቸገረኘ ዶክተር ጋር አሁን እየተማርኩ ስለሆነ ኢንሹራንስ የለኘም። ግን ሰንስክሪን ከፕርስሪፕት ዉጪ ረተኔ ሞከርኩ ምንም አልሰራ አለኘ እባሽ ምታዉቂዉ ነገር ካለ አመሰግናለሁ
@MahiMahder-vq7ry
@MahiMahder-vq7ry 5 ай бұрын
Thanks sister
@suzisuzi8558
@suzisuzi8558 5 ай бұрын
የኔ እንቁ❤
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 5 ай бұрын
እህት እስቲ ዳቧችን ስር የጠቆረ ነገር የሚያላቅ ክሬም ንገሪኝ 😢 ምን እደሚመስል ዩኒፎርም ነው መሠል😢
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
እረረረረ እኔ አላውቅም ማሬ 🙏❤️🙏
@RonaldofanSuiii-l8s
@RonaldofanSuiii-l8s 5 ай бұрын
Ymasene ete este ngerege ymtawekaene
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 5 ай бұрын
Yetebareksh nesh!❤
@tigistdemissie3900
@tigistdemissie3900 5 ай бұрын
Please tell us about infection treatments
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 ай бұрын
She is not a Doctor. So please see your Doctor. Thanks
@tigistdemissie3900
@tigistdemissie3900 5 ай бұрын
@@annatikuye9603 thanks dear i didn't get solution with medication that's why i asked her if she knew any home treatment
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Infection is a very serious issue don’t absolutely ignore it. Please go to specialist and solve it immediately ማሬ 🙏❤️🙏
@tigistdemissie3900
@tigistdemissie3900 5 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 thank you so much dear elsi you're so helpful person keep it up እግዚአብሔር ያክብርልኝ::
@hannaabate5830
@hannaabate5830 5 ай бұрын
Thanks so much!!!!
@BiruktawitTibebu-xc4iz
@BiruktawitTibebu-xc4iz 5 ай бұрын
Can you explain about yoga 🧘‍♀️ please we have to know please ❤
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 5 ай бұрын
Thank you sweetheart
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 5 ай бұрын
Tikikle. 👍👍👍👍👍👍👍
@askalemaryamabebe3482
@askalemaryamabebe3482 5 ай бұрын
ኤልሲዬ የእኔ አንደኛ እኮነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 5 ай бұрын
ከየት መጣሽ Long time 🎉 O my God ጣሊያን እንዴት nate ?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
ሁሉ ሰላም ❤️🙏🙌
@tegistbale9574
@tegistbale9574 5 ай бұрын
ኤልስዬ እኔ ሽንቴን አቋርጬ መነሳት እችላለው ይህን የሞከርኩት ግን በበፊቱ ቪዲዎሽ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
ደግና አዳምጦ የሚተገብር ሰው ስወድ 🙏❤️🙏
@tegistbale9574
@tegistbale9574 5 ай бұрын
ለልጆቼም እያስታወስኳቸው ትናንሽ ናቸው ግን ቢሆንም ትንሽዋ ስታስነጥስ ስታስል ብዙ ግዜ ትፈሳ ነበር አሁን የለም ተከታትዬ ስትሸና አስለመድኳት አሁን ራስዋ ታረጋለች 🎉​@@ethioelsylifestyle9486
@bellamelese
@bellamelese 5 ай бұрын
Tabareke❤❤❤❤❤
@tsgataba6331
@tsgataba6331 5 ай бұрын
Tebareki…demo beletachenn betey men cheger alew…ye set beletachenn 😁
@kibranegash2339
@kibranegash2339 5 ай бұрын
Tanks
@sophihev5241
@sophihev5241 5 ай бұрын
Tebarekilegn Alsiye 🙏🙏🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Amen mare 🙏❤️🙏
@mek2222ify
@mek2222ify 5 ай бұрын
God bless you eshi.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Amen 🙏 Amen mare 🙏❤️🙏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 5 ай бұрын
ኤልሲ እንኳን ሰላም መጣሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@mimiAtena
@mimiAtena 5 ай бұрын
ግልጸኝ ነትሽ. ደስ ሲል. ኤልሲ. ስወድሽ እኮ. እባካችኩ ይህንን ኮመት. የምታነቡ ማህጸኔ ከውጭ ተቆረብኝ ደሞ ሻካራ ነው ምን ላድርግ. እስኪ መፍትሄ ያለችሁ ንገሩኝ በጣም ጠቆሮብኛል
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 ай бұрын
Please see your Doctor. Thanks
@TilhunKelemwa
@TilhunKelemwa 5 ай бұрын
Elsy zamenshe yebarek alwekem neber
@Gebrellaadmitew
@Gebrellaadmitew 5 ай бұрын
thanks
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 5 ай бұрын
ኤልስዬ ፍቅር ❤ ተባረኪ ውዴ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Amen mare 🙏❤️🙏
@mekdesshede
@mekdesshede 5 ай бұрын
Be blessed my dear ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 5 ай бұрын
Amen mare 🙏❤️🙏
@Betelhem-vh7jz
@Betelhem-vh7jz 5 ай бұрын
Ur so kind I like u
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
ኤልሲ ቆጆ እኳን ደህናመጣሺ ❤
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН