ጀማል ሙሀመድ ከBBN ጋዜጠኛ ሙሀጅሩ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

  Рет қаралды 8,000

Al Munir Qur’anic Academy - official

Al Munir Qur’anic Academy - official

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ስለ አንተ ማናገሪያ ቃላት ያጥረኛል ተጅዊድ በጣም ይከብደኝ ነበር አሁን ግን እንደ ተጅዊድ ቃላል ትምህርት አላየሁም ሱበሀን አላህ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጉ ይክፈልህ
@لبابهاحمد-ق4ظ
@لبابهاحمد-ق4ظ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርከሏህ ኡስታዝ ጀማል አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኽይር እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን አላህ የበለጠ ያግራልህ ምኞትህ ሁሉ ይሳካልህ ያርብብብብ ምርጥ ልጅ ነህ አቦ በትምህርትህም ብዙ ነገርን ተጠቅማለሁ ። አላህ ይኽፍዝክ እንድሁም ወንድማችን የብርግራፑ አዘጋጅ ጀዛከላህ ኽይር
@ኢልሀምቢትአህመድ
@ኢልሀምቢትአህመድ 7 жыл бұрын
ጀዛአከላህ ኸይር ሀቂቀተን ምርጥ አሥተማሪ ምክር ነው ያሥተላለፍክልን
@fakiyabintisllamabinisalla7205
@fakiyabintisllamabinisalla7205 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ጀማል እንዲሁም ሙሀጅሩ ጀዛኩማላህ ከይረን
@allahkeriem3309
@allahkeriem3309 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከሁሉም ቅድሚያ መስጠት ያለብን ለአላህ ቃል ነው ባወቅከው ለማሳወቅ ለምታደርገው ጥርት አላህ ከይር ጀዛውን ይክፍልክ እኛም ባንተ ስበብ ቁራዓንን አውቅን እምናሳውቅ ያድርገን bbnኖች ጀዛኩም አላህ ኽይር
@zinetmuhmmed6377
@zinetmuhmmed6377 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስትልዙና አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ. እኛንም አላህ ተጅዊድ ቁረአን ን ያግራልን
@አላህይጨምርላችሁHአላህይ
@አላህይጨምርላችሁHአላህይ 7 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@rahmatmohmad2187
@rahmatmohmad2187 7 жыл бұрын
ኡሰታዝ አላህ ኡምርክን የጨምሪልክ አዎ እናት ሁሌም መደረሳናት
@حببااحمد-غ4ت
@حببااحمد-غ4ت 7 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህ እንደዉ ስወድህ እኮ ለጉድ ነው ከኔ በላይ አላህ ይዉደድህ ብዙ ነገር አሳዉቀኸናል ኸይር ጀዛህን አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ እጥፍ ድርብ አድርጐ ይክፈልህ
@rm4675
@rm4675 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ውስታዝ አላህ ይጨምረልህ ብዙወቻችን እየተጠቀምንነው ጀዛካላህ ኸይረን
@ረምላአሊ
@ረምላአሊ 7 жыл бұрын
ማሻ አላሕ ጀዛ ከአላሕ ኸይርን ኡሥታዝና ያገር ልጅ አላሕ ከክፉው ነገር ይጠብቅሕ በርታ ቀጥልበት .----
@zedbintyimam1197
@zedbintyimam1197 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@aaen9994
@aaen9994 7 жыл бұрын
Masheallah
@semuhamurad9832
@semuhamurad9832 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውድ ኡስታዛችን ሀቂቃ በሂወት ተሞክሮህ በጣም ትምርት ወስደናል አላህ የህፍዘክ ያረብ! አላህ ይጠብቅልን "በመማር በማስተማር ሂደት ላይ ሰብር እንደሚያስፈልግ እና ስለማያውቁ ነውና ወዳንተ የመጡት በሰብር አስተምራቸው ያልካት ወላሂ ትልቅ መልክት ነው ጀዛክ አላህ!! መፅሀፉን በምን መንገድ ማግኘት እንችላለን? ማሻ አላህ እጅጉን ነው ደስስስስ ያለኝ በቋንቋችን የተጅዊድ መፅሀፉ ስለተዘጋጀልን 😍😍 ቢቢኤኖችም ጀዛኩም አላህ ኸይር ሙሀጅሩ ባረከላሁ ፊክ 💐💐
@hdhd269
@hdhd269 7 жыл бұрын
ማአላተበረክላህ ጀዛክአላህኽይር
@hashnimibg8642
@hashnimibg8642 4 жыл бұрын
መሸአላአላህይጠብቅህ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ህዝቡን የለወጠ ቻናል አላህ ይጠብቃችሁ
@hayatyabdela6843
@hayatyabdela6843 7 жыл бұрын
ጀዛአክ አሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አሏህ ይጨምርልህ
@fafekonjo1976
@fafekonjo1976 7 жыл бұрын
መሻአሏህ ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅልን ፣
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ5ሸ
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ5ሸ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይህፈዝክ ያገሬ ልጅ
@foziyayoutube5912
@foziyayoutube5912 7 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሀገራቺን መርሳ ምን ቺግር እዳለ ታቃለህ ቺግሮቺን የምታስወግድ አላህ ያርግህ ልጆቻቺነን ኡማውን የምታስተምር አላህ ያርግህ
@aminamohammad9051
@aminamohammad9051 7 жыл бұрын
ጅዛካላህ ከይር የኛው BBN ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ።
@rimkonjrim1219
@rimkonjrim1219 7 жыл бұрын
ያራህማን ቃልህን አሳምረን ምንቀራ ያርገን
@ሀያትየአላህባሪያአልሀምዱ
@ሀያትየአላህባሪያአልሀምዱ 7 жыл бұрын
جزاكم الله خيرن
@rimkonjrim1219
@rimkonjrim1219 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ በሰማነው ምንጠቀም ያርግን
@አላሄሆይመጨረሻየንአሳምር
@አላሄሆይመጨረሻየንአሳምር 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ያግራልን
@rheemasrmolo3518
@rheemasrmolo3518 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ለኛም አላህ ቁርአንን ያግራልን የረብ
@asmaisefir3168
@asmaisefir3168 7 жыл бұрын
Masha allah ustaz tru temsalit neh lewetatu kezim blay allah yagralh
@wizhafi7149
@wizhafi7149 7 жыл бұрын
جذاك الله خيرا جزء في الدنيا والآخرة أستاذ الله يحفظك
@ሀያትየአላህባሪያአልሀምዱ
@ሀያትየአላህባሪያአልሀምዱ 7 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@snsnsnsns6440
@snsnsnsns6440 7 жыл бұрын
ማሻአሏሀህአላህይጨምርል
@sammohamed3778
@sammohamed3778 7 жыл бұрын
ጀዛከም እላህ ኽየር አላህ ይጠብቅህ
@galaxy5228
@galaxy5228 7 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስያላል ጀዛኩም ኸይርን
@الحمراللهربلعلميناللهاكبر
@الحمراللهربلعلميناللهاكبر 7 жыл бұрын
meshallh gezakalahi hayiren austazi allhi yitebikil
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 7 жыл бұрын
Walykumslame werahmetulahe webrkathu mashe allah jzkume allah heyer
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 4 жыл бұрын
ጀዛኹምአላህ ኸይረ አላህ ይጠብቀወት
@makiyaamana2334
@makiyaamana2334 7 жыл бұрын
መሸ አለህ ኡሥታዝ አለህ ይጨምረልክ የታገሰ ሥኬት አየጠም አለሀ ትግሥት ይሥጠን
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 7 жыл бұрын
ጀዛኹምአላህ ኸይር ኡሥታዝና
@vh1040
@vh1040 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ
@zehramuhammed8309
@zehramuhammed8309 7 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ጀማል አሏህ ልብህን እስከመጨረሻ ብርሀን ያድርግልህ አላህ እውቀትህን ያብዛልህ እኛን አይን እንዳስገለጥከን
@ጀማልጀማል-ፀ6ለ
@ጀማልጀማል-ፀ6ለ 7 жыл бұрын
መሽ አላህ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ
@ጀማልጀማል-ፀ6ለ
@ጀማልጀማል-ፀ6ለ 7 жыл бұрын
እባካችሁ እግሩብ አዝገቡኝ
@zamzamali4989
@zamzamali4989 6 жыл бұрын
ማአሽአላህ
@taibataiba3456
@taibataiba3456 7 жыл бұрын
ኡሥታዝና ማሻአላህ እኛንም አላህ ሡብር ይሥጠን
@hadiyahadiyahadiyahadiya9808
@hadiyahadiyahadiyahadiya9808 7 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህይር
@sofyajemal8807
@sofyajemal8807 7 жыл бұрын
jezakellah heyiren ustazz ahunm allah yichemreleh betam des yemil temhrt new. yemayiselechi lemaweki yemiyagaga. jezakumellah heyiren
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ5ሸ
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ5ሸ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያገሬ ልጅ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@kedijawerakuweraku63
@kedijawerakuweraku63 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@ሠኢዳየሀይቅልጅቤንትሙሀመ
@ሠኢዳየሀይቅልጅቤንትሙሀመ 7 жыл бұрын
ማሻአላ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@rahemteedriseallaheisone9901
@rahemteedriseallaheisone9901 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sadasada9175
@sadasada9175 7 жыл бұрын
مشاءالله
@emuhalidalhamdulillahaleku1413
@emuhalidalhamdulillahaleku1413 7 жыл бұрын
jezakellah heyren jeza
@ሰሚራነኝወሎየዋ
@ሰሚራነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ጅዛካ አላህ ከይር ኢሰታዝ
@ኢስላምሂወቴነው-ፀ9ዠ
@ኢስላምሂወቴነው-ፀ9ዠ 7 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرن
@ሰየውየኔውድሰየው
@ሰየውየኔውድሰየው 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@mryams6267
@mryams6267 7 жыл бұрын
ማሻላህ
@zemzemmuhemed5586
@zemzemmuhemed5586 7 жыл бұрын
ሻአ አላህ ጀዛኩሞላህ ኸይረን
@sfhhfghh1231
@sfhhfghh1231 7 жыл бұрын
masha allah ustaz allah ytabqh💝💝💝
@seadaendris9455
@seadaendris9455 7 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርል ኦስታዝ
@SsS-uc5zo
@SsS-uc5zo 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zeharabentyosuf6039
@zeharabentyosuf6039 7 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير
@khadejakuw6104
@khadejakuw6104 7 жыл бұрын
zehara Bent Yosuf الحمد الله عل كل حل
@hgg5253
@hgg5253 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባለህበት አላህ ይጠብቅ
@ቅጫማምቅማላምእከካምወያኔ
@ቅጫማምቅማላምእከካምወያኔ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@almazamedeserver4811
@almazamedeserver4811 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ያረብ እናትህን እረጅም ሐያት ሰፊ ቀጠሮ ይስጣቸው ያ......ረብ!!!!
@munabder4377
@munabder4377 7 жыл бұрын
wealikum aselam werahmetulahi weberekatu jezakum Allah khr ikdhn Allah yasakalh
@fmed7863
@fmed7863 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ። አላህ ይጨምርልህ አኺ
@dhhdjjdjje3208
@dhhdjjdjje3208 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክአላህ። ጀዛኩም አላህ ኸይር
@غللاال-ب6د
@غللاال-ب6د 7 жыл бұрын
Dhhdjጀዛክ አላህ ኸይር አብዱ ረሂም ማሻአላህ ኡስታዜ በጣም በጣም ነው ደስስ የሚለው ትምርትህ ደከመኚ ሰለቸኚ ሳትል በሶብር ጥርት አርገህ ስታስተምርን ወላሂ በጣም ነው ደስስ የሚለኚ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እዳተ አይነቶቹም 1000 ይወለዱ እኛንም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን በተለይ እኔ ዱአ አርጉልኚ
@kedijanury6432
@kedijanury6432 7 жыл бұрын
غلل االለፀፐጰ
@ميمي-ك6ك6ع
@ميمي-ك6ك6ع 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክአላህ
@sadyaabdela2106
@sadyaabdela2106 6 жыл бұрын
Masha Allah jezakwm Allah hyre
@ዘይነብሙሀመድ-ዐ5ኰ
@ዘይነብሙሀመድ-ዐ5ኰ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታስ
@zemzem2975
@zemzem2975 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር አህላ ኦስታዝ
@fafibinthasssen5197
@fafibinthasssen5197 7 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ !!! ለእኛም ዱዓ አድርጉልን እስኪ!!!!!
@ኩንፈየኩን-ጰ6ጸ
@ኩንፈየኩን-ጰ6ጸ 7 жыл бұрын
Masha allhe oustaz
@zaharaebrahim7791
@zaharaebrahim7791 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝና አላህ ይሀፍዝክ
@tybederb5546
@tybederb5546 7 жыл бұрын
mashallh jezakumulh kiren jeza
@yemitaenat3101
@yemitaenat3101 7 жыл бұрын
masha allah ustaz bertalin
@ستيمحمد-ح3ف
@ستيمحمد-ح3ف 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@أللهمأرحمأميوأبييارب-ه4ض
@أللهمأرحمأميوأبييارب-ه4ض 5 жыл бұрын
Ma shaa Allah
@aminaabdela297
@aminaabdela297 6 жыл бұрын
መሽአላህ አላህ ይጨምርልህ
@sofiacasaw3856
@sofiacasaw3856 5 жыл бұрын
Mashalahi alahii ycmerlhi
@بينتمحمدن
@بينتمحمدن 7 жыл бұрын
Me sha Allah subyan Allah Allah ytebkh ychemrlh alhamdulilah
@seaddsu4923
@seaddsu4923 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ
@زينبسيفو
@زينبسيفو 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያሣድግህ መፀሐፉ የትነው የሚገኘው
@سميرهعبدالسلامسميرهبنتسلام
@سميرهعبدالسلامسميرهبنتسلام 7 жыл бұрын
mshallahi allhi yicmirlhi
@semiraseid4928
@semiraseid4928 7 жыл бұрын
mashe all allhyecmerleh
@jemilawendu6164
@jemilawendu6164 7 жыл бұрын
Masha allah 😍
@AhmedAhmed-ou2nz
@AhmedAhmed-ou2nz 7 жыл бұрын
mashallah
@ፋጡማፊዳከነፍሲወአቡወኡሚ
@ፋጡማፊዳከነፍሲወአቡወኡሚ 7 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله Allah ytebkh
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላሁመሶሊ አላነብይናሙሀመድ ሲለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@أللهمأرحمأميوأبييارب-ه4ض
@أللهمأرحمأميوأبييارب-ه4ض 5 жыл бұрын
Yaa Allah
@zemzemali6928
@zemzemali6928 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zinethusin4684
@zinethusin4684 7 жыл бұрын
ماشاالله تباركلله اخي محمد جمال
@zenebawall3779
@zenebawall3779 5 жыл бұрын
ማሻ ላህአላህየጨምርልህ
@الحمداللهسبحانالله-ق7ت
@الحمداللهسبحانالله-ق7ت 4 жыл бұрын
Subahn allah ajib
@sameramohamed4935
@sameramohamed4935 7 жыл бұрын
masha allah allah ytebkh
@aminasied3164
@aminasied3164 7 жыл бұрын
ማሻ ኣላህ እስታዜ ኣላህ ይጨምርልህ
@ያረብመጨረሻኤአሳምርልኝቀ
@ያረብመጨረሻኤአሳምርልኝቀ 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@እመሥገጃሽላይታገሽ
@እመሥገጃሽላይታገሽ 7 жыл бұрын
masha allah alah yetbkh
@mediacell728
@mediacell728 7 жыл бұрын
አህለን ኡስታዘችን
@aeshaabubaker4782
@aeshaabubaker4782 7 жыл бұрын
masha allah ~ ~ jezakAllah
@halimasayid1966
@halimasayid1966 7 жыл бұрын
mashalla mashalla mashalla mashallah mashalla mashalla mashalla mashalla
@اللهاكبر-ج3ل
@اللهاكبر-ج3ل 7 жыл бұрын
masha allah masha allah masha allah allah ycemrlh
@umurayanmyallhiisforegave3628
@umurayanmyallhiisforegave3628 6 жыл бұрын
mshi Alhi
@fakiyabintisllamabinisalla7205
@fakiyabintisllamabinisalla7205 7 жыл бұрын
እንደናተ አይነቱን ቢላሎች ያብዛልን
@asiaseid4227
@asiaseid4227 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላይ ይጠብቅህ
@hayaatbaalee4872
@hayaatbaalee4872 7 жыл бұрын
Allah yitebikih
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 9 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 116 МЛН
منصف مولوتوف
19:00
قناة الضابط العسكري المغربي السابق عبدالإله عيسو
Рет қаралды 8 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН