ጀማሪ ሀብታም - new ethiopian full movie 2023 jemari habtam | new ethiopian movie ጀማሪ ሀብታም 2023

  Рет қаралды 446,688

Marken Entertainment

Marken Entertainment

Күн бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 264
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ ፊልም ነው እዩት❤❤❤❤❤❤❤
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 9 ай бұрын
ጂል
@RjnfTkft-jk4ip
@RjnfTkft-jk4ip 9 ай бұрын
ልናይማ ነው የመጣነው 😂😂😂😂
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 7 ай бұрын
እኛ ማለቴ እኔ😂
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 7 ай бұрын
@@kemalabdulaziz1661 አይባልም ልቦና ይስጣችሁ እኔ ኮመንት አንብቤ ስለማይ ነው እሽ ጅል የሚያስብል ኮመንት ከሆነ ይቅርታ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 7 ай бұрын
@@RjnfTkft-jk4ip እኔም ቆንጆ ፊልም ስለሆነ ነው እዩት ያልኩት ያስከፋል እንዴ እዪት ማለት
@merrymeron8339
@merrymeron8339 9 ай бұрын
መጀመሪያ ኮሜንት አይቶ ቪድዮን የሚያይ እንደኔ ማነው 😂
@Pomi-m2t
@Pomi-m2t 9 ай бұрын
,,😂😂ene maryamn
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 9 ай бұрын
Ene😂
@quickistgirl922
@quickistgirl922 9 ай бұрын
እኔ😅
@stenastena6202
@stenastena6202 9 ай бұрын
Ene😂😂
@chuchumarkos
@chuchumarkos 9 ай бұрын
Ena😂😂😂
@RjnfTkft-jk4ip
@RjnfTkft-jk4ip 9 ай бұрын
እዮባ እወድሀለሁ ከልጅነትህ ጀምሮ አንተ ያልህበትን ፊልም ስከታተል አይኔ እያየህ ትልቅ ሰው ሆንክ ❤❤❤❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 ай бұрын
በጣም ደሰ እሚልና አሰተማሪ ፊልም ነወ ደራሲዉን አለማድነቅ አይቻልም ፊኒሽጉ ያምራል ፊልም እሚያምረዉ አጨራረሱ ሲያምር ነዉ ዋዉ
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 9 ай бұрын
አሌክስ እና ዕዮብ ያሉበት ፊልም ምን ግዜም ድንቅ እና አስተማሪ ከመሆኑም ባሻገር ብዙዎች የህይወት መንገዳቸውን መለስ ብለው እንዲያዩ በማድረጉ ረገድ ትልቅ ሚና አለው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መላው ተዎንያኖቹም ልዩ ናችሁ።
@orthodoxy_life
@orthodoxy_life 9 ай бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው! ቲና ሆና የተወነችው ልጅ እጅግ በጣም ጎበዝ ናት ÷ ወደፊት በብዙ ስራዎች እንደምናያት ተስፋ አለኝ!!
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 9 ай бұрын
ዋውውውውው አስተላለቁ ገራሚ ነው አብዛኛውን ግዜ የምንጎዳው አጠገባችን ባሉ የቅርቤ ባልናቸው ሰዎች ነው
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 9 ай бұрын
ማነው ሰሞኑን ደስ የሚሉ ፊልሞችን በተደጋጋሚ ያየው ደስ ያለውስ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 9 ай бұрын
መቼም አሪፍ ፊልም እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ ❤❤❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
ዋውውውውውውውውው በጣም ምርጣ ፊልም ነው በርቱ ሁላችሁም ምርጣ ተዋናይ ናችሁ በትላይ የሚስርቀው ልጅ ለዮብ ብላ ማን ያረጋል ከልቢ ነው የገባው ልዩ ነህ❤❤❤❤❤❤
@asdfgasewqt55
@asdfgasewqt55 9 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አዳዲስ ፊቶችም ስላየንበት ደስ ይላል ምርጥዬ ነው
@AlemAsfaw-sz9bt
@AlemAsfaw-sz9bt 9 ай бұрын
ዋው አስተማሪም አዝናኝም የሆነ ፊልም ተባረኩ
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 9 ай бұрын
Great one 😊 gin beaaamnw yetlew yehabtam sewyo frd😅
@alemyohanis
@alemyohanis 9 ай бұрын
ሶስተኛ ነኝ ዛሬ ቀን ወጣልኝ 😂😍😍
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
ፋሲል እንደጠላሁት ጠልቸው አለቀ😂😂😂ደቫየ እና አሌክሶ ስወዳችሁ❤❤❤ቲኑየ💖💖😘😘
@MikiyasWorku-ji2dt
@MikiyasWorku-ji2dt 9 ай бұрын
all movies in this weeks is very nice
@SunamawitAlemayhu
@SunamawitAlemayhu 9 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ቲናን ሆና የሰራችዉ ልጅ አልተቻለችም በጣም እያስደነቀችን ነዉ
@noornoor3552
@noornoor3552 9 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል በርቱ
@zdtube5432
@zdtube5432 9 ай бұрын
ቅመሞችዬ ኑ እስኪ እንይ አብረን ያለእኛ እኮ አይደምቅም 😊❤
@BinimanMoti
@BinimanMoti 8 ай бұрын
የሚገርም ደስ የሚል የሚያረካ ዘመኑን የዋጀ ፊልም ነዉ። በቀጣይ ለምትሠሩት ስንቅ እንዲሆናችሁ እንካቹ፦ ከእዮብ ጋር የሚዉለዉ ልጅ ልብሡን ሣይቀይር ጨረሰዉ፣ 1:06:23 ፦ ሠዓቷን ኣዉልቃ ጠርዙ ጋር ኣስቀመጠችዉ 1:06:25 ላይ ሠዓቱ በተቃራኒዉ ጠርዝ ተቀምጦ ይታያል፣ 1:06:57 ላይ ደሞ ጆሮጌጧን እንዳልነበረ እናም እያደረገችዉ..!! በዚሁ 1:06:57 ላይ ሠዓቱ እጇ ላይ ኣለ?!!፣ ሠዓቱ ሳሎን ስታወልቀዉ በግራ መታጠቢያ ቤት ወዲያዉ ገብታ በቀኟ ኣየነዉ። ኣለማየሁ በላይነህ ገፀ ባህሪን መቀያየር ተክነሃል እጅግ በጣም ነዉ የማከብርክ። ሁላችሁም ሚገባ ሠርታቹታል በርቱልን።
@abrahamwubiye8123
@abrahamwubiye8123 8 ай бұрын
አሪፍ ፌልም ነው በርቱ እንዲህ ፌልም የሆነ ፌልም ስሰሩ ነው ደሥ የሜለው
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 9 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ፤ አጭበርባሪነትን፤አለመታመንን፤ አስመሳይነትን ላለማበረታታት፤ታማኝ መስሎ ጓደኛውን ለከዳ ለታዳጊዎች አስተማሪ እንዲሆን ተገቢው ቅጣት አይገባውም ነበር??? ይኸ ትንሽ ቅር ያሰኛል።ክፋትና ተንኮል፤ አለመታመን፤ ከዳተኛነት ልንታገሰው የማይገባን ባህል መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ።
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 9 ай бұрын
ቆንጆ ስራነው ግን እንዴት ነው አብረው እየበሉ መቂብር መቆፈሩን አስቻላቸው በምድር እውነት ስላለ ሁሌም ደስ ይለኛል ቢረፍድም አይቀርም የውነት አምላክ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 9 ай бұрын
EYOBA ke hitsanenetu jemiro betwenaw alem sinegs eyayehut new❤ahunm Egizabher Amlak ersu ytebkh❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesssagai288
@tigesssagai288 9 ай бұрын
ኡፍ በዋይፋይ መቆራረጥ ደሜ ቀጥ አለ መጨረሻው ናፈቀኝ መቼም አያገባትም አይደል እደሌላው የሀበሻ ፊልም
@Aneytafese
@Aneytafese 8 ай бұрын
Endanew
@gawh5448
@gawh5448 9 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ፊልም አጨራረሱ ዋውነው
@ahimed3067
@ahimed3067 9 ай бұрын
ዋው ሁላችንም በዙሪችን ያሉትን ሰውች ለማየት እንሞክር
@HenokWuhan
@HenokWuhan 9 ай бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም
@ashenafi-kz4kh
@ashenafi-kz4kh 9 ай бұрын
Wooooow #1 Very nice movie number one I like it. I learn a lot of things but number one for me. Always be kind, God will protect you.❤
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 8 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ታመኝሁት እንድዚ አይንትህ ጎዴኝ በጣም ለይት የለ ነው❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው አስተማሪ ፊልም ነው 👍👍👍👍💯💯🇪🇹
@BekiZimtegnawu-w6g
@BekiZimtegnawu-w6g 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማር ፍልም ምርጥ ነው
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይሥጠን
@brtukangetnet8853
@brtukangetnet8853 9 ай бұрын
ቲናዬ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ በጣም በብዙ ስራ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ በርችልን
@hiwi-yx5rc
@hiwi-yx5rc 9 ай бұрын
እውነትነው ሕይወት ትቀጥላለች በጣምሚገርም ፊልምነው በዛላይ መጨረሻውበጣም አሪፍነው ሰሞኑንየምታሳዩን ፊልምበጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 9 ай бұрын
Yes life goes on! 🚶‍♂️
@abduselamshemsu3033
@abduselamshemsu3033 9 ай бұрын
አሪፍ ትወና እና አሪፍ ሃሳብ ነው ያው ተደጋጋሚ ፊልሞች ላይ ብናየውም ማለት ነው በርቱ ❤ ግን አክተሩ ጫማውን በኦብራስኦን ነው እንዴ ያስገጠመው 😄😄
@khairedin7940
@khairedin7940 9 ай бұрын
በእዉነት ደረሲዉን አደነቅኩት መለት ስለ ቀይበሀር ከተወረ ትንሽ ቀን ነዉ
@NuruSeidNsa-su3nm
@NuruSeidNsa-su3nm 9 ай бұрын
ምንም ማለት አልፈልግም ግን ምርጥ ፊልም ነው ዋውውውውውው
@MarkosWolde-o9q
@MarkosWolde-o9q 9 ай бұрын
Wawu baxame dase yemile newu🥰🥰🥰🥰
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 9 ай бұрын
ማሻአላስምሩኡፍሂወትትቀጥላለችእውነትነው
@hilinatefera2813
@hilinatefera2813 9 ай бұрын
Dessssss yemil move newu lekek Yale
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 9 ай бұрын
እዮብዮ በፈገግታ ነው የጨረስኩት😂😂ይመቻቹ
@kellamedia390
@kellamedia390 9 ай бұрын
DIRECTING 100% ACTING 100% LOCATION 100% KEEP UP TH GOOD WORK
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤wwwwwooooooaaaawwwwww🎉🎉🎉 IMG film badenbi iwut❤❤❤❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 9 ай бұрын
ተመችቶኛል
@saq_center220
@saq_center220 8 ай бұрын
ይሄን የምትለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ
@RjnfTkft-jk4ip
@RjnfTkft-jk4ip 9 ай бұрын
ይዘገያል እንጂ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት መኖር ይቀጥላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😮
@quickistgirl922
@quickistgirl922 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤❤
@حسنالصومالي-د7م
@حسنالصومالي-د7م 9 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ፊልም ተመችቶኛል እባካችሂ ፊልማችሁን ሂኖክ ድኖቁጋ አትስሩ እሽ ይሄን የመሰለ ፌልም ልቀቀቁልን Tank you
@mulu_muleta
@mulu_muleta 9 ай бұрын
እዮባ በጣም አምሮብሃል የኔ ፀይም ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤
@astertalahon6375
@astertalahon6375 9 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ ነው በርቱ❤❤❤
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 9 ай бұрын
😂😂😳😳 እደኔ ማነዉ ፊሉሙን የወደደዉ ❤❤❤
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 9 ай бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Salm-u5l
@Salm-u5l 9 ай бұрын
YEMR BETAM YAMRAL FETSAMEW WOW
@rnxtube3331
@rnxtube3331 9 ай бұрын
Lijetu betam konjo nechi ❤
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ 9 ай бұрын
አሌክሶ ቃጠሎው ላይ አስቀኸኛል😂😂😂😂
@kewunkassa
@kewunkassa 9 ай бұрын
Thanks markan interment for this movie ❤️❤️🇲🇱
@አልሚነኝጎንደሬዋ
@አልሚነኝጎንደሬዋ 9 ай бұрын
ህይወት ትቀጥላለች ❤❤ right
@sadallove5658
@sadallove5658 9 ай бұрын
❤❤❤
@aschuhumble3875
@aschuhumble3875 9 ай бұрын
Weyeeee setoch.
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 9 ай бұрын
ወንድምነት ❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 9 ай бұрын
Owowo ይለያል 1ኛ ❤❤❤👌👌🙏
@eyerusghiwot9169
@eyerusghiwot9169 9 ай бұрын
Jerry hona yeserachwen ilove it
@akram627
@akram627 9 ай бұрын
ጎበዝ ደራሲ ነህ ፊኒሽንጉ ያምራል ፊልም ደሞ ፊኒሽንግ ነው የሚያሳምረው ❤❤❤❤
@danielfarada5300
@danielfarada5300 9 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ቀጥሉበት❤
@degefaaredo4141
@degefaaredo4141 9 ай бұрын
የምር ተመችቶኛል እውነት ታሸንፋለች
@SaronMulgeta-p6l
@SaronMulgeta-p6l 9 ай бұрын
ማነው ግን ፊልሙን ሳያይ ጉመንት ለማንበቢ የምሮጠው
@NigatbudeBinde
@NigatbudeBinde 9 ай бұрын
አሪፍ ነው
@amrotgizaw7771
@amrotgizaw7771 9 ай бұрын
Trust no one. Amazing movie.!
@SiemYonas-ok6tw
@SiemYonas-ok6tw 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ love eto movie
@FanayearegaKwt
@FanayearegaKwt 5 ай бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ❤
@قدسقدس-ط2ك
@قدسقدس-ط2ك 9 ай бұрын
ዋዉዋዉ ❤❤❤❤❤
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 9 ай бұрын
ሁሉምየዘራውንነውእሜጭደውለገዘብብሎየሰውህውትአደጋለይመጣል😢❤❤❤❤❤❤❤❤ይገርማልአሬፍነው
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg 8 ай бұрын
አሰተማሪ ፊልም ነው እውነት ትመንምናለች እንጂ አትበጠሰም😊
@saragizawu1249
@saragizawu1249 9 ай бұрын
Amazing amazing amazing wow I will never see same like this movie❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@seblipomi3684
@seblipomi3684 9 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@BetiAbiti
@BetiAbiti 8 ай бұрын
Wow des yemele film yewende gwadga des yelale yesat new Enje dena yexafaw
@Kafehailu
@Kafehailu 9 ай бұрын
Wowo ገረም ነው❤❤🎉
@Saada-g4f
@Saada-g4f 9 ай бұрын
እዮብ እፃን እያለ ነበር ፍልሙ እምመቸኝ
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by 9 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ😍😍😍
@ruruentertainment4119
@ruruentertainment4119 9 ай бұрын
Ymechachu ❤❤
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 9 ай бұрын
Abet yemshqabax xig film iko tinishim bihon ka hiyotachin gar mamasasal alebat ahun izi midir lay abtam bal alfaligim yemitil set alech🤭🤔
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 ай бұрын
እስኪ ኩመንት ላብብና አየዋለሆ አሬፍ ይመስላል 🤔👌
@Fcgcchb
@Fcgcchb 9 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ምርጥ ፊልም ነው 😍😍😍❤❤❤እናመሰግናለን💕💕💕እዮቤ ያለው ሁሌ ያምራል😘
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
ቁጥር ሁለት እንፈልጋለን ❤❤❤❤❤
@HananMuhe-o3z
@HananMuhe-o3z 9 ай бұрын
Wadenuwal❤❤
@GirmaGetachew-m6k
@GirmaGetachew-m6k 8 ай бұрын
ጀመሪ ሀብተም የሚበል ሰዉ በጠም ነው የምወደዉ እሱ ከለበት ፈልም አልፊ አለቅም በጠም ነው የምወደዉ ግን ሰምን አለቀውም እሲኪ ሰምን ነገርኝ ተበበረኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassahungtachew3731
@kassahungtachew3731 9 ай бұрын
wow arif film❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 8 ай бұрын
ዋውበጣምምርጥፊልምነው❤❤
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 9 ай бұрын
She doesn't want Rich guys! Saxsam nat 🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺
@AlmazGhezal-gx1kp
@AlmazGhezal-gx1kp 9 ай бұрын
❤👌💪
@AlemMitku-u4o
@AlemMitku-u4o 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እዬባየ❤❤
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 ай бұрын
Wow garami drama naw batam astamare naw
@HayemanotmasalaHayemanotmasala
@HayemanotmasalaHayemanotmasala 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
@Badawcho
@Badawcho 9 ай бұрын
ዎውው ትምህርት ያለው ሙቭ ዎድጀለው 🥰
@belaybrihanu4573
@belaybrihanu4573 9 ай бұрын
Wow I loved❤❤❤
@abushabushabush-t9f
@abushabushabush-t9f 8 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ለሰው ትልቁን ነገር ደግነት እያረክለት ያ ሰው ግን ላተ ክፉ ነገር የሚመኝልህ ከደዚህ አይነት ሰው ፈጣሪ ይሰውረን አደኛ ፊልም ነውአብዛኛው ሰው በካራክተሩ ክፋት እና የዋህነት አርቲስቱን እውነተኛ ማንነቱን በምናቡ ይስለዋል ዋናው ነገር አድ ፊልም ስታይ ከፊልሙ ምን ጭብጥ እደተረዳ ማወቅ ነው
@abushabushabush-t9f
@abushabushabush-t9f 8 ай бұрын
ከፊልሙ ምን ተረዳህ ብለህ ብጠይቀው የባለሀብቱን ሰው ማመን ሳይሆን ሴሰኛ እና የማይራ ሀሳብ ይነግሩሀል እና በአድ መገድ አንተርጉም ለማለት ነው አመሰግናለሁ
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 8 ай бұрын
ወዉ በዚ ፊልም የሌለነዉ የተመሠትኩበት
@ecotube9507
@ecotube9507 9 ай бұрын
ህይወት ትቀጥላለች
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 223 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 279 М.
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 131 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 267 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 223 МЛН