ልጅ ሚካኤልና ቴዲዮ መጣሁላችሁ ... እንጀራ ሸጣ የምታሳድገኝን እናቴ ህይወት በትንሹም ቢሆን ቀይሬለሁ ቲክቶከር ታኩር | Seifu on EBS

  Рет қаралды 774,490

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

ልጅ ሚካኤልና ቴዲዮ መጣሁላችሁ ... እንጀራ ሸጣ የምታሳድገኝን እናቴ ህይወት በትንሹም ቢሆን ቀይሬለሁ ቲክቶከር ታኩር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 200
@nuruawel4815
@nuruawel4815 3 ай бұрын
ለኔ ምርጥ ቲክቶከር ታኩሬ ነው ማነው እንደኔ ታኩር የሚመቸው 👍
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
እውነተኛ ነው እሚሰራው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ኧረ እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ ❤🌷🥰
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ሰይፉ ስትገባ ሁል ጊዜ የምታደርጋቸው ወየም የምትፈራገጣቸው ድርጊቶች አሁን ላለህበት እድሜ እኮ ከባድ ነው በጥቅሉ አልፈኸዋል ወንድሜ ይሄ ለንደኔና አንተ አይነቱ ሳይሆን ለነ ታኩሪ እንተውላቸው ይመችህ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
@@tig59905 ምንም ይሁን ምን ያገራችን ሰው ማሳደግ አለብን ወሎ ተብለን ስለምንጠራ መኩራት አለብን
@BetiBeti.251
@BetiBeti.251 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ena mechota enatan
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 3 ай бұрын
ታኩሬ በጣም የሚመቸኝ ልጅ የእውነት እንዲሳካልህ ልባዊ ምኞቴ ነው
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 3 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን🙏❤
@hussenad
@hussenad 3 ай бұрын
ዘንድሮ የሙስሊምም የክርስቲያንም ፆም በአንድ ቀን ሊጀመር ነዉ በርትተን እፀልይ ወገኖቸ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 ай бұрын
_ጠቅላዩ አዛንና ቅዳሴ ሊያስቆሙ እየተደረደሩ ነው_ 😢
@AkliluAklilu12
@AkliluAklilu12 3 ай бұрын
ተዋጋ በፆሎት የሚጠፋ ስርኣት ኣደለም ያለው ተቀወም
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 3 ай бұрын
ወላሂ እቺ ቆሻሻ ሀገር ገደል ትግባ
@ConfusedChateau-el5us
@ConfusedChateau-el5us 3 ай бұрын
እወነት ነው
@kestedemena280
@kestedemena280 3 ай бұрын
ይህንን ሰው በላ ቡድንን ( ብልፅግና ) ከኢትዮጵያ ምድር እንዲጠፋ በጋራ እንፀልይ !!
@happy9177
@happy9177 3 ай бұрын
የታመሙትን በሙሉ ልዑል እግዚአብሔር ይማራቹሁ ይፈውሳቹሁ!!!
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 3 ай бұрын
Amen amen
@FGD_436
@FGD_436 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@mahi4154
@mahi4154 3 ай бұрын
ፆመ ኢየሱስ 🥰 እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን! እግዚአብሔር ፆማችንን ይቀበልልን
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kd5gr7fu5x
@user-kd5gr7fu5x 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
ረመዳን ሙባረክ የኢስላም ልጆች ❤
@6s8f7d
@6s8f7d 3 ай бұрын
Yen mar ❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 ай бұрын
🥀🥀🥀🥀🕋🕋🕋🤲🤲🤲🤲
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 3 ай бұрын
አለይናዋለይኩም
@mohammedahimed-zl7sl
@mohammedahimed-zl7sl 3 ай бұрын
ሰላም
@wendealeba1
@wendealeba1 2 ай бұрын
አለን ኢድ ሙባረክ
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለታላቁ ወር እሩመዳን ያደረስከን ጊታ
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
ረመዳን ውስጤ ነው የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና ውብ የኸይራት ደመና የሁላቸን ማንቂያ ድወል ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳን ፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካል ረመዳን በምን ይለካል ኡማውን የሚያነቃቃ በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤
@user-kk5fg2sy5p
@user-kk5fg2sy5p 3 ай бұрын
@aziza2714
@aziza2714 3 ай бұрын
🥰🥰🥰👌❣️❣️❣️❣️
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 3 ай бұрын
❤❤❤ረመዳን ከሪም
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 3 ай бұрын
እንኳ አብሮ አደረሰን
@kaduti3235
@kaduti3235 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉
@user-bh2si3mv5u
@user-bh2si3mv5u 3 ай бұрын
ታኩር ሳይህ ገና ነው የምስቀው😂😂 የምትሰራው ነገር ሁሉይመቸኝል በርታ 👍
@setotawfetene7793
@setotawfetene7793 3 ай бұрын
ዋው ታኩር ቀጣይ ሳምንት ይቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ
@d25972
@d25972 3 ай бұрын
ታኩር ደስ የምትል ልጅ ነህ ገና ብዙ አቅም አለህ!! ግን ጋና በጊዜ አቅምህን ስላየህ እንዳትሳሳት ተጠንቀቅ ትምህርት እንዳታቋርጥ '' ተፈጥሯዊ ችሎታ በእውቀት ካልታገዘ ዋጋውና ክብሩ አጭር ነው''
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 ай бұрын
በርታ ታኩር አሪፍ ነው:: ❤ሀዋሳ ላይ በመኪና አደጋ ላረፉት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እመኛለሁ::
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 3 ай бұрын
ፊልም አሰሩት በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ።የሚሰጠውን ገጸባህርይ በደንብ ሊጫወት ሊወጣ የሚችል ልጅ ነው
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 3 ай бұрын
ሰይፍሻ አንተን ደግሞ አላህ ያቆይክ እስቲ ወንድማችን የኢቢኤስ አድማቂ ነህ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
በመስሊሞች ፂም ሙድ የምይዝ ባዶ ጭንቅላት አላህ እዝነቱ ሰፊ ስለሆነ እንጂ ህዳያ ይስጥህ ብትል
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 3 ай бұрын
ትልቅ ቦታ ድርስህ የምናይ ያድርገን በጣም ለእኔ አንደኛ ነህ እሰኪ የምወደው የት አላቸው ❤❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
አረ ይህ ልጀ❤❤❤ ይችላል የሚያነሳቸው ሀሳቦች❤❤❤
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በራሱ ሙድ ፈታ የሚል እኛንም በጣም የሚያዝናናን ወጣት ነው ታኩርዬ በርታ ❤❤
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 3 ай бұрын
ስወድህ ደሞ የደሴ ልጅ ነህ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤ በርታ ይሳካልህ
@gechotube3323
@gechotube3323 3 ай бұрын
አንድ ቀን ተሳክቶልኝ በ youtube እኔም እናቴን ባስደሰትኳት 😢😭🥺 አሁን ተመስገን 700 ልገባ ነው
@merrytsigab5505
@merrytsigab5505 3 ай бұрын
Subscriber argegn 😢 enem enate sew hugne
@ahmyou3918
@ahmyou3918 3 ай бұрын
አረኩሽ አይዞሽ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
ደመርኩሽ🎉🎉🎉
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
ደምሬሻለሁ በርቺ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
አይዞን❤❤❤
@birukayele04
@birukayele04 3 ай бұрын
ሰይፉ ፉንታሁን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ምላስ እራስ።።።።እንወድሀለን
@abuhamudi2287
@abuhamudi2287 3 ай бұрын
ሰይፉ ታኩርን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 3 ай бұрын
አምሮኝ ነው ለይኩልኝ❤❤❤❤
@bayebaye-io3si
@bayebaye-io3si 3 ай бұрын
የታመሙትን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችሁ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ነው ያለበትን እውነታ እያሳየ የሚሰራ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤❤❤
@7_houseIslamic
@7_houseIslamic 3 ай бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች "Ramadan Karim" የክርስትና እምነት ተከታዮችም መልካም ፆም ይሁንላችሁ 🙏💚💛❤️
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 3 ай бұрын
❤❤❤
@EshkTube
@EshkTube 3 ай бұрын
@EshkTube
@EshkTube 3 ай бұрын
እንደመር❤
@Seid538
@Seid538 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Seid538
@Seid538 2 ай бұрын
Plus endemer
@Madtube05
@Madtube05 3 ай бұрын
እንኳን 1445 የረመዷን ፆም አደርሳቺሁ🕌
@yetenbitube1
@yetenbitube1 3 ай бұрын
#ታኩር ታኩር ሙዚቃህ ቶሎ ልቀቅልን🎉
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
❤ለምለም አንቸ እንደ ሰምሸ ለምለም ነሸ ሰው ሲያድግ የምትወጅ ደስ የሚልሸ ብዙ ሰው የቀየራሰ ምጥ ኢትዮጵያዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነሽ በጣም ነወ የማከብርሽ የምወድሸ❤❤❤
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 3 ай бұрын
ለሙየ የኛ ጀግና አንችንም ሰይፉ እደሚያቀርብልን ተስፋ አለን
@mekyayimam9455
@mekyayimam9455 3 ай бұрын
ቀርባለች
@user-ow9im1cw7x
@user-ow9im1cw7x Ай бұрын
ለሙየ የኔ።ጀግና
@user-ow9im1cw7x
@user-ow9im1cw7x Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 3 ай бұрын
ሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤ ለረመዳን ሀሀ ረመዳን ፆም ለሙስሊሙ ብቻ አይደለም ለሁሉም የሰው ዘር ነው ።❤❤
@nswashhddhdjdjssnzm2887
@nswashhddhdjdjssnzm2887 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gl5sj7ni4l
@user-gl5sj7ni4l 3 ай бұрын
አላህ ሚወደኝ ከሆነ ለምንድን ነው ስተኛ ጠላቴ የሆነውን ሸይጣን በአፍንጫዬ እንዲኖር ሚፈቅድለት
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 3 ай бұрын
ዶኢፉንም ምኑንም ሀድስ እያነበባችሁ ግራ አትጋቡ ትክክለኛውን ኢስላምን ማወቅ ከፈለጋችሁ ቁርኣንን እና ሶሂሕ ሀድሶችን አንብቡ ​@@user-gl5sj7ni4l
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ጥሩ ችሎታ አለው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🙏🏾 በርታ ወንድሜዋ❤
@maraki142tyube
@maraki142tyube 3 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጅዎች ፆሙ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ 🙏
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 3 ай бұрын
አሚን
@ali-tt5om
@ali-tt5om 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@maraki142tyube
@maraki142tyube 3 ай бұрын
www.youtube.com/@maraki142tyube🙏
@jemahmed6678
@jemahmed6678 3 ай бұрын
አሚን ለሁላችንንም ያማር ፆም ይሁንልን
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatadela
@hayatadela 3 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግክ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 3 ай бұрын
ታኩርየ ወሎየው የዴሴ ልጅ፣👍👍👍
@hana8922
@hana8922 3 ай бұрын
ታኩሬ በጣም ነው ፈታ እምታረገኝ ቀጥልበት
@MesafintTadesse
@MesafintTadesse 3 ай бұрын
ታኩር ምርጥ Tiktoker አንደኛ ነህ
@zheraahmed449
@zheraahmed449 3 ай бұрын
እኛ ወለየወች እንዲህ ነን አብረን ነዉ የምንኖረው እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝልጅ በርታ።
@hayateyoutube161
@hayateyoutube161 3 ай бұрын
ታኩሬ ምርጥ ሰው አንድነታችን ያሳየክበትን ቪዶ በጣም ነው የወደድኩት
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 3 ай бұрын
ዋው ይሄ ልጂ እኳን ቀረበ ደስ ሲለኝ
@ansiftube7486
@ansiftube7486 3 ай бұрын
እከኳን?🙄🤔
@lidet0109
@lidet0109 3 ай бұрын
እከኳን?🙄
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
ሆ አታፍጡ እንኳን ለማለት ነዉ እከኳን ያለችዉ😔😔
@mohmmed702
@mohmmed702 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂​@@HsksnsHaovs
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 3 ай бұрын
@@HsksnsHaovs 😂😂😂😂😂 እኮ ሰው እንከን ማውጣት ይወዳል
@jihgyh9645
@jihgyh9645 3 ай бұрын
ሰይፍሻ በጣም የማከብርክ ኑርልን
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 3 ай бұрын
ይለያል 😘 አኖራ😘ምሰጋና ይገባዋል ያራድየ ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emiye20
@Emiye20 3 ай бұрын
ይመችህ ታኩሬ! የወንዜ ልጅ!!! ከወረ ኢሉ!
@kidistseyoum4737
@kidistseyoum4737 3 ай бұрын
ተስፋ ያለው ጎበዝ ልጅ ነው። በርታ።
@hananendryse1917
@hananendryse1917 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ በጣም ታኩርን ስላመጣህልን ደስ ብሎናል❤❤❤❤ክበርልን ታኩሬይ ትልቅ ደርጅ ትደርሳልህ❤❤
@gunatube12
@gunatube12 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ ቀን እንድናይ የረዳን ዘንድሮ ረመዳን እና የአብይ ጾም ግጥምጥሞሽ ይገርማል ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፍቅርና መዋደድን ያድልን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቅን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-kf4xs9iq2v
@user-kf4xs9iq2v 3 ай бұрын
አሚንንንንንን😢😢😢
@user-jk3re4mc4z
@user-jk3re4mc4z 3 ай бұрын
ለሁሉምሰዉ ሰላምይምጣ ያረብ ረመዳን ሙባረክ ❤ ቤተሰብእየገባቸሁአበራታቱኝ🎉
@user-zt9zl8iv7e
@user-zt9zl8iv7e 3 ай бұрын
ዘንድሮ ፆም አንድ ላይ ሆነ እስኪ እንፀልይ
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 ай бұрын
💞❤🇪🇹🇦🇪❤💞ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ 💕❤💞🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 3 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሠን
@btbt4487
@btbt4487 3 ай бұрын
❤❤❤🙏
@maditube7103
@maditube7103 3 ай бұрын
El
@mohammedHassen-14
@mohammedHassen-14 3 ай бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን
@georgeiliyasguta6417
@georgeiliyasguta6417 3 ай бұрын
የምን ባንዲራ ነው
@medi743
@medi743 3 ай бұрын
ታኩሬ ❤ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቸ ሮመዳን ከሪም
@user-os6xk7yu3u
@user-os6xk7yu3u 3 ай бұрын
እረመዳን ከሪም አይባልም እረመዳን ሙባረክ ነዉ የሚባለዉ።
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 3 ай бұрын
ታኩሬ ቁም ነገረኛ ነው አሮናን ሲያመሰግን ❤።🙏
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 3 ай бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ በታመሙ ሰዎች በረከትእንድናገኝ በጾም መግቢያ ስላደረግህ ለህዝቡ እናመሰግናለን ለታመሙትፈውስይላክልን❤❤❤
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 3 ай бұрын
ሙሥሊም ሙሥሊማት እኳን አደረሣችሁ ለተከበረው ወር
@user-kb1ro8vp8i
@user-kb1ro8vp8i 3 ай бұрын
ምርጥ ሠው ነው ያቀረብከው ሠይፍሻ
@user-ln5kr4yc7i
@user-ln5kr4yc7i 3 ай бұрын
ጀግና ነህ አሮናን እኔም ስጠብቅ ነበር🙏🙏🙏
@YilfoKedirhussen
@YilfoKedirhussen 3 ай бұрын
ታኩሬ እንኳን ደስ አለህ ለዚህ ያበቃህ ከፈጣሪ በታች አሮናን ማመስገን ነው 👍🥰😘
@marthahidego7902
@marthahidego7902 3 ай бұрын
ታኩር በጣም ጉበዝ ልጅ ነው በርታልን
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም ታኩር በርታ ጎበዝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ
@themane9894
@themane9894 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ ቀልድአዋቂ ነው ምርጥ ነው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ኧረ ታኩርየ ያገሬ ልጂ ነህ እንዴ የበለጠ ውድድድ የደሴ ልጆች ፍቅር እኮ ነን አቦ ይመቸን ❤
@meseretsemaw
@meseretsemaw 3 ай бұрын
ታኩር ምርጥ ታዳጊ ነው ትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርስህ በርታ❤🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ አምሮብሃል በጣም
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene 3 ай бұрын
ለሁሉም የሰው ልጅ ፍቅር ይስፈን one love ❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
ስወደው ይሄን ልጅ❤❤🎉🎉
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 3 ай бұрын
ይሄንን ልጅ ስወደው ደሞ ያገሬ ልጅ ነው ጎበዝ ጠክር በርታ ካተ ብዙ ነገር እጠብቃለን💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 3 ай бұрын
ታኩሬ ታኩሬይመችክ ❤🎉🎉🎉🎉
@user-dl6pq6ic8g
@user-dl6pq6ic8g 3 ай бұрын
ወሎየዋ የአገሬ ልጂ በርታ ትልቅ ደርጃ ያዲርሰህ
@selam38786
@selam38786 3 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ወጣት እግዚአብሔር የሠብከውን ያሣካልህ በርታ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ሰይፉዬ እናመሰግናለን ታኩሬን ስላቀረብክልን
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 3 ай бұрын
የሰይፉ ተመልካቾች እና የኢትዮጵያ ፓርላማ ሰዎች አንድ ናቸው!!!
@PlRATE
@PlRATE 3 ай бұрын
ማጨብጨብ ይወዳሉ 😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 3 ай бұрын
​@@PlRATE😮😮😮
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 2 ай бұрын
አረወይኔ😂😂😂😂😂😂😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 3 ай бұрын
ትለያለህ ታኩሬ❤✌በርታ ከዚህ በላይ በብዙ እንጠብቃለን ታኩርዬ❤😍
@samuelawealom9437
@samuelawealom9437 3 ай бұрын
ታኩር በሳል አስተዋይና አስቂኝ ውጣትነው እደግልን 🙏
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 3 ай бұрын
ሰፍዬ በጣም ከምወደልህ ፕሮግራምህ እያዝናናህ ወገነንን ለመረዳት የምትሰራው በጎ ስራህን ነው በርታ ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያደርግልን በጣም ከሚቆጨኝ ነገር ደግም ብዙ ደጋግ ሰው ባለባት ሀገራችን የርስበስ መገዳለላችን የሚያቆምልን ሰው መጥፋቱ ነው
@user-xh1sz3wu7j
@user-xh1sz3wu7j 3 ай бұрын
እንደኔ ታኩርን የሚወዱ በlike asayu❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 3 ай бұрын
እድህ ደግ ደግ ነገሮችን አሳዩን ይመቸኛል ይሄ ልጅ ✅✅ያገሬ ልጅ ነው ደግሞ ❤️❤️❤️❤️የታመሙትንም ይማርልን የኔ እናት አለቀሱ 😰
@djangot1381
@djangot1381 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ይመችህ በጣም ማዝናናትን የሚችል ሰው ነው እንግዳ ያቀረብክልን እናመሰግናለን
@user-wr2rt8fr4w
@user-wr2rt8fr4w 3 ай бұрын
ታኩር😍😍 ከዚህ በላይ ከፍታ ላይ እንደምትደረስ ተስፋ አልኝ በረታ👏👏👏
@FozyaAhmed-bf4lt
@FozyaAhmed-bf4lt 3 ай бұрын
ይመችህ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ነህ
@meditube.....8535
@meditube.....8535 3 ай бұрын
ለመላዉ ሙስሊሞች. እንኳን አዴረሳችሁ. ታኩር ገራሚ ብቃት አለህ በረታ ❤
@milu-tube18
@milu-tube18 3 ай бұрын
ማሪያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ታኩራ በርታ አሮና ምርጥ የአራድዬ ልጅ ነው ተባረክ ሰይፍዬ ኑርልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር አትጉደልብል ❤❤❤❤
@yonas8764
@yonas8764 3 ай бұрын
He so creative! Wonderful!
@user-ol2yl6ne7h
@user-ol2yl6ne7h 3 ай бұрын
ታኩየ ደሜዋ በደንብ ፈምስልን ❤❤❤❤❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 ай бұрын
ዛሬ ገና ሰይፉ እኔ ምወደውን ነገር አቀረበ ታኩሬ አንደኛ የምር ሰይፉ ይመችህ የምር
@lubabaali4974
@lubabaali4974 3 ай бұрын
ሰይፋ እናመሰግናለን ስላበረታታኸወ❤❤❤❤❤❤❤
@tube3481
@tube3481 3 ай бұрын
የለፋ ሁሉ ይለፍለት ልብ ለለለው ልብ ይስጠው ለሁሉም የእምነት ተከታዩች እንኳን አደረሰን ሠላም ለኢትዮጵያ❤
@tb463
@tb463 3 ай бұрын
ወሎ ላይ እደዚ ነዉ ያዴግነዉ
@Faruqmedia
@Faruqmedia 3 ай бұрын
ረመዳን ሙባረክ ❤
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 3 ай бұрын
ታኩሬ ስወድህ ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ❤❤❤
@salamonteka
@salamonteka 3 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለዐብይ ፆም በሰለው አደረሳችሁ
@user-ji7pw1sf1q
@user-ji7pw1sf1q 3 ай бұрын
በርታ በጣምነው እምወድህ ትልቅደርጃ ትደርሳለህ
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 3 ай бұрын
ጎበዝ ታኩራችን ስወደው እኮ ❤
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 3 ай бұрын
የእናትህ ምርቃት ይጠብቅህ ያሳድግህ
@HhhHhh-bm9gd
@HhhHhh-bm9gd 3 ай бұрын
የኮሜዲ ስራዎች ብዙም አያስቁኝም አይመቹኝም የዚህ ልጅ ግን ይለያል ቀልዱ ጨዋታው አንደኛ ነው❤❤❤
@mohammednuri5896
@mohammednuri5896 3 ай бұрын
አሮናን ማስታወስህ ጎበዝ አስታዉሰለሁ አሮና የአረድዬ ልጅ
@merkeby6738
@merkeby6738 3 ай бұрын
Wow ታኩር ስነስርአቱ ደስ ሲል ❤
@seadahussen1845
@seadahussen1845 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በዱአ እንበርታ ያጀመአ
@user-sw7bl6rf2w
@user-sw7bl6rf2w 3 ай бұрын
ጉበዝ በርታ በጣም ነዉ ደሥ እምትል ታኩር
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
የሴቶች ቀን መከበሩ ጥሩ ተው ፍትህ በወሊድ ምክንያት የሚሞቱ እናቶች መላ ፍጠሩ ሴት እናት ናት ሴት ሚስት ናት ሴት እህት ናት በእውነት ችላ አትበሉ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mz7uk9kd8v
@user-mz7uk9kd8v 3 ай бұрын
Takut yemechk yasebekaw deraja allah yaderesek❤️
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 3 ай бұрын
Congratulations sefu ge sentsew yemegneto yelagengi ahunem kefi bel bro❤
@senayeroo3244
@senayeroo3244 3 ай бұрын
እኔም ከ ሁሉም titok ታኩር በጣም ነው ምወደው ❤👌
@solomonfenta
@solomonfenta 3 ай бұрын
🔴 ታኩር (takur) BEST ethiopian TikTok Compilation (part1)
11:04
Henzo Entertainment
Рет қаралды 30 М.
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 18 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
ሮስት በ አኩቻ ዳኒ እና ታኩር
9:48
ኒኮላስ nikolas
Рет қаралды 4,9 М.
Эдуарда сырғалым атанды!
1:24:11
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 339 М.
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 347 М.
Малыш Борется За Свою Жизнь 😱
0:59
Kino Bear
Рет қаралды 3,1 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН