#ልጀን

  Рет қаралды 11,863

ሸዋየ ገጠሬዋ

ሸዋየ ገጠሬዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 396
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bnuuoZaPiZmZgckበቅንነት ገብታችሁ አበረታቶት
@አንድነታችንውበታችንሀበሻ
@አንድነታችንውበታችንሀበሻ 3 жыл бұрын
ሼር አርጌልኝ እህቴ
@Neju197
@Neju197 3 жыл бұрын
አድርገናል ሰአዶን
@kubirakubira3939
@kubirakubira3939 3 жыл бұрын
ዋው
@MeramAhmedAhmed
@MeramAhmedAhmed 3 жыл бұрын
ረኡኡኡ አበሻ ቤት ቱ ሽዊ ረጋ በይ ልክ የኔ መዳም ነች ሆ
@አባቴሂወቴ-አ2ቀ
@አባቴሂወቴ-አ2ቀ 3 жыл бұрын
ወላሂ እህት እደዛሬ ስቄአላቅም ወላሂ
@ልኑርለሚወደኝ-ፈ8ሐ
@ልኑርለሚወደኝ-ፈ8ሐ 3 жыл бұрын
እኔ ሀበሻ ቤት ከምሰራ አረብ ቤት በነፃ ብሰራ እመርጣለሁ
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@alhamdulillahalekulihall3292
@alhamdulillahalekulihall3292 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ
@ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ 3 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል አድቀንም አላድር
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 жыл бұрын
ሀ፩ሀሀሀሀሀሀአወከምር
@timr6801
@timr6801 3 жыл бұрын
ሳህማር👌👌👌👌
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
አይ ጠጭዉ 🤣🤣 ሸዋየ የኔ ቆጆ አች ክፉ ክፉ መጫወት አይሄድብሽም በተረፈ በርች ወድሽ አለሁ❤
@ኡኽትኑረድን
@ኡኽትኑረድን 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ መዳሞች የአረብ መዳሞች ይገደሉኝ የኢትዮ በጣም ጨቅጫቃ ናቸው። ምንድን ነው መላላጥ ኤጭ
@heihsh5043
@heihsh5043 3 жыл бұрын
ትክክል
@rabiara9019
@rabiara9019 3 жыл бұрын
ትክክል ውደ. እኔስ. አላህ. አላማየን ሁሉ ያሳካልኝ እጅ. ሰራተኛም አያስፍልገኝ.
@ኡኽትኑረድን
@ኡኽትኑረድን 3 жыл бұрын
@@rabiara9019 ብርጭቆ ቢሰበር ከደመወዝ ላይ ይቆርጣሉ የኢትዮጵያ ዎቹ አስለን ራስሽ መስራት እየቻልሽ ለምን ሰራተኛ የሚከብድ ነገር ካለ አልሃምዱሊላህ አሁን ማሽኖች አ
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
@@rabiara9019 እይወሌ
@اللهاللهاكبر-ع6ذ
@اللهاللهاكبر-ع6ذ 3 жыл бұрын
ኪኪኪአይአብሻ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 9 ай бұрын
😢መሻ አላህ ልጅሽ ቁማ ስለሄደችልሽና አች ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሚጣየ አላህ ያሳድግልሽ🎉
@zeenathzeena7166
@zeenathzeena7166 3 жыл бұрын
ቱቱቱቱቱ ለዚህ እኮ ነው ሀበሻ የማያልፍለት ወላሂ እኔ ስራተኛ የመያዝ አቅሙ ቢኖርኝም መቼም ስራተኛ አልይዝም
@جميلعلي-ج6ظ
@جميلعلي-ج6ظ 3 жыл бұрын
እኔም
@afifatesifaw493
@afifatesifaw493 3 жыл бұрын
እኔም
@rabiabintbaba9159
@rabiabintbaba9159 3 жыл бұрын
እኔም
@ዑሙሙባረክመነሣ
@ዑሙሙባረክመነሣ 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@ቀበጡነኝየበረሀዉዋነስ
@ቀበጡነኝየበረሀዉዋነስ 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት መቃጠሌ ሸዋየ አናደድሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 3 жыл бұрын
እኔ እህቶቸ እመኑኝ ከሀበሻ ቤት በዴመወዝ ከምሰራ አረብ ቤት በነፃ ብሰራ እመርጣለሁ ወላሂ
@sarasara-ok3jl
@sarasara-ok3jl 3 жыл бұрын
አረበሣቅ
@جميلعلي-ج6ظ
@جميلعلي-ج6ظ 3 жыл бұрын
እኔም
@marwaidk7319
@marwaidk7319 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 3 жыл бұрын
ሸዋየ የሀገሬ ልጂ አለባበሥሺን አሥተካክይ የሡሪ ፋሺን አልቆበታል ካሥቀየምኩሺ ይቅርታ
@زينبحسين-ل7م
@زينبحسين-ل7م 3 жыл бұрын
ሸዋየ ሞሰብ ወርቄን መቸወስደሻትነው ወላሂ እኔለማስተዋሻብየ ክኢቶቤያ አምጥቸነበር የኔማት አቤት መዳምነት ይመችሽ ማሬ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
ዉነት ወላሂ አርብ ቤት በነጸ መስራት ይሻላል እኔ ባገሬየ ተሠቃይቻለሁ አርቦቹ የዋህ ናቸዉ ጀዛቸዉን አላህ ይክፈላቸዉ እኛ እርስ በርሳችን ምቀኞች ነን
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
ቅንነት መሰረቱ ኢስላም ነው። #ማሜ_ነኝ እጅግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርዓንን ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ ወረቢ በጣም ይጠቀማሉ።
@SamsungAs-tz8pw
@SamsungAs-tz8pw 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@Zahra-df6kw
@Zahra-df6kw 3 жыл бұрын
እኔእፈልጋለሁወላሂ
@sadaomar3832
@sadaomar3832 3 жыл бұрын
ክክክክ ወይ መዳም
@time9726
@time9726 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ያረቢ ሸዋዬ ዛሬ ምርጥ ተዋናይ ሆነሽልኛል ሀሀሀሀሀሀ
@hayattube4879
@hayattube4879 3 жыл бұрын
ሽር ላይክ ሽዋየ ውደ በርች
@tube2834
@tube2834 3 жыл бұрын
ያጀመአ ኑ አኸብራችንን እናስታውስ ቃኢዳህ ደርስ እንማማር ኑ
@als6152
@als6152 3 жыл бұрын
የምር ተላልጠሽ ሞትሽ ወይ ያገሬ ሠው ልጅቶ እደት እዳሳዘነችኝ ይቅር ይበልሽ እሺ
@rahmamohemmed
@rahmamohemmed 3 жыл бұрын
ሽዋየ እኔ በሁለቱም ስልክ ነው የተስብየኩንኩሽ እና አንችም ቤተስብሁኒኝ
@ranianano4401
@ranianano4401 2 жыл бұрын
ከከከ
@MohammadArman-h5f
@MohammadArman-h5f 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ
@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀አላሥተነፍሥ አለቻት እኮ በረች ለማንኛውም በራሥሺ ሙድ ስለመጣሺ ወደፊት በዙ እዴምሠሪ ተሥፍአለኝ
@جميلعلي-ج6ظ
@جميلعلي-ج6ظ 3 жыл бұрын
ክክክክ
@hawelattube2757
@hawelattube2757 3 жыл бұрын
ይህ እውነት አይመስለኝም 🤔በስ ለማስመሰል ግን አበሻ ቤት ከመስራት በገንዘብ ላረብ ነፃ መስራት ይሻላል 🤣🤣😂😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ ዬዱባዋን መዳም መሰልሽኝ ሸዋዬ
@DdDd-bu6km
@DdDd-bu6km 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ሀበሻ ናት መዳሜ ግን እዳች አትሆንም😀😀
@hadyeyoutube2745
@hadyeyoutube2745 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከ
@galaxyguawei9634
@galaxyguawei9634 3 жыл бұрын
እኔአለሁ እዳች ግራ የገባኝ የምር
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 жыл бұрын
አድቀን። መጥቸ። አብሬሺ። ሰርቸ። ኢሸአላህ። አጊቸሻለሁ። ሸዋየ
@alhamdulillahalekulihall3292
@alhamdulillahalekulihall3292 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ብሆን በጥፊ ብየሽ ይሄዳለሁ እንጂ እንደዢህ ንትርክ ሙስተሂል ክክክክ በነገራችን ላይ በኛ አይነት አረቦቹ ይሻላሉ ሁሉት እጂ ሱብሀን አላህ
@heihsh5043
@heihsh5043 3 жыл бұрын
ትክክል
@emansabt1958
@emansabt1958 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@emansabt1958
@emansabt1958 3 жыл бұрын
በጣም እኔ ደሜ ፈላ እሶ ለታዘዘች
@heihsh5043
@heihsh5043 3 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍ
@alhamdulillahalekulihall3292
@alhamdulillahalekulihall3292 3 жыл бұрын
@@emansabt1958 ደሞልጂን ይዘሽ ስትል ክክክክ
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 3 жыл бұрын
ሀያያያያያያያያያያያያያቲቲቲቲቲቲቲቲቲ ሠአዳ ሀቢበቲ የኔ እንግልቱ 🌹🌹🌹🌹 እማይበጅሺ የሀበሻ ሠራተኛ ውይ ፈተና ወላሂ እውነት መስሎ ታየኝኝኝኝኝኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@youtubeyoutube-jz5mu
@youtubeyoutube-jz5mu 3 жыл бұрын
እንዴው ፈጣሪ ሀበሻ ቤት እንዴያስገባኚ 😂😂😂🤔🤔🤔
@heihsh5043
@heihsh5043 3 жыл бұрын
ትክክል 😭😭
@galaxyguawei9634
@galaxyguawei9634 3 жыл бұрын
እኔእምለዉ የምርነዉ ወይሥ ቀልድ😢😆
@aminat3033
@aminat3033 3 жыл бұрын
ያረብ ሁልምችንንም ቀን አውጣልን ጥሩ ነገር እምንሰራም አድርገን ግን ሰራተኛዋ አሳዘነችኝ አቢንም አሏህ ያሳድግልሽ ምንም ብታደርጊ አልጠላሽም ምችት ድልት ይበልሽ
@cbmksa5105
@cbmksa5105 3 жыл бұрын
በዉነትነዉ ምላችሁ ከሀበሻቤትከምሰራ ካርቢት በነፃ ብሰራይሻለኛል ዉይ ለምንድብንአይል
@heihsh5043
@heihsh5043 3 жыл бұрын
ትክክል
@ነፍጠኛው-ጠ8ወ
@ነፍጠኛው-ጠ8ወ 3 жыл бұрын
እኔምአረብቤትበነፃብሠራይሻለኛል
@gxxgbb.h7063
@gxxgbb.h7063 3 жыл бұрын
የኔአስተዋይ
@hshhdu5060
@hshhdu5060 3 жыл бұрын
እኮንእነዛአረቦች የቀጠቀጡሽ አረቦቹምእዳችአያዙም ግርፍጥ
@Ekram475
@Ekram475 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@saadasaada7026
@saadasaada7026 3 жыл бұрын
በርች ሸዋየዋ የኔ ውድድድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 жыл бұрын
ድራማ ስለሆነ እንጂ የእውነት ቢሆን ልጂቷ ዝም አትልሽም ነበር
@ወሎየዋየወሎልጅ
@ወሎየዋየወሎልጅ 3 жыл бұрын
ተመካክረው ነውንጂ ፊድዎ እየሰሩ
@afiyatube6892
@afiyatube6892 3 жыл бұрын
ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሸዋየ ከደኛ ለመዳምነት ኡፉፉ ልጂቱ አልተረፈችም
@aminat3033
@aminat3033 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኩዋን ለዝህ አበቃሽ
@fatumat9798
@fatumat9798 3 жыл бұрын
😂😂😂አይዞሽ እህቴ በርች
@afiyatube6892
@afiyatube6892 3 жыл бұрын
ሺዋየ መግቢያሽ ሙዚቃው ደስ ሲል
@Tube-hq9kd
@Tube-hq9kd 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነሽ ኧረ በክርስትናም ሙዚቃ ክልክል ነው እኔ ምኗም አይመቸኝ ሁሉ ነገሯ ከሙስሊም የለም እኳን ሱና ዋጂብንም ስሰራ አላየሁኝ እዳሰርቡኝ አላህ የህዲና ያረብ
@maeritube21
@maeritube21 3 жыл бұрын
እኔ ሀበሻ ቤት ከምሰራው አረባች በነጣ ቤገዙኝ ይሻለኛል
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube 3 жыл бұрын
ዋው በደብ ሠርታችሁታል ግን የሥኡዲ መዳም ድፍት ታድርገኝ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ 3 жыл бұрын
ክክክ ሀበሻ አማ መዳም አይሁን አትሻብኝ😂
@ዘሀራ-የ2ቐ
@ዘሀራ-የ2ቐ 3 жыл бұрын
ትክክክል እኮ ነው የምር አረቧን መሰልሽኝ
@ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ
@ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ 3 жыл бұрын
እርክክክ ውይአርቦችእኮ ይሻላሉ ከሀበሻአስሪወች ትወናው አሪፍነው በርቺ ሁቢ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ Жыл бұрын
ኡፉ ኤሄን ማካራ እኔ አይቻላው😢😢😢😢😢😢 ወላህ
@hshhdu5060
@hshhdu5060 3 жыл бұрын
ሸዋየአችምሰራተኛነሽ ምኒቱነጫጭባነሽ እኔብሆን ወቅቸሽነውየምወጣው ሲጀመርአችአታዠኝም
@ውሎ
@ውሎ 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሸዋዬ
@Yetnora89
@Yetnora89 3 жыл бұрын
አቤት ሸዋየልብስሺ እደው የናተ ጀማአ ልብስ በጣም ይገርማል
@medina2000
@medina2000 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧረ ሸዋየ በሳቂ ገደልሺኝ ወይኔ ጠክሪ ዉድ
@hayatassefa6228
@hayatassefa6228 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ትወነሽ ማሬ በርች
@emuryan3732
@emuryan3732 3 жыл бұрын
😜😜😀በጣም ጥሩ ነው
@Me-uc1hv
@Me-uc1hv 3 жыл бұрын
እኔሀበሻ ቤት ሠርቻለሁ አረብ ያገባች ግን እንደመዳም አልነበረችም እንደ እህቴ ነበረች እርጉዝም ሁኔ እሥክወልዲ ሠርቸበታለሁ ወላሂ እንደ እናት ነበረች ምን አማረሽ ላምጣልሽ ልሥራልሽ ትልኝ ነበር ሁሉም ሀበሻ መጥፎ አይደለም ሽኩረን ፈቲቲ
@naeemanaeema1234
@naeemanaeema1234 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ 3 жыл бұрын
ኧረ እባክሽ ከሆነ አይቀር እንደዝህ ነው እኔ ግን ሞልቶ ቢተርፈኝ ሠራተኛ አልዝምወላሂ
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 3 жыл бұрын
ልጁም ምርጥ ተዋናይነዉ
@ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ
@ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሸዋዬ ጉድ አመጣሽ እህህህህህህህ በሣቅ ደሞ ባባዬ ማልቀሡ ሆ
@ኢክራነኝወለየዋ
@ኢክራነኝወለየዋ 3 жыл бұрын
ክክክክ መደማነት ያማራባሻል አረ ተይ ሽዋየ ወላሂ ጠክራ በራች ደስ ያለል
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 3 жыл бұрын
በርቺልኝ እህቴ
@አማራነኝየወሎልጅ
@አማራነኝየወሎልጅ 3 жыл бұрын
እሽ መዳም ውይይይ ዛሬ ደብሮኝ ነበር በጣም ነው ያሳቅሽኝ
@yetuj633ru3
@yetuj633ru3 3 жыл бұрын
ክክክክክክክወይኔሥቃይይይ ሀበሻም መዳም
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 3 жыл бұрын
የኔ ማር እዲግ በል ባባየ
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 жыл бұрын
መዳም ሸዋየ x😀😀😀😀😀ባቢ የእዉነት ደህናሸቃላ አገኘ
@Rነኝወሎየዋ
@Rነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
ክክክክ ምነው ወዳምየ ለሰራተኛ አይታሰብም እንደ ክክክ እኔ አ.አ ሰርቸ ነበር ወላሂ ልጅቱ ረፍት ስትሆን አግዣት ትላታለች እሷም ታግዘኛለች እኔ ሱቅ ከተላኩ አንዱን ክፍል አፅድታ ነው ማገኛት የሀበሻ ሴት አትበሉ ሁሉም አንድ አይደሉም
@zinatzinat1151
@zinatzinat1151 3 жыл бұрын
ይችልጂማናትእህቴመሠለቸኝሸዋየኑገሪኝ
@ጦይባነኝየናቴናፉቂ
@ጦይባነኝየናቴናፉቂ 3 жыл бұрын
ውይ አላህወይ ከሀበሻ ሰራተኛ ከምታረገኝ እደ ፍጠርከኝ ውሰደኝ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 3 жыл бұрын
ኪኪ
@ተምርየወሎልጂ
@ተምርየወሎልጂ 3 жыл бұрын
ሁሌምመዳምሁኝግንጥሩመዳምየኔቆጆ
@zuzu6583
@zuzu6583 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk አብሽሪ ውድ በርች
@Tube-wk1ld
@Tube-wk1ld 3 жыл бұрын
በርቱ እህቶቸ
@hayatmohammed8522
@hayatmohammed8522 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ባቢን አንገላታችሁት የኔ ልዩ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 жыл бұрын
ሀያት በቅንነት በተሠብአረጊኝ
@ዒክሩነኝተሥፈኛዋ
@ዒክሩነኝተሥፈኛዋ 3 жыл бұрын
ክክክክ ባቢየ እኔ ልገላታልህ እናተ ጉደኞች አይ ሥአዲ አሳቅሺኝ
@ኢክራነኝወለየዋ
@ኢክራነኝወለየዋ 3 жыл бұрын
ግን እንደዛራ ስቃ አለቅም ወላሂ አረ ወይኔ ዛሬ የኔማር ባቢየ
@shikurshikur6569
@shikurshikur6569 3 жыл бұрын
እሳቃችሁኝ መዳብ ናሸቃሊት ሸዋየ። ሰውነትሽን እሚያሳይ አትልበሽ። አትወጣጠሪ
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 3 жыл бұрын
አላህ የልብሽን ያርግልሽ ፀባይሽ ግን ክክክክ ሰራተኛ ስቀጥሪ እንደዝህ አዳታረጊ
@kerimatube4874
@kerimatube4874 3 жыл бұрын
እኛ ሀበሾችእኮ አንቻልም ይሄንንምአውቆነው ሸቃላያረገን😌😌✊😁😁😁
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
ሳአ ወላ ትክክክል እደዚህ ኮሜት ያሳቀኝ የለም ክክክክክክክክክክክክ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
ههههههههه
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 жыл бұрын
እትስወድሺ። ሸዋየ። አደዛሬው። ተበላሺተሺ። አታቂም። ውነትቢሆን። ወሸትም። አዳች አይጨማለቁም። አረቦች። የበላወችን። አመጣሺውጂ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@hadell-ok3bc
@hadell-ok3bc 3 жыл бұрын
የኔቆጆ ባቢየአላህያሳድግህ
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ 3 жыл бұрын
አሚንማማ
@aggg4905
@aggg4905 3 жыл бұрын
አህለን ሸዋየ ግን ቤትሸ ያምራም
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 3 жыл бұрын
መዳም ሽወየ የኔ ዉዲ ነሽ
@حياةحياة-ر6ر
@حياةحياة-ر6ر Жыл бұрын
ውይይይይይ የኢትዩቢያ መዳሞች ጠባሽ ናቸው😢😢😢😢
@bdjjdjjd9982
@bdjjdjjd9982 3 жыл бұрын
هههههههههههه ቀይ ሸዋየዋ አሳቅሺኝ
@maryechane3121
@maryechane3121 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ መዳም ጠክር
@ሀስቡንአላህወኒኢመል-ዘ7ከ
@ሀስቡንአላህወኒኢመል-ዘ7ከ 3 жыл бұрын
እዳዉምነዉ የማዳቤትእናቴ ሀበሻምሰርቸአይቸዋለሁኝ ጨቅጫቃደሞንቀታቸዉ በርቺ
@Sነኝየስልጤልጅነኝወይምየ
@Sነኝየስልጤልጅነኝወይምየ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ መደም ሆሽ አይደል ክክክክኮ
@seaditube4620
@seaditube4620 3 жыл бұрын
ወይ መዳም ሸዋየ😄😄😄😄
@ሀዋመሀመድ-ኘ4ኈ
@ሀዋመሀመድ-ኘ4ኈ 3 жыл бұрын
አፈርብይ ያቸሰራተኛ መያዝ አግቸሽ በሆን እኔ እነግሮሽነበር ልክልክሽን
@ሉቤሀበሻዊቷ
@ሉቤሀበሻዊቷ 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የሳኩት አብረን ቢሆን የምንሰራው በሳቅ አበላሸው ነበር
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ
@ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ 3 жыл бұрын
አበሻቤት ከምሠራ አረቤት በነጣ ብሠራ ይሻለኛል አብራኝ ለምሰራውም አቃጥላልደፍኝ ነው አበሻሥንባል ምቀኝነት አያሳድገንም ሁላችንም እርዝቃችንን ነው ምንበላው ግን በጣም ችግር አለብን
@meriamtube2004
@meriamtube2004 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ማሻአላህ በይ ቀዝ ብለሽ ዘዣት
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
በስመአብ ከሀበሻ ቤት ከምስራቅ ፆሜን ልደር
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 3 жыл бұрын
ክክክክ ከሁኑ የጮኸጅብ አያሳድረኝም አለያገሬሠው በነገራቸን ላይ የሀበሻመዳም አይመቸኝም ጥቅርብሮይቅር ሸዋ ወደሀዋሳልሔድነውአላለቸም😆😆😆
@مريممحمد-ك7ت7د
@مريممحمد-ك7ت7د 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
ኑ ቁራአን እንቅራ
@ቤቲዮቶብ
@ቤቲዮቶብ 3 жыл бұрын
ደብሮኛ ነበር ፍታ አደርጋቹሁኛ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ወላሂ ሸዋዬ በጣም ነው የምፈልግሽየስራ ቦታዬ በዋዲ ነው ኢጃዛ ቤቴ ኪሎተማኒያ ነው እናም እፈልግሻለሁ በቲክቶክ ቁጥሬን ፅፌልሽ ነበር አልመለሽልኝም እናም 0554612640 በዚህ ቁጥር በዋሳብ ወይም በኢሙ ወይም በቴሌግራም ሀይ በዩኝ
@Susubintኢስላም
@Susubintኢስላም 3 жыл бұрын
ሸዋዩ ደሜን አፈላሽው
@hvjbhvjn7687
@hvjbhvjn7687 3 жыл бұрын
ኧረ እሥበሳችሁ ድራማስሩ መዳምናምናምን አልተመቸኝም ያው መዳሞቹሥላሥጠሉኝነው 😂😂😂😂
@hawa7712
@hawa7712 3 жыл бұрын
የገረመኝ የልጂ ከከከከከ ባቢ አላህ ያሳድግህ ወይ ሸዋየ መዳም
@hallohhj1461
@hallohhj1461 3 жыл бұрын
ሸዎየ ደሞ የልጅ ማሻላ
@marymoges2499
@marymoges2499 3 жыл бұрын
እማ እኔንም ጎብኝ ማሬ
@ghghh3547
@ghghh3547 3 жыл бұрын
ሀቢቢ እሱ እምኑ የለበት
@Tube-wk1ld
@Tube-wk1ld 3 жыл бұрын
አደራህን ከእትዩጲያ ማዳሞች ጠብቀኝ
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 3 жыл бұрын
ዋዉ ሀይለኛነሽ ሀሀበሻቤት መስራትኮ ከባድነዉ
@saratube670
@saratube670 3 жыл бұрын
ክክክክ ሀራም አለክ ሸዋ የቁም ስእል አደረግሻት እኮ 🤣🤣
@sikosilo340
@sikosilo340 3 жыл бұрын
ክክከክ የኔውድ ሽለሽበታል አይገልጠውም
@የአላህባሪያነኝ-ጘ4ረ
@የአላህባሪያነኝ-ጘ4ረ 3 жыл бұрын
ውይውይ አረቦች ይቅር በሉን። ሚስኪን እኮ ናቸው ወላሂ። እዳው። አባሻ ቤት ከመስራት። አረቦች በነጻ መስራት ምን አለበት
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
መዳም ሸቃሊትን አሯሯጠቻት 🤣🤣🤣🤣
3:54
ጀሚ ይቱብ
Рет қаралды 690
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 10 М.