''ጀኔራሉና ጠቅላይ ሚኒስትሩ'' ለውጊያ የተዘጋጁ ሁለት ሺ ወታደሮች|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 141,299

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

19 күн бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 217
@RahemaYeNur
@RahemaYeNur 17 күн бұрын
Ethio Forum የአትዮጵያዊያን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ 👌👌👌
@Abdslegn
@Abdslegn 17 күн бұрын
በአካባቢው የሚኖሩት የምእራብ ጎንደር አርሶ አደር እና የኣማራ ፋኖ የቻሉትን ቢያደርጉም የኦሮሙማው መከላከያ ወታደር የአማራን አርሶ አደሮች ከሱዳን ጦር ጋር ሲዋጉ የአብይ ወታደር ከሗላ እንዲመታቸው በአብይ ትእዛዝ ተግባራዊ ሆነ ።ስለዚህ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ጨቅላው አብይ ነው
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 17 күн бұрын
በኢሀዴግ የተወሰደው መሬት እመልስልሃለሁ ነው ያለው አቢይ እነ ኢሳቶች ደግሞ አባይ ፀሀዬ የኢትይጵያ መሬት ለሱዳን ሸጠው ብለው በትግራይ ሕዝብ ጥላቻ አስፋፉበት ፈጣሪ ደግሞ ይፈርዳል 13:23
@AbdoSidy
@AbdoSidy 17 күн бұрын
اي أرض تتكلم فيه
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 17 күн бұрын
ፈጣሪ ይፈርዳል ብቻ አይደለም። ፈረደ እንጂ። ፍርዱም አያዳላም ለተጎዳውና በግፍ ለተጨፈጨፈው የትግራይ ሕዝብ ቆሟል። ከኤርትራ ጋር አብረን ሕዝባችንን ወጋነው። እሰከወዲያኛውም ተለያየን። ምን እንላለን?
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e 16 күн бұрын
ትክክል ነው ኢሳት ያሉት ሃይሌሰላሴ ነው መሬቱን ከሱዳኖች ጋር አለም አቀፍ ተቋማት ጋር ተከራክሮ የኢትዮጵያ ያረገው ከዛ ህውሀት ሰልጣን ላይ ሲወጣና መሬቱን በብሄር ሲከፋፍል አልፋሸካ ላይ የሚኖሩት አማራዎች ሰለነበሩ መሬቱን ለሱዳን ለመሰጠት ሲል አማራዎች አቪዮት አሰነሱበት ከዛ መሬቱን ወረቀት ላይ በሱዳን ሰር እንዲሆን ግን ኖሪዎች ደግሞ ኢትዮጵያዊ(አማራዎች) እንዲሆኑ አረገ ማለትም የሱዳን ገበሬዎች መምጣት አይችሉም
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e 16 күн бұрын
ትክክል ነው ኢሳት ያሉት ሃይሌሰላሴ ነው መሬቱን ከሱዳኖች ጋር አለም አቀፍ ተቋማት ጋር ተከራክሮ የኢትዮጵያ ያረገው ከዛ ህውሀት ሰልጣን ላይ ሲወጣና መሬቱን በብሄር ሲከፋፍል አልፋሸካ ላይ የሚኖሩት አማራዎች ሰለነበሩ መሬቱን ለሱዳን ለመሰጠት ሲል አማራዎች አቪዮት አሰነሱበት ከዛ መሬቱን ወረቀት ላይ በሱዳን ሰር እንዲሆን ግን ኖሪዎች ደግሞ ኢትዮጵያዊ(አማራዎች) እንዲሆኑ አረገ ማለትም የሱዳን ገበሬዎች መምጣት አይችሉም
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e 16 күн бұрын
ትክክል ናቸው ህዎሐት ለሱዳን ሰጦታል መሬቱን በ93
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 17 күн бұрын
#የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች።#ወንበዴ ጠቅላይ ሚኒስቴር 👎👎👎
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 17 күн бұрын
ፅንፍ ያልያዝክ ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ትለያለህ
@abisinialove309
@abisinialove309 17 күн бұрын
አወ ግን ለህወሀት ልቡ ስስ ነዉ ያዉ ገንዘብ አይደል
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 17 күн бұрын
ይሄንን ወልመካ የሆነ ሰውዬ እርቃኑን አስቀርልኝ የኛ ምርጥ ያየሰው መኮንን አመሰግንሀለው የዚህን ገዳይ ስብስብ ሁሉን ስለምትነግረን ህዝባችንን እያነቃኸው ስለሆነ በድጋሚ አመሰግንሀለው
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e 17 күн бұрын
ትለያለህ ያየሰው ሽመልስ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እንወዳሃለን ንሩልን ወዳጄ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂🎉🎉
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 17 күн бұрын
ከዘህ መላ ቅጡ ከጠፋበት ያበደ ሠውዬ እጅ ቀስ ብሎ ኢትዮጵያን ከእጁ ላይ የሚወስድልን ጀግና ቢገኝ ምናለበት
@sileshiadamu6269
@sileshiadamu6269 17 күн бұрын
ያየሰዉ ሺመልስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelAmdisa-tv3xd
@RahelAmdisa-tv3xd 17 күн бұрын
ድል ለሀቀኛውና ለሀይማኖተኛው አማራ ህዝብ ።ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ።ድል ለኢትዮጵያውያን ሁሉ።ሞት ለሁላችንም ጥላት አብይ አህመድ።
@soud986
@soud986 17 күн бұрын
Awre buda nachu nebse Bela kifu yeteregemachu. OLA and TDF will annihilate you
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 17 күн бұрын
አብይ አህመድ የአማራ ነብይ የአማራ ንጉስ ሺ አመት እንዲነግስ የመረቀ አብይ መጣ ከመሼ ብሎ የዘመረ በምርጫ የመረጠ ህዝብ ነው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
ሐቀኛው አማራ 🤣 ታቦት አቁማችሁ የትግራይ ሕዝብ ይጥፋ ስትሉ ነበር እኮ እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይደለም እናንተ ስትረግሙን እግዚአብሔር ደግሞ እኛን ይባርካል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
@abuhassen7755
@abuhassen7755 17 күн бұрын
Miekegina ye meikegina lije zere miekegina tabedalekh gana
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 17 күн бұрын
ምነው በአፍህ አራህበት?የሽለ ሙቅ ልጅ።​@@soud986
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 17 күн бұрын
አልቡርሀን ተመችቶኛል ጨቅላ ሚኒስተሩን ጤና እጠራጠራለሁ አለ ያስብላል እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-wv6rf7gq2p
@user-wv6rf7gq2p 17 күн бұрын
ውድ ጋዘጤኛ አቶ ያየህሰው ሆይ! ኢትዮጵያ መዳንና መረጋጋት እንዲሁም አሁን ከገባችበት እና ለማገገምና እህአዴግ ዘመን ወደ ነበረችበት ደረጃ ለማድረስ በርካታ አመታት ብፈጅም አሁን ካለችበት መውጣት የምትችለው የህወሓት መሪዎች ከአማራ ክልል ተፋላሚ ኃይሎች ጋር በመወያዬትና የጥንቱን የአማራ ጥላቻ ስሜት አስወግደው የትግራይንና የአማራን ህዝብ በአንድነት ስያሰልፉና ስታረቁ ብቻ ነው ኢትዮጵያን ወደ ሰላምና አንድነት የትግራይንም ሕዝብ ለዘላቂ ሠላማችን ወሳኝና እነሰም ከጉዳታቸው ማገገም የሚችሉት ።አቶ ያዬህሰው ሆይ ለዚህ አይነት ሁኔታዎች መስተካከል አንተ በቂ እውቄት ስላለህ ቀጥታ ገብተህ እንድታስታርቃቸው እና በአንድነት ዳግም አድስ ህይወት እና አድስ ሰላማዊ ህይወት ጉዞ ስኬት ጣልቃ በመግባት የበኩልህን እንድትወጣ አደራ ለማለት እወዳለሁ ።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 17 күн бұрын
ሓሳብህ መልካም ነበር። እንዳንተ አይነቱ ቅን አሳቢ ጥቂቶች ቢሆኑም ትናንት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም በሚባል ደረጃ ሕውኃት ከምድረ ገፅ እናጠፋለን በሚል ሰበብ ከኤርትራ ጋር አብረን የገዛ "ወገኖቻችንን" ስንወጋ "የለም ይሄ ጉዳይ አይሆንም" ብሎ የተነሳ ወይም የተቃወመ አንዳች ሰው ነበርን?? ይህንን መልካም ተግባር እኔም አንተም ብንፈልገው የትግራይ ሕዝብ ይቀበለዋል ብለህ ታስባለህ? "የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ" ነውና ጉዳዩ አሰቸጋሪ መሆኑ ግልፅ ነው። ሆኖም ሁሉንም በሮች ዝግ ማድረግም ተገቢ አይደለምና የአማራ ሕዝብ በቀዳሚነት: ሲቀጥል የኢትዮጵያ ሕዝብ በይፋ ወጥቶ ይቅርታ ቢጠይቅ ነገር መለዘቡ አይቀርም ነበር። በተቃራኒ አሁንም በትግራይ ሕዝብ ላይ ያለው ጥላቻ እጅጉን ጫፍ ደርሶ በየሚዲያው ዘለፋው ቀጥሏል። ይህ ደግሞ ያራርቃል እንጂ አያቀራርብም።
@Searit-rich
@Searit-rich 17 күн бұрын
Hasabh melkam bihonm Tigray ye Amara tilacha yalekew enkuan sihetet nw be masereja dereja tilachachehun yasayachehubet ahunm yalewetakachehu mehonachehun be geltse asayitachehunal
@AbrhamAdehane
@AbrhamAdehane 17 күн бұрын
ያየሰውን ለመተካት አደለም ነገር ግን ከሁለቱም ሃይል ጥፋተኛ አለ ።ግን ግን ከአማራ መሪ ነኝ ባዮች ህዝብን ያስጨርሳሉ እጂ እራሳቸው መስዋት አይሆኑም ። ስለዚህ የትግራይ ባለስልጣን ደግሞ ከዚህ ብኋላ እራሱን አደለም አንድ ትግራዋይ ያለአግባብ እንሰዋእ አይፈልግም ለምን የትግራይ ባለስልጣን በትራዋይ እጅ ስለሆነ ስፈልግ ያስወግዳቸዋል አሁንም መሐጎሲ ወድ ሓውቦ አይትግበረኒ እሚባል አባባል ይዞት ነው እያዳዱን የትግራይ ባለስልጣን አሁን ባይሆን በታሪክ ይፋረዳቸዋል።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 17 күн бұрын
@@AbrhamAdehane አብ ትግራይ በቲ በለ በቲ እቲ ኩነታት ተፈጢሩ። አለም ሓቢራ ንሕዝቢ ትግራይ ካጥፍዕ ተበጊሱ። አትግቢርዎ። እቲ ኡንኮን ካብ ልብኻ ዘይጠፍዕ ጉዳይ ጊና ነቲ ሕዝበይ ወይ ድማ ወገን ትብሎ ሕዝቢ ትግራይ ምስ ኤርትራ ኮይንካ ምጭፍጫፍ ከቶ ዘይርሳዕ አስፀያፊ ተግባር ሙዃኑ አነ ዘይኮንኩስ አለም ዝመስከሮዩ። እዚ ድማ ተጋሩ ባዕሎም ዘይዛረብሉ ሙዃኑ አዚዩ ዘህዝንዩ። ያየሰው ጊና ማአልታዊ ይዛረበሉ አሎ። ብሸነኸ ሕውሓት ንተፈፀመ ኩነታት ንሕዝቢ ትግራይ ጥራይ ይምልከት።
@smd7650
@smd7650 17 күн бұрын
ጥላቻ የለባቸዉ ቅዠታችሁን አቁሙ ።
@user-tb6mk3vb7p
@user-tb6mk3vb7p 17 күн бұрын
ሱዳን ኣገር ነው ያለነው በጣም እየደደቡን ብራችን ዘርፎ ያለ ሚግብ ያለ ወሃ ተሰቃተናል የሚመለከተው ይድረሲልን እባካቹ ሼር በሉልን😢😢😢
@dannyamen1544
@dannyamen1544 17 күн бұрын
Where exactly and can u please send some more information
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 17 күн бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 17 күн бұрын
ማነዉ የገፋዉባኪሽ ስትተኙ ነኹ ጨሬ ጨንገሬ።
@zeraykebede4246
@zeraykebede4246 17 күн бұрын
Yayesew best journalist ❤❤
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 17 күн бұрын
Tdf❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 17 күн бұрын
We'll come my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤viva viva viva ❤❤❤❤❤❤
@KoremadeyiBogal
@KoremadeyiBogal 17 күн бұрын
አሁንም ድል በድል የሆነው የትግራይ ህዝብ ና አሁንም የተጋፈጠበት ምዕራብ ትግራይ ና ደቡብ ትግራይ አሁንም በታሪክ እንዳሸንፍ ኣምላክ ይርዳው።
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 17 күн бұрын
ዕውቀትም ስሌትም የሌለው ተራ ሰው ነው ያዬያችን እንዲህ እርቃኑን አስቀርልን Thank you🙏
@skylimit1423
@skylimit1423 17 күн бұрын
ፋኖ ጠንካራ የመረጃ ድርጅት መመሥረት አለበት ። መረጃ ሰብሳቢ;መረጃ መንታፊ።መረጃ ተንታኝ ። መራጅ ።ሰርጎ የሚገባ.....ጠንካራ የስለላ ድርጅት መቺ ሀይል ያለው ጠንካራ የመረጃ ሰንሰለት
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 17 күн бұрын
በጣም ያስቆጫል ! መቼ ነው ኢትዮጵያ በሰዋች ምትመራው? አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን
@ahmedJi-xd3yy
@ahmedJi-xd3yy 17 күн бұрын
አንደኛ
@almaz.8056
@almaz.8056 17 күн бұрын
as always you’re the best journalist.be strong 💪
@abeba2241
@abeba2241 17 күн бұрын
ድል ለብረቱ ፋኖ 💪🏿💪🏿💪🏿❤️
@user-qb6kz5xw4e
@user-qb6kz5xw4e 17 күн бұрын
ምርጥ ዘገባ ነው በርቱ !
@user-vn6pg7rn6q
@user-vn6pg7rn6q 16 күн бұрын
ወደን ነው አብረን የምንቆይ በናፍቆትህ ተገደንጅ እንዴት በናፍቆት እንደምንጠብቅህ ብታውቅ❤❤❤ ብቻ እንደአብይ አንድቀን አድንቀን ...አድናቆታችን ውኃ እንዳይቸለስበትጅ በናፍቆት ነው የምንጠብቅህ
@user-gd1pj7cp5d
@user-gd1pj7cp5d 17 күн бұрын
ታሪክ የማይረሳህ ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ። ። ። ።
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 17 күн бұрын
Excellent work Yaye!
@paulosh6916
@paulosh6916 17 күн бұрын
Yayesew, Man, you rock bro! You absolutely rock! All the power to you.
@gammebiru9438
@gammebiru9438 17 күн бұрын
Welcome back 🙏
@etheth5034
@etheth5034 17 күн бұрын
Ethio Foram the best ❤🎉
@user-zh2cp1pn8r
@user-zh2cp1pn8r 17 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i 17 күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@bigstartransportationllc1394
@bigstartransportationllc1394 17 күн бұрын
Great job
@asterstar330
@asterstar330 17 күн бұрын
First❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lf3jq7tm4s
@user-lf3jq7tm4s 17 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ykt4447
@ykt4447 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ አድርባይ ምሁራኖች ዘላለም የራሱን ህዝብ ከሚጨፈጭፍ ባለስልጣን ሁሉ እንደጅራት መከተላችሁን ትታችሁ እስኪ እንደ ያየ ሰው እውቀታችሁን ለህዝባችሁ በብዕራችሁ አውሉት!!!!
@tibebuasfaw6046
@tibebuasfaw6046 17 күн бұрын
እነመሠግናለን ያየ
@user-wg5ht2ht7d
@user-wg5ht2ht7d 16 күн бұрын
ያረብ የአላህ ይሄንን ጠቆይ መግስት አተዉ ገልግለን ሰዉ በላ መግስት
@bekuwetsolomonbekele8368
@bekuwetsolomonbekele8368 17 күн бұрын
Always EthioForum
@abdulwekilnegash1888
@abdulwekilnegash1888 17 күн бұрын
Welcome. Bro 👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏🙏👌🙏
@BertukaBe
@BertukaBe 17 күн бұрын
በርታልን ወንድም❤❤❤❤
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 17 күн бұрын
ጀነራሉና. ኮሎነሩ ህያው. አንድ. ናቸው ሕዝብ እየፈጁ ስልጣናቸው ማራዘም. ነው
@rutafruh6588
@rutafruh6588 17 күн бұрын
ጠንክረን ብረት ሆነናል ኣላ ልክም እንዴ ለ 2ሽ ሰራዊት 😅😅😅😅😅ኣብይ እረ ተወን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@BiniyamTewelde-do7py
@BiniyamTewelde-do7py 17 күн бұрын
አፌን ከፍቼ የምሰማው ሚድያ
@user-tb6mk3vb7p
@user-tb6mk3vb7p 17 күн бұрын
እትዮ ፎረም እድሜና ጤና ተመቸሁልህ ሁሉም ሚድያ እዳተ ቢሁን ኣገራችን ትበለፅግ ነበረች
@papyjetu
@papyjetu 17 күн бұрын
በርታ ያየ ሰወው
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 17 күн бұрын
Great analysis 🎉
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 17 күн бұрын
🙏💛❤️
@ayengeta1270
@ayengeta1270 17 күн бұрын
Thank you EF
@hassanaden531
@hassanaden531 17 күн бұрын
Thank you yaye saw!!!!
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 17 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@asternega1533
@asternega1533 17 күн бұрын
My favorite person ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@generalredwan
@generalredwan 17 күн бұрын
ይመቻቹ 👍👍
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@atsion7214
@atsion7214 17 күн бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MerafAbrha
@MerafAbrha 17 күн бұрын
Yaye jenga ❤❤❤❤❤❤
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 16 күн бұрын
Thank U...
@BilalSeesay
@BilalSeesay 17 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ
@seifugebre-nw5ft
@seifugebre-nw5ft 17 күн бұрын
ያዬ ጀግናችን❤❤❤❤
@user-tb6mk3vb7p
@user-tb6mk3vb7p 17 күн бұрын
የታሠርኒበት ቦታውን 50 ዲግሪ ነው ልዩ ቦታውን ዲንጉላ ይባላል
@Ofiin2977
@Ofiin2977 17 күн бұрын
Welcome
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 17 күн бұрын
ድል ለፍኖ
@muluhagos7192
@muluhagos7192 17 күн бұрын
❤❤❤❤Ethio Forum
@MulugetaAdmassu-bg4td
@MulugetaAdmassu-bg4td 16 күн бұрын
Abiy Ahemad Is Bucher
@ShimaregAbrha
@ShimaregAbrha 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 17 күн бұрын
የጅልና፡የጅል፡ግንኙነት፡በጣም፡አሳዛኝ፡ሁለቱም፡የህልም፡እሩጫ፡ላይ፡ናቸው😢
@moe3000
@moe3000 17 күн бұрын
Sudanoch Gonderinm biwesdut lemin yemilu tikitoch nachew. Hizbu be tigray tilacha tawurewal
@tilahun5421
@tilahun5421 17 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም❤
@kibrommegos1946
@kibrommegos1946 15 күн бұрын
ኣንድ ሰውየ እና ግብረኣብረቹ
@MebatsionKahsay
@MebatsionKahsay 17 күн бұрын
Egziabhyre yferdebh
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 17 күн бұрын
EF & TDF king ❣️🙏🙏🙏📌
@heidshop4103
@heidshop4103 17 күн бұрын
👍👍👍👍
@Samitrghh
@Samitrghh 17 күн бұрын
ምንም እኮ ነው ሞራል የሚባል የሌለው ከውቀት ነፃ ስንት ያልተማሩ አሉ ግን እደዚ ሰውዬ ሰባዊነት የጎደለው ሰው አይቼ አላውቅም ደሙ ቢመረመር ጥሩ ነው የእንስሳ አስተሳሰበ ስላለው
@sabatedla1733
@sabatedla1733 17 күн бұрын
❤❤❤
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 17 күн бұрын
ከዚህ በኋላ አቢይ ሞተ የሚል ዘገባ እንጠብቃለን ካንተ ።
@user-qz1jg4fx3l
@user-qz1jg4fx3l 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bekuwetsolomonbekele8368
@bekuwetsolomonbekele8368 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iy6xt3or7f
@user-iy6xt3or7f 17 күн бұрын
ያዬን ስማርት የሆነ መረጃን በየቀኑ ጠቅላዩ ቢሰሙት የጥፋተቸውን መጠንና የተነቃባቸዉ መሆኑን ይረዱት ነበረ
@Sultan-r2n
@Sultan-r2n 17 күн бұрын
❤️
@alinurhusainkedir3253
@alinurhusainkedir3253 17 күн бұрын
Museyachn ashgree abcheu eyalu yskrut amraoch nchew
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 17 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@muradahmed6490
@muradahmed6490 17 күн бұрын
ጠቅላያችን አልጠቀለለም (must go)
@user-bd9os7zx5l
@user-bd9os7zx5l 17 күн бұрын
ጀጊኛ ጋዘጠኛ ቢሔር ሐይማኖቶ ሳይለይ ሑሉኑሙ ነገር ከአንድ አንዱኑ ሳይለይ ሳይከፊፍሊ ያለዉን ነገር በጊሊፅ ያቀርባል ጀጊና በዚኢዉ ቀጢል
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 17 күн бұрын
ethio forem ይለያል
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 17 күн бұрын
Al burhan 🇸🇩❤️
@zenuaklilu869
@zenuaklilu869 17 күн бұрын
Welcome!
@michael.T77
@michael.T77 17 күн бұрын
አቢቹ 👑
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 17 күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 17 күн бұрын
ካሐ ችግኝ መትከል ሌላ ስራ የማያውቅ
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 14 күн бұрын
እናመሠግናለን ፎረሞች
@Ofiin2977
@Ofiin2977 17 күн бұрын
የመሪጀ ምንጭ Ethio Forum።
@birhantube3010
@birhantube3010 17 күн бұрын
ለካ መሪያችን የኢትዮጵያ መሪ ብቻ አይደለም።አቦ ይኑርበት
@Dats09
@Dats09 17 күн бұрын
He is a mayor of Addis ababa. You must be a Prosperity party cadre.
@user-xu2tx2sb6f
@user-xu2tx2sb6f 17 күн бұрын
Cool♥️👌👍
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 17 күн бұрын
😮😮😮😮
@seidawol1871
@seidawol1871 14 күн бұрын
ስራ አልፈቱ ምን ብለው አስተያየት ይጠይቁታል😂የኃሳብ ድሃ እንደሆነ ጥንቅቅ አድርገው ያውቁታል😂
@almazkidane7874
@almazkidane7874 17 күн бұрын
የማንን ሀገር የምትወስዱት አምራ ወልቃይት እራያ የአማራን ሀገር በግድ የኛንው ማለት አትጅሉም አጨበርባሬዎች እድሜልክ ጠርነት ይሆናልለ መረጃ እምጡ አማራ ወንድ ነው ሀገሩን አይስጥም እስገ መጨረሻ ይታገላል ተገን ትግሪዎች እግዚአብሂር ይፈርድል
@abebeh.8145
@abebeh.8145 17 күн бұрын
ራስህን መጥላት ማለት እንደዚህ ነው ስነልቦናሽ ኣማራ ብትሆኚ ትውልድሽ ትግራይ ነው !!
@smd7650
@smd7650 17 күн бұрын
እብድ ሻዕቢያ😤
@MorisGrmay
@MorisGrmay 17 күн бұрын
Good
@GetahunDegefu
@GetahunDegefu 17 күн бұрын
ትላም በወያኔ የተበዳህ ዘጋቢ
@smd7650
@smd7650 17 күн бұрын
በክት መሀይም ጥፋ ከዚ እንጭጭ
@najoofatansoo5854
@najoofatansoo5854 17 күн бұрын
Unat zimbila gizeen atabaakin ule sila abiy
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42