ጀርመን ስደተኞችን ልታባር ነው? የAfD ምስጥራዊው ስብሰባ ምንድነው?

  Рет қаралды 15,733

Dani Abay

Dani Abay

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
AfD ገና ምናልባት ከተሳካላቸው ነው ወደፊት ::በግሌ የሚያሸንፉ አይመስለኝም::ግን ምንም ነገር አይናቅም ለማለት ነው!
@abdujemal347
@abdujemal347 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ዳኒ!! ዳንዬ አንድ ጥያቄ አለኝ ! ፍርድ ቤት ቀርቤ አብሺቡንግ ቨርቦተንና የመኖር መብት ፣ የመስራት መብት አለክ ብሎኛል ። ላንድራትሳምት ደግሞ የማንናት ወረቀት አምጣ እያለ ወረቀት ሊሰጠኝ አልቻለም እና ምን ትመክረኛለህ። ማለቴ ፍርድ ቤት ተቀብሎኝ ላንድራትሳምት ደግሞ ገግሟል
@getiopianytelagdelygba8897
@getiopianytelagdelygba8897 9 ай бұрын
አወን የደም ግብር ለመገበር ወይም ለማፍሰስ ምንም ነገር የሚገድባቸው ነግር የለም አንድሰው እምነት አልባ ከሆነ ያሰበውን ከመፈፀም ወደሆላ አይልም ለፈጣሬውም አይፀፀትም በጅሾች የሠሩት ስራ መጀምርያ ወረቀት የለለው ብለውነው የጀመሩ ት በመጨረሻውም ቀን ባንድቀን ክሊረ አረጉት ፈጭተው ሳሞና ሰሩባቸው በምንሰራበት ቦታም ጫናው በዝታል በተለይ በኔማ የደረሰ አይድረሥነው እሔው በነሡ ምክንያት ቢቴን ኩንዲገን አደረኩት ቦታውን እሴቴ ልቀይር ብየ ቦኖፍ ብወድቅ መረጥኩኝ
@hussenadem4307
@hussenadem4307 9 ай бұрын
Bro enen melsewgnal Ethiopia new yalehutko
@seidebrahim-km5mn
@seidebrahim-km5mn 9 ай бұрын
ምርጫ ሲደርስ ሁሉም ቦታ ያለ ነገር ነዉ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 9 ай бұрын
አይዞን ከነሱ ቀድሞ እየሱስ ይመጣል አይናችን ሁሊ መስቀሉ ላይ ይሁን ተስፋችን ይመጣል ምድር ሁላ የእርሱ ነዉ ባለቤቱ ይመጣል
@hanatesfaye1021
@hanatesfaye1021 9 ай бұрын
❤Amen
@johanna-bl3wl
@johanna-bl3wl 9 ай бұрын
@NardosTessema-d1u
@NardosTessema-d1u 9 ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@ruthsolomon2917
@ruthsolomon2917 9 ай бұрын
Amen ysmayna ymdre balbate gehta eysuse.maranta amen tolo na❤
@tigistamanuel6237
@tigistamanuel6237 9 ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn ❤❤❤
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰደተኞቸን ይጠብቃል።
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
እውነት ነው🙏
@NardosTessema-d1u
@NardosTessema-d1u 9 ай бұрын
Amen amen amen🙏
@edenMulugeta-md5xh
@edenMulugeta-md5xh 9 ай бұрын
Awo fetare hulachunim yetebikachehu fetare kenantega yehun
@afomibelen8123
@afomibelen8123 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማን እዳገር ❤😊
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 9 ай бұрын
የሰዉ አገረ ይሰዉ ነዉ አግራችን እግዚያቤሔረ ይባረክልን
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Amen
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 9 ай бұрын
የነገስታት ልብ በእግዚአብሔር እጅ ነው እሱ ወድፈልገው ዘንበል ያደርጋል እግዚአብሔር ሰድትኞችን አስብ መድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት አለቀ
@SenaitTeklu-z1v
@SenaitTeklu-z1v 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ እ.ር ይስጥልን
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
አሜን
@lamrotemelse3080
@lamrotemelse3080 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ ለሰጠኽን መረጃ ተባረክ መረጃ አይናቅም
@ismaelwolde6641
@ismaelwolde6641 9 ай бұрын
እንድንረጋጋም እንዳንዘናጋም ስላረከን vielendanke🙏 ger-dani
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ ሰላምህ ይብዛ
@Ismr2716
@Ismr2716 9 ай бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት የሚመቻቹ ሰዎች ሰልፍ በመውጣት ተቀላቀሉ ብዙ ቦታ ሰልፍ እየተወጣነው ሊታገዱ ይችላሉ በቀላሉ ሚታይ አደለም
@shewitnaole4638
@shewitnaole4638 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ተባረክ ብሩክ ነህ
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Amen
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@SebleMekonen-p9m
@SebleMekonen-p9m 9 ай бұрын
Vielen lieben Dank für deine Information.
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 9 ай бұрын
እናመሰግንአለን ። እግዚአብሔር ያውቃል ።
@netsanetberhane8635
@netsanetberhane8635 9 ай бұрын
Dani selemeleketu enamesegenalen geta abezeto yebarekeh enga agerachen be semaye new yemeder hulum Alefal wenedem geta yewedehal geta tekebel ewenet hewet meneged geta eyesus new getan tekebel tebarekelegn
@gebremeskelbekele3207
@gebremeskelbekele3207 9 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው አዋጅ በአዋጅ ይገለበጣል
@linayareid6925
@linayareid6925 9 ай бұрын
Takakale Naweee Agzabher Malkam Naweee Gott Jesus Christus ❤🙏❤🙏🏻❤🙏🏻❤🙏🏻❤
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 9 ай бұрын
Neger atikelakil Riesu Lela newu
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 ай бұрын
ዳኒ በጣም ምርጥ መረጃ ነው ፓስፖርት ያላቸው ሌላ ሀገር ሄደው መኖር ይችላሉ ዋናው ነገር ወንበሩን ሲይዙ ስልጣን ላይ ለመውጣት ያደረጉትን ለመፈጸም እንዲሁ ቀላላ አይደለም ። በለፈው ጊዜ መልካም ዜና አለ ተብሎ ነበር የአለም ሕግ በየቀኑ ይለዋወጣል።
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
እኔም የሚሆን አይመስለኝም :: ግን ህጉ ወደፊት መጥበቁ አይቀርም
@ayanabdullahi3677
@ayanabdullahi3677 9 ай бұрын
Danke dani
@edutub21
@edutub21 9 ай бұрын
ዳንየ መረጃ አይናቅም በጣም እናመሰግናለን
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 9 ай бұрын
Thank you so much for your information ❤❤❤
@TsegradaYeramdewendmu
@TsegradaYeramdewendmu 9 ай бұрын
ዳኒዬ አንተ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@hanakonjo4726
@hanakonjo4726 9 ай бұрын
Danke 🙏🏻
@anahabbana2562
@anahabbana2562 9 ай бұрын
Thank you Dany be tselot eniberta wanawu tena newu
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 9 ай бұрын
Bro!!!!!! Dankeschön Egzabiher Abizito Yibarikihi degineti lerasi new Egzabiher Yikifelihi ❤❤❤❤❤
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
አሜን
@edutub21
@edutub21 9 ай бұрын
በነገሮች ሀሉ እግዚአብሔር ይቅደም
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
አሜን
@mekdesgtachw4324
@mekdesgtachw4324 9 ай бұрын
Danke Danie
@tsionalex9250
@tsionalex9250 9 ай бұрын
Ene betam betam migrmgi.. Andanda 🇪🇹 ETH swochi.. Never hagre bet... Yemhade birr Save ye madrge plann enkwan yelachwem...
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 9 ай бұрын
Thank you
@sherafadinkadir9916
@sherafadinkadir9916 9 ай бұрын
danke dani
@lesejaleta5719
@lesejaleta5719 9 ай бұрын
Vielen danke für die information dani
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Gerne
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል
@kererto-ex3sw
@kererto-ex3sw 9 ай бұрын
We are ready to Welcome Mr ZEMEDKUN BEKELE and we offer him first class accommodation at the Palace Hostel. This is a best opportunity for migrants Ethiopians like that of Zemedkun
@berhetedlasenait2354
@berhetedlasenait2354 9 ай бұрын
Danke Bruder für die Info
@aissrtamene3655
@aissrtamene3655 9 ай бұрын
Daneya Enamsegnalen wedu wendemachn❤❤❤❤❤ nwerelan Ena yualt 2⃣ Amet Aley bas yelwem yaw Etbkalew ❤❤❤❤❤❤
@lidyagirma9654
@lidyagirma9654 9 ай бұрын
Vielen Dank für die Info
@getiopianytelagdelygba8897
@getiopianytelagdelygba8897 9 ай бұрын
ምነው እግዜአብሔር በፈረደና በመለሱኜ እና ባየሁት ስምንት አመት ሙሉ እስር አራት አገር ህጀ እንኳን መልሰውነው ያመጡኝ አምጠው እንኳን ድልዱግነው የሰጡኝ የምንሰራውን እየቆረጡ አገራቸውን የገነቡበት እኔ ፍቃደኛ ሳልሆን ከስር እንደተፈታሁ ነው እማየው
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ያውቃል ፖለቲካቸው ነው እኮ ሰውን እያሰቃየ ያለው
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
ከአውሮፓ፡ውጭ፡መውጣት፡ከተቻለ ኬዙን፡እና፡የነበርክበትን፡እውነቱን፡መናገር በቃ፡ይሳካል
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 9 ай бұрын
ዳኒ የመረጃ ትንሽ የለውም በሚለው እስማማለሁ ሌላው ግን AFD ዳግም ያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት የነበረችውን ገፅታ እንመልሳለን እራሻን እንይ ክርስትናዋን እየመለሰች ነው ታላቅነቷን እያስመሰከረች ነው እኛም የጀርመንን ገናናነት እንመልሳለን በብዛት ከሀይማኖት ከፖለቲካ ጋር ተያይዞ የመጡ ስደተኞችን እንመልሳለን ነው የሚሉት ስለዚህ እኛ ለዓመታትና ለወራት የመኖሪያ ፈቃድ ያለነን ሰወች ምንም አያሰጋነም ጨዋታውን ማሰብ ካለብህ ዲፖርቴሽኑ አፍሪካን ኤዥያን ሳይሆን በብዛት ያሉትን ፖላንድ፣ጣሊያን፣ክሮሽያ፣ሀንጋሪ፣ሮማንያ እንጅ እኛ በእነሱ ቤት ርሀብተኞች ነን አያስታውስንም ብሮ ከፈለግህ ሙሉእን ቪዲዮ እልክልሀለሁ የሚያወሩትን
@alem7474
@alem7474 9 ай бұрын
እንደሱ ቢያረጉ ይሻላል ከሚገሉ፣ እኔ ጀርመን አይደለሁም ግን አኢውሮፕ ባጠቃላይ የሚያስፈራኝ አክራሪ ፓርቲዎች መሳርያ ይፈቀድ ማለት ከጀምሩ ቆይትዋል፣ ከተፈቀደ ብዙ ወንጀል ስደተኛ ላይ የሚደፀም ይመስለኛል
@dan50890
@dan50890 9 ай бұрын
👍
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 9 ай бұрын
Danke schön
@teblesabdu-ej3rp
@teblesabdu-ej3rp 9 ай бұрын
አይዞን አላሕ አለ ከሑሉም በላይ አላሕ ነው እኛም የአለም ነን የፈጠረን የፈለገውን ቦታ የሚያስቀምጠን ደግሞስ ከተወላጁ ስደተኛው ስለሚበል ጥ ለሑሉም በአምለክ የመን እምነታችሒ
@SolomonGetahu
@SolomonGetahu 9 ай бұрын
Viellen dank fűr die info
@tsionzewdu8878
@tsionzewdu8878 9 ай бұрын
Wow❤
@helengrbrmariam7625
@helengrbrmariam7625 9 ай бұрын
Dankschön in Inf
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 9 ай бұрын
አበሻ ዜግነት ኖሮት የመምረጥ ፍላጎት የለውም። ምርጫ ላይ ለስደተኛ ጥሩ አመለካከት ያላቸውን መምረጥ አለብን።መረጃው አይከፋም።
@GenetJimma-b8g
@GenetJimma-b8g 9 ай бұрын
Don't worry
@hussenadem4307
@hussenadem4307 9 ай бұрын
Alhamdulillah enkuanem allah beselam wedehagere asgebagn Alhamdulillah
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
እረ ገና ስብሰባ ስላረጉ ሰው ይመልሳሉ ማለት አይደለም::
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 9 ай бұрын
❤❤
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቶ ዳኒ ግን እኮ ዳኒ ጀርመኖችም እውነት አላቸው ለምን መሰለህ? አብዛኞቻችን ስደተኞች ሀገራችን አፍርሰን አሁን ደግሞ የሰው / የእነርሱን ሀገር እያፈረስን ነው። ለምሳሌ አብዛኛው ስደተኛ ከባስ ትኬት እስከ ኮሻሻ መጣያ ድረስ- ስራ ካለመስራት ልጅ እስከመፈልፈል ከድንቁርና እስከ ሱሰኝነት እረ ስንቱን ብዬ የቱን ልተወው በተለይ 1ኛ ሶሪያ 2ኛ አፍጋን 3ኛ እኛ አፍሪካዊ በተለይ ኤርትራዊ! 4ኛ ፓኪስታን የእነዚህ ሀገራት ዜጎች ለማለት የማያስደፍሩ ከእንስሳ የሚሻሉት ሰው በሚለው ታርጋቸው ብቻ ነው። ስለዚህ እኔንም ጨምሮ ነገ ቢመልሱን ቅር አይለኝም ማሪያም ምስክሬ ነች ። የቱርክ ጉዳይ እንኳን ለጊዜው ይደር ለምን ከእኛ ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ስነ መግባር ብቻ ሳይሆን የቢዝነስ ሰወችም ስለሆኑ ለሀገራቸው ያላቸው ክብር ቦታ ከቃላት ያለፈ ነው ----------።እኛስ😢😢?
@yousefkedir2279
@yousefkedir2279 9 ай бұрын
You are right bro🥲🥲🥲
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ትክክል አፍጋኖች ሀይም ውሰጥ ክርኬት ይጫወታሉ
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ 9 ай бұрын
ኤርትራዉያንን ያለስማቸዉ አትስጥ ።።።የጀርመን ኢኮኖሚ የቆመዉ በስደተኛ ጎልበት ነዉ ።አንተ ምትሰድባቸዉ የነዚህ አገር ዜጎቸ ናቸዉ በቀን 8 ሰአት እየሰሩ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በመደገፉ አስተዋጹ እያደረጉ ያሉት ።።ቆሻሻ መጣል ለምትለዉ ከአዉሮፖ ስደተኞቸ በተለይ ቡልጋርያ ስደተኛ የከፉ የለም ዩቱብ ከፍተህ እይ ።።በጭፍን ዝም በለህ ማርያምን እያልክ ሰዉ አትዝለፉ ገራሚ ሰዉ ነህ ።።።ኤርትራዊ ከሶሻል ሚወስድ በጣም ጥቂት ነዉ ከሶርያ ሶማልያ ጋር ሲነጻጸር ።።።
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ
@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ 9 ай бұрын
በጣም ስም አጥፊነህ ግን ኢትዬያዉያን አይደሉ እንዴ በኤርትራ ስም ዶክመት ወስደዉ ሰዉ እያረዱ ሚጠፉት ።ስራ ጠል የሆኑ ጡረተኞቸ የፈረስ አገር ምትለዉስ ከኢትዬጵያ የከፉ የፈረሰ አገርስ አለ እንዴ ሰዉ በቁም ሚሰቀልበት ሰዉ በደቦ ሚገደልበት ሚሊዬኖቸ በረሃብ ሚሰቃዬባት የመከራ ሃገር
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 ай бұрын
@@ቅድስትድሜናገዳምኤርትራ አትቀልድ እንደዛ ካልክ ቡዙ ነገር እነግራችኋለሁ ።ግን ልጁ ሁሉንም ነው የተናገረው ኤርትራዊያንን እንከን የለሸ ማድረግ በራሱ የሚያሰቅ ነው
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 9 ай бұрын
ፈጣሪ አለ መቼም ፈጣሪ እያለ ምንም አኖንም
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 9 ай бұрын
Dankeschön Daniye ❤
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Gerne
@1-minute247
@1-minute247 9 ай бұрын
Halima selam new
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 9 ай бұрын
@@1-minute247 egeziyabher yemesgen Man Lbel gn?
@1-minute247
@1-minute247 9 ай бұрын
ጠፉሽ በሰላም ነው
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Amen
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 9 ай бұрын
ሠላም ዳኒ እንዴት ከረምክ ስልኪን ሣነሳዉ አንተን አገኘሁ ሠላምህ ይብዛ እንደምድር አሸዋ ወንድሜ
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Amen
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
ያልከው፡ትክክል፡ነው ኑሮ፡መኖር፡ተረጋግቶ ምንም፡አያመጡም የጉልበት፡ሥራ፡ማናባታቸው፡ይሰራላቸዋል!! ምድረበዳ፡ጫካ፡አገራቸውን፡የገነባው፡ሥደተኛው፡እኮ፡ነው ጌም፡ያውቃሉ፡
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
🫡
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 9 ай бұрын
ጀመርን መጀመሪያ ከኢትዮጵያ እጇን ታውጣ የሰው አገር እየበጠበጠች ስው ካገሯ ለማባረ መጣር ይገርማል አገሩ ሰላም ከሆነ ማንም የነሱን አገር አይፈልግም የሰው ያለ የሚሉብት ጊዜ ቅርብ ነው በቅርቡ ኮሮና ምን እዳደረጋቸው አይተውታል በተለይ ስደተኛ የሚያስቃይ አገር ዋጋ ይከፍላል አንተ ግን ጀመርመን ላሉ ስደተኞች የምታደርገው ጥሩ ነው በርታ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 ай бұрын
ኮሚክ
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 9 ай бұрын
@@ahmed-em8nt መኮመክም መብት ነው እኮ ይህ ግን ኩምክና አይደለም ከኮሮና በኻላ ሀያል ነን የሚሉ አገሮች እንዴት እየተሽመደመዱ እንደሆነ እያየን ነው ፊተኞች ኻለኞች ኻለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ተብሎአል ትቢቱም ይፈፀማል
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 ай бұрын
@@sosunamerid5638 ወንድሜ ሁሉ ነገር የመናገ ር መብትህ ።በሕግ የተጠበቀ ነው ምክንያቱም መብትህ ስለሆነ እንደዛው ምክርም ሆነ ትችት መቀበል ደግሞ ልማዳችን ቢሆን። አሁንም የምልህ በደጋሚ ቀለድክ ። ግፋ ቢል የተባበሩ መንግሰታት ሆነነ usid እኛን ነው የሚረዳን ይሄ ይታወቅልኝ
@MomNanaye
@MomNanaye 9 ай бұрын
ያሳፍሩ ምን ችግር አለው ሰርቶ የማይበላ ጥሮተኛ ስደተኛ ምን ያደርግላቸዋል ወረቀት እያላቸው የትኛውም ስደተኛ ቤት ነው ቁጭ ብለው የሚውሉት የነሱ ጦስ ሰርቶ የቤት ኪራይ ታክስ ከፋይ አብሮ ይደመራል
@FrewHagos
@FrewHagos 9 ай бұрын
Ahone lenmta yasbnwes men telnalek??
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
ድሮ፡የነበረው፡ተቀይሮዓል ሰው፡እየቀያየሩ፡ነው፡በየመሥሪያ፡ቤቱ መጥፎ፡ሰዎችም፡አሉ፡መጠንቀቅ፡ያሥፈልጋል፡ነገሮችን፡ሥደተኛው፡ቀለል፡አርጎ፡ማሳለፍ፡አለበት
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
ትክክል
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 9 ай бұрын
Danke dani መኖሪያዎችን የዘላለም አምላክ ነው... በዚህ በኩል በሕጋዊ መንገድ አመልክቱ ይላሉ ምን አይነት ጣጣ ነው
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
ምንም፡አይሉም፡በሥርዓት፡ከተኖረ በተረፈአገራቸው፡ሠፊ፡ነው፡ሥደተኛው፡ከወጣ፡ምድረበዳ፡ነው፡የሚሆነው እያመጡ፡ነው፡እኮ፡በጎን፡እራሳቸው
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 9 ай бұрын
Well come Dani hawey
@ADUNGAGEBRAKIRSTOES
@ADUNGAGEBRAKIRSTOES 9 ай бұрын
ሰላም ዳኒ
@edenMulugeta-md5xh
@edenMulugeta-md5xh 9 ай бұрын
Ere dani ayadiregew beze seat Ethiopia nuro egig egig betam wed honoal fetare eza yaluten wegen beselam yanurelen engi bze seat Ethiopia kebad new
@tsionalex9250
@tsionalex9250 9 ай бұрын
Digmre doppelter Staatsbürgerschaft ayichlme.. Ye ETH pass melshi new alu... I doint know ene Ye ETH pass memlse alflkum.. However ant endalkwe ngrochi likbdu yechlalu.. Honom We will see
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Yap
@manuel2445
@manuel2445 9 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏
@lamrotemelse3080
@lamrotemelse3080 9 ай бұрын
ሼር አድርጌአለሁ ለተወሰኑ ጔደኞቼ
@tamiratabate-hf8iw
@tamiratabate-hf8iw 9 ай бұрын
🎉
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 9 ай бұрын
ወንድሜ የሰው ሀገር የሰው ነው። ጀርመን አገር ስደተኛ ስለበዛባቸው እንዲሁም ስደተኛው የሚያረገው ወንጀል ስለበዛ፣ የጀርመን ዜጐች መሯቸዋል።ሰላሙን አገራችን ላይ ያምጣልን። አገር አለን፣ አገራችን ሄደን መኖር እንችላለን😮
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j 9 ай бұрын
Egzabhier Amlak yalewu bicha newu yemihonewu .
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
ትክክል
@mubarekhayredin5205
@mubarekhayredin5205 9 ай бұрын
ዳኒ ፈጣሪ ያቃል
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Ewnet new
@kazinataha9100
@kazinataha9100 9 ай бұрын
Ja
@zeharakassie5384
@zeharakassie5384 9 ай бұрын
Danke scheon,what abt chancekarten ...little bit paradox
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
Ja
@AmenEndalkachew-hy9nr
@AmenEndalkachew-hy9nr 9 ай бұрын
ሠላምህ ይብዛ
@MomNanaye
@MomNanaye 9 ай бұрын
አልሴ ምትባለው እኮ ተናገረች ፓስፖርት እንቀማለን ብላለች
@shewitnaole4638
@shewitnaole4638 9 ай бұрын
ሰላም ነዉ ዳኒ ምን አዲስ ዘለ አንተ ብሩክ ሰዉ
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 9 ай бұрын
ሌላው ህገ መንግስታቸው በፍፁም ዲክታተርነትን ፣ሞናርኪ እስቴትን ይቃወማል ስለዚህ AFD ምክረ ሀሳብ የብዙሀን ጀርመኖች ሀሳብ ስላልሆነ ህልም ሆኖ ይቀራል
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 9 ай бұрын
Tyakye aleg genzeb setito new gin yemyabareru?
@tarikemekete8801
@tarikemekete8801 9 ай бұрын
ወረቀት ያላችሁ ሁሉ በምርጫ መሳተፍ አለባችሁ ቅስቀሳ ጀምሩ አሁን ያለዉን ገዥ ፖርት መመረጥ አለበት
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
🫡
@solbrh8302
@solbrh8302 9 ай бұрын
Wushet tiru adelem
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
🥰🥰
@HaronReshad
@HaronReshad 9 ай бұрын
ዳኒ ምርጥ
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 9 ай бұрын
Tsweta ye Alem megersha new ende Egzabhere beha ke beto ayswetan be beteo yanweren
@measzagetachew
@measzagetachew 9 ай бұрын
Ewnetnew Ayinakm
@beletefasika7997
@beletefasika7997 9 ай бұрын
ዳኒ ከፈጣሪ በታች ያንተን ቃል ነውየማምነው ሌላውማ እስትረስ ይፈጥራሉ
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ምንም አያስፈራም:: ግን የሚወራውን ወሬ ማጥራት ስላለብኝ ነው
@rahwayohannes
@rahwayohannes 9 ай бұрын
Min telalh danke 28 amet mulu agren alyhum pasport yagrm yehun yegrmn yelgnm
@Dere-news-ethiopia
@Dere-news-ethiopia 9 ай бұрын
What are the chances of getting citizenship in Germany?
@user-gf6pn1wu1c
@user-gf6pn1wu1c 9 ай бұрын
Weyene 9. Amente meneme negeryelyem gagere 😢😢😢😢 4 legoche aluye weye yeswe ager 😭😭
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
ገና ምንም የተወሰነ ነገር የለም:: ብዙ መጨነቅ አያስፈልግም::
@netsanetberhane8635
@netsanetberhane8635 9 ай бұрын
Dani sele
@umuamar3172
@umuamar3172 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ ስደተኛውን በሙሉ ነው ወይስ የአፍሪካን ብቻ
@MomNanaye
@MomNanaye 9 ай бұрын
ሁሉንም ነው ስራ የማይሰራ ዘር ቀለም አይለይም
@tsionalex9250
@tsionalex9250 9 ай бұрын
Yeha Keine Panik.. Das ist nur bla Bela... Und Politik auch.
@Saraordofaabera
@Saraordofaabera 9 ай бұрын
እንዃዋን በደህና መጣ ዳኒ🙏💖
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
አካብዴዎችም፡አሉ፡ ግን፡በሂደት፡በመረጋጋት፡ማሥፈፀም🎉🎉🎉
@daniabay1697
@daniabay1697 9 ай бұрын
🫡
@meronfantahun5650
@meronfantahun5650 9 ай бұрын
Hi dani
@rahwayohannes
@rahwayohannes 9 ай бұрын
Daniel tebrk
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 9 ай бұрын
ባደረጉት ከዚህ ጣራ የሌለው እስርቤት በገላገሉን
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 9 ай бұрын
አዮዞህ ዳኒ አትፍራ እሺ ፈጣሪ ያዉቃል
@millionmekonnen3445
@millionmekonnen3445 9 ай бұрын
Wandema enasu yareane tewlide nachew senenores mine agnetane endiom kifu ezeboche nache Europe batekelala,America, yasetane wagnoche nache ara bizo ngare ala...gine miyaszenaw zamino alkale esti yinoru...
@daniheyele2594
@daniheyele2594 9 ай бұрын
ማሸነፍ የለበትም
@rahwayohannes
@rahwayohannes 9 ай бұрын
Daniel ena 27 amte new germn gre minm Reisepass yelgnm kmtwegn blshn germnwiewin fetsh tebye
@1-minute247
@1-minute247 9 ай бұрын
በውስጥ አውሪኝ
@alemchekol548
@alemchekol548 9 ай бұрын
Ere Dani ena balfew ke balbete gare tenesh dorf heden beayena new yayehute. Betam zerenenet eyemeta new. Gelmet new yaregechen. Restorant west
@MomNanaye
@MomNanaye 9 ай бұрын
እኔ የጀርመን ፓስፖርት አለኝ ግን ለሁሉም ህዝብ ከሆነ ምን ማድረግ አይቻልም
Top news in Germany in November
31:59
Dani Abay
Рет қаралды 14 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 64 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 135 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 38 МЛН
German opportunity Card/ how to apply ?
11:45
Dani Abay
Рет қаралды 13 М.
ሶማሌላንድ በመጨረሻው ሰዓት!፣ እነ ዶናልድ ያማማቶ እንደገና?
59:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 М.
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,2 МЛН
German-Amahric:What is new in Germany?
44:52
Dani Abay
Рет қаралды 17 М.
Current news in Germany and Europe | Important infos
29:13
Dani Abay
Рет қаралды 5 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 64 МЛН