ልጅ ሳልወልድ እድሜ ሄደ ስረዳቸው የነበሩት የረብ የከሰረች ብለው ያለስሜ ስም ሰጡኝ የልጅነት ውበቴ ጉልበቴ ሀረብ ሀገር በላኝ አሞኛል ጨንቆኛል

  Рет қаралды 96,849

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 647
@anshaansha5545
@anshaansha5545 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ከማግባትሽ በፊት ዶአ አርጊ ጥሩ ትዳር ኣላህ እንዲሰጥሽ ሚስቱን የሚወድና የልጅ አባት የሚሆነውን ስጠኝ ብለሽ ዶአ አርጊ ብዙ እህቶች ልጆቻቸውን ትተው ስደት እየሄዱ ነው
@ሀሊወሎየዋ
@ሀሊወሎየዋ 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ15አመት ታዳጊ እያለሁነው የተሳደድኩት አሁን 26አመቴ ነው ማንም ምንም ብለኝ ምንም አይመስለኝም ለቤተስቦቸነው የምኖረው ካንድ አመት ቡሀላ ኢንሻ አላህ እገባለሁ እስኪ አለህ ሶሊህ ትዳር ይወፈቅሽ በሉኝ እህቶች
@sadamade2261
@sadamade2261 4 жыл бұрын
ያረብ ኢንሻአላህ
@sadamade2261
@sadamade2261 4 жыл бұрын
አላህይወቅሽ
@ሀሊወሎየዋ
@ሀሊወሎየዋ 4 жыл бұрын
@@sadamade2261 አሜን ያረብ ማር
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ለሁላችንም
@tube-dr2ko
@tube-dr2ko 4 жыл бұрын
Truwun tdar allah yiwefksh ehte
@DoctorAddis
@DoctorAddis 4 жыл бұрын
↖️ አረብ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቼ በሙሉ ... በሰላም ለሀገራቹ ያብቃችሁ። #ክብር_ፍቅር ይገባችሗል። #ያልተዘመረላችሁ_ጀግኖች_ናችሁ።
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ
@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ 4 жыл бұрын
አሚን
@hananseid4300
@hananseid4300 4 жыл бұрын
Amen amen doctor
@zuzubintgashaw9988
@zuzubintgashaw9988 4 жыл бұрын
አሚን
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 жыл бұрын
Eski beteseb enehun tekelakelu
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 жыл бұрын
@@hananseid4300 beteseb enehun
@toyibaandres4741
@toyibaandres4741 4 жыл бұрын
ስህ ትክክል ለምለምየ እንኮንደህናመጣሽ እስኪ እንደኔ የሚወዳት ግን አንደኛነኛ ዋዋ
@yetenbitube1
@yetenbitube1 4 жыл бұрын
አንድ ነገር ልለምናቹ እሱም ምድነው ሼር አድርጉልኝ ሁሉም ሰው ይስማው ሁላቹም አመሰግናለው የጠፋውት በግ🐏🐐 እና ግመል 🐪🐫 እረኛ ሆኜላችዋለው ኔትወርክ የለም እስከ አንድ ወር ድረስ እወዳችዋለው
@ፋጡማአደም-ዠ3ጐ
@ፋጡማአደም-ዠ3ጐ 4 жыл бұрын
እስኪ ደምሪኝ ማማየ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
እስኪ ሼር አርጊልኝ ለምለም የተንቢ
@rahimatube1288
@rahimatube1288 4 жыл бұрын
ትንብየ ስወድሺ ማር እስኪ ቻናሌን አስተዋውቂልኝ ማሚ ያንችንም ሽር አድርግልሻለሁ በየግሩቡላይ
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 4 жыл бұрын
@@Ethio631 የት ነች እሪያድ ከሆነች ስራ ተከፍቷል እህት
@lorismazraani9787
@lorismazraani9787 4 жыл бұрын
Berchi ayizoshi Egzihaber l hulum gizee alew selk kutrshin lakilgn b Egzihaber
@zainabmuhammed2158
@zainabmuhammed2158 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እኔም 3ወር በሗላ ወደ አገር ለመግባት አስቢያለሁ ። አላህ ሀሳብሽን ያሳካልሽ በሉኝ። ዱዓእ አድርጉልኝ
@hayat5681
@hayat5681 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 4 жыл бұрын
በሰላም ቤተሰብ ጋ ያገናኝሽ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ውዴ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@ኡሙጃቢር
@ኡሙጃቢር 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እኪ ንገሪያችዉ ቢገባችዉ አህህህህ ስደት እግሬም አበጧል ወገቤም ተሰብሯል መጨረሻዬን ግን አላህ ያቃል እስኪ ዱኣ አድረጉልኝ እህቶች ደሞ እቺን እህታችንን ዲስ ላይክ የምታደረጉ እህቶች ለምንንን ለምንን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጰ8ቘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጰ8ቘ 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታረጉ በጣም ነው የምትቀኑባት ምቀኞች ናቹው እውነት
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 4 жыл бұрын
True
@feizawollotube4024
@feizawollotube4024 4 жыл бұрын
የተናገርሽዉ ሁሉ ወላሂ ትክክል ነዉ ልጅነታችንን አልፎን ትምርታችንን ጥለን እርሜችን ህዶ ነጻነት አንተን አገታችንንደፍተን ከራሣችንን በላይ ሠዉን አሥቀድመን ነዉ የምንኖረዉ ዉድ ያገሬ እህቶች አላህ ይገዘን አላህይጠብቃችሁ ከልቤነዉ ያረብ
@moconetega4127
@moconetega4127 4 жыл бұрын
❤️❤️
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*I love you ሸቃላ አይዟችሁ ሀባይቢ ትዕግስት ካለ ሁሉም ነገር ያልፋል*
@affamily5212
@affamily5212 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m4Cmnpl5aZKIrNk
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 4 жыл бұрын
ለምለም በምን ንኸ ሁሌም አይሻለሁ ግን ኮሜት አሠጥም ነበር ዛሬ የልቤ ነዉ ይወራሸዉ ስለ እኔ በትንሹ ልገርሸ 14,አመቴ ይሁናል እዚ ሀገር የመጣሁት ከዛ አሠርዎቼ ጉድ አሉ እንዴት ብለዉ ከዛ 4 አመት ከሰራሁ በኋላ ታመምኩኝ ዎፕራሶን አርኩኛ ከዛ ሀገር ገባሁ ገዘብ ስለሌለኛ ተመለስኩ አሁንም ታመምኩ አሁንም ዎፕራሶን መሆን አለበሸ አሉ ሆንኩ ሁለቴ አሠባቹት አሁን ካርኩ አራት ወሬ ነዉ በስቃይ ነበርኩኝ ሀገሬ ልገባ ትንሸ ህክምናዉ ሳይልቅ ብዬ ነዉ እባካቹ እዉነት ነዉ ለራሳቹ ኑሩ በፀሎታቸው አስቡኝ ዉዴ እህቶች
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 4 жыл бұрын
እህቴ እውነትሽን ነው በስው ቤት ዕድሜያችን ጨረስን. ለመሄድ አንድ ወር ቀረኝ እስኪ በሰላም ግብተሽ እናትሽን እቅፍፍእድርገሽ ለመሳም ያብቃሽ በሉኝ እፍፍፍፍ ከ8አመት ቆይታ በኃላ እናቴን ሳገኛት ምን እደሚሰማኝ አላውቅም
@christy-t3z
@christy-t3z 4 жыл бұрын
በሰላም ገቢ እህት መልካም ጉዞ
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ለቤተሰው የምንረዳው በመጠን ቢሆን ጥሩ ነው በሁላ ቢቸግረን ማንም ዞር ቡሎ የሚያየን የለም ምንም ቢሆን ሲኖረን ነው የሚወደን
@sarem4492
@sarem4492 4 жыл бұрын
በስማም የኔመቤት በጣም ትክክለኞውን ነገርነው ያጫወትሽን እርጋታሽና ምክርሽ ለሁላችንም ጠቃሚነው ፈጣሪ ማረፊያሽን የደስታ ሂወት ይስጥሽ ምኞቴነው እኔም ምክርሽ ጠቅሞኞል አመሰግናለሁ 🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጰ8ቘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጰ8ቘ 4 жыл бұрын
የተንቢ ምነው ቢዚ ሰሞን ጠፋሽ በሰላም ነው ወይ ሁሌም ነይልን ምትናገሪው እራሱ እደ እናት ረጋ ብለሽ በስራሽ የማታፍሬ ጀግና እኖድሻለን
@አአአክክክ
@አአአክክክ 4 жыл бұрын
የኔ እህት አፌ ቁሩጥ በልልሽ ምክርሽ በጣም ጥሩነው አማሳግንሸሎ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝም በይ እኔ አሳልፌዋሐሁ ሰራሽን ሰሪ እይዞሸ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሸ ። ገንዘብሽን ቆጥቢ አንቺ ሲኖርሸ ነው ሁሉም የሚወድሸ አደራ አደራ
@አሥሩ120
@አሥሩ120 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማር ደርሶብኛል 😭😭😭😭😭
@zumethio2911
@zumethio2911 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ለምለምይ ትክክል ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ጥንካሬውን ትግስቱን ይስጠን ክብር ሀረብ ለምንሰራ ኢትዮጲያውያን ክብር ይገባናል 💪
@affamily5212
@affamily5212 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m4Cmnpl5aZKIrNk
@helnheylou4548
@helnheylou4548 4 жыл бұрын
እውነት ነው ባል ማግባት ያለብን እድሜ ሳይሄድ ነው እኔስ እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ 1ልጅ አለይኝ ብሰደድም ተክቻለሁ ያሳድግልሽ በሉኝ ግን እህቶቼ ብር ምንም አይደለም ልጅ ነው ዋናው ነገር ልጅ የሌላችሁ የስደት እህቶቼ ልጅ ይሥጣችሁ ፈጣሪ
@apptuble1610
@apptuble1610 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማማዪ ከባድ ነው ስደት😭😭😭😭😭😭
@hayulve4811
@hayulve4811 4 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነሽ የኔ እህት❤❤
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ሠላም ለምለምየ ውዷ እህታችን ኸረ ልክ ብለሻል ወላሂ ሥማችንን እያጠፉብን ነው አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው
@ekramtube920
@ekramtube920 4 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/nGm3pn-aidalpMk
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 4 жыл бұрын
ትክክል,እህታችን,,እግዚአብሔር, በሰላም,ለሀገራችን,ያብቃን,
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 жыл бұрын
ወላሂ ለምለምዬ ሽቃላ በመሆኖ ደስ ነው የሚለኝ ለምን ብትይኝ የሰው እጅ ከማየት ተገላግያለሁ አለህምዱሊላህ በጣም ነው ለውጥ ያለኝ አላፍርም እኮራለሁ 100%
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ወላሂ ዱሀ አድርጉ አላህ ሷሊህ ትዳር እንዲሰጣቹ ስደት አይሞላም አግቡ በዃላ እድሜ ከሄደ መቋጨት ነው
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ2መ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቈ2መ 4 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው የኔ ቆንጆ ከያለንበት ሰብስቦ እግዝያብሔር ወደ ሀገራችን በሰላም ያግባን የ አረብ ሀገር ሴት እንደ ሻማ እየቀለጠች ለቤተሰቦቿ ብርሀን ትሆናለች እኔን አስተምራ ያስመረቀችኝ እህቴ ናት የአረብ ሀገር ሴት ናት ።አሁን እግዝያብሔር ይመስገን የሁለት አመት የወንድ ልጅ እናት ሆናለች ።የተንቢ እመብርሃን ባለሽበት ትጠብቅሽ ያሰብሽውን ታሳካልሽ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ አረ ስደት በጣም ከባድ ነው የወገብ እነ የልብ በሽታ ነው የሚያረገው 😢😢 እስኪ እንደዚህም ሁኖ ያሰብነውን አላህ ያሳካልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ያረብ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏እህት
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭👍እኔም ጀምሮኛል ወገቤን በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን መጥረግ እኳ አልችልም አዳንዴ ድገት መዞርያቅተኛልእጄን እኳ ወደሗላ ማድረግ አልችልም ቅስፍ አድርጎ ይይዘኛል ጀርባየን ጨጓራየማ ከተነሳ😭😭😭እባካችሁ እራሳችንን እጠብቅ ስራም ቀላሉን ብቻ እንስራ ከባድ ነገር አታሱ እኔ ተጎድቻለሁ ሳላውቀው
@ahlamabdu8906
@ahlamabdu8906 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@saratube1623
@saratube1623 4 жыл бұрын
Dhugaa jetee bareduu too 😍🥰😘
@afiyajifar895
@afiyajifar895 4 жыл бұрын
Extremely true, be strong sister. Everything will be fine! Love & respect for u❤💯
@اللهمافتحالقلببالقران
@اللهمافتحالقلببالقران 4 жыл бұрын
liki tekiikili yene jagena ehete
@የገጠርልጂየገጠርልጂ
@የገጠርልጂየገጠርልጂ 4 жыл бұрын
ለምለም ትክክል ነሺ
@genetmanito6894
@genetmanito6894 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብትክክል ነው አይዝሽ ይልፍል ♥♥♥😘😘😘😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘♥😘😘😘😘😘
@sufarsufar1254
@sufarsufar1254 2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ የቆየም ቢሆንም ደስ ስላልሽኝ ነው ለሙዬ ቅመም
@hiwiye1419
@hiwiye1419 4 жыл бұрын
Esay yeni konjo endi negerilen tebareki😍😍😍❤❤❤❤
@hawi488
@hawi488 4 жыл бұрын
የኔ።እህት።ሁሉም።በግዜው።ይሆናን።አትሰቡ።እህቶቸ።አላህ።የላው።ላይቀር።የርብሀገር።ሴት።ገግና።ነት👍👍👍👍👍
@ekramtube920
@ekramtube920 4 жыл бұрын
m.kzbin.info/www/bejne/nGm3pn-aidalpMk
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህት አላህ ያለው አይቀርም እኔ 3 አመት ሰራሁ እኔ አካውንት የለኝም በቤተሰብ አካውንት ላይ ነው የምልከው አላህ ይሁነኝ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ እማየ ያለው ይበል ለሁለት እግር አልጨነቅም ማንነቴን ጠብቄ መኖር ከኔነው የሚጠበቅ ማንነቴን የሚያውቅ የፈጠረኝ አምላክነው እማ ለሰው መጨነቅ ከተውህ ዘመንእና አመት ቆየ
@sadiyasadi1480
@sadiyasadi1480 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እናመሰግናለን
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 4 жыл бұрын
አይዞሽ አብሽሪ የተንቢዬ : የአረብ ሀገር ሴት የሚሉትን በ 1000 እጅ እንደምንበጣቸው የታወቀ ነው!!! አሁን ያልሽው በሙሉ እኔም ወላሂ እላቸዋለሁ ስል ነው!!! ጥሩ ነው ምክርሽ እባካቹ እህቶቼ ስምዋት በሙሉ ልክ ናት ❤️❤️❤️🥰 !!!
@ዜድየደሙፍሬ
@ዜድየደሙፍሬ 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ምሳደቡትኮ ብር ተይቀው ያጡት ናቸው እኔ ብዙ ገጥሞኛል ደግሞም ሌነሱ ስድብ ቦታ የለኝም የራሰን ሕይወት እኔ ነኝ ማውቀው
@jerrygezahegn6860
@jerrygezahegn6860 3 жыл бұрын
ተባረኪ እውነት የሚናገር ሰው ነው የጠፉው
@እሪማእሪማ
@እሪማእሪማ 4 жыл бұрын
እህት ለምለም ልክ ነሽ ኢቶቢያ ያሉ ሰወች ከአንዳን ጡሩ ሰወች ወጭ ህኔናቸውን ሽጠዋል ብልጥ እንሁን እህታችን ውነታን ነው የተናገረችው በተለይ ባል ተብየወች ልቦና ይስጣቸው እኛንም አላህ ጠንካራና ብልህ ያርገን
@MemeMeme-pw6fi
@MemeMeme-pw6fi 3 жыл бұрын
የኔ መልካም እህት ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 4 жыл бұрын
የእውነት እኔ ግን ከዳማ ሸቃላ ሰራተኛ ቀረቶ ሌላም ያውጢልኝ ምንም አይመስለኝም እኔነቴን በጣም ጠንቅቄ አውቃለው እራሴን ምንም አልናደድም
@nejibintbaba3607
@nejibintbaba3607 3 жыл бұрын
ሁላቹም ጥሩ ትዳር ይስጠን
@keetamaketama388
@keetamaketama388 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔእህት
@selammehari7074
@selammehari7074 4 жыл бұрын
ኣሁቱ ይቅረታ ኣንዱ ጥያቄ ልጠይቅሹ ኮላሉት ኡንደት ነዉ የምያረግ ወጌቦ ቀና ገንበሱ ብየ ሱሰራ ደሞ ቁጩ ሱል ብጣም ያምኛል ሁኩምና ሁጄ ነበረ የሱራ ብዛት ነዉ ብሎ ኩኑና ሰጡኝ ግን ምነም ለዉጢ የለኝም ኡና ኡሁቴ የምታዉቁዉ ካለ በፈጣረ ንገረኝ ኡሁቴ ማረ
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 4 жыл бұрын
መሻአላህ ዛሬ በጣም ረጋ ብለሽ የእናት ምክር ያስቀመጥሽው ሆድም የባሰሽ ትመስያለሽ አይዝሽ የተመኘሽው በአላህ ፍቃድ ይሳካል ኤሰልምናንም ተመኝ በፈጠረሽ አላህ እና ሁሌም እንደዚህ ትዕግሰት የተሞላበት ስድብ የሌለበት ምክር እወዳለሁ በዚሀሁ ቀጥይበት እላለሁ
@yeshitolasa318
@yeshitolasa318 4 жыл бұрын
Uuuufffee
@muhaderateubmahdiya408
@muhaderateubmahdiya408 4 жыл бұрын
የኔ ትክክል ነሽ ቆጃ ምክርሽ ልብ የሚያረካ ንግግርሽ የሚማርክ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@ghadeerali7456
@ghadeerali7456 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ የፃፈልሽ አይቀርም
@makdabekele3563
@makdabekele3563 4 жыл бұрын
እውነተኛ ምክር ነው በጣም ደስ ይላል ምንም ቢሆን አግብቶ መውለድ ጥሩ ነው ትዳሩ ባይሳካ እንኳን ልጅ ሀብት , ተስፋ ነው! እይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተባረከውን ይስጥሽ !
@ወሎYouTube-q5p
@ወሎYouTube-q5p 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ግን አካውት እዚህ ሁኘ መክፈት እችላለሁ ቁም ነገር የምታውቁንገሩኝ
@rebeccamichael6591
@rebeccamichael6591 4 жыл бұрын
Lele Kong Egbr yebarkeshe hasabeshe betam kongo new hedersebet becha new cegerun yemeyawekew 100% Tekekel beleshale ayzoshe berche Egzaber yetame aywedekem ❤❤❤😍🙏
@hayatkl9664
@hayatkl9664 3 жыл бұрын
ትክክል እህታችን ብዙ እን ማርበ ታል
@Rachel-dt7ej
@Rachel-dt7ej 4 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ዳይመድ ናት ቢያቁት
@አላህከሪም-ፀ4ሸ
@አላህከሪም-ፀ4ሸ 4 жыл бұрын
ትክክል ሀየቲ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድድድድ
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 3 жыл бұрын
ዲስላክየምታዴርጉ ትገርማላቺሁ ዎላሂ ትክክል ናት እኔ8ስምትአመት ሰርቼ ኢቶጲያ ስሄዲ ምንይዘሺመጣሺ ነው ያሉኝ ቤተሰቦቼ እባካቺሁ ገዘባቺሁንቋጥሩ
@ወይኩንፋቃድከ
@ወይኩንፋቃድከ 4 жыл бұрын
የትነሽ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ለምለም እኔ ከሀረብ ሀገር ወደ Canada 🇨🇦 የመጣውት እጅግ ይገርማል የሀረብ ሀገር ሴት ብላቹ የምትሳደቡት ምድረ ኮተት አውቅሻለው በኤሮፕም በአሜሪካንም ያላቹ ኮልኮሌዎች ጉዳችሁን እዳላወጣው ምድረ አውሮፓና ኖር አሜሪካ ያላቹ ጭጭ በሉ እሺ??????????????
@dehavheaven3141
@dehavheaven3141 4 жыл бұрын
You are hero 👏👏👏👏👏💯💯💯💯
@tigisttigiat345
@tigisttigiat345 3 жыл бұрын
Tikikil bileshal yene konjo hulem igizabeher alen Egizabeher yimesigen ine wodez simeta shegn inkuwan alagegnehum neber gin kibirina misigan le Jesus hulem kegna gar New shekala bemehone ikoralew ihen inyawuk ewnetun sile tenagerish ke libe ameseginalo Egizabeher yibariksh
@መቅደስየድንግልልጅ
@መቅደስየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
እውነትነው እህቴ የተናገርሽው
@ኢትዬሀገሬ
@ኢትዬሀገሬ 4 жыл бұрын
በርቺ እናቴ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 4 жыл бұрын
😭😢😭🖒🖒🖒✍💗💗💋🖒🖒🖒✍🖒✍✍✍
@diborajesus5219
@diborajesus5219 4 жыл бұрын
yena konjo gobez nesh geta kanchi gar yehun
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 4 жыл бұрын
ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘
@hikmadino1743
@hikmadino1743 4 жыл бұрын
የኔ ጆንጆ የኔባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር አላህ ያግዝሽ ማሬ
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 жыл бұрын
ሥደት😭😭👇 👉 ሥደት መጦጣለኝ ልክ እንደ ሸንኮራ 👉ይሔ ክፉ አዉሬ ለሠዉ የማይራራ 👉ቀኑንም ሌቱንም በሻሽ ተጠፍሮ 👉ፀጉሬምኮ ሸሸኝ እሱም ተመርሮ 👉ወዘናየን ወስዶ ነጭ አርጎ አገረጣኝ 👉ህመሜም በረታ ቀልቤም ከኔ ራቀኝ 👉በልቤ ያለዉን ያን የሥኬት መንገድ ሳሳንስ 🍃ሣሣድግ እድሜኮ በለለ አለም ሣላይ ሣልወልድ 👉ነገ ዛሬ እያልኩኝ ቀናትን ስቆጥር 👉አማካሪ ዘመድ በሌለበት ሀገር 👉ልርገምህ ስደቴ እድሜ አይስጥህ ላንተ 👉ብዙ ሠዉ አዉቃለሁ ሥላንተ የሞተ 👉የኔም ተራ ደርሶ ለሞት ሥትሰጠኝ 👉አደራ ጌታየ ለሀገሬ አፍር አብቃኝ 👉የሥደት መሆኔ የግር እሳት ሁኖ ቢሞቅ ቢያቃጥለኝ 👉አልወስንም እኔ እግር እጄ ተይዟል አጥቻለሁ ወኔ 👉ሁለተኛ ልሞት እኔም ተረኛ ነኝ አንድኛዉ ሞትማ በቁሜ ገሎኛል እያየሁ ባይኔ #አልፊ #ነኝ ወሎየዋ ሥደት ጥሩ ጎንና መጥፎ ጎን አሉት አልሀምዱሊላ መጥፎዉን ችለን ለጥሩዉ ጎን ሥንል እየኖርንነዉ።
@በቨተ
@በቨተ Жыл бұрын
keyriya
@addismersha2904
@addismersha2904 4 жыл бұрын
ትክክል ለመለም እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ
@zahramohammed77
@zahramohammed77 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@godlovesus404
@godlovesus404 4 жыл бұрын
የኔ እህት እንደገና እግዚአብሄር ለዚህ ያብቃሽ
@አይሻተፋራ
@አይሻተፋራ 4 жыл бұрын
እውነት ነሽ ነው
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@seadayimam9123
@seadayimam9123 4 жыл бұрын
ፍጣሪ ይማርሽ ሆደ
@menberegetu6703
@menberegetu6703 4 жыл бұрын
Don’t Listen 👂 anyone Okay 👌 you doing good 👍
@eskderfekade4549
@eskderfekade4549 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እህት አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 4 жыл бұрын
ዘም በያቸውእህት ማንነታችንን እሪሳችን እናቃዋለን ትክክል ነሽ ወላሂ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ተቢዬ የኔ ውብ
@asteragmas2817
@asteragmas2817 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሺ, ነጋዴ, ወደ ኢትዮጵያ አግናኝ
@sofiabaze677
@sofiabaze677 4 жыл бұрын
ማሬ እደምን አደርሺ ትክክክክክል ሃያቲ አልሃምዱሊላህ አዴይስ ነገር አወኩ ማሬ አይቻልም ሲሉነበር እምሰማው።እዴየት ደስ ይላል ኢሻአላህ ውዴ እናመሰግናለን ማሬየ
@azooozebrahem2381
@azooozebrahem2381 4 жыл бұрын
አወን ወላሂ ትክክል ሀቢብቲ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Lemlemye Egziabher yirdachu lagrachu yabkachu
@omusalih4577
@omusalih4577 4 жыл бұрын
ለምለምየ ሀያቲ ምክርሽ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል ከልብ እናመሰግናለን ውዷ እህታችን እኔ መቼም ወላሂ እሰራለሁ ብሩ አልያዝሽ ብሎኛል በ15 አመቴ መጣሁ ይሄው አሁን 8ተኛ አመቴን ጀመርኩ የኔ የምለው ነገር ምንም የለኝም ሀገር የመሄድ ጉጉቴ ከምላችሁ በላይ ሆነብኝ አሏህ በእዝነቱ እንዲያግዘኝ በዱአችሁ አትርሱኝ እህቶቼ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ለራሴ የምትዪው ነገር ሳይኖርሽ ባዶ እጅሽ ሃገር አትግቢ ይስለፈው አልፏል ከአሁን በኋላ ለራስሽ አስቢ አላህ ያግዝሽ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ 4 жыл бұрын
እኔምነኝ እህት አብሺሪ አላህ ይሙላልን
@omusalih4577
@omusalih4577 4 жыл бұрын
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ እሽ ጀዛኪላሁ ኸይራ ሁቢ
@omusalih4577
@omusalih4577 4 жыл бұрын
@@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ አሚን ያረብ ገንዘባችን ላይ አሏህ በረካ ያድርግልን አሏህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ አኢሾ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
@@omusalih4577 አሚን ወኢያኪ አብሽሪ እንሻአላህ አላህ ያግዝሻል ብልጥ ሁኚ ለቤተሰብ አትርጂ እያልኩ አይደለሁም ቅድሚያ ለራስሽ ህይወት አስቢ ሁሉንም ነገር በልኩ አድርጊ ያለፈውን እርሺው ና ከአሁን በኋላ ያለውን ለራስሽ አድርጊ የሃገር የቤተሰብ ናፍቆት እንዳለ አውቃለው ሶብር አድርጊ
@Al-gw2hy
@Al-gw2hy 4 жыл бұрын
ትክክል ውድ
@asterbusseri9844
@asterbusseri9844 4 жыл бұрын
እይዞሽ የኔ ቆንጅ ጀግና ና ልባም ነሽ
@emannori103
@emannori103 4 жыл бұрын
Thank you so much because you are Ethiopian you are amazing good job for video thankyou thankyou thankyou🙏🙏💞💞💞
@arianedaveborja1924
@arianedaveborja1924 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ
@weliewelie8175
@weliewelie8175 4 жыл бұрын
ahizoo yene konjoo💚💛❤👌✊👍
@earhmetube6787
@earhmetube6787 3 жыл бұрын
ለምየ የምወድሸ እህቴዋ በጣም ተጠቅመበት አለሁ በምክርሸ የኔህት እህቴዋ አላህ ይጠብቅሸ የኔ አሥተዋይ ጀግና ሠት ነሸ ለሙየ እሸአላህ ለሀገራችን ያብቃን ያርብ አሁንሥ ደከመኝ ሥደት አለሀምዱልላ ለሁሉም ነገር
@seadamm8641
@seadamm8641 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@abebatube7207
@abebatube7207 4 жыл бұрын
እክክል አህቴ
@tedelechmariam4976
@tedelechmariam4976 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ተባረኪ
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 4 жыл бұрын
አታግቡ ገልበሽ አትስጭ ምናምን ስትይ ነበር ባለፈዉ አድስ ነገር አይዴለም የታወቀ ነዉ ኡስታዞች እህቶች ወንድሞች መክረዉ መክረዉ ጨርሰዋል ልብያለዉ ልብ ብሎል አበቃ ልብ ያልገዛ ይሞነጨፋል ጀግና መሆን ለራስ ነዉ
@سميراسميرا-م7ع
@سميراسميرا-م7ع 4 жыл бұрын
ያኔ ዉድ እህቴ ፋጣሪ የጊዚሺ በሪች አድናቂሺ ነኝ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ጎበዝ እኮ ነሽ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህትየ ማን ይረዳን
@denk_tube2292
@denk_tube2292 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ባልም ቢሆን በጊዜው ይገኛል ።ዋናው ገንዘብ ነው
@mariamtaddi5333
@mariamtaddi5333 4 жыл бұрын
እውነትሺነው እህት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@volvowagon5745
@volvowagon5745 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው እህት ምክርሽ ሲሰሙሽ እኮ ነው አላህ ይሁናችሁ እህቶች ደርሶብኛል ልጄ
@dawitdeme9386
@dawitdeme9386 4 жыл бұрын
Love you too baby 😘😘😘👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ሁን ያለው ይሆናል
@samiratube4182
@samiratube4182 3 жыл бұрын
ትክክልእህቴ
ሀረብ ሀገር የለፉዉበት መሬት ከዱኝ እኔን ያየ ይቀጣ
13:22
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 41 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
በመሀል አዲስ አበባ ዉስጥ ግብርናዬን አስፍፍሁት
12:50
sewugna Tube ሰዉኛ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19