እጅግ አሳዛኙ የዘማሪ ምትኩ አሟሟት ሚስጥር ወጣ

  Рет қаралды 32,330

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ወንድማችን የሆቴሉ ባለቤት ና ሰራተኞች መጠየቅ አለባቸው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 3 жыл бұрын
የአሟሟቱ ሚስጥር ወጣ እኮ ነው ያላችሁት የታለ ሚስጥሩን የተናገራትሁት የታለ ????? በሰው ስሜት እና አይምሮ ለምን ትቀልዳላችሀ ከምናውቀው የተለየ ነገር አልነገራችሁንም ይልቁንም መካነየሱስ አሁን ያለበትን ህይወት አናውቅም ስህተት ትምህርት ውስጥ ገብቶ ሊሆን ይችላል ስለዚህ አይቀበርም ብላለች በማለት ይበልጥ በቅንነት ሲገለገሉበት የነበሩትን ወገኖችን ጥርጣሬ ውስጥ የሚከት ቤተክርስትያን ላይ ጥላቻን የሚፈጥር በዚህ ሰአት መዘገባችሁ እጅግ በጣም አሳዝኖኛል ።
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ በኢየሱስ ስም ይበዛ ይሁን ወዳጆቼ በነገራችን ላይ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ክርስቶስ የተማራችሁት ምን እንዴሆነ አስቡ የእናንተን ወግ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ወግ መጠበቅ ልመዱ ሰዎች ሆይ እባካችሁ ስለ ወንድማችን ዝም ብላችሁ ያላወቃችሁትን አታዉሩ ይልቁን ከእግዚአብሔር በታች ፖሊሶች ያጣሩና እዉነተኛዉን መረጃ ይንገሩን ዉድ ወንድማችን የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ምትኩ በምን ምክንያትና እንዴት እንዴሞተ ገና አልተጣራም ስለዚህ ስሙን አታጥፋ እርሱ የሐሰት አስተማሪ አይደለም እዉነተኛዉን ወንጌል የምሰብክ ሰው ነው ስንት ሐሰተኛ አስተማሪዎች እያሉ እርሱ ጋ መምጣት ለምን አስፈለገ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ, ከባድ እና አስጸያፊ የሆነ ጭካኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡
@prophetmeku
@prophetmeku 3 жыл бұрын
ተባረኩ ዘማሪት መክሊት ነኝ
@Danitube2162
@Danitube2162 3 жыл бұрын
እውነት ከሆነ እውነት ትጮሃለች ።።። በእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነም።።እራሱ ያውቃል።። ግን እንዴ ክርስቲያን ... I know 😭 How it unbelievable ...Miteee😭 You wonderful message is in Our heart with you..💛😭!! እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው።።።ይህን እንዴት።።ያንንስ ወዴት...ብለነው ልንጠይቅ አንችልምና ።።።። መጽሐፍ ቅዱሳችን "ተስፋ እንዴሌላቸው ፈጽሞ አትዘኑ.." ልክ እንደቃሉ ነንና---ሁላችንም በየተራችን በበጉ ፊት አንድ ቀን እንገናኛለን ።።።!!! መልካም እረፍት😭❤!!
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 3 жыл бұрын
Geta yifred bexam yasazinal😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ነፉሱን ይማር እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ ለቤተሰቡ እና ለሚወዱት ሁሉ
@mihiretendale4859
@mihiretendale4859 3 жыл бұрын
EGZIABHER Awaqi new, Mestinanatn lebeteseb.
@JOUSHABLOX
@JOUSHABLOX 3 жыл бұрын
Betam yasazinal min aynet zemen dersin demo lekebir minis bihon sheme on you yemiwedat getawin agelgilo new yemotew 💔
@sintayehu3294
@sintayehu3294 3 жыл бұрын
በትክክል
@lovetube2585
@lovetube2585 3 жыл бұрын
በጌታ መሄኑ በቂ ነው መቀበሪያን መከልከል ተገቢ አይደለም
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
It is so heartbreaking😢😢😢swimmng in hotels with out someone and with less swiming ability could result to death once I faced a similar danger, luckily someone saw me sinking and I was saved🙏
@asfawtadesse2060
@asfawtadesse2060 3 жыл бұрын
አሁን ይህ ቃለ ሕይወት የሚባል ቤ/ክ......ዘገኝ
@abebeayele8253
@abebeayele8253 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሟቹ ቤተሰቦች ያስፈልገል ሟቹን መማለስ ባይቻልም ። ''ሴንቴራል ሆቴል ግን መዘጋት አለበት!!!,,። እንዴት ሰውን የምያክል ፍጡር ሞቶ ምንም እንዳልተፈጠረ አድርገው ሥራ ይሰራሉ ይህም ዳግሞ ቤት ውስጥ ሞቶ በጣም ያሳፍራል ። ይህ ከባንዳነት አይተናነስም። ስጀመር ነገሩን ስለፈጸሙ አይደለም ፡እንዴ፡ ስጠያቁ ዳር ዳር ያሉት። የሆነ ችግርማ አለቻው ፥ሴንቴራል ሆቴል መጠያቅ አለበት፤ መጠየቅ አለበት በቃ። እንዴት ትልቅ ሆቴል ውስጥ ጋርድ ይጠፋል???ይህ ምክንያት አይሆንም ። ሆቴሉ ይጠየቅ!!!!!!!!,
@dggffggu5601
@dggffggu5601 3 жыл бұрын
ሊዝናና ነው የሔደ አትሉም እዴ እኳን ሞተ ጌታ እዴት አላሣየውም ነበር
@jo4801
@jo4801 3 жыл бұрын
በአዋሳ ሴንትራል ሆቴል ተባለ እንጅ ገድለውት ገንዳ ውስጥ ጥለውት እንዳይሆን። ኧረ ቃለ ህይወት ጌታን በታማኝነት ስያገለግል የነበረ መልካም ሰው ነበር ።
@mihiretendale4859
@mihiretendale4859 3 жыл бұрын
leQalehywet yante miskrnet sayho. Yemenfes Qidusna kemimeleketew masreja new miyasfelgat bayhonma anten tixeyqih neber
@methuselah3330
@methuselah3330 3 жыл бұрын
ፖሊሶች ፡ ግን ፡ ምን ፡ እየሠራችሁ ፡ ነው ፡ ?? በሆቴሉ ፡ መታሸግ ፡እንስማማለን ፡ ለሰው ፡ ህይወት ፡ ክብር ፡ የሌላቸው ፡ ስግብግቦች። ቃለህይወት ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ገና ፡ የክርስቶስ ፡ ፍቅር ፡ አልገባችሁም። ፈጥናችሁ ፡ ንሰሃ ፡ ግቡና ፡ ማድረግ ፡ የሚገባችሁን ፡ አድርጉ። RIP! በናንተ ፡ ስርአት ፡ እንዳይደለ ፡ እወቁት ፡ ከጌታ ፡ እቅፍ ፡ የሚሆነው። SHAME ፡ ON ፡ YOU ፡ @KALEHIYWET CHURCH
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ 3 жыл бұрын
ወወወወወወወወ አስፈላጊ አሳብ ነው 💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@meklittsongachoto9850
@meklittsongachoto9850 3 жыл бұрын
Bexam nw miysazenw
@ሜቲ
@ሜቲ 3 жыл бұрын
በሮክ ሙዚቃ ነው ያልከው?ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን እሱ ወደ ጌታ ሄዶአል።
@mhbgma2320
@mhbgma2320 3 жыл бұрын
all need to be part of one church member and church should have followed up system
@abinetabera8219
@abinetabera8219 3 жыл бұрын
woyene ye hagere leje ! any way thank you master Abinet
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 3 жыл бұрын
We need justice
@sintayehu3294
@sintayehu3294 3 жыл бұрын
RIP 😭😭😭😭😭
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 жыл бұрын
ሆቴሉ ለምንድን ነው የሚዘጋው እኔ እኮ አንዳንዴ ማሰብ ያስፈልጋል አጋጣሚው ያሳዝናል
@mekeyaanute653
@mekeyaanute653 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️💔💔😭😭😭😭
@keshelflay9481
@keshelflay9481 3 жыл бұрын
በጌታ እቅፍ በሰላም እረፍ
@libenshgirmah5430
@libenshgirmah5430 3 жыл бұрын
Malakami irate yunilike mite UUUUUUUUUFFFFFFFFF😭😭😭😭😭😭😭😭
@bettybekele1581
@bettybekele1581 3 жыл бұрын
አንኳንስ ይሄን በሚያክል ሆቴል ዉስጥ lifesaver ሳይኖር ይቅርና በአንድ ሆቴል ዉስጥ በር ዘግቶ እራሱን ላጠፋ ሰዉ እንኳን የሆቴል ባለቤት በቁጥጥር ስር ሆኖ ሲጣራ ነዉ የማዉቀዉ። ይሄ ወንድም እኮ ወንዝ ላይ ወይም ሀይቅ ቦታ አይደለም ሄዶ የዋኘዉ ። ትልቅ እና ዉድ ቤት ነዉ ።
@atninawabi6541
@atninawabi6541 3 жыл бұрын
ላይሴቨር እንዴት የለም? የትክክለኛጥያቄ ነው፡፡ እኔ ግን የሚገርመኝ የቤተክርስቲያናት የሞተን ለመቅበር የሚያስነሱት አምባጒሮ ነው ሰው እኮ በእንግድነት በስደት እንኳን ሲሞት ይቀበራል እውነት መንግሥተሠማያትም የቃለ ሕዎት፣የሙሉወንጌል የሌላም ቦታ ይለያያል እንዴ ?
@masaratyohannes393
@masaratyohannes393 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙆🙆🙆🙆🙆
@abebaguadie3281
@abebaguadie3281 3 жыл бұрын
Kesu minim mayisewor fexari iwunetun yawuxalih.
@EditzX234
@EditzX234 3 жыл бұрын
RIP
@tesfayetilahun8519
@tesfayetilahun8519 3 жыл бұрын
Shame on you kale hywote church how could you tern away one of Jesus servant no matter how long he has been away from the church you should be ashamed Stone Age doctrine this is 21 century for God’s sake
@manaye8321
@manaye8321 3 жыл бұрын
ክርስቲያን ሀዙኢኡይኢ
@eldanaabthum390
@eldanaabthum390 3 жыл бұрын
Sema Hotelu lemdenaw yemezagaw kalchala wana arfo ayekametem neber sera eko new 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😏😏😏😏😏😏😏😏
@danelyiger9615
@danelyiger9615 3 жыл бұрын
ወረኞች
@LoveAmericaorLeaveAmerica
@LoveAmericaorLeaveAmerica 3 жыл бұрын
ለካ ለቀብርም ቸርች ያስፈልጋል ? አይ ቃለ ህይወት ?
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Lol that's a good question??
@sabboontuuwallagga5194
@sabboontuuwallagga5194 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሐረግ ( ክፍል 42)
37:42
ለዛ
Рет қаралды 196 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 45 М.
ሊገሉኝ ነው ድረሱልኝ | ነብይ ዮሴፍ ተካ በሊብያ ታግቶ እየተሰቃዬ ነው
10:06
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
ይህ አገር እየበላ ያለው የሰደደ እሳት ማጥፋት ያልተቻለው ለምን ይሆን?
27:45
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 10 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН