ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa

  Рет қаралды 354,333

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 225
@sameiraf2450
@sameiraf2450 4 ай бұрын
ደብሮኛል ላይክአረጉኝ
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 4 ай бұрын
Let your depression go away from you.
@MekidsBelhu
@MekidsBelhu 4 ай бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች ጥሩ አስተማሪ ፊልም ይመስላል ለይኩኝ ላይክ አምሮኛለ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@TigistbedadaTigistbedada
@TigistbedadaTigistbedada 4 ай бұрын
Ehew demo le like😮
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ቤት ይቁጠረው ስንቱ አፍኖ ኖራል😭💐💐💐💐💐
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 4 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ይህን የምታነቡ ሁሉ ❤ደምሩኝኝ
@tedytedyed9lg
@tedytedyed9lg 4 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይጠላችሁ
@dgttigddd6359
@dgttigddd6359 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenat6033
@zenat6033 4 ай бұрын
Amenamen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EeEe-ef5yf
@EeEe-ef5yf 4 ай бұрын
አሚን❤
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት 4 ай бұрын
አሚን እሚን አሚን
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 4 ай бұрын
😢amen
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❣️ይችን ሴትዮ ስወዳት እርግት ያለች❣️❣️
@salamam9532
@salamam9532 4 ай бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት ስንቶቹ አሉ በስቃይ የሚኖሩ ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢
@tadesseabush
@tadesseabush 4 ай бұрын
❤❤❤ ቆንጆ ታሪክ ነው በሁሉም ቤት ታፍኖና ተቀብሮ ሰሚ ላጡ እህት ወንድሞች ፈጣሪ ይድረስላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamariamzekarias4786
@tesfamariamzekarias4786 4 ай бұрын
መግደል ልክ ነው ምትሉ እስኪ ኣንድ ኣን ጻፉ
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os 4 ай бұрын
😳😳😳🙄 ወይኔ ማነው እደኔ መኪናው ሲገጫት የደነገጠ መጀመሪያው ላይ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 4 ай бұрын
በጣም አብሮ ጣላት እኮ😢😢😢
@DhhfDhhgg
@DhhfDhhgg 4 ай бұрын
እኔ ቀልቤ ግፍፍነው ያለው😢😢
@HannaHanna-b7o
@HannaHanna-b7o 4 ай бұрын
Enem betam neber yesenegethut
@LijLuLuልጅሉሉ
@LijLuLuልጅሉሉ 3 ай бұрын
እኔ😂😢😢
@GebeyaneshTeka
@GebeyaneshTeka 2 ай бұрын
እኔማ አብሬ መብረር ነው የቀረኝ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
ማርያምን ይሄን ትልቅ ሠዉዬ ስፈራዉ😢😢😢ሁሊም የሚሠራዉ ፌልም የጭካኔ ስራ ነዉ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 4 ай бұрын
እ ኔም በጣም ነው የምፈረው
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Ай бұрын
😂😂😂😂
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 4 ай бұрын
ነገ ሚስጥር ነው ትናንት ታሪክ ነው በእንባ ጀምሬ ጨረስኩት 😭😭😭😭ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልምነዉ 😢😢 የሽምግልናዉ ግን😂 እኔም የምፈልገዉ እንድህነዉ
@abc12452
@abc12452 4 ай бұрын
ውይይይይ ልጅቷን መኪናዉ ሲገጫት ቆሌዬ ተገፈፈ ሳላስበዉ ጮዉኩ🙄🙄🙄🙄
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os 4 ай бұрын
ወላሂ እደኔ ቆሌየ ነው የተገፈፈው 😮😮😮😮😮😮
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
​@@Fafifafi-uv6os😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
የምን ቆሌ ነው በስላሴ ስም ሆ 😂😂😂😂
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 4 ай бұрын
በላይክ 41ኛ በኮመንት 2ኛ ነኝ😂
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 4 ай бұрын
😂😂😂😂🎉
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 4 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ሁሌም ደፋሪ ነው የሚመስለው የእውነት ደፋሪ ሳይሆን አይቀርም 😂😂😂😂
@ethopiyauae4777
@ethopiyauae4777 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወዶ አይሥቁ አለ
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@AdeyGa
@AdeyGa 4 ай бұрын
እችን የምታነቡ ፈጣሪ ያላሰባችውት እጀራ ይሰጣችው❤
@mihretkidau5047
@mihretkidau5047 4 ай бұрын
This is absolutely true. Story in each of most of women happened to them thank you guys so much very very sad but true story
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 ай бұрын
ሸምግልናሁ ተመቸኜ የምን ማጋጋት ነው ሁለት በቂ ነው😂😂😂😂
@SalamSalam-z9h
@SalamSalam-z9h 4 ай бұрын
የእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zaborazabora-e6u
@zaborazabora-e6u 4 ай бұрын
ዳኒ ምርጥ ሰዉ
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם 4 ай бұрын
ሰላም የማዳም አልማዞች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅሮቸ የዚህ ፊልም የገባው ካለ።አስረዱኝ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ ሥም አወጣጥ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
ተቅመም ወደአልማዝ ❤❤❤😂😂😂​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ❤ ግን በየቤቱ ስንት ጉድ አለኮ እውነተኛ ታሪክ ነው ብዙ ብዙ ጉድ አለ 😢😢😢
@Zegowitzfamily
@Zegowitzfamily 4 ай бұрын
The end is right the person need to stop before he hurt other women. Always speak up don't be afraid silence is not solution.
@yodita5
@yodita5 Ай бұрын
"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እሱ የማእዘን ራስ ሆነ" ስለ እየሱስ የተባለ ቃል ነው።
@SeadaYimam-m3k
@SeadaYimam-m3k 4 ай бұрын
እናተ የመኪና አደጋው ቀልቤን ገፈፈው እራሴን አሞኝ ነበር በዲንጋጤ ለቀቀኝ😂😂
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 4 ай бұрын
እኔ ከማዳቤጋ እየሄድን ሌላኛዉ መኪና ተጋጭቶ ሰዉ ሞቶ አይቸ 😢😢😢😢እዴትልተኛ እዴት ልስራ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 4 ай бұрын
​@@Hayat1998-c4lኦፍ ኦፍ
@mamiedandfe7207
@mamiedandfe7207 3 ай бұрын
የ እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ደግሞ እጅግ ያሳዝናል እህቷ ግን ይመቻት
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px 3 ай бұрын
ሰውዬው የእጁን ማግኘቱ አሪፍ ነው ግን ምነው የሽምግልናዋን ነገር ላላ አረጋችሁት😢😢😢😢😢
@uaeuae9553
@uaeuae9553 4 ай бұрын
ዋዉዉዉመጨረሻዉሲያምር ሁሉምየዘራዉን ያጭዳል❤❤❤
@etet3552
@etet3552 4 ай бұрын
Wow መጭርሻ ደስ የላል 😢😢
@LeulAbraham
@LeulAbraham 4 ай бұрын
enateyew gin setasazin, demom tamralech. gobez nat ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
ይች ልጅ ዓደይ ድራማ ላይ የሚሰራ ሙና ናት አይደል ስወዳት ❤የሚያሳዝን ፊልም ነው 😢ዋው መጨረሻው በጣም ያምራል ሰውዬው እንኩዋንም ሞተ
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 4 ай бұрын
ሙና አይደለችም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
@@taibaashkan9065ግን በጣም ይመሳሰላሉ
@DfcSdc-y4x
@DfcSdc-y4x 4 ай бұрын
ደስ የምል ፍልም አስተማር ነው😊
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 4 ай бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል መጨረሻም ❤፣❤❤❤❤❤❤❤
@samarsamar5837
@samarsamar5837 4 ай бұрын
እንደኔ የእንጀራ አባቴ አልደፈረኝም እንጂ ያሰቃየኝ ነበር በልጅነቴ 😢
@SantaHirpa
@SantaHirpa 4 ай бұрын
Betamie decie yemili film nw❤❤❤❤
@saratube7323
@saratube7323 4 ай бұрын
አደይ ድራማ የምሰራዉን ሙናን ትመስላለች
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት 4 ай бұрын
እኔማ የኮሜት ሱስ ነዉ የያዘኝ
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ጭብጥ ያለው ፊልም ነው ኑርሀሰን ዳኒ ምሩፅ እና ኪያ ሌሎቻችሁም ተዋንያን ተባረኩልኝ ወድጄዋለው በርቱ❤❤❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው😢😢😢😢 መጨረሻው ደስ ይላል❤❤❤❤እንኳንም ሞተ የት አባቱ😢
@AnbesseGizachewTefera
@AnbesseGizachewTefera 10 күн бұрын
Wow it's very Amazing film
@JujuTube2552
@JujuTube2552 4 ай бұрын
አረ ማስታወቂው በዛ ምንድነው
@adisalemtube1
@adisalemtube1 4 ай бұрын
Amazing ❤❤
@desalegnbekele8994
@desalegnbekele8994 Ай бұрын
ፊልሙ አስተማሪ ነው የጋብቻው አጠያየቅ ኢትዮጵያዊ ባህሉን የለቀቀ ነው ለምን በራሳችን ባህል አንሄድም የምህራባውያን አድቨርታይዞች ለምን እንሆናለን
@netsiyemariyam8050
@netsiyemariyam8050 2 ай бұрын
የፊልሙ ርዕስ ይስተካከል ምርጥ ነው
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 4 ай бұрын
እውነት በጣም ከፋኝ 😢😢😢በየቤቱ ስንት ነገር አለ
@KeressnaKeressna
@KeressnaKeressna 4 ай бұрын
ዋው እህት ወንድሞቼ አያቹ ተበዳይ ሞሆን መጤረሻሁ ያምራል ስለ ዚህ በዳዎች ከምንሆን ተበዳዎች ሞሆን ነው ትምህሪቴ መስቀላችንን ኦኬ👌👌👌👌👌
@zabeba4450
@zabeba4450 4 ай бұрын
የእናት መሞት ሁሌም ያመኛል 😢😢😢😢😢
@ucucucjvjv5618
@ucucucjvjv5618 4 ай бұрын
በጣም ያሳቀኝ ብረ አወጣጡ ልጅነቴን አስታወሰኝ
@sweet-jh4vb
@sweet-jh4vb 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelsolomon5714
@samuelsolomon5714 4 ай бұрын
ስለወደዳቹት እና ለ አስተያየታቹ አመሰግናለው የ ፊልሙ ዳሪክተር
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 4 ай бұрын
Ewate nawe ልጅ አባቷን ባትገለው naber😥😥😥
@hirutephrem8418
@hirutephrem8418 2 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው፡፡የሁሉንም ቤት እግዚአብሔር ይቁጠረው!!!
@BezaBeza-fi7of
@BezaBeza-fi7of 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤❤❤❤
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 2 ай бұрын
አንደኞ ዳኒዬ❤❤
@DejenAddisu-i7b
@DejenAddisu-i7b 4 ай бұрын
How fantastic film it it!♥♥♥♥♥
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@misghnakeshi2680
@misghnakeshi2680 4 ай бұрын
Wow thanks i wishes Best love and peace for all.
@gggg-q5l3v
@gggg-q5l3v 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የመጀመራወ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@misrakasfaw
@misrakasfaw 3 ай бұрын
የፊልሞች አውራ ዋው ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@H.a.k.d
@H.a.k.d 4 ай бұрын
በየቤቱ፡ያለነው፡ቤትይቁጠረው😢😢
@snitmichael7046
@snitmichael7046 3 ай бұрын
It so good at the end of the movie is ❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ 4 ай бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ እልም ነው በጣም ነው ያለቀስኩኝ😢😢
@Lenafekr
@Lenafekr 2 ай бұрын
በጣም አንደኛ ነው ምርጥ መልክት ነው❤❤❤❤😢😢
@ZamzmZmzn
@ZamzmZmzn 4 ай бұрын
ዋውው ደስ የሚል ፊልም
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 4 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሹፌሮች ግን ቢያልቁም እኮ አያሳሱ
@tetetety3946
@tetetety3946 2 ай бұрын
Arif nw ychin satyo gen endna yamewodat ale ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinFeyisa
@MesfinFeyisa 3 ай бұрын
Li Ethiopian endeze ayenet film continue ❤❤❤❤❤
@NolaweShilemat
@NolaweShilemat 4 ай бұрын
አበት ጥፊ ቾባ ቾባ ያረጋት
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔መጨረሻውደሥይላል
@AbdulHabib-c7x
@AbdulHabib-c7x 4 ай бұрын
Betam yemgrm film wooooow bist tankest Eritrea
@DejenAddisu-i7b
@DejenAddisu-i7b 4 ай бұрын
How fantastic film it is!♥
@smerahsun5086
@smerahsun5086 4 ай бұрын
እሚያስጠላው ያማርኛ ፊልም ማየት ሳይጨርስ አለቀ የሚሉት ነገር
@tegestejade2671
@tegestejade2671 4 ай бұрын
💔☝️ YALENA YMINWERE ASAZAIE TAREKE😢ENAMESEGENALENE🕊💚💛❤️🤗😍👌🕊
@sifandeti9107
@sifandeti9107 4 ай бұрын
Very good😊
@Tewodroseand
@Tewodroseand 4 ай бұрын
ፊልሙን ካያችሁ ለምን ለመናገር ትቸኩላላቹ የማዳም ቅመሞች?
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤
@ganzabe1632
@ganzabe1632 4 ай бұрын
ዎው ዎው 👍👍👍🥰🥰🥰
@Leyla-bt8kz
@Leyla-bt8kz 4 ай бұрын
Wowwwww❤❤❤❤❤ehitente
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
ሽምግልናው ዋው😂😂😂🎉🎉🎉
@abum1433
@abum1433 4 ай бұрын
አሪፍና አስተማሪ ነው❤❤❤
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit 4 ай бұрын
Daniye tleyaleh ❤❤❤❤❤
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 4 ай бұрын
Wow betam arif film new bertu
@diboraSamuel-g1j
@diboraSamuel-g1j 2 ай бұрын
ፊልሙ ጥሩነው ግን ልጁ የተጠቀመው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ያላግባብ የው ስለ ክርስቶ እየሱስ የተነገረውን ለሰው መጠቀም ተገቢ አደለም ለማስታወስ ያክል ግበኞች የናቁት ድንጋ እሱ የማህዘን እራስ ነው ብሎ ያለው ቃል
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 4 ай бұрын
the movie Message is dope
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 3 ай бұрын
መጨረሻውን ወደድኩት
@LenchoGobena
@LenchoGobena 2 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
ወልዶ መለያየት የምፈራው ለዚህነው
@messeretabera8102
@messeretabera8102 4 ай бұрын
Astamari now😢
@MastuMast
@MastuMast 4 ай бұрын
Wawu😢😢❤❤❤ macrsha dsi yilali
@ራቢቢትኡሜ
@ራቢቢትኡሜ 4 ай бұрын
የህትነት ጥግ ❤❤❤❤❤
@AlemdarSemu
@AlemdarSemu 4 ай бұрын
አሪፍ ፊልም
@almazsime4584
@almazsime4584 4 ай бұрын
ምነው ሽምግልና የተላኩት ሳይቀመጡ ተመለሱ? ጥሩ ነው!
@NardosHiluf-tu4qo
@NardosHiluf-tu4qo 3 ай бұрын
😊😊😊
@EbisaRegassa-vr6zx
@EbisaRegassa-vr6zx 3 ай бұрын
Wow!!!!!!!!!!
@AnnoyedLightning-fy5zf
@AnnoyedLightning-fy5zf 4 ай бұрын
ማሂ የኔቆንጆ በጣምነው የምወድሽ
@fuficjfii-zt9wo
@fuficjfii-zt9wo 4 ай бұрын
እሄን ስሜት የደረሰበት ያቀዋል 😭😭😭😭😭😭
@Cud3Dud-dq7ob
@Cud3Dud-dq7ob 4 ай бұрын
ሁለቴ አድርጉት ይደብራል😏😏
@Himat1216
@Himat1216 2 ай бұрын
Endezeh ayinet sew memories new yeamegeabaw tiru timehiret new
አልቀረሁም - Ethiopian Movie Alqerehum 2024 Full Length Ethiopian Film Alkerehum 2024
1:23:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 142 М.
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 56 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,8 МЛН
ባለ ራይዷ - Ethiopian Movie Bale Rideua  2024 Her own Full Ethiopian Film movie 2024
1:16:24
በፍቅር ሲኒማ BEFIKIR CINEMA
Рет қаралды 195 М.
The Stepfather | DRAMA | Full Movie
1:29:01
Boxoffice | DRAMA | Full Movies
Рет қаралды 44 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,6 МЛН