ልጅቷ የኔው ነች🙄 ሳሚ እስካሁን አልተመለሰም😢😢

  Рет қаралды 23,537

Yon Tube

Yon Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 636
@ZagaraZahara
@ZagaraZahara Ай бұрын
እዉነቱን ተናግረሽ ለምን ትዳርሽንአትጠብቂም ሳሚ መልካም ልጂነው 🎉🎉🎉
@Alam-k6l
@Alam-k6l Ай бұрын
ለምንድነው የሄደው ትያለሽ ደፋር አስጠላሽኝ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
በጣም እንደመልኳ አደለም ውስጧ ኢሄን ያህል ድብቅነት
@HanaHn-k1m
@HanaHn-k1m Ай бұрын
እኔም እስጠላኝቲሽ
@Temre-ye3ic
@Temre-ye3ic Ай бұрын
እኔ ለራሱ አቃጠለችኝ
@AishaShakaru
@AishaShakaru Ай бұрын
ኧረ አትፍረዱ 😢😢
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
@@AishaShakaru ልጅን ያህል መደበቅ ታድያ ትክክል ነው ትያለሽ
@HayatHayat-s8i
@HayatHayat-s8i Ай бұрын
እንዴት ልጅ ይክዳል ለዛውም እናት አንች ጨካኝ ነሽ የምወድሽን ያክል ጠላውሽ ፈጣሪ አትፈረም አሰመሳይ ነሺ ነገ ሳሜንም ትክጃለሽ😮😮😮
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
ውይይ ንግግርሽ ልጄ ልትሆን ትችላለች ብትሆንም ትችላለች የምባል ነገር የለም ድርቅ ያልሽ ነሽ ወይጥፋትሽ እመኝ ካለሄነም ልጅሽ እንዳልሆነች አስረጅ በእልህ ብዙ ነገር ይበላሻል በትዳርሽ አትቀልጂ ይሄ ነገር ደሞ ቀላል አይደለም እንደውም ባልሽ ጥሩ ሰው ነው
@abifiker1221
@abifiker1221 Ай бұрын
እኾ
@BezaYetnbi
@BezaYetnbi Ай бұрын
😢😢ምድነዉ ልጅቷ የኔ ልቶንም ትችላለች ላቶንም ትችላለች ምን አይነት ነገር ነዉ እዉነት ብትናገር ይሻልሻል
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by Ай бұрын
ኣርር ትዋሹ ነው ልጃጅሉ
@smumd
@smumd Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ Ай бұрын
ደሜን ነው የፈለች የሆነች ግግም የለች ልጅ ናት 🤔
@BezaYetnbi
@BezaYetnbi Ай бұрын
ጥፋተኛነሽ እሙ ልጅ ካለሽ መናገር ነበረብሽ አሁንም ሳሚ ይቅታ ጠይቂ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Ай бұрын
አረ ድራማ ነው
@שלומיתהיילה
@שלומיתהיילה Ай бұрын
סמי כול הכבוד גבר👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
እርአወቀንወ
@Aminetsaied
@Aminetsaied Ай бұрын
ላንች ከባድ ሊሆን ይችላል መናገሩ ሳሚ የክበድዉ ለምን ሳትነግርኝ እሂን ያህል ግዜ ቡሎ ነዉ አንችም እሱን ተረጅዉ 😢👍
@Temre-ye3ic
@Temre-ye3ic Ай бұрын
ሳሚ ወላሂ ምርጥሰዉነዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት አንዳንዱሰዉ ተላ ጥሩ መስሎ ዉስጣችሁ ግን አቆ😢
@Tesfansh8358
@Tesfansh8358 Ай бұрын
ሰወች ሰሚ ዉስጥ ተኝቶዋል ፕራንክ ነዉ አትስሟቻዉ 😂😂😂😂
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ Ай бұрын
ሳህ😂😂😂
@fatumara3244
@fatumara3244 Ай бұрын
😀😀❤️
@hadyatadese
@hadyatadese Ай бұрын
ሣህ😂😂😂😂😂
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss Ай бұрын
ሂደሽ ነበር😅😅😅😅
@TigistGatenat
@TigistGatenat Ай бұрын
Betikikilii😂
@Hiyoti
@Hiyoti Ай бұрын
Badee keti emu sami badi qabaa hin jedhini osoo sii hikeyuu itii hin lalamuu kan daimaa dhoksitee kan kana oli maltuu jiraa sami dhugaa qabaa💯💯✅️✅️
@חנהאזנה
@חנהאזנה Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@BuzeAlmu
@BuzeAlmu Ай бұрын
Dhugaa.
@ImaakooKiyaa
@ImaakooKiyaa Ай бұрын
Eyeen dhugaa 😢😢😢😢
@SamsungGalaxy-r7r4u
@SamsungGalaxy-r7r4u Ай бұрын
Dhugaa kee jettee akkamiti dhostii
@MasaraMasara-q8f
@MasaraMasara-q8f Ай бұрын
እውነታው ያለዉ እንቼጋ ነዉ ለምን እንዲ እንዲወሳሳብ አርግሽ ቀጥታ መልስ መስጠት እየቻልሽ
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ Ай бұрын
ክፍል ስንት ደረሰ ድራማው😂😂በርቱ ለሌሎች ትምህርት ይሆናል እውነተኛ ማንነትን ይዘው ሕይወትን እንዲጀምሩ ጥሩ ድራማ ነው
@ሀዊየወሎልጂ
@ሀዊየወሎልጂ Ай бұрын
ልትሆንም ላትሆንም ትቺላለቹ ምለት መልስ አይሆንም ምን ሁነሺል ልጂ ካለሺ በልጁሺ አትፈሪ ግን ደግሞ ከለለሺ ትዲርሺ ላይ ከፍተት አተፈጠሪ ይቅርብሺ ወላሂ ትዲር ሂወት ነው አትቀልጂ ሆ ግን ይቅሪቲ ከሁሉም የቱበሮቺ በፍቅር ነበር እማያቺሁ አሁን ግዜግን ተግማማቺሁ
@FuyrydTiyryr
@FuyrydTiyryr Ай бұрын
እሙ ለምን ትዋሻለሽ ሳሚ አይዞህ እራስህን ጥብቅ
@Tgst1212
@Tgst1212 Ай бұрын
እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር ለምን ዉጭ ኣደረ ከማለት በፊት ምን ሁኖ ይሆን ማለት መረጋገጥ የለብሽምወይ? ከዛ ደሞ ለምን እልህ እልህ ከማለትሽ ግልፅ ተናግረሽ ኣታርፊምወይ? ወይስ ወደ ትዳርሽ የሰይጣን በር መክፈት ኣማረሽወይ? 3ቱ ጥያቄ መልስሽ ኣስቀምጭ እስቲ እህታችን.........
@Temre-ye3ic
@Temre-ye3ic Ай бұрын
እረ አታስጠሊኝ ለምን ሄደትያለሽ እደ እችቆይ የኔልኮንም ላኮንም ትችላለይ ትያለሽእደ እንደ ወንድልጂ ልሸመጥጭነዉ እደ እውነት በጣም ድብቅነሽ ድብቅነሽ እውነቱን አትናገሪም ምን ያጨማልቅሻል የሳሚ ተቤትመውጣትነዉ እችን ያጨርጨርሽ ያች ድብቅነት ምንም አልጨነቀሽ ሳሚ ምርጥ ባል ሁኖነዉ እጂ ሌላቢሆን ያሞዳሙድሽ ነበር እዚህ እየመጣችሁ አትጃጃሉበቃ 😢😢😢😢
@سبحاناللةولحمدللة
@سبحاناللةولحمدللة Ай бұрын
በጣም ያሳፍራል የምር አች ከሳሚ መደበቅሽ ባልሽ ልጅሽን ወዶ ቢቀበልሽጅ ልጅን የመሠለ ነገር ነገ በርሽን አኳኩቶ እደሚመጣ አታቂም ጉድ 😢😢😢😢
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o Ай бұрын
እረ ውዷ ድራማነው😂😂😂
@nuronuro3168
@nuronuro3168 Ай бұрын
ድራማ ነው
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 Ай бұрын
እረ ደራማ ነው የሚሆነው😮😮😮
@almazz-u6w
@almazz-u6w Ай бұрын
💔💔🙆
@KennaIlinaa
@KennaIlinaa Ай бұрын
Ati dura maalif itti hin himtiyyuu sami rakkoo hin qabu situ balleessaa qaba balgee 😮
@BaneshSmart
@BaneshSmart Ай бұрын
Dhugumaa
@BuzeAlmu
@BuzeAlmu Ай бұрын
Dhugaa.jetee.lubbu
@wsnwsn7573
@wsnwsn7573 Ай бұрын
Safuu yaa rabii kan dura qorcha nyachisee ishidha kaa
@meklit4262
@meklit4262 Ай бұрын
ኮመት አልስጥም ግን አንቺ እኮ ለምኖሻል እውነታውን መናገር ነበረብሽ ያንቺም ከሆነቺ የኔ ናት ካልሆነችም የኔ አይደለቺም ቀጥተኛ መልስ ሳትሰጪው ስትቀር እሱ ምን ያድርግ በሱ ቦታ ብሆንስ ብሌሽ አስብ ደግሞ ለምድነው የሄደው ማሌትሽ ልክ አይደለም ለላውም ብሆን በሱ ቦታ የምያደርገውን ነው ለትዳርሽ ሰላም ፍጠርለት ይቅርታም ብሆን ጠይቀሽ ሳሚን ግልፅ ሆነሽ አላወራሽም እኮ ስጠይቅሽ
@meekham2590
@meekham2590 Ай бұрын
የራስሸን;ጥፋት ወደሱ አታላኪ ይቅርታ ጠይቂ ትዳርሸን አሰተካክይ
@RahmetRahmet-sw4vh
@RahmetRahmet-sw4vh Ай бұрын
ወይይይ እሙ ለምን ግልፅ አርገሽ አትናገሪም ተይ እንደሳሚ ታጋሽ ሠው የለም እውነቱን ንገርው ሌላ ወንድ ቢሆን ያጋጨሽ ነበር ወላሂ
@selametthiopia
@selametthiopia Ай бұрын
እኮበጣምመልካምሰውነው
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r Ай бұрын
አንቺ አይደብርሽም እዴ አሸጉሊት የደበቅሽ መሰልሽ እዴ ልጅ ወልደቀ ሽ ምትደብቂው አሁንም እወነት ያለው የመሰል ሳሚን ጥፋተኛ አታድርጊ አይደብርሸም እዴ ትዳር እኮ ትልቅ ነገር ነው ተደባብቆ ትዳር የለም ደሞ አጥፈቼ ሊሆን የቸላል አትበይ ሚሰጥር ሊኖርሽ የቸላል ልጅን አኮል ነገር ግን ብልግና ነው
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ Ай бұрын
እሙ ምታወሪው ነገር ግልጽ አይደልም በእውነት አንቺጋ እውነት ካለ ለምን አትናገሪም ትዳርሽን እያፈረሽ እኮነው አይደል ለምን እዉነታዉን በአንቺ አፍ አይወጣም ቆይ
@Saraqatar-f2t
@Saraqatar-f2t Ай бұрын
Luka walii iraa gotee isatii murtii tunii😅
@ImaakooKiyaa
@ImaakooKiyaa Ай бұрын
Ijaa mukedhaa tunii sijemer pirankidha
@mesiitub9532
@mesiitub9532 Ай бұрын
Yo dhugaa tahee namaa rifachisaa
@user-zn2dx5uu9v
@user-zn2dx5uu9v Ай бұрын
Sami iwnetii alew demo banchim biso tiqocaleshi idee achi mewledi ishinm ataqim ide iwnetuu yiwexali yemitiyuu iraseshin ataqim idee be sami ayitayim😢😢😢😢 achi debiq neshi maletii new
@ChuBera-h3x
@ChuBera-h3x Ай бұрын
እሙ በጣም ምትገርሚ ነሽ ግልፅነት ይጎልሻል በጣም የዋህ ሰው አግኝተሽ ትጫወቻለሽ ልጅቷ ያንቺ ካልሆነች ድንግልናሽን ለማነው የሰጠሽው? ድንግል ወንድ አግኝተሽ አሞኘሽውኮ አሁን ይቅርታ ጠይቅውና ትዳርሽን አድኚ
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ Ай бұрын
😂🤣🤣🤣ጉድ ጉድ ቴይ ሌላ ቁሱል አትጨምራ🤣🤣
@AydaAyele
@AydaAyele Ай бұрын
😂😂😂የአንተስ ከፋ🙄😂😮
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
በእውነት ከሆነ ምን ማለትሽ ነው ተረጋጋ የኔናት ምናምን አቃታለሁ ካልሽ ችግር የለውም ከዚህ በላይ ምን ያርግሽ እንዲያውም ትግስተኛ ነው ግን ፕራንክ ነው
@halarasa
@halarasa Ай бұрын
እ ሙዬ ልጅ የግዚ አብሄር ሥጦታነዉ ነዉ ግን ሣሚ የተናደደብሽ ሥለደበቅሽዉ ይመሥለኛል አይዙሽ ያጋጥማል እራሥሽን አረጋግተሽ ለማሥረዳት ሞክሪ ይረዳሻል
@Nebihat
@Nebihat Ай бұрын
አይእሙ የኔላቶንም ልቶንም ትችላለች አለች😂😂😂ወድነውእድህእሚለው አታቂምደ😮😅😅😅😅😅😅
@ዜድየአቦዋዩቱብ
@ዜድየአቦዋዩቱብ Ай бұрын
የእውነት ሳሚ እጅግ በጠም ጥሩ ሰውነው አንች እሱ ወመኤዱ በፊት እውነቱን አትነጋርም ነበረ አውን ሳሚን ወዳ ቤቱ መልሱት በቃ አንችም ልጅን ያካል ጥላሽ አምጭያትና አሰድግያት
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث Ай бұрын
ለምን በሳሚ ለመፍረድ ቀለለሽ አንቺስ ለምን ግልፁን አትናገሪም በለፈው የሆነ ልጅ አምጥተሽ እቺ ልጅህ ናት ብለሽ ፕራንክ ስታረጊው ፕራንክ መሆኑን ንቅቶብሽ አው ልጄ ናት ሲልሽ ልታብጂ ነበር😢
@فرحانف-ذ3ب
@فرحانف-ذ3ب Ай бұрын
በእውነት ልተብጂ ነበር
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad Ай бұрын
ከታነገራችማ ድራማዉ ቆማ መለት እኮ ነዉ
@tigydubai6753
@tigydubai6753 Ай бұрын
አረዘማችሁት
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር Ай бұрын
የራሷን ችግር ወደ ሳሚ ታደርጋለች መጀመሪያ ጥፋኛ መሆንሺን እመኝ ትዳር በድብብቆሺ አይመራም በግልፅ እንደመናገር ነገሩ እንዲከብድ ያደረግሺው አንቺ ነሺ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
እ ጌታ ሆይ😢 አይ እሙ ወጥቶ ማደሩ ያሳስብሻል እንዴ ያን ሁሉ አመት የደበቅሺው አይበቃም ልጅ የእግዝአብሔር ስጦታ አይደለም እንዴ ለምን ግልፅ አታወሪም ትዳርኮ ቀልድ አደለም ለምን ይሄንን የመሰለ ትዳር ንፋስ ምቴገቢበት ያሳዝናል😢
@Kalkidan-dn9jp
@Kalkidan-dn9jp Ай бұрын
ኧረ እሙየ አታናጂን እዉነቱን ተናገሪ እኔ የሚሠማኝ ግን ልጂሽ እንዳልሆነችነዉ ብትሆንም ግን ልጂ ነኢማነዉ ወላሂ በቃ ንገሪዉ😢አሣዘንሽኝ የአላህ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
❤ እንለያይ አላለም ።ዉስብስብ ያረግሽዉ ለምንድነዉ ይህን ሰምቶ ዝምየሚል አለንዴ ።የተፃፈለት ዝምየሚስብል እኮአይደለም ተየቀሸ ከልጅቶና ከልጁ ያለውን የምታዉቂዉን ።የልጁ ተንኮልም ካለ መናገር ግዴታሽመሆኑን ማወቅ ነብረብሽ ትዳርእኮንዉ
@ሙየመድአሕመድ
@ሙየመድአሕመድ Ай бұрын
የሐቢቢቴ ለምንውነቱን አትናገሬም ተነዝሑም ማሻአላሕ ነው አችላይቢሗን ምንትያለሽ እራሥሽላይአረገሽፍረጂ ሥጀመርትግሥተኛነው
@DigestD-i9u
@DigestD-i9u Ай бұрын
Anchi nash tifatenga lamin dabeksh lijin yahi ayideragim emuye yamir
@SisayMekonen-u3y
@SisayMekonen-u3y Ай бұрын
ዕሙ ጥሩ ትዳርሽን ዐትበትኝ ግልፁን ተነጋገሩ ሳሚ ምንም ጥፋት የለበትም
@maheletayalew
@maheletayalew Ай бұрын
እሙ ምክንይት ፈልጓ እንዴት ትያለሽ አለመታመን ማለት ከባድ ከባድ ነገር ነው ጥፋተኛ ከሆንሽ ደጋግመሽ ይቅርታ ማለት ብቻና ብቻ ነው ይቅርታ የቂም ማርከሻ መድሃኒት ነው ብቻ ከልብ ይሁን
@oebitአለሙ
@oebitአለሙ Ай бұрын
እሙ እወድሽ ነበር አሁን ግን እጨት እጨት እያልሽ ነው ይቅርታ መጠየቅ ሲገባሽ ግትር ግትር ማለት የለብሽም
@Senaa-h6i
@Senaa-h6i Ай бұрын
Atashksbche abo
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
ቆይግን ለምን ታዋሻላችሁ ሌላ ነገር አሰራም ለገዘብም ቤሆን አለዉ ነገር በጣም ይደብራል 😊😊😊
@MonaayalewuAyayalewu
@MonaayalewuAyayalewu Ай бұрын
አች ስለሰው መስማት ምን አስጨነቀሽ ፈጣሪሽን ብቻ ፊሪጅ ሰው ሰማ ብኝ አልሰማብኝ ሳይሆን እዉነቱን ተናግረሽ ህይወትሽን አስተካክሊ
@SolomonBayu
@SolomonBayu Ай бұрын
በጣም ይገርማል ምን ነክቶሽ ነው የእኔ እህት? ፍንትው ብሎ የሚታይ ጥፋተኝነት እየታየብሽ ሴብል ባንከረባብት አይነት ጌም መጫወቱን ትተሽ ጥፋትሽን የበለጠ ለመሸፈን የእሱን ወጥቶ ማደር በዚህ ልክ ለማጉላት መውተርተር አይጠበቅብሽም ። ጥፋቱ አሁንም የልጅ መወለድ ሳይሆን በዚህ ልክ መደበቅሽ አልፎም በድብቅ ምንም ይሁን ምን ቴክስት መፃፃፍሽ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶለት ደግሞም አስተዋይና እንዳንቺ ባለማስመሰል ስለ ፍቅር የውስጡ ንዴት ወደሌላ የማይገባ እርምጃ ሳይገባ እንደእኔ ጥሩ መፍትሔ ዘይዷል። እንግዲህ ንገሩኝ ካልሽ ሊነገርሽ ስለሚገባ ነው።ለጊዜው ሁኔታውን መቋቋም ስላልቻለ ዞር ብሎ ማደሩን ተለዋጭ ሴት ጋር አይሁን እንጂ የአንቺ እንደ ዋና ተበዳይ ለማስመሰል ማክበድሽ ጩኸቴን ቀሙኝ አይነት ሲስተም ነው ።በዚህ ላይ ማንም ምንም ይበለኝ ብሎ ተከታዮችን መናገር ትልቅ ንቀት ነው።ሁሉም የራሱ ህይወት እያለው ለእናንተ ግንኙነት ማሰብም ሆነ የሚሰማውን በገለፀ በዚህ አባባልሽ ልታፍሪ ይገባል። የምትሰጫቸው ማብራሪያዎች ሁሉ ውኃ የማይቋጥር በጣም ተራዎች እና የተምታቱብሽ ውል የሌለው መቀባጠር የሚመስሉ ናቸው። የእህት ልጅ ተብዬዋ ቢቻልሽ ዝም ማለት አትችይም? ሳሚ ላይ ፈፅሞ አፍሽን ማላቀቅ ሌላኛዋ ቀባጣሪ ያስብልሻል።ደርሶ ፈራጅ ያንቺን ያህል ማስተዋል እንዳቃተው አስመስለሽ ቢያስተውል ቢያስተውል ስትይ ቁመት የተለካካችሁ አይመስልሽም? ዮናስ ተብዬውም አጉል መልመጥመጥህን ትተህ ፍንትው ያለውን እውነታ ለመናገር ማን የሚሉህ ነህ ?ሌላ አምባ ጒሮ ወይም ነገሩን አታጋግል እንጂ በዚህ ልክ ፍቅረኛህ ወገናዊነት አልፎም ለመደበቋ ተባባሪ ያስመሰለባትን ውሎ ማደሩ ውሎ ማደሩ ስትል ምናልባትም በንዴት አምባጒሮ ተፈጥሮ ተደባድበው ተፈነካክተው ጉዳት ቢደርስ ኖሮ ደግሞ ምን ልትል እንደምትችል ማሰብ ተስኖህ ነው ወይስ እውነቱን ስትነግራት እንደእንቁላል እንዳትፈርጥ ሰግተህ ነው? ለማንኛውም ከእውነት ጋር ተጋፍጦ ወደመፍትሔ እንጂ የአሁኑ የውይይታችሁ ጭብጥ ፍሬ ከርስኪ ነው
@Zabedh-w3p
@Zabedh-w3p Ай бұрын
100k እስተሚገቡ ነዉ ሚያዝጉን ኤጭጭጭጭ
@hwuieei2292
@hwuieei2292 Ай бұрын
የኔ ልኮንም ላኮንም ትችላለች ማለት ግን ምን ማለትነው እደዚህ አይነት ቃላት የሚያወጡት ኸዶች ብቻ ይመስሉኝ ነበረኮ አረጉድ
@Micarama
@Micarama Ай бұрын
ጥፋቱ ያንቺ ነዉ መጀመሪያ ትዳርሽን ምትፈልጊዉ ከሆነ ትክክለኛዉ ነገር መናገር ነዉ ያንቺ ካልሆነች ግልፁን መናገር ነዉ
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Ай бұрын
ቆይ ምድነው እምታወራው 😂😂😂😂😂 ሰው ጥፍቱን አምኖ ይቅርታ ይጠይቃል እጂ ስግጥ ይላል ሆ
@YusufFarah-ww5xt
@YusufFarah-ww5xt Ай бұрын
He's not understanding this is happening every where need to do everything to help eachother
@rishane9576
@rishane9576 Ай бұрын
ሰላም ለዚ ቤት እሙየ ምን መሰለሽ ኣዎ ሴት ልጅ ስትባል ኣንዳንዴ ለመከራ የተፈጠረች ይመስላል ቡዙ ችግር ላይ ትወድቃለች ስለዚ ኣንችም ሳትፈልጊ ያጋጠመሽ ነገር ሊሆን ይችላል የልጅቱ መወለድ ነገር ነገር ግን በርግጠኝነት ልጅሽ ከሆነች ምን ችግር ኣለበት ልጅ ጸጋ ነው ለሳሚ ይቅርታ ጠይቀሽ ትዳራቹ በሰላም እንድትቀጥሉ ለምን ኣታደርጊም ኣይዞሽ በሁላችን ያለፈ ታሪክ ነው ስለዚ ሳሚ ደሞ እውነቱ ነው ሊደነግጥ ሊናደድ ይችላል ምክንያቱም ኣዲስ የማያውቀው ታሪክ ስለሆነ ቀላል ኣይደለም ተረጅው ስለዚ ለምን ትደብቀኛለሽ ብሎ ነው እንጂ ካንቺ መለያየት ፈልጎ ኣይመስለኝም ከሆነ እውነቱ ማወቅ ፈለገ ስለዚ እሙየ እውነት ከሆነ መናገር ካልሆነም እውነቱ መናገር ነው እባክሽ በውስጥ ሁናችሁ ችግሩን ፍቱት ስለዚ ለሰይጣን ቦታ ኣትስጡት ማንም ሴት ምያ ጋጥማት ስለሆነ እሙይ እባክሽ ነገሩ እንዲረጋጋ ኣንዴ መላ በይ የኔም ሊሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል ማለት ምን ማለት ነው ወይ ደሞ ብራንክ ከሆነ ደሞ ችግር የለውም ደስ ይላል ውዴ በተረፈ ሰላሙ ያውርደላችሁ ፈጣሪ ኣሜን ❤
@ElfineshLaban
@ElfineshLaban Ай бұрын
ትዳሪ ነው እየቀለድሽ ይመስለኛል አንቺ እውነቷውን ለመናገር ምንድነው አንደበትሽን የያዘው ትንሽ እንኳን ለትዳሪሽ ትኩረት አልሰጠሽም አጥጋቢ መልስ ለመስጠት እንኳን ፍቃደኛ አይደለሁሽም ሳሚ ምንም ጥፋት የለበትም አንቺ ጋ ነው ችግር ያለው ሁለታችሁም ብትሆኑ እውነቱ እና ጋ ነው ያለው ልጅን የሚታውቁት እናተ ሁለታችሁም ናቸው ሁለታችሁም አትዋሹ ሳሚ በትግሥት ነው ያናገራችሁ ሚዲያ እስካወጣችው እኔ በበኩሌ እውነታውን ለመናገር ወደ ኋላ አልልም ችግሩ ያለው አንቺና እህትሽ ጋ ነው ያለው እናተ ፊቱት አንቺ እራስሽ ነሽ ጥፋተኛ ድክመትሽ ማወቅ አለብሽ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 Ай бұрын
ጎሽ ድራማው አለቀ የሚይስጠላ ነበር 😂😂
@diborab7820
@diborab7820 Ай бұрын
ግልፁን አዉርቱ ማስረዳት ትዳሩን ማከም አይሻልም የፃን ስራ ከመስራት ! ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ብሎ ነገር የለም ሴት በሆዳ የያዘችዉን እንዴት ትጠራጠራለች ! ወንድ ቢሆን በተለያየ ምክንያት ሊል ይችላል ስለዚህ እልህ ቤት ያፈርሳልና እዉነቱ አንቺ ጋር ስላለ የማሳወቅ ግዴታ አለብሽ !!
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f Ай бұрын
እህቴ በሌላ ከሚሰማ አንች ንገሪው ልጅ እኮ በረከት ነው
@HayatHayat-s8i
@HayatHayat-s8i Ай бұрын
አንች ነሺ ያባረርሽው መጀመሪያ አትናገሩም እውነቱን
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo Ай бұрын
አንቺ ነሽ እኮ ጥፋተኛ።እሱ ምን አጠፋ ልጀ ወልደሽ መደበቅ የለብሽም።ሳሚ ምንም አይነት ጥፋት የለበትም።ትዳርሽን የበጠበጥሽው ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ።አንድ ነገር ቢሆን ሀላፊነቱ ምትወስጀው አንቺ ነሽ።ለባልሽ ክብር ካለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ወደ ቤቱ እንዲመለስ አድርጊ።ጥፋትሽን አምነሽ መፀፀት አለብሽ።
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ Ай бұрын
እሙ በቀሺ ሌላ አይድየ የለሸም እንደ ሰሚቾ ምንም ችግር የለም
@Boontuu-v7c
@Boontuu-v7c Ай бұрын
Balagee ilmoo deesse maaf dhoskiitaa
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Ай бұрын
የውነት ከሆነየምርም ደፍርነሽ አወጥፍተኛነሽ ሳታገቢው በፊት አትናገሪም ልጂምንግዜም ልጂነው ጥፍቱየራስሽነው🎉🎉🎉
@hayuye
@hayuye Ай бұрын
በትዳር የገባ ሸይጧን አለ ማለት ነው ዘንዲሮ ሚስኪን ተመልኳቾች አይይይይ የቱርክ ፊልም ባይ ይሻላል አሁንስ የረዳናችሁ እየመሰለን እጂ ሆ
@SisayMekonen-u3y
@SisayMekonen-u3y Ай бұрын
ምንስ ቢሖን ዕሚት ታውቂይለሽ ልጅ ቢኖራት ሰውየው ትዳራችሑን ለመበትን መሰለኝ ሳስበው
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
እሙግን በጣም ድብቅነሽ ምን ጉድነሽ እንደወንድ ልጅ ልትሸመጥጪ ነው ልጅን የሚያክል ሰው ፈጣሪ ሆይ
@MartaYouTuber
@MartaYouTuber Ай бұрын
እሙ ይቅርታ ጠይቂ ልጅቱ የአንቼ ከሆነች ትዳርሽን አድኝ ሳሜልነው
@samsunga5030
@samsunga5030 Ай бұрын
የዚህ ቤት ድራማ አሁንስ አስጠላኝ የዩናስ እና የሚት ድራማ ሲያልቅ እሙ እና ሳሚ ጀመሩ
@berzaftesfaye2014
@berzaftesfaye2014 Ай бұрын
You stopped!! Same is best men!!
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ Ай бұрын
ይህን መደበቅ አልነበረብሽም ልጂኮ ትልቅ ነገር ነዉ ነገ አድጋኮ እናቷን መፈለግ ትጀምራለች አርቀሽ ማሰብ ነበረብሽ
@Alam-k6l
@Alam-k6l Ай бұрын
አንቺ ጋር ነው ያለው እውነታው ሳሚ ላይ ለምንስ ትፈርዳላችው ደፋሮች አስጠላሽኝ በጣም ለምን እውነቱን ለእኛ አትነግሪንም በቃ ድራማው ክፉ አታናግሪን😢
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
😂😂😂እኔማ አልኮምክም የራሤ ሀፂያት በዝቶ ሊያሣሥቱይ ይሞክራሉ
@Alam-k6l
@Alam-k6l Ай бұрын
@@Zeze-ds6qq በሀጥያት እድጨማለቅ አረገችኝ እኮ ባላያቸው ይሻለኛል መሰለኝ
@eilmeilm
@eilmeilm Ай бұрын
እሙ ጥፋተኛ ነሺ መደበቅ አልነበርብሺም ልጅን ያክል ነገር
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe Ай бұрын
አማርኛ አለመስማቴ ጥሩ ነው እሙ የዛሬው የምታወራው ወሬ በጣም ከባድ ነው እራስሽን ፈትሽ ከይቅርታ ጋር ሳሚ መውጣቱ ጥሩ መፍትሄ ነው 😳😳😳😎😎
@HadeNege
@HadeNege Ай бұрын
የእኔ ልጅ ልትሆንም ላትሆንም የሚባል ቀልድ አለ እዴ ክክክክ አይ ሸቃሊት ዲራማ ነው አትጨነቁ 😂😂😂
@KsaKsa-gm9mo
@KsaKsa-gm9mo Ай бұрын
ድረመነው እንዴ ሚሰርው ከሎላድሽ የኔ አይደላችም መለት ነው
@natsnetnaxi
@natsnetnaxi Ай бұрын
ወረኞች እሙ ና እሚት እዉነት አዉሪ ቀባጣሪ ነሽ
@Pom-ut2qi
@Pom-ut2qi Ай бұрын
ባለጌዘላንደግሞአለማፈርሽከቤትወጥቶአደረብለሽትያለሽእኔስለአንቺአፈርኩአፌንሞልቼአላወራምእናሳሚአቅፎሽእንዲያድርነበርየፈለግሽውምንአይነቷየማታፍርሴትናት
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን Ай бұрын
መጀመሪያ ለምንመደበቅአስፈለገ ከሱበፊትያለነገርኮ አይመለከተውም ሳሚንያናደደው መደበቅሺነው
@LetayBerhe
@LetayBerhe Ай бұрын
ትዳረ ውሰጥ ክፉተት አታሳገቢ እውነቱ ነግረሺ ባልሺ ወደ ቤቱ መልሸው
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን Ай бұрын
እኔግርምየሚለኝ እሙየ የራሥሺጥፋትሁኖካለ የምትላላጭውነገር እዴትእዳናደድሺኝ ሲጀመርልጂ ካለሺወደትዳርስገቢ የመናገርግዴታአለብሺ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 Ай бұрын
እሙ ተሳስተሻል መደበቅ ኣልነበረብሽም ልጅ ፀጋ ነው ስለዚህ እግሩ ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂው ይቅርታ የኣዋቂ ነው ይቅርታ በይው ወደ ሰላማችሁ ተመለሱ
@TigistMrs-c3b
@TigistMrs-c3b Ай бұрын
አትሳሳቺ በትዳር እልህ የለም ወደራስሽ ተመለሺ
@MeronLakew-f3c
@MeronLakew-f3c Ай бұрын
Meni maleti nw gin yen leitihon tichilalechi Malati? Esu minemi xifati alaxefam ewenetun bitinagirew noro ayehedim. Nebar.
@tabiagfddd
@tabiagfddd Ай бұрын
ምርጥድራማ ምነው በሌላሠውየሚከሠትነው የናተግንአቭዴለም
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef Ай бұрын
አይይይ ስው ድዝዝዝዝ ምን አስፍልግሽ ምድብቅቅቅቅ
@UaeAjman-j9f
@UaeAjman-j9f Ай бұрын
እሙዬ በግልፀአስረጀዉ ለኛም ለሡም አስመሠለብሽ
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ Ай бұрын
ሲጀመር እሙ ዱባይ ስንት አመት ቆየች ልጅቷ ስንት አመቷ ነው እናተስ ከተገናኛቹና ከተጋባቹ ስንት አመት ሆናቹ በዚህ መታወቅ ይቻላልኮ አቺም እዳሮጊት ነገሩን እየደጋገምሽ አታንዛዥው ኤጭ አስጠላቹኝ
@berkefetneberkefetne
@berkefetneberkefetne Ай бұрын
እረ እሙ በጣም በጣም ጥፋተኛነሽ እንዴ ልጅን ያክል ነገር መደበቅ አይቸ ሰምቸም አላዉቅ በላይ ሆነሽ ትቆጫለሽ ልጅን ያክል አጨካከንሽ😢😢
@MrMr-u5c
@MrMr-u5c Ай бұрын
ለምንሳሚንጥፋተኛልታደርጉትትፈልጋላችሁ ለምን❤❤❤❤❤
@ImaakooKiyaa
@ImaakooKiyaa Ай бұрын
Sijemer ensu erasure wendime ena ehet nechew tebilo neber iko keza demoo ayidelm tebal wey gud ayii prank yesrakin🤨🤨🤨🤨🤨🤨
@Mabritube16
@Mabritube16 Ай бұрын
ድራማ የሰሩብን ነው ዝም በሉ ኮሜንት የሚጽፉት
@semu639
@semu639 Ай бұрын
እሙ ሁሌም አንዳይነት መልሥ ይደብራል አንቺም እኔሥ ብሆን የሚለውን ማሠብ አለብሽ እና መልስ እስካልሰጠሺው ድረስ አትፍረጂበት😢😢😢😢
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge Ай бұрын
ልቶን ላቶንም ትችላለች አላልሽም ሴት እኮነሽ አርግዘሽ ስወልጂ አታቂም እንደወንድ
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 Ай бұрын
እሱን አትውቀሰት በቃ ትላንት ተናግራል አንቺ ድርቅ አልሸበት ማሰርዳት እሱን ማረጋገት ነበረቡሸ አሁን አትውቀሱት
@AzebEmirue
@AzebEmirue Ай бұрын
😂ምንድነው ምታወራው ሳሚ ውጭ ያደረው ባንቺ ምክንያት አይደል እንዴ ወይ እውነቱን አትናገሪም ድብስብስ ከምታደርጊው ነገሩን
@AddisGeleta
@AddisGeleta Ай бұрын
❤❤❤❤ያለውንነገር🎉ግልፅአድርገሽ ንገሪው ትዳርሽን አትበትኝኝኝኝ ሑሉንም ከካሜራጀርባ ንገሪውና ሰላምፍጠሩ
@ZeheraahemedAman
@ZeheraahemedAman Ай бұрын
ቀልደኛነሽ በራስሽ ጥፋት እሱላይ አትፍረጅ እውነታው አልችጋር እስካለ ድረስ አትናገሪምደ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Ай бұрын
ደፍረትሽ ስታወሪ ሳሚ ልክ ነው እስከዛሬ ለምን ደበቅሽ
@raheltsegazeab
@raheltsegazeab Ай бұрын
የኔ ሊሆን ይችላል ላይሆን ይችላል ምን ማለት ነው በጣም አበዛሽው ስታስጠሉ
@HanaMoges-cc1ts
@HanaMoges-cc1ts Ай бұрын
እና ምን ያድርግሽ ንገሪኝ ሲልሽ በግልፅ አትናገሪም ምን ታወሳስቢያለሽ
@mhirat
@mhirat Ай бұрын
ሰተገብ በፍት ለምን አልነገርሽ ም.ኬዙ.ከበድ.ነው.ብቸ.ረረገጉ😢❤❤❤
@AynalemTigashaw
@AynalemTigashaw Ай бұрын
ለምን ሳሚን ጥፋተኛ ልታደርጉት ትፈልጋላችሁ ለምን አንቺ እውነቱን አትናገሪም ልትሆን ትችላለች አትችልም ምን ማለት ነው? 100% ጥፋተኛ ነሽ አሁንም ለማስተካከል ዝግጁ አይደለሽም በኃላ እንዳይቆጭሸ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Eko betam lebewa abetewal. Telewat lehedem yechelal. Beka washesh eko.
@Obsee4495
@Obsee4495 Ай бұрын
Dhiiraa mo akkamit Alaati Desse Dhokaachu danda'e😮
@marieemariee1196
@marieemariee1196 Ай бұрын
Bezi. Ayini. Nege. Xileshiwu. Tihejaleshi. Mitadericechewulu. Xifatenyaneshi
@BaneshSmart
@BaneshSmart Ай бұрын
Samin dhugaa qabaa rabbii 💯✅️
ረዱ ለሽምግልና ልብስ መረጠች
20:52
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 96 М.
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 133 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 138 МЛН
🛑ማርክን ለብዙ ጊዜ ስጠብቀው ነበር ተሳካልኝ💥
19:16
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 73 М.
ከዚህ በላይ ይገባው ነበር ፡ በእንባ ተቀበለኝ  🥹🎁
17:09
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 72 М.