የሰው ትዳር በጠብትክ 😢 ምን ትጠቀማለክ አንተ ክፉ 😡

  Рет қаралды 6,566

Yon Tube

Yon Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@laketana7060
@laketana7060 3 сағат бұрын
ዮኒ የ KZbin Channel ስሙን: ዮኒ እና እሚት ብለህ : ቀይረውና : እሚትን ሰርፕራዝ አድርገህ አስደስታት🙏
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 3 сағат бұрын
ከዚህ ሁሉ ሌላ ቻናል በሁለቱም ስም ቢከፍቱ አይሻልምዴ
@najeu3113
@najeu3113 2 сағат бұрын
አራ ዝም በሉ ራሱ መድራግ የለባትን የቃል
@almazz-u6w
@almazz-u6w 2 сағат бұрын
❤❤❤​@@نوافنواف-ف1ب
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ Сағат бұрын
ይህቻናል ብዙ ለፍቶበታል የሱነዉ❤ ለራሷ ይክፈቱላት
@Werkenesh-e6i
@Werkenesh-e6i 3 сағат бұрын
ትዳርን የምብጥብጥ ዑርኩስ መንፈስ ነው ጸሎት አርገው ቸሩ አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ትዳርን በቸርነቱ ይጠበቃልን አሜን ፫
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 сағат бұрын
እራሳቸው የሚጠሩት
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 3 сағат бұрын
የኡሙ ዝምታ ነው ይህን ደረጃ ያደረሰው 😢
@rimeyaron
@rimeyaron Сағат бұрын
ትክክል
@shawaye5579
@shawaye5579 3 минут бұрын
Exactly 😢😢😢
@HhfvHvd
@HhfvHvd 3 сағат бұрын
እስኪ ላይክ አድርጉኝ ሁለተኛ ነኝ ወላሂ😊
@RehomaMohammed
@RehomaMohammed 3 сағат бұрын
Mn yiseralshal 🤣🤣🤣
@AishaShakaru
@AishaShakaru 2 сағат бұрын
ላይኩ እኮ አያስከፍልሽም ባልሆነ ነገር ወላሂ ማለት ግን ትልቅ ዋጋ ያስከፍልሻል😢😢😢
@dadesert5446
@dadesert5446 2 сағат бұрын
እደኔ፡ግን ሳሚ ነዉ ጥፋተኛ ምክንያቱም ለሁሉም ነገር ትግስት ያስፈልጋል የዛን ቀን ስሜታዊ ሆነክ፡ቪዲዮ እየቀረፅክ እደዛ፡መሆን የለበትም ነበር እደገና ደግሞ ከቤት መዉጣቱ፡ልጅ እያላት መቼም ቢሆን፡አደብቅክም ምክንያቱም እናት ስለሆነች ለማንኛዉም ትዳር የሚበጠብጥ ሰዉ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ፡ለምቀኛ ደግሞ በር፡መክፈት የለባቸዉም ነበር ብቻ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸዉ❤❤❤
@mikipana
@mikipana 2 сағат бұрын
ሳሚ ከሚገባ በላይ ችኩል ነዉ ቶሎትገነፍላለህ ሰዉን አታዳምጥም አትጩዉ አዳማጭ ሁን አትቸኩል
@Sahhar-j6t
@Sahhar-j6t 2 сағат бұрын
ክርስቶስ ኢየሱስ ክናንት ጋር ይሁንላችሁ ክፉ ስራ ሁሉ የተ ዎጋ ይህን 🙏🥰ከምንም በላይ ፀሎት ናዉ 👌🙏❤️‍🔥❤️‍🔥💔💔🥰🥰🥰🥰
@Bzuh-f1x
@Bzuh-f1x 3 сағат бұрын
በሑለቱም መፈረድ ብክብዲም ግን እሳ እልሕ ከምገባ ወዳዉ ብነግረዉ እዚም አይደርሱም ነበረ ግን ከይቅርታ የማልፍ የለም እና ይቅር ተባባሉ እሺ
@Abebech-h2u
@Abebech-h2u 3 сағат бұрын
ሳሚ ለመወሰን አትቸኩል ነገሮችን አጣራ
@ALEXYIRGA-ec5lu
@ALEXYIRGA-ec5lu 36 минут бұрын
ሳሚ አትቸኩል በእኔ አስተያየት እሙየ እዉነትንና ሀቅን ተቀብላ ከአንተ ጋር የምትኖር ትሁት እና ትዳሮን አክባሪ ነች፣
@ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ
@ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ 2 сағат бұрын
ዛሬ ግዜዉ ተሻሺሎል ልጆ ነዉ ካለ ዲኢነ ምርመራ እያለ አልናደድም ቀጥታ ወደምርመራ ነዉ የምሄደዉ እኔ ብሆን
@eidvid3939
@eidvid3939 Сағат бұрын
ሰውየው ምንም ይበል ሳሚ ጊዜ ሰቷት ነበር ኡሙ ናት ነገሩን ያከረረችው ይቅርታ መጠየቅ አለባት
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 3 сағат бұрын
እሶ ከምትመናቀር በስረአትብትናገር እድህአይሆንምነበርሳሚም እሱ ተጃጃለች
@EyerusAgechewu
@EyerusAgechewu 2 сағат бұрын
እሚትና ዮኒ የትዳር አማካሪ መባል አለባችሁ፡እናተም የትንሽ ትልቅ ናችሁ ፡ጎበዝ አሁን ይቅር ተባባሉና ወደ መስቀላችሁ ሂዱ እሙ ፍቅራችሁን አሣዩት ለሠውየው አልተሣካልህም በሉት ሣሚ ወደ ቤትህ ተመልሠህ ትዳራችሁን አሟሙቁት በቃ
@Sahhar-j6t
@Sahhar-j6t 2 сағат бұрын
እስካሁን ድረስ አልገባኝም 😢🥹ለማንኛውም ፈጣሪ አንድ ያረጋችሁ🙏 🥰🫂👩‍❤️‍💋‍👨
@AishaShakaru
@AishaShakaru 2 сағат бұрын
ስለሁሉም ፈጣሪያቹህ አመስግኑ ሰው ለሰራውን ያጭዳል🎉እሙ ጀግና ሴት ናት እኔ ከመጀመሪያም መጥፎ ነገር ፅፌ አላቅም
@Alam-k6l
@Alam-k6l Сағат бұрын
ጀግንነት ይሄ ነው እንዴ ቤቷን የበጠበጠችው እሷ ናት ወሬ እኮ ይመጣል በሰው ህይወት ውስጥ በሰአቱ ተነጋግሮ መፍታት ነው ጀግንነት
@AishaShakaru
@AishaShakaru Сағат бұрын
@@Alam-k6l በነገር ሞልቶት ነበር አይሰማኝም ብላም ፈራች ደሞ እልህ ያዛት ሳሚም ጥፋተኛ ነው እውነት ቢሆን እንኳን ካሜራ መደቀን አልነበረበትም
@rishane9576
@rishane9576 3 сағат бұрын
እረ ፈጣሪ ሰላሙ ያውርድ ምን ኣላማ ኣላቸው ነው ግን በትዳር መሃል ገብተው ትዳር ምያፈርሱ በስመኣብ ልቦና ይስጠን ሳሚና እሙ ሰላሙ ያውርድላቹ ኣሜን ❤
@BraniEticca
@BraniEticca 3 сағат бұрын
Dhugaa dubachuf Sami bayyee balese oto ta,eyu gabana hadha manaa sa basu qabuu
@samesame1163
@samesame1163 2 сағат бұрын
Ere eshetu badi qaba akka koti
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 2 сағат бұрын
በሁለቱም ባልፈርድም ይሄንን ያህልም ያወሳሰበቺው እሙናት ቶሎ መፍታት ትችል ነበር ኮመንተሮችም ክፉ አስወራቹን እናም ዋናው መስማማታቹ ነው እናም ፍቱት አለቀ በተረፈ እሙ ለጓዴኛዋ ስትል ትዳር መበተን ደረጃም አያደርስም ነበር
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 2 сағат бұрын
የሷ ችግር ነው ምን አገባን እውነቱን አትናገርምደ ሲጠይቃት አዛጋችሁን አሁንስ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Сағат бұрын
አሁን ያለፈው አልፎል ሳሚና እሙ ታረቁና አንድ ላይ ኑ😢ሳሚም ለሌላ ጊዜ ለውሳኔ አትቾክል እሙዬም እልከኛ አትሁኝ ትዳር ጥበብ ይፈልጋል በፀሎትና በጥበብ ተመላለሱ ከዝህ በኃላ😢❤
@ZagaraZahara
@ZagaraZahara 2 сағат бұрын
ዋናዉ ሠላም መፈጠሩ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alam-k6l
@Alam-k6l Сағат бұрын
እሚ ላይ የፈረድነው በሰአቱ እሙ ማስረዳት ነበረባት ሳሚ ከቤት እንዳወጣ ያረገችው እልህ የትም አያደርስም ወድቀትን ያመጣል
@xcamgMan
@xcamgMan 3 сағат бұрын
ዝበይ ጥፋተኛ ነች ባሏን የደበቀች ሚስት ሚስት አትሆንም ፡ለማንኛውም ይቅርታ ትጠይቀው እና ወደ ቤቱ ይመለስ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 2 сағат бұрын
እረ ጉድ ምን ባጠፍች ነው ይቅርታ የምትጠይቀው እሱ ይጠይቃት እጂ አይ አለማስተዋል 😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Сағат бұрын
ምን አጠፋችና አሽቃባጭ😢
@mikipana
@mikipana 2 сағат бұрын
ሲጀመር እሙ ዉሸት ነዉ ብላ ካመነች ይሁሉ ጊዜ መፈጀት ለምን አሰፈለገ ባልሸ ቤት ጥሎ አሰኪወጣ አትረቢም ወደዛ
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg 3 сағат бұрын
ከምር ምንላይ ደረሱ ብዬ ስጠብቃችሁ ነበር❤❤❤ሳሚ በትዳርህ አትደራደር❤❤❤ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባበታል አይደል የሚባለው ወደቤት ተመለሰና በንግግር ለመፍታት ሞክር ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
@gullala4624
@gullala4624 3 сағат бұрын
እስኪ ምኒን አትበሉብን ሰዉን ትርፍ ነገር እስኪ ናገር ድረስ ጠብቃቹ ነው እነታ ምትናገሩ በዉጥ ከጅምሩ መቋጨት የሚችል ነገር ነበረ ሳሚ እቢ ቢል ራሱ ዮኒ ን ቁጭ አርጋ እዲያወራዉ ማረገ ትችል ነበረ ሆም ብላ ዩቲብ መሸቀያ አርጋዉ ነው 🤭
@zina5085
@zina5085 10 минут бұрын
ይሄ ተከታታይ ድራማ በዚህም ቀጠለ እንዴ ሆይ😂😂
@FggSdfgghj
@FggSdfgghj 2 сағат бұрын
እኔኮ ገረመን እሙአቀታለሁ እንካን ልጅ ባልም ሳምን ማግባታነው ያማቀው
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 сағат бұрын
Uletachu Gen Besaloch nachu!!!
@ሰዉነት
@ሰዉነት Сағат бұрын
ሰዉየዉ አላማዉ የነሱን ትዳር መበጥበጥ ነዉ እና አላማዉንም ሊያሳካ ነበር እሙ ዝም ባትይ እዚህም አደርሱም ነበር ❤❤❤😊 በቃ ሳሚ እሙ ተስማሙ ሳቃችሁ ናፍቆናል😢😢
@AlmazAmen
@AlmazAmen 3 сағат бұрын
Dhagaa Kee ❤❤❤
@destayelias4678
@destayelias4678 2 сағат бұрын
Sami emu lante egiazbher yesethe berekete nat
@SeadaSeatyhej
@SeadaSeatyhej 2 сағат бұрын
ከባሏ የደበቀችው ምን ለማለት ፍልጋነው እሱ ቢሆን ብዙ ነገር ታድርግ ነበር ጥፍቱ የራሷነው ይቅርታም ማለት ያለባት እሷናት
@ኤልሻ
@ኤልሻ 3 сағат бұрын
ዮኒ እና ሳሚ ስርአት ያላቹ ሰዎች ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Сағат бұрын
ሁላቸውም ስራአት አላቸው አታሽቃብጭ
@RisteMekasha
@RisteMekasha 3 сағат бұрын
የልጅ አዋቂወች ስወዳችሁ
@StC-w3x
@StC-w3x 48 минут бұрын
Samii ye atfa ye mistu mistir medeya ly mawutat yelabatem igziaber amlak yastarkach ewadachualow❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HadeNege
@HadeNege 8 минут бұрын
ጥፋተኛው እሙ ናት ነገራቶች እዲውሳሰብ አድርጋልች አጭር ጥያቄ ነበር የጠየቃት ሳሚ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 сағат бұрын
😮😮😮ድራማዉ መቼ ነዉ የሚያልቅ
@NORSANA-c6j
@NORSANA-c6j 3 сағат бұрын
መታገስ ወገ አለው መራገገት አለበቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@Senaa-h6i
@Senaa-h6i 3 минут бұрын
Same yechkulal tergaga belelgh
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 2 сағат бұрын
እናንተም ጀመራችሁ ፕራክ😂
@hayuye
@hayuye 42 минут бұрын
ነገሩ የእወነት ሆነዴ ሲላ በሉ ተስማሙ ይሄ ሞት እያለ
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma 2 сағат бұрын
Ay eswa menager albate tedare tedarw new kebatwa ayblteme.😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 3 сағат бұрын
መጀመሪያእሙየመናገርነበረባትለሳሚ
@mazamazamaza-o6s
@mazamazamaza-o6s 3 сағат бұрын
yene wadochu😢😢😢❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 сағат бұрын
ምነው ገና ርዕሱን ሳየው ዘጋኝ እሳ
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 3 сағат бұрын
Zebey anchin blo mecari temuzezachu
@AddisGeleta
@AddisGeleta 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤የትናቱቀጣይ የታል
@FulmayaSunamaya-vc8ht
@FulmayaSunamaya-vc8ht 3 сағат бұрын
አቤትየወሬጥማት😮😮😂😂😂😂
@SITIAhmedSITIAhmed
@SITIAhmedSITIAhmed 2 сағат бұрын
አረ ይታረቁ አመትባል ነው
@Madani-v3y
@Madani-v3y 3 сағат бұрын
yene wadochu ante kansu tashelachu mliye dersu
@Nyema2022
@Nyema2022 3 сағат бұрын
😉😉😉😉
@UgDy-v6u
@UgDy-v6u 2 сағат бұрын
ምክኛቱም😂😂😂😂
@smumd
@smumd Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SerkalemTulu
@SerkalemTulu 3 сағат бұрын
Waqayo walitii isan ya debisuu sexan giduu isanitii ya basuu😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 9 минут бұрын
Ahun eko negeru kelale neber sami leteyekat acher meles mesetet neber gena ezeh sayederes temelekachen mewekes yelebachehum please
@nejatseid3341
@nejatseid3341 3 сағат бұрын
😢😢😢❤❤❤
@RahmetSeyid
@RahmetSeyid 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@MohamedAlmansoori-l9t
@MohamedAlmansoori-l9t 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@KfJr-lk6uf
@KfJr-lk6uf Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 3 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@ganathakoes247
@ganathakoes247 Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rimeyaron
@rimeyaron Сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@BuzeAlmu
@BuzeAlmu 11 минут бұрын
Hin.soduu..
@CgTu-yn3px
@CgTu-yn3px 2 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
@BuzeAlmu
@BuzeAlmu 10 минут бұрын
Yero.sanii.mafii Dhugaa.dubanee.ishi.soduu
@GhgRyt-zw9ql
@GhgRyt-zw9ql Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ganathakoes247
@ganathakoes247 Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BasesoBasi
@BasesoBasi 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@SisaySisay-rw4js
@SisaySisay-rw4js 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sanadahmed5107
@sanadahmed5107 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,4 МЛН
🛑ከብዝ ልፋት በዋላ የልፋቴን ዋጋ አገኘሁኝ💪🥰
28:12
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 62 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН