🔴ልጅ አልዎፊሪም ያለቹ ልጅ ጡጦ አልጠባም ያለቹ

  Рет қаралды 1,995

RIJAL and HAYAT

RIJAL and HAYAT

Күн бұрын

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ አኔ Rijal and Hayat እንበላሌን eh channel አስተማሪ ድራማ ጫወታ አስቂ ነገሮች ኢንፎርሜሽን ላእናንተ ያካፍላል ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ወደ ቤታችን ተቀላቀሉ እስካሁን ቤተሰብ የሆነችው ከልብ እናመሰግናለን welcome to my channel family I am Rijal and Hayat this is my channel important drama information give to my family come to subscribe and like my channel thank you

Пікірлер: 52
@hshsshehh7737
@hshsshehh7737 3 ай бұрын
ለኛም ጥሩ ባልና ልጅ አላህ ይስጥ የረብ ዱአ አድርጊልኝ
@ugodhhhi
@ugodhhhi 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሃዩዬ ውነትሽን ነው እኔም ይሄንን ነውለልጄ የማስጠቅመው ምርጥ ሀሊብ ነው
@alhmduillah23
@alhmduillah23 2 ай бұрын
ናና ወተት አሪፍ ነው ሀፕታሚል ለራሱ በጣም ምርጥ ወተት ነው
@yaseen5272
@yaseen5272 3 ай бұрын
አሚንንንን ያራብ
@SonySony-iw1mx
@SonySony-iw1mx 3 ай бұрын
አላህ ያሳዲግልን ልጂወቻችጋ ሀገራችን
@keymobile3913
@keymobile3913 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የሀዬ ወዳጆች ላይክ አርኩኝ ክፍት ብሎኛል😢😢😢
@hshsshehh7737
@hshsshehh7737 3 ай бұрын
ለምረቃንሽ አሜን አላሁማ አሚን
@SszCsx
@SszCsx 3 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@محمد-ض7ن6ع
@محمد-ض7ن6ع 3 ай бұрын
እናነሰግናል
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 3 ай бұрын
ሀዩየ እኔ ልጀን ያልሞከርኩት የወተት አይነት የለም ሁሉም አይስማማትም ነበር ሀኪም ቤት ስንተዜ ይዣት ሄድኩኝ እሚቀይሩላት ወተት በሞላ አይስማማትም ነበር ለዛውም በየሴደልያው አይገኝም ነበር በወተት ጉዳይ በጣም ተሰቃይቻለሁ ግን አሁን ሀገር ገብታለች የኔ አለም የኔ ፍቅር እንደት እንደናፈቀችን ብቻ አላህ በቅርብ ያገናኝሽ በሉኝ የልጅ ናፍቆት አይጣል ነው
@meliodasah4386
@meliodasah4386 3 ай бұрын
Maeshell
@SonySony-iw1mx
@SonySony-iw1mx 3 ай бұрын
እኔም ይሂንን ነበር ለልጀ የማስጠቅማት ካመት በሁአላ ቀነሰይ ጥሩነዉ ያዉ ኑሮ ዉዲነት እዚህምነዉ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 ай бұрын
በርቺ ሃያት ዱአ አርጊልኝ አላህ ልጂ እዲሰጥኚ
@Hanantab-j2o
@Hanantab-j2o 3 ай бұрын
አምንንንንን❤
@halimalebanon101
@halimalebanon101 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሱሱዩቱብ-ዘ1ቈ
@ሱሱዩቱብ-ዘ1ቈ 3 ай бұрын
በስደስትነው ወር እምቀይሪው ሁለትቁጥር
@yaseen5272
@yaseen5272 3 ай бұрын
አላገባሁም ልጅ ምዉለድ ሳስበዉ እደትነዉ😮
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 3 ай бұрын
ሀያትየ ሥለሞቱት ወንድሞቻችን ዝም አላችሁሣ????????
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 3 ай бұрын
ሱለላ አላሂ ወሰለም አሚን ያረቢ እህታቺን በቅርቢ ኢቶ እገባለሁ እንሸ አላህ ስወልድ አመሰግንሻለሀሁ ግን ኢቶ አለ ወይ ይህ ወተት?🎉
@Tube-fc8iz
@Tube-fc8iz 3 ай бұрын
አሚን፣አሚን፣አሚን፣ያረብ፣አንችንም፣በልጆችሽ፣እምትደሰች፣ያርግሽ፣ከቁምነገር፣ያድርስልሽ፣ሀዩየ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ ናን ወተት እኔ አለሁበት ቤት አረቦቹ ይጠቀሙታል ግን ልጆቹ ሳር ነዉ ሚያክሉት እንደየ ሰዉ ይለያያል እሚመቸዉ እና እማይመቼዉ አለ S 26 ወተት ራሡ ዉድ ነዉ አሪፍ ነዉ። ሲሚላክ እሚባለዉም አሪፍ ነዉ። ዋጋዉ ትልቁ 180ሪያል ነዉ።
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 3 ай бұрын
እኔም ልጀ የምጠቀመው ይህን ነው ከመጀመሪያው ጀምሬ የምጠቀመው በጣም አሪፍነው ያወፍራል ማሻ አላህ
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 3 ай бұрын
እኔትልቅነኝ፤አለወፍርብየ፤እባክሽየሚያወፍርምግብንገሪኝ፤ሀዩየ
@االتتا-ز4ر
@االتتا-ز4ر 3 ай бұрын
አሚን አችንም ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@سبحاناللةولحمدللة
@سبحاناللةولحمدللة 3 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ሀዩቲ❤❤❤❤❤
@تىتىعرعى
@تىتىعرعى 3 ай бұрын
እኔ ተጠ ከመዋለ ህ
@noor.yeche.werengehussain1059
@noor.yeche.werengehussain1059 3 ай бұрын
ክክክክክክ አሚን ሀዩየ እሻላህ ይሄ ወተት ለኔምልጅ በጣምነው የተሥማማው ከዚ ኢትዮ እየላኩነው የሚጠጣው በሥምት ወሩ ነው የላኩት አሁን አመት ከሁለት ወሩነው በግሩ ይሄዳል በጣም አሪፍነው ያወፍራል በሩግን ከባድነው የኪሎ ሢባል መግዛ ዝባል ብቻ ምልገርሽ በወር እስከ ሰባት መቶሪያል አወጣለሁ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለምን በልጄ ደስተኛነኝ አበባ የመሠለ ልጅ ስለሠጠኝ
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስይላል ለኛም ልጅ አላህ ይስጠን
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀዩቲ አላህ ያሣድግልሽ
@FgytuGffh-rq2lb
@FgytuGffh-rq2lb 3 ай бұрын
አሚንንን🎉ዉዴ🎉🎉🎉
@LylaLyla-p6d
@LylaLyla-p6d 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ 3 ай бұрын
እኔለልጀይህንነበርየምጠቀመዉግንአልወፈረችምልጀየኔናፍቆት😭አላህበሠላምያገናኝንበዱአችሁአትርሡኝ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 3 ай бұрын
Bebelac ይህ ወተት ውድነው እንጂ በጣም ጥሩነውእኔእጠቀመዋለሁ😂ያንቺውሽንት አደረቀብኝ😮 ማሻአላህአላህያሳድግልሽ
@طيبه-ه6ع4خ
@طيبه-ه6ع4خ 3 ай бұрын
ኡሙ ቢላል ልጀእግሩን እየያጠፈ በጠበጠኝ ስዘርጋው መልሶ ፍክክብሎ ይተኛል የመጀመሪያየነው ምንም አላቅ ምንላድርግ ሲድግ ፈንካካ የሆናል ብየፈራሁ
@ሙኒረ
@ሙኒረ 3 ай бұрын
አይሆንም ይሄው ናቸው በእግራቸው ልብ ቅርፅ ሰርተው ነው እሚተኝቱ
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 3 ай бұрын
Eshala 7 wari nagn siwalid etakamalh
@tetr4232
@tetr4232 3 ай бұрын
የኔ ገና ወደአፉ ሳረገው ነበር የሚያስጠርሸው
@tetr4232
@tetr4232 3 ай бұрын
ውዶቸ ሸር ሸር እያረጋችሁ አሳድጓቸው ሀቂቃ ሙስሊም እህታችን ናት ምንም ባይፈቀድ ዩቲዩቭ መስራት
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@ZabibaAbdo
@ZabibaAbdo 3 ай бұрын
ሃዩ እኔ አች ጋር ባድ ሰሙን ነዉ የዉልድኩት እኔም እንዳች ዉድ ልጅ ነዉ የዉልድኩት የመጀመሪያ ልጅ ነዉ እና ጡቲ ወተት አልዉጣ አለ እና ወተት ብቻ ነዉ የሚጠጣዉ ምን ላረግ ወተት እንድዉጣልኝ ጡቲ እና እኔም ይህ ወተት ጡሩ ነዉ በላኝ አረቢቱ ልሙክረዉ ነዉ እስከዛሪ ሊላ ነብር የሚጠጣዉ
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 3 ай бұрын
88ሪያል ነው
@gfhf3604
@gfhf3604 3 ай бұрын
50
@tetr4232
@tetr4232 3 ай бұрын
የኔ ልጅ በጭራሽ የወተት ዘር አይቀምስልኝም ነበር ጡቴን ነበር የሚጠባ ምን ዋጋ አለው ስደት ለያየን
@Gghj-ls6kf
@Gghj-ls6kf 3 ай бұрын
ላይክ አድርጉ ያጀማአ
@FatumaMummed
@FatumaMummed 3 ай бұрын
የኔ ልች 3 ወሮነዉ ጡት አላጠባትም አሊቤ ብቻነዉ የምሰጣት ጡት አላጠባሆትም ችግር አለዉ ካወቅሽ ንገሪኝ እስኪ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 3 ай бұрын
ያዉ አዬዴል ዋናዉ ወተት ማገኜቱ ነዉ ያንችን
@FatumaMummed
@FatumaMummed 3 ай бұрын
@@MadenaUae-lw9wy የኔን እኮ አላጠባሆትም ሀሊብ ብቻነዉ የምጠባዉ
@ZabibaAbdo
@ZabibaAbdo 3 ай бұрын
ዋናዉ አልበሺ ከሰጠሻት ችግር የለዉም
@FatumaMummed
@FatumaMummed 3 ай бұрын
@@ZabibaAbdo ላ እኔኮ የጡቲን ወተት አደለም ያልኩት የሚገዛዉን ወተት ወይም አሊምነዉ የምሰጣት
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 3 ай бұрын
@@FatumaMummed የእናት ወተት ልክ እንዴመድሀኒት ነዉ በዉስጡ ብዙ ነገሮችን ይዟልና ለወዴፌትም ለጤናቸዉ ጠቃሚ ነገር ነዉ አጥቢ ሌጆችሽን ዉዴ
እኔ በምንም ነገር ተጠያቂ ❓አይደለዉም
8:42
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 114 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 93 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 267 М.
ጭስና አብረቅራቂ መብራት ለማን ??
1:08:47
Etalem Mesgana
Рет қаралды 7 М.
ልጄ ከባድ ጥያቄ ጠየቀኝ!!!
12:33
Emebet Kassa
Рет қаралды 41 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН