ጃዝሚን አላዛርን አፈቅርሀለው አለችው ፣ ዳጊ በንዴት አበደ

  Рет қаралды 28,995

Jazmin Dagi - JDcouple

Jazmin Dagi - JDcouple

Күн бұрын

Пікірлер: 323
@mekiyamahmud-z5c
@mekiyamahmud-z5c Ай бұрын
ከዳ ውጭ አፈቅርሃለሁ ስትይ ድጋሚ መስማት አንፈልግም
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z Ай бұрын
ድራማ ነው😂😂😂 እያደጉ ስለሆነ የበለጠ ለማደግ ነው
@ChalachewChekoll
@ChalachewChekoll Ай бұрын
መውደድ ሀጢያት አደለም ክፉ መስራት እንጅ ክልብሽ ከወደድሽው እውነትም አፍቅሪው ምኞትሽ ይሳካ
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z Ай бұрын
@ChalachewChekoll የሰው ሚስት ሁነሽ ሌላን አካል አፈቅርሀለው አረ ነውር ነው
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
ፍራክነው ግንእዳይደገም😂😂😂😂
@AliHassen-p4y
@AliHassen-p4y Ай бұрын
ሙስሊም ወድማችንን እንድታስከፊብን አፈልግም
@zehara53o
@zehara53o Ай бұрын
እንድህ መሣይ ፕራክ ይቅር የምትሉ እስኪ በላይክ
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Ай бұрын
ባልሺ በጣም ትግሥተኛነው እድለኛነሺ ሌላ ትግሥት የሌለው ወድ ቢሆን እኮ ገሎሺ ነበር ሁለተኛ በትዳርሺ እዳትቀልጅ አላህን ፍሪ
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 Ай бұрын
ማነው ያለው እንዴ 😊😊 የኛ ደመላሻ አላዛር መከታው የኔሲንዴሬላዋ አፍቃርነው አይቻልም❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊ
@አልሀምዱሊ Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂ግን አይባልም ከዳጊ ዉጪ ወደዉጪ ለቀልድምቢሆን አይባልም ዳጊዬ ምርጥሠዉ ዉዴታእሥከጀነት እንመኝላችዋለን❤
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman Ай бұрын
ንካ አላቸው እኮ አውቃ ነው ተመካክረው ነው
@حواء-و7ر
@حواء-و7ر Ай бұрын
አታናጅው ወንማችንን😳
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 Ай бұрын
አላዘር የሄሉ ነው ዳጊንም አታስቀሚው የኔ የዋህ
@mbet1840
@mbet1840 Ай бұрын
ወይኔ እናቴ አላለም አላዛር ምናለበት ሄለን ብታፈቅረው
@LakechTihun
@LakechTihun Ай бұрын
Ewent new asu ako yewdatel asuw Nephi anjii❤❤❤❤
@ዜዶ-ጐ7በ
@ዜዶ-ጐ7በ Ай бұрын
ወይ ዘንድፎ. ፕራክ እያላችሁ ተግማማችሁ አሁንስ ባለጌ
@zemzem-am
@zemzem-am Ай бұрын
ጃዝሚንንን እንዲህ አይነት ቀልድ ይቅር😮😮ኖ ኖ
@SaeidaMuhammad
@SaeidaMuhammad Ай бұрын
ኮሜታተሮች ሳጨርሱ አትኮምቱ ክክክክክክ ጃዝሚንዬ ይመችሽ ሰራሽላቸዉ
@zimzim-v1y
@zimzim-v1y Ай бұрын
ለቀቅ አላዛር የራሱ ሰው አለው ሰንደሬላዬ የአላዛር ብቻ ናት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fathaFatha-z4y
@fathaFatha-z4y Ай бұрын
አአዙቢላህ ለጁን አታስቀይምው😢😢😢😢
@ሀዩ27ይቱብ
@ሀዩ27ይቱብ Ай бұрын
ፖራኩ የአላዛር እጂ አለበት የምትሉ ላይክ😂😂😂😂
@SAMIRASamira-jq8zn
@SAMIRASamira-jq8zn Ай бұрын
ኣንቺ አርፈሽ ተቀመጪ ኣላዛር የሲንዴሬላዋ ነዉ ❤❤❤❤
@مكية-ه6خ
@مكية-ه6خ Ай бұрын
አር ጃዝም ምን ብዬ ልፀፍ😢😂
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 Ай бұрын
ወላሂ በጣም ታገሺነው አቤትግሥቱ 👍 ግን አይባልም ለቀልድምቢሆን ደሥአይልም
@Mylove-v1j
@Mylove-v1j Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ዛሬአግተሻቸዋል የመዳም ቅመሞች ድራማ ይወዳሉ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
ትክክል 😂😂😂😂
@حواء-و7ر
@حواء-و7ر Ай бұрын
ፖሮፋይል አድርጓቸው ይደጉልን እኒህን ጀግኖች❤❤❤
@MeremaHusen-v6q
@MeremaHusen-v6q Ай бұрын
ጃዝሚን ተይየዳጊን ስሜት አትጉጂዉ ፊራክምቢሆን
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
የአላዛር ድንጋጠ ኡኡ አለኮ የኔ ወንድም🎉❤የልጁ ትእግስት ግን ፈጣሪ ይጨምርለት🎉🎉🎉❤❤❤
@KerimatKemal
@KerimatKemal Ай бұрын
አረ አላህን ፍሪ ለጨዋታም ቢሆን አይባልም ዳጊንም አታበሳጪው እህቴ ❤❤ እንወዳችዋለን🎉🎉
@Felahmedia-h3w
@Felahmedia-h3w Ай бұрын
ሂጃብሽን አስተካክሊ ጆሮ ማውጣቱ ምን ይሉታን ውዷ ዱኑያን ብቻ አትሠቢ አኬራንም አስቢ እሺ ውዴ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ትክክልአሏህሂዳይስጣችዉሙስሊምሴቶች ተጨማለቆአሁንስ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Ай бұрын
እኔ ጨርሸ አይቸዋለሁ ግን የሚያስጠላ ስራ ነው መልካም ባል አይወድልነም ሌላወድ ቢሆን ስተየ ይደረግማት ነበር
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አላዛር ተባለ አምልጥ
@አለምየኔ
@አለምየኔ Ай бұрын
ሆሆሆሆ ዳጊን አታናጂው አደብ አድርጊ ዋአ ጃዝሚን ደሞ አንቺ የዳጊ ሀላል የኒካ ምስቱ ነሽ እንደዚህ አይነት ቃላት ከአፍሽ ማውጣትሽ በራሱ ክልክል ነው እንደዚህ አይነት ሰህተት እንደ ማይደገም ተስፍ አደርጋለሁ 😔😔 ዳጊ ግን ወላ ትንሽ አካልበህ ግርፋት
@Noemail457
@Noemail457 Ай бұрын
የኒካህ ሚስቱ ብትሆን ኖሮ ከሀላልዋ ዉጪ. ሌላን ስታፈቅረዉ. የዉሸት ኒካህ ነበራት ማለት ነዉ. ወዳጅ ዘመድ ወንድም የላትም እንዴ ስለ ኒካህ ነገር እዉቀት የላትም ነዉ።
@RemRemla
@RemRemla Ай бұрын
አታናጂው በጣም ምርጥልጅ ነው
@DubaiJ-u2u
@DubaiJ-u2u Ай бұрын
አላዛርየ እናቴ አላለም ይመችህ😅😅😅😅😅😅😅
@SaedSaed-n3b
@SaedSaed-n3b Ай бұрын
ኧረ ተይ ወላሂ አቃጠልሽው ልጁን ተይ ግን 😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@ሉሉሉሉ-ነ4ረ
@ሉሉሉሉ-ነ4ረ Ай бұрын
ወንድማችንን አታስከፊብን ዳጊየ❤❤❤
@medinaahmed8176
@medinaahmed8176 Ай бұрын
ዳጊ ማአሻአላህ ምርጥ ሰው❤
@SosoHabsh
@SosoHabsh Ай бұрын
ተይ አላዛር የሰደሬላችን ብቻነው
@SeadiSawa
@SeadiSawa Ай бұрын
ሀሀ😂😂😂😂😂 ከዳጊ ሌላ ወደኋላ
@CR-eq1go
@CR-eq1go 11 күн бұрын
እኔም አልገባኝም 😂😂😂😂
@MissRahmaa
@MissRahmaa Ай бұрын
ወይ አድሳባ የምጠጡት ዉሐ ነዉመሠል የሚያዛባችሑ😅😅😅😅
@uaeZ-dg8xh
@uaeZ-dg8xh Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@ZinetAlioumer
@ZinetAlioumer Ай бұрын
ጆሮሽን ሸፍኝ እች ያለንበት ዱንያ ነች 🎉
@Susiyeeiluu
@Susiyeeiluu Ай бұрын
Hin sif jechaa anantaa kana qabatee sabamni si ta.ee atii wan akkana dhisii oboleti 😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
😢አላዛር ያሄሉዬ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji Ай бұрын
ክክክክክክክ ከዚህም አለሽ አማቸንማ አሳልፊ አልሰጥም
@SAMIRASamira-jq8zn
@SAMIRASamira-jq8zn Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ Ай бұрын
ሰህ😅😅😅😅😅😅
@seadaabera4805
@seadaabera4805 Ай бұрын
ወድማችንን አታናጂ ፖራክ እኮን ቢሆን
@Somer7719
@Somer7719 Ай бұрын
SubhanAllah! Ya Allah! I was so mad but Allhamdulilah it was prank 😂
@ZuzuAhmed-fu4dz
@ZuzuAhmed-fu4dz Ай бұрын
ከሙስሊም ሴትይህአይጠበቅም😮 ሸምነው
@hayuti7346
@hayuti7346 Ай бұрын
አረ ልጁን ልታሳብጂዉ ነዉ እንዴት እንዳሳዘነኝ 😳😳
@ArshyaF-l7z
@ArshyaF-l7z Ай бұрын
አይዮዮዮይ😂🤣🤣🤣የረቢ ካኩፉ ነገር ጠቢቀን😢😢🤣🤣🤣🤣🤲🤲🤲🤲🤲
@fho3984
@fho3984 Ай бұрын
ወአሊይኩም ሰለም የኔ ወድ ሰወድሸ🥺🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋🤭🤭🤭😂😂😂😂
@saed4423
@saed4423 Ай бұрын
ይመችሽ
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z Ай бұрын
ፕራንክ ካልሆነ ተገልበጪ ግን ፕራንክ ነው ሲቀጥል አንቺ የሰው ሚስት ነሽ እንደዚህ አይደረግም ወይኔ ዳጊ አታበሳጪብን❤❤
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Ай бұрын
😂😂😂 ስራ ነው
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l Ай бұрын
አላዛር የሄሉ ብቻነዉ❤😂😂😂❤❤❤❤❤
@AsyaAdam-s8k
@AsyaAdam-s8k Ай бұрын
አያስቅ ም አያስቅም😂❤❤❤❤
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ Ай бұрын
ክክክክክክክ. ብራንክ መሆኑ ነው😂😂😂😂
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 Ай бұрын
አታናጅው ልጁን ሆሆሆ ምን ማለትነው ተከባከቢውበደብ እደዚህአታረጊው 😢
@lubabalubaba2233
@lubabalubaba2233 Ай бұрын
ጃዝሚን የልጁን ጭቅላት አትበርዥ ባአላህ ፍቅራችሁን ጠብቂ ውስጣችሁ ላይ የሆነ ነገር እንዳይፈጠር በጣም ፈርቻለሁ ኡፍፍፍፍ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 Ай бұрын
አረወደዘ አጉዘ ተልከሸል መሰል ሰጣሰጠለ
@halima635
@halima635 Ай бұрын
ሴቱ ቆይ ምን ነክቶት ነው አጠገባቸው ያለውን ትተው ሌላ ወደድኩህ አፈቀርኩህ ይላሉሳ ሆሆ አቃጠሉኝ እኮ አልበዛም እንዴ 😂😂😂
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 Ай бұрын
ማነው እንደ እንኔ ኣላዛር ኣይቶ የመጣ❤❤
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj Ай бұрын
ቀልድቢሆን ተቀይሜሻለሁ ዳጊየን የመሠለባል እኮነውያለሽ እደበቃ ተቆጣሁ😊
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Ай бұрын
ከዳጊ ውጭ ወደውጭ☝❤❤
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ Ай бұрын
ጃዝሚን ተይ አንች ስለድኑ ማስተማርጂ እድከፋአታድርጊው በዚህ ሰአት ተጎኖመሆንያለበሽአንችነሽ
@istoremobile9007
@istoremobile9007 Ай бұрын
አረ ተይ አታበሰጭዉ
@ArshyaF-l7z
@ArshyaF-l7z Ай бұрын
አለዘር አሰቀኝ😂😂
@ፊዶስ
@ፊዶስ Ай бұрын
አቤት ፕራክ በርቱ ደጊን የሚያሳየውን ማየት ያሳቀን😂😂😂
@ObsaAbdi-d7j
@ObsaAbdi-d7j 23 күн бұрын
❤❤❤ wanii akkana tin hin ashofinii garuu😂😂😂😂😂😂
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Ай бұрын
ዳጊጋኮ ኒካህአድርገዋል ተጋብተዋል ፕራክነውአውቃነው
@Meryam-cc3tm
@Meryam-cc3tm Ай бұрын
የተመታሽ😂😂😂😂 ባልሽን ዳሪኝ😂😂
@Hawi123-q4e
@Hawi123-q4e Ай бұрын
አታስጠሊ ፕራክ ምረጭ
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei Ай бұрын
ዉይ ያንችስ ከፋ😂😂😂😂😂
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ኡኡኡኡኡ በዳኒ አትምጭብን😅
@MlbLb-z6j
@MlbLb-z6j Ай бұрын
Alzari y nigisituwa heluye new Eyahedishi
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Ай бұрын
አላዘር😅😅😅😅ምስኪን
@Msi123-z6y
@Msi123-z6y Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አላዛርጀግና
@hayuye
@hayuye Ай бұрын
እህታችን ተይ በሌላ ፕራክ አዲርጊው በንዴት ፈትቼሻለሁ እንዳይልሽ ገናኮ ሰለምቴ ነው አጠናክሪው በንዴት ይወጣዋል
@Darufhkjfuojhggg
@Darufhkjfuojhggg Ай бұрын
እር ልጅ ይኑርበት ደም ግፊት እንዳታሲዥው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ovb2779
@ovb2779 Ай бұрын
ዳጊን፣እኔበጣምነውየመውደወ፣እኔአገባዋለሁ፣ከከከ
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Ай бұрын
አወ እንድህ ሲጨማለኩ መንጠቅ ነው
@RahmetAli-e9m
@RahmetAli-e9m Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MohammedNuriye-j5q
@MohammedNuriye-j5q 22 күн бұрын
MASHA ALAHI
@AjaybaBedru
@AjaybaBedru Ай бұрын
ዋ አንቺ አትጨማለቂ😂 ዳጊን ስታስከፊ እኛንም ጭምር ነው ምታስከፊው ነግሬሻለው እንግዲ ዋዋ
@ChewakaEndale-e4i
@ChewakaEndale-e4i 15 күн бұрын
አንዳንዴ ሰው አንድ ነገር ለመናገር ሲያሥብ ሊከሠት የሚችለውን ነገር ከግምት ውሥጥ ቢያሥገባ ጥሩ ነው
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 Ай бұрын
Bala wowbatam tegstana new ohhh thx.
@RozaaGanna
@RozaaGanna Ай бұрын
Wudochee❤❤🎉kaa zare jemro ka dagi wuci lale sew no......😂
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Ай бұрын
አራ በክሽ ከደጊ ውጭ ወደ ውጭ😂
@ArshyaF-l7z
@ArshyaF-l7z Ай бұрын
አረ ተይ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
እኔ ፈራሁለት ፕራክ እያልሽ ግፊት እንዳታመጭበት ምስኪን
@fatumaMohammed-x7y
@fatumaMohammed-x7y Ай бұрын
ከሡ ውጭ ወደ ውጭ😢😢😢😢
@KedraDjku
@KedraDjku Ай бұрын
ያህሙ ቤተሰቦች ቃላቸውንን እያከበሩነው ወደፊት በርቱ
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 Ай бұрын
እስከመጨረሻ ማየቴ ጠቀመኝ ግን በዳጊ ቀልድ ዋ
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q Ай бұрын
.እዝህ ቤት ገና ዛሬ ስኮምት ጠክሩ ውዶቸ ልጁን ግን አታስከፊው😮😮🎉🎉🎉
@WoloBorena
@WoloBorena Ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም በመጀመሪያ ለቤታቹሁ አዲስ ነኝ የኔ ጥያቄ ግን አፈቀርኩት አፈቀርኩሺ ከሚባለው አይዳ ውጭ ሌላ አይዳ የለም ወይ? ሰውስ ከናንተ ምን ይማራል? በተለይ ሙስሊሞች ምን ነካቹሁ አኡዙቢላህ😢 ለማንኛውም የመዳም ቅመሞችዬ በቅንነት ደምሮኝ❤️
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb Ай бұрын
የኔዉድይቅርታአላዛርየሄሉብቻነዉ
@Hayat-g5i
@Hayat-g5i Ай бұрын
ወደፊት የእኔ ልዩወች
@MissRahmaa
@MissRahmaa Ай бұрын
አይአላዘር መልካምሠዉ የምር
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer Ай бұрын
እየሳቀች😂😂😂😂
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um Ай бұрын
😂አይንሽ ክፈቺው
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um Ай бұрын
ተጨረጨረ ዳጊ😂😂😂😂😂😂
@Hነኝስደተኛዋ-j4d
@Hነኝስደተኛዋ-j4d Ай бұрын
አላዛር😂😂😂
@تات-ن3ف
@تات-ن3ف Ай бұрын
Stamru masha alah❤❤❤
@RahemIndris
@RahemIndris Ай бұрын
ረ እደዝህ አታድሪጊው ሰለምቴ ነው ይከፋዋል ደግሞ በንደት ፈታሁሽ ይልሻል ዋ 3ቱንም ብሎ እዳያሳርፍሽ ተጠቀቂ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ Ай бұрын
ወዱሁላ ጎበዥናቸው የኔባልሆን በጥፊ ያጣጋኛል
@MitikeMitike-fk6qn
@MitikeMitike-fk6qn Ай бұрын
አንች ዉሺ ምነዉ አሪፈሺ ተቀመጫ አለዜሩ ለይ አተዋሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ጃዝሚን😂ዛሬ ደሞ ምን ጉድ ኖ😊
@የተወራእንጅየተሠራየለም
@የተወራእንጅየተሠራየለም 29 күн бұрын
አላዛር ለሄለን ነዉ❤❤
@taybat536
@taybat536 Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
💰 ኧረ አሳበደችኝ የምር ቆይ ምን አጠፍሁ😭😭
13:22
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 25 М.
📡 አቤኒና ቃል ሰርፕራይዝ አደረጉኝ 🥰
19:06
AB TUBE - ኤቢ ቲዩብ
Рет қаралды 1,4 М.
ጭንቀት ላይ ነኝ! #JDcouple #couple #prank
16:57
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 12 М.
ዳጊ ሙስሊም ሆነ #JDcouple #couple
12:37
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 38 М.
ዳጊ የድብቅ ትዳር እንዳለው አወቀችበት #JDcouple
19:19
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 16 М.