ልጃችንን ተተዋወቁት ማንን ይመስላል

  Рет қаралды 65,792

abel and netsi - አቤል እና ነፂ

abel and netsi - አቤል እና ነፂ

Күн бұрын

Пікірлер: 953
@abelandnetsi
@abelandnetsi 5 ай бұрын
ለበአል ጥበብ እና ሽፎን ለማዘዝ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ t.me/abmeaz በ 0941259716 በ whatsapp በ ቴሌግራም ያናግሩን
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ 5 ай бұрын
ሁለተኛውም መገድ ላይ ነው ደስ ይላል
@kiyatadlse4729
@kiyatadlse4729 5 ай бұрын
ከሉዓለዊ ጋር ይመስላል
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሁለተኛውም መንገድ ዴይ ነው አይደል? እግዚአብሔር በሰላም ያሳቅፋችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም የፊትሽን ወደጀርባሽ ታዙርልሽ❤❤❤❤❤
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 5 ай бұрын
❤ህፃል ልጅ የሰው አይን ችግኝ የሰው እርግጫ አይችልም ይባላል እናም እኔ በእምነቴ የሚባለውን አይንናስ እንዳይበላ ማሻአላህ ብያለሁ ለልጃችሁ ያሳድግላችሁ ማንንም ይምሰል ብቻ በሰላም በጤና ይደግላችሁ❤❤
@lidacall6326
@lidacall6326 5 ай бұрын
ቆንጆ የመግባት እድል አለባችሁ አራታችሁም
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 5 ай бұрын
እስቲ ብማርያም የአቤል አድናቂዎች ልያቹ❤❤👍🎉🎉 ጥሎብኝ አቤልን እውደዋሎው❤❤❤❤❤
@AlemazLema-nl4mx
@AlemazLema-nl4mx 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fantayebirehanu-bm3ve
@fantayebirehanu-bm3ve 5 ай бұрын
eski inabertataw demirugn
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 5 ай бұрын
በቅርቡ 50K እንጠብቃለን አቤል የሳቃችን ምንጭ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ በፍቅር ኑሩሩሩሩሩሩ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 5 ай бұрын
እስከ ሚስቶቻቸው የነ አዲስ ቤተሰቦች በጣም ነው የሚያምሩት ስርአታቸው መከባበራቸው ፍቅራቸው ጥላት ይራቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
ወይ አቤሎ አተ ብቻ አይደለክም ቀልደኛ ባለቤትህም ቀልደኛና ሳቂታ ነች የኔ ቆንጆ ሳቅሽን ስወደው የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤ ለኔ ሁለታችንም ይመስለኛል ልጃችሁ
@ራዕሲልዑልFaf
@ራዕሲልዑልFaf 5 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉ስብ አሩጉኝ
@AsdFh-h8q
@AsdFh-h8q 5 ай бұрын
አሚን🎉🎉
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@selinateklesion9398
@selinateklesion9398 5 ай бұрын
Amennn
@Liyatube16
@Liyatube16 5 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🥰🥰🥰
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 5 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 5 ай бұрын
ሰው እራሱን ይወለጃል ልጁ ቁጭ አባቱን ገና ሳያድግ አባቱን መሳይ ፈጣሪ ያሳድግላችው
@Dgygljfu
@Dgygljfu 5 ай бұрын
አቤታችን ወንድማችን ነጺ እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁ ከነደቻችሁ ከሃቢዬ የጋራ በጣም ደስ ትዳላላችሁ እኔ በተለይ በያንዳንዱ ቪደዮ አቤል አከሌለ ደስ አይለኝም በጣም ደስ ብሎኛል በቤታችሁ በመገኘቴ ፈጣሪ ልጃቸው ያሳደግላችሁ❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 5 ай бұрын
ነፂ ለምንድነው እርግዝናውን የምደብቂው ? በተረፈ ሰው ይወዳችሀል ጥሩ እይታ አላችሁ አት ቆዩ ቶሎ ቶሎ ስሩ ❤❤❤❤
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 5 ай бұрын
የሰው አይን 😳😳😳
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም 5 ай бұрын
ያሰባቹሀል አቤላየ ❤❤❤❤❤❤ እንወዴቹሀለን❤❤
@lidudxb8764
@lidudxb8764 5 ай бұрын
ወይኔ አቤላ የሚስትህ ጣቶች ሲያምሩ ርዝመታቸው ዋው❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 5 ай бұрын
እመብረሀን አሰከ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድረጋ ታሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያድረስላችሁ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@abebechabe-d6d
@abebechabe-d6d 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገሡ ያሣድግላችሁ ምርጥ ፋሚሊዎች ❤
@AksheZed
@AksheZed 5 ай бұрын
God bless you kids and family ❤❤❤
@ድን
@ድን 5 ай бұрын
አቤልዬ እናተኮ 24ሺ ሲያንሳችሁ ነው ቀልድህ ብቻ ፈታ የሚያደርገን በመዳም ኩሽና ጭንቀታችን ሁሉ ይጠፋል እናም ሁሌም ኑልን አትጥፉብን ቤተሰብ 50ሺ እናስገባቸው ❤❤❤
@tegesttegest-i7v
@tegesttegest-i7v 5 ай бұрын
እኔንም ደምረኝ ውዴ
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 5 ай бұрын
ደምርኝ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
​@@tegesttegest-i7vደምሪኝ ደምሬሻለሁ🎉
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
​@@Kal-kw4tgደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 5 ай бұрын
አይ የማዳም ቅመሞች የራሳችሁ ጓደኞች የስራ ባልደረቦቻችሁ ደምሩኝ እያሉ ሲጠይቁ ማንም ቼክ የሚያረጋቸው የለም ነገር ግን ሀብታምን ግን የበለጠ ታበለጽጋላችሁ ኧረ ስንቱ በናንተ ፈመሰ እባካችሁ እርስ በርሳችሁ ተረዳዱ
@mesiFekr
@mesiFekr 5 ай бұрын
አቤት ኮመታተሮች እርግዝናቸዉን በአደባባይ ሲያሳዩ እዩኝ እዩኝ አላችሁ ትላላችሁ ሲደበቅ ደግሞ ትራሱ ፍራሹ ቀሚሱ እረ በቃ ፍቱ ሰዉ የፈቀደላችሁን ያክል ብቻ እዩ የሚመቻችሁን መልክት ቅሰሙ የማይመቻችሁን ደልቱ ግን አትፈላሰፉ እባካችሁ ሰዉ አታሳቁ ካጠፋሁ ይቅርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልነኝየናሆሜእህት
@ቃልነኝየናሆሜእህት 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@selamburuk
@selamburuk 5 ай бұрын
ዉይ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ በሰናይ ጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ ልጅ😂❤
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 5 ай бұрын
አቤልና ፡ ነፂ ፡ እንኳን ፡ ደስ አላችሁገና 100k ትገባላችሁ ፡ በርቱ ፡ ልጃችሁንም ፡ ፈጣሪ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድድግላችሁ ፡ ቆንጅዬ ፡ ነው ፡ በእርግጥ አባቱን ነው የሚመስለዉ ግን ፀዲ ቅር አይበልሽ ወንድ ልጅ አባቱን ፡ ነው ፡ ፡ መምሰል ፡ ያለበት ፡ ፈጣሪ ፡ በሴት ፡ ልጅ ፡ ይባርከሽ ፡ አንቺን ፡ ትመስላለች ፡
@Ewq33
@Ewq33 5 ай бұрын
እርጉዙን አትደብቂ. አይተነዋል 😂😂
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 5 ай бұрын
ክክ ሰረአት ያላት ሴት ነት እዪኝ እዩኝ የመትል
@vvvffff1290
@vvvffff1290 5 ай бұрын
አርጉዝናትአደ??
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 ай бұрын
አቤት እኛ እኮ አይቶ ማለፍ አንችልም😂😂
@Ewq33
@Ewq33 5 ай бұрын
@@vvvffff1290 አወ
@Ewq33
@Ewq33 5 ай бұрын
@@OkOk-re3ut ላ አንችልም😂😂😂
@Wusisu
@Wusisu 5 ай бұрын
Betaaaaaaaaam desssss tilalachihu 🙏🏽Tebareku😩Egziabher lijachihun enanten zerachihun hulu yibarkachihu🙏🏽 Enantem Medhanialemin makberachihun qetilu 🙏🏽 Sirachihu hulu yibarek🙏🏽 Lijachihu cake yehone bilugn bilugn new yemilew😀 Amlak zemenun hulu yibarkew yitebikew🙏🏽❤️
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም
@ኤፍሬም.የብርሽ.ዋድም 5 ай бұрын
ኡርጉዝ ነት ያምትለ❤
@vvvffff1290
@vvvffff1290 5 ай бұрын
ትመስላለች
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 5 ай бұрын
አወ ናት።።።።
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
​@vvvffff1290 ደምሪኝ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
​@haymanotaweke9248ደምሪኝ ❤
@alamalam9788
@alamalam9788 5 ай бұрын
❤❤❤❤አላህ የሳድግላቹሁ ለቁምንገር የብቃላቹሁ በላይ በላይ ውለድ ተመደጎ❤❤❤❤
@MatewalMuller
@MatewalMuller 5 ай бұрын
የሰላም አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹሁ ልጃቹሁንም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ እና በፀጋ ያሳድግላቹህ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
እኔ አባት እድግ በልልኝ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 90% አባትዬውን ነው የሚመስለው ዋውውው አቤል እንዲህ በቁምነገር ታወራለህ እንዴ ? ሁሌም ስትጫወት ስትቀልድ ነበር የማይህ ይገርማል 🤓 ሲቀጥል ባለቤትህ ነፍሰጡር ነች እንዴ ? እመቤቴ ትቅረብሽ
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አባቱን ነው ሚመስለው በሆዱዋ ያለውንም በጀርባዋ ያድርግላት ❤❤❤
@Roza-w7o
@Roza-w7o 27 күн бұрын
ያተ ያልታየ የማን ይታያል የሳቅ ምንጭ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohmmed702
@mohmmed702 5 ай бұрын
አቤላ ያተኮ ይለያል ፈገግታህ የቤቱ ድምቀት ነህ የምር ❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ባባየ እድግ በል አባቱን መሳይ ወንድ ል ከተወለደ አይቀር አባቱን ሲመስል ነው እድግ በል ባባየ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 ай бұрын
ወላሂ ጋና ሰያው አቤላን ሰቄ ሚማጣው እኔ ብቻ ነኝ ግን 😮🎉😂😂😂😂❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 5 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq 5 ай бұрын
እኔም
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 5 ай бұрын
Enime😅😅
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 5 ай бұрын
እርር እኔም እለው😂😂
@ቃልዬ-ደ5ቨ
@ቃልዬ-ደ5ቨ 5 ай бұрын
ቁረጥ አባቱን ዋዉ ባባየ እድግ በል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 5 ай бұрын
አባቱን ነው እሚመስለው የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ አቢየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳደግላቹ ወዶች❤
@Asrwt-ol6pf
@Asrwt-ol6pf 5 ай бұрын
ማነወደኔ አቤልን የሚወድ በቃ ተደብሬ የሡን ቢደዉ ሳይ እወድሞችጋም ስለሚሰራ በቃ ፈታያረገኛል ደሞ ልጁም ቁርጥ አባቱን🥰🥰🥰
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 ай бұрын
በጣም ቅንና ተጫወች ነውበርቱ ጎበዞች
@Makmak123-mw8xp
@Makmak123-mw8xp 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ 🙏🙏
@assistanthome578
@assistanthome578 5 ай бұрын
እኔ ድሮም እወዳት ነበር የአቤልን ሚስት ለራሳቸው ስለመጡም ደስይላል❤❤❤
@MuluMulu-rn5fd
@MuluMulu-rn5fd 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤🎉🎉🎉
@salamsalam5718
@salamsalam5718 5 ай бұрын
በትራሰ መደበቁ እደኔ ዘና ያረገው ማነው በይ ተሎ ማይገኝ ነገረ አማረኝ እያልሸ አራሩጭው ልጁ አባቱን መሳይ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ🙏🙏🙏❤❤❤
@agreselammnwuyelet2401
@agreselammnwuyelet2401 5 ай бұрын
እኔም ደስ በላኛልች ጎበዝ ናት እመብርሃን ትጠብቃችው
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 5 ай бұрын
ፈርታ ነውኮ መደበቁ ይሻላል ተመላላጥ
@yasewchu
@yasewchu 5 ай бұрын
ባላየ ብታልፍስ 😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@agreselammnwuyelet2401ደምረኛ
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም በጤና መጣችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 5 ай бұрын
አቤልን ነው ሚመስለው አላህ እድግ ያርገው አንቺንም በሰላም አላህ ይገላግልሽ ❤❤❤❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
አባቱን መሳይ ደግሞ እርጉዝ ነሽ መሰል እመብረሀን ሁለት ታርግሽ🎉❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 5 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@kidistkassa7093ደምረኛ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@Meseret-zc3dt
@Meseret-zc3dt 5 ай бұрын
amen❤
@tigistayalew2504
@tigistayalew2504 5 ай бұрын
Wow! look like you (Dad)❤❤❤❤❤ You guys so so cute ❤❤❤❤❤❤
@AizenSosuke-wq2pj
@AizenSosuke-wq2pj 5 ай бұрын
በእውነት ስርዓትሽን ሳላደንቅ አላልፍም!!! ወጉ እንዲህ ነው ድብቅ!!!!!
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@tigistsinno5110
@tigistsinno5110 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግል አቤላ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 5 ай бұрын
አንተን ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@getibegum8411
@getibegum8411 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 5 ай бұрын
ቁርጥ አባቱን ወድልጂ አባቱን መምሰል አለበት ሴትሰወልጀ አቺን ትመስላለቹ አልዝሺ ❤❤❤❤❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@salima44-z8w
@salima44-z8w 5 ай бұрын
በቅርቡ 50k እንጠብቃለን አቤል የሳቃችን ምንጭ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እንወዳችወለን❤❤❤🎉🎉🎉
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@sarasara347
@sarasara347 5 ай бұрын
አብኤልዬ እና ሚሰትዬው የኔ ደረባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerusbelaynehshewa7713
@eyerusbelaynehshewa7713 5 ай бұрын
እ/ር ያሳድግህ ያሳድግላችሁ
@Eteteitube
@Eteteitube 5 ай бұрын
እድግ ይበልላቹ ሁለተኛውም ደርሳል በሰላም ተገላገዪ❤❤❤
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب 5 ай бұрын
,አቤላ..ደስእሜል..ሙድ..አለሕ..በጣም..አታካብድም..የከተማልጂ..ነኚ..ብለሕ..ለዛነው..ሠው..እሚወድህ
@shebrealameu9786
@shebrealameu9786 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰድግላተችሁ ❤❤❤
@seblet148
@seblet148 5 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የሌለዉ ልጃቹህ አቤል መስፍንን ቁጭ❤
@EfZy-eb5pg
@EfZy-eb5pg 5 ай бұрын
እመብርሀንታሳድግላችሁ❤❤❤❤❤የኔጌታ❤
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 5 ай бұрын
ደስ ይላል ልጃችውን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ እነ አቤላ ደግሞ የእጅ ጠላፊ ነኝ የእጅ ካላቸው አስሩኝ በጣም አሪፍ አድርጌ ነው የምሰራው
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 5 ай бұрын
Egezabeher bamogase yasadegelach ename baxame nawe yamewadachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 5 ай бұрын
የኔማር😂😂😂ቀርጥ አባቱንማሻአላህ አላህያሳድገው ለሃገር ለወገን የሚጠቅምያድርገው
@nnnhhu8879
@nnnhhu8879 5 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቸው❤❤❤❤❤❤❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk 5 ай бұрын
ቁርጥ እራሡን ግን አችንም እሚመሥል ነገር አለው ትንሽ❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
@LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 5 ай бұрын
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@AtadeMoli
@AtadeMoli 3 ай бұрын
ፈጣሪ. ያሳድግ. ❤❤❤ላችሁ.
@EmameMkounen
@EmameMkounen 5 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ሁሉንም ዳስፓራ አደርግንው
@SaraSara-iq6xq
@SaraSara-iq6xq 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤🎉
@ድን
@ድን 5 ай бұрын
ልጃችሁ አባቱን ነው የሚመስለው መሰልእግዚአብሄር ይጠብቅላችሁ❤
@lemlemgirma9245
@lemlemgirma9245 5 ай бұрын
God Bless you guys
@DubaiUae-f7d
@DubaiUae-f7d 5 ай бұрын
ተደፍቸ ነበር ኮሜድን ለማዬት መዳም አርፈሺ ተቀመጭ ፈታ ልበልበት
@misganabere6115
@misganabere6115 5 ай бұрын
😂😂😂
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 5 ай бұрын
አንዳትደፍ ኮሜንት የማንበብ ሱስ እለበሽ እንዴነ
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 5 ай бұрын
የአሁን ግዜ ልጅ አባቱን ነው የሚል ሁለት ወንዶች ልጆች አሉኝ አኀና ጌታን ነው ምላቹሁ ወጡም ወረዱም አባታቸዉን ብቻ እንዴ ወእኔ ኩሽሽ ማለት
@kopreesa8674
@kopreesa8674 5 ай бұрын
አቤት ውበት ስታምሩኮ አቤል ነፂ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ፍፃሜያችሁ ይመር ልቻችሁንም ያሳድግላቹ ልጁ አቤልን ነው የሚመስለው😊😊ነፂ ግን ለስሜቴ ስላልሽ አንችንም ይመስላል አይዞሽ😅❤❤❤
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ በስደት አሞኛል እናም በፀሎት አስቡኝ 😢😢
@ቅዲስት
@ቅዲስት 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረሽ
@endalehabte3609
@endalehabte3609 5 ай бұрын
Abela yegebakale yesakachine menechi❤
@genettecere8937
@genettecere8937 5 ай бұрын
በትራስ ትደብቂያለሽ እኛ አውቀነዋል በሰላም ውለጅ ብቻ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 5 ай бұрын
ቀላል አዉቀናል😂😂😂😂 የመዳም ቅመም እኮ
@emansabt1958
@emansabt1958 5 ай бұрын
ሲያንሳቺሁ ነው ከዚህም በላይ ይገባቺሆል
@21-xe9tg
@21-xe9tg 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አቤላ አንተን ነው የሚመስለው❤
@Wudemake
@Wudemake 5 ай бұрын
እስከ አዴስ አመት 50k እናስገባዉ❤❤❤
@ቃልዬ-ደ5ቨ
@ቃልዬ-ደ5ቨ 5 ай бұрын
እግዝአብሔረያሳድግላችሁ እሽ ❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 5 ай бұрын
አቤላ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 5 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ሳይነግሩን እናውቃለን ነፍሰጡር ነች ግን ስራአቷ ያስደስታል እሷ ብትጋርደውም እኛ አውቀነዋል እመብርሐን ትቅርብሽ እህቴ❤
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 5 ай бұрын
Fetari Yasadeglachehu Tamralachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋላቹሁ❤❤❤
@sarasara347
@sarasara347 5 ай бұрын
አባቱን ነወ የሚመሰለው የአባቱ ልጅ እግዚያብሔር ያአሳደገልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tiruworkadmasu8485
@tiruworkadmasu8485 5 ай бұрын
Oh he is so cute he looks like Abel God bless him ❤
@lidacall2815
@lidacall2815 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ❤❤❤
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 5 ай бұрын
ቁጭ አባቱን የእኔ ጌታ እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@sweet-e4s4v
@sweet-e4s4v 5 ай бұрын
አቤሎ ስታምሩ ልጃችሁ ደግሞ ቁርጥ አባቱን አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉
@ድንግልማርያምየስደትስቄነ
@ድንግልማርያምየስደትስቄነ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግ እላችሁ ማንን ይመስላል ላላችሁት በኔ እይታ አባቱን ይመስለኛል ደሞ እህት ወይም ወድም እየመጣለት ይመስለኛል ስጠረጥር በተረፈ ሙሉ ፋሚሊያችሁን ስወድላችሁ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች በርቱልን እንደዚህ መጣ እያላችሁ አዝናኑን ኡፍ የኔ ቆንጆ ባባዬ አድግ በል ቁጭ አቤልን ወንድ ልጅ ከእነ ቃጭሉ ማለት እዬ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🥰🥰🥰🥰
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 5 ай бұрын
ሀቢቢ አሏህ ያሳድግላችሁ ማሻአሏህ ❤❤❤❤❤ የኔም ልጂ አባቱን ነው የሚመስለው የግሩ ጣት ሳይቀር ❤❤❤❤
@lyumeshesha8534
@lyumeshesha8534 5 ай бұрын
She a beautiful wife 😍
@mercyglory9268
@mercyglory9268 5 ай бұрын
You two are beautiful God bless your child
@stoorroor5679
@stoorroor5679 5 ай бұрын
እግዛአብሄር ያሳድግላች በጣምነዉ የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LayilaLulu
@LayilaLulu 5 ай бұрын
❤❤አላህ ያሳድግላችሁ ቁጭ አባቱን
@manam5963
@manam5963 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@TastyTasty-e1b
@TastyTasty-e1b 5 ай бұрын
የኔማር፡እግዝአብሄር፡ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiskael
@Hiskael 5 ай бұрын
ነፂ እርጉዝ ናት ደስ ይላል❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 5 ай бұрын
ታምራላችሁ አይለያችሁ በቶሎ በቶሎ ነልን አቤላ ቀልድህ ይናፍቀናል ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም
@Fatma-rd3hl
@Fatma-rd3hl 5 ай бұрын
ሁለተኛ ልጅ እየመጣ ነው ደስ ብሎናል❤❤❤😅
2ኛ ልጅ እየመጣ ነው ተመስገን
9:26
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 65 М.
ዳኒ ትልቅ ስጦታ ሰጣት. ሩታ ተደሰተች💕
22:20
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 40 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
24:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 160 М.
ቤተሰብ አልተዋወቅም አለችው ገና ነን
17:35
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 137 М.
ማዘርን በድንገት ሰርኘራይዝ አረግናቸው 😱
19:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 117 М.
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 119 М.
ነፂን ቤት ገዝቼ ሰርፕራይዝ አረኳት
34:37
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 76 М.
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 210 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН