KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቤቲን ፈልጌ አገኘዋት || አሜሪካ ውስጥ ከልጅዋ ጋር መንገድ ላይ ነው ምትኖረው @Beya92693 DailyVlog #12
26:31
አዲስ አበባ ውስጥ በ ሳይክል ስራ ጀመርኩ 🇪🇹 ft beu delivery
28:13
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
አሜሪካ ወስጥ እንዴት ነው በ ሳይክል ስራ ምሰራው || DailyVLOG #24
Рет қаралды 188,905
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 222 М.
jahnny
Күн бұрын
Пікірлер: 604
@opazone
2 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@everusalemmengitu5346
2 жыл бұрын
Amen
@davetad4444
2 жыл бұрын
Amen
@redietzenebe5210
2 жыл бұрын
Amen
@nahomdessye9689
2 жыл бұрын
የቀንም አሜን
@genet7274
2 жыл бұрын
አሜን
@nomore8101
Жыл бұрын
ጀግና ነህ ንፁህ ኢትዮጽያዊ አሜሪካ የምትኖርም አትመስልም አትቀናጣም ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ የቤተሰቦችህ ኩራት ነህን አንተ ክፋ አይንካህ በሔድክበት ድንግል ከነልጇ ትከተልህ ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ ከቶሮንቶ
@zeray-Stulmy30
Жыл бұрын
አደለም LA ሸገር ላይ ሚቀናጣ ነፍ ትናንሽ brainer አለ አደል!
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Жыл бұрын
እዚ እኮ የሚያድጉ ልጆች ስርአታቸው ሀገር ወዳድ ናቸው ከሀገርቤት መቶ ያለፈለት ነው ሚቀናጣው እና ጉረኛው እንጂ እዚ ህዝቡም ስርአት አለው እንደሚወራው አይደለም
@Beki1144
Жыл бұрын
Me too
@abdellaedrispasha
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aqWZmomLn6qefpo
@zeray-Stulmy30
Жыл бұрын
@@ቅ.ሚካኤልጠብቀን እኔም ያለሁት አአ ነው...ስንት ሀገሩን የሸጠ ነውረኛ እያየን አይደለምወይ?!
@massyoph
2 жыл бұрын
Janney እንዴት editing እንደተማርክ or እንደተለማመድክ እና youtube እንዴት እንደምትሰራ አጋራን እንደገና ደግሞ room setup አጋራን እስኪ
@alllllnaosinsta
2 жыл бұрын
Tkkl pls jhanny melselen enem mawek efelgalew
@abrahamaddisu503
2 жыл бұрын
3:08 ን አይተህ ነው
@abebaberhane6468
2 жыл бұрын
Delivered alalkem le mejemeriaw.
@lidyamengistu274
2 жыл бұрын
Adobe primer tetekem
@absartsin3d676
2 жыл бұрын
Its really good idea....
@abuathanabuathan4457
2 жыл бұрын
እስቲ ጃኒ ሚመቻቹ❤❤❤❤
@ermiasestifanos2519
Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ባጋጣሚ ነው ያየሁህ እናም ጥረትህን አደንቃለሁ አንተ ስራህን እየሰራህ ቢሆንም እኔ ኢትዮጵያ ሆኜ አንተን እየሆንኩ ተጫወትኩ ።ሌሎች ወጣቶች ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል በዛውም ...አንድ የራሴን ግጥም ለክብርህ ልጋብዝህ ። ጥረት እንዴት ይጣፍጣል ሠርተው ሲበሉት እንጀራና ሽሮው ሥጋና አትክልት ሥራ ስሩን ምሰህ ብላ በወዝህ ተብሎ ተፅፏል ቃሉ የአምላክህ መልካም ሥራ❤❤❤
@azmerawgelaw8701
2 жыл бұрын
ለብዙ ወጣቶች አርአያ የሆንክ ጎበዝ ነህ። በርታ።
@betelmulu4897
2 жыл бұрын
ጎበዝየ እንዴ ስአትህን በአግባቡ የምትጠቀም ወጣት ነህ 👏👏👏
@davbibo2232
2 жыл бұрын
I still can't believe myself watching the whole 38 minutes of .... amazing ! Keep it up.
@birukteshale9659
Жыл бұрын
So do i
@emuti6262
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ እመብርሀን ከእነልጅዋ በመንገድህ ሁሉ ተጠብቅህ
@jahnnyVLOGS
2 жыл бұрын
Amen🙏🏽❤️
@davied999
Жыл бұрын
@@jahnnyVLOGS bruh I saw the worst snow in USA but your village is so clear. which state the most snow in present day?
@nehmya_g
2 жыл бұрын
I like your vlogs without even watching them fam you’re really good.
@hjtube2467
2 жыл бұрын
ቁምነገረኛ ሰው ይመቸኛል በርታልን የምር ምርጥ
@Meznagnashow
Жыл бұрын
ጃኒ አሜሪካን ዘና ብለን እያየን ፈታ እያልን ነው። እድሜ ለእናንተ።
@AmanualeMekonen
4 ай бұрын
ማን ልክ ነሽ አሪፍ እይታ ነው ያለሽ 👍👍👍❤
@RK_TUBE209
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@Dagimyo
2 жыл бұрын
Wow Wow jahnny የምር የዛሬው vlog አንደኛ ነው!!!
@ethioaddis5766
Жыл бұрын
እንዴት ነው ምትቀርፀው?
@tube-ot5cp
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
@birukinfo
2 жыл бұрын
1 million gebteh endemayeh i am sure, don't stop Vlog videos, bezu hager vlog endemetsera tesfa aregalew
@xxxtentaciontentacion7932
2 жыл бұрын
ጎበዝ ጃኒ አንደኛ በጣም ደስትለኛለህ በጣምፈጣን ግልፅ ጀግናነህ ከምር በጣም ትመቸኛለህ ወንድሜ በርታልኝ ያገሬልጅ ጃኒ ይልሀል ።
@endalkgirma9388
Жыл бұрын
የምትገርም ደስ የምትል ልጅ እውነት ብቻ የምታወራ ትገርማለህ ሁሌም ይመችህ ድምፅህ ሳይቀር የሚወደድ ነው ግን ለኔም ትንሽ ጠብ ማድረግ አለብህ
@deldiyshow-464
Жыл бұрын
ጠንካራ ሰራተኛ ነሽ ብሮ፣ Respect!
@yisakbrhane3530
2 жыл бұрын
ጃኒ የክላስ ወይም ትምህርት ቤት ውስጥ ስራልን
@merahietsidk1326
2 жыл бұрын
You know jahnny this is the best one from your daily vlogs...now a days your vlogs are oxygens to me
@Martem79
2 жыл бұрын
በተለይ ቤት ለምትቀመጪ ሴት ዳይ ወደ (delivery) Uber eats and door dash like junny or grab hubs there is a lot
@meronkadr8197
2 жыл бұрын
ጎበዝ 👏👏አይዞክ ትድናሌ ራሥክን እዬጤበክ ሥራ👍👍
@nitshitalemayehu2184
2 жыл бұрын
Jan እባክህ ለጤናህ አስብ ወንድሜ አደራ አደራ አደራ ሌላው ትርፍ ነው በተረፈ በጣም እወደዋለሁ ክበርልኝ 🙏💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Shasta-rase
2 жыл бұрын
The last girl’’ excuse me 10q አናታም”😂 made my day😅
@kalkidantesfaye2518
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝነህ በርታ ስራህን ይባርክልህ
@natitube4758
2 жыл бұрын
አንደኛ ጎበዝ በርታ ብሮ
@amu9770
2 жыл бұрын
Ma men 🫶15min ያየው አልመሰለኝም የምን ከተማ የምን መዝናናት እንደዚ ነው እንጂ vlog 🤝 እዛ ያለውን ኑሮ ነው ማየት ምፈልገው man. ፎቅ መዝናኛ እንዳለማ አውቃለው እኮ😂 ለማንኛውም ከእስከ ዛሬው ይሄ best vlog ብዬዋለው ይልመድብሽ🔥🫶
@biruk9
Жыл бұрын
Thanks bro for sharing your experience . Nice video!!! Happy New Year!!!
@sinidugebremichael1361
Жыл бұрын
ጃኒ ገንዘብ እየሰሩ ገንዘብ መስራት ይሉሃል ይህ ነው ... ከ አምስት አመታት በኋላ ይህ ወጣት በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሃብታሞች መካከል አንዱ ይሆናል : ብዙ ምግብ ቤቶች ብዙ ቢዝነሶችን ይሰራል ... ወጣቶች ከዚህ ወርቅ ከሆነ ወጣት ተማሩ ... አንተን የወለዱ የታደሉ ናቸው !!!
@abenezeranteneh2513
2 жыл бұрын
I do like your vlogs man, this one is inspiring and the best Vlog 🔥🔥
@MdENTERTAINMENT100k
8 ай бұрын
Hernia ማለት ቡቃ(የአንጀት መውረድ)ማለት ነው
@yirgalemmeyassa3830
Жыл бұрын
ጎበዝ ወጣት ነህ 👏👏
@አልኬቡላን
Жыл бұрын
enjoy እያደረክ ነው ይሄን ከባድ ሥራ የምትሠራው
@azebweldearegay339
2 жыл бұрын
ጃኒ፡ ብዙ ዲሊቨሪ፡ እንዲኖርህ፡ ና በእንዴ፡ ብዙ ይዘህ ልመሄድ ከባይክህ። ጀርባ፡ ለምን ዋገን እይኖርህም?፡ ከባይክህ ላይ ሶላርለማድረግ፡ እትችልም?ሁሉንም፡ እንደሚነቃቀል በሚመች፡ መንግድ ልታረገው ትችላለህ።ይህንን የሚያደርጉትህንዶች ናቸው፡ እስቲ ኢንተርኔት ላይ ፈልግ።
@mignotmignot5881
2 жыл бұрын
በመኻል የምታወጣዉ ድምፅ😍😍😍👌👌👌
@habeshanmovies
2 жыл бұрын
probably your vlog gives me motivation consistence and dedication keep it up bra
@abiyjr5227
2 жыл бұрын
Me too🥺
@dagi_dagii
2 жыл бұрын
I'm in love with ur vlog jahnny bro 🔥👏
@teddytube4034
2 жыл бұрын
Haha usa!
@amu9770
2 жыл бұрын
ማየት አልጀመርኩም 40min bro 😃😃😃ስጠብቀው የነበረው vlog 40min ሆኖ ሲቀርብ 🔥🔥🔥🤝🤝 let’s go to watch🏃🏃
@RichHard-xq6vm
8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@maty2036
2 жыл бұрын
You are 👑👑👑 keep gone bro 👏👏👏 100,000 soon 🎉🎉🎉
@nebiyunegash9200
Жыл бұрын
jani yene tiyake video edit rasek neh metadergew pls esu new le youtuber mekebdew beye asbalehu? ena pls answer
@arsamaar3981
Жыл бұрын
Gegna.beyakalwe.hwa.yasadegek.amnalwe telk bota Derek end mail egzeyaber erdak good gob👍
@tsehaymuluneh7290
Жыл бұрын
betam gobez tatari nek yebelete bota enditideris mignote nw
@Bike-n4w
11 ай бұрын
ጎበዝ ጃኒ
@zeki3724
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል LA የሳይክል መንገድ የለም ።። አውሮፓ ይሻላል
@AmanualeMekonen
4 ай бұрын
ኧረ ትልቅ ጥያቄ ❤❤❤
@gshort4383
2 жыл бұрын
It's not jhannys vlog if it didn't end with food like always 🔥
@tinishudedi1849
2 жыл бұрын
Burgur😂😂😂😂 ሁሌ እንዳስጎመጀን
@TekaDG
2 жыл бұрын
ከመኪናዎች አየቀደምክ ነው። እየፈጠንክ ነው ወይስ መኪናዎቹ አየዘገዩ ነው? በጣም ምርጥ ቪ jahnny
@efratashewangzaw2455
2 жыл бұрын
i have never seen such cool vlogs man ur the best keep up the good work bro
@Purpose_path-h
2 жыл бұрын
Jhanny❤❤ማለቲኝ ምትያት ነገር
@bezaselemon8808
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ የምር 👏❤️
@ሪች1
Жыл бұрын
የኔ ጠከራ ሰራተኛ በርታልኝ ጎበዝ ነህ
@getnetshanko9375
4 ай бұрын
ይመችህ
@helenmekonnen6516
2 жыл бұрын
ጀግና ጉልበትህ ይባረክ
@geikyek1747
Жыл бұрын
ጎበዝ ምርጥ እትዮጲያ ዊ
@yesufyesuf2952
2 жыл бұрын
ኧረ ጃኒ ግን አንደኛ የምር። እስኪ ሌላ ተጨማሪ የስራ vlog ስራልን ። 100000 subscribers for jahney . እስኪ challenge ለ 100000
@arsimahabeshawit5836
2 жыл бұрын
ብጣም ጎብዝ ነህ ቀጥልብት ስወድህ♥
@berhanalex4762
Жыл бұрын
Gobezi neki Berta andanidochachin mekina eyalen enkua ebet tewezifen yimeshal yinegal yawim AL nice Job bro👍
@wakjiragonfa2252
2 жыл бұрын
ስራክ አይቸ ደስ ስላለኝ ነው subscribe ያርኩት በርታ
@hffh1277
Жыл бұрын
እሄ ነገር ኢትዬ bijemmer😮
@RozaKasim-q9i
Жыл бұрын
Adegna yemiri jegina yemecheresha miriti
@gerardo_media
2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ወላሂ በርታ ጥሩ ስራ ነው
@retalema280
Ай бұрын
መኪናው wow
@hanatadesse9127
Жыл бұрын
👏👏👏👏👏ጎበዝ
@zerabachew2179
Жыл бұрын
Berta egziabher kante gar yehun
@MelatGmeskel
2 жыл бұрын
አንተ እየሰራህ እኛን ታዝናናለህ ይመችህ
@AmanualeMekonen
4 ай бұрын
❤❤ አሪፍ እይታ
@addictivearsenal6338
2 жыл бұрын
the tension between me and jhannys vlogs pls bruv dont stop
@tamenetadesse014
Жыл бұрын
Betam gobez mirt hard worker. ❤
@suraethiofeta9885
2 жыл бұрын
Jahnny የዛሬው ይለያል ማርያምን 👍👍🤑❤
@MadaraUchiha-oo2zn
Жыл бұрын
Gobez ,tegebiwin sew betegebiw bota malet anite nehi.
@zainaby.4716
2 жыл бұрын
ዋው ጠንካራ ልጂነህ በርታ
@lindahaile9628
Жыл бұрын
Jahnnye gobezi berta 👌
@liya7521
Жыл бұрын
እኔም ልጆቼን ዞ መስራት እችላለሁ መኪና አለኝ
@AbebeDemise-v1x
Ай бұрын
I afirshet you and ante yadegu hager lay eji metaxeb yelem
@mintemg7404
2 жыл бұрын
You are the best vloger keep it up bro 👍💪
@teddyraga297
Жыл бұрын
ሳይክሉ ለይ ኡበር ቦርሳ እንዴት ነው የጫንከው ፣አሳየን እስኪ?
@BINUKA-j7w
2 жыл бұрын
በርችልኝ ወንድሜ ምርጥ የናዙ ልጅ
@habtamumeskele9840
Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ጃኒዬ❤❤❤
@MJ1_Entertainment
2 жыл бұрын
Great to be here Jhanny i like ur Energy keep hustling Bro✌️
@asnakechasres4579
2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ እስኪ እኔ ከአንተ ጋር የምዞረው ምሳዬን ሳልሰራ አንተ ምሳክን ስትበላ እኔ ገና ልሰራ ነው ለማንኛውም ጎበዝ በርታ
@ahimedwardii9283
Жыл бұрын
Bro I like jabaadhu dhugaa Atti Nama addaati Jabaa koo
@the_60_second_offical
2 жыл бұрын
ere jhanny vlog yketl bakh biyans 3 vlog per week. we love you bro❤🔥❤🔥
@fuadsalm3363
Жыл бұрын
አፍ ነው በርታ jahnny
@hiwinaldohr7360
2 жыл бұрын
Let's gooo jahnny 👏❤️
@ሰናይሰላም
Жыл бұрын
ጎበዝ!!❤❤ good job.
@alemtolcha2846
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ,
@yabentertainment4504
2 жыл бұрын
የዛሬው vlog የቃና ፊልም ይመስላል ደቂቃው 72k let's go
@yetsedawademe9340
Жыл бұрын
Ere manye gerami new muluwn new yayewt 🥰🥰🥰
@Eyob797
Жыл бұрын
በርታ ወንድም::
@Anyhairr
Жыл бұрын
ፈጣሪ መሪህን ይውሰድ ይቅደምህ ልጄን መሳይ
@mamagizaw2342
10 ай бұрын
Hard worker keep it up❤
@tsedeygashaw4426
Жыл бұрын
You did a great work 👏 👍
@funnyspot1450
2 жыл бұрын
jahnny we going to miss you bro please don't stop doin vlog.....
@ethiopian10
2 жыл бұрын
anchi feta yalsh yaradye lij ychamesh abate respect
@kidesm
Жыл бұрын
amen
@hermlaabebe3022
2 жыл бұрын
ጎበዝ👍👍👍
@yordanosdanial7674
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባየ እንትን የውለዱ ይባርክ
@yasina63
Жыл бұрын
The streets are really cool. Thanks for sharing. Take care.
@wednshlakew1226
Жыл бұрын
የኔ ጨዋ
26:31
ቤቲን ፈልጌ አገኘዋት || አሜሪካ ውስጥ ከልጅዋ ጋር መንገድ ላይ ነው ምትኖረው @Beya92693 DailyVlog #12
jahnny
Рет қаралды 633 М.
28:13
አዲስ አበባ ውስጥ በ ሳይክል ስራ ጀመርኩ 🇪🇹 ft beu delivery
jahnny
Рет қаралды 172 М.
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 469 М.
00:12
Deadpool family by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
2:27:39
የጃኒ ቭሎግ ቃለመጠይቅ | ያልጠበኩት ኢትዮጵያዊ ማንነት! በአሜሪካ የስኬት ሚስጥር | Manyazewal Eshetu podcast Ep.7
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 253 М.
16:44
የራሳቹ መኪና ሳይኖራቹ UBER ለመስራት?
abduh jr
Рет қаралды 72 М.
53:51
ከአሜሪካን ይልቅ እዚህ ብዙ ነገር ይቀላል #jahnny ምንም ነገር ላይ ፈጣን እንድንሆን አስተምሮናልAbbay TV- ዓባይ ቲ - Ethiopia#abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 77 М.
30:51
Roller Coaster ላይ ወጣው🤣 Part 2 Vlog
jahnny
Рет қаралды 97 М.
24:23
ጏደኞቼን አዘነጥኳቸው|| TOMI FASHION 🇪🇹
jahnny
Рет қаралды 112 М.
12:01
ውጪ መሄድ የምትፈልጉ ቴክኖሎጂ የምትወዱ አለም እንዲህ ተቀይራለች Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 68 М.
26:49
አሪፍ ስጋ ቤት አዲስ አበባ ወስጥ🇪🇹
jahnny
Рет қаралды 178 М.
19:38
አሜሪካ ወስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ UBER በ SKATEBOARD ሰራሁ || DailyVlog#2
jahnny
Рет қаралды 27 М.
22:26
ከ አሜሪካ መጥቼ ስርፕራይዝ አረኳቸው 🇪🇹
jahnny
Рет қаралды 146 М.
32:26
Jetski ለመጀመሪያ ጊዜ in miami
jahnny
Рет қаралды 79 М.
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН