የጃኒ ቭሎግ ቃለመጠይቅ | ያልጠበኩት ኢትዮጵያዊ ማንነት! በአሜሪካ የስኬት ሚስጥር | Manyazewal Eshetu podcast Ep.7

  Рет қаралды 253,976

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 712
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Жыл бұрын
Thank you for having me as your guest i had such an amazing time. I hope everyone enjoyed this podcast thank you for always supporting me🙏🏽❤️
@esmaeljemal3897
@esmaeljemal3897 Жыл бұрын
❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
You are the most welcome! The whole generation is looking up to you! Keep shining!
@anime-vision
@anime-vision Жыл бұрын
I love mr beast one day i will be a you tuber like u 🎉❤❤
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
❤many betam ewedehalew ❤yeh lejem betam new yemewedew he so sweet ❤❤❤😊
@sinkwamekonnen7869
@sinkwamekonnen7869 Жыл бұрын
Jahnny your amazing 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪
@mamushzewde2097
@mamushzewde2097 Жыл бұрын
በጣም ጨዋና ስነስረአትን የተላበሰ ልጅ ያውም ብዙ ብልግና በተለመደበት ሀገር አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Жыл бұрын
ጃኒን የምትወዱ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት🎉🙌
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@Keliyou-gr8dv
@Keliyou-gr8dv Жыл бұрын
👍❤
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ምን ጥያቄ አለው 😅
@Liyatwendiye
@Liyatwendiye Жыл бұрын
😍 l love him
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics Жыл бұрын
❤❤
@sisaykream5529
@sisaykream5529 Жыл бұрын
ሴፉ ላይ ይቅረብልን ስርአቱ እራሱ የሚገርም ነው ዋው የሚገርም ዘናጭ የሚገርም አራዳ የሚገርም ወጣት ዋው ጃኒ ❤❤❤❤❤❤❤
@natiman7416
@natiman7416 Жыл бұрын
ye shegr lij selhon nw
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Жыл бұрын
​@@natiman7416are adama new
@danifi6779
@danifi6779 Жыл бұрын
ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት እና በጣም ገርሞኛል እንደዚህ አይነት ማስተዋልና ጥበብ በዚህ እድሜ፤ ለወጣቶች ሮል ሞዴል ነው፤ በርታ ወንድሜ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናይሀለን
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Жыл бұрын
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ኦ እንዴት መታደል ነው በዚህ እድሜ አሜሪካን ሃገር እንዲህ ስርአት ይዘህ መገኘት መባረክ ነው ።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤ አደራ ከመንገድህ በፍፁም እንዳትወጣ አጥብቀህ ፀልይ ። ብዙ የሃበሻ ልጆች የት ቦታ እንዳሉ ይታወቃል ብቻ ባሁን ሰአት ያላችሁ ወጣቶች ፈጣሪ አቅፎ ይያዛችሁ ።
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Жыл бұрын
ጀግና ወጣት እድሜውን በአግባቡ እየተጠቀመበት ያለ ድንቅ ልጅ
@Ale_Tube
@Ale_Tube Жыл бұрын
W Podcast 👏👏👏 . . . . . . . Much more respect both of you brother's 🙏🏽. . . . . . ማኔ ከፈቀደልኝ በቀጣይ እቀርባለው 🙏🏽
@mekut1741
@mekut1741 Жыл бұрын
it should you on the next one
@franzaaza3547
@franzaaza3547 Жыл бұрын
Merkato lay bichawun michohew ebd new yalkewun resahew 😅
@codingwithPython-teme
@codingwithPython-teme Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣@@franzaaza3547
@zelalem6666
@zelalem6666 Жыл бұрын
You have absolutely nothing to offer stay in your lane!!!
@debebedesta2166
@debebedesta2166 Жыл бұрын
Man, u have no idea how I like your reaction. Keep it up, man.
@ትእግስት-ዸ4ሰ
@ትእግስት-ዸ4ሰ Жыл бұрын
ማነው ግን ከ አሜሪካ የመጣው ጃኒዬ ይመችህ አማርኛህን አድንቄአለሁ ❤
@NancyBelay-n7x
@NancyBelay-n7x 2 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ ኢትዮጵያ ያሉትም እንደዚህ ለቋንቋችን ክብር እዳላቸው አላሳዩም ገርሞኛል ጃኒ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
አያትህ ሊመሰገኑ ይገባል ትክክለኛ በሀበሻ ባህል አሳድገውሀል
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ማኔ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው የጀመርከዉ እንዳታቋርጥ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰ጃኒ ምርጥ ወጣት ጎበዝ ልጅ👍👍
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Alakomeme thank you so much
@AlphaDream-gb5zq
@AlphaDream-gb5zq Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ደስ ብሎኛል! የኔ እንደሆንክ ስለተሰማኝ ነው እንደዛ ያልኩት ወንድሜ!
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
አልተሳሳትክም👍
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ድንቅ ቀና ሰው ድሮም አይሀለው ደሰ ትላለህ ደግሞ ውጭ ላሉት ልጆች አጉጉል ለሁኖት አበሻ አይባሉ ፈረንጅ ድብልቅ ያለባቸው አውቃለው አንተ ለነደነዚ አይነት ተሰፋ ነህ ቢያዩዩህ ቢሰሞህ በርታ እድግ በል ከዚ በላይ በማሰተዋል ተባረክ
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ማንያዘዋል ጥሩ እየሰራችሁ ነው ይህ ልጅምንም በጣም እማከብረውና የምወደው ልጅ ነው አስተዋይም ነው በርቱ ማንያዘዋልዬ እሱ ከአሜሪካ ሄዶ አማርኛው ደስ ይላል አንተጋ ግን ትንሽ እንግሊዘኛ ታበዛለህ በተረፈ ደስ ይላል ቃለ መጠይቅህ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለ ሶፋ ላይ እረፍት ልውሰድ ብዬ እያየኃችሁ ውስጤ የነበረውን ዛሬ ነገ የምልበትን ማንነት ተፈናጥሬ ተነስቼ ወደ ተግባር እንዴት ልቀይረው ብዬ ይኸው ተነሳሁ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ እኛ ችቦ እናንተ ክብሪት ናችሁ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን ❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
He is young boy. I live in Canada, but this boy is very discipline. Unbelievable he didn’t change his behavior. God bless you.
@Ethiopia2023
@Ethiopia2023 Жыл бұрын
He live in usa LA
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 Жыл бұрын
​@Ethiopia2023 that's what the commenter said too.
@ImranAdem
@ImranAdem Жыл бұрын
Me too love from Canada 🇨🇦
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Yes, I know he live LA 🇺🇸 USA I was so proud of him when you’re coming north America especially when you’re young it’s very difficult to raise the children but him a lot of kids. They have to learn from him. I proud of him. God bless you again and again.
@amsalworkgetaneh7194
@amsalworkgetaneh7194 Жыл бұрын
እንደዚህ መልካም ወጣቶችን ማነሳሳት ለሌሎች የሚተርፍ ስለሆነ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው።
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws Жыл бұрын
በወጣትነት ይህን ሁሉ ልምድ ማግኘት ትልቅ መታደል ነው።
@minaletaye8286
@minaletaye8286 Жыл бұрын
የ2ታቹም ሰብስክራይበር ነኝ ከኦሮሚያ ቦረና ሞያሌ! በጣም አስተማሪዎቼ ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ! 1 ቀን ማንያዘዋል ጋር እቀርባለው ብዬ ተስፋ አደርጋነሁ!!!!!
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ጃኒ the great ስለአሜሪካ ብዙ አሳውቀህኛል ! እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ!
@sarashemse23
@sarashemse23 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ከልቤ ግዜ ሰጥቼ ያየሁት vidio የእዉነት ለመናገር በጣም ነዉ inspire ያረገኝ በርታ እድሜህን ግዜህን በአግባቡ የተጠቀምክ ነህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ነወ የተማርኩት
@DagiRagasa
@DagiRagasa Жыл бұрын
ጃኒ በጣም ጎበዝ ልጅ ነወ በተላይ ለኢትዮጰየአ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 Жыл бұрын
እኔ ይሄ ልጅ ስለሆነ ጨርሼ ቪዲዮዉን አየሁት ❤በርታ ስርዓት ያለህ ልጅ🙏
@abitati
@abitati Жыл бұрын
አንተ አሁን ላለህ ማንነት አያትህ ምስጋናውን መውሰድ አለባቸው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Жыл бұрын
እኔ አሜሪካ ከመጣሁ የየወሰኑ አመታትን አስቆጥሬአለው::እስከ አሁን እውነተኛዋን አሜሪካ በመፈለግ ላይ ነኝ::በወሬ የምናውቃት አሜሪካ ና እውነተኛዋ አሜሪካ አንድ አይደለቺም::በተለይ የ ሀበሻው አስመሳይነት ብዙ ገፁዋን ሸፍኖታል::እቤት ና መኪና በብድር ወስዶ ቤት ገዛው እያለ ይንጎባለላል::ታሞ የማይተኛበት ቤት ቤት ተብሎ ሲጠራ በራሱ ይገርማል::ብቻ ብዙ ነው ተወርቶ አያልቅም ጉዱ::ሀገር ቤት ያለው ሰው ሰነፍ ስለሆነ እንጂ ጠንክሮ ቢሰራ ኑሮ ማለት ሀገር ቤት ነው::እየለፉ በጭንቀት ከመደፋት ቆሎ በልቶ በሰላም ማደርን የመሰለ ነገር ምን አለ!?
@lulbahri
@lulbahri Жыл бұрын
Tikkikil bileshal
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
ጎበዝ ደስ የሚል ጠንካራ ወጣት !!! በርታ ጌታ ይርዳህ ❤🙏❤
@merondejene1579
@merondejene1579 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ቅን የስራ ሰው ነው አለምን እያቀራርበ ያጠበበ ልጅ ነው በርታ ወድሜ
@binufilms1
@binufilms1 Жыл бұрын
ሃገራችን ውስጥ ማየት ምፈልጋቸውን ኮንተንት እያየሁ ነው ጃኒ እና ማኔ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፖድካስት ነው ተባረኩልን!! ማኔ ደሞ አንድ ቀን እኔ እና ባለቤቴ ካንተ ጋር የተያያዘ ገራሚ ታሪክ አለን ያንተ ፖድካስት ላይ እናወራዋለን ፈጣሪ ካለ
@Firaol06
@Firaol06 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ❤
@eshetuletta2543
@eshetuletta2543 Жыл бұрын
ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
ጃኒ ከእድሜው በላይ አስትዋይና ጎብዝ ልጅ ነው በርታ
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠብቆሀል ባጠቃላይ እንጂ የመጣህበት እድሜ እንኳን አደገኛ ነው
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
ዛሬ ነው ያወኩት ከሚገባው በላይ ነው ያስደስተኝ ለልጆቻችን የሚሆነን ሃሳብ ነው ያካፈለን በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርልህ
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 Жыл бұрын
ጥረቱ በጣም ነሚደነቅ ጃኒ ብዙ እንጠብቃለን
@mintesnotmulatu6590
@mintesnotmulatu6590 Жыл бұрын
ጃኒ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ...!! ካንተ ብዙ የህይወት ትምህርት የወሰድኩት ምንም እንኳን ታላቅህም ብሆን የምሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም ነው የምከታተለው አሪፍ ነው በጣም ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ በርታልን !!
@hanT1213
@hanT1213 Жыл бұрын
ጃኒ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ልብ ያለው ከጃኒ ብዙ ሊማር ይችላል። እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ
@Amin-ij8wl
@Amin-ij8wl 6 ай бұрын
ጀኒ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ግን ማይንዱ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እልሚህን ያሳካልህ ወንድሜ ማኔ አንተም እግዚአብሔር ያኑርህ ውድ ወንድሜ ነህ የምር አንተን ሳይ ነው ተስፋ ማረገው ❤❤❤❤❤ilove you
@kedesthailu1886
@kedesthailu1886 Жыл бұрын
ደስ ብልኝ እንቅልፎን አጥቼ ነው የስማሁት ግበዞች በርቱ እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን
@kaleteshome4271
@kaleteshome4271 Жыл бұрын
ማኔ በጣም አጓጊ ፖሮግራም ነው በዛ ላይ ከ 2 ሰአት በላይ ነው ዋው ስራችንን እየሰራን ልምድ እየቀሰምን ነው እኔም ዲዛይነር ለመሆን ብዙ በወረቀት ላይ የሚገርሙ የባህል ልብሶችን እየሰራሁ ነው ሀገሬን ለመለወጥ እራሴንም ስደት ከሚባል እድሜ እና ጉልበት ነጣቂ ለመላቅቀ በየቀኑ ስራ ላይ ነኝ እደሚሳካም አምናለሁ 🎉🎉
@yordanossenay
@yordanossenay Жыл бұрын
Esti endeze negerelen America Dollar metafes yemeslachewal minew balemetaw endayelu
@mehretabteklehaimanot9697
@mehretabteklehaimanot9697 Жыл бұрын
Johnny is different Am 50 but he teaches me a lot .I respect him . Thank you for inviting him ❤❤
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 8 ай бұрын
ጃኒ the great
@Gelila-w8u
@Gelila-w8u Жыл бұрын
ጃኒዬ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት Thank You mane
@selamawitassefa8237
@selamawitassefa8237 Жыл бұрын
ጃኒ ምርጥ ልጅ የልጅ አዋቂ ጎበዝ 👏👏👏
@wazikido
@wazikido Жыл бұрын
በሰመአብ ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ማሰተዋል ሰነሰረሀት ረጋተው እውቀቱ ለእምነቱ ለአላማው በጣም ነው ያሰገረመኝ በጉጉት ነው ያየሁት 2:30 የደቂቃ ያክል ሆኖብኝ እግዛብሄር ሀሰብህን ይሙላው ከክፍ ይጠብቅህ 💖💖🙏
@TiruyeG
@TiruyeG 11 ай бұрын
ጃኒ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ጨምሮ ይስጥህ በጣም ነው ያደነቅሁህ ማኔ ደግሞ አድናቂህ ነኝ ግን አማርኛ ስታወራ እንግሊዝኛ መቀላቀልህን ብትቀንስ ጥሩ ይመስለኛል
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
የጆኒ ተከከታየ ነኝ ግን ወጣት አይደለሁ ግን የሚያሳየው ጥሩ ነው ስለዚህ ነው የማየው ጥሩ ውይይት ነበር ለወጣቱ ጥሩ አነቃቂ ነው ❤
@KadoSeraj
@KadoSeraj 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጂ አስተሳሰብህ ብቻ ይበቃል ጃን
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 Жыл бұрын
አቢ ልበልህ እንደ ልጄ ፈጣሪ ሀቅ ያውጣልህ። እኔ ሶስት ዓመት ኖሬ በማየው ዘግናኝ ነገሮች ተቃጥዬ በጊዜ ልጄን ላስመልጥ ብዬ ነው ልጄን አንጠልጥዬ የመጣሁት። አሁን ሀገሬ ላይ በሰላም እየኖርክ ነው እ/ር ይመስገን።
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
Temesigen enate🙏❤️
@Nardi135
@Nardi135 Жыл бұрын
ጃኒ ሲባል እሰማለሁ ግን አንድም ቀን ቪዲዮዎቹን ከፍቼ አይቼ አላቅም ይህን ቪዴዎ ካየሁ በኋላ ግን ሰለሱ የለኝን አመለካከቴ ተቀይራል የሚገርም ማንነት ነው ያለው አልጠበኩም የልጅ አዋቂ የሚባል ልጅ ነው ከዚህ በኋላ ቪዲዎዎን አያለሁ ጃኒን ስላቀረብከው እናመሰግናለን ማኔ የምታቀርባቸውን ሰዎች አመራረጥህን አደንቃለሁ ቁም ነገር አላቸው ። በርታ ማኔ
@tigistmerin
@tigistmerin Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታችሁ መገናኘታችሁ:: ቀጥሉበት
@kemermuhdin
@kemermuhdin Жыл бұрын
ሙሉዉን ስላየዉ ለራሴ👏👏👏
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Жыл бұрын
ጃኒዬ የኔ አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ተባረክ እድግ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህን ባህሪህን አይቀይርብእ
@tefexe7882
@tefexe7882 Жыл бұрын
ጃኒ እምድራችን ላይ ቴልልቅ ቦታ ሂዶ የቀረጸ ጀግና ነው.....እውነቱን ልንገርህ አንተጋር መቶ ኤንተርቪው ጋደረጉ ሰዎች የማይተናነስ ብቃት ያለው ልጅ ነው በዚ በወጣት እድሜው......እኔ ልጄን ይሄን ፖድካስት ካላየህ እያልኩት ነው ብዙ እወቀት ይገኝበታል
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰማንው ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምረናል እናመሰግናለን
@birtukanketsela4294
@birtukanketsela4294 Жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየውት ግን የትንሽ ትልቅ! አቦ ይመችህ በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ይገርማል። እደግ!!!!
@mishu372
@mishu372 Жыл бұрын
ጃኒ ትክክል የምንኖረውን አንፀባርቀህልናል እናመሰግናለን
@hanatilahun9039
@hanatilahun9039 7 ай бұрын
ጃኒየ እግዚሀቢሔር ይርዳክ ደስ የሚል ስርአት ነው ያለክ ጌታ አላማክን ያሳካልክ ወንድሜ
@pinaseifu2830
@pinaseifu2830 Жыл бұрын
ጃኒ እኔም ቤተሰቦቼም በጣም ነው የምንወድህ በተለይ በርገር በጣም ስለምወድ አንተም ብዙ ጊዜ ስለምትሞክር ይመቸኛል
@martabetew8229
@martabetew8229 Жыл бұрын
ፍቅራችንን በላይክ መግለፅ ብቻ ሳይሆን ብዙ ወጣት እሚማርበት ትክክለኛውን እውነት ነው የሚናገረው ፍፁም ግልፀኝነት የተሞላበት እውነት ነው ወጣቱ ሁሉ ያየውን ነገር ቢማርበት በጣም ደስ ይለኛል በግሌ ብዙ ገንዘብ ከሚሰጥህ ጥሩ ሀሳብ የሚነግርህን ውደድ
@DoraEntertainment3221
@DoraEntertainment3221 Жыл бұрын
ልንገራችሁ አንዴ በህይወቴ እኔ እንደዚ ቁጭ ብየ podcast ይቅር እንደዚ ረጂም ፊልም አይቼ አላቅም 2:27 ደቂቃ እንዳያልቅብኝ እየፈራው ነው የጨረስኩት አንድ አላማ አለኝ እንደማሳካው ዛሬ አውቅያለው ። ጃኒ and ማኔ በጣም አመሰግናለሁ ሁላታችሁ አነሳሳቹ በጣም ይገርማል ለሁላችን እንደናንተ እንዲሳካልን ተመኘው ቸር ሰንብቱ
@yamtube8790
@yamtube8790 Жыл бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እንዴት እንደተመቸኝ ቃላት የለኝም ዋው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🍇💛🌻🌿💚🤲🤲👏👏👏
@menber3590
@menber3590 Жыл бұрын
❤❤❤ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ብስል ያልህ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ማንያዘዋል አንድ ቀን ባካል ባይህ ደስታየ ነው በጣም ረድተህኛል
@samgebremeskel2025
@samgebremeskel2025 Жыл бұрын
የዚህ ወጣት ኣይነት በርከት ቢሉ ኢትዬጲያ ትቀየሪለች:: ወላጆቹ በጣም ሊኮሩ ይገባል:: እግዚኣብሄር ይጠብቅህ::
@fasiltefera2760
@fasiltefera2760 Жыл бұрын
ጃኒ ስነ ምግባርክ እጅግ በጣም ተመቸኝ ። 👍👍👍👍👍👍👍
@Sergio80275
@Sergio80275 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበር ስርአቱ ብቻ ይበቃል የኔ ጨዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማኔ እናመሠግናለን ❤❤
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 Жыл бұрын
በሚገባ ጊዜዬችንን ወስደን በርከት ብለን ዓይተነዋል በርቱ። (ከ71 ዓመት ዕድሜ እስከ 45 ዓመት)
@yordanossenay
@yordanossenay Жыл бұрын
Yehew new yegna hager sew benegrut aysemam ya America hager Challenge yemjemerew ka tsetetaw new ejeg yemechenk tseteta ale sew yenafekehal nechoche eres berse enkuan aynegagerum yemteserawen neger ka hager bet yeshalal enje yan yahel lewet yelewem sewu benegrutem aygebawem minew balmetaw endatel
@AlmazAlemina
@AlmazAlemina Жыл бұрын
ማኔ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ታደርጋለህ ግን ይረዝማል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ የሚገርም ነው ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለህ ነህ በርታ ወንድሜ እህትህ ከቨርጂንያ ጠያቂው ግን ጠይቀህ ዝም ብለህ ስማ የራስህን ታሪክ እያወራህ አላሰማ አልከን
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
የጃኒ አፍቃሪ ነኝ ልል ነዉ በቃ😂 የቀረኝ ፖድካስት የለም እኮ ሰሞኑን ባለህበት አለሁ። ትልቅ ህልም አለኝ ኤነርጂዬ ቀላል አልነበረም ሰሞኑን ደከም ስላልኩ ኤነርጂህ ቢጋባብኝ ብዬ እያንዳንዱን መልዕክትህን እየሰማሁ ነዉ። ቢያንስ የ6 አመት ታላቅህ ነኝ ግን ህልም ስላለህ ብሰማህ እንደማተርፍ እርግጠኛ ነበርኩ። ብዙ ነገሮች ወስጃለሁ ወደፊት ሲሳካልኝ እንገናኝ ምርጤ!
@dave_tube_21
@dave_tube_21 Жыл бұрын
ማኔ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የጀመርከው በርታልን 👏👏👏 ጃኒ ጀግና ወጣት 👏👏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ማንያዘዋል እና ጃኒ በጣም አከብራችኃለሁ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Жыл бұрын
ጎበዝ ወጣት ስነስራት ያለዉ ዋዉ ጃኒ ቪዲዬችህን አይ ነበር አሁን ማን ያዘዋል ላይ ስለቀረብክ ደስ ብሎኛል ላሰብከዉ አላማ ሁሉ ሁሌም ቢሆን እግዝያብሔር ከፌትክ ይቅደም አያትክ ትልቁን ሚና ተጫዉተዋል በስነስራት ስላሳደኩክ ነዉ
@kasahunArega132
@kasahunArega132 Жыл бұрын
ጃኒ ሚገርም ሰው ነክ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ ማኔ podcast ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ አድርገው።
@Aster-z5k
@Aster-z5k Жыл бұрын
ጆኒዬ ለታናናሽ ወገኖቹና ወንድሞቹ ብዙ ሊማሩበት የሚችሉት ምርጥ ኮሊቲ ያለው ኢትዮጵያዊ ልጃችን ነው። ጆኒዬ እጅግ አከብርሀለው እወድሀለው። የኔ ልጅ በርታ
@anwarkedir740
@anwarkedir740 Жыл бұрын
ጃኒ ምርጥ ልጅ ደግመህ በክፍል ሁለት ብታቀርበው ማኔ😒አንደበቱ አይጠገብም
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
በርታ እንተ ቆንጆ ት/ቤት ሂድ እንድምንም ብለህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የድራጉ ነገር ክርስቶስ ረድቶሃል ፅሎት አድርግ ብዙ ትልቅ ተስፋ እለህ እኔ ያለሁበት እካባቢ ጠፍተዋል ነው የምልህ የኢትዮጵያ ልጆች የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤ ጠንክር
@mensurseid9850
@mensurseid9850 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተመችቶኛል
@AlmazAlemina
@AlmazAlemina Жыл бұрын
ጃኒ ምርጥ ነህ ለልጆቻችን አረሃያ ትሆናለህ በርታ ያሰብከው ይሳካልህ
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 Жыл бұрын
ማኔ በጣም አድናቂህ ነኝ አሁን ዱባይ ነኝ ያለውት አከር ገብቼ ስራ መስራት እፈልጋለው እንደምታግዘኝ ተስፋ አለኝ አገር ስገባ የመጀመርያ ስራዬ አንተ ጋር መምጣት ነው 😍😍😊
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
ከተለያዩ ሀገር የሚመጡ ልጆችን እንደዚህ እንተርቪ አርግልን ❤❤
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Жыл бұрын
😅😅😅😅
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!...የበለጠ ቦታ የአድርስህ...
@unitedforever37
@unitedforever37 Жыл бұрын
ጆኒየ ተባረክ እኔ ማየት የጀመርኩት ቢትን ስትከታተልና ስትረዳ ነው በርታ የሎስአንጀለስ ነዋሪ ሆነህ እንደዚህ ጥሩ ምግባር ስላለህ አያትህን ይባርካቸው እኔ ሎስ አንጀለስ አካባቢ ኦሬንጅ ካውንቲ 16 ዓመት በነርስ ኤድ ስርችለሁ አሁን ለእረፍት አዲስ አበባ ነው ምንያዘዋል እሸቱ እና እሸቱ መለሰ ብጣም የማደንቃችሁ ልጆቼ ናችሁ አሰገደች እባላለሁ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንገናኛለን😮
@lizaethio7670
@lizaethio7670 Жыл бұрын
WOWW!!! i watched it now! This is the first time i saw Johny. What an amazing young man! At this age, how wise he is! His wisdom, hambleness, knowledge about the things he does and his surroundings, his respect for his culture, religion and his viewers is so unspeakable. His understanding about life and work in general is so amaizing. I wish I could have a word to explain him but he is more than my expectations and i am not regreated seating and watching him about 2:30 hrs. Keep up the good work JOHNY.❤
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Жыл бұрын
እኔ አሜሪካ ውስጥ ከኖርኩኝ ከ20 ዓመት በላይ ነው ብዙ ስቴት ኖሪያለሁኝ አብዛኛውን አውቃለሁ ጆኒ የምታወራው በሙሉ 80% ውሸት ነው ብለሕ ብለሕ ከአሜሪካ ኢትዮጵያ ሰላም ናት ብለሕ አረፍከው እርግጠኛ ነኝ አሜሪካ የሚኖር ሕዝብ ይስቅብሀል።
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 11 ай бұрын
አብይ መሀምድን ሆነና አረፈው
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Жыл бұрын
እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው በጣብ ብዙ ነገር ነው ያስተማረኝ ጎበዝ በርታ
@tectina6188
@tectina6188 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማኔ በርታልን see u coming soon 🙏
@mekdestezera4686
@mekdestezera4686 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ስራቱ በጣም ደስ ይላል
@haylualemm2706
@haylualemm2706 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን። እኔ ካናዳ ነው የሚኖሮው ጆኒ ያለፈበት የሂወት ታሪክ ጎበዝ ነው በጣም የህልሙ ስራ እየተከተለ መቀጠሉ ያኮራል እና በርታ በልልኝ።
@SamiYedemelij-cz5tr
@SamiYedemelij-cz5tr Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ዮድካስት ነው የምር ጃኒ በዚህ ደረጃ አልጠበኩም ነበር የምር ምትገርም ልጅ ነክ ተመችተከኛል
@SabaSolomon-e9e
@SabaSolomon-e9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብሎ በዚህ ስብእናህ ላይ ከዚህ ከዘፈን ህይወት ብትወጣ
@Edilawit9
@Edilawit9 Жыл бұрын
ዋው እኔ እንዲ ታግሼ የሰማውት ወሬ የለም ከሸቱ ቀጥሎ ንሄን ሰማው ጃኒን ኤርሚ ሐመር ጋር ስለማውቀው በጣም ተመስጬ ነው የሰማውት
@SelamTilahun-r9u
@SelamTilahun-r9u Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ነው የወኩኝ ግን ዋውውውው❤❤❤❤❤❤ማኒዬ ግን አንደኛ❤❤❤❤❤
@AlemBahiru
@AlemBahiru Жыл бұрын
አንደኛ ነው አዉነት አማርኛዉን sayadebelalqi❤❤❤
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
እውነት ነው :እንድያም ጠያቂው ረበሸን እንግልዝኛ እያደባለቀ
@bukabuka2003
@bukabuka2003 Жыл бұрын
He is so hambled. I didn't think of him just like this.
@Mittha-he3lo
@Mittha-he3lo Жыл бұрын
እኔ ሁለት ቀን ጨርስኩት የመዳም ስራ እየስራሁ ጃኒ እና ማኒ እወዳቸሁአለሁ 💕
@biltek2030
@biltek2030 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ትሑትና ሰው አክባሪ ጃኒ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
እውነት ነው!
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
❤enem betam new yemewedew ❤❤❤many anetenem telk keber alegn
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 11 ай бұрын
ጎዘዞች ናችሁ እሚሰራ ሰው ይለወጣል
@senugamer500
@senugamer500 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፖድ ካስት ነበረ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው much Respect Jahhny your the best ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
የሚገርመው ነገር የደቂቃውን ርዝመት ኣይቼ ኣልፌው ነበር ጃኒን ግን ኣይቼ ንፁህ ኣይምሮ ያለው ከምቀኝነት የፀዳ ደስ የሚል ኢትዮጲያዊ ስለሆነ በማክበር እስከ መጨረሻው ኣዳመጥኩት መጨረሻህን ኣሏህ ያሳምርልህ ጃኒዬ በዚሁ ቀጥልበት በሀሪህ እንዳይቀየርብን ኣሏህ ይጠብቅህ እኔ ቤቲን ለመርዳት ባደረከው ቪዲዮ ነው ሰብ... ያደረኩህ በርታልን የልጅ በሳል 🌹👌👍💪
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Жыл бұрын
He is young mutured. Genies and politely.
@lewi1990
@lewi1990 Жыл бұрын
እስከመጨረሻው ነው ያየሁት 😮🙏❤️🙌👏
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 120 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН