No video

Jalapeno Pepper | የቃሪያ ስንግ | (Ingredients listed the description box, in 7 languages.)

  Рет қаралды 566,727

Martie A Cooking  ማርቲ ኤ

Martie A Cooking ማርቲ ኤ

Күн бұрын

Amazon: my favorites items in Amazon. Click this link to see it. amzn.to/3zRYVF5
#Martie_A Ingredients (Listed below in 7 languages)
English
Chili Jalapeno
Red onion
Oil
Black pepper
Lemon
Salt
Tomatoes
Amharic
የሚያስፈልጉ ነገሮች
ቃሪያ
ቀይ ሽንኩርት
ዘይት
የቁንዶ በርበሬ
ሎሚ
ጨው
ቲማቲም
Arabic
شيلي جالابينو
بصل أحمر
نفط
فلفل اسود
ليمون
ملح
طماطم
Arabic
almukawinat hi
tshili jalabinu
bsl 'ahmar
nft
falifuli 'aswad
limun
milh
tamatim
German
Die Zutaten sind
Chili Jalapeno
rote Zwiebel
Öl
Schwarzer Pfeffer
Zitrone
Salz
Tomaten
Spanish
Los ingredientes son
Chile jalapeño
cebolla roja
Petróleo
Pimienta negra
Limón
sal
Tomates
Greek
Τα συστατικά είναι
Τσίλι Γαλαπένενο
κόκκινο κρεμμύδι
Λάδι
Μαύρο πιπέρι
Λεμόνι
Αλας
Ντομάτες
Italian
Gli ingredienti sono
Chili Jalapeno
Cipolla rossa
Olio
Pepe nero
Limone
sale
Pomodori
Click subscribe for more videos every week. / @martiea-cooking
I appreciate everyone for subscribing, leaves comments, likes and share. Click bell icon to get a notification for new videos, if you haven’t done so already.
ቪዲዮ እንዳወጣሁ ቀጥታ እንዲደርሳችሁ ሳብስክራይብን እና ደወሉን ተጫኑ። እናመሰግናለን። / @martiea-cooking
ከዚህ በታች የተገለጡትን የአማዞን ዌብ ሳይት በመጫን እነዚህን እቃዎች መግዛት ትችላላችሁ። You can order the products you choose below by clicking the Amazon link listed below.
የእንጀራ ምጣድ ያለ ክዳን | Bethany Griddle Heritage Metad
amzn.to/2K7ymRx
የእንጀራ ምጣድ ክዳን ብቻ ለመግዛት | to buy Injera Mitad Lid
amzn.to/2KfspRU
ቡናማ ጤፍ ለመግዛት | To buy Brown Teff click:
amzn.to/2MS1RV6
የመስቀል ጤፍ | Maskal Teff
amzn.to/2MhJ2tu
ጤፍ | Teff
amzn.to/2toqbGh
ትንሽ ምጣድ ማንኛውንም ቂጣ እና ክሬፕ መጋገሪያ ለመግዛት ይህን ሊንክ ተጫኑ (ኑትሪ ሼፍ)
NutriChef Electric Griddle & Crepe Maker | Nonstick 12
amzn.to/2DbhULy
NutriChef Pizza Maker | የኤሌክትሪክ አምባሻ ፒሳ እና ቀጭን ዳቦ መጋገሪያ
amzn.to/2PMHwov
Brown Teff Flour (5 Pounds) Gluten-Free|ቡናማ ከለር ጤፍ
amzn.to/2DvsE8u
Anolon Advanced Hard-Anodized Nonstick Wok | የሥጋ መጥበሻ ድስት
amzn.to/2OA4L0D
Kitchen Aid Machine | የዱቄት መቀላቀያ ኤሌክትሮኒክ መሺን ለመግዛት
amzn.to/2MTRyjI

Пікірлер: 310
@tesfaneshmilashu626
@tesfaneshmilashu626 5 жыл бұрын
ንፅህናሽ ከምንም በላይ ማርኮኛል!እጅሽ ይባርክ !!
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
በጣም
@banchitube801
@banchitube801 4 жыл бұрын
Yena bale muya woow betam Konjo new beteseb enhun
@ethopiaethopia3273
@ethopiaethopia3273 6 жыл бұрын
በእውነት እናመሠግነለን እህታችን ምራቄን እየዋጥኩኝ ነው ያየሁት እሺ እጂሺን ይባረክ
@user-wr9hf4fk1h
@user-wr9hf4fk1h 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መቼም ይሄም ሙያ ሆኖ የሚጠፋበት ይኖራል በጣም አሪፍ ትውስታ ነው እኔ ግን ስንግ ስሰራ እንዳልሽው ቃሪያቸው አያቃጥልም ሰዎቹ ናቸው የሚያቃጥሉት የሚያንገበግቡት እኔም ባለሁበት አገር እንደኛ አገር ቃሪ አደለም እና ግን እኔ ስንግ ስሰራ ትንንሹ ቃሪያ በጥልም ትንንሹ እሱን እንደ ሽንኩርቱ ሳይዝ ከትፊ ደባልቄው ስንግ ስሰራ ልክ እንደኛ አገር ይሆንልኛል ሞክሪው ሲስተርዬ thanks አመሰግናለሁ
@kalkidanzewdie1433
@kalkidanzewdie1433 6 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
ወይ እጅሽን ይማረው እህታችን ቃሪያውን እዴት እዳሳሳይ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Betam gobez nesh tebareke.
@rahwamedia6536
@rahwamedia6536 4 жыл бұрын
Wow my favorite enamesegnalen beteseb enihun
@SofiaSofia-us6ce
@SofiaSofia-us6ce 6 жыл бұрын
ምራቄን ዋጥ አደርኩት እውነት ጎበዝ በርቺ የኔ በለ ሙያ
@tegstgrama4277
@tegstgrama4277 6 жыл бұрын
Wowwwww emay betam new menamsgenew fetari yakberln ketybet
@masreshalule7686
@masreshalule7686 6 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@hahshhahshjsj8370
@hahshhahshjsj8370 5 жыл бұрын
Waau batem yamiral miraqen nau yewatkut yeqara zamed silaonkut
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 4 жыл бұрын
Wow batam aref asarar kanexenash gar
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
ከሞያሽ ጽዳትሽ እንደው ደስ ሲል እጅሽን ይባርከው ምራቄን ያስውጠኛል ያንቺ ቪዮያ እናመሠግናለን ማሪቲ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Melat Abera በጣም አመሰግናለሁ ።
@asterzegeye4440
@asterzegeye4440 6 жыл бұрын
melat abera uhtk09
@sirakjos
@sirakjos 6 жыл бұрын
Thanks...........hope we will get more and more .....love homeland food 💝💝💝💝
@fekertam
@fekertam 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ትንሽ የነጭ ሽንኩርት ውሀ ብታደርጊበት በጣም ቃናው ይጣፍጣል
@AddisReview
@AddisReview 4 жыл бұрын
ማርትዬ በጣም ስወድሽ ባለሞያ ስለሆንኩ ብዙ አልደነቅም አንቺን ግን በጣም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 4 жыл бұрын
Addis, AMEN. Thank you my dear.
@alhmdulilahalhmdulilah1268
@alhmdulilahalhmdulilah1268 6 жыл бұрын
ከሙያሽ በላይ ጽዳትሽ እንዴት ያስደስታል ማሻ አላህ ብያለሁ♥♥
@fatimaalqhtanialqhtani2718
@fatimaalqhtanialqhtani2718 6 жыл бұрын
ዋው የሀገሬን ምግብ ሳይ እደእርጉዝ ሴት ነው የሚያምረኝ ግን ያለሁት የማይመች ቦታ ነው ላገሬ ያብቃኝ እበላለሁ እጅሽ ይባረክ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
አሜን። አይዞሽ እህቴ።ባለሽበት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ። ለሀገርሽ ያብቃሽ።
@zayinbayeallahbereyanegn3689
@zayinbayeallahbereyanegn3689 5 жыл бұрын
Masha allah
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር
@anisajemal3541
@anisajemal3541 6 жыл бұрын
ማማዬ ስወድሽኮ በእውነት ብዙ ነገሮች ተምሬለሁ ካንች የኔ ፅዱ ክፍ አይንካሽ
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Aniaa jemal, አመሰግናለሁ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
Amen!
@humaidessa2490
@humaidessa2490 6 жыл бұрын
Wowoowowow betam desilal yene konjo besmam mashalah betam konjo video naw ❤️❤️ love from Dubai arab negn eshi
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ነው በተለይ ጽዳትሽ የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ትላለች አያቴ አሰራርሽ ብቻ ያስደስታል
@edengebrgzbhr
@edengebrgzbhr 5 жыл бұрын
👍👌
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው እጀራ ቀርቦ ቃሪያ ስንግ ከለለ ብበላም የበላሁ አይመስለኝም
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 жыл бұрын
ዋዉ ማርቲ ሉክስ ያሚ .... እጅሽን ይባርከው እህት 💚💛❤️️👍❤️
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Thank you, Hiami!
@user-vu6mm7if8l
@user-vu6mm7if8l 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ባለ ሞያ
@aylaalemmako9284
@aylaalemmako9284 6 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሥጎመጀው። ቀጥይበተ በርቾ
@user-qw6hx1wq1p
@user-qw6hx1wq1p 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-ev7us4lr3c
@user-ev7us4lr3c 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ተባረኪልንን
@lishanseme8948
@lishanseme8948 5 жыл бұрын
ጸዳትሽ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ
@genetberihun5635
@genetberihun5635 Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 4 жыл бұрын
ያአላህ ምን ለበልሽ ሀቂቃ ይህ ቃሪአ ወደ ጂዳ የሚያመጣልኝ ባገኝ ወላሂ ምነው ያለኝን በሰጠሁት በጣም ነው የምወደው ያገሬን ቃሪአ
@tegesetkonjo3475
@tegesetkonjo3475 5 жыл бұрын
ዋው
@ellentasfayn1480
@ellentasfayn1480 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ። ግዜ ነው ሳይሽ አሪፍ ነው
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 6 жыл бұрын
Meshi allah stdat!!!! tebareki
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
I like the fact you use gloves. It’s helps for cleaners and also protects your hands.
@krystalkhan6278
@krystalkhan6278 4 жыл бұрын
vuĺ9
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ትህትናሽ ድስ ይላል እንሰራለን እንበላለን እድሜ ለአንቺ አሳየሽን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@zeletakeberate5134
@zeletakeberate5134 6 жыл бұрын
አሰራርሽ በጣም ያምራል
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Zeleta Keberate Thank you
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋውው የኔ ልዩ እናመሰግናለን
@kusutwedi4347
@kusutwedi4347 6 жыл бұрын
Thank u. እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል።
@tsehyemekonenpaulos2767
@tsehyemekonenpaulos2767 5 жыл бұрын
Wow Ejesh Yebarke Yamral Tafach Endmihon Beayn Yastwkal .
@user-vr5mj5wb4s
@user-vr5mj5wb4s 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደሥሥሥሥ ይላል ማሬዋይይይይይይ
@amarch5236
@amarch5236 4 жыл бұрын
ንፂህናሺ፡ያምራል
@verynicebznh8890
@verynicebznh8890 5 жыл бұрын
በጣም harfi new wedejewalu
@foziyaabdu1701
@foziyaabdu1701 5 жыл бұрын
ዋው እጅሽን አይቆረጥመው ማማ ዛሬ ሰረቼ ቁረጥም አረጋለው እቤቴ ልሄድነው ሰላምሸ ይብዛ ባይ
@gualasmara7770
@gualasmara7770 4 жыл бұрын
Exactly my mom she teach me!! I ❤️ it
@leenta4834
@leenta4834 5 жыл бұрын
Looks yummy 😋
@tigistgone5036
@tigistgone5036 5 жыл бұрын
ማርቲየ በጣም ነው የምናመሠግነው እኔ ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብም አድርጌሻለሁ ቀጥይበት ውዴ አሪፍ ሙያ ነው
@zmamfikaud3549
@zmamfikaud3549 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ የኔእህት
@selamer8657
@selamer8657 4 жыл бұрын
Good job u are clean
@niemamohammed1650
@niemamohammed1650 5 жыл бұрын
ማርቲየ ማሻ አላህ እህት በጣም ደስስ በተለይ ፅዳትሽ እድሁም ፍጥነትሽ
@user-sz9gt5jb1j
@user-sz9gt5jb1j 4 жыл бұрын
እረ ቃራያ እና በርበርየ ውስጤ ናቸው
@makiyamuhammad5210
@makiyamuhammad5210 4 жыл бұрын
በጣም ደሲ ይላል የሎሚ መከለል የምታቁው ኩክ በሉኝ
@user-ki7yw6rd8p
@user-ki7yw6rd8p 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ዋውውው ፍጥነትሽ ደስ ሲል
@barvinechan4956
@barvinechan4956 4 жыл бұрын
Its great
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ዋውው ባለሞያ ነሺ እህት ጎበዝ ብርች!!
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 5 жыл бұрын
Great job
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 6 жыл бұрын
Martie ejish ybarek enamesegnalen ehtachn
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Amen! Thank you.
@hadishmengisteab7590
@hadishmengisteab7590 5 жыл бұрын
Definitely I’ll try this thank you god bless beautiful
@hiwotkastro5994
@hiwotkastro5994 6 жыл бұрын
wow so nice I will do it thanks mom
@emmasethiopiankitchen
@emmasethiopiankitchen 2 жыл бұрын
Excellent! Thank you Martie!!!
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zahramohameed857
@zahramohameed857 5 жыл бұрын
በሪቺ አህት በጣም አርፍ ነዉ
@safeenashsafeenash9007
@safeenashsafeenash9007 4 жыл бұрын
Goodwill
@user-rz8ij5yg8c
@user-rz8ij5yg8c 4 жыл бұрын
Wow enamsegenalen yena konjoo
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j 9 ай бұрын
እኔም ቃሪያ ውስጡ ጨምሬ ነው የምሰራው።
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
አየ.ማርቲን.ባየውበት.ጆርዳናን.ሳይ.ያመኛል.አቤት.ፅዳት.እግዚአብሔር. ይባርክሽ
@metasebiyageberewold6794
@metasebiyageberewold6794 6 жыл бұрын
Joredanama men moya tasetemeralech zerekerek esum ahun yemegebe perogeram tebelo be tv yekerbal sedate zeroooo
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 6 жыл бұрын
Hana Asemamaw manat jordana
@buzutarekegn3995
@buzutarekegn3995 5 жыл бұрын
Wauuw baxamii arfino amsaginalloo
@MrGetamesaye
@MrGetamesaye 4 жыл бұрын
Hana Asemamaw e
@MrGetamesaye
@MrGetamesaye 4 жыл бұрын
Hana Asemamaw c I’m
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 4 жыл бұрын
ግሩም ነው አመሰግናለሁ
@meronyemaryamlejeyemaryaml5369
@meronyemaryamlejeyemaryaml5369 6 жыл бұрын
👏 enamesegnalen kjoo
@doritomc2649
@doritomc2649 6 жыл бұрын
ማርቲ እንዴት ነሽ እንደው እንደዚ በቶሎ ብቅ። አትጥፊ በተረፈ የኔ ትሁት ከፀባይ ጋር ሞያ ሁሉን የሰጠሽ ተባረኪ እወድ ሻለሁ
@Zantana1980
@Zantana1980 6 жыл бұрын
ኣሰይ ወሓለ ኣደ የቀንየልና።
@muridamuri689
@muridamuri689 5 жыл бұрын
enamesegnalen
@solomondemisse6366
@solomondemisse6366 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የአገሬ ልጅ
@user-zu4fq8hy6s
@user-zu4fq8hy6s 6 жыл бұрын
ማርትዬ አመስግናለሁ ጽዳትሽ ደስ ስትይ
@zufanyemer9984
@zufanyemer9984 6 жыл бұрын
።የኔቆጆ ስወድሽ እናመሰግናለን
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 6 жыл бұрын
Zufan Yemer. Than you my dear.
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
የኔ ቅመም ከልብ እናመሰግናለን ንፅህናሽ ደስ ሲል በጣም አሪፍ ነው
@ZahraZahra-mn6yd
@ZahraZahra-mn6yd 6 жыл бұрын
Akatatafisimeyi ayamiryimeyi skurtuneyi gmasuneyi taliswyi sitilgeyi damo yatalimadanawyi😋
@samsungj128
@samsungj128 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@temsgenkidanemaryam1103
@temsgenkidanemaryam1103 4 жыл бұрын
Samsung J a
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ውነት ምራቄ መጣ ባለሙያ ነሺ ላይክ
@mosmos4020
@mosmos4020 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-cq3pz9wx5w
@user-cq3pz9wx5w 6 жыл бұрын
Tbarki
@ayshaimam8273
@ayshaimam8273 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@neima_ahmed1
@neima_ahmed1 5 жыл бұрын
ይመችሽ ስወደው ይችንኳን ከናቴ ተምሬለሁ ማርቲ☺
@reshantadesa1561
@reshantadesa1561 5 жыл бұрын
woow betam dess ylale ehetachen berch.
@user-ml2wq8kt4w
@user-ml2wq8kt4w 5 жыл бұрын
መሸአላ ደስ ይላል ኢሻአላህ ኢት ስገባ እሱራለሁ
@yaxyasalman9848
@yaxyasalman9848 6 жыл бұрын
marti konjo yamral and thanks demo God bless you 😙
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 4 жыл бұрын
Enfihaynet yelem bezeyt tetlekeleko
@ali-rarer-abdoul-magidabdo6378
@ali-rarer-abdoul-magidabdo6378 6 жыл бұрын
konjoo exactly the way i make it or home sweet home the only thing I add shredded carrot & betrave Yummy Bon appetit!
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆጆጆጆ ነው በርቺ
@gggdgjb3143
@gggdgjb3143 6 жыл бұрын
wow berech💓💔💘💘💔
@rutasolihabeshawut3672
@rutasolihabeshawut3672 4 жыл бұрын
wow
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q 6 жыл бұрын
የተባርክሽ ነሽ እጅ ይባርክ
@sumayyaarsiisiikkoofimando8449
@sumayyaarsiisiikkoofimando8449 4 жыл бұрын
Thanks
@tsigiekumssa4018
@tsigiekumssa4018 4 жыл бұрын
Thank you so much dear! I like the idea of using two different kinds.
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
ይህንም እሞክራለሁ ለአርፍ ይሽአላህ
@terryberhanu6067
@terryberhanu6067 6 жыл бұрын
እኔ ቃሪያ ስንግ ሥሠራ ቲማቲሙና ሽንኩርቱን ጥብስ አድርጌ አቁላላና ነው የምሰንገው። እንደሱም ቆንጆ ነው ግን ምንድነው ልዩነቱ መጠበሱ የሽንኩርቱን አፍ ላይ እንዳይሸት የሚረዳ ይመስለኛል።
@mareeabebe9564
@mareeabebe9564 6 жыл бұрын
Ekoo enmii edii newu yemqewuu
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Terry Berhanu tikikil enem endeza new betamm yetmal
@aminaabdullah2652
@aminaabdullah2652 5 жыл бұрын
በጣም ጣፍጭ ሰርች አየሁት በጣም ቁንጁ እጅሽ ይባረክ
@qaleyoutube9940
@qaleyoutube9940 5 жыл бұрын
እኮ አልኩሽኮ እርግጠኛ ነኝ ያልተጠበሰው አይጣፍጥም በእይታ ግን ዋእ ነው
@ethiopialoveyou341
@ethiopialoveyou341 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ እኔም እንዳንቺ ነው የምሰራ እውነት ለመናገር ጣዕም የሚኖረውም ቁሌቱ ነው
@omumohamd1709
@omumohamd1709 6 жыл бұрын
Martiy ejashn allah yabrkiew
@rawudaibrahim7473
@rawudaibrahim7473 4 жыл бұрын
Thank u mare ene betam sinig ewadalw
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 5 жыл бұрын
ዋው የቃርያ ሳንድውች
@hanakassa7991
@hanakassa7991 5 жыл бұрын
Nice
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 34 М.
ETHIOPIAN FOOD -YELLOW SPLIT PEAS = ik Alicha | አልጫ ክክ ወጥ #Martie_A
10:48
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 172 М.
ሶስት አይነት/ ስንግ አሰራር/  ስንግ/ SINIG / Ethiopian food
7:41
የስንግ አሰራር /Sinig
4:19
mesi kitchen
Рет қаралды 2,3 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 211 М.
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 147 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44