KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Copyright እንጠየቅ ይሆን ???
21:56
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:58:44
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
03:13
VIP ACCESS
00:47
ምን ልታዘዝ???
Рет қаралды 153,597
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 78 М.
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Күн бұрын
Пікірлер: 698
@mahletgetachew5410
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሠራር, ከአቀራረብ ጋር 👏 እጅ ይባረክ !😍🎀🙏
@ytashugizaw4367
2 жыл бұрын
ማሚ መጨረሻ ላይ ቀይና ነጩ ከለር እንደየት እንደሚወጣ አላሳየሽንም በጣም ያምራል በርች
@senaitmulalem5603
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ሁልጊዜም የምታዘጋጂው ተባረኪ ምርጥ እናት
@MaryMary-xp2lb
2 жыл бұрын
እናት እጅግ እጅሽ ይባረክ የሁላችንን እናቶች ትወክያለሽ። ልብስሽ በጣም ተስማምቶሻል ጠያቂሽ ልጅሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ኪችንሽን ስወዳት
@weynicookingshow4426
2 жыл бұрын
ወይኔ እንጀራው ማማሩ ደሰ ሲል እናትዬ እጆት ይባረክ እድሜ ጤና ይስጦት ይመቾት 👍👏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@mesiwendu6073
2 жыл бұрын
Qutre yelme
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
2 жыл бұрын
@@ejigemoya ማሚየ ስልክ ቁጥርሺን አስቀምጪልኚ እሺ እንዳዝሺ
@alganeshbahre8598
2 жыл бұрын
@@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ she did her phone number is on the screen
@aishakwt6891
2 жыл бұрын
Kuwait 🇰🇼 telkalachihu 😁🥰🥰💚enjera endet endamaren
@messya7125
2 жыл бұрын
ምንግዜም የእናቶች ሙያ አንደኛ ነዉ እናቶችን ፈጣሪ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእንጀራ ላዛኛ አሪፍ ነዉ።
@hidattesfay7516
2 жыл бұрын
Selkon askmto
@sabemaryoutube2367
2 жыл бұрын
Enanem Bakenenate Damurje
@tselatadnew4567
2 жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ እድሜና ጤናን እመኛለሁ እጅ ይባርክ
@Ethiopia.143
2 жыл бұрын
እጅወት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን በስመ አብ እንዴት እንዳማረኝ ምራቄ ባፌ ጢቅ ጢቅ አለ የጤና ማግብ ያድርግላችሁ የእውነት አምሮኝ አይቀርም ስመጣ አዝዛለሁ 👌
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል ምራቅ ያስውጣል ዐይንም ይርበዋል ይባልየለ በማየትብቻ ያጠግባል እጅሽ ይባረክ እናትዬ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@Meski-or8ln
2 жыл бұрын
እጅግዬ የኛ ቆንጆ ባለማያ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ኢትዮጵያ ስመጣ መጀመሪያ ያንቺን ምግብ ነው መብላት የምመኘው በርቺልን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ደስ ይለኛል
@meskeremtesfaye78
2 жыл бұрын
እጅግ እህታችን በርቺ እጅ ይባረክ ዳርቻሽን ያስፋ ኢ/ር ጌታቸው እና መስክረም ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
ኪዳነምህረት እጅሽን ብርክ ታድርገው ማሚዬ እንኩዋን ተበልቶ ሲአዬይትም ያምራል የናቴን እንጀራ የመሰለ እውይይይ ሲአምር 👏👏👍 በጣም እጅግ በጣም ግሩም ነው የኔውብብብብ እግዚአብሔር ሁሌም ቤትሽን ይሙላው ቤትሽ ሁሌም ክፍት ይሁን ማሚዬ 🙌💐💐💐💐💐 አመሰግናለሁ👏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@igayehewue7eu843
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እጀሽ ይባረክ ማሚ ስልክ ብታስቀምጡ ጥሩ ነው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@inatbizu9051
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጂሽን ይባርከው እንዴት እንደሚያምር እናት የስራችው ነገር ሁሉ ይጣፍጣል ያምራል አስታውስኝ የናቴ የምግብ አስራር አመስግናለሁ እናት እጅጋየው የናት ባለምይ ከነስነምግባርሽ ደስምት እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ አሜን !!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@mekirtube1732
2 жыл бұрын
ለካስ ልጆቹ ወደው አይደለም ባለሞያ የሆኑት! እጅሽ ይባረክ እጅግዬ ለበረከት ሁኚ!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@amsalgebreegziabher5584
Ай бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ💚💛❤🙏👏👏👏
@batkerobekele3610
2 жыл бұрын
ማዘር በጣም ያስጎመጃል እጅ ይባረክብያለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@hareggebre
2 жыл бұрын
በእውነት ያስጎመጃል አገርቤት ብሆን ወዲያው በደወልኩ ባይን ያስታውቃል ምራቄን አስዋጠኝ እኔ በይበልጥ የምወደው የፆም በየአይነት ልዮ ነው ዋው ብያለሁ
@emebetdinku3697
2 жыл бұрын
Muyash Legud new 👍🏻. ጣት ያስቆረጥማል!!! በጣም አኩርተሽኛል!! Thank you so much! 🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew
@hiwotgezaw3326
2 жыл бұрын
ዋጋውን ፡በአይነቱ፡በዝርዝር፡ብታሥቀምጡት፡፡ለማዘዝ፡ይቀላል፡በጣም፡ነው።የሚያምረው፡የባለሞያ፡እጅ፡እናደሆነም፡ያስታውቃል።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
ይደውሉ
@asterassefa8491
2 жыл бұрын
Can you answer me after you finish
@selamawittekie6300
2 жыл бұрын
በምን እንደውል ለማዘዝ በጣም ያስደስታል
@faizamohammed6964
2 жыл бұрын
ይሄንን የምግብ አሰራር በርገር አገልግል ብዬዋለሁ ❤ያምራል
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@seblistars9721
2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ እጅግየ እነመሰግናለን እኛ በስደት እስጋመዠሽን እጅይሽ ይባርክ ያሰላም
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@seadareta533
2 жыл бұрын
ከመጀመራው እስከመጨረሻው ምራቄ እየተራራጠ ነው ባደወውን የጨረስኩት ዋውውውው ማዘርየ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@addikarri8982
2 жыл бұрын
እልቅዬ ቀሚስሽ ስታምር😍 የአገልግሉ አይወራም ጎበዝ ነሽ👍
@amenyordanos8668
2 жыл бұрын
እውነትም እጅግ ሌላ ስው ቢሆን ቁጭብሎ የልጆቹን እጅ ነው የሚጠብቀው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ::
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen
@egizbehezfikirnew9179
2 жыл бұрын
Wow❤️ የኔ ባለሙያ ዉድድድድ እማ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን 👏👍💪❤️
@enanuenanu1239
2 жыл бұрын
በውነት በጣም ያምራል አጅሽ ይባረክ👍
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@hadya-3063
2 жыл бұрын
ያሰላም ሲያምር እናቶችእ ኮ ልዬ ናቸው እደሜና ጤና ይስጥልን
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ወይ ሞያ አገልግል እጀራ ኡ ናፍቆኛል😋😍😍😄እህትሽ ነችዴ አርቲስት ወለላ ትመሳሰላላችሁ😘😘😍👍👍😀💓💓💓💚💛💓💗💘💞እጅሽ ይባረክ😍🍵
@konjitaguade7255
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ለእጅሽ ጓንት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ
@bettygbermedhin4601
2 жыл бұрын
እጆትን ይባረክ በጣም ጎመጀሁ ውይ ሲያምር በርቱልኝ መልካም ስራ ይሁን ብያለሁ እኛም እንዎዶታለን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@betytesifaye8166
2 жыл бұрын
አዎ ይሄ ነው ላንቺ ሰራ... አደሱ ዓመት የስላም ያርግላችሁ... ትልቅ ድርጀት ይሆንልሽአል ከልጆች ጋር 🙏 ብራንች ኖሮት ሀያት አካባቢ መቶ ለማየት ይብቃን....
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን ያርግልን
@selam7643
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ፎሳሊያው እንዴት እንደሠሩት ቢያሳዩን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ
@እሙሙሃመድ-ለ2አ
2 жыл бұрын
_የዛሬው ደሞ ይለያል ሞያ እያስተማሩን ነው በተለይ ከሀገር ውጭ ያለን ሰዎች በጣም እናመሰግናለን_
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@amiram.6620
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማዘርዬ በጣም ያስጎመጃል 👏👏👏😘
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@aberashdebela8327
2 жыл бұрын
ዋው ዋው በማየት ብቻ ጠገብኩኝህ ስራ ማለት ነው በርቱ ሌሎችም ይማሩበታል የስራ እድል ይከፍታል ለብዞቹ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yenatube2532
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሁሉ ያማረ የሚያስጎመጅ ነው ሲያምር💐💐💐
@sadanuru7191
2 жыл бұрын
ማአሻ አላህ እጆት አላህ ይባርክው ከላይ ያለው እንጀራ እንዴት ቢነጠፍ ነው ሁለት አይነት የሆነው
@yanmercy8195
Ай бұрын
የፆም አገልግል ዋጋው ስንት ነው? በጣም ያምራል
@konizeleke7353
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእርሶዎ እጅ በንጽህና የተሰራ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yeneneshketema2583
Жыл бұрын
ስልክሽን በእስኪሪኑ ላይ ብታወጪ ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ።
@fetleabate2733
2 жыл бұрын
እጆትን ይባርክ ፡የመጨረሻውን እንጀራ አቀማመጡን ቢያሳዩን ፡ዲዛይኑ በጣም ያምራል ፡በርቱ ፡እንወዶታለን ፡የቃል እናት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
ቀላል ነው በጣም አሳያለሁ
@peace3791
2 жыл бұрын
ወይ ሞያ , ጎበዝ እህታችን:: ኢትዮጵያ ስመጣ እንደምቀምሰው እጅሽን ተስፋ አደርጋለሁ::
@ejigemoya
2 жыл бұрын
ደሳ ይለኛል
@kmkm9905
2 жыл бұрын
እጂግ ያምራል ያልታላመዳ ነው አድስ ነገር ታባራክ
@መትዮቹዩቱቪ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለጉዞ ለፖረግራም አሪፍ ነው በርቱልን
@bruktayttilaye5314
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙያ ነዉ ሲያዩት ደስ ይላል ማሚ በርቺ አድራሻ ቢታወቃ ኢትዮጵያ ላሉ ቤተሰብ ጓደኛ እናስተዋውቃለን።
@arseyab7453
2 жыл бұрын
Ere minew motherye hode chohe eko... ejot yibarek. Tilobign kefisik migib yetsom migib new yemimeritew... ayeeee gorebet bihon biye temegnehu.... edime ke tena yisitilign 🙏 🙏 🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Betam des yelegn neber
@elsabeautynt
2 жыл бұрын
በእውነት የናንተ ጨዋታ ልክ እንደምግቡ ይጣፍጣል
@munaalhabesha8147
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዋጋው ስንት ነው????
@yunitazewdie3742
2 жыл бұрын
እጅግ እግዚአብሔር ይባርክሽ:ብዙ ነገር አስተምረሽናል
@elsabeautynt
2 жыл бұрын
አሜን በሰላም ያገንኘን
@aregyehussen2573
2 жыл бұрын
እጅይባረክ በርቱ ደስይላል ያምራል🍃🌸🍃
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@makyamd6204
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አረፈነው የኒባለሙይእናታቺእ እዲሚናጤነየስጠውት ከመላቤተሰበውት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
2 жыл бұрын
ሽንብራ አሳውን እንዴት እንደሚስራ ያሳዮን ማዘርየ በተረፈ እጆዎት ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አለ ከዚ በፊት የሰራሁት
@meryyedengellej1448
2 жыл бұрын
ውይኔ የኔ እናት እጆት ይባረክ ምራቄን ዋጥኩ አንጂ 😍😍😍
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@mahderabebe5790
Жыл бұрын
@@ejigemoya ebaksh silk kutershen askmchelen
@Wildrose_16
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆት ይባረክ
@fatumaside1684
10 ай бұрын
❤❤የኔቆጁ እጅሽ የባርክ በጣም የሚስጉመጅ የሚምር ነው😋ዋው እኔ የተመግብኮት ያህልነው የጣምኝ
@miskoutesfaye1930
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዬአበሻ ላዛኛ በይው በጣም ያምር አል ❤❤
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew
@tenad7309
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል :: እጃችሁ ይባረክ🙏🏾
@maselumaselu9832
2 жыл бұрын
ዋው በጣምያምራል እጃችሁ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@abebechweresech4032
Жыл бұрын
ደስ ይላል ግን የመጨሬረሻውን እንጀራ ጥቁርና ነጩን እንዴት እንዳረክሽ አላሳየሽም ምነው
@metimeti2656
2 жыл бұрын
ወይኔ ማሚ እንዴት እንዳማረኝ እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እንዳላዝ ሀረር ነኝ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@kerymarykery7815
2 жыл бұрын
ቆንጆ እናት ስወድሽ እጅ ይባረክ
@almfiramandefro3252
2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እጅ ይባርክ ሰንት ሰንት ብር እንደሁነ በታሳዋቁን ደሰ ይላል
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በ0911207033 ይደውሉ
@soccereditz124
2 жыл бұрын
ኣደ ዝሰርሐቶ ኩሉ ጽቡቅ፡ ኩሉ ጥዑም። ኢድ ይባርክ።
@CookSimple12
2 жыл бұрын
Ewinetim....ejig......balemuya.....nesh....tebareki.....gebeya ....yamtalish!!!!
@ethobeyina6386
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ።💐💐💐
@tewekeltualellah6835
2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiin yareb tEzazu ybza .gebyaw yTuf
@mahletedel3797
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏🥳
@yeshimulugeta6933
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እንደሚጣፍጥ በዓይን ያስታውቃል።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@maqdsmaqds5132
8 ай бұрын
መናን:ይላሉ:አረቦች:ምርጥእደማለትነው:የኔ ናት:እጅሺይባረክ:ስወድሺ:ማርያምን:አገርስገባ:ባገኝሺደስይለኛል
@merrylissanework5226
2 жыл бұрын
ያምራል ግን አድራሻ ይነገርን።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@merrylissanework5226
2 жыл бұрын
@@ejigemoya እግዚያብሄር ይስጥልሽ ማሚዬ
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
አሁን አገር ቤት ላሉ ዘመዶቻችን ስንፈልግ በምን ቁጥር እናገኛችኃለን የሜሉ እናት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የሜሉ እናት
@meryhabte1899
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጀ ይባርኽ እናቴ ገን የመጨረሻወ ባወቀወ ደሰ ይለኛል ከተቻለ የእንጀራ ተቆራርጦ ነው እንደዚ የሆነው ክልብ አመሰግናለሁ መልካም ቀን
@senaithailu3983
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ ደስ ይላል
@suzannategegne6555
Жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን ዳማውን ስትሰሪ ብታሳይን ደስ ይለኛል
@gedamk1570
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናታችን እጅ ይባርክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@almazgadissa5765
2 жыл бұрын
ካሪውን ስትሰሪ አላሳየሽንም እ/ር እጅሽን ይባርከው
@Hanalove12
22 күн бұрын
ጎበዝ እናት❤🙏
@bethlehemhaile8507
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እያልኩ አንደአስተያየት ወጡ ዘይት አይበዛበትም ከጤና ጉዳይ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አይበዛም
@yebabowa
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር እድሜና ጤና ይስጠወት እንደት እንዳማረኝ አገልግል
@frehiwotdesta6995
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ለማዘዝ ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@elsabetahita5783
2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል የት ነዉ ያላችሁች ስልክ ብታስቀምጡልን ደግሞ አሪፍ ነበር እነማ ምራቄን መቶ ግዜ ነዉ የዋጥኩት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@etalemmasku5707
2 жыл бұрын
ማዘር እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚያምረው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hirutmessele8855
Жыл бұрын
Betam balemoya tebareki
@gnetgremew2226
2 жыл бұрын
ውይ እናት ጌታ ይበርክሽ ዋጋውንም ብተስተዋውቅ ጥሩ ነው እጅሽ ይበራክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በ 0911207033 ይደውሉ
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ሼር ሼር.. ሼር... ላይክ@ ስብስክራይብ.. በጥም ምርጥ.. አስራር.. አቦ እጄችሽ ይባረኩ እትዬ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@foziatube691
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅዎት ይባረክ ማሚዬ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@butubuta
2 жыл бұрын
so beautiful and very creative!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you
@fatuma234Endris
2 жыл бұрын
ማሻአላህብያለሁ በጣምነውየሚያምረውቀልድሽእራሡበጣምይመቻል
@ancd5125
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እርጎዝሴቶ እንቻለው መቼም በሰው አገር እጅሸ ይባርክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እኔን
@fioriselihom6506
2 жыл бұрын
Betam des yelal tbarekilni Enat eko leue nate hulachume enatoche tbarekulini❤🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen amen
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
2 жыл бұрын
እናቴ ስራችሁ ሁሉ ያምራል እጆት ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው
2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምረረረረ❤የትነዉ አድራሻችን ስልክ ይላኩልን
@AlemiTube-m2g
Жыл бұрын
❤❤❤
@ጽዮን-ሰ9መ
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?አድራሻ፣ስልክና ዋጋ እባክሽን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@babyflower5176
2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በእውነት በጣም ያምራል 🙏🙏🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@qweqwe444
2 жыл бұрын
እጀወት እግዚአብሔር ይባርክ ሁሉም ያምራል
@arsefentayoutube8118
2 жыл бұрын
ዋው እርጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጠውት።የእናት እጂ መቼም አይጠገብም
@sabemaryoutube2367
2 жыл бұрын
Enanem Sab Falowe Baluine
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው
2 жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽን ይባረከዉ ሲያምረ ስልክ ስልክ🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@zahraasiri8953
2 жыл бұрын
የነቃልዬ እናት ትለያለሽ እኮ ጥናሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ አቺን እያየው ደሥ ይለኛልኮ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@lelisejote119
2 жыл бұрын
Enate bewuneti Egizhaber Amilaki edimena tena yadiloti lemazezi felige silik kutir yasikemitu
@ejigemoya
2 жыл бұрын
0911207033
@bettyz9172
8 ай бұрын
ዋጋዉስ እናቴ እጅዎ ይባረክ
21:56
Copyright እንጠየቅ ይሆን ???
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
3:58:44
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 147 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,3 МЛН
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 856 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 22 МЛН
18:25
አገልግል
AddisWalta - AW
Рет қаралды 166 М.
14:37
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 68 М.
23:13
"የኔ ባል እንደ አውራምባዎች ነው ስራዬን ያግዘኛል" ውሎ ከባልትና ባለሙያ እናት ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 146 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 294 М.
13:46
የፇም በያይነቱ አሰራር-ETHIOPIAN FOOD VEGGIE COMBO-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Bahlie Tube
Рет қаралды 118 М.
14:05
ልጄን ዳርኳት🎊
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 53 М.
22:45
ነቢይቷ ግብግብ ከካሜራማኑ ጋር //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//
GIHON TV WORLDWIDE
Рет қаралды 894 М.
15:45
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 58 М.
32:13
"ከውሻሽ ጋር እንዴት እኩል ታዪኛለሽ ብሎ ትቶኝ ሄደ" - ቲጂ አገልግል
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 70 М.
22:21
“ያልታሰበ እንጀራ” ማለት ይሄ ነው
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 135 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН