🔴ለኔ ያልገዘሆን ለሰው ገዛ ብላ ዛሬም ሐዋ ንዝ ንዝዋን ጀመረች🤕🙏

  Рет қаралды 30,387

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 892
@rahmafantaw
@rahmafantaw 13 күн бұрын
ጀማል አንድ ቀን የቢቱን ስራ የስራ የምትሉ ላይክ የሴት ሰራ ለተመልካች ቀላል ነው ሁሉንም አንተ ስራ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 13 күн бұрын
❤ ይሥራ ይሄ ተከሲስ❤😂😂
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ 13 күн бұрын
አዎ ይስራ እሶ ገነ ልጀ እዛ ነዉ ምትሰርዉ አብሽሪ ያኔ እህት ሁሉም ያልፈል ጀማል ያልጄች እነት አከበክበት!!!
@salamaber
@salamaber 11 күн бұрын
Awo Esak Yemukrwu
@AyishaMohammed-j6s
@AyishaMohammed-j6s 9 күн бұрын
😅
@userH1bl4sh5
@userH1bl4sh5 13 күн бұрын
ጀማል በግ አርደህ መረቅ ትጠጣ ስጦታም ግዛላት❤አስደስታት❤❤
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 12 күн бұрын
አወንን
@ليلىالاجنبية
@ليلىالاجنبية 13 күн бұрын
ራስሽን ጥለሻል እያልክ እሚድያ ተማውራት የሚያስፈልጋትን አርግላት ሴት ልጅ አበባናት እክብካቤ ክብር ስጣት መጀመሬያ ሰገጤ
@sanea1677
@sanea1677 12 күн бұрын
ስድቡ ምን አመጣው😂😂
@EBJ-w4b
@EBJ-w4b 9 күн бұрын
ሰህ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 7 күн бұрын
እህ ሠው ጠንካራ ነው እኔ እንድህ ቢለኝ አብዳለሁ ክብር ይቀድማል ሢቀጥል ሁለት ልጂ ይዛ ተቆርሽ ነጣሽ ከምትል ልጆቹን ያዝላት ላራሧ ጊዜ ሥጣት በዛ ላይ ውጋት ነገር ከእርሀብ በላይ ይጎዳል እሠው ጋር አታወዳድራት
@ensratube
@ensratube 13 күн бұрын
ወዳጄ ሴት ልጅ አበባ ናት ከጥሩ ወንድ ስትሆን ትፈካለች ከንቱ ወንድ ወይም ባል ሲገጥማት ደሞ ትጠወልጋለች ሴት ካገበች ከወለደች በሗላ ኑሮዋን ነው ምትመስላት ውጪ ስላሎጣች ስላልሰራች ብቻ አመቻችተህ ያኖርካት አይምሰልህ ጀማል ጅል ነገር ነህ ሴት ከምንም በላይ የቃላቶች አጠቃቀምህ ንግግርህ በደስታ ያኖራታል አንተ ንግግርህ እኳን በሰላም አያኖርም ላይምሮዋ አትጠነቀቅም በሚዲያ አይደለም መክሳቷን መጎሷቛሏን መገር ያለብህ ልጆችህን ያዝ አርግና ሂጂ እረፊ ፀጉርሽ ተሰሪ ፊትሽ እስቲም ግቢ በላት ደሞ ሚስትህን ካምንም አታወዳድራት 😡
@عتيق-ث8ه
@عتيق-ث8ه 13 күн бұрын
ሳህ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 13 күн бұрын
በትክክል እናም ከባሌጋ ስንደስት ወዘ ከየት መጣ ናው የምለው
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 13 күн бұрын
ካህ
@TigistGetnet-b5n
@TigistGetnet-b5n 13 күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@hhht597
@hhht597 13 күн бұрын
ሳህ ወላሂ ትክክል🎉🎉🎉😢😢😢
@hayathayu2936
@hayathayu2936 13 күн бұрын
ያአላህ ጀማል ይች ልጂኮ አራሰ ናት ታጠባለች አባቷ ሙቷል ሀዘንተኛ ነች 😢 በዛላይ ልጂ ማሳደግ ሀሳብ ሀላፊነት በዉሰጧ ሰንት የታፈነ ብዙ ነገር ይኖራል እራሷን እንድትጠብቅ እሰኪ የፊት ሳሙና ክሬም ባጠቃላይ የዉበት በጠበቂያ አቅርብላት ሰራተኛ ቀጥርላት የቤቱን ሰራ ትረፍ እንደሴቶቹ ዘንጣና ልብሰብሰ ብላ ወጥታ ትግባ ያኔ ለዉጡን ታያለህ ሲቀጥል ላነጋገርህ ልከት ይኑርህ 😌
@leylayimam
@leylayimam 13 күн бұрын
@@hayathayu2936 በጣም ወላሂ እደት እዳሣዘነችኘ ብሎ ብሎ እሰዉ ፊት እሶን ለማዋረድ እማያረገዉ ነገር የለም ንደቱም ያጠቁራታል
@neimatube4659
@neimatube4659 13 күн бұрын
ሰውነትና መልክ ኑሮውነው ሀዋ 1ኛ አዘተኛናት 2ኛ ልጂ አሳዳጊናት 3ኛ ባልየው በነገርእጂ በፍቅር አልያዛትም 4ኝ ሀሳብና ጭቅጭቅ ውነታነው መጀመሪያ ሰላም ስጣት
@Mrs-gy2lq
@Mrs-gy2lq 9 күн бұрын
❤❤❤
@AnshaSaed
@AnshaSaed 13 күн бұрын
አወ ሀዋ ልክ ናት ወላሂ የኔናት😢አይዙሽ ❤❤
@TOYBAAhmad-h6q
@TOYBAAhmad-h6q 13 күн бұрын
አደትእዳሣዘነችኝ ወለሂ 😢
@ላታህዘንኢናላህማዓና
@ላታህዘንኢናላህማዓና 12 күн бұрын
ኧረ ስት ነገር ነው የገዛላት በተለይ ልብስ ችግሩ ቪድወ ላይ የገዛላትን አለብስም በዛ ላይ መጅልስ ገዝቷል ባለፈው የምር የኛን ኮሜት እያየች እድህ አድርግ እዳ እያለች አዛ ባታደርጠው ጥሩ ነው
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 13 күн бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉🎉🎉
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 13 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani 13 күн бұрын
Yaxafashawan kamat ayiche walahi das alashayi sabasakarayif arakushi ❤️🙏🙏
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 12 күн бұрын
Sololahu allhai wslim
@zemzemzem4015
@zemzemzem4015 13 күн бұрын
ጀማል ስረአት የለህም መጀመርያ ክብር ይኑርህ አተ በነገር እየነዘነዝካት እደት ያምርባታል አምሮባቸው የምታያቸው ሴቶች ተከባካቢ አለቸው ሰላም ስጣት
@skettube4149
@skettube4149 13 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ልጅ ከንደዚህ አይነት ወንድ 😢
@zhara-r4f
@zhara-r4f 10 күн бұрын
አሚን
@foziyaah4957
@foziyaah4957 13 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ራስሽን ጠብቂ ወንድ እንደሆነ ለኔና ለቤቷ ነው እንደዚህ የሆነችው አይለም ቤቱን ተወት እያረግሽ ለራስሽ ግዜ ስጪ ውዴ
@Fatimah-x3o
@Fatimah-x3o 11 күн бұрын
ባል ለሚስቱ ክብር ሳያሳያት ሲቀር ያናድዳል ወላሒ ባል ለምን እንዴማይረዱ አላቅም 😢😢😢😢😢
@KadidjaYanouss
@KadidjaYanouss 13 күн бұрын
ሀዋ ጀግና ሴት ነሸ ማሠመሠለ አትወደምሀቁን ቻ ነሐሴ የምትነገረዉ
@Jemila-xm5tz
@Jemila-xm5tz 13 күн бұрын
አንተም እገዛት እዘነላት የረሱላችን አደራ ናት ሞራል የሚነካ ንግግርም አትናገራት ረሱል ሰ ዐ ወ እናታችን አኢሻን ያግዙ ነበረ ጀማል ሰላም ስጣት ሰላም ከሌለ ምቾት ምንም አይሰራም
@smieradowed
@smieradowed 13 күн бұрын
ሡለላሁአለይሂወሠለም ሣህወላሂ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 13 күн бұрын
አይዞሺ ሀውየ እኔ ተረድቼሻለሁ ሤት ልጅ ሥትወልድ ብዙ ነገር ያሥፈልጋታል😢
@TigistTg-j4p
@TigistTg-j4p 13 күн бұрын
ባሌዋ ይቅር በለን😢ወላሂ😢ብስቁልቁል ቤብ😢የኔ ሚስት ለኔ ሁሌም ውብ ነሽ ነው።እሚለኝ😢በቻለው አቅም ይከባከበኛል
@Hነኝ
@Hነኝ 13 күн бұрын
ኧረ ጀማል አላህን ፈራ ሚስትህን ለሜደያ አትስጥ ከተ ከባከብካት ቆጆ ናት❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 13 күн бұрын
ሀዋዬ የኔ ቆጆ እህት አይዞሽ አብሽሪ ጀማል ሚስትህን ተንከባከባት አሚቲዬም እናቷን እንድትመታት አትፍቀድላት ያድግባታል ጥሩ አይደለም ሀዋዬ የዋህ ናት ተንከባከባት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HaykelMuhamed-c7f
@HaykelMuhamed-c7f 13 күн бұрын
ጀማል አድነገር ልንገርህ እባክህ ስለሚስትህ ገመና አታውጣ ሚድያላይ በቀልድም ቢሆን እሷን ለማስጠቆር ማይሆን ነገር አታድርግ ሲቀጥል ሚስትህ ራሷን እደትከባከብ በቤታቹሁ ለብቻቹቹ ስኮኑ ንገራት ከጎኗ ሁነህ አግዛት 😢 ሀዋ ከአባቷ ሞት በዃላ ነው የባሰባት ሰውነቷ ሚስኪንየ አይዞሺ ሀውየ እና ሚድያላይ አታሳጣት አተም ተንከባከባት ፍቅር ስጣት ወላሂ ቤትውስጥ ከልጆቺጋ ስትውል ብዙነገር ነው ድካሙ ምን ትሰሪያለሸመ አትበላት እሷ ብትጠቁር ብነጣ ልጆቿን አበባ አስመስላ ነው😢 ጀማል እባክህ ሞራሏን ጠብቅላት እኛ ሴቶቺ ልባቺን ስስነው
@Hira-u6m3f
@Hira-u6m3f 13 күн бұрын
እንደውም ጎበዝ ናት እኔ ባሌ በሰው ፊት እንዳተ ቢናገረኝ አብሬው አልሆንም. ለምን በካሜራ ፊት ትናገራታለህ በግል ምከራት አንዳንድ ቀን ልጆቹን ያዝላት ፀጉር ቤት ትሂድ ውጩንም ትየው ከቤት መዋል በራሱ በሽታ ነው
@zehraemuhelid
@zehraemuhelid 11 күн бұрын
ምን ሁነህ ነው የለኝም አትልምደ ለምን ከሰው ጋር ታያይዛታለህ ውይይይይይይይይ አኡዙቢላ ሀዋ አብሽሪ በቃ ይቅርብሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@hadrimarr6328
@hadrimarr6328 12 күн бұрын
ሀዋዬ ልክ የኔ ህይወቴ አይዙሽ እህቴ ጀማል ተወ አብሽሪ በለት በአላህ😢😢
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 13 күн бұрын
ግዛላት እምትሉ ብቻ በላይክ
@Nuratube826
@Nuratube826 12 күн бұрын
ዊ ሀዋ ትግስቷ እኔ ካተጋር ወር አልቀመጥም ምን አይነት ሰገጤ ነህ በጀመራ ሚድያ ላይ ሚወራዉ እና ማይወራ ለይ በመቀጠል ለሚስት ትንሽ እኳን ክብር ይኑርህ ወላሂ ሰዉ ተሳድቤም ኮሜት ሰጥቼ አላቅም ግን ቪድዮን ሳይዉ ቲክቶክ ላይ አላቸለኘም እዚ መጥቼ ኮመትኩ ምን አይነት ሰገጤ ፍራህ ነህ እስኪ ደና ቤት ተከራይተ አስቀምጣት ሰራተኛ ቅጠርላት ኩሽና የምታክል ቤት አስቀምጠሀት ጠቆርሽ ከሳሽ አይደብርም
@Layla56-r1b
@Layla56-r1b 10 күн бұрын
ጀማል የምር ተከባከባት ሀዋ አጀኔን በላችው ከመክሳቷ መጥቆሯ ያአወልን ሚሥት ሠአዲን እያትእስቲ ማሻአላህሂ🎉🎉
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 13 күн бұрын
ባለጌ ነው ጀማል ግን ለሚስቱ ክብር የለውም ከሰው ጋ ያቀሳስራታል
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 13 күн бұрын
በጣም😢
@AlliKhan-r9e
@AlliKhan-r9e 12 күн бұрын
😢😢
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y 9 күн бұрын
አወ ሰገጢነው
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube 11 күн бұрын
ይቁላህ አቦ ጀማል አንድ ቀን የቢቱን ስራ ይስራልን የምትሉ በላይክ
@Gecno-gf5yl
@Gecno-gf5yl 13 күн бұрын
አተደሞበምታደርገውሁሉ ያናድዳል ለሚስትህ ክብርይኑርህ ሜዳላይመተህ ሀዋ እዲሂአለች አትበል የውመል ቂያማ ትጠየቃለህ ሀዋአይዞሽ ሁሉምያልፍል
@LubabaSeid-j7m
@LubabaSeid-j7m 9 күн бұрын
ጀማል ልጅንአድሠዉ ብቻማሳደግ እጀግከባድነዉ አይቸዋለሁ ሰለምየላትእሷ አተብረ ፍቅረአይደለም
@zufanzufan866
@zufanzufan866 12 күн бұрын
ከአማኞች ሁሉ ምርጡ በአኽላቁ ጥሩው እና ለባለቤቱም መልካም የሆነው ነው ☂ረሱልﷺ☂
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 13 күн бұрын
ልብስ የሚያጥብ እጀራ የሚጋግር አጋዥ ያዝላት ወድ ከሆክ ሚስትህን አጨቅጭቃት ልጅ ማሳደግ ቀላል መሰለህ ብቻዋል ከቤተሰብ ርቃ አጋዥ የላት አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ😢😢😢😢😢
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 13 күн бұрын
ትክክል ነው የኔ ማር መዳክ መራመድ ሢችሉ ወሏሂ በጣም ነው የሚያደክመው ተረዳት ወልዶ ያሣደገ ያቀዋል አንተ ተከባከባት ክሪም ግዛላት ፀጉሯን እድትሠራ ልጁንም ያዝላት እገዛት
@ZemzemSeid-j7q
@ZemzemSeid-j7q 13 күн бұрын
ውፍረት ደግሞ አያስፈልግም ልገርሽ እዳት ወፍሪ ሹቅጥ ብለሽ ዝንጥ በይ ባለሽ ነገር በቻልሽው ሀውየ ውፍረት አትበይ❤❤❤❤❤
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 13 күн бұрын
ሀዋየ የኔሚስኪን ሳዋትራሱ ስታዛዝን በረቢ አላህ ይርዳሽ የኔህትየ የኔቢጤ ቀጫጫ የኔቆጆ ወላሒ በጣምነውምታምሪው ስታወሪ ርጋታሽ ሁለነገርሽ የተረጋጋሽሴትነሽ🌺🦋😘
@aichaaicha6608
@aichaaicha6608 11 күн бұрын
አቤት እሄ ስዉዬ መቼ ነዉ ምስቱን የሚያከብረው. አላህ ይሁንሸ ሀዋዬ ❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 13 күн бұрын
የኔ❤ ሸበላ ❤ ሀዋነት❤ ሥወድሽ የኔ ቆጆ ጀም❤ ሀዋን አዝለህ አሳየን በቃ እቤት ዉሥጥ ያለ ሥራ ቀላል አደለም ወላሂ ደሞ እዳሠድቡት እደዚህ አለ ብላችሉ አዉቆነዉ እጅ በደብ ያቃል እዳቶፍር ቆጆ ናት❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 13 күн бұрын
ውፍረት ምን ያደርጋል
@aminaseydaminaseyd6214
@aminaseydaminaseyd6214 13 күн бұрын
ጀማል ተከባከባት አስደስታት ስራ አይደለም የሰውን ልጅ የሚጎዳው ወዋናው ሰላምነው
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 13 күн бұрын
ሳህ😢😢
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 13 күн бұрын
ሳህ
@Oumbil-c6e
@Oumbil-c6e 9 күн бұрын
ሀዋ ግብዝ ነሽ ሁሉም ያልፋል ግን ጀማል 😢 አይባልም ሰው ጋር አታወዳድራት ለሚስት አይባልም
@زمزمعبدالله-ذ9س
@زمزمعبدالله-ذ9س 13 күн бұрын
ጀማል ዋረህን አታብዛ ግዛላት ሀዋ የኔ ሚስኪን አየዞሽ ♥️♥️🙏🙏🙏
@oneallahbcha
@oneallahbcha 13 күн бұрын
አቦ አታካብዱ ነገር አታቀጣጥሉ ሆ
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 11 күн бұрын
ወላሂ ሀዋ ልክናት የኔ እናት አተ አብሽር ብትላት ደስተኛ ተሆናለይ ሴት ልጅ በቤቶ ደስተኛ ከሆነይ ይምርባታል ❤😢😢😢
@Lubaba-e7e
@Lubaba-e7e 13 күн бұрын
ረተው ጭቅጭቅ ይቅርባችሁ ተይ ሀዋየ ይበቃሻል ያለሽ ይበቃሻል በጤና ልበሽው እራሥሽን ጠብቂ አንተም ተከባብራችሁ ተመካክራችሁ ኑሩ እሚወራውን እና እማይወራውን እወቁ
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 13 күн бұрын
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 13 күн бұрын
ሠላም ቆጂት
@RahemaRahema-o8p
@RahemaRahema-o8p 13 күн бұрын
ትክክል ጀማል አትናዝናዢ ሀዋ ጨቅጭቅጭ እርዚ ይቀንሳል❤❤❤
@تالغععالزواللىلال
@تالغععالزواللىلال 11 күн бұрын
ጀማል አሁንም ስነ ስረአት ያዝ የሚስትህን አይብ ሚዲያ ለምን ለኔ ሳትገዛ ለሷ ገዛህ ብትልህ እራሱ ሚዲያ ላይ ማውራት የለብህም የሚስትህን ሚስጥር አትጠብቅም እንዴ ስታናድድ ኡፍፍፍ ሀውየ አይዞሽ እህቴ አላህ ሶብር ይስጥሽ ሁሉንም ተይውና ትዳርሽን አጣፍጠሽ ኑሪ እህቴ
@እሙቢላል-ፈ9የ
@እሙቢላል-ፈ9የ 13 күн бұрын
ወላሂ ጀማል አላህ ሂዳይስጥህ ሚስትህን ከካሚራ ጀርባ ምከራት እዳለችዉ ሰዉነት የማተዴርገዉ የዉስጥ ህማም ይኖርባታል አችም እራስሺን ጠቢቂ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 13 күн бұрын
ኢሄ ተይዉ ብር አሥገብግቦታል እኔ ብሆን ካሜራዉን ነዉ የምሠብርለት ይሄ አኡዙቢላህ
@ansha6059
@ansha6059 13 күн бұрын
አብሽሪ ሀዊ አይዞሽይ የአባት ሀዘን እየዳረ ነው አኔም ስደረስብኝ አቃለሁ እና አብሽሪ ብዙም ሀዘን አታብዠይ አብሽሪ አንተ ደግም ለምን በወስጥ አመክረትም ሜዲያ ላይ ነው የምመክረት
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 13 күн бұрын
ከጠፋሺ አይቀር እልምልምበይ አለ የሀገሬስው😅😅😅በሉ እሚወራእና እማይወራእወቁ ጀማል ልጂህ እናታንእንድትመታ እድሉንአትሰጣት🙏🙏
@SaeedaIdrees-br3ji
@SaeedaIdrees-br3ji 12 күн бұрын
ሀውየ ለምን ቪዶትስሪለሸ የምፈልግውን ካላረገልሽ የኔውድ አይዞሽ
@ZeynZeyn-w3w
@ZeynZeyn-w3w 13 күн бұрын
በአልገለይ ለአይ ሚወረዉን በምዲየ መዉረት ምን አለት ነዉ
@hayahha2176
@hayahha2176 12 күн бұрын
ጀማል ግን ለሚሰቱ ክብር የለውም እንዴዚህ ወንድች አላህ ይጠብቅን መጀመሪያ አንተ ፍቅር ሰጣት ከሌላ ሴቶች ጋር ከማውዳዳርህ በፊት
@Sofia-x4e8g
@Sofia-x4e8g 11 күн бұрын
እርይ። የወረርክነህ ብትልህኳ ያተብር የሧነው ብትልስ ይሔ ለሚዳያ ይወጣል መጀመሪያ ክብር ለሚስትህ
@zahara4564
@zahara4564 13 күн бұрын
አብሽሪ ሀዋ አላህ ያስተካክልልሽ ባልሽን ዱአ አርጊ ልጃችሁ ፊት አትጨቃጨቁ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 13 күн бұрын
ሀዋም ይሄንን ስትይ ለኸዉለት ባደረገዉ ነገር የቀናሽ እደሚመስል እወቂ እስኪ ነፍስ እወቂ ሁሌ ዛቁል አትሁኚ ለኔም አድርግልኝ ለማለት ምን አቸኮለሽ ጀማል አቺዉ ጋር አይደልዴ
@linashibeshi9688
@linashibeshi9688 11 күн бұрын
Jemal lemitaye blek mamiwan atneznzat waa 😂😂😂😂❤❤❤❤
@sofyb6170
@sofyb6170 12 күн бұрын
ማነውእደኔ ጀማል ከሚሥቱነገርሲለቅም ያየ
@EBJ-w4b
@EBJ-w4b 9 күн бұрын
ጀዝባነሆ ክብር የለሆም ዝቃጭ ጭራሽ ጠቀጠቅሽዎ ይላልዴ ማህይም
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 12 күн бұрын
አይዞሽ ሀዋየ የኔቆጆ አችውብነሽ ጀማልግን ሰገጤነህ ብትቀናም ሚድያላይመተህ አይነገርም አሠብአርግ ሀዋ እራስሽጠብቂ ማማየ
@eezx5065
@eezx5065 12 күн бұрын
ያባቱ አዘን ነዉ አትጁጁል አራስ እኮ ናት እያጠባይ ነዉ ጁል😢😢😢😢😢😢
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 13 күн бұрын
ጀማል ለልጃቻህ እናት ለሚስትህ ክብር ይኑረህ ብሬከክስን አለየህውም መሲ ወንድም ሙቶ እደት እንደት እንደተከበከባት ሚስትህ ደግም አባቷ ምቶ አዘን ላይናት ክብር ይኑርህ
@sadeamhmde9169
@sadeamhmde9169 12 күн бұрын
ሲጀመር ወድ ልጅ ሚስቱ እራሶን ከጣላይ ሌላ እደሚፈልጉ ይታወቃል ስለዚህ ከሴት ልጅ ላይ ጫና አታብዙ ሲጀመር እናተ ናቺሁ ሚስታቺሁን መከባከብ
@eezx5065
@eezx5065 12 күн бұрын
እህ ጀማል በዉስጥ መነገርካት ከይህ መጥተህ የምታዘበዘበዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@HiHi-yx7uf
@HiHi-yx7uf 13 күн бұрын
መጀምራ አተ ክብር እሚባል የለህም አታነካካት
@wollo1630
@wollo1630 13 күн бұрын
የአባቷ ሐዘን ነው የሠበራት ተከባከባት ጄማል ሥራ ተጋገዙ ልብሥም አብራችሑ አጠቡ በቻልከው ያክል አሥዴሠታት 🎉🌲🌳🌼👌
@TestTest-gz9zu
@TestTest-gz9zu 13 күн бұрын
አተ አታስብም እንዴ ሀዘን ከባድ ነው አባትን ያክል እኮነው ያጣች😢😢😢
@QeAs-xc7xi
@QeAs-xc7xi 11 күн бұрын
በግ ይታረድላት ለሀዋ ስጦታም ግዛላት
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 11 күн бұрын
እጂሽ ይመሰክራልሀዋ
@SmeeraEthiopia
@SmeeraEthiopia 12 күн бұрын
ወለሂ ልክ ነት አይዙሽ ሀወዬ ኡነትም አሁን ብትገዘ በትገዘ መጀመረ ነበር
@Ayna-rd5zd
@Ayna-rd5zd 13 күн бұрын
አረ ምን እየተካሄደ ነው እዝህ ቤት ገበና የሚባል ነገር አታውቁምደ😂😂😂😂😂😂
@Aishaatube9976
@Aishaatube9976 13 күн бұрын
🤣🤣🤣 ጉድ እኮ ነዉ
@HawaAseen
@HawaAseen 13 күн бұрын
ሀዉየ,,እናቀዋለን,,ልጂማሳደግ,,ከባዲነዉ,,እኔምእዳች,,ስበላአላቀዉ,,ስሰራ,,አላቀዉ,,ትዋከብ,,ነበር,,የምዉለዉ,,ስለዛ,,የወለደያቀዋል
@HayatedubaiEutopia
@HayatedubaiEutopia 13 күн бұрын
ሀዘን ያጠቁራል ያከሳል ያስረጃል በቻየደረሰበት ያውቀዋል እናምሀዋእረዳሻለሁ ሁቢ አብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 13 күн бұрын
ሀዋ ለምን ኮመት አብበሽ አትነዛነዥ እጭ አበዛሽው
@naemaadam4175
@naemaadam4175 10 күн бұрын
የኔ ናት አይዞሽ ሀውየ
@FatimaMolla-k6u
@FatimaMolla-k6u 13 күн бұрын
ቆይ ሀዋ እቤት ውስጥ አያግዘኝም ምትይው ከውጭ ስርቶ ከቤት ካሟላልሽ ምንትፈልጊያለሽ ሆሆሆጥጋብ በአሁን ሰአት የትዳር ሀላፍትና የሚወጣ ወንድየለም
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እናት አዘን ከበደ ነዉ
@SalmanBelal
@SalmanBelal 13 күн бұрын
እዉነቷ ነዉ መጀመሪያ ሚሰትህን አክብር
@mask4587
@mask4587 13 күн бұрын
ጀመል ስመኝመ ቅድምያ ምስጥ ነች ከሁሉም እነ እንድ አላች እንድ ሆነች እያልክ አታነግሪ በል ምስጥን ሀይብ ከደበቀ ምስጥ በልን ሀይብ አደበቀኝ ምኑ ለይ ነዉ ትዳር አረ ሁሉ ምስጥሪ በምድያ 🤔
@ArshyaF-l7z
@ArshyaF-l7z 13 күн бұрын
ግዘለት ከልጂ ጋነዉ ምትዊለዉ😢😢😢
@Tybatube
@Tybatube 13 күн бұрын
ጀማል ጀማል ጀማል ጀማል በአላ መልሶች አትጠሉ ዋናው የሰው ልጅ ሊበሰአይደለም ሰላምነወዋናወ አዋ ❤❤😢😢😢
@MarameMarame-i6m
@MarameMarame-i6m 13 күн бұрын
እመጫት ሲሆኑ ይከሳል ይጠቆራል ያለ ነው አብሽሪ
@naemaadam4175
@naemaadam4175 10 күн бұрын
አይዞሽ ሀዋየ አሏህ ይሁንሽ
@Breta-up9pv
@Breta-up9pv 13 күн бұрын
ሴት ልጅ እናትነት😢😢
@Wawwa-v1p
@Wawwa-v1p 19 сағат бұрын
ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል ሚስትህን ለቀልድም ቢሆን አትስደባት ቅጥነት ደግሞ ውበት ነው
@fatemayisen9260
@fatemayisen9260 12 күн бұрын
እና አሁን ነውደ የምወቅሽው በፊት ለምን ካሰኝ አላልሽም
@sanea1677
@sanea1677 12 күн бұрын
ደሞ ጭቅጭቅ ጀመራቹሁ😂😂
@fhgg8956
@fhgg8956 13 күн бұрын
ታዳ ምን ሁነሻል ለቤትሽ ሆ ሬስሽን ያዢ ታድለሽ ያችን ኑሮ መኖረ ስታቸን ነን እምንመኘው ልጆቸን በጎኔ አረጌ የምኖረበትቀን ናፍቆኛል እያሸረፈኝ
@eezx5065
@eezx5065 12 күн бұрын
የኔ ዉድ አይዛሽ አረዳሻለሁ የዘኑን ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zewdyeqw
@Zewdyeqw 13 күн бұрын
ሀዋዬ የኔ እናት በጣም ነው የምታምሪው ማርያምን ማንንም አትስሚ
@JftjJff
@JftjJff 13 күн бұрын
ሚሥትህን...እደዚህአትበል....ልጅአሠዳጊናት...እሥኩት🎉🎉🎉
@Fug-z8b
@Fug-z8b 13 күн бұрын
አይ ጀማል የምር እማትርባ ሠውናህ ጠቆርሺ አተጋሁና ኮናው የጠቆርቺው የክሣቺው የምር ልጂቱ በጣም ታሣዝናለቺ አተ እዴው የቅርህ ትንሺ ትልቆን እሚዲያ አታውጣ ለልጆቺህ እናትሠላም ፍቅር ሥጣት የምር እቤት አተመቻትም ማለት ናው ለቤት ጠጋ ለውጪ አልጋናህ ማለት ናው ሤት ልጂ ሥላሞን እቤት ካግኚቺ ምግዜም ውብናት
@hajar3573
@hajar3573 13 күн бұрын
ሀዋየ የኔ ናት እህህህህህ አይዞሺ የኔ ማር❤❤❤❤❤
@الجوريالجوري-ي6ي
@الجوريالجوري-ي6ي 13 күн бұрын
በጣም
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 13 күн бұрын
ወላሂ ጀማል እጭ ሳሳፍር አላህዬ አተ ጠብቀኝ😢😢😢ምላስህ ራሱ መርዝ ነዉ 😏😏😏😏😏
@Zamzam-vv9pn
@Zamzam-vv9pn 13 күн бұрын
የኔ እህት አባቷ ሙቶባት አዘተኛ ነት እፉ ያባት ሞት አቃዋለሁ ምንም አይመች ወሬህ እራሱ ብትል እራሱ ለሰው ገዛህ ብላ ይባላል መልክም ቢሆን እሷ ናት ቆጁይቱ ምን ይመሰላል ኢ
@ዜድየመርሳዋ-ኘ5በ
@ዜድየመርሳዋ-ኘ5በ 12 күн бұрын
ከደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን
@FelahTube
@FelahTube 13 күн бұрын
ሴት ልጂ የባሏ ንግስት ስትሆን የልጇቿ ደግሞ መድረሳናት የቤት ድምቀት ናት!! ዉዷዩ ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛለሽ የመዳም ቅመሞችየ 5k አስገቡኝ
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 13 күн бұрын
ጀማል ወላሂ ፋራ ነዉ ፍቅር ማለት አልገባዉም ንቀት አለበት ተከባከባት ክብር እጂ ዉርደት አይደለም የልጅህ እናት ናት
@ummuamer6978
@ummuamer6978 13 күн бұрын
ሀዋ አንቺ ህፃን ነሽ እንዴ ወላሂ በልብስ በኩል ምንም አልጎደለብሽ አርፈሽ ቁጭ በይ
@leylayimam
@leylayimam 13 күн бұрын
ወላሂ እኔ ወልጀ ጥቁርቁር ክስት ነበር ያልኩት የቤቱን ስራ ሞክረዉ አተ ግን እሶን ለማሰደብ የምታረገዉ ነገር ያሥጠላል ክብረ ቢስ
@sofyahm
@sofyahm 13 күн бұрын
እዉነት ነዉ የሆነነገር ማረግአለብህ🎉❤
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
🔴ለወንድሙ አሳየሁበት ቅሌት🥰🙏
9:04
Jamal huseen
Рет қаралды 12 М.
ФИНАЛ / 4х4 ЖҰЛДЫЗДАР ШАЙҚАСЫ
5:3:21
DOSYMZHAN
Рет қаралды 93 М.
Мой парень исполнил мечту моей мамы
12:45
Моя анимированная история
Рет қаралды 764 М.
I WANT SUMO (Shorts Version)
0:30
FilmPop
Рет қаралды 50 МЛН