KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ጀማል የራሱን ቀሌት ወደኔ አዞረው ውሼታም ነው በጣም ባልጌ እንደሱ የልም🧐🙏
10:04
ባጭር ጊዜ ሰርተን ያስረከብነው ቤት 0964060772📞📞
16:34
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Chain Game Strong ⛓️
00:21
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
🔴ይህን ቤት ያዬ ቤት ስረቻልሁ በሎ እንዳያወራ ቤቱን ይጥላል የዛሬው ልዩ ነው🥰🙏
Рет қаралды 131,300
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 225 М.
Jamal huseen
Күн бұрын
Пікірлер: 603
@jamalhuseen3661
Жыл бұрын
t.me/jamaljm8p kzbin.info/www/bejne/g4O6dpSJjNCAg7c 📞0948489872🤳🥰🙏
@ዘሀራ-የ2ቐ
Жыл бұрын
ቡሌኬት ነውየጨት
@Tayiba4821
Жыл бұрын
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ በረሃ ሆነ
@fatimazz1449
Жыл бұрын
የወጥቤቱ ስንትነው
@fatimazz1449
Жыл бұрын
ጀማሉ
@አሊያ
Жыл бұрын
ሹኩረን ሀያቲ
@meyrema2736
Жыл бұрын
እህቶቸ ሠው እደ ቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ባላችሁ ተብቃቁ ❤❤❤❤
@ነጃትመሀምድ
Жыл бұрын
ትክክል
@SabitaAli
Жыл бұрын
ትክክል ያገሬ ልጅ
@SeadaKemal-ei6pe
Жыл бұрын
አች በዚህም አለሽደ አች ዘዋሪ
@SeadaKemal-ei6pe
Жыл бұрын
የኔ ቤትነው መርቂልኝ መሬም
@meyrema2736
Жыл бұрын
@@SeadaKemal-ei6peመህራባ😁😍አብሽሪ ሁቢዋ ከጠነከርሽ ትሠሪዋለሽ ቀላል ነው 🥰🥰
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@sofyamohamd1215
Жыл бұрын
አህሌን ሁሤን ቁጥርህን ከየት ላግኝ ጥያቄ ነበረኝ ባረካሏሁፊኪ
@allhenwuwkela7632
Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@FousiyaFousiya-p5e
9 ай бұрын
صلى الله وعليه وسلم🎉🎉🎉
@uaeuae7355
2 ай бұрын
ተይያ ከነብዩ ሙሀመድ ጋር ማነምንም አታወዲድር
@uaeuae7355
2 ай бұрын
መሽ አላህ ግን የሚካበድ አደለም በተለይ መኝታ ቤቱ በጣም ጠባብ ነዉ እደኔ ደሞ ሣላ የቲቢ ማሥቀመጫዉ አልተመቸኝም
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
ያለን በቃን እንበል በጎዳና የሚያድሩትን እናስብጂ ተመስገን ነው የሚባለው
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በጣም።ይበታችህንጀ።ይበላይህንአትመልክት
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
😢😢😢እውነት
@kalidhadiya6766
Жыл бұрын
እውነት,ነው ልቦና,ይስጠን
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@entsarentuomaer1777
Жыл бұрын
ይሄ አሄራ እሚያስረሳ ነው ዘላለም ሚኖርበት ቤት ካለ ለኔም አመቻችልኝ ጀማል ክክክ
@صفيبنتاحمد
Жыл бұрын
በጣም ወላሂ😂
@zinab-dw2bw
Жыл бұрын
በትክክል
@zeynebasnake8391
Жыл бұрын
ሳህ
@AaDd-ur8sc
Жыл бұрын
ትክክልውደ እደምንሞት አያቁም መሠል. ለድናችንና ከሚሥኪኖችጋር እያበላን የተራቡ ጀነት እድገባ እንድከም ዱኒያ ቀሪናብልጭልጭ አታላይ ተታላይ አንሁን☝️🤲🤲🕌🕋👍👍
@hfghfgkgfgfb9316
Жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@Ethiopian-ot3ig6il4y
Жыл бұрын
እኅቶቼ ወይኔ ብላቹህ እንዳትናደዱ ሰው ያለኝ ይበቃኛል ካላላ መቼም ቢሆን አይደሰትም ባለን ነገር ደስ ይበለን ቤቱ ቆንጆ ነው የሰላም የጤና መኖሪያ ያድርግላቸው
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
ጎበዝ አወ ሁሉም የራሱነዉ እሚኖረዉ
@nibrettube8913
Жыл бұрын
ትክክል እኛ ያለንን እሩቡ የለለው አለና ባለን ነገር ተመስገን ነው
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
Жыл бұрын
እመብርሀንን ለዝች ሂወት አልጨነቅም ብቻ መኖርያ ይኑርኝ😢
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ጥለነው ለምንሄድ ቤት እንለፋለን እንጨነቃለን
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
Жыл бұрын
ወላሂ አወ ጤና ይኑረን ውለን መግቢያ ይኑረን ብቻ
@savefp12fp
Жыл бұрын
መጨነቅ ለአሂራ ነው እዱኒያ ቀሪነው
@ፋጡማወሎየዊ
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ውነትሺነው ለዛኛው ቤታችን አላህ ያሳምርልን
@RahmetHussen-g6u
Ай бұрын
ወላሂ ለዱንያ እድዝህ ሆሆሆሆ
@ahmedfaraj7178
Жыл бұрын
ማሻአላህ በሰላም በጤና የሚኖሩበት የርጋቸዉ በጣም ያምራል😍😍😍
@user-ow8nz1xq3l
Жыл бұрын
ጀምየ የኔም አላሀምዱሊላህ የሄቤት አይቸ በዚህ ድዛይን ላስጨረስነው ኢሻአላ በቅርቡ ታየዋለህ
@LobabaMohammed
Жыл бұрын
እህቶቸ እድህ እያላችሁ እዚሁ አበስብሱ 20 ቆርቆሮ ጭቃቤት ከሰራችሁ ከኪራይ ከወጣችሁ የስራብር ከያዛችሁ አገራችሁ ግቡ ዱኒያ ማፊፋይዳ የራሱጉዳይ ለአኬራችን ምን ያክል ለፍተናል ለዱኒያ እድህ እየሆንን ብቻአፍያ ይስጠን እጀ የትም ብንሆን ረዛቄው አላህ ነው አታስቡ አትጨነቁ ከተጨነቅንም ለአኬራን እንሰብ እኔ መቸም ትንሽ ቆርቆሮ የጭቃቤት መስሪያየን ከያዝኩኝ አገሬ ልገባነው አይሞላም ሀሳብ ምኞታችን እየሰፋነው የሚሄደው እና ባጭሩ ትንሽ ከዘብ ከያዝን እንግባ እላለሁ የኔሀሳብ ነው
@yeberehawazenbaba
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ተዚህ የበለጠ ሰርቻለሁ ዋናዉ የአኼራቤቴን ያሳምርልኝ ለዱኒያ ቤት ጥቂት ጊዜን ማሳለፊያነዉ
@ካፍሽነኝ
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት አይኔላይ ሲገባ ማሻአላህ ተባረክ ሮህማን ወንድም በፍቅር በአፊያ በመልካም ቤተሰብ በመልካም ልጆች ጋ የምትኖርበት ያድርግህ በረካሁን ኮሜንቴን ካነበበብክ ሀይቅ ከሆነ የባለሞያህን ስልክ ስጠኝ ማሻአላህ በረካ ይሁን በጣም ፅድት አርጉነው የሠራው እና ስልኩን ስጠኝ ወንድም
@ሁዳhudatube
Жыл бұрын
ያረብ የሰራነውን ቤት. በሰላም እምንኔርበት ያድርግልን. የእዛኛውን ቤታችንን አሳምርልን
@ttww9470
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@maryetube14585
Жыл бұрын
አሚንን
@kabetube
Жыл бұрын
አሚንዋናው የዛኛውነው
@hawalewye738
Жыл бұрын
ይኸን እያሳያቹህ እራሳችንንአታሳምሙን እኛም እድሜአችንንበሰውሀገርጨረስን ግንምንምየለም
@seadatube1510
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሰላም በጤና እምትኖሩ ያድርጋችሁ በጣም ደስ ይላል
@fatmah567
Жыл бұрын
ሰው እዴቤቱ እጂ እንዴጎረቤቱ አይኖርም ባላትሁ ነገር ተብቃኩ በሰው አትቅኑ ይላል ድናችን ወድም
@fatmafo4626
Жыл бұрын
ወላሂ ሴቱ ጀግናነው እስካሁን አድወድ ቤት ሰራ ሲባል አላየሁም
@meyrema2736
Жыл бұрын
ይሄን የሠራው ወንድ ልጂ 👈መስሎኛል ጓደኛየ ነው ያለው😍😍
@meyrema2736
Жыл бұрын
ሴት አትመስለኚም የሠራችው
@bint.seid.
Жыл бұрын
አሉ ጀግኖች
@178-SD1
Жыл бұрын
@@meyrema2736ያጎቴ ልጂ ነው ባለቤቱም ውጭ ናት አብረው ነው ያሰሩት መሻአላህ በጣም ጎበዝ ናቸው አላህ በጤና በፍቅር ያኑራቸው
@Zyneb-pw3cf
3 ай бұрын
ትከነን አገተቸንደፍተን😢
@Enen550
Жыл бұрын
ቲቢ እስታዱ ቲያስጠላ ቤቱን አበላሸው
@azmiyerayawa7835
Жыл бұрын
በጣም የገጠር ጭጉት ይመስላል😁😁😁
@Hተስፈኛዋ
Жыл бұрын
@@azmiyerayawa7835 ክክክክ
@ራያጎሊናዩቱብ
Жыл бұрын
@@azmiyerayawa7835እኔም አላምረኝም 😅
@AmmarAmmar-us5rn
Жыл бұрын
በጣም ቤቱን አበላሸው
@Enen550
Жыл бұрын
@@azmiyerayawa7835 😂😂ሳህ ወላ
@madinamohammedmadina
Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ሁሉም ስው ብላስቲኩን ስታነጥፍ እማታስተካክሉ በደንብ ሁሉም ቦታ ሳይ አስተካክሎ እሚያነጥፍ የለንም አስተያየት እሁሉም ቤት ያየሁት ነው
@ekramweleyuwa1207
Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔም ቤት የተጀመረዉ ልክ እደዚሁነዉ ዉስጡም ወላሂ ሁሉም አንድ አይነትነዉ መቼ እደሚያልቅ አላዉቅም እጂ
@ወበሺሪሷብሪን-ፐ7ቐ
10 ай бұрын
እኔ የምለው ስትቅጠል ቆርቆሮነውየሚፈጄው
@AlShuwaib-sq2ej
Ай бұрын
ሰንት ፍጀብሺ እህት
@yesufgashaw4285
Жыл бұрын
ማሺ አላህ በጣም ያቀራረል ወዲም በርታ ጂብሰሙን የሰራሁት እኔ ነኝ አስተዋዉቅልኝ
@kasechteklay4118
Жыл бұрын
ያምራል ግን ትንሽ ጠበበ ባዶ መሬት ቡዙ አለው ሰፋ ማለት ነበረበት ሌላው የtv ማስቀማጫው በዛ ሞሆን የለበትም የተቀባበት ቀለም ለራሱ ቢቀየር ኩሽናው ደስ ይላል
@LubabaEshetu-d4v
Жыл бұрын
እህቶች ያያችሁትን አትስሩ ብር ያስፈልጋል ስራ መስራት ግድ ነው ሁሌ በስደት😢
@Zainab-ud3xe
Жыл бұрын
ታዳ ለምን ታስጠላህ ለሚስኪን አሰጠውና አንተ ሌላ አሰራም🤣🙄 ለማንኛውም ባለን እንብቃቃ አላህንም እናመስግን
@Demenamorke2146
Жыл бұрын
ዋው ጀሙ 😂❤️❤️❤️❤️ክላክሱ ምነው ሹፌሩ😂😂😂በጣም ያምራል ሳሎኑ ሰፊ ነው ምኝታ ክፍል ጠባብ ነው ያንተ ቤት ክፍሎች ሳፋፍ ናቻው ጀሙ መጂሊሱ ዋው ዋው እግዚአብሔር በሰላም ለቤቱ ያብቃው🙏🙏🙏
@Me-gq1jj
Жыл бұрын
በጣም ያምራል በተለይ ክሽነ ደስ ሲል እኔም ክሽኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ለመቼ አልሳካም አለኝ
@jemimossa5572
Жыл бұрын
ቲቢ እስታንድ ግን ከበሩ ጎን ያለው ግድግዳ ላይ መሆን ነበረበት ቢሆንም ማሻአላህ
@asfd5625
9 ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ሰላም ነህ አሰተያየት ልስጥህ ደስ የሚል ጥሩ ነገር ስታይ መሻአላህ በል አቤት አቤት አትበል
@lubaba355
Жыл бұрын
አስፈቅደህ ነው የምቀርፀው ግን ማሻአላህ ሀይቅዬ በቤት አሰራር አንደኛ ነን😊
@aesaaa1616
Жыл бұрын
በሠማይ አውይ ቀለም የተሰመረበት የመጂልሡን ወበት አጥፍቶታል ከውጭ በጣም የምራል
@Feker-p1j
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የወደድኩት❤
@صفيبنتاحمد
Жыл бұрын
እርሜናጤና ለባለቤቱ❤ማሻአላህ
@ቅመምበላይቱዩብ
Жыл бұрын
ዋዉነዉ እደት ያምራን መሻላህ ተባረክ አላህ የጤናቤት ያድርገዉ❤❤
@صفيبنتاحمد
Жыл бұрын
ያተም ከዚህ ይበልጣል ኢሻአላህ ተስፉአለሽ 😂በርታ መጨረሻን ያሳየን ያንተንም እደዚህተውቦ የምናይ ያርገን❤
@genetketemawu
2 ай бұрын
ጎበዝ ነክ የእኔ እና ያንተ አንድ ነው እኔ ገና አልጨረስኩትም እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ያልቅልኛል
@zizumohammed683
Жыл бұрын
ወላሂ የኔን ቤት ይመስላል አልሀምዱሊላህ የቀና ግን አሞራ ክንፍ ስርተሽ እያሉ ያበሽቁኛል😢
@semira1396
Жыл бұрын
እኔምአሞራክፍሠርቸ ለምን ይሉኛል
@mamilove-fz3fd
Жыл бұрын
ምንእንድሰሪ ፈልገው😂😂 ለዱኒያ ቤት በቂ ነው ተብቃቂ እሱ የለለ ስንት አለ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
Жыл бұрын
ከንፍ አለውደ የሚበርበት😂😂😂😂😂
@مريمبنتمكته
Жыл бұрын
ዝበያቸው ቀን ተው ነው
@zizumohammed683
Жыл бұрын
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ አጅቴ እሯል አቺ ሳቂ
@بنتمحمدامين
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔም ቤት ድዛይን ይሄ ነው ግርፉም ይሄው ነው ማዓዘኑ ላይ ግን ድዛይን አለው እኔ ግን አላማረኝም ነበር አሁን ሳየው አማረኝ
@መሲይወሎየዋ
Жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል በሰላም በጤና በፍቅር ይኑሩበት😢😢
@foziamohammad-pq8nn
Жыл бұрын
ማሻአላህ ወዲሜ አላህ የለፋህበትን አላህ በሰላም ተደስተህ እምትኖር አላህ ያርግህ በረካ ያለዉ ቤት አላህ ያርግልህ ኢሻአላህ በርታ ወዲሜ በዚህ አጋጣሚ ከአላህ ያለህ ግንኙነት ሁለየም ቅርብ መሆን አለብህ ይሄን ያላዬ ብዙ አለና
@reemahmad3374
Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ነች እኔ ባዶ ቦታ ይዠ አመታትን እያስቆጠርኩኝ ነው😍
@jemila602
Жыл бұрын
ጀማል ከውጪ የተዴረገው ከሢሚንቶ ጋር ነው ወይሥ ራሡን የቻለ የግርግዳ ቀለም ነው ማሠራት እፈልጋለሁ በአላህ ንገረኝ
@ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ
Жыл бұрын
እኔ መቸነው ግንቤት የሚኖረኝ😢😢ማሻአላህ በደስታ በጤና ኑሩበት❤❤
@ካፍሽነኝ
Жыл бұрын
አብሽሪ ማሚ
@zeinabhassan5726
Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አንድ ቀን አብሺሪ ደሞ ለዱኒያ ኑሬ
@HadiyaUsman-y7w
Жыл бұрын
ማሻአላህ በሰላም በፍቅር የምትኖርበት ያድርጓቶ❤❤❤
@rabiawali1915
Жыл бұрын
ማሻአላህህህ ስምር የጤና ቤት ይሁን ስምር የኔስ መቸ ነዉ የሚልቀዉ❤❤👍👍
@ሀናንጎደሬዋ
Жыл бұрын
ያተስ ቤት ማሻላህ አደል ምናለ አልሀምዱሊላህ ብትል ለቤቱ ማሻላህ ብለናል ያምራል ❤❤
@tebabe
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በደስታ እምትኖሪበት ያርግሽ እህቴ በርች
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀይቅ የባሌአገርነው ቆጆቤቶችአሉ እኔምሰርቻለሁ ባልጨርሰውምአላህሙዱሊላ
@toybaschanal4685
Жыл бұрын
የውጩን የግድግዳውን ግርፍ እንጨት ቤት ላይ ቅርጽ ማውጣት ይቻላል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ተመስጌን በል አተ በጣም ጀግና ወንድ ነህ ያተም ቤት በጣም ውብና ማራኪ ነው ያንተን ያክል የሊላችው ሚሊወን አሉ ❤
@sa-wx3eq
Жыл бұрын
ሢጀመር ሴቶች ወንዶችን ያበላሿቸው ሴት እዴት ቤት ሰርታ እቃ አሟልታ ባል ታገባለች ማነው ባሉ😂😂 ወንዶች እኮ ቢኖራቸወሰ አለኝን አያውቁም
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
@@sa-wx3eq አይገርምም እኔ ሳቅ ወንድ ልጅ ነበር ቤት ስርቶ የቤት እቃ አሟልቶ በስርአት አጭቶ ጥሎሽ ጥሎ ነበር የማገባው ቤት ውስጥ ምንም ነገር እንዳይጎልባት ሙሉ የማርገው እሱ ነበር አሁን ግዜው ተቀይሮ ሴቶች ሆነዋል 😁😁😁. ሳናድዱኝ
@الكنجالكنج-ت1ل
Жыл бұрын
መሸአላህ ያምራል ሰደቃ ሰርግ ይሚወጣበት ያርገው
@seadaseada-bb1og
Жыл бұрын
ማሻአላህ የአፊያቤት ያድርግላቸው ጀማል በአላህ እዳተልፈኝ ኪችን ካቢኒው ስት ካሬነው??
@user-Weynua
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የደስታ የአለም ቤት ይሁንላቸዉ
@SwSw-zd7yj
4 ай бұрын
ዶላቡ እና ሀልጋዉ ሥንት ብር ነዉ
@NeimaAhmed-c6u
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በሠላም በፍቅር የሚኖሩበት ያድርግላችው ወንድ ማለት እንድህ ነው ከለፋ እና ከተሠደደ አይቀል አላህ በሠላም ለሀገርህ አብቅቶህ በደስታ በፍቅር ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ሠቶህ የምትኖርበት ያድርግህ ወንድምአለም
@bezamengesha22
Жыл бұрын
ዋው ያምራል❤❤ምነው ጀማሎ😅😅ሁሉም ባቅሚቲ ይስራ እንጅ እዳያወራ አትበል አራት ሰርቢሶች አሉኝ እሷ ካለቀችልኝ ጤና ብቻ ነው የመምኘው😂😂ትበቃኛለች ሁለቷን ባከራይ ሁለቷ ለኔ አለም ናት😅❤
@sofyamohamd1215
Жыл бұрын
መሽአላህ ለህገወጥቤት ምን አዴከመኝ ሀጋዊሉመሥራትማ እዲሜ ይጨርሣል በፍትቅረ እሁን እዲሜ መጨረሥጂ አይዱኒያ
@مدينهمحمدالامين
Жыл бұрын
ማሻላህደሰይላል 2:04 👍👍👍👍❤❤
@sofiyakonju221
7 ай бұрын
ግን የበሩ ከርል አልመርጠም ማሻአላህ የሠላም የጤና ያድርግላቸው
@msultan4802
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንደአቅሜአለኝ በጤና በፍቅር በኢማን ልኑርበት ሰው እንደአቅሙነው እሚኖረው
@NaimaYassine-t7u
Жыл бұрын
ጀማል ግን በሌሾነው ከውጭ የተለሰነው ? እባክህ መልስልኝ
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
ቤቱ ያምራል ቡለኬትነው ወይስ የጨት
@DhhBdbd
9 ай бұрын
ማሻ አላህ በብሎኬት ነዉ የተሰራዉ መልሱን እጠብቃለሁ ጀማል ??
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
Жыл бұрын
በጣም ያምራልማሻ አላህ አረብያ መጂልሱ ስት ነው እምታውቁ ሹክ በሉኘ 😢
@toiybaseidAli
22 күн бұрын
ስው እደቤቶንጅ እደጎርቤቶ አይኔር ባላችሁ ጀማል ጥንክ ጠንክርህም ክስራህ አላህያግዝሁል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesitube8396
Жыл бұрын
ጀግና በጣም ያምራል
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
Жыл бұрын
የጨት ቤት ነው ወይስ የሲምንቶ ማሻ አሏህ ተባረከላህ
@ዜድሻሀበሻዋ
Жыл бұрын
እኳን ይሄንና የቆረቆሮና የጭቃ ቤትም የለኝ ኧር ደረቅ ቦታም የለኝ በስደት 11 አመቴን ይዣለሁ😥😥
@aminatube8298
Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ አላህ ያላሰብሽውን ይስጥሽ ሞልቶታል
@jooojalabdouli674
Жыл бұрын
አይዞሺ ዋናዉ ጤና
@ዜድሻሀበሻዋ
Жыл бұрын
@@aminatube8298 አሚንንንን ውደ
@ዜድሻሀበሻዋ
Жыл бұрын
@@jooojalabdouli674 🥰🥰
@mesertkifle233
Жыл бұрын
ፍረንቸ ዶር ስንት ነው እባክህ
@hayaahayaa
Жыл бұрын
ጭቃ ቤት ላይ ችክን ካብኔ ይቻላል እደ
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
ከቤት ቀለም ነጭ ወይም ቢንግ ቢሆን ከአረቢያው መዲሊስ ይሄድ መበር
@sofyamohamd1215
Жыл бұрын
ካርታና ፕላን አለዉ እይዴል መሽአላህ የትሠፈርነዉን ሀይቅ ልዩቦታ
@gedam.youtube8866
Жыл бұрын
አረቤቱ የምንድነው የጭቃ ተሆነ ይጎዳል
@مكيةال
Жыл бұрын
ገደል ገባ ትንሸም ቢሆን ሰረተናል አልሀምድሊላህ ደግሞ ለዱኒያ ቤት
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
ባክህ አታሽቃብጥ በጭቃ ራሡ በተሰራው የሚያስጨርሰን ያርገን ለሰውልጅ ዋናው ጤና ሲኖረውነው ረዥም አመት ሚኖረው ይሄን አይነት ሰራለው ብዬ በሽተኛ ከምሆን ምናለኝ የጭቃ ቤቴ በሱውስጥ ስትፍቅር አለ ድሮ በሳርቤት አድገናል እኮ በፍቅር ባድ ብርድልብስ ውስጥ እየተኛን
@sarahmanal9614
Жыл бұрын
እር ጀሚ ያተም ያራል ኦነት የኔም ድዛይኑ እደዘህ ነው ግን ቅርፅ አልወጣለትም ለጨርስና እቃ አዛችሁለሁ ጥያቄየ ቡሎኪት ነው እደ በጣም ያምራል ማሻአላህ እደት ቅርፁ እዳስወጡት ንገርኝ የኔ ቅርፅ አልወጣለትም
@minajamalpooran72
Жыл бұрын
እኔም፣፡ልክ፣እደዝሕ፣ነው፣ክችን፣ካብኔውን፣የማሰራው፣፣ግን፡ለጭቃ፣ቤት፡ይሖናል?
@fatumaadem9570
11 ай бұрын
የጭቃ ነው
@fsey4089
Жыл бұрын
ሥትፈጀ??????
@ZahraZahra-to8ty
Жыл бұрын
ያምር ነበር ግን ክላሶቹ ጠበቡ እንጂ ሀልጋው ቁም ሳጥኑን አላስከፈተም ትንሽ ትንሽ ሰፋ ቢል ሀሪፍ ነበር
@Lidiyana-yemariyam
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የበረከት ቤት ያድርግላት በጣም ያምራል ግን ቤት ቀለም ስታስቀቡ አንድ አይነት ቀለም ተጠቀሙ አታዘበራርቁት የቲቪ ማስቀመጫውን በይበልጥ እርሳሴ ከለር ቢሆን በጣም የምር ነበር ከቢጫው ላይ ደማቅ ሠማያዊ ሲሆን ብዙም አላማረኝም ከቻላችሁ አንይድ አይነት ከለም ወይም ደማቅ ያልሆነ ተጠቀሙ በተረፈ ያምራል😍😍😍
@smumd
2 ай бұрын
ተዉጀማል በወረቅ ም ቢሰራ የእዱኑያነዉ ሰዉእንደቢየቱነዉ የሚንዎሮዉ
@eliyass-ym1fx
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የእንጨት ቤት ነዉ?
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ሰርቸ እበላለሁ ዋናዉ ጤና
@rabiahussain5192
Жыл бұрын
መጂሊሡ ሥት ብር ነው??
@mouminahoumed7942
Жыл бұрын
ማሸአላ ኑሩበት በጤና
@zinashibrano5775
Жыл бұрын
Mashallaa bayee bareedaa dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
Жыл бұрын
ማሸአላህ ያምራል በሰላም የሚኖርበት ቤት ያርገው
@toyibatoyiba2856
Жыл бұрын
ማሻአላህ በደስታ ይኑሩበት ❤❤❤
@ZebibaNurye
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን መሻ አላህ ብያለሉ ለቤቱ ጀማል እደት በውስጠ ባገኝሁህ እቃ ጨነህ እምቲደባት ባትሮል አይሱዚዋ ስት ናት መግዛት ፈልጌ ነበር
@ZebibaNurye
Жыл бұрын
ኮበልቻ አለች ወይ
@Azizaynourw
Жыл бұрын
ቤቱ ግን የእንጨት ነው እስኬ መልስልይ በጣም ያምራል እኔም እያሰራሁ ስለሁነ ኪሽን ካቢኔውን እንዳሰራ ነው ንገሩይ የእንጨት መሁኑን
@fatumaadem9570
11 ай бұрын
አወን
@miskanmiski
9 ай бұрын
የጭት ነው ወይ
@adelahufante8815
Жыл бұрын
የቦሌኬትነዉ የጭቃቤት ኪቺን ካብኔት እጭቃቤት ላይ ይሆናል
@SofyaKassaw-f6w
6 ай бұрын
ስንት ካሬ ነው ቦታው ቤቱስ ስንት ወሰዴ መልስልኝ እኔም መስራት እፈልጋለሁ😢😢😢
@Ekram-sn6dp
Жыл бұрын
አርቢያ መጂልሱ ሰንትነው ጀማል
@MadenaUae-lw9wy
Жыл бұрын
ስንት ነዉ ፍራሹና መጂሊሱ
@cggh6051
Жыл бұрын
ማሻ አላሂ ተባሪከላሂ ለባለበቱ እድሜናጤና ይስጧቸዉ 👍👍❤️❤️👍👍❤️❤️👍👍
@ቅድሚያለተዎሂድ
Жыл бұрын
ስንት ብር ነው አረብያ መጅለሱ
@GalaxyA-zq3qy
Жыл бұрын
ከሁሉም ኩሺናዉን በጣም ነዉ የወደድኩት እኔ የገዛሁት የጨረቃ ቤት ነዉ ምንም መሰራት አልችልም መስራት እፈልጋለሁ ግን እንዴት ለፍቼ ለፍቼ ቢያፈርሱትስ ብየ ስጋት ስላለብኝ ያኔ ስገዛ መካሪ በማጣቴ ዛሬ ምንም መሰራት አልቻልኩም እጅ ታሰረ እህቶቼ የጨረቃ ቤትም መሬትም እንዳገዙ እንደ ምንም ብላቹ ካርታና ፕላን ያለዉን ግዙ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ዬርግልን ጀማል በርታ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
Жыл бұрын
ሽጭዉና ሌላ ፕላን ያለዉ ቤት ብር ጨምርሽ ግዥ ካልሆነ በሰቀቀን ነዉ ምትኖሪዉ እንደ ምንም ብለሽ ሽጭዉ እና
@GalaxyA-zq3qy
Жыл бұрын
@@ዘሀራ-ሐ2ረ እሰኪ እሞክራለሁ ግን የጨረቃ ቤት መሆኑን እያወኩ ለሌላ ሰዉ መሸጡ ከበደኝ ሀጢያት ቢሆንብኝስ ብየ የገዙኝሰ በሃላ ቢወሰድባቸዉ ቢረግሙኝስ ብየ ፈጣሪ ያዉቃል ለኔ ከብዶኛል
@الحمدللهعلىكلحال-س8د
Жыл бұрын
ያለህን አመስግን አተያለህን ሌሎች ስለለላቸው እረሱላችን ሱለላሁ አለይሂወሰለም ምን አሉ የበታችህን እጅ የበላይህን አትመልከት ምክንያቱም የበታችህን ስታይ ታመሰግናለህ የበላይህን ስታይ ትግዳለህ አላህ ካሀድወችን አይወድም አመስጋኞችንጅ ።
@tsehayabizuneh
Жыл бұрын
እውነትም አሁን እኔ ቤት ሰራሁ እላለሁ 😂አልሀምዲሊላሂ እረተው ጀማል እረ ወደ ሀገሬ ራግባባት እንዳውም እየተወሳወስኩ ነው ልግባ አልግባ እያልኩ አላህ ከሪም
@ዝምታወስጤነውYouTube
Жыл бұрын
😂😂😂ወይዘድሮ ማሻአሏህ በጣምያምራል እኔግንይህንሁሉ እያየሁ ሳኡድላረጅነው
@sartt1531
Жыл бұрын
ክክክክ። አይዴል
@ዝምታወስጤነውYouTube
Жыл бұрын
@@sartt1531 አወ እህቴ በዛላ ግንሰውይላል የኔ ወጩሳያሰኝ የሚያበጃጅልኝ አጣሁ ወሏሂ 1,200ሸአወጣሁኝ ምንምሀረካትየለው ብቻ አልሃምዱሊላህ
10:04
🔴ጀማል የራሱን ቀሌት ወደኔ አዞረው ውሼታም ነው በጣም ባልጌ እንደሱ የልም🧐🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 18 М.
16:34
ባጭር ጊዜ ሰርተን ያስረከብነው ቤት 0964060772📞📞
Juna TUBE ጁነይድ
Рет қаралды 22 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
9:17
75 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በ2017 ስንት ይፈጃል ከመሰረት ጀምሮ
5G Tube
Рет қаралды 24 М.
15:29
G+1 መኖርያ ለመገንባት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል? መሰረቱን ብቻ ለማውጣትስ? ፊኒሺንግ ሲቀረውስ?
YG's CBD
Рет қаралды 20 М.
8:33
የዛሬው ቤት ይለያል እዳያመልጣችሁ bom waw
Hojii Ijaarsa Manafi Jipsenii Abdusemad
Рет қаралды 255
24:47
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 22)
PIASSA TV
Рет қаралды 8 М.
12:00
ዛሬ ገራሚ ቪዲዮ አመጣሁላቹ እድለኞች ማናቹ ስራችን እዩልን አስባልት ዳር 80 ቆርቆሮ መቶ ሳባ ካሬ የሚገዛ ይደውል 0931314242
wela Tube የተኝቢ
Рет қаралды 2,8 М.
53:46
Lualawi ሉዓላዊ-ኦሮሚያ ክልል ወደ ቢሊዮን ብር በሙስና አሳገደ/የጠ/ሚኒስትሩ የአውሮፕላን ምሳሌ እና ተቃውሞው/የፋኖ ጥሪ ለአዲስ አበባ ሕዝብ
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 8 М.
11:13
አምስት መቶ ሺ ብር የፈጀው ኤል ሰርቢስ / ኮርኒስ / ጅብሰም ኳርቲዝ / የግድግዳ ቀለም / ሙሉ ፊኒሺንግ / 500,000 ሺ
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 3,5 М.
8:11
ቤቷን አስገጠምኩላት፤በትንሽ ብር፤ቆንጆ ቤት ሙሉ ዋጋው ስንት ፈጀ
መርከዝ Tube
Рет қаралды 15 М.
18:10
ይሄን አቃ በጭራሽ እንዳታመጡ ብሬን የጨረሰው የሳውዲ ኮተት እቃ እንዳትሸወዱ🙆♀️🙆♀️
አደም & ሰአዲ Tube
Рет қаралды 34 М.
10:03
🔴ሀዋ አይታ የማታቅውን ለመጀመሪያ ግዜ ቤታችንን አየች በጣም ተደስትች🥺🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 123 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН