KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መስከረም 2017 የውስጥ እንጨት በር | ፍሬንች በር እና መስኮት | አልሙንየም በር እና መስኮት ዋጋ ስንት ብር ያስፈልጋል
7:10
በር ከማሰራትወ በፊት ይሄንን ቪዲወ ይመልከቱ አዲስ የበር ዲዛይን
7:06
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
"Идеальное" преступление
0:39
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
ቤቷን አስገጠምኩላት፤በትንሽ ብር፤ቆንጆ ቤት ሙሉ ዋጋው ስንት ፈጀ
Рет қаралды 15,740
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 42 М.
መርከዝ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 171
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ በሰላም ሀገሬ ገብቸ የምኖርበት ያድርገኝ ለፍታችሁ ያሠራችሁልኝ ወንድሞቸ አላህ ጀዛችሁን ይክፈልልኝ🤲
@lubabahusen4517
Жыл бұрын
ሥትወሠደብሺ
@زينبابراهيم-ف7ص
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጤና የምኖሪበት ያረግሽ
@samkfn3321
Жыл бұрын
ያች ነው መሻ አላ በሰላም ላገር ሽ ያብቃሽ በሰላም የምኖሪ በት ያርግሽ
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
@@زينبابراهيم-ف7ص አሚን እህት🥰
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
@@samkfn3321 አሚን እህት🥰
@Rahma-i1f
Жыл бұрын
መርከዝየ እናመሰግናለን እደዝህ በራስህ ነው መስራት የሰው ፎቶ እየለጠፍክ ይህን አሉ እዲህ ሆነ አትበል የሰው ስጋ መብላት ሀራም ነውና በራስህ ተማመን ወዲሜ የህትነትምክሬ ነው አብሽር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሰው በተቹ አይደለም ባአላህ ፍቃዲ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Жыл бұрын
😮😮 መስታውቱ ብቻ 15 ሺ. እረአላምንም. ምንአይነት መስታወት ቢሆን ነው ሶስተኛ ጀረጃ መሆን አለበት እጂ ቤቱ ምርጥ ነው ትንሽ የውስጡ ጣራው እሩቅ ይመስላል ብቻ ጥረነው ለሀገሯ ያብቃት በፍቅር ትኑርበት መስታወቱ ግን ደረጃው አላሳመነንም
@eyarslaewarkneh4548
Жыл бұрын
የጭቃ ቤት ጣራው እራቅ ማለት አለበት እየቆየ ሲሄድ ወደ ታች ይወርዳል ይላሉ ብቻ ብዙ ይላሉ
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
@@eyarslaewarkneh4548ኮርኒሱ የፕላስቲክ ስለሆነ ሙቀት ስለሚስብ ራቅ ሲል ሀሪፍ ነዉ
@rozaroza6755
Жыл бұрын
እኔም 18 ሺ ነው ያሰራውት አንደኛው ነው ሲስ❤❤
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Жыл бұрын
@@rozaroza6755 እረ ማሻአላህ ብያለሁ ገርሞኝ ነው ሁሉነገር ጣራ ነክቶ እደት መስታወት እረከሰ ብየ ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያቅልለው
@halimaendress1672
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሳምር እህቴ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያረግሺ 🥰🥰
@ክፋትንጥሉ
Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ነገሮችን ቀለል ማድረግ ደስ ይላል ቦህሮዎች ወንድሞቸ በርቱልኝ ባለሙያ ናችሁ ❤❤❤ እኔም በሱው ወዳ ባድሱ ሰፈር ያላለቀ ቤት አለኝ እንድህ ቀለል አርጋችሁ እንድትገጥሙልኝ እፈልጋለሁ ወደፊት አድራሻ አስቀምጡ
@ጀሚላኑርዬYouTube
Ай бұрын
ወድሜ ሀአላህ አሁን ስትይገኛል መስታውት ?መረሳ
@SENAYITTUBE
8 ай бұрын
ጣራው ብቻ ፎቅ ይወጣዋል ያምራል የጤናቤት ያርገው
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
Жыл бұрын
ሸቃሊትኮ አትስራ ከሰራች ግን 👍👍 ማንም አያህላት
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
😂😂😂
@amina5368
Жыл бұрын
ሸቃሊት አለለችም ውነትሸነው የኛሸቃሉች ማንይለናልቤትለመሥራት የኢቶላይኮ የሸብርቆ የሚታየው የሸቃሉችቤትነው ካሠተንወደክፋልአገር ሥነዜህ አሏህይጠብቅልኝ አሏህአሣባችንን ያሣልንል የደሀገራችንየምንገባ ያድርገን ሥወዳች የኔእቆች
@eyarslaewarkneh4548
Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳ ለቤት ስሪ
@rtrt4566
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል መስታዋቱ ምን አልከው ስሙን ለቤትህ አድስ ነኝ
@EtalemEtalem-c5f
Күн бұрын
ስልክ አስቀምጥ
@Alem229
Жыл бұрын
ዋው ቤቱ ያምራል
@ZinatiZinnati
7 ай бұрын
ማሻአላህ የዚህ ቤት ድዛይን ያምራል የቤቱ ስም ምድነዉ የምታዉቁት
@aqqqaaqqqa9299
Жыл бұрын
ማሻአላህ ህቴየሰላምየደስታመቀበያቤትይሁንሺ
@ዝምታወስጤነውYouTube
Жыл бұрын
ቆጆቤትነው ልክየኔቤትነውየሚመስለውወላሂ
@MMm-zk9ix
Жыл бұрын
ወረባቦ ቢስቲማ ታደርሳለችሁደ
@Rachoየቡታጀራዋ
3 ай бұрын
ስት ጨረሰ ወንድም
@rabiaendris5723
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@halimaali1185
Жыл бұрын
ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ እስኪ የበረዳ ቆሚ ብረት የአንዱን ዋጋ ንገረን በአሏህ????
@Medina-tr2bq
5 ай бұрын
የትነዉ
@alibaba9532
Жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጠልን እኛም እዲናስራ ኢንሻአላህ
@mahitube3690
Жыл бұрын
የት ሀገር ነው
@ኡሙፌርዶስየመርሳዋ
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድም ስልክ ቅጥር አስቀምጥ በምን እናግኝህ
@rabiaendris5723
Жыл бұрын
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ
@freze2100
6 ай бұрын
ስልክህን እባክህ ወድሜ
@kerimayasin-q3l
2 ай бұрын
መርሳ ላሜራቤት ስራ ልን ቢዶ
@sakinajuma3243
Жыл бұрын
ያምራል❤
@ekramyoutube-yk8vo
8 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@እሙረያን-ከ9ሸ
8 ай бұрын
ማሻአላህ. ሀይቅ. ትሰራላቺሁእደ. መልሱልኚ
@sgsgdhhddbhddh341
Жыл бұрын
አርቢያ መጅልስ ስራልን
@mameLove-w5b
Жыл бұрын
መሸአላህ
@AmiriyahM
3 ай бұрын
ስልክ ቁጡር
@merkztube
3 ай бұрын
@@AmiriyahM 09 22 67 55 29
@abddghgjf8678
7 ай бұрын
በርቱ❤❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
8 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤
@ጀሚላኑርዬYouTube
Ай бұрын
አንደኛውን
@hadye-lx5fb
9 ай бұрын
እኔም የዚህ አይነት ቤት አለኚ ስንት ብር ይበቃኛል በር ለማስገጠም
@Fatumamasha-js1vq
5 ай бұрын
ወንድሜ በሩ ሲገጠም መቃን አላረጉበትም ቺግር አለወይ እባክህ መልስልኚ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራነው የምር
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
ያምራል በሰላም የምትኖርበት ያድርግላት ለበረዳ ላሜራ ስት ይፈጃል በናት በኮመት መልስልኝ
@sdemssi1962
Жыл бұрын
እኔ የዛሬ አመት 30 ሽ ነው ያስገጠምኩት አሁን ላይ አላሁ አለም
@hbeba8561
8 ай бұрын
ለኤልቤት ስትይፍጂብኛል መስታወት
@RawdaMohammed-co2eu
8 ай бұрын
ወንድም እኔም ላስገጥም ፈልጌ ነው መርሳ ወረላሎ በዛውም ቀርጸህ አሳየኝ
@merkztube
8 ай бұрын
እሺ የት ነው በኢሞ አዋሪኝ
@RawdaMohammed-co2eu
8 ай бұрын
@@merkztube ወረላሎ ነው ቁጥር አስቀምጥ እሽ
@zeynebahmmed5384
Жыл бұрын
እስኪ ኮበልቻ አስቀጥምልኝ መስተዋትና የበርዳብርት
@Kedija6466
Жыл бұрын
ወንድም ዱዓ አድርግልን ለስደተኞች ማን በተመጣጣኝ ዋጋ ያሰራልናል ቤተሰብም ቢሆን ደከመን እያካበዱ ኖሮ የውዶዋል እያሉ ጭራሽ እንጨቱ ን እቁመውት ብሩ እኔ ላለቀም እያሉ 😢
@ekrutefe8481
Жыл бұрын
ካሜራ አማን ነቃ በል እንጂ😂ዋጋው ዋዉነዉ
@eexx1912
18 күн бұрын
መሰታወት
@chg7617
8 ай бұрын
ቁጥርአስቀምጡልን
@AnisaAl-n2d
Жыл бұрын
ወንድም ከይቅርታ ጋር ቁጥር ህ አስቀምጽልን ማሰራት እፈልጋለሁ
@እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ
Жыл бұрын
ባአላህ እዳታልፈኝ
@wahamobile6716
Жыл бұрын
እኔ ማሰልጠን ነወ የቀረኝ ግን ስት ነዉ 90ቆሮቆር ስት ፈቻል ኮርኔስ የላስቲክ
@tube-st3qd
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ይላል እኔ ቤት እየሰራሁ ነው አላማጣ ይመጣሉ 3 መስኮት እና 2በር እፈልጋለሁ?
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ሂክ
Жыл бұрын
የሥት አመት ነው እኔ ገና እያየሁት አደል ከሁንኮ 10,0000ነው
@hiratube8902
6 ай бұрын
ቁጥራ የታል
@merkztube
6 ай бұрын
09 22 67 55 29
@EmanEman-vd3kv
7 ай бұрын
እኔም እያሠራሁ ነዉ ምናል ቅርብ ብትሆኑ ቪደወም ትቀርፅልኝ ነበር መሥታወትም አዛችሁ ነበርወረኢሉ ነዉ የኔ
@jjamila542
2 ай бұрын
ቁጥር አስቃምጡልኝ እኔ እፈልጋላሁ
@UaeUae-yw1cs
Жыл бұрын
ደጋን መድርስ ትችላላችሁዉይ??????????????
@Hayat-hd2mu
7 ай бұрын
ስልክ ላኩልኝ እኔ እፈልጋለሁ በር
@merkztube
7 ай бұрын
09 22 67 55 29
@afutamahmed9038
Жыл бұрын
ጅምሰም ኮርኒስ የሚሰራ ቁጥርስጠኝ
@lubabakassaw6057
Жыл бұрын
አህለንይሄነውእንደበረዶመሥተዋትየሚባለውንገረኝእሥኪ????
@አላህሆይጉዳየንሁሉአቅልል
Жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ወንድም እኔም እፈልጋለሁ ለምርሳ ቅርብ ነው ቤቴ
@ኡሙፌርዶስየመርሳዋ
Жыл бұрын
እኔ ኮቲነር እፈልጋለሁ ግን በምን ላግኝህ ስልክ
@merkztube
Жыл бұрын
09 22 67 55 29
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
@@merkztubeኢሞ የለህም? ፈልጌህ ነበር
@eexx1912
18 күн бұрын
ሚሀል አባ ትወሰዳለህ
@merkztube
18 күн бұрын
አወ
@dastabeleta2056
Жыл бұрын
ቆይ ግን አተስልክ ህን ላክልኝ እኔመርሳ ነኝ
@nasibanasiba9498
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል እኔ እሰራሁት ቤት ፈረሰ ድዋ አድርጉልኝ
@adenategene101
Жыл бұрын
Iyzoshi ehtia
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
ለምን ፈረሠብሺ ማማየ በልፋት የተሠራቤት😢😢
@የማርያምልጅYOUTUbe
Жыл бұрын
ዉይ እህቴ መንግስት ነው ምድነው ያፍርሰው ❤❤አብሽሬ
@ፈፊዩቶብ
2 ай бұрын
ዛሬክፋትብሎኛዱአአርጉልኝ😢😢😢
@አልሚቱብ
Жыл бұрын
የፕላሥቲክ ኮርኑሥ ቅረፀ ይመጣለታልዲ የፓላሥቲክኮረኑሥየምተል
@sdemssi1962
Жыл бұрын
አወ ይወጣል
@አልሚቱብ
Жыл бұрын
@@sdemssi1962 አሳይኚሲ እኔ አፈልጋለሁ በፎቶላኪልኚሲ
@سميرهحسن-ق3ف
Жыл бұрын
15ሽብወየትነዉ እኔ ተመተዋቱ ብች 46ሽ ነወሐ
@mkkm2231
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samerasoso6442
Жыл бұрын
ውርጌሳ ከሠራችሁ ቁጥር ስጠኝ
@Rakeb154
Жыл бұрын
ቁጥርህን ላክልኝ
@adenategene101
Жыл бұрын
Weyna dess seli Yamrl
@freze2100
6 ай бұрын
እቤክህ ወድሜ ስልክህን እፈልጋለሁ
@merkztube
6 ай бұрын
09 22 67 55 29
@jemilyhusin4232
Жыл бұрын
ወረባቦ ቢስቲማ ሂዳችሁ ትገጥማላችሁ ወይ
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
Жыл бұрын
ሀይቅ ትሰራላችሁ ወይ ወድም
@hadraseid4616
Жыл бұрын
እረየሀይቋ የትነሽብቅበይ
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
Жыл бұрын
@@hadraseid4616 አለሁልሸ ውደ እደት ነሸ
@Asia-hd9bq
3 ай бұрын
Yet ager new
@djdhg6500
Жыл бұрын
ወንዲም እኔ በር እና ኮርኒስ ማሰራት እፈልጋለሁ ስልክህን አስቀምጥልኝ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ቤተሰብ ጋ ላገናኝህ እና ስራልኝ ሀገሪ ድሴ ነው
@እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ
Жыл бұрын
ቁጥርህን
@menberdejen1105
9 ай бұрын
ወልደያ ትሠራላችሁ
@merkztube
8 ай бұрын
አወ 09 22 67 55 29 ደውይ
@gellysollano1572
4 ай бұрын
😮😮😮❤❤❤❤
@eimaneiman8850
8 ай бұрын
ወድሜ አደየላስቸግርህ.መልስልኝ የኔቤት እዳሳየኸኝነበር ግን ፊትለፊቱላይ ከበሩ. ጎን መስኮትነው ያረጉብኝእናተገርፏል እኔየምፈልገው ፍሬችነውአሁንእዳሳየኸኝ እና ከመስኮትበታችያለውንማፍረስይቻላልደ ፍሬች ለማረግ እባክህ አሁንእድሰራልኝፈልጌነው የምችልከሆነ አሳውቀኝ
@KsaKsa-lu4ud
8 ай бұрын
መልስ ጋገኝሽ ለኔም ንገርኝን
@eimaneiman8850
8 ай бұрын
@@KsaKsa-lu4ud መልስምየለውዴ
@momina4882
Жыл бұрын
ለምኑነዉ15ሽ
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
አብሺሪ፡ወዲምጠክር፡
@Kedija6466
Жыл бұрын
ለኸይር ነው ውዴ
@قلوالحمدلله
Жыл бұрын
15000ሺ እሰከመሰኮቱ ሁሉንም አጠቃሎነው
@MESERETDEGEFU-v9d
8 ай бұрын
ሸኖ ትሰሪላቹ
@እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ
Жыл бұрын
ጭሳ አሰራልኝ
@HfhyeRyyry
Жыл бұрын
15 ሺ ነዉ ያልከዉ ስተኛዉነዉ
@A12Galaxy-vp5hd
8 ай бұрын
ወድሜከላላትሄዳለህ
@Meme1999-m2t
8 ай бұрын
Filasitiki korenisi sintinew
@Ester-mi5xm
Жыл бұрын
Mnu new 15000 shi gilsti arglin
@ቤቲነኝስደተኛዋ
Жыл бұрын
15ሺ ወይ ውሽት😂😂
@fatumaadem9570
6 ай бұрын
መስታወት ነው እንጂ ከነ በሩ አደለም
@fatimabibi5517
Жыл бұрын
👍👍👍
@sofyabadru9246
Жыл бұрын
ye baru waga senti new
@sadaandres183
11 ай бұрын
❤❤🎉
@dobe4179
Жыл бұрын
ቁጥርአስቀምጥእኔእፈልጋለሁ
@hayat227
Жыл бұрын
የትነው ለደሤ ቅርብነው ከሆነ እኔአለሁ 😂😂😂 ግን 15 ሺ አላምንም
@sdemssi1962
Жыл бұрын
እኔም ገርመኝ ወላሂ እኔም አስራለሁ እባካችሁ የት ነው ገነቴ ያላችሁ ኑ አብርን እንዘዝ ለ😢
@seadi5
Жыл бұрын
ወላሂአትቀደድበትንሽብርእሚባልነገርየለምወላሂሰልችቶኛልቤትየሰራያቀዋልአትዋሹውሸታሞችድዳ
@sdemssi1962
Жыл бұрын
የኔም ጎደኛ 20 ሽ ብር አስገጥማለች እህት መስታወት ርካሽ ነው እንደሌላው እቃ አይደለም
@kalikidan-e9l
9 ай бұрын
Siliki kutiri ..
@merkztube
9 ай бұрын
09 22 67 55 29
@SmilingKiwi-hc2mq
8 ай бұрын
Yeti skababinaeu
@TaibaTaiba-g2h
6 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@umaniyyaatube5561
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ዝምታወስጤነውYouTube
Жыл бұрын
ተንታአጅባርትሄዳላችሁወይ የ ጅብሰም እና መስታወት ብትሰሩልኝ የታክሲያችሁንእችላለሁ ተሳስበን
7:10
መስከረም 2017 የውስጥ እንጨት በር | ፍሬንች በር እና መስኮት | አልሙንየም በር እና መስኮት ዋጋ ስንት ብር ያስፈልጋል
5G Tube
Рет қаралды 25 М.
7:06
በር ከማሰራትወ በፊት ይሄንን ቪዲወ ይመልከቱ አዲስ የበር ዲዛይን
የሱፌ Tube
Рет қаралды 2,9 М.
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
8:33
የመስታወት ዋጋ ከአንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ጊራና ላይ ሙሉ መረጃ
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 2,8 М.
8:11
የጥያቄያችሁን መልስ ይዘን መጥተናል
Seid Tube
Рет қаралды 22 М.
6:15
የውስጥ እንጨት በር ዋጋ ህዳር 2017 || wooden door design Ethiopia
Online Tube ኦን ላይን ቱዩብ
Рет қаралды 2,5 М.
8:38
የህታችንን ቤት በትንሽ ብር አሰራንላት፤የመዝጊያው ዋጋ፤ወው በጣም ያምራል፤ምርጥ መረጃ
መርከዝ Tube
Рет қаралды 13 М.
10:01
የመዳም ቅመም ቤቷን መርቁላት የውጭ ቀለም ቀባንላት ሴቱኮ አልተቻለም \ስንት ብር ፈጀ ሙሉ መረጃ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 13 М.
8:42
ፍሬንች በር ና መስኮት ዋጋ እና የግቢ አጥር በር ዋጋ ህዳር 2017 አንደኛው በር እና መስኮት ዋጋ
5G Tube
Рет қаралды 10 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 50 М.
9:28
የመብራት ገመድ ዋጋ የኮንድት ዋጋ የድሽ ገመድ ዋጋ ሙሉ መረጃ / ለአንድ ቤት ስንት ያስፈልጋል
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 4,2 М.
8:01
ለእንጨት ቤት ሰሪዎች 40 ቆርቆሮ ቤት ለማሰራት ስንት ብር እንደሚጨርስብን ሙሉ መረጃ ቀረበ#አብሮነት_Tube #Yetbi_Tube
አብሮነት Tube Abronet Tube
Рет қаралды 47 М.
14:43
የሚገርም ቤት 🏠 ገራዶ ላይ ፊኒሽግ ያሰራሁት ቤት ከነ መጨረሻው እዬት ምን ያስፈልጋል ሁሉም አለ
Awel
Рет қаралды 21 М.
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН