ጃዋር እና ጌዲዮን ምን ነካቸው? June 28, 2024

  Рет қаралды 4,724

Lij Tekle

Lij Tekle

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@leulayele4347
@leulayele4347 3 ай бұрын
It is nice interview it seems like family discussions about our country.
@bz1225
@bz1225 3 ай бұрын
50 ዓመት አላችሁ እንጅ የምንልኳ ኢትዮጵያ ከምሥረቷ ጀምራ አፄዎቹ ይገድሉ አልነበር ? ያውም በሌላው ብሔር ላይ ለማስገበር ያሳዩት ባህርይ የፍቅር ነበር ? አንገት ቆራጩ ከየዬት መጣ ?
@selamtesfaye6151
@selamtesfaye6151 3 ай бұрын
Please can switch off the bug round music
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 3 ай бұрын
ወይ መሬት ላይ ያለ አሉ። በትርፍ ሰአት እንደመተንተን ቀላል ነገር የለም ።ከናንተ የሚጠበቀው መጀመርያ አገር የምትድንበትን መንገድ እንጅ ላይ ላይ መሄድማ እኛም መቅደድ እንችላለን።
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 3 ай бұрын
ኤልያስ ኩበት ራስ ህወሓት ብለህ ልትሞት ነው። ምን ያርግህ ህወሓት?
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
ኩበትማ ስለደረቀ ይጠቅማል :: የበሬ ካካ ይመስላል ከነ ቦርጩ
@minabtube8074
@minabtube8074 3 ай бұрын
ይዉጣለት ተይዉ! አብይ ተጠቅሞ ጥሎ ሲይሰቃያቸዉ ደስ የሚለኝ ለዚህ ነዉ😅
@mightyg8545
@mightyg8545 3 ай бұрын
የአበሻ ስደተኛ 50 አመት ተሰዶም በተሰደደበት አገር ስርአት ውስጥ ተፅእኖ ፈጣሪ ሆኖ ለአገር የሚጠቅም ነገር ከማበርከት ሁል ጊዜ እኝኝኝ የእንጭጭ ወሬ። 🇪🇹ን ትታችሁ በሄዳችሁበት፣ ለእረፍት ስትሄዱ ባያችሁት ወይም ሰሞነኛ ወሬ እየያዛችሁ ማውራት አይደብራችሁም? ኧረ እፈሩ፡ A stupid person is someone doing same thing repeatedly, and waiting a different result 🤮
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 ай бұрын
የሰው ማንነት አለመረወቅ😂😂
@amsaluzelele8494
@amsaluzelele8494 3 ай бұрын
im so sorry to see the losers in Ethiopian politics
@RafaelHailu
@RafaelHailu 3 ай бұрын
ጥረታችሁ እና ችሎታችሁ ይታወቃል።ከዚህ በተሻለ የስቱዲዮ ቅንብር የመቅረብ አቅም እንዳላችሁ ይታወቃል። Do it !
@saysomething2774
@saysomething2774 3 ай бұрын
This setting seems more genuine and authentic. What difference would a formal studio make? Would itale them appear more trustworthy? Will you also be paying for their studio rentals and associated fees?
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 ай бұрын
ኢሊያሥ እዴ የሚሮጥ ሠው ቦርጭ አለው
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 3 ай бұрын
በሦስት ጉዳዮች ላይ ዕይታዬ። 1) ዶር ጢሞቲወስ ያለዘቡትም ያጮኹትም ነገር እዬተለካ በፍጥነት እና ዳ ባለ መልኩ ይከወናል። ለምን ለጠቋሚ ያወጣሉ ጠሚር አብይ እኮ ደህንነት ናቸው። ሙሉ የመረጃ ሰነዱ በእጃቸው ነው። ሰይፋ አዲስ አበባ እና ስሜን ላይ ያርፋል። 2) አቶ ጃዋርን በሚመለከት ከተነሳበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 5 ዓመት ሥነ - ባህሪውን አጠናሁት። ከአንድ ፁሁፍ በስተቀር ሞግቼው አላውቅም። አመክንዮዊም ነው። ደስታ እና ሃዘን የሚፈጥር ስሜት በቅፅበት ማኔጅ ለማድረግ ይቸግራልና። ውህድ ማንነት፣ የተፈጠሩበት የቤተሰብ አወቃቀር በፖለቲካ መሪነት ላይ ኢትዮጵያ ያለባት አንኳር ችግር ይመስለኛል። አይጠናም። አደብ አይመገብ። አትኩሮት ይነፈጋል። በዚህ ትውልድ ይታጨዳል። ሌላው የአቶ ጃዋር እና የመከላከያ ሊንክ መንፈሱ ወጥ ነው። የህወሃት ቢሆን ይህን ያህል ፖዘቲብ ዕይታ ይኖረዋል ብዬ አላስብም። ጉዳዩ በዓለም ዓቀፍ መዳፍ ሥር ያለ ነው። ጥንቃቄው ወደፊት እሱ ለመሪነት የመምጣት ምኞትን መሠረት የማስያዝ ስትራቴጅካዊ ፖዝሽን ነው። ስለ አማራውም "የኢትዮጵያዊነት ሱሴ ዜማ" ጠቀስ ነው። "በሞኝ ክንድ ጉድጓድ ይለካበታል" ዓይነት። ያነሳቸውን ፋክቶችን ትክክል ቢሆንም ለአደባ ፍላጎት ተቀማጭ ሃብት ነው። ከአገር ውጭ የሚኖርበትም ለደህንነት ነው። እኔ እማዬው ከዚህ አንፃር ነው። ኦፌኮ ድርጅቱ ያለው አቋም ይታወቃል። ሌላው እኛም ብናደርገው ብንናገርም አድማጭ የሌለውን ጉዳይ ተግብሮታል። ጥሞና፣ ተደሞ፣ ማድመጥ ይህም ብቻ አይደለም ከእስር ቤት እንደወጣ አክቲቢስት ልሁን ቢል ይፈጠር ከነበረ ናላ ከሚያዞር ህውከት ታድጎናል። ችግሩ ስላልደረሰ ዋጋውን መመጠን አይቻልም። እጅግ አግዞናል። ረድቶናል። በባህሪው ውስጥ ቅጽበታዊነት ስላለ ቅጽበታዊ ፖለቲከኞች ምን ያህል የቀውስ ኢንደስትሪ መሆናቸውን ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው እያዬን ነው። ይህ ዘመን አሳይቶናል። መስዋዕትነቱም አክብዶታል። አሁን ሲዳማ፣ ሱማሌ ክልሎች እንዴት ለህሊናችን ገነት እንደሆኑ ፈጣሪ ያውቀዋል። የአቶ ጃውር ተደሞ በጣሙን እረድቶናል። ይልቅ በዚህ ላይ ጽፌያለሁኝ። ከእስር የወጡ ዕለት ማይክ ፍለጋ ለሚሄዱት ተቋም ሠርቷል። 3) የችግር የመፍትሄ አቅጣጫ ትኩረት ብታደርጉ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ኑሩልን። ❤❤❤
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ኤልያስ ዓወቀ ያነሳው ነጥብ አለ። ለልጅ ተክሌም አዲስ ይመስለኛል። የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ እያለ እሱም የማይፈቀድለትን የሠራተኛ የደሞዝ ጭማሪ የቦርድ ሰብሳቢ? የሠራተኛ አደራጅም ነበርኩኝ እና ኢትዮጵያ ምን አይነት አቀበት በዳጥ እንዳለባት አስተዋልኩ። ስንቱ ነገር ታንቆ ተያዘ? የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚር በዚህ ልክ ይታሰብ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ወሳኝ መረጃ ነው።
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 2 ай бұрын
Betam yemetegerem sewce nacw temerecyal gene
@awajmedia7090
@awajmedia7090 3 ай бұрын
እንደቀልድ 3000 view
@Usaaid
@Usaaid 3 ай бұрын
Megemerya, tegerewocune mane afenakelachew ke welkayte?? Amhara woch be melese be weyanea gezea ye tefenakelute sewera ayesemume?? Elias yehene ataralene ebakhe
@ethiopiaethiopia7735
@ethiopiaethiopia7735 3 ай бұрын
አይ አንተ ሰውዬ አሁንም አለክ አባይ ቲቪ ላይ ዶር በድሉ ዎቅጅራ እንዴት አድርጎ እንዳዋረደክ መቼም አረሳውም አንተ ና ያ ማነው ሞፎ ነገሩ ደረጀ ዜና ቲዮብ እንደው ምን አለበት አርፋቹ ብትቀመጡ ከእውቀት ነጻ ናቹ ማነህ አንተ የአርሲው ልጅ ይሄ የማይረባ ሰውጋር ከምትጃጃል ስለ ህግ ነክ ፕሮግራም ስራ በአማራነት አትመኩ አንተ ጊቢ ገብተክ የወጣክ ሰው ስለሆንክ ከዚህ የዘር ስካር ውስጥ ውጣና መጻፍ አንብብ እነዚህ እየዙሩ ያላዝኑ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 3 ай бұрын
Still you are panicking about “woyane “ are you sleep in peace? Fano is armed groups with no ideology or principles, organized only to claim land not belonging to them.
@SamiSolman
@SamiSolman 3 ай бұрын
ዳኛ አድርባይና አመቻማች ሲሆን ያቅራል
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
:: ይገርማል ከናንተ በላይ አድርባይ አለ ? አብቹ ሺ አመት ግዛን ብላችሁ … ይቅርታ ሳትሉ ሸሚዝ ቀይራችሁ ብቻ ከች :: አረ እፈሩ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 ай бұрын
​@@Amen-vh8ptማን ነው ያለው ሺ አመት ይግዛን?😂😂 እናንንተው ብላችሁ አላችሁ 🙈 ምን አባቱ ስለሆነ ነው ሺ አመት የሚገዛው😂
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
@@solianasoliana4052 ሁሉም በቪዲዩ ማስረጃ አለ :: እንደድሮ አደለም :: እግር ላይም ወድቃችሁዋል:: ተደምራችሁዋል
@Feruz968
@Feruz968 3 ай бұрын
Hi Teckle, Can you please send your contact information? I have immigration related questions if you could represent.
@tekleonline
@tekleonline 3 ай бұрын
Give our office a call at +14372635443 on WhatsApp
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 144 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН