No video

"ልጄ በናፍቆት ስጋዬ በስሎ አጥንቴ ሳስቷል...የት ነህ? "ልብ የሚነካ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 130,391

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 398
@betselotyimam6299
@betselotyimam6299 Жыл бұрын
እንደዚህ እናት አንጀቴን የበላ የለም በጣም አልቅሻለሁ አዝኛለሁ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ እንደሚረዳዋት አምናለሁ እፀልያለሁ።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
betekekel
@temra6824
@temra6824 Жыл бұрын
እኔኔም ማስለቀስ ብቻ አደለም አጀቴን ነው የበላችው
@biltek2030
@biltek2030 Жыл бұрын
ተገኘላቸው ፡፡ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም !!!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይችላል ! ፀሎትን የሚሰማ አምላክ የማነ ብርሀን ተገኘ ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁአያልቅበት ...
@AMtube9507
@AMtube9507 Жыл бұрын
ተገነኙ
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k Жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ስቅስቅ ልበልሎት እግዚአብሔር ያስገኝሎት እማ አይዞት እህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia Жыл бұрын
ሰአቱ አሁን ነው !!! በቅርብ ፈጣሪ ያገናኛቸዋል እርግጠኛ ነኝ !!! God always has perfect timing.
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy Жыл бұрын
Amen ተሳክቷል ክብር ለጌታ😭
@biltek2030
@biltek2030 Жыл бұрын
ተገኘላቸው ፡፡ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም !!!
@sabasileshi1961
@sabasileshi1961 Жыл бұрын
እናቴ በዚህ ቃለመጠይቅ ያነቡት እምባ ፈጣሪ ወደ ደስታ ቀይሮ ልጆትን አግኝተው ደስተኛ የሚሆኑበትን ቀን ያምጣሎት።
@halimaabate6976
@halimaabate6976 Жыл бұрын
ያረቢ ቀጣይ ሳምንት ደስታሽን ያሰማን እናታችን
@devoramola6828
@devoramola6828 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እሄን እባ ቀይሮ ተገኝቶ ደስታውን ለማየት ያብቃወት
@malcolmx8966
@malcolmx8966 Жыл бұрын
የኝን እናት እምባ ማበስ የሚችለው መከላከያ ሚንስተር ነው ስለዚ ምንስትር መስራ ቤቱ የመረጃ መዝገቡን በማገላበጥ የዚን ዴቭል ሰው መረጃ ይስጣቸው:: ካልሆነ የህግ ባለሙያዎች የሞራል ግዴታ አለባችሁ እኝን እናት የመርዳት::
@genetwasse3542
@genetwasse3542 Жыл бұрын
Tikikil
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
በትክክል የምር ያማል ፍትህ ለእዝኚህ እናት ።
@tirhastekle7190
@tirhastekle7190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው መከላከያ ያገኛል ብዬ አስባለሁ።ከገጣሚ ለምን ሲሳይ ጋር ታሪኩ ይመሳሰላል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ❤😭😭😭😭❤❤ የወለደ ነው እሚያውቀው ህመሙን 😭😭
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ሚስኪን የኔ እናት ልጅየውም ይሄኔ እየፈለጋቸው ይሆናል እንባዎትን እግዚአብሔር ያብሰው ማማዬ አይዞት ይገኛል።
@senaitbekele3075
@senaitbekele3075 Жыл бұрын
እንባቸውን እግዚአብሔር የብስላቸው ዛሬ ነገ ሳይል ከልጃቸው ጋር ያገናቸው እግዘብሔር ይችላል ሰማይና ምድርን የዘረጋ ጌታ ይርዳቸው
@user-np9mt8zb1z
@user-np9mt8zb1z Жыл бұрын
ተገኘ ክብር ለጌታ ይሁን
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያገናኙት🙏🥰 በጣም ያሳዝናል 🥺 ሳላም ለ ኢትዮጵያ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰💚💛❤
@myoheeien9966
@myoheeien9966 Жыл бұрын
ሶል
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
😍🤩✌️✌️✌️
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንባዎን ታብስ እንደሚያገኙት አልጠራጠርም እናቴ😭😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነው አይዞት ያገኙታል እናቴ ከባድ ነው
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይይልህ እናትን በዚህ አይነት መንገድ ልጅን ከእናት መለየት ልክ አይደለም ፈጣሪ አምላክ ይራራልሽ እናቴ እባካችሁ ታሪኩን የምታውቁ ተባበሩ
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Emmi bla weleda teregzo siweledi saye nuro .kemati
@sabrihassen7383
@sabrihassen7383 Жыл бұрын
አይ ወንድ አላህ ልቦና ይስጣችሁ እናቴ አይዞህ አላህ ያገናኛቹሀል አይዞት ይህንን አመት ሁሉ እንዳዘኑና እንደተሰቃዪ ይሄ አመት ከልጆት ጋር ተገናኝተው የምትደሰቱበት ጊዜ ያድርግሎታል ኢንሻአላህ
@teklemahari9821
@teklemahari9821 Жыл бұрын
ናይ ዘበናት ስቃይን ንብዓት ቅድስ ሚክኤል ንባህራን ዝሓበረ ይሓብር ።
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
ይህን አድርግልኝ ብዬ የማላስቸግርህ አምላኬ እኝህን እናቴን እርዳልኝ። አይዞኝ የእኔ እናት!
@thevoiceofhope3694
@thevoiceofhope3694 Жыл бұрын
እኔን አናቴ እግዚአብሔር ታምር ያውርድ ልብ ይነካል።
@thevoiceofhope3694
@thevoiceofhope3694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለመዳንያአለም እግዚአብሔር ይመስገን ላገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አውርድልን የእናቴን ንቆቅልሽ እንደፍታህ አምላካችን የኢትዮዽያን ችግር ፍታ እግዚአብሔርን ከማይፈሩ በጉልበታቸው ከሚተማመኑ እብሪተኞች ክፍ እጅ የጠበከን ክቡር ምስጋና ላንተ ይሁን ለኢትዮጵያ መሪዋ እግዚአብሔር ነው::
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
የኔ እናት ቁልቢ ቅዱስ ገብሬሄል በሰላም በጤና ያገናኞት የኔ እናት 😢
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 Жыл бұрын
እናቴ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያገናኞትና ደሰታሁን ለመሰማት ያብቃን ኦፍ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@solomonbitsu-amlak9398
@solomonbitsu-amlak9398 Жыл бұрын
destechu eko seman ufffff 😢
@biltek2030
@biltek2030 Жыл бұрын
ተገኘላቸው ፡፡ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም !!!
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ የኔ እናት እኔን ውይይይ ስማይና ምድርን የፈጠርክ የስራዊት ጌታ የዚህን እናት እንባ አብስልን ውይይይ የስው ልጅ ግፍ ...አምላክ እንባዎትን ያብስልን እንፀልያለን ይገኛል አዞን እናቴ !
@mullomullo1607
@mullomullo1607 Жыл бұрын
እኔ ስቅስቅ ልበልልሽ የኔ እናት ይገኛል እማምላክ ትሪዳሽ በጣም ያማል ከልጅ መለየት ፈጣሪ አይፈትን
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
አብሺሩ የኔናት የዛሬ ሳምንት ባለደሥታ ትሆናላቺሁ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ውይ እናቴን ሞቶ የቀብረ ይሻላል እንድዛሬ አልቅሼ አላውቅም እንፀልይአለን እይዞት እግዚአብሄር ያገነኘወታል አሜን🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽
@selomonberihe5366
@selomonberihe5366 Жыл бұрын
ፈጣረ ይሓግዝክ ፈጣረ ዝኣመነእንታሳኣነ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ይሄኛው ይሰማል ቅድም አንዱ ፕርግራም አይሰማምም ነበር መልሳችሁ ብትለቁት ደስ ይለናል
@rahelhaileadwa6509
@rahelhaileadwa6509 Жыл бұрын
ኣጆኺ ማማየ እግዚአብሔር የራክብኪ 😭💔
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ ይገኝልሻል እፀልያለን ጌታ ቸር አምላክ ነው እኔን ላልቅስልሽ የዛሬው ይለያል ጥሎብኝ ትልቅ ሠው ሲያለቅስ ማየት አልችልም
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
እህህህህ አይ እናት 💔😭🥺🥺
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ወይ እናትነት ስቃይሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የጠፉበት ልጆችን ይፈልጋል ይገኛል
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
አብሽር እናቴ ትገናኛላቹ ኢንሻ አላህ 💔💔💔
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 Жыл бұрын
Heart touched history , God with you my mom
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo Жыл бұрын
የእኔ እናት 😭😭😭😭😭የወለደ ያውቀዋል የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ሌላ ምን ይባላል
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
አይዞወት የኔ እናት አብሳሪው መልአክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም የምስራች ያሰማወት ልጅወት ጋር በሰላም ያገናኚወት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በእለተ ቀኗ እንባዎትን ትብስለዎት እናታችን::
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
እደዚቺ እናት አጀቴንየበላዉየለም አላህ ያገናኝሽያረብ እፍፍፍፍ ደስታሽንበቅርብለማየት ያብቃሽ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
እኔን አደይ አይዞት ይገኛል የእናት ሆድ ምስኪን ወላሂ አንጀቴን በሉት አሏህ ከልጅዎ ጋር እንዲያገናኝዎት በዱአ አግዞታለሁኝ እማዩ💔💔😢😢😢😢
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ልጅን ያህል ፀጋ ያሳቀፈችውን በዛ ላይ ለራሷ አንድ ፍሬ ልጅ የማታውቀው ከተማ አምጥቶ የጣላት እና ልጁን ይዞ የሸመጠጠው መቼም በወቅቱ እሷ ባታውቅም "የተከበረ ባለትዳር" ነበረ ማለት ነዋ። 🙄🙄🙄 የት አገኘሁት ብሎ ቤት ይዞት ይገባል? 🤔 ሁላችሁም እህት ቤተሰብ በዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ውስጥ እጃችሁን ያስገባችሁ ስህተታችሁን ተመልሳችሁ ለማረም ባትችሉም እስኪ ከአለ አገናኟቸው እና እናት አርፋ ትተኛ። እነሱም በህይወት ከሌሉ ልጆቻቸው በቤተሰባችሁ ውስጥ ታሪኩ ሲነገር እየሰማችሁ ያደጋችሁ ሁሉ በፈጠራችሁ የእነኚህን እናት እምባ አብሱ። 🙏🙏🙏
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያዘሬ ሰምት አላህ የገነኛቹው
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
አሆ ታጋናኗ 😀😀😀
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
ዉይ የኔ እናት እይዞት እመብርሀን እንባዎትን ታብስሎት
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት የእግዚአብሔርን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም እግዚአብሔር ከልጆጋር ያገናኞት የኔ እናት 😢
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
እግዝአብሔር ያገናኘዎት መልካም ዜና ያሰማን🙏አይዞት የኔ እናት
@habtammola3228
@habtammola3228 Жыл бұрын
የኔ እናት አይይይ አምላክ ሆይ እንባዋን አብስልን 😭😭😭 ጌታ ሆይ ደስታዋን አሳየን
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
አይዞዎት አማየ ካፒቴን ከሆነ አየር መንገድ ይገኛል አድራሻው ፈጣሪ ይርዳዎት ።
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
አይዞት እናታችን አሏህ ያገናኞት ከልጆት ጋር ኢን ሻ አሏህ ያገኙታል
@mimim8831
@mimim8831 Жыл бұрын
እናቴን ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ እና የሰውን እባ ትጠርጋለቹ
@AlphaHTube
@AlphaHTube Жыл бұрын
እንኳን ደስ አሎት እማዬ
@meselechalna6311
@meselechalna6311 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት አይዞሽ ፣እግዚሃብሄር ይርዳሽ
@birahnukebede6788
@birahnukebede6788 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳዎት እናቴ እመቤቴ ማርያም ትርዳዎት
@mekdesenyew9428
@mekdesenyew9428 Жыл бұрын
ወይ አምላኬ እባክህን እርዳቸው ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳቹህ ይሄን ለቅሶ በሳቅ ቀይርላቸው የኔ ጌታ
@genetwasse3542
@genetwasse3542 Жыл бұрын
Waww. can't hold my tears 😢 💔
@asnakechurgaha9809
@asnakechurgaha9809 Жыл бұрын
Me too
@asterbelete6867
@asterbelete6867 Жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳዎት እናቴ አይዞት እግዚአብሄር ይርዳዎት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አዎ እንጸልይላቸው እግዚአብሔር ሰሚ ነው !!! 🤲🤲🤲😭😭
@workabebaketema173
@workabebaketema173 Жыл бұрын
አይዞዎት የኔ እናት እግዚአብሔር እንባዎትን ያብሳል
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር እንባዎትን ያብስሎት አይይይይ እናት
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
የኔናት ሁፍፍፍ ውስጣቸው ቁስል ብለዋል ውይ እደው በሰላም ያገናኛቹ
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 Жыл бұрын
አደዋይ ማኣረይ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ቀላል ነው በኢትዮጵያ የነበሩት ካፒታን እኮ በስም ይታወቃሉ ።
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 Жыл бұрын
ኡፍ እማምዬ እናቴ አንጀቴ እግዚአብሔር ያስገኘው
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቴ ተመስገን ስላገኙት ደስ ብሎኛል
@user-ki8cm8kr5s
@user-ki8cm8kr5s Жыл бұрын
እናት አታልቅስ እመብርሀን ታገናኛችው
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 Жыл бұрын
ወላድት አምላክ ከነ ልጅዋ ትርዳሁ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሱ ይገኛል አላህ ያስገኝሎታል አብሽሩ ኡፍ ወላድ መች ይሁን ምታርፈው እህ😭😭😭ከተወለደ እስከመጨረሻ ድረስ ትጨነቃለች እናት ኡፍ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ምስኬን ጌታ ያገናኘወት በኢየሱስ ስም አንጀት ይበላሎ ኦፎፎፎ 😭😭😭
@fantuyohannes1271
@fantuyohannes1271 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳወት የነእናት
@emebetworku7294
@emebetworku7294 Жыл бұрын
ዉይ ውይ በስማም እናቴ ሲያሳዝኑ በህይወት ያገናቸው
@user-zf9iw5cd5w
@user-zf9iw5cd5w Жыл бұрын
አይይ እናት የወለደ ያቀዋል የልጅ ስሜት አብሽር አላህ ነዉ ፈራጁ በቅርብ ያገናኞት ኣደዋይ 😭😭😭😭💔እህህህህህ
@halimaabate6976
@halimaabate6976 Жыл бұрын
አሏህየ አያስገኝልሽ ሁላችነም ቁስል አለን የኔ እናት
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын
መናለ የኔም እናት አይኗን አይታ በሞተች😥😥😥😢
@abdujemal7709
@abdujemal7709 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ በአለህ ፊቃድ ትጋኛለች
@eritreaeri7508
@eritreaeri7508 Жыл бұрын
Ufffff my mather I know her feeling god bless you my mom ♥️
@toyba205
@toyba205 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ያረብ አይ የወንዶች ጭካኔ 😢😢😢
@genetassefa1997
@genetassefa1997 Жыл бұрын
ውይ አንጀቴን ነው የበሉት ፈጣሪ እንባወትን ያብስ, የልጆወትም ጥያቄ ይመለሳል 🙏
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 Жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@aregafente8702
@aregafente8702 Жыл бұрын
አይ አይ 😭የዋህ አገራችን የዋህነት በዓላ ፍዳችንን ያስከፍለናል በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ በቅርቡ ቀን❤💛💚
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 Жыл бұрын
እመቤቴ ታገናኞት በጣም ያሳዝናል ኡፍ ከባድ ነው
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኘሽ እፍፍፍፍፍ 😥😥😥
@issamchamoun2370
@issamchamoun2370 Жыл бұрын
የኔ አነጀት ይሰፍሰፍ ዉይ ፈጣሪ እባቸዉን አብስ አይዞት እናቴ 😭😭😭😭😭😭 እህህህህህህህህህ ቃል አጣሁ
@meklitsara3888
@meklitsara3888 Жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እምባዎት እግዚአብሔር ያብስልዎት
@azmeruderdar4540
@azmeruderdar4540 Жыл бұрын
ኣደይ ማዓረይ ኣጀኪ ኣመላክ ብሰላም የራክብኪ
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ኣጆኺ ኣደይ ምዓረይ
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 Жыл бұрын
እፉ በጠም ይራብሸል ጌታ በተምሩ ያገነኛችሁ በእየሱስ ስም
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት እምባዎትን ያብስሎት ! አይዞዎት እፀልይሎታለሁ !
@hiwotnigussie4976
@hiwotnigussie4976 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዝያብሄር ያስገኝልሽ
@messymessy2993
@messymessy2993 Жыл бұрын
ልኡል እግዚአበሔር ያገናኝዎ ከልጅዎ እናታችን
@afirahel12
@afirahel12 Жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ ይርዳዎት ያማል በጣም
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Жыл бұрын
የማይጠፋ የዘላለም የግር እሳት ነው የኔ እናት😭😭😭😭
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Жыл бұрын
አይ ወንድ እፍፍፍ የሰራህን ይሰጥህ አቦ እንድህ እናትን የምታሰለቅሰ ለዛዉ መሀል ሜዳላይ ትተሀት ከልጇ ነጥለህ ትተሀት ሄድክ ይህ እንባ ይፈረድብህ
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ የገነኛችሁ 😭😭😭😭😭😭
@yabsradegne4469
@yabsradegne4469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እባክህ ድረስላቸው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
አላህ ያሰገኝለቹ ያረቢአይ እናት
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Жыл бұрын
ምስኪን የኔ እናት💔😭😭😭አላህ ያገናኘዎት
@daniboy2114
@daniboy2114 Жыл бұрын
እጅ ልብ የሚነካ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ኢቢኤሶች ያየነው እንባ በቴሌቪዥኑ ምናላባትም ለትንሽ ደቂቃ ነው ነገር ግን ለምን ያህል ዓመት እህህ እያሉ እንዳለቀሱ ስናስብ ደግሞ በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው፣ ይሄን ታሪክ ያያችሁ የካፒቴኑን ታሪክ የምታውቁ ሰዎች በተለይ መተሃራ አካባቢ ያላችሁ ብታፈላልጉላቸው ከዚህ በላይ ለነፍስ የሚሆን ስራ የለምና እባካችሁ እርዷቸው፣ እናቴም እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱንን ይስጥሆት የውስጥሁን እጅግ መጎዳት ፈጣሪ አይቶ ልጆትን ያስገኝልሆት ይገኝልሆታልም እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሆት!!!😭😭😭
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 Жыл бұрын
እማዬ አይዞት የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳዎት
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
አይዞት እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethiopianfrist3311
@ethiopianfrist3311 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ለቅሶ እስኪ ወጣልክ ካላለቀስክ አይሆንም ብቻ ይሳዝናል እናቴን አይዞት የወላጅ ነገርን እናቀዋለን አይዞት
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 Жыл бұрын
የመተሀራ ልጆች የፌስ ቡክ ፔጅ ላይ በመፖሰት እንተባበራቸው ደጉ የመተሀራ ህዝብ ይተባበሮታል እማዬ
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
መተሀራዎች በኦነግ ሸሌ አለቁ
@genetkebede278
@genetkebede278 Жыл бұрын
Cbs tebareku enba abashoch zemenachu ylemlim🙏G od bless you🌻🌻
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 Жыл бұрын
አምላክ ይርዳዎት ልጅዎትን አግተው በደስታ እንዲስቁ እመኛለሁ
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር የራክብክን እማማ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН