ከእናቱ ደብዳቤ ጋር ተጥሎ የተገኘው ልጅ ! እናቴ የት ነሽ ? ታሪኩን እንዲህ አጫወተን /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 616,039

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 000
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
ዛሬ በለተ ቀኑዋ ቀርበሀል እመቤታችን ድንግል ማርያም ከቤተስብህ ታገናኝህ
@nenadejene2513
@nenadejene2513 2 жыл бұрын
እናትና አባትህ በህይወት ኖረው ሰርግህ ላይ ተገኝተው ድርብ ደስታ በሆነልክ ብዬ ተመኘው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ያለምንም ዘረኝነት በማደግህ እድለኛ ነህ ሁሉም ለበጎ ነው መጣልህም ለክፉ አልሆነብክም አምላክህን አመስግን🙏
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
ZERGNA GONDERE
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 2 жыл бұрын
እናት እና ኢትዮጵያ አንድ ናቸው ይህ ልጀ መልኩ ስርአቱ ሀገሩን መውደዱ በዛ ላይ ኢትዮጵያዊ ሴትን ማፍቀሩ ኢትዮጵያዊ መሆኑ እንደ ኮራ ያሳያን ምንም ሳይጎልባችሁ በእናት በአባት አድርጋችሁ ተምራችሁ ዙራችሁ ዳውን ዳውን እምትሉ የሀገር ፍቅር ምን እድሁ በጥቂቱ ማየት ይቻላን ሲቀጥል አላህ ሙሉ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ !!!!
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
በትክክል ወላሒ በጣም ያሣዝናሉ ኢትዮጵያ የሚያጠፉ
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 2 жыл бұрын
Tikekel fafiiye
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 2 жыл бұрын
Ewunat new😭😭😭😭😔😔
@natytube3604
@natytube3604 2 жыл бұрын
Tikikil mamaye
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክእናትህ ጋር ተገናኝተህ ለመስማት ያብቃን 🙏🏾 እንኳን ከእገርህ ልጅ ጋር ለመጋባት እበቃህ 🤗
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በጣም ከባድ ነዉ እኔ ግን የምለዉ እባካችሁ እንዋደድ 😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤ ጉዲፈቻ የሔዳችሁ ወንድሞቻችን እኸቶቻ በጣም እንወዳችኃለን 💚💛❤ 💐💐💐💐💐
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
አገሩን የሚወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@maedotzeleke1984
@maedotzeleke1984 2 жыл бұрын
ምነው ለምና ብታሳድገው እናት እንዴት በልጇ ጨከነች
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
@@maedotzeleke1984 ልክነሸ በተለይ የኢትዮጲያ እናቶች ልጅ መሰዋት ትከፍላለች ሁሉ ነገር ቀአቅም በላይ ሲሆን ለመጣል ይገዳሉ አለመፍረድ ነዉ
@adanechyeseak7843
@adanechyeseak7843 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ኢ ቢ ኤሶች ምስጋና ይግባችሁ
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ የዛሬ ሳምንት ከእናቱ ጋር ተገናኝቶ እናየዋለን አላህ ይርዳህ ወንድሜ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
አሜን
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 2 жыл бұрын
Insha allah
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንሻአላህ
@meandmyself4540
@meandmyself4540 2 жыл бұрын
ዘር የሌለው ንፁህ ኢትዮጲያዊ👌🏽 አንተ ኢትዮጲያዊ ሳትሆን ኢትዮጲያ ነህ, እ/ ር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን እ??
@YeGetamirt
@YeGetamirt 2 жыл бұрын
Hasabish yigebagnal gin zer yelelewu fitur ale inde? 🤔😏
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Kabsha gare selaladege zerenete aywekme temsegene 🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ዬኒዬ ደግ ስው እዝን ብለህ ስታየው ልቤን ነካኝ ☺️ልጁ ማንነቱን የሚወድ ሀገሩን የናፈቀ ጥሩ ልጅ ነው እናቱም ቢቸግራትና ባህላችንም ከባድ ስለሆነ ሳታገባ ሴት ከወለደች ነውሩ ስድቡ ሌላ ትዳር አለማግኘቱ ሌላው የወንዱ ክህደት ይሄ ሁሉ ነገር ነው እናት ልጇን እንድትጥል የምትገደደው ብቻ እግዚአብሔር ከእናቱ ያገናኘው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigistfanta6544
@tigistfanta6544 2 жыл бұрын
Ewnte new enat lejhuan atetelem ye abate kefat ena kedete engiy
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ማንነቱን በሙዚቃ ማስቀመጡ በጣም ጀግና ነው አዳዴ የምታዋየውና የምታወገው ሰው ስታጣ እደዚ በሙዚቃ እራስህን ማነጋገር ደስ ይላል በርታ እ/ር ይርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ጋር ያገናኘህ በዝህ አጋጣሚ ላመሰግናቸዉ እምፈልገዉ ቤተሰብ የለላቸዉን ህጻናቶችን ሰብስበዉ አሳድገዉ ለዚህ ደረጃ የሚያበቁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸዉ ይባርካቸዉ በጣም ደስ ይላል ።
@henoktadase5441
@henoktadase5441 2 жыл бұрын
9
@jamalsaid451
@jamalsaid451 2 жыл бұрын
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
የተቀመጡት የደነዘዙ ደነዞች ደስታቸውን እንኳን ቢገልፁለት ምን አለ
@Movie_house22
@Movie_house22 2 жыл бұрын
@@henoktadase5441 ı
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
💔😘
@wendwosenbarok3742
@wendwosenbarok3742 2 жыл бұрын
አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከደጁ አንስተው በሰላም በጤና እዚህ አድርሰውታል በሰላም ወላጅ እናትና አባቱን እንደሚያገኝ እርግጠኛ ነኝ ለሳቸው ምንም የሚሳን ነገር የለም ።!
@meryemmidia424
@meryemmidia424 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምን ቢያጋጥምሽ ይሆን ልጅሽን ለመጣል ያስገደደሽ ያለምክንያት ልጅሽን አትጥይም 😭😭ወንድሜ አላህ ይርዳህ ቤተሰብህም አላህ ያገናኝህ ያረብ
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 2 жыл бұрын
Egzabiehr yagngek yena geta ke betsbochk yagnagek Amlke hulu yechalewal yerdak esu Amean
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
አባት ተብየው ክዷት ነው
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
😢😢
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
አሚን
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ተገናኝተዋል አልሀምዱሊላ
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 жыл бұрын
ከዚህ ያደርሰው ፈጣሪ ይክበር ይመሰገን አይዞህ እናትና አባቱን በሰላም ያገናኘው።
@fatmagunbot8107
@fatmagunbot8107 2 жыл бұрын
Ayzosh u find them your family inshallah fatma from eritrea
@getahunayele4950
@getahunayele4950 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ውስጥ በጣም ብዙ ሕፃናት ይጣላሉ ማለት ነው ቡዙ ታሪክ እየሰማን ነው ፈጣሪ ይርዳክ ወንድሜ
@azebhayelom803
@azebhayelom803 2 жыл бұрын
እናት ካቅሟ በላይ ካልሆነ በስትቀር መቼም ልጆቿን ሲከፋቸው እንኯን ማየት ኣትችልም።
@viber907
@viber907 2 жыл бұрын
Ethiopia becha ayedelem
@getahunayele4950
@getahunayele4950 2 жыл бұрын
@@viber907ይኖራል ሌላም ሀገር ግን ሰለ ሌላው ሀገር አላውቀም ያለነው ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው ታሪኩም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ተጥለን ብለው ሚዲያ ላይ እየቀረቡ እያየነ ነው ።
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
What do you expect from a society in which women are shamed for having sex while men are given Lee way? And a society in which there's no safe sex education?
@getahunayele4950
@getahunayele4950 2 жыл бұрын
@@selamawittafesse4247 Unfortunately, that's the way it is
@Habeshamom3
@Habeshamom3 2 жыл бұрын
እንባዬን ግን መቆጣጠር አቃተኝ በማያቀው የሀገሩን የቤተሰቡን ናፍቆት የሀገሩ ፍቅር ለመግለፅ ያደረገው ትግልና ጥረት ይገርማል ፈጣሪ ይርዳክ ከልቤ ፈጣሪዬን ለመንኩት እንዲያገናኘው
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
በእውነት ሁላችንም
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ በተገኘችልህ እናትዬ ከብዶአት እኮ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
ታሪኩ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ከወላጆችህ ጋር ያገናኝህ አይዞህ ወንድሜ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ ሀገሬ ስትል ማርያምን አስለቀስከኝ በ40አመታቸው ካገር ወተው ሀገር ክደው አንተን ሳይ ሀገሬ ሰው አላት
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ አባት ጨዋ እና ስርአት ያለህ ጀግና አላህ ከእናትህ አገናኝቶህ በዚሁ ኘሮግራም በደስታ የምናይህ ያድርገን እንባየን ጨረስኩ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያድርግልህ🙏🏼🙏🏼❤❤🙏🏼🙏🏼
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 жыл бұрын
አይገርምም በባእድ አገር በባእድ እጂ አድጎ የኢትዮጵያን ቋንቋ መማር የሃገር ፍቅር መኖሩስ ፈጣሪ ያገናኝህ you are amazing wishing you to meet your birth mom good luck brother
@poop6034
@poop6034 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊይነትኮ ይለያል 😭😭😭😭አስለቀሰኝ በኢትዮጵያዊይነቱ ኩሩ 😥 እግዚአብሔር ከቤተሰቡችህ ያገናኝህ 😥
@amifaethio4224
@amifaethio4224 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምስኪን ምን ገጥሟት ይሆን አላህ ከቤተሰቦችህ ያገናኛችሁ ልጅን ጨክኖ መጣል አደለም ለቤተሰብ ሰጥቶ መሰደድድ እንደት ከባድ ነው
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
የዛሬዋ እመቤቴ እኔም የህቶቼን ልጆች ልፈልግ የወጣሁበት ቀን ነው እስዋ ትርዳህ የኔ ቆንጆ
@mohammedafar3684
@mohammedafar3684 2 жыл бұрын
እውነት አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው ፈጣሪ ረድቶህ ከቤተሰቦቹህ ጋር ያገናኘህ🙏
@metimaranata1940
@metimaranata1940 2 жыл бұрын
Even though he didn’t grow up in Ethiopia he’s love for he’s country is incredible and he’s music makes me cry 😭 🇪🇹 I pray that he will find he’s mom and all he’s family 🙏🏾🙏🏾we love you brother
@shakira8881
@shakira8881 2 жыл бұрын
እኔ ካንተ ፍላጎት የተነሳ እናትህ ነኝ ብዬ እቀርብ ነበር ግን 1985 ጥር ሰላሳ ከሀገረ ወጣሁ እኔ ቤተሰቦችህ ከተገኘ ለአላህ እፆማለሁ አይዞህ ነብዩ ላሂ ዩሱፍን አለው ሰላም ከቤተሰቦቹ ያገናኘ አላህ አንተንም ያገናኘህ
@senihaylu111
@senihaylu111 2 жыл бұрын
❤️
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 17 күн бұрын
አሚን ያረብ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቹ በሰላም ያገናኘን ወንድሜ በጣም አንጀቴ የበላው በእውነት እግዚአብሔር ይርዳክ🙏
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ዋዉ ሙዚቃው ደስ ይላልም ያሳዝናልም:: የዚህ ወጣት እናት የት ትሁኚ? በህይወት ካለሽ እድለኛ ነሽ::ልጅሽ እየፈለገሽ ነው አለሁ በይው😭♥️🌺👍
@eswaendalechgashaw6058
@eswaendalechgashaw6058 2 жыл бұрын
ውይይይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው እ/ር ይርዳህና ከቤተሰቦችህ ጋር ፈጣሪ ያገናኝህ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሄሮር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 🙏🙏
@astertadese7963
@astertadese7963 2 жыл бұрын
ዮኒዪ አንተ መልካም ልጅ እባክህ ሰልክህን ላግኝና ላናግርህ ሆላንድ ቅርቤ ስለሆነ ይሄንን ልጅ አገናኘኝ ንጹኸ ኢትዮጵያዊ ነው
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
የ28 አመት OMG በጣም ሚያሳዝን ሰው 😭😭😭እግዚአብሔር ከእናትህ ያገናኝህ ወንድሜ
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 2 жыл бұрын
አንጀት ይበላል ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦቹን እንዲያገኝ ይርዳው !!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
😭😭😭 እኔን እግዜር ይርዳህ የትም ተወለድ እምዬ እናት ኢትዮጲያ🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ አባቱ ነህ ጌታ ካንተጋ ይሁንልህ
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 жыл бұрын
😭😭😭እዉነት ነው
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ከዘመዶችክ ያገናኝክ አይዞክ ታገኛቸው አለክ በጣም ነው የሚያሳዝነው በርታ ኢቢኤሶችም ተባረኩ😘😘😘😘
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድም እናትህ በሂወት ካለች አባትህንም እህት ወንድም ካለህ ታገኛቸዋለህ እሷ ነች የሁሉም ቁልፍ የኔ ወድ ፈጣሪ ከስርግህ በፊት እናትህ ተገኝታ ስርግህ በደስታ ላይ ደስታ ያድርግልህ ፈጣሪ
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
አሜን
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
እናት የጠበቀ ችግር ካልደረሠባት ልጇን አትጥልም ደብዳቤ መፃፋ ገበዝ ናት በህይወት በጤና ካለች በእግዛብሔር ፈቃዲ ይገናኛሉ😭አሳዛኝ ታሪክ ነዉ እግዛብሔር ከእናትህ ከመላዉ ወገኖችህ ጋ ያገኖኝህ 🙏🙏🙏
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 жыл бұрын
ቢሆንስ አውሬስ ቢበላው ወደፊት ሂወት መስርታ ልትኖርና ልትወልድናነው ህመሙ ይጠፋል
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
@@user-lm6bg3mp5z እህቴ አይድረስ ነዉ ችግር ስሜትን.ሁሉ.ይቀይራል በተክርርቲያን ደጂ ላይ ስለጣለችዉ ብዙም ለአዉሬ አያጋልፀዉም ለምን ብትይኝ አንዲ እግዛብሔር እንዲጠብቀዉ .ሁለት ቤተክርስቲያን የሚሄዲ እግዛብሔርን የመፈራ ሠዉ እንዲያነሳዉ
@user-vg8cp8rq5e
@user-vg8cp8rq5e 2 жыл бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ እመብርሀን ታገናኝህ ወድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ተስፋ አለን እደምትገናኝ ከቤተሠብ ጋር እውነት ጠካራ ልጅ ነህ በርታ ያሠብከውን ሁሉ ያስፈፅምህ
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 2 жыл бұрын
ኣላህ ከእናት ቤተሰቦችህ ጋር ያስተቃቅፍህ የኣለሙ ጌታ ሰማይ ና ምድር የፈጠረ ምን ይሳነዋል 😢😢😢😢ኣንጀቴን በላሀው
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም የምንገርም ህዝቦች እኮነን ለእናት ሀገራችን ያለን ፍቅር የትም ብንሄድ የማይለቀን እሂ ነገር ትልቅ ጥናት ያሰፈልገዋል ምክኛቱም በኢትዮጲያዊያን በጣም ጎልቶ ይታያል ጌታ ከቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝህ የእኛ ወንድም ነህ
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔም የህቶቼ ልጆች ሆላንድ ናቸው በ25 አመታችን ነው ያገኘናቸው ግን በደንብ አልተቀበሉንም አይዞህ እናትህን ታገኛታለህ
@user-tx3fj2py8i
@user-tx3fj2py8i 2 жыл бұрын
Wow I am so proud of you. I live in USA and I have two kids around your age. They don’t have much of pride about their identity as you do despite I taught them everything. May God help to find your family.
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
True.
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
I felt the same way about my kids too It’s is so sad
@gt1697
@gt1697 2 жыл бұрын
I think it’s different for him because he probably doesn’t feel like he belongs with his adopted family while your kids don’t have that issue because they look like their family
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ቶሎ ካልሽበት እናቱ በሂወት ካልሽ እማዬ ልጅሽን አግኝው ይረዳሻል ልጅቱ እኳን እናቱን አገሩን የሚወድ ልጅ ነው በዚህም እደለኛ ነሽ እመቤቴ ታገናኛችሁ እኛም የደስታ እንባ እድንላቀስ ያብቃን
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 2 жыл бұрын
ወይይይይ አፋፋፋ አንጀት ይበላል ደሞ አማረኛዉ ይጣፋጠል እናትህ ለማይት ይብቃህ ጌታ ❤❤
@saraabi7780
@saraabi7780 2 жыл бұрын
his music is so touching 😢 and he is very sweet. I hope he will find his mom .
@genetdegaga8081
@genetdegaga8081 2 жыл бұрын
ፍርሀቴ እናት ብትኖርም ራሷን ይፋ ለማድረግ ትፈራለች።ምክንያት የኛ ሰዉ ዉግዘቱ ከባድ ነዉ።ልጁ ግን ያሳዝናል።ዘመዶቹ ከተገኙለት እኔ ለአምላኬ ምስጋና ሻማ አበራለሁ ከምር
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስማሽ የኔ ውድ ይህ ነው ኤትጵያውያነት
@senihaylu111
@senihaylu111 2 жыл бұрын
Stelotesh semere enatu tegegnu 😍
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
አዎ ያሰጋል ግን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አች ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
በይ ሻማሽን አብሪ
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስለትሽ ስምሮል በይ ሻማውን እብሪ በረክትሽ ይድረስን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
I am so proud of you and so grateful to your parent for raising you to become a wonderful gentle man.
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 2 жыл бұрын
ያረቢ አሳዛኝ ነው ። ከእናትህ ጋር አላህ ያገናኚህ አይ ሒወት ሒወት ፈተና ናት።
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አደራ ብላህ ሰጥታቸው ይሆናል እካ እንኳን ኖርክላት ወንድማችን ቤተሰብ ፍለጋ ሰለመጣህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳህ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Banehi/ maneshi aselekesegni your comment.. .emye bereketi awo setewalechi adera lemebet lehuli kidusan...bichewani eyalekese hi selesu titselyaplechi
@martayourhome2191
@martayourhome2191 2 жыл бұрын
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሳሪስ አቦ ነው ያለው
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል:: ግርማ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ሲናገር አስፈንድቆኛል::: ግርማ ልቡ ደግና ደስተኛነቱ ተላላፊ ነው:: እንኩዋን ደስ ያላችሁ:: አባቱንም ሲያገኝ እንድትነግሩን አደራ::: ይህንን ፕሮግራም የምታቀርቡ ሁለታችሁምውቦች ናችሁአጠያየቃችሁ የማዳመጥችሎታችሁ እርስ በእርስ መናበባችሁ ሁሌም ያስደንቀኛል::: እፀገነት ኮስታራ መሆንሽ ውበትሽንጨምሮታል የተረጋጋሽመሆንሽም ለፕሮግራሙ ውበትሰጥቶታል:: ወንድሜም እንዲሁ ታምራለህ በርታ:: እኔ በአሜሪካብካለችኝ ጊዜቆጥቤ አያለሁ በርቱ
@user-tc6ik1cc6o
@user-tc6ik1cc6o 2 жыл бұрын
ይገርማል መጻፏ እራሱ አንድ ነገር ነው አይይይይ አይ እናት😢😢😢😢
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 жыл бұрын
ኦኦኦፍፍፍ 💔 ምስኪን ከሰው ተፈጥሮ ወላጅ አቶ በሰቀቀን መሰቃየት ያማል የሰራዊት ጌታ ይርዳህ ክርስቶስ ከቤተሰቦችህ ጋር ለመገናኘት ያብቃህ
@emebethailu7062
@emebethailu7062 2 жыл бұрын
እንደዚህ በጎ ዜጋ ወደሚያፈሩትጋ በመጠጋቱ ደስ ብሎኛል። ዘፈኑ ደሞ ልዩ ነው ።
@hfyyuygtytttr9158
@hfyyuygtytttr9158 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እውነት የማይመስል !! ሰው እግዚአብሔር ካልጣለው ወድቆ አይጠፋም::
@liyaViral
@liyaViral 2 жыл бұрын
ሙዚቃው በጣም ልብ ይነካል።ውስጡ ለብዙ አመት የተቀመጠ ብሶቱንና ህመሙን ነው ያወጣው የኔ ምስኪን💚💛💔💎💙
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 2 жыл бұрын
What a beautiful heart he got. I pray you and wish you brother to best in life.
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
በእውነት ይገርማል እናት ቸግሮት ብትጥል ከእናት በላይ አባት እግዚአብሄር ይመስገን
@user-un5om3gg7d
@user-un5om3gg7d 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ።ስንፈጠር እግዚአብሔር ምክንያት ብዙ ነገሮችን አዘጋጅቶልናል።ልጁ እድለኛ ነዉ ቤተሰቦችህን በሰላም እግዚአብሔር ያገናኝህ።
@Alehegn0962
@Alehegn0962 2 жыл бұрын
ነይ ማታ ማታ ተብሎ በሚዘፈንበት ያሬድ ነጉ በሚጨፍርበት ይህ ድንቅ ድንቅ ሙዚቃ ነው።
@jamilasid467
@jamilasid467 2 жыл бұрын
እናት ያለ አንዲ ነገር ልጃን አትጥልም ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው የምንግዜም ዱአዬ ነው!!
@lucy_love4113
@lucy_love4113 2 жыл бұрын
God helps you to find your family. 🙏🙏I will be praying for you to unit with your birth parents. I couldn't stop crying. My favorite TV show!!
@azebhayelom803
@azebhayelom803 2 жыл бұрын
የ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጥበቃ የእናት ጸሎት ነው ማንነህን እምነትንና ኢትዮጵያዊነት ንታትረሳ የረዳህ ።እስከዛሬ የርዳህ እግዚኣብሄር ኣሁንም ይርዳህ።
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 2 жыл бұрын
Amennnnn
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተና ምስጋናው እናታችሁን እንድታገኙ እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
ማንነትን አለማወቅ እንዴት ያሳዝናል! ወንድሜ በሕይወት ኖራ እናትህን ለማግኘት ያብቃህ
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ዘፈና አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይርዳህ 😍😍😍😍
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
You are an amazing young man. This shows that the blood of Ethiopian is very powerful. No matter where and how you are growing up you are still Ethiopian.
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
እውነት ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ስላይሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ብታምኑም ባታምኑም አራተዬ አምስተዬ ነው የተገናኝበትን ፕሮግራም ያሳደጉህን አላህ ይስጣቸው ለዚህ አደረሱህ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ነገር ሁሉ በግዜው ውብ አርጎ ስራው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@firhiwatdemes3894
@firhiwatdemes3894 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳ ዘፈንኑ በጣም ስሜት ይነካል !!!
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ቤተሰብህን አግኝተህ ደስታህን ለማየት ያብቃን ደስታህን ያብዛልህ በጣም ጠንካራ ነህ
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር በሰላም በጤና ከቤተሰቦችህ ጋር እንድትገናኝ አምላክ ይርዳህ አሜን
@frezerify
@frezerify 2 жыл бұрын
Wow! You song touched me not b/c of the instrument but the story behind. Now you are home. Wel come brother. ❤️ Every thing happens for good things
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 жыл бұрын
አላህ ከቤተሰብህ ጋ ያገናኝህ ከዚህ በፊት ዲኤንኤ የተመርመሩት ውጤታቸውን አሳውቁን
@ahmedtube1832
@ahmedtube1832 2 жыл бұрын
እውነት አላህ ይህን ልጅ ከቤተሰቦቹ ያገናኘው ያረብ የቤተሰብ ነፍቆት ከባድ ነው አላክ ይርዳህ ወንድሜ
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ያስነባል ግን ጥሩ ልብ ያለው ወጣት አዎን ሁሉም በግዜው ይሆናል ያረብ ደስታግን ያሳየን ሁሉም ሙሉ ይሁንልህ ወንድምአለም
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
ቀን አለው እግዚአብሄር ታገኛታለኸ እመን ዘርኸ ይበዛል የወደቀ ያነሳል እግዚአብሄር
@umudanya8946
@umudanya8946 2 жыл бұрын
እረተው እናቶች በፍፁም መሆን የለለበትን ነገር አታድርጉ ወላሂ እንዴት ያሳዝናል
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
I can’t stop crying 😭 heart touching I love this man 🇪🇹❤️‍🔥may Allah will help you insha allah
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 2 жыл бұрын
What an amazing story. Be blessed. May God help you attain your heart's desires
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
You are lovely young man, May God bless your adoptive family by looking at you it shows they are very good people , May God help you find your birth family. Congratulations on your marriage.
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
እስኪ ከዚህ ምን ተማራችሁ እኛ እናት አባት እህት ወንድም አክስት አጎት አስቀምጠን ተሰደን ግን ስለ ሀገር ሳይሆን ዘረኝነት የኔ የኔ በሚል እንጣላለን ዘረኝነት እንሰብካለን ግን ይሄ ልጅ ተጥሎ ነው የተገኘው ግን በሚገርም ሁኔታ ሁሌም በውስጡ ኢትዮጵያዊ ነቱንና 🇪🇹 ሀበሻነቱን ያቀነቅናል 😪😭😭😭 የምር በጣም ነው ውስጤን የነካው በተንደላቀቀ ኑሮ እዬኖረ እሱ ግን ኢትዮጵያን ይናፍቃል ይወዳል 👏👏💔💔💔 የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ያደረሰህ አምላክ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😪
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
እህት በትክክል ነው የገለጥሸው እኛ ኢትዮጵያዊያን ሰንባል ጥሩ ነገር አናቀነቅንም የምን ሰብከው በዘር በሀይማኖት በጎጥ በክልል ወዘተ ብቻ ሰንጣላ ሰንነታረክ ሰንሰዳደብ እንውላለን ይህ ልጅ ኢትዮጵያን አያውቃት አላደገባት እናት አባት ወንደም እህት ወዘተ አያውቅ ግን ኢትዮጵያን እጅግ በጣም አድርጎ ነው የሚወዳት እሰኪ ከዚህ ወጣት እንማር ወገን ጥላቻን እንተው ፍቅርን እንሰበክ እህት በጣም ጥሩ ምክር ነው ያቀረብሸው ልብ ያለው ልብ ይበል ድልና ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
@@user-cx7tn7mx7b እኮ በትክክል👏
@rahelnega5640
@rahelnega5640 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ያሣዘንከኝ በተሠቦችህን እንድታገኛቸው ፈጣሪ ይርዳህ ዘርህን ያብዛልህ ውለድ ክበድልን😘😘😘😘
@abuhiy8254
@abuhiy8254 2 жыл бұрын
በጣም ያሳስዝናል እግዚአብሔር ያገናኝህ
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ ወንድማችን. May God be with you. 🙏
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 2 жыл бұрын
አሏህ ያገናኝክ ያረብ እናት ቢቸግራት እንጂ ጨክና እንደዚህ አይነት ዉሳኔ ላይ አትደርስም
@user-cz9mg4rj9t
@user-cz9mg4rj9t 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እመብርሐን ትርዳህ ቤተሰቦችህን ለመገናኘት ያብቃህ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 жыл бұрын
አይዛሬ ❤️ ልቤ በጣም። አለቀሰ ተመልከቱ እነዚሕን። ነጮች መሳደብ የሚሰሩትን። ጀግንነት አለማወቅ ነው ብዙ የምንናገረው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሔን ልጅ ሰው አድርገው። ክብራቸውን ነው ያሳዬን። እንደሱ ተመሳሳይ ልጆች ን ብዙ። ሰው አርገዋል ብድሩን እ/ር ይክፈላቸው ። ከልቤ ነው ያለቀስኩት እንፀልይልሐለን ከቤተሰብሕ ያገናኝሕ ምን ይሳነዋል። እግዚአብሔር አምላክ እናትሕንም ባለችበት ይጠብቃት እኛ ኢትዮጵያውያን በችግር ፈተና ያልደረሰብን የለም ። በሰላም ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ ዬንዬ በጣም ነው የማደንቅህ ሁላችሁም ተባረኩ በጣም ጥሩ ሥራ ነውእየሰራችሁ ያላችሁት በርቱ 🌹💐🌺🌺🌻💐🇪🇹💯 💯
@helenhelenmelesmeleshelen5456
@helenhelenmelesmeleshelen5456 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@sebletesfaye3827
@sebletesfaye3827 2 жыл бұрын
ያገኘው ሰውየው እባክህ ሲያገባ እንዳባት ሆነህ ዳረው.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው እና እግዚአብሔር ከወላጅ እናቱ ጋር ያገናኝህ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 жыл бұрын
ከእናትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ወንድማችን!
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 2 жыл бұрын
Wow he has very amazing life journey ! I hope his mom is alive and meet her soon. God bless you man 🙏🏽
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝህ ቤተሰቦችህን ግን በራቸው ላይ ስታስቀምጥህ ወረቀት የፃፈችው ለነሱ ይመስላል ምናልባት እነዚያ ሰዎች የሚያውቁት ነገር ካለ እነሱን ማነጋገር ጥሩ ነው እናትክን ሊያውቁ ከቻሉ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
አባቱ አተ ነህ ከወደቀበት ያነሳህዉ መልካም ሰዉ ነህ ደግ ሰዎችን ያብዛልን
@zj2164
@zj2164 2 жыл бұрын
Very touching, Please Lord help our brother. በርታ በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነው ። 🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ያረብ እናት ጨክና አትጥልም ካልተገደደች በስተቀር
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
love love love his energy!!!!
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የእውነት እድለኛ ነህ ደብዳቤው ለአንተ ጥሩ ማስረጃህ ነው በእርግጠኝነት ትገኛለች
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝህ ከቤተበሶችህ ጋር በጣም ነዉ የሚከብድ እኮ ማንነትን አለማወቅ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 112 М.
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
በመጨረሻም ተገናኙ። በሴራ የፈረሰው ትዳር መጨረሻ ምን ይሆን?
46:05
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 494 М.
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 40 М.
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,3 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 1,8 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 58 МЛН