‘ልጄ’ ተገድጄ እንጂ ወድጄ አይደለም! በፈተና የታጀበው የልጅነት ፍቅር! አባትነት ሲፈተን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 131,123

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000
@rahelalemu
@rahelalemu Жыл бұрын
ኢሄን ልጅ ከ4 ዓመት በፊት አውቀዋለሁ.ስኳር ታማሚ ሆኖነው የማውቀው ኩላሊቱ ፌል ማድረጉን አሁን ሰማሁ.በጣም ምስኪን አንገቱን ደፍቶ የሚኖር ልጅ ነው.እናቱ የማትሰራው ስራ የለም ለፍቶ አዳሪ ናት.please እንርዳቸው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንርዳቸው እንርዳቸው!!!
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Жыл бұрын
ፈጣሪየ ልብእ ን መሻት ይፈፅምል እ እግ ዚአብሔር ይማርእ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@MasaMasa-fk2ow ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@MasaMasa-fk2ow ደምሪኛዋ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ Жыл бұрын
አሁን ይሄን ልጅ ምን አይነት ቃል ያጽናናዋል 😢 በእመብርሃን ቸሩ እግዚአብሔር ይማርህ ጸበል ጠጣ የእውነት ማጽናኛ ቃላት ራሱ አጣሁ😢😢😢😢
@seblegmariam9133
@seblegmariam9133 Жыл бұрын
እውነት ነው ምንም ቃል የሚያፅናናው አይመስልም ግን የመፅናናት አምላክ ራሱ ያፅናናው ከባድ ነው ያለበት ሁኔታ
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ብር እርጇኝ ሲልሽ ፀበል ጠጣ? አዘንሽ ማለት ነው
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Only Holy Sprit
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ Жыл бұрын
@@Emanu2018 ብሩም ቢረዳ እግዚአብሔር ካልተጨመረበት አያድነውም አይ ተልካሻ ትውልድ ከንዘብ በላይ ቸሩ እግዚአብሔር ካመነ ይድናል እምነት ጽኑ ግድግዳ ናተደ።። ገባሽ ለነገሩ ---
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@seblegmariam9133 ደምሪኛዋ
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ 💔😥እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልህ🙏
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
እህቶች ይሄን ልጅ የምንችለዉን ማገዝ አለብን ታሪኩ በጣም ያሳዝናል 😥😥
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 Жыл бұрын
My brother God will be with you 🙏
@adisaadisa4923
@adisaadisa4923 Жыл бұрын
እውነት ነው የእኔ ውድ እህት ለልጁ መኖር አለበት በምንችለው አቅምና ግዛው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@genetkiberet7740 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@adisaadisa4923 ደምሪኛ
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት Жыл бұрын
እንኳንም ወለደች ይችን ባትወልድም ይችን ቀን ማለፍ አችልም እና የሰሟን መጥሪያ ጥላ መሞቷ እድለኛ ናት ስንት እህቶቻችን አሉ በስደት ለፍተው ለማንም ጥለውት አፈር የሆኑ እና አመስግንወንድሜ ለአንተ ጤናህን አላህ ይመልስልህ
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ትክክል
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
አዎን እውነት ብለሻል እንኳን ወለደች
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
እኮን ወለደች በጣም
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 Жыл бұрын
አሚን ያኻሊቁልአርዲወሰማይ በዱአ አንርሳው
@yeshikidanye
@yeshikidanye Жыл бұрын
የኔ ጌታ እመብርሀን ትጎብኝህ የኔ ጌታ ለብላቴናው ታዳጊ ልጅ ሲል እመቤቴ ከልጇ ከወዳጇ ታስጎብኝህ ባባዬ
@maram1757
@maram1757 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
አሜን፫
@MayaMaya-kj5gs
@MayaMaya-kj5gs Жыл бұрын
​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ፈ
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍😭😭
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Muday-Werk
@Muday-Werk Жыл бұрын
የማያልቅበት ምንም የማይጎድልበት አምላክ ከነ እናቱ ምህረቱን ይላክልህ! የኔ ጌታ አይዞህ ትድናለህ!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይጎብኝህ ለልጅ መዳን አለብህ እባካችሁ እንተባበርለት ለንብሳችን ስንቅም ለህፃኑም አባትን እናትርፍለት እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ድነህ በድጋሜ እናገሀለን!!!
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
አይዞህ ፀልይ ስገድ ስገድ ፁም መፆም ካልቻልክ ፀበል ጠጣ ቀን በቀን የቻልከውን ስገድ ሳትሰለች እውነቴን ነው ትድናለህ የአምላክን እናት ተማፀናት ለመጥምቁ ዮሐንስን ስለት ተሳል ከስጋ ደዌ ፈውሰኝ በለው እግዚአብሔር ያድንሐል ።
@gjch5302
@gjch5302 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያማል ለሷም ነፍስ ይማር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@gjch5302 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@kehu3355
@kehu3355 Жыл бұрын
ወገን አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ በጣም።የሚያሳዝን ታሪክ ነው አልሀምዱሊላህ ጌታዬ ለምታደግልን ሁሉ
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 Жыл бұрын
እንግዳ ስታቀርቡ እባካችሁ ሁል ግዜ ለእንባና ለአፍንጫ መጥረጊያ ሶፍት ( napkin) ጠረጴዛ ላይ አርጋችሁ እንደዚህ እንባና አፍንጫን ሲያስቸግር እንዲጠቀሙ ስጧቸው ትልቅ ነገር ነው please
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ቦታ እንደአየሁት ለእንግዳ ውሀ እና ሶፍት አንድ ጥልቅ ቢሮ ውስጥ አያስቀምጡም በጭራሽ ለምንድን ነው?
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
በጣም አስለቀስከኝ ወንድም አንተም ጤናህን ይመልስልህ ለልጅህ ባለቤትህን ነብስ ይማር በጣም ከባድ ነው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ያ አላህ 😭💔 ሁላችንም ብንተባበር ልናሳክመው እንችላለን አይዞህ ወንድሜ የሰው ልጅ ያለ ቀኑ ምንም አይሆንም ትድናለህ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አቦ🤲
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ በወጣትነት ተፈትነሀልእፉፉፉ እግዛብሔር ያፅናት ጤናህን ይመልስለህ ልጅህን በጥበብ ያሳድግልህ
@rehimahussen7104
@rehimahussen7104 Жыл бұрын
በጣም አውቀዋለሁ ሚስቱን እንደ ባል ሳይሆን እንደ እናት ሲያስታምም የነበረ ልጅ ነው, የመልካም ባል ምሳሌ የሚሆን ትሁት ልጅ😭😭 ሀብትሽዬ የኤዱንም ሞት ያንተንም መታመም ስሰማ በጣም አዝኛለሁ😭 😭💔 አላህ ጨርሶ ይማርህ
@woinshetdebebe9574
@woinshetdebebe9574 Жыл бұрын
እግዚኦ ስንቶቻችንነን ጉንፋን እንኳን ሲያመን እምናማርር ?ልጄ እግዜር ላንት ያስበውን አደረግ በልጅህ እንትፅናና ደግሞ ልጅ ሰጠህ እውነትም ቆንጆ ናት ስቃይህ ተስማኝ መቼም የተነካ ያውቀዋል የውደዱትን ማጣ ት ልጄ ላንተም ሆነ ለልጅህ መፅናናትን ለሷምመንግስተ ሰማይ ያዋርስልን : አይዞህ እግዜር ካንተ ጋር ይሁን ጤነትህን ይስጥህ ::
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
እግዚአቢሄር ምህረቱን ይላክልህ በጣም ጠንካራ ነህ አይዞህ ትድናለህ
@meselechhaile7146
@meselechhaile7146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
ምህረቱና ቸርነቱ የሚያልቅበት ሰማይና ምድርን የዘረጋ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏
@danielhabte714
@danielhabte714 Жыл бұрын
"የማያልቅበት" በሚል ይስተካከል ከይቅርታ ጋር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@danielhabte714 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 Жыл бұрын
የልብን ሀዘን የሚያጽናና እግዚአብሔር ነው እርሱ ያጽናናህ ወንድሜ አይዞህ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Жыл бұрын
እርጋታው እራሡ ደሥ ይላል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ ወንድሜ አይዞክ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ምን አይነት ቃል ያጽናናል እግዚአብሔር መልካም ነው ለምስጋና ትበቃለህ አይዞህ ወንድሜ 🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@AskMePrayer
@AskMePrayer Жыл бұрын
ወንድሜ አትፀፀት! ባለካንሰር ፥ ለመሞት ቀኗን የምትቆጥር ሴት አግብተህ፣ ዘር እንድትተካ ስለረዳሀት በጣም ትደነቃለህ!
@nafkot7319
@nafkot7319 Жыл бұрын
ሰማይና ምድር የፈጠረ አምላክ ለልጅህ ሲል ይማርህ አድም ክፉ አያግኝህ 😭እኔስ አጀቴን በላኝ እያለቀስኩ ነው ያየውት ጌታ ይፈውስህ ወድሜ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
አይ ህይወት ውጣ ውረዳ 😭😭 እውነት ምን ቃል ያጽናናሀል ሁፍፍ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እደው ለልጁ ትንሽ እንኳን እዲቆይለት ያቅማችንን ብናግዘው እሳንም ነብሳን ይማር😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
እፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ እግዚአብሔር ፀነቱን ይስጥህ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
ebs ቲቢ ላይም በቀረበ የኔ ጌታ ቢያንስ እንኳን ዳሌስሱን እሚቀይርበት ሁኔታ ያመቻቹለት ነበር በተረፈ እኛም ያቅማችን እንርዳው ከተባበርን የአንድ ሂወት እናተርፋለን እባካችሁ ልብ ይነካል ኡፍ በእንባ ጀምሬ በእምባ ጨረልኩት መቸም ከልቤ አትጠፋም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meronbelay2660
@meronbelay2660 Жыл бұрын
ያው እዚህም ቀረበ እዛ እርዳታ መርዳት ካለብን መርዳት እንጂ እዚህ እዚያ ማለቱ አይጠቅምም ያለንን መረዳት
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
@@meronbelay2660 እኔ ያልኩ እስከዛው ነው ብሩ ሁለት ሚሊየን እስኪጠራቀም
@meronbelay2660
@meronbelay2660 Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5657 ያለንን አነሰ ብለን ሳንሸማቀቅ ከረዳን ይሞላለታል ከእግዚአብሔር ጋራ ebs ስንት ውጣ ውረድ አለው ለመቅረብ እህቴ ለዛ ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋዋ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ትክክልነሸ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
የባለቤትህን ነፍስ ይማር አተንም ሙሉጤናህን ይመልስልህ ለልጅህ ኑርለት የኔ ወድም እሚያሳዝህ ሂወት ነው ያሳለፍከው
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
አይ ይች አለም ፈተናዋ መብዛቱ የኔ ጌታ ፈጣራ ለልጅህ ሲል ዬቆይህ የሚስትህ ማጣት ያሳዝናል 😢😢😢
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 Жыл бұрын
😭😭😭በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔ ወንድ ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ይማርክ ልጅህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ,"ፈጣሪዬ ተመስገን ይችን ቀን ስላሣየኝ በጤና በሠላም ስለጠበከኝ"
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@zewdinesh-zu4yr
@zewdinesh-zu4yr Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ለልጅህ ጌታ ይማርህ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ሚስኪን በጣም አንጀት የሚበላ ታሪክ ነዉ ምን ቃል ያፅናናዋል😢😢ብቻ እግዚአብሔር ያበርታህ አንተ በጣም ጀግና አባት ነህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ያንተ መኖር ለልጅህ ያስፈልገዋል።እህታችን ነፍሷ በሰላም ትረፍ አንተም እግዚአብሔር ይፈዉስህ በምህረቱ ይጎብኝህ አይዞህ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
የኔ ወንድም እመቤቴ ትዳብስህ!!ነፍሷን ከቅዱሳን ጎን ትረፍልህ! እሷን ማጣትህ በጣም ልብ የሚነካ ሀዘን ነው ነገር ግን እሷ ብታጣትም ቁርጥ እሷን የሚመስለ ዘር መተካቷ በጣም ያስደስታል። አንተም ትድናለህ አይዞህ ወንድምአለም ያየህ ሁሉ በሚችለው ዝም አይልም ያግዝሀል!!!ሌላው አንድ ነገር ልልህ የምፈልገው ዳግም የታመመችውም የሞተችውም ስለወለደች አይደለም ባትወልድም ከዛች ቀን አታልፍም ውስጥህን ከፀፀት አፅዳው አደራ ፀፀት ህመምን ያባብሳል ውስጥህ ሰላም ለማድረግ ጥረት ማድረግ አለብህ ለልጅህ ስትል !!!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እሺ አንቺም ነይ እህቴ
@natan7741
@natan7741 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳብስህ አይዞህ ትድናለህ:: ሁሉም የተሰጠውን እድሜ ነው እሚኖረው እሰይ እንኳንም ወለዳቹ በልጅህ እሷ ትታወሳለች ሁለተኛ እራስህን እንዳትወቅስ ፈጣሪ እንዲምርህ ከልብ እንጸልያለን የሱ ስለሚበልጥ🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@hayathu270
@hayathu270 Жыл бұрын
አይዞህ አላህ ጤናህን ይመለስልህ ሂወት እንደዚህ ነች አላህ ለልጅህ ስል የያኑርህ እሱም አላህ የወሰነውን ነገር ሆነ ::😭😭💔
@fjdf9143
@fjdf9143 Жыл бұрын
እውነት ነው ስለሁሉም ነገር ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁሉ ቸሩ መድሐንያለም ክብር ምስጋና ይግባው
@mestawothailu8283
@mestawothailu8283 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ እጅግ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ አምላክ ለዚ ህፃን ልጅ ሲል ጤናህን ይመልስልህ ፣ያለወላጅ ማደግ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርህ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ፀበል ቦታ በጣም ትግስትና እምነት ይፈልጋል ብቻ ያማል የምር
@rozitube2064
@rozitube2064 Жыл бұрын
ሰው ከቀኑ አያልፍም እንኳንም ወለጀች ቀደር አሏህወማሻ ጤናህን አሏህ ይመልስልህ ልጅህን ያሳድግልህ
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Жыл бұрын
እባካቹ ኢሄንን ልጅ በተቻለን አቅም እንርዳው በጣም ነው ያዘኩት አይዞህ ብራዘር እግዚአብሄር መሀሪነው
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለዚህ ትንሽ ልጅ ስትል ማረው እባክህ😭😭😭🙏
@dawittube5085
@dawittube5085 Жыл бұрын
ሀብትሼ ወንድሜ ፈጣሪ ይማርህ እመብርሃን በቸርነቷ ትማርህ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርሕ ልጃችሑን ያሣድግላችሑ ስታሣዝን በዚህ እድሜዋ ነፍሷ በሰላም ትረፍ😭😭
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
የአብርሀሙ አምላክ ቅድስት ስላሴ በሀይሉ በችሎታው በማዳኑ በጥበቡ ይማርህ የኔ ጌታ ጨርሶ ምሮህ ያሰማን ያሳየን የዱዳው የልጅህ አምላክ ይማርህ !!!አሜን አሜን አሜን!!!
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም 🙏🙏🙏🙏 ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ 🙏🙏🙏
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ትረካ የምሰማ እኮ ነዉ የመሠለኝ 😣በልጅነቷ ተቀጨች አይ ህይወት ግን ለምን ታዳያለሽ 💔😭 አንተን ፈጣሪ ይማርክ ለልጅክ ሲል ወይ ፈተና ልጁ ያሳዝናል ሳግ እየተናነቀዉ ከእምባ ጋር እየታገለ ነዉ የሚያወራዉ ከባድ ነዉ ለወንድ ልጅ 😭
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Жыл бұрын
የምለዉ ቃል አጣሁ በዉንት ጌታ ካንት ጋር ይሁን
@መቅዲዩቲዩብ
@መቅዲዩቲዩብ Жыл бұрын
በለቅሶ እራሴን አመመኝ 😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ በምንወዳቸው ሰዎች አትፈተነንን
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
አላህ.ለህፃኑ.ሲል.ያማርክ.አይዞክ.ወንድም.ልብ.ይነካል.😭😭😭😭💔💔💔
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይጉብኝህ ወንድሜ በኢየሱስ ስም 🙏🙏
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ስለሁሉምነገር ወንድሜ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ ድነህም ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ❤
@yewubdaredeshaw8495
@yewubdaredeshaw8495 Жыл бұрын
መዳኔለም እድሜ ይስጥህ የልጅህ አምላክ ይማርህ
@ቅመማቱዩብqn5ws
@ቅመማቱዩብqn5ws Жыл бұрын
አዬ ወድም ሁሉም ነገር ቸወሥኗል ልጅም ባትወልድ ህመሙ መፈጠር ባለበትሥአት መፈጠሩ እማይቀርነዉ እንኳንም ወለደች አንተ ምንም አላጠፋህም እራሥክን አትዉቀሥ ጤናህንም ይመልሥልህ ሥለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@makediyethiel5288
@makediyethiel5288 Жыл бұрын
የልጅህ አምላክ በምህረት ይጎብኝህ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ግን አይዞህ ነብሷን ይማርው አንተም ጤናህን ይስጥህ እጦጦ ማሪያም ተጠመቅ ደህና ትሆናለህ
@የድንግልልጅ-ዘ3ቸ
@የድንግልልጅ-ዘ3ቸ Жыл бұрын
ቃል እጣሀልህ ወንድማለም እፍ ጀግና ሰው ፈተና ይበዛበታል አይዞህ ድነህ ልጅህ ጋር ጥሩ ህይወት እንደሚኖርህ እርግጠኛ ነኝ የእውነት አግብተህም ትወልዳለህ የኔ ውድ እደውልልሀለው አይዞህ ያልፋል😥😥😥🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እንኳንም ወለደች አምነን በጣም ደስ የሚል ስም እግዚአብሔር ለስሟ መጠሪያ ያሳድግላት አይዞህ አባቴ እፍ በጣም ነው አንጀቴን የበላኸኝ እግዚአብሔር ይማርህ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ አይዞህ በርታ ልጅህን ያሳድግልህ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ወገኖቼ በእግዚአብሔር ስም ይሄንን ወገን እንርዳው አነሰ በዛ ስንል ባለን እንደግፈው
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Жыл бұрын
ባልቤትህን ነፍሷን ይማርዉ😥 የሰዉ ልጆ ፈተና ብዙ ነዉ ወድሜ ፀበል ጠጣ ከቤትህ ፆሎት አደርግ ፀበል ጠጣ ይህ ነዉ መፈቲሁ የሁላሊት መፊቲሁ ፆበል ና ፆሎት ነዉ ዉድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@mediftsum8752
@mediftsum8752 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል አይዞህ ወንድሜ የኢትዩጵያ ሕዝብ ደግ ነው ያግዝሃል አመሰግናለሁ እራሴን እንዳይሉ ስላረከኝ ሰው ሆይ እናመስግን
@egzaberefekernew8349
@egzaberefekernew8349 Жыл бұрын
Egzabher yebrtahi yene wendeme
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ደስ እሚል የፍቅር ታሪክ እመቤቴ ትማርህ እህታችንንም ነፍሳን በገነት ያኑርልን ሚዋደድ ስው ምናለ ባይሞት ልጅም መውለዳችሁ ትልቅ እድል ነው መፅናኛ ምትክ ስጥታሀለች አይዞህ ሀዘንህን በልጅህ ደስታ ታየዋለህ አይዞህ 😢😢😢😢😢😢
@yfhf-gj6ru
@yfhf-gj6ru Жыл бұрын
አይ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@yfhf-gj6ru ደምሪኛዋ❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አንድ ሰው ልቡ የተነካ ከ ኢትዮጵያ ውጪ የሚያወጣው መልካም ሰው ቢገኝ ብዬ ተመኘሁ ወጣት ነው ስኳር ደም ኩላሊት የተያያዙ ችግሮች ናቸው አምላኬ ከ ደግ ሰው ያገናኝህ
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Жыл бұрын
እውነት ነው አለም ሰገድ እግዝሐብሔር ሙሉ ጤና ሰለሠጠህኝ አመሠግናለው ውንድሜ እግዝሐብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልሰልህ አይዞህ ትድናለህ የናቱንም ቃል ትተገብርለታለህ እግዝሐብሔር ካተ ጋር ነው🙌🙌🙌🙌
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አፍር ልብላ አይ ይች አለም አንጀቴ ተላወሰ ልጁ ፊቱም ልክ አይደለም ግን ገና ወጣት ነው እባካችሁ የሚረዳበትን መንገድ አመቻቹ ለፈጣሪ ብላችሁ 😭😭😭😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እሱንም ነፍሶን በገነት ያኑረው! እንደኔ ሃሳብ ውለጂ በማለትህ መፀፀት ያለብህም ሁሉም የሆነው ከእግዚአብሔር ነውና በርታ
@yordanosbedane2628
@yordanosbedane2628 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ
@Dandibor1216
@Dandibor1216 Жыл бұрын
እመቤቴ በምህርት ከልጆ ታማልደህ ለእግዚአብሔር ይቻላል ጤናህን ይመልስልህ ለልጀህ አባት ሁነህ እድሜ ይጨምርልህ የቅዱስሚካኤል እረደኤትና በርከት ያደልህ
@firdwos
@firdwos Жыл бұрын
የእኔም እህት ከ9 ዓመት በፊት የእግር ካንሰር ነበረባት ኮሞ እየወሰደች የጨረር ህክምናም እያገኘች ደህና ሆና ስትኖር ልጇ እህት ወይ ወንድም ወለጂልኝ ሲላት ከሀኪሟ ፍቃድ ውጪ አረገዘች በወለደች በ10 ወሯ ሞተች ታሪኩ ተቀራራቢ ነው በጣም ያሳዝናሉ በወጣትነት እህቴ እንደናፈቀችኝ እኔም በሰው ሀገር እያለሁ አጣሗት😭😭ያው ሁሉም አላህ ያለው ነው ሚሆነው
@HabtamuWorku-h5q
@HabtamuWorku-h5q 19 күн бұрын
Bexam azenalw😢😢😢
@uaeuae1689
@uaeuae1689 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያማል መፅናናቱን ይስጥህ አንተንም እግዚሐብሄር ጨርሶ ይማርህ ልጅህም አድጎ ቤተሰቡንና ሀገሩን ወዳጅ ያድርገውና የእናቱን ሀሳብ ለማሳካት ፈጣሪ ይርዳው
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
የኔ ጌታ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በእንባ ነው የጨረስኩት ወላሊት አምላክ ከነልጇ ትጎብኝህ የኔ እንቁ አይዝህ ከጎንህ ነን አተም ፀበል ይድ ትድናለህ እመነኝ ውንድሜ 😪😪
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ሚድያዎች ሶፍት ብታቀርቡ ጥሩ ነው እኔን ይነቀኝ እባ አነቀው ማውራት አቃተው እኮ ሚስኪን አላህ ያፅናህ
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ እንባህን አውጣና አልቅስ ይቀልሀል ወደውስጥ ማልቀስ ይጎዳካል አይዞን አባቴ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ልጅክንም አንተንም የሚያኖር የድንግልማሪያም ልጅ ነው ነፍሷን ይማረው አይዞን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ Жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ አይዞሕ ወንድምዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ምሕረቱን አይሰጥሕ የባለቤትሕን ነፍስም በገነቱ ያሳርፍ 🙏😭💔
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ምህረቱን አይስጥህ በሚል የፃፍሽውን ምህረቱን ይስጥህ በሚል ብታስተካክይው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@saraamagreedavid6763 ደምሪኛዋ❤
@የባቦዋስደል
@የባቦዋስደል 9 ай бұрын
ምሁናነዉምስቱየሞተችዉ
@hannakifluharegeweyn302
@hannakifluharegeweyn302 Жыл бұрын
የኔ ጌታ የልጅህ አምላክ ጨርሶ ይማርህ 😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 8 ай бұрын
​😏😏@@fatumawase
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@mesi370
@mesi370 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ 😥😥
@aizizanowroaiziza3097
@aizizanowroaiziza3097 Жыл бұрын
ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል በጣም ያሳዝናል ተጀምሮ እስካልቅ በለቅሱ ነው ያየሁት አላህ ጤናህን ይመልስልህ ለልጅህ ፈጣሪ ይኑርህ ክፋ አይንካህ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ሲነጋ ያነጋልንን እግዚአብሔር ማመስገን አለብን ክብሩን እርሱ ይውሰድ
@bealmlay6000
@bealmlay6000 Жыл бұрын
እረ በናታችሁ ይሄ ወንድማችን EBS ይቅረብ ለህፃኑ አባት ይኑረው
@memeazanaw655
@memeazanaw655 Жыл бұрын
እ/ር ምረቱን ይላክልህ ስሜቱ ልብ ይናካል የኔ አባት
@genetgirmaye6219
@genetgirmaye6219 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭 አይዞክ የኔ ወንድም በርታ በል ነብስዋን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@tirualemtube
@tirualemtube Жыл бұрын
ምን አይነት ቃል ያፅናናሀል እመብረሀን በምህረቷ ትጎብኚህ የምታከብረው መድሀኒአለም ጨርሶ ይማርህ
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
😓😓😓ልብ ይሰብራል ወንድሜ አላህ ምረቱን ያምጣልክ ለልጅክ እንኳን አተ ኑርለት አንተም ገና ህፃን ልጅ ነክ ይሱ ማሪ ነው ይማርክ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 8 ай бұрын
😢😢😢ባጥም
@Gelila67
@Gelila67 Жыл бұрын
በለቅሶ ነው የጨረስኩት እውነት ያማል መከራም ልክ አለው እኮ እግዚአብሔር እባክህ አስበው ምረቱን ለክለት በምህረት እጅህ ደብሰው እባክህ ክርስቶስ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@SudanSudan-k8m
@SudanSudan-k8m Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይፈውስህ ወድሜለልጅህ ያቆይ ህወድሜ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
የኔ ወድም ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም ጤናህን ይመልስልህ እሳንም ነብሳን በአጸደ ገነት ያኑራት የኢትዩጵያ ህዝብ ደግ ነው ያግዝሀል አይዞህ እሱ ይድረስልህ
@amm4537
@amm4537 Жыл бұрын
አይዞህ ፅናቱን ይስጥህ ሁለችንም በተወሰንልን ጊዜ ሟቾች ነን
@eteneshayka5022
@eteneshayka5022 Жыл бұрын
በጣምነው ያለቀሱኩት ያሳዝናል አይዞህ ውንድሜ እግዚአብሔር ያፅናናክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Жыл бұрын
ያማል በጣም ይከብዳል💔💔💔አይዞህ ከባድ ነው ወድሜ😭😭😭😭
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ቃል አጣሁ አቡነተክለሀይማኖት ይጎብኙህ🥲🥲
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አልቻልኩም በእውነት😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም ልጅህን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልህ የባለቤትህንም ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 10 ай бұрын
አሜን
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Жыл бұрын
የአላህ አላህ ያበርታህ ከባድ ነው😢 ልጁን እንርዳው እናግዘው እናሳክመው
@serkalala542
@serkalala542 Жыл бұрын
የእውነት ያማል ድሮም ለእንባ ቅርብነኝ ቶሎ ይከፋኛል ስሜትህን እረዳዋለው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጅህንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ አትለይምና እናታችን ንፅህይት ቅድስት ድንግል ማርያም ካንተጋር ትሁን በነገሮች ሁሉ ትርዳህ የባለቤትህንም ነፍስ ይማርልን በአብርሀምና በይሳቅ መካከል በሰላም ያሳርፋት አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር ይችላል
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይዳክ ዬኔ ወድም
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
አትፀፀት ግን ፈጣሪ ይማርክና ለልጅክ ኑርለት ማንም ከተፃፈለት ቀን አያልፍም
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አይዞህ አላህ የሰጣትእድድሜ እቺናት እካንም ወለደቺ አላህ ያተንምጤናየመልስልህ ልጅህንእምታሳድግያርግህ አብሽርይዞህ
@saratasahi590
@saratasahi590 Жыл бұрын
ፅናቱን ይሥጥእ ወድሜ ይህም ያልፋል ተመሥገን 😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይዳብሥእ💔☝🙏
@የናቷናፋቂ-ፈ7ረ
@የናቷናፋቂ-ፈ7ረ Жыл бұрын
አላህ ያሽርህ ልጅህንም አላህ ያሣድግልህ በሷም የተፈጠረው አላህ የቀደረው ነው የሆነው አብሽር
@yoditdemeke8201
@yoditdemeke8201 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ጌታ ይፋውስህ ልጅህንም ለማሳደግ ያብቃህ
@fetiya6475
@fetiya6475 Жыл бұрын
ንግግሩ እርጋታው ብዙ ህመም እዳስታናገደ ይናገራምል መርዳት አለብን አተን
@meditube1065
@meditube1065 Жыл бұрын
በጣም አንጀት ይበላል
@zuzu9049
@zuzu9049 Жыл бұрын
ውንድሜ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ፈቃድ ነው አንተን አላህ ያፅናህ ጤናህንም ይመልስልህ ልጅህንም ያሳድግልህ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም እስዋ በጣም እድለኛ ናት እግዚያብሄር ሁሉን አዋቂ ነው ።ቀንዋ ምን ጊዜ ድረስ እንደሆነ ስለሚያውቅ ለእስዋ ለአጭር እድሜዋ ጥሩ ፍቅር አግኝታ የአባትም የወንድምን እና የፍቅረኛን ጣእም እንድታውቅና እራስዋን ተክታልህ እንድታልፍ ነው እግዚያብሄር ይህንን ያደረገላት ።አንተም ልጅህን እንድታሳድግ ልጅህን እያየህ እንድትበረታ ነው ።ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ።ለማጽናናት ቃላት ቢያጥርም ግን ምን ልበልህ ኡፍፍ
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 221 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 11 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН