Ethiopian/Jegol Tube /Alemayehu Tadesse/መልካም ልደት!!! አሌክስ እና ማርቲን ምን አሳፈራቸው?

  Рет қаралды 123,435

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

Күн бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 616
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
አሌክስ እንደው እኮ የኢትዮጵያ ቲያትር ድምቀት ነህ :: ኑርልን
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Yeah
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@meronhabeshawit2461 sis demerign ledemereshe gora beye
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@አጎትእናልጆቹ
@አጎትእናልጆቹ 3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ለሌሎችም ባለትዳሮች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቃራችሁን ያብዛላችሁ አሌክሳችን እንኩዋን ተወለድክ::
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@የድንግልልጅ-ፐ5ቀ
@የድንግልልጅ-ፐ5ቀ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ በፍቅር አይን ስትተያዩ እንዴት ታስቀናላቹ እመቤቴ ቤታቹን ትባርከው ጥላ ከለላ ትሁናቹ አሌኮ happy birthday
@danatefera7313
@danatefera7313 3 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ!! በጣም ነው የማከብርህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከ መላ ቤተሰቦችህ እመኝልሃለሁ!!
@myme753
@myme753 3 жыл бұрын
እውይይይ አስተያየቷ እንዴት ፍቅር የተሞላበት እንደሆነ😍😍 ....ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 🤴
@Tadi64
@Tadi64 3 жыл бұрын
የምናከብርህ አለማየሁ ታደስ እንኳን ተወለድክልን ቀሪውን እድሜህን ከቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ይባርከው
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ አሌክስ ዘግይቼም ቢሆን እንኳን አደረሰህ አባቶቻችን ሲመርቁ የሰው ፍቅር ይስጥህ ይላሉ ይህ ምርቃት ለተገነዘበው ሰው ትልቅ ምርቃት ነው አሁንም ጨምሮ ጨምሮ የሰው ፍቅር ይስጥህ ልጁ አንተን የገለጠበትን መንገድ ወድጀው አለሁ ምኞቱን በማሳካቱም አድንቄው አለሁ ትልቁ ነገር ደግሞ ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ፍቅር እና አክብሮት ከምንም በላይ ያስድስታል አሌክስየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል እስክ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@mekdeskassa8143
@mekdeskassa8143 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እጅህ ይባረክ እነዚህን ውብ ጥንዶች በስዕል ስላበረከትክልን ክብረት ይስጥህ።
@emebetteshala7000
@emebetteshala7000 2 жыл бұрын
ዋዉ ያእዉነት በጣም ነዉ ምየምራዉ ጥንዶቹም ታምራለቹሁ ያእውነት ስለገኛወቹሁ ዳስ ብሎኛል
@meskeremberhanu5301
@meskeremberhanu5301 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አለማየሁ ታደሰ! ዘመንህ ይባረክ፣ በድድህ ብላ፣ በፍቅር አብራችሁ አርጁ!
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
አሜን
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@amaluaetube7539 mar demerign ledemereshe
@Fregu2222
@Fregu2222 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ የትውልድ አርአያ አሌክስ። ትዳር ምን ማለት እንደሆነ ማስተማራያ ናችሁ ልጆቻችሁ እውነት እድለኛ ናቸው። ደግሞ እቺ በአይናችሁ የምትናበቧት ነገር I love it🥰 እንዴት እንደምታምሩ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
@hanamessele9300
@hanamessele9300 3 жыл бұрын
አሌክክ ምርጥ ስው እንኳን ተወለድ ሺ አመት ኑር ዘመንህ ሁሉ።የተባርከ ይሆን
@ሠላምየኪዳነምህረትልጅ
@ሠላምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ እግዚያብሔር ቀሪዉን ዘመናቹን ይባርከዉ
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 3 жыл бұрын
ሃሃሃ አሌክስየ እጣትህን አስቤ ትን እስኪለኝ ነው የሳቅሁት እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ኣለኮ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ባለቤትህን ልጆችህን ይባርክ የድንግል ማርያም ጥበቃና ድጋፍ ኣይለይህ እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱም ያፅናችሁ!
@Tesfa66
@Tesfa66 3 жыл бұрын
ማርቲዬ አሌክስዬ ደስ የሚል ትእይንት ነው፡፡ አሌክስዬ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ጋር እመኝልሃለሁ፡፡ እወዳችኋለሁ፡፡
@getnetgetachew3692
@getnetgetachew3692 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ተወለድክልን አሌ ከዚ በላይ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስጦታዎችክ በጣም ያምራሉ 👌🙏
@negussiewoldemichael4396
@negussiewoldemichael4396 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ የመድርክ ሰው ነው በጣም አዳናቂው ነኝ እረጅም ጊዜ ነው ካአየሁት በመድርክ ላይ ከአትዮጵያ ከወጣ ሃያ አመት ነው ይመቻቹ አመሰግናሁ ::
@sasi849
@sasi849 3 жыл бұрын
አሌክሳችን እንኳን ተወለድክ። የጥበብ ፈርጥ የመድረኩ ንጉስ። ስትተውን ስላየሁህ እራሴን እንደድለኛ ምቆጥረው። ባለቤትህ ደሞ ቃላት የለኝም ቤት ውስጥ ስላም ፍቅር ስለምትስጥህ ነው ከእውቅና ማማ ሳትንገዳገድ የቆምከው። አንቺ መልካም ሴት ተባረኪ።
@jaynata7301
@jaynata7301 3 жыл бұрын
ደስ ምትሉ ባልና ሚስት ዘመናችሁ ይባረክ የእመቤቴ ልጅ አማኑኤል ይጠብቃችሁ አሌክስ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልክ
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@እልምቱዩብ bro demerign ledemereh
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
እንካን ተወለድክ።አሌክሰ።እረጅም እድሜ። ከነቤተሰብህ።ኣድናቄ ህ ነዬ ከቤሮት
@misrzewde2335
@misrzewde2335 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አሌክሶ ልጄ በጣም ነው የሚወድህ ህልሙም አንተን መሆን ነው
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነሃ አሌክስዬ እንኳን ተወለድክ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከነባለቤትህ ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@beckytadesse711
@beckytadesse711 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አሌክስዬ እስከ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጁ ንግግር ልብ ይነካል መልካምነት ሁሌም ሲያስመሰግን ይኖራል
@Rosina.K
@Rosina.K 3 жыл бұрын
Happy Birthday Alexo! Have many more. እንክዋን ተወለድክ. Cute couple!
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 3 жыл бұрын
የኔም ልጅ የተወለደችበት ቀን ስለሁነ አብራክ ታከብራለች
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
@@tegegnechmuluneh8613 እኮን ወለድሻት እህት እንዛመድ ነይ
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
happy birthday 🎉🎂 both of you you are so cute lovely ❤️❤️❤️🙏
@mesilina976
@mesilina976 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🚘🎁🇪🇹🙏🏼🙏🏼
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 3 жыл бұрын
እንኳን ተወልድክልን አሌክስ የምታምሩ ቤተሰብች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በድጋሜ መአልካአም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌼🌷🌹🌻🌼🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌸🌸🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹
@telaandtigi-b8x
@telaandtigi-b8x 3 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌኮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ በምቶደው ነገር ሁሉ ስኬታማ ሁን
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ተወለድክ አሌክስ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅ ሺ አመት ኑር ከነቤተሰብ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድህ አሌክሶ የልጁ አገላለፅ እንባየን አመጣው እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጥህ አባቴ።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ የፍቅር የስላም እንዲሆንልክ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
ስታምሩ አሌክስዬ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንክ ይባርክ 🙏💙
@asterabuhay668
@asterabuhay668 3 жыл бұрын
ሥታምሩ ወላዲት አምላክ እረጅም ዘመናችሁን ባርካ ታኑራችሁ
@እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ
@እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ 3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ ፈገግታችሁ ብቻ በቂ ነው ግን አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁልን
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ :: አሌክስ እባክህን ወገብህን የታሽህበትን አድራሻ ብታስቀምጥልኝ :አንድ እህቴ የመኪና አፍዳጋ ደርሶባት ወገባን ታም ይህወው 3 ዓመት ሞላት ቤት ቁጭ ካለች ስራ ለቃ ቁጭ ብላለች መስራት አልቻለችም ህክምናተመላልሳለች እነሱ ስርጀሪ አድርጊ ነው የሚሏት እሱ ደግሞ አያድንም ክፍለሀገር ነው የምትኖረው እባክህ አድራሻውን ከስር አስቀምጥልኝ አሌክ:
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እመብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በጣቱ ህመም ❤️❤️❤️❤️
@almazzawdu9030
@almazzawdu9030 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አሌክስ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ነፍ አመት ኑርልን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 3 жыл бұрын
አሌክስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እየተመኘሁልህ እግረመንገዴን ያነሳሃው ሃሳብ በጣም ትክክል ነው በነገራችን ላይ ጎረቤትህ ነኝ እና መብራት በጣም ይጠፋል በጣም አሟሮናል መብራት ሃይል በጣም ትኩረት ቢያደርግበት ሰፈራችንን ጥሩ ነው ከሚኖርበት የማይኖርበት ጊዜ ይበልጣል አንዳንዴ አዲስ አበባ አይመስለኝም መንግስት የሚያውቀው ሰፈር አይመስለኝም ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ በተለይ እኛ ሰፈር
@helenalmaw636
@helenalmaw636 3 жыл бұрын
እንኮን ተወለድክ በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
ቀብ ዘኪ አረ ወዮ በሳቅ😁😁😁😁😁 ደስ የምትሉ በቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🌹🌹🌹💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏵🏵🏵🏵🏵
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የልጁ ታሪክ 😥 መልካም ልደት መጨረሻችሁም ያማረ ይሁን🙏
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰክ ባለቤትክ በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ እጋታዋ አለባበሳ እና ዱቄት አትለቀለቅም
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
አልክሰዬ እንኳን ተወለድክ 🎂መልካም ልደት #ደጉ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ አልክሰዬ እንወድሃለን ምርጥ ቤተሰቦቼ ኑሪልኝ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል የልጁ ምርቃት ደስ ሲል እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ቦታ ያድርስ ጥሩ መስራት ጥሩ ነው ደስ የሚል ምስክርነት መልካም ልደት አሌክስ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍
@tigsetm
@tigsetm 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው ቀሪ ዘመንክን እግዝያብሔር ይባርክ በጣም ታምራላቹህ በፍቅር አርጁ
@ሀኒአለልኝ
@ሀኒአለልኝ 3 жыл бұрын
አሜን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
Mar demerign ledemereshe gora beye
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@ሀኒአለልኝ haniye demerign ledemereshe mare gora beye
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@ሀኒአለልኝ demerign ledemereshe gora beye
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
@@mimifkr1743 ነይ እንዛመድ አንከፋም ውደ
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 3 жыл бұрын
💯♥ሳቃችሁ ያስቃል በጣም እኮን ተወለድክ የጥበቡ ንጉሥ🎂🎂🎂
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 жыл бұрын
እኔም አምሌ አምስት ነው የተወለድኩት አሌኮ እንኳን ተወለድክልን እረጅም እድሜ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ይስጥህ
@merymery382
@merymery382 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናችሁ ማረያምን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍቅር በፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክላችሁ 🇨🇬❤❤❤❤❤
@bhelhee8313
@bhelhee8313 3 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌክ ጥሩሰው ትሁት ሰው ለአገራች ታስፈልጋታለህ ሁሌም ኑር
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንኳን ተወለድክልን ምርጥ ቤተሰብ እመብርሀን ትጠብቃቹሁ
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 3 жыл бұрын
አሌክስ:ንግግር:ያደረገውልጅ:እውነትነው:ይገባካል:የእውነት:ለወጣቱ:ጥሩ:አረአያቸው:ነክ:በደንብነው:የገለፅክ።👍👍
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzbin.info/www/bejne/povQnZmcq7t4a8U
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 3 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌክሶ እረጅም ዓመት በደስታ በፅጋ ያኑርህ ስጦታውቹ ልዩ ናቸው የልጁ ታሪክ ይገርማል እግዚአብሔር መላው ቤተሰብህን ይባርክልህ የጣቱ ታሪክበጣም ነው ያሰቀኝ 😂😂
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
Sis demerign ledemereshe gora beye
@harlove2985
@harlove2985 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አሌክ እድሜ ከጤናጋ ጨምሮ ይሰጥህ ፈጣሪ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ማሪት ላንችም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥሽ ዘመናቹሁ ይባረክ
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን እንቁዉ ኢትዮጵያን ማርቲየ ስወድሽ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💚💛❤💚💛❤
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ።ስለጣትህ ማውራት ስትጀምር ልቤ እስከሚያመኝ ነው የሳቅኩት።ውድድድ ነው የማረጋችሁ ማርቲ
@natimusic3000
@natimusic3000 2 жыл бұрын
ይገባሀል የኔ መልካም ወንድም መልካም ልደት አሌክሶ👍
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 3 жыл бұрын
እንኳ ታወለድግልን እግዚአብሔር ቀር ዘመን ይበልጥ ይባርክህ 👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 3 жыл бұрын
መልካም ልድት አላክሰ በጣም ነዉ ማደንቅክ ባለቤትክም በጣም ድሰ ተላላቺ ተባርኩ😘😍😍
@ነፂሽዋይቱብ
@ነፂሽዋይቱብ 3 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድህልን አሌክስ ወንድማችን እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እንወድሀለን🎂🎂🎂
@515mobil2
@515mobil2 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን ምርጦቸ አይለያችው
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው እኮ ነህ ምችት ይበላችሁ ሚስትህም የሴት ወይዘሮ ናት ነፍ አመት ኑሩ♥♥♥♥
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 3 жыл бұрын
አሌክሶ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እወዳችኋለሁ 😘😘😘😘😘😘
@tigistkebede2457
@tigistkebede2457 3 жыл бұрын
መልኮም ልደት አልክስ ማርቴ ፀጉሩ በጣም አምሮብሻል 🌻🌻🌻🌻
@habeletube9474
@habeletube9474 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አልኤክስ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ እሶም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ይባርክሽ ያቆያችው
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡H
@menbigenana9675
@menbigenana9675 3 жыл бұрын
Happy birthday alexo ደስ የሚል ቤተሰብ
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 3 жыл бұрын
አሌክስ:ምርጥስው:መልካም:ልደት:ምርጥቤተስእመቤቲ:ቤታቹውን:በበረከት:ትሞላው:እንዲት:እንደምወዳቹው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኪድዬ
@ኪድዬ 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው ምርጥ አክተር መድሀንያለም ከነቤተሰብህ በዘመን ላይ ዘመን ይጨምርልይ. Happy birth day!!
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
አሌክስና ውዷ ባለቤትክ ስታምሩ የሐረሩ ጀጎል ማለታቹ ነው ዋው ይመቻቹ የሐረሩ ጀግናችን ሁሌም እንኮራብካለን። መልካም ልደት።
@hayatmuzemilyasen3070
@hayatmuzemilyasen3070 3 жыл бұрын
alex happy birthday የእውነት ትልቅ ሠው ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@kidistmuluget3629
@kidistmuluget3629 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር ፍጣሪ ያድላችሁ
@yebelay1253
@yebelay1253 3 жыл бұрын
ዓለማየሁ ታደሰ በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ነህ ፥ ግን አንድ ቀንም በአካል አግኝቼህ አላውቅም ፥ ሥራዎችህን አጥብቀው ከሚከታተሉ ሰዎች ውስጥ የመጀመሪያው ነኝ ብል ማጋነን አይሆንም ፥ ለማኛውም ከውድ ባለቤትህ ማርቲየ ጋር የማቱሳላን ዕድሜ እንዲሰጣችሁ በፅኑ እመኛለሁ ፥ እግዚአብሔር ሠላሙንና ጤናውን አብዝቶ እንዲሰጣችሁ የእርሱ ፈቃድ ይሁን ፥ ዓለማየሁ ሌላው አንድ ጥያቄ አለኝ ፥ እንደ ሌሎች አርቲስቶች ወደ አሜሪካና አውሮፓ የማትመጣው ለምንድነው ? ለሥራ ማለቴ ነው ፥ በመጨረሻም መልካም ልደት ይሁንልህ ፡፡
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ኣሌኮ እንካን ተወለድክልን ቅድስ ገብርሔል ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ከነመላው ቤተሰብክ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
@bitaniyaylima3341
@bitaniyaylima3341 3 жыл бұрын
የኔ ማር እንዴት እንደምወዳቹ እንኳን ተወለድህልን ጀግናው እመብርሃን ዘመንህን ትባርክልን የቅዱስ ገብርኤል ልጅ
@telaandtigi-b8x
@telaandtigi-b8x 3 жыл бұрын
የኔ ሴት ስትመቺኝ እኮ😘😘 አሌክስ ደሞ ቁርጥ ወንድሜን ጥቁረት ቁመት ከንፈር ባጠቃላይ በጣም ትመሳሰላላቹ😘😘
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌክስ መልካም ሰዎች ሁሌም መልካም ሰዎች ከጎን አሉ እንወድሃለን መስቀል ኃይላችን ነው
@adanechworku3464
@adanechworku3464 3 жыл бұрын
ወይ ስወዳችሁ በሳቅ ሞትሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ መልካሞች ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እንኳን ተወለድህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
እኔም የተወለድኩት ለሀምሌ ገብርኤል ነው እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን🎂 የሰአሊው አድናቂ ነኝ በጣም ያምራል🙌
@freyatasew4455
@freyatasew4455 3 жыл бұрын
Ahun eko gn nehase new
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
@@freyatasew4455 በእርግጠኝነት ኮመንት አንብበህ ነው የፃፍከው 😂ቪዲዮን ሰማ ልደቱ መቼ እንደነበር ይናገራል
@samuelteshome2218
@samuelteshome2218 3 жыл бұрын
Enkuwane teweldeke fetari kene betsebeke yebarkeh
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድክልን የጥበብ ሰው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ስታምሩ ፍቅራቹ በጣም ደስይላል አሌክስ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
Happy birthday እሌክስ ድራማህን በጣም እወደው ነበር አሁን መንፈሳዊ ብቻ ነው የምክታተለው ዘመኑ ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ይመረጣል ጌታ ይባርካችሁ ::
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
ወይ ስታምር ድርብብ ያለይ ሲት ወይዘሮ ሲት ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 3 жыл бұрын
ቀኑ ቢያልፍም መልካም ልደት እንዲለት እንዲሁም መልካም አዲስ አመት ለእናንተም ለመለዉ ኢትዮጺያዉያን አንዲሁም በጦር ሜዳ ላይ ላላቹ ምርጥ የኢትዮጺያ ጀግኖች ጀእንወዳቹሐለን
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ደስ የሚል ልብ የሚነካ ታሪክ :: አሌክስ ታላቅ ሰው ነህ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 3 жыл бұрын
መልካም ልደት የመላኩ የቅድስ ገብርኤል ያደራ ልጅ አንኳን ተወለድክ
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ዋይ አልክስዬ ስወዳችሁ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሂር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው❤👏
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌክስዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የተባረከ ቤተሰብ
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 3 жыл бұрын
አሌክስ እንኩዋን ተወለድህ ቅዱስ ገብረኤል ቀሪ ዘመንክት ሁሉ በደስታ ያኑርህ ማርቲዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ ስወዳችሁ ክበሩልን እኔ በጣም የምጉዋጉዋው ዳግም እደባለፈው በዝማሬ እድትመጡ ነው ከነ ልጆቻችሁ ስታምሩ እኮ
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
@الحمدللهعلنعمتلإسلم 3 жыл бұрын
ማሻአለህ ደስ ትለለችሁ በጣም ነዉ የሳቅካኝ አሌክስ ሰለምና ፍቅርን ታማኛሁለቹ🌷🌷🌷🌷🌷
@senaitabera2679
@senaitabera2679 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክ ከነቤተሰቦችህ የተባረከ ይሁን
@መሲነኝየማዳምቅመም
@መሲነኝየማዳምቅመም 3 жыл бұрын
አሌክስ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ይስጥክ 🎂🎂🎂🎂
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው
@mariammariam7021
@mariammariam7021 Жыл бұрын
እምታምሩ ምርጥ ባለትዳሮች እግዚያብሄር በድሜ በጤና ያኑራችሁ
@tiyaalemu394
@tiyaalemu394 3 жыл бұрын
HBD Rajem Edme Aleko Metegarem Miset Eko New Yalk
@tgtg3274
@tgtg3274 3 жыл бұрын
አሌክስዬ በጣም አክባሪህአድናቂህ የእውነት ባቢሎን በሳሎን5 ጊዜ አይቼዋለሁ የፊት ወንበር ላይ ተቀምጬ ብቻ ዘመንህን ሁሉ በደስታ በጤና በፍቅር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ተመኘሁልክ
@seada3533
@seada3533 3 жыл бұрын
አሌክሶ እንኳን ተወለድክ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ😍😍😍🎂🎂🎂
@heremelafantawe4388
@heremelafantawe4388 3 жыл бұрын
አሌክሶ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ሰው ነህ መልካም ልደት ሺ ዘመን ከውብ ሚስትህ እና ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ያኑርህ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
አሌክስ እንካን ተወለድክልን መልካም ልደት እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መልካሙን ሁሉ ከነቢተሰብህ እመኝልሃለሁ
@tigisttigist5109
@tigisttigist5109 3 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ አልክስ በዙ እድሚ ከጤና ጋር ይስጥህ ስወዳቹ ፉቱውን በጣም ያምራል ተስፉ እጅህ ይባረክ😍
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
አሌኮየ እንኳን ተወለድክልን የጥበብ ጀግና ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ማርቲ ፍልቅልቋ ሰላማችሁ ይብዛ አትጥፉ
@fkirageradane5068
@fkirageradane5068 3 жыл бұрын
ዓለማየሁ የመረጣችሁት የዩቲዩብ ስም በራሱ ምርጥ ነው። አድናቂያችሁ ነኝ።
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
አሌክሥዬ።እንኳንተወለድክ።ቀሪውዘመንክን።ፈጣሪይባርክልክ።ሺአመትኑርላቸው።ለሙሉቤተስብክ ለቆጆዋባለቤትክለልጆችክ።ስላማችውን።ተመኘው
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 152 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 101 МЛН
Ethiopian:JegolTube | ዓለማየሁ ታደሰ ክራሩን አነሳ!!!
15:25
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 305 М.
"የካሣ ፈረሶች" ቴአትር
1:02:29
Balageru TV
Рет қаралды 213 М.