No video

Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት

  Рет қаралды 151,768

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

Күн бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 949
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 3 жыл бұрын
የኔ እናት እውነትም ማር እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ እድግ በይ 😍😍😍
@afomia7469
@afomia7469 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው በዚህ እድሜዋ እውነት ብላ ላመነችበት ነገር እንደዚህ ጫፍ ይዛ መከራከሯ , ምን አይነት ጥሩ ዜጋ እንደምትሆ ነው የሚያሳየው: እንደዚህ አይነት ተተኪ ትውልድ ነው የሚያስፈልገን:: እግዚአብኤር ያሳድግሽ የኔ ማር!!! ውድድ!!!!!
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ወርቆች መላ ቤተሰባችን ስላሴ ይባርክልኝ❤❤❤🇪🇹🙏❤❤❤
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
She is brilliant baby girl. she is trying to explain to her father in two many ways. she did that. the father is very smart he let her speak. that is very good. God bless the most beautiful family Amen 🙏❤
@tgisho
@tgisho 3 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ የሆነች ልጅ ናት ያለቻችሁ፣ ደስ የምትሉ ቤተሰብ፣ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ አሜን 🙏🙏🙏
@sinantesema4070
@sinantesema4070 3 жыл бұрын
ውይኔ ደስ ስትል እመብርሀን በጥበብ እና በሞገስ ታሳድግሽ 🙏❤እግዚአብሔር ይባካችሁ 🙏♥♥
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ ቆንጆ። ድንቅ ልጆች እሼ ጋ ውሰዷት ያቅርባት።
@sadakonjo8322
@sadakonjo8322 3 жыл бұрын
የአሌክስ ሚስት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያት ደስ ስትሌ ሪጋተዎ ማሸአላህ ፈገግታ የበዛበት ቤተሠብ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው። የሰው ተግባሩ እና ስሙ አንድ አለመሆኑ ለልጆችም ያስገርማል። ዋናው ነገር ሂወታችን እንደስማችን ይሁን።
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
የኔ ማር እውነትም ማር የኔ ቆንጆ አሌክሶ እመብርሃን ታሳድግላቹ ማርትዬ የኔ ፍልቅልቅ❤
@selamteshome9303
@selamteshome9303 3 жыл бұрын
አሌክስዬ ማርቲዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ልጆቻቹ ይደጉላቹ በጣም ነው የምወዳቹ
@sarawuhib2731
@sarawuhib2731 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር የሆንሽ ልጅ
@tiruworkbelayneh7557
@tiruworkbelayneh7557 3 жыл бұрын
Yena konjo
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 3 жыл бұрын
የኔ ማር እሱ በጥበቡ በፀጋው ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ በጣም የምወደው የማደቀው ሰው ልጅ ነሽ እድግ በይልኝ!
@mekdiskebebe9560
@mekdiskebebe9560 3 жыл бұрын
እመቤቴን አይኔ ማየት አልቻለም በጣም ከመሳቄ የተነሳ እባ ሸፍነዉ አይኔን 😂😂😂😂😂😂😂😂እእእፍፍፍፍ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ገደለችኝ ሰው ናት ግን አትበራም አትጠፋም ሆዴ ነፈረ 🤣🤣🤣🤣
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እኔም በሳቅ ክክክክክክክ ወይ መጣፈጧ
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ስቴ እዳየውት አሁንም ለ 3 ተኛ ጊዜ ሳየው መሳቅ ስፈልግ እሱአን ነው እማየው አፍአ ጣፍጭ ነው
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን የምትጠፉት አሌክሶ ማርዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 3 жыл бұрын
የኔ ማር አልበራ አልጠፋ በሳቅ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር በጦበቡ ያሳድግሽ ውድድድ ❤️❤️❤️😘😘😘😘
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👍😘
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g 3 жыл бұрын
ደብሮኚ ነበር አሌክስ ልጂህን አላህ ያሳድግልህ ልቧን አደከምከው ግን እሷን አደቃታለሁ ልታስረዳህ እምታደርገው ነገር ጎበዝ ነው
@user-sx5me5hz9i
@user-sx5me5hz9i 3 жыл бұрын
እድግበይ ማማዬ አርቲስ ጎበዞ ምኸራችን ኑርልን መላው ቤተሰብ ከጢናጋር ይጠብቅኸ መልካም የሥራ የበረከት ይሁንለሰኸ
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 29 күн бұрын
ወይኔ አሌክስ በዚህ ደረጃ እያስረዳችህ እንደዚህ የምታደርቃት ችሎታዋ የሚደነቅ ነው እድግ በይ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
አሜን የማቱሳላን እድሜ ከፍቅር ጋር ከጤና ጋር ከጸጋ ጋር የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በቤቱ ያሳድግላችሁ 👍
@seladagne5336
@seladagne5336 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትዝታ ነው ፣በይበልጥ ትልቅ ስትሆን ይገርማታል ,አባቱን ቂጭ 😘 አትጥፊ
@mahyewiabateneh744
@mahyewiabateneh744 3 жыл бұрын
አሌክስ ስንት ሰው ሊቀይር የሚችል እውቀት ችሎታ ይዛችሁ፣ ስንቱ ለገንዘብ ብቻ ብሎ KZbin ከፍቶ ሰውን ከሰው በሚያጣላበት በዚህ ለሃገራችን ከባድ በሆነበት ጊዜ መጥፋትህ የታሪክ ተወቃሽና ተጠያቂ ያደርግሃል።ስለዚህ please please ትውልዱን የሚቀርፅ ብዙ ነገር መስራት ትችላለህ እና በዓመት አንዴ ብቅ አትበል በየቀኑ post አድርግ።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
የኔም ሃሳብ ነዉ ንሰሀ እዳለ ያዉኩት በአርቲስት አለማየሁ የሂወት ተሞክሮ ነዉ
@kikinaborko
@kikinaborko 3 жыл бұрын
Right
@mat.5211
@mat.5211 3 жыл бұрын
Ewunt new alexo
@mat.5211
@mat.5211 3 жыл бұрын
Ewunt new alexo
@user-oi3qv7pe2r
@user-oi3qv7pe2r 17 күн бұрын
❤❤ በጣም
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 3 жыл бұрын
Hello my favorite couple! You’ve no idea how much I admire and respect you. You’re truly wonderful example for many of us, May God bless you.
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ኸረ ጠፍታችሁኋል በሰሰላም ነዉ ቶሎቶሎ ልቀ ቁ እንጂ 😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏
@aysham.8398
@aysham.8398 3 жыл бұрын
wow amaizing explanation !! She has a brilliant mind !! ልቧን ዝቅ አደረከዉ !!በጣም ጎበዝና ትግስተኛ ናት ::ብቃቷ ገራሚ ነው እኔ ራሱ እንዲህ ማስረዳት አልችልም 😂😂😂😂😂አላህ ያሳድግልህ
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
ውዶችዬ አለምዬና ክብርት ባለቤቱ እረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰባቹሁ
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
Kids 👦 are very innocent 😇 I love ❤️ the baby girl may God blessed her more
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስሟ ነው ማብራት የኔ ጣፋጭ እድግበይልኝ አለማየሁ አትጥፉ በእግዚአብሔር
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
እውይይይ! የኔ ጣፍጭ፣የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ! ግን አትጥፉ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ወይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላል ጥሩ ማስታወሻ ነው እግዜር ይባርክሽ ያሳድግሽ
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ አሌክስ ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ♥ በዚህ እድሜዋ ግን አገላለፆ ገራሚ ነው !!
@membiadal8355
@membiadal8355 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ይች መብራት የምትባል ሰው ወይ አትበራ ወይ አትጠፍ ክክክክክክክክክ እድግ በይልኝ ቆንጆ💚💛❤💚💛❤
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አሰቃየሀት እኮ አሌክስ ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር በፍቅር ያብዛችሁ እድግ በይ የኔ ውድ 😘😘😘😘💚💛💓
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 3 жыл бұрын
የኔ ማርርር ኡፍፍፍፍ አፍሽ ስጣፍጥ እድግ በይልን🌷🌷🌷
@user-eu9oi3ff3w
@user-eu9oi3ff3w 3 жыл бұрын
አሌክስ ጀግናችን በጣም ነው ምወዳቹ
@tseyonmenta3935
@tseyonmenta3935 3 жыл бұрын
ዎው የኔ ቆንጆ አፋዋ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ❤️❤️❤️❤️ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ 😍😍😍
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 3 жыл бұрын
አሌክስዬ የኔ አንደኛ በሂወቴ አንተን በአካል ማየት ህልም አለኝ ለሀገሬ ሲያበቃኝ ማማዬ ቆንጆ ማርቲዬ በጣም እወዳችሁዋለሁ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 3 жыл бұрын
አሌክስ ጊዜ የማይሽርህ ጀግና የኢትዮጵያ ምርጥ አክተር ነህ ክብር ለአንተም ሆነ ለቤተሰቦችህ የደስታ ዘመን ይሁንልህ
@edensolomon8570
@edensolomon8570 3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር እና በሞገስ ያቆያችሁ።
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 3 жыл бұрын
ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ስለማትለቁ የመታየት አጋጣሚው በጣም አይኖረውም
@medinahusen9089
@medinahusen9089 3 жыл бұрын
I swear she is killing me🥰😂🤣
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
ወይኔ ሆድ ባሰኝ ቤተሰቦቸ ናፍቀዉኛል 😭😭😭
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ውይ የኔ ቅመም እንዴት እንደምታምር ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እመብርሃን ታሳድጋችሁ ❤️❤️❤️😘
@user-hj8xc4uo8w
@user-hj8xc4uo8w 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና እስከነቤተሰቦቻችሁ ተመኘሁላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹💌
@user-ul5xr4im7e
@user-ul5xr4im7e 3 жыл бұрын
ወይ ጩጬዋ በሳቅ ያሳድግሽ አሌክሶ አደናቂክ ነኝ
@sara5880
@sara5880 3 жыл бұрын
አቤት ስወድህ እኮ አባየ ምስትህ ጭዋ ነች ስታምሪ ያለሜካብ ያለ ምንም በተፎጥሮ
@addisalem7124
@addisalem7124 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነውን ቤተሰቦች ናችህ ተባረክ አሌክስ በጣም ነዉ የምወድህ 💓💓💓💓💒💒💒💒💒💒
@user-fy1bs9rj7p
@user-fy1bs9rj7p 3 жыл бұрын
አሌክስ ተባረኩ ያኔ የዘመራችሁት መዝሙር ውስጤ ተቀምጧል። ተባረኩ
@arhibutube6566
@arhibutube6566 3 жыл бұрын
አላህ የሰድግሽ ከከከከከ በጠም ነዉ የሰቀችኝ ምንም መብረት ዬለትም አረ ተረደት አተሰብደት ከከከከከከ ልክ እንደ እኔ ነት እኔም መስረደት አልችልበትም
@solsolrora7076
@solsolrora7076 3 жыл бұрын
Off yene konjo my God bless you beyond words you made my day ❤ thank you.
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 3 жыл бұрын
አትበራም አትጠፋም ቀኔን በሳቅ ጀመርሸልኝ ጣፋጭ የሆንሸ ቆንጆ" እግዚአብሔር አምላክ" በጥበብ እና በሞገሰ ያሳድግሽ
@merbarr1645
@merbarr1645 3 жыл бұрын
ሁለታቹም በጣም የምትወደዱ ደስ የምትሉ ጥንድ አርቲስቶች ናቹ እግዚያቤር ይባርካቹ
@emmushet
@emmushet 3 жыл бұрын
ውይ አባትየው የስራህን ይስጥህ፣ ልቧን ዝቅ አደረከው እኮ…… ማርዬ ጣፋጭ በሳቅ ገደለችኝ እድግ በይ የኔ እናት!!
@eyerusmimi2844
@eyerusmimi2844 3 жыл бұрын
ማማማሚ
@21enatee36
@21enatee36 3 жыл бұрын
እውነት እንደ ማር የጣፈጠች!!! ማርዬ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ!!!
@sunset9000
@sunset9000 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ጣፋጭ አሌክስዬ ማርትዬ በጣም ነው ምወዳቹ ዘመናቹ ይባረክ ከነ ልጆቻቹ
@amy.bez2
@amy.bez2 3 жыл бұрын
Brilliant and very patience, beautiful kid... GOD bless the family!
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
እደጊ።አሜን አሜን አሜን።መልካም የእርገት በዓል
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 2 жыл бұрын
አዛ አረካት ልጅቷን ባባ ,,,,,,,,,,,,,ክክክክክ በጣም ምርጥ ቪድዮ እና ማስታወሻ ነዉ የልጅቷ ትግስቷ ይገርማል እግዚአብሄር ያሣድግላቹ ዛሬ ገና ነዉ ቪድዮአችሁን ያየሁት ምርጥ ነዉ,,,,😍😍😍😍😍😍
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 3 жыл бұрын
I love... love...love... love....🤩🤩🤩🤩 it, she is so sweet and smart, keep up the good work what ever you are doing. እድሜሽ ስንት ነው የኔ ቆንጆ? ለማስረዳት ስትጠቀምባቸው የነበሩት ምሳሌዎች በጣም በሳል። አግዚአብሔር ይባርክሽ።
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ማር እንዴት እንደምታስረዳ ግራ ገባት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ስትጥም
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግላችሁ❤️❤️❤️
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ እህታችን
@apap7056
@apap7056 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በይ ድምፅሽ እራሱ ሲያምር የኔ ማር ግን ትግስቷ በጣም ነው እሚገርመው 😍😍😍😘😘❤❤
@beckytadesse711
@beckytadesse711 3 жыл бұрын
ወይኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ💕💕💕💕💕
@naniemnat6785
@naniemnat6785 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ደከምኩ አሌክስ አዝግ ልጅቷ ጎበዝ ነ ግን ነች
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 29 күн бұрын
አይ ልጅነት የልጅነት ነገር ጣፋጭ ዜማ አለዉ የኔ ጣፋጭ ክክክክክ ትግስቷ ግን እሷ በተቻላት ለማስረዳት ሞከረች
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 3 жыл бұрын
ፍቅራቹን ያብዛልን ማርኤም ፈጣሪ ያሳድግላቹ አድናቂህ ነኝ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ውይይይ የኔ ቆንጆ እድግ በይልን!!! አሌክስዬ አትጥፉ
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 3 жыл бұрын
Oh,where everything was fresh as the bright blue sky. that sweet child memory moments no matter what you do, you can't be clean, open, unfold honest and sweet like a child.
@SaronbeleteSaron
@SaronbeleteSaron Ай бұрын
Yena konjooo edge beyelen
@mulualemgetahun7599
@mulualemgetahun7599 3 жыл бұрын
Alico, you are my favorite Actor, Author, and Director. May God Bless your families.
@HilinaT
@HilinaT 3 жыл бұрын
ምርጥ የተባረከ ቤተሰብ!!!
@medinahusen9089
@medinahusen9089 3 жыл бұрын
She is so sweet and smart. Allah yasadigshi yenye konjo🥰
@rahemarehman5068
@rahemarehman5068 3 жыл бұрын
habib nehi libel?
@xxxecell4487
@xxxecell4487 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍
@m.ab.c6975
@m.ab.c6975 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋት የምውዳችሁ የማከብራችሁ እንቁ ጥዳች ናችሁ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተስባችሁ ይጠብቃችሁ
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp Ай бұрын
የኔ ማር ጣፋጪ አላህ ያሳድግሺ ❤
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 3 жыл бұрын
ኽረ ይህ ቤተሰብ በጣም ጠፍታችሁ ነበር ግን በሰላም ነው ትልቅ ቤተሰብ እናከብራችኊላን እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
የኔጣፋጭ አይመብራት። ወይአትበራ ወአጠፋ😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍ጨጓረዋ ላጥከውእኮ። የኔማር
@prophetmisker3512
@prophetmisker3512 3 жыл бұрын
Wowwww betam naw metmrut Amlak hula kenntga yehun . Hulu metaqirbut betam betam naw meamraw . Behewtaju selam fiqir yabzalju .betam gerami yehona family nachu . Ewdachwalaw ....
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሠብ ነዉ እግዚአብሔር ሠላም ጤናዉን ይስጥልን ዉይ የኔ ብሽኩታ አይ መብራት አሌክሶ ስራክ ሁሉ አጎቴን ይመስላል
@markenhenok7286
@markenhenok7286 3 жыл бұрын
ማርዬዬዬዬዬ ❤ የኔ ቅመም በሳቅ ገደልሽኝ እድግበይልኝ ማሬ ❤❤❤
@user-gm6ec8kb8y
@user-gm6ec8kb8y 3 жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ባረያ ከፈጣሪ የተማርሽ ሁኚ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 жыл бұрын
የምትወደድ አርቲስቶች። ፐ ድስት ግጣሙን የያገኘው እናንተላይ ነው። the perfect match ተባረኩ!!!!
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u 3 жыл бұрын
ማርዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ተባረኪ የኔ ጣፋጭ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ውይይይ ጠፋቹህ እኮ እንኳን በስላም መጣቹህ የኔእናት እድግበይ
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
የአሌክስ ልጅ ጥቁረቷ አባቷን 😍 እድግ በይ
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 жыл бұрын
Wowww betam yemewedachu ena yemakebrachu mert ena tenafaki nachu metaye egziyabher yasadeshi yenie tafachi
@rishu_tube6433
@rishu_tube6433 3 жыл бұрын
የተናገረችው ትክክል የኔ ሽኮር እድሜና ጤና ይስጣት😗🇪🇷
@selamhagos7981
@selamhagos7981 3 жыл бұрын
Yene marr god bless u guys😍
@DragonBlade3436
@DragonBlade3436 3 жыл бұрын
ህጻኗ ግን ትእግስቷ😂😂😂 ግእን ስትል ቁጭ ልጄን ... በጣም ጣፋጭ ልጅ ናት እደጊ❤
@user-ik9ri6iv7g
@user-ik9ri6iv7g 3 жыл бұрын
በጣም ትግሥተኛ ናት በዛ ላይ በተለያዪ ነገሮች አብራርታ አሥረዳችው ድንቅ ልጅ ናት😍
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 3 жыл бұрын
ማርዬ :ጎበዝ: በዚያ እድሜ ይህን ያህል ገለፃ ይገርማል
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 3 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳዲግሺ እፍፍፍፍአ አደከምካት እኮ ለማስረዳት
@rakuae7750
@rakuae7750 3 жыл бұрын
ቅመም ማማ አስረጅው አለች የኔ ጣፋጭ 😂❤
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 3 жыл бұрын
So so cute 🥰 priceless video good job parent 👍🏻
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እደጊልኝ ልጁነት የማይገኝ የኔ ጣፋጭ ይደጊ ልጁ መላክ ነቸዉ እደጊ
@selamHagerey1991
@selamHagerey1991 3 жыл бұрын
GOD BLESS U WITH YOUR FAMILY. Alex is my favorite actor.
@betimek352
@betimek352 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
ፍቅር ናቹ ደጋግሜ ደጋግሜ አያቹሀለው አሁንም ፍቅር ይሙላላቹ ዋናው ፍቅር ነው
@selamnega4350
@selamnega4350 2 жыл бұрын
Ewy yene konjoo edge beyi egziabher yasadgsh lekumneger yabkash ❤️❤️❤️😍😘
@mahammedali3482
@mahammedali3482 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የጠፋቺሁ
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 41 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 16 МЛН
Ethiopian - Yemaleda kokoboch  Season 3 ep 14 A
28:50
Bogas Studio
Рет қаралды 568 М.
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 301 М.
ከዕለታት ሙሉ ፊልም Keletat full Ethiopian film 2018
1:37:16
yonumagna babugin aseferarawe#ethiopian prank#
13:22
Sewasew Tube
Рет қаралды 300 М.
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 423 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН