No video

የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት የሚታዩ ችግሮች ምን ምን ናቸው? ///First Trimester Pregnancy

  Рет қаралды 95,529

Jeilu Tv

Jeilu Tv

5 жыл бұрын

በዙሪያችን የሚገኙ ነብሰጡሮች ለእርግዝና ዝግጁ የሆኑ እህቶችና የወለዱ ሴቶችን ጨምሮ ይደርስ ዘንድ ላይክ እና ሼር በማድረግ ያድርሱ
የተለያዩ በጄይሉ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተዘጋጁ ወቅታዊ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ዶክመንተሪዋች እንዲሁም ድራማዎች በጄይሉ ቱዩብ ላይ ያገኛሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
/ @jeilutube

Пікірлер: 233
@marinaibrahim638
@marinaibrahim638 2 жыл бұрын
የአሏህ እረ ለእኔም ማረገዝ አምሮኛል ያረብ ለሳራ 90 አመት የሰጠህ ጊታ ሰጠኝ
@lovetube9672
@lovetube9672 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏼የሚሳነው የለም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tinalovetina4308
@tinalovetina4308 3 жыл бұрын
ዶክተር ሙዲን በጣም ጎበዝ ዶክተር 2 ልጆቼን ሁለቱንም ባንተ ክትትል ነው የወለድኩት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r 2 жыл бұрын
የት አካባቢ እና አድራሻ
@tinalovetina4308
@tinalovetina4308 2 жыл бұрын
መሳለሚያ ኢትዬ ጠቢብ ሆስፒታል ነው ሚገኘው
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 2 жыл бұрын
ኧረ እኔንም ከቀሰምሽው አማክሪኝ
@user-vg8zo6dg5m
@user-vg8zo6dg5m 5 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህቶቸ እስኪ ማርገዝ ፈልጌ አልተሳካልኝም ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ አለህ ይረዝቀኝ
@user-cl1ry2vp5i
@user-cl1ry2vp5i 5 жыл бұрын
አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር አላህ በፈቀደው ሰአት ይሆናል ዱአ እናድርግ
@sakinashamsu2824
@sakinashamsu2824 4 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ
@emanart7617
@emanart7617 4 жыл бұрын
ሀኪም ቤት ሂጂ ውድ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
አላህ ኸይረኛ ልጅ የሚያድገውን የሚጠቅመውን ተህፊዝ የሆነ ልጅ ይስጥሽ አላህ ለምኑኝ እስጣለሁ ብሏል ዱዓ አድርጊ ኢንሻአላህ ትወልጃለሽ አይዞሽ በደዓ በርቺ በሶብር
@sumeyayesuf6325
@sumeyayesuf6325 4 жыл бұрын
ኢሻአላህ ታርግዥለሽ የኔ ውድ
@user-wr3wv7mn9e
@user-wr3wv7mn9e 8 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ የሚገርም አገላለጽ እና ጥሩ ትምህርት ነዉ የመገብከን እናመሰግናለን 🙏 እኔ 1 ወር ከሳምንት ቀን እርጉዝ ነዉ ደም ይፈሰኛል እንደ ቤሬድ ምርመራ አድርጋለሁ በጸሎት አስቡኝ እህቶቸ
@fathummafathumma2448
@fathummafathumma2448 5 жыл бұрын
ጀዛካላሄር በጣም ጥሩ ትምርት ወስጃለሁ እናመሰግናለን
@ksnkhan7827
@ksnkhan7827 5 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ከይር ጥሩ ትምህርት ናዉ
@user-hx6iy3hv1f
@user-hx6iy3hv1f 4 жыл бұрын
እኔ ያንድ ወር እርጉዝ ነኝ ዛሬ ጠዋት ከጠብታ ውሀ ያነስ ደም እየሁ እና በጣም ፈራሁ ከዚህ በፍት የአምስት ውር ፅንስ ወርደብኝ አሁን በጣም ፈራሁ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yaallahsebir7874
@yaallahsebir7874 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@user-cp8sn7eu7c
@user-cp8sn7eu7c 4 жыл бұрын
ዉደ ኮሜንትሽን አሁን ስላየሁት ነዉ እንደት ሆንሽ እኔም እንዳች ስላጋጠመኝ ጨንቆኝ ነዉ
@rozeroze3624
@rozeroze3624 4 жыл бұрын
@@user-cp8sn7eu7c እንዴት ሆንሽ ማር
@user-cp8sn7eu7c
@user-cp8sn7eu7c 4 жыл бұрын
@@rozeroze3624 ወረደ ዉደ
@ggggggg765
@ggggggg765 3 жыл бұрын
@@user-cp8sn7eu7c .እህትዋየ .እባክሽ አማክሪኝ በአላህ..ምንምን ምልክት አይሽ
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zemzem1239
@zemzem1239 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@feyselaabdu2206
@feyselaabdu2206 4 жыл бұрын
Wealeykum aselam doctor jezakellahu heyren ene 1 keasr kenew alhamdulilah gn hode betam ykortegnal
@user-nu9nh7hv7d
@user-nu9nh7hv7d 4 жыл бұрын
ማሸአለህ አለህ ይጨምርል አለህ ለሁለችን ሰሊ ልጅ ይስጠን ልጅ እንፈልገለን ዱወ አድርጉልኝ
@Seidman696
@Seidman696 2 жыл бұрын
አላህይወፍቃቺሁሳሊሁንልጀ
@user-ei4od2jd2w
@user-ei4od2jd2w 5 жыл бұрын
jezakmuallah h yeran
@sameerasameera5438
@sameerasameera5438 5 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይራን
@adisaksa3103
@adisaksa3103 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@shitunasir4917
@shitunasir4917 5 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ዶክተር
@Ahmad-mq3kf
@Ahmad-mq3kf 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ከይር ጀዛ
@user-zs8fs8hv9m
@user-zs8fs8hv9m 5 жыл бұрын
ጄዘክ አለህ ከይር ዶክቶር ኢኔ ጊን ቢዙ ትምርት ዎሲጄአለዉ
@ruqyamusa8662
@ruqyamusa8662 5 жыл бұрын
Masalah jezakalah hayir👍
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው
@adisaksa3103
@adisaksa3103 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እደሜ እና ጤና ይስጥልን ዶክተር
@helenawitsiltan2813
@helenawitsiltan2813 Жыл бұрын
Ye 3 wer nebsetur negn tselot argulgn
@hanigbm
@hanigbm 7 ай бұрын
አላህ ያቆይህ በጣም ጎበዝ ነህ
@user-gg9cq3ff9p
@user-gg9cq3ff9p 5 жыл бұрын
ወላሂ ባንተ ደስተኛ ነኝ ማሽ አላህ ባንተ መፈወሴ ይኸው በጤና አለው ቁስሌ ሽሮ
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 жыл бұрын
የት አግኝተሽው እኔም መውለድ እፈልጋለሁ ግን አላረገዝኩም ማለቴ መፍትሄ ካለው ብየ ነው
@reemyousef8248
@reemyousef8248 5 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኽይርን ያዶክቶር ምርጥ ምክር ነው ምስጥብየ ነው ያዳመጥኩት አላህ እዱኒያ ወለአኬህን ያሳምርልህ ያረብ ወንድም ለአላህ ብየ እወደሀለሁ ዶክቶር አድራሻህን አሳውቀን እኔ ሰባት ወሬ ልቤን ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ምን እንደሆነ አልገባኝም
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Fathya-or1nm
@Fathya-or1nm 4 жыл бұрын
jazaklaha kayran
@user-gm4ob2ux5g
@user-gm4ob2ux5g 3 жыл бұрын
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወተረካትሁ ዶክተር እናመሰግናለን
@tseyonberga6404
@tseyonberga6404 3 жыл бұрын
selam doctor tiyake meteyek felige neber kezih topic gar gin aygenagnim yichalal malete hydrocephales new
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ከተቻለ አድራሻውን ብትለቁልን
@munaadem6178
@munaadem6178 5 жыл бұрын
D.r jezakellah keire
@samsungaccount1172
@samsungaccount1172 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@user-of3jp9ro1o
@user-of3jp9ro1o 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም1ወር ከ10 ቀኔ እየተሰቃየሁ ነው ምግብ አያስፈልገኝ ሰበላው ማቅለሽለሹ ياربي سعيدني ስደተኛ ነኝ በዱአችሁ አስቡኝ
@aman_love
@aman_love 3 жыл бұрын
እኔ የ2 ወሬን ጨርሻለሁ የተናገርካቸዉ ሁሉ አሉኝ ግን አያስመልሠኝም እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደህና እንድወልድ በሥደት ይከብዳል
@semiraendris2077
@semiraendris2077 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ እናት አላህ በሰላም ይፈርጂሽ እኔ 2 ወር ገና አልሆነኝም ግን ማስታወክ ጀምሮኛል
@aman_love
@aman_love 3 жыл бұрын
@@semiraendris2077አሜን የኔ ውድ አይዞሽ እህት እመብርሀን ትድረስልሽ አችንም
@new-jb7rc
@new-jb7rc 3 жыл бұрын
ማስታወክ ሊደፈኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ
@aman_love
@aman_love 3 жыл бұрын
@@new-jb7rc አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ ሎሚ አሽትችበት ሊያስታውክሽ ሲል
@user-lp7uw5jf2o
@user-lp7uw5jf2o 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላሁ ኸይረን
@maryammayamhosin9930
@maryammayamhosin9930 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ልጅ የናፈቀው ባሉካው ነበር ይከስደት አራራቆኝ አረ ቶሎ ያገናኝሽ በሉኝ
@hdraa8803
@hdraa8803 5 жыл бұрын
ሹክረን ዶክተር በተለይ ለዎዶቹ ንገርልን አንዳዶቹ ምንም የማይገባቸው አሉ ንገርልን በደንብ
@mominaali.kasaye2751
@mominaali.kasaye2751 4 жыл бұрын
Walikuma aselma warehmtulhi wabrekthuy jezkuma alhuy heyiran
@senaytebekele3220
@senaytebekele3220 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ጨንቆኝ ነው መላ በለኝ ሽንት ሲመረመር 3ጊዜ እርግዝና ያሳያል አልትራሳውንድ ግን ሲታይ ምንም አይታይም ተጨናግፎብኛል ማለት ነው ???
@firdostube6977
@firdostube6977 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን
@kaderabdu3714
@kaderabdu3714 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ጀዛከላህ ዶክተር ማርገዝ ፈልጌ ነበር. መላበለኝ እቢ አለኝ ማሀን ነኝ እዳልል ከዚህ በፊት ወልጃለሁ
@rozz269
@rozz269 5 жыл бұрын
ጀዛኩላህ አላህ እዛዉ ያዲርሰን
@fetyaamane3016
@fetyaamane3016 2 жыл бұрын
Doketere allah hayetene yechemerel 😍
@haymanotdagnew7367
@haymanotdagnew7367 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ከዚህ ደረጃ ውስጥ ካሉት ነኝ ነገር ግን በጣም ነው የሚያመኝ ቁርጠት ይቆርጠኛል ገና አንድ ወሬ ነው
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 5 жыл бұрын
ዶክተር እድሁም እህቶቸ 40 ቀን ድረስ ፌረዴ ቀርቶ ነበር አረገዝኩ እደ ብየጠረጠርኩ ተዛ አሁን ደግሞ ደፍረስ ያለ ደሞ አየሁ መፍትሄ ታወቃችሁ ጠቁሙኚ ኢንሻአላህ ጀዛኩም አላህ
@hfjdftegdvv3511
@hfjdftegdvv3511 4 жыл бұрын
ላላ ከኒኑ አስተላልፎት ነው ሚሆነው
@user-of3jp9ro1o
@user-of3jp9ro1o 3 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ አዲርጎኝ ነበር እረጉዝ ነኝ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 5 жыл бұрын
Ena ware alfge 2ware mate ya ware ababya kakra gen minm aynta semita aysmgam Ena dagmo cake adrgiwe nabra endalhonko new yasyge cake yadrkobta min hoga Yahoo?
@habshi6306
@habshi6306 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@AlAl-dw2ir
@AlAl-dw2ir 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ አድ ቀን የምንለዉ መቸነው እርግዝና
@fozihusenfoozi9941
@fozihusenfoozi9941 4 жыл бұрын
Masha Allah
@zeharamudessir1586
@zeharamudessir1586 3 жыл бұрын
T⁸
@amharicmoveyy9026
@amharicmoveyy9026 5 жыл бұрын
Thanks doctor
@user-tz5lw5zr5t
@user-tz5lw5zr5t 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ጥያቂ አለኝ ዶክተር ፅንሱ መቸ ነው እራሱን ወደታች የሚያዞረው ከስት ወር ቦሀላ ነው?
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 5 жыл бұрын
ሡብሀነላ ጀዛከላ ኸይር
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 5 жыл бұрын
እኔ 2ወር እርጎዝ ነኝ ውዱች ዱአ አድርጎልኝ
@jujunxh2765
@jujunxh2765 5 жыл бұрын
tadelshe wellahi enase helme new yehonbigi
@user-ig4px2rv2l
@user-ig4px2rv2l 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እህት አሁንኳ አ4ወር ይሆንሻል መሰል ከ2ወር በፊት ነው የፃፍሽው እኔም ሁኖልኛል መሰል ሀይዴ ከቀረ 12 ሆንኝ አሁን ቼክ ባርግ ይታወቃል ማርገዜ
@user-cl1ry2vp5i
@user-cl1ry2vp5i 4 жыл бұрын
@@user-ig4px2rv2l አወ ይታወቃል ውደ
@aman_love
@aman_love 3 жыл бұрын
ደህና ወለድሽ እህት ከፃፍሽው አመት ሁኖሻል
@user-ux3ic3fw9b
@user-ux3ic3fw9b 3 жыл бұрын
አብሸሪ አላህ ሶሊህ ልጅ ይገላግልሽ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
Walekumselam warahmtuhi wabrakthu jzkallah hayer
@lailakader3904
@lailakader3904 5 жыл бұрын
Yallah wofeqin
@user-bd9fy5oo6h
@user-bd9fy5oo6h 5 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 5 жыл бұрын
ያረብ ሳልህ ባል ወፉቀኝ
@muhammadabdoabdo7990
@muhammadabdoabdo7990 3 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@sofiaseid640
@sofiaseid640 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላላኸይረ
@user-bg1cw1lu8p
@user-bg1cw1lu8p 2 жыл бұрын
ዶ/ር እባክዎ በ 24 ውስጥ ይታወቃል እርግዝና እንደተፈጠረ በተለያየ ህክምና ስላሉ እንዴት ነው ሀኪም ቤት በመሄድ ነው ትንሽ ያባራሩልኝ ከይቅርታ ጋር
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 5 жыл бұрын
እደኔ ትዳር የናፈቃቹ ላይክ ግጩኝ
@ayatahmed795
@ayatahmed795 4 жыл бұрын
የቡታጅራዋ ፉቅር ነኝ የረሱል ወዳጅ ነኝ አላህ ሰኢድ ሳልህ የሆነዉን ይወፍቅሽ የቡታጀራዋ እኔም ወደዛዉ ነኝ ቡታጀራ ወረዳችን ነዉ
@kgh6ggf980
@kgh6ggf980 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይረን
@muhammadabdoabdo7990
@muhammadabdoabdo7990 3 жыл бұрын
አሏህ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ
@nejuhabeshawit2506
@nejuhabeshawit2506 Жыл бұрын
እኔ
@firdostube6977
@firdostube6977 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር
@hayatnuru9577
@hayatnuru9577 3 жыл бұрын
ዉድ እህቶቼ ጥሩ የሚባል ክትትል የማደርግበት ሐኪንቤት ጠቁሙኝ ጀዛከላ
@EeEe-ri1wl
@EeEe-ri1wl 5 ай бұрын
ዳክተር እኔ 3ወሬ. ነው ግን አልፎ አልፎ ሆደን ይቆርጠኛል. ወገቤንም ይመኛል ያለሁት ስደት ነው. እና ይሄን ምን ይመክሩኛል
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የ ወር እርጉዝ ነኝ እስካሁን ምንም አልነበር አሁን ግን ምግብ እየሸተተኝ ነው ለመብላት ተቸገርኩ
@jujunxh2765
@jujunxh2765 5 жыл бұрын
tadelshe wellahi enase helme new yehonbigi
@user-uy3ud6jt4c
@user-uy3ud6jt4c 4 жыл бұрын
አይዞሽ እስከ 3ወር ነው እኔም 4ውር እርጉዝ ነኝ በጣም ነበር የሚያስችግረኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አይመስለኝም ሁሉንም እረስቼዋለሁ ያኔ ያስቸገረኝን
@mama-ig1cb
@mama-ig1cb 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@user-tr6oz2zk6f
@user-tr6oz2zk6f Жыл бұрын
Yareb herrun hulu lante ymretlh kelel alegni
@SaraSara-tl7su
@SaraSara-tl7su 5 жыл бұрын
ወአሌኩም. ሰላም.ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ
@user-es1gn7zj2m
@user-es1gn7zj2m 4 жыл бұрын
Ine ka gabehu 3 hore new gin aliyasikum du,a argilign
@user-gg9cq3ff9p
@user-gg9cq3ff9p 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ዶክተር ሙህዲን
@EeEe-iy5fe
@EeEe-iy5fe 3 жыл бұрын
እኔ 2ወር እርጉዝ ነኝ እራሴን በጣም ያመኛል ዱአ አርጉልኝ መፍትሄዉ ካላችሁ
@muhammadabdoabdo7990
@muhammadabdoabdo7990 3 жыл бұрын
አይዞሽ አብሽሪ ይተውሻል የኔንም ሚስት እዳቺው እራሷን ያማት ነበር በ 2 ወሯ እና ይተውሻል
@As-ob7ug
@As-ob7ug 3 жыл бұрын
እኔ የ4 ወር እርጎዝነኝ ጶለት አድርጉልኝ ውዶች ጶለታችሁ አይለየኝ
@user-vw7rm2dp6y
@user-vw7rm2dp6y 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@SaSa-jy5no
@SaSa-jy5no 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሚየ እኔም 3ወሬ ገባ አላህ አለን
@user-fd8nw3gz8m
@user-fd8nw3gz8m 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ሁለተኛ ወር እርጉዝ ነኝ ገና የሁለት ሳምንት እርጉዝ እያለሁ እርጉዝ መሆኔን ስላላወኩ እርጉዝ አደለሁም ብየ ፈርሜ መሙ ሙሉ እራጅ ምርመራ ወስጃለሁ እና በልጁ ላይ ችግር ይፈጥራል ወይ ምንስ ማድረግ አለብኝ እባክ ዶክተር መልስልኝ ጨቆኛል
@fjjgkty326
@fjjgkty326 5 жыл бұрын
ወአለይክይም አሰለም ወረመትለይ ወበረከት ጀዘ ከለህ ከይረን
@SuSu-xn6cd
@SuSu-xn6cd 5 жыл бұрын
Wal wr wbአህለን ዶክተር እኔ ከኒና ተጠቅሜ ነበር ግን ፔረደ ቀረብኝ ከሠደልያ አምጥቸ የሸንት ምርመራ ሳደርግ እርጉዝ እደሆንኩ ነው ያሳየኝ በፊት ያቅለሸልሸኝ ነበር ወድያው ተወኝ አሁን ሶስት ወሬን ልጨርስነው ምንም የሚሰማኝ ነገር የለም ምን ላድርግ በሀሳብ ልሞትነው
@user-dl3rb9oi7j
@user-dl3rb9oi7j 3 жыл бұрын
hi
@fatmhfatmh8244
@fatmhfatmh8244 4 жыл бұрын
ዉላሂ ትክክል
@chrstinayalew3951
@chrstinayalew3951 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የት ነው የምትገኘው
@madinayoussefahmad1667
@madinayoussefahmad1667 3 жыл бұрын
ፕለስ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ አዛው በመሔድ ማማከረ የምፈለገው ስላለኝ ነው
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 5 жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶከተር ጀዛኩም አላህ
@waleedahmed6094
@waleedahmed6094 2 жыл бұрын
ዶክተረ እኔ ሀይዴ ከመጣ 2ወረ ሆነኝ ከዚ በፊትም እስከ 3 ወረ ቆይቶ መጣ ምን ማድረግ አለብኝ
@elmiteabdallah1081
@elmiteabdallah1081 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ውረሀመቱለሀ ውተረከቱሁ ጅዘክ አለሀ
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg Ай бұрын
የጡት መጨመር ምንድነው
@meseretfeyisa3310
@meseretfeyisa3310 9 ай бұрын
Ye gubat sinor. MN madirag alebin
@fozihusenfoozi9941
@fozihusenfoozi9941 4 жыл бұрын
Wa wr wb
@bersabel5696
@bersabel5696 2 жыл бұрын
Yet hospital newu yemiserawu eski nigerugn
@rahimaqatar5033
@rahimaqatar5033 5 жыл бұрын
አህለንንን
@user-lc5xi7iv3u
@user-lc5xi7iv3u 2 жыл бұрын
እኔ አሁን አምስት ወሪ ነው የመጀመራዬ ነው እባካችሁ ምከሩኝ በጣም ነው የጨነቀኝ በያላይ ሰውነቴ ጨምሯል
@Afive-jo9ev
@Afive-jo9ev 4 жыл бұрын
በእርግዘና ማያ አይታ አንድ መስመር ካሳያት እርጉዝ አይደለችም ግን ሶስት ማንሰትረሽን አላየችም እና ርስት ሰታረግ እርግፍ አይደለችም ይሄ ምንድን ነው
@zharatube5609
@zharatube5609 4 жыл бұрын
እንግዝነ በስንተኛው ቀን ነው ምተየው?ግኑኝነት በደረግነው ቀን ጀምሮ ነው ምቆጠረው?
@user-lj1uj3pq8r
@user-lj1uj3pq8r 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት አቅርቡሊን ጀዛክ አላህ ኸይር
@SaSa-jy5no
@SaSa-jy5no 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እኔ ስደት ነው ያለሁት የወሊድ ከኒን እየወስድኩ ቤሬደ ቀር ከባሌ ጋር የተገናኘሁት በጨርስኩ በ5ቀኔ ነበር ሽት ሽት ሲለኝና ጡቴ ሲያብጥ ማርገዜን አወኩ ሀኪም ሂጀ ምርመራ አላደርኩም አሁን ግን 3ወሬ ገባ እሄዳለሁ ኢንሻ አላህ
@madani-jk1ck
@madani-jk1ck Жыл бұрын
ሰላምወድሜ እስኪአድምክርስጠኝ በፍጠርህ ጌታአንድበሰባትወሬ ጠፍቶብኛል አሁንደሞ የሰወስትወር ነኝሾተላይየሚባለው በህክምናመከላከልይቻላልወይ እባክህመልስልኝ
@user-it7tg6ft3t
@user-it7tg6ft3t 5 жыл бұрын
ጃዛክ አላ ኸይር ዶክተር ግን ቺግር ከለለው ጥያቂ አለኝ አድት ሴት ካረገዘቺ ጀምሮ እስከመጨረሻ ቀን ከባሏጋር ግንኝነት ብታደርግ ቺግር አለው ይህን ብተነግረኝ
@fozeyaendris7430
@fozeyaendris7430 5 жыл бұрын
ችግር የለውም
@user-dm8rv5tk7b
@user-dm8rv5tk7b 5 жыл бұрын
Eroa
@SuSu-xn6cd
@SuSu-xn6cd 5 жыл бұрын
ችግር የለውም ሆድሽን ጠብቀሽ ብቻ አትፍሪ እኔ እርጉዝ እደነበርኩ እስከምወልድ ከባሌጋ እገናኝ ነበር
@rukeyabintiselam7443
@rukeyabintiselam7443 3 жыл бұрын
መጠየቅእፈልግአለሁ
@user-bj6hf1ek8q
@user-bj6hf1ek8q 7 ай бұрын
Dr ሙህደን ምርጥ ሀከም እንደሆንክ ተነግሮግን ነዉ yejmrkut አስኪ የሃን ወር በጉጉት eyetbekun ነዉ ኢንሻ አላህ ketsaka meshlmehn atawekm😊
@tube-oh3qf
@tube-oh3qf 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
@mimihabti7543
@mimihabti7543 2 жыл бұрын
ስልክህን እንዴት ላግኝ
@ggvh1477
@ggvh1477 4 жыл бұрын
እባክህ ደክቶር ማህፀኔ ይመኛል ከመህፀኔ ነጭ ፈሻሽ ይፈሰኛል ህክምና ህጄ የሽንት ባክተርያ ነው ኣሉኝ ላርግዝም ኣልቻልኩም የመጀመርያ እርግዝናያ በኣንድ ወር ሂደብኝ ነበር የሄ ፈሻሽ ምንድ ነው ንገርኝ ማሮች ጨነቀኝ
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
አሠላምዋሊኩም ሰላምነውዶክተር። እኔ ሶስተኛወሬነው ሶትወሬጀምሬ ያሳከኛል ደም ይወርደኛል ምንአይነትህመም አይሰማኝም የፈለኩትን እጠቀማለሁ እሚያመኝነገርየለም። ሁሉነገሬ ጨምሯል። ጦቴም ሆደም ጨምራል ደምችግርያመጣል
@uwhgs6795
@uwhgs6795 5 жыл бұрын
እስቲ ልየው
@marinaibrahim638
@marinaibrahim638 3 жыл бұрын
እረግዝና እያለ ፕሬድ ይመጣል?
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 жыл бұрын
ጀዛካሏህ ወድም
@mohammedharsama2543
@mohammedharsama2543 5 жыл бұрын
Zd ነኝ የአላህ ባሪያ best learning
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 жыл бұрын
ፅስ እስከ ስቶር ማቃረጥ ይቻ ላል
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
ዶክተር መልሡልኝ በአላህ
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 40 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 25 МЛН
ሰባተኛ ወር እርግዝና// 7 months pregnancy
15:57
Netsa Mereja
Рет қаралды 49 М.
የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
15:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 79 М.
♦️ሕፃን ፍቁረ እግዚእ በኪዳነ ምሕረት ደጅ🎈(0944230104)
59:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 78 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 40 МЛН