ልጄን ከወለድኩ በኋላ ታምሜ አላውቅም!!!

  Рет қаралды 49,551

Donkey Tube

Donkey Tube

2 ай бұрын

ቅዳሜ ሚያዝያ 5
በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል VIP እና በአለም ሲኒማ እንገናኝ!
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በአለም ሲኒማ እና ከምሽቱ 2፡00 በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል ቦታ ለማስያዝ ከታች በሚገኘው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/w5z5jv
ለምለም አይን አዲስ ትባላለች የልጇ ስም ደግሞ እዮብ አስፋው ይባላል የሚኖሩት አዲስ አበባ ብሄረጽጌ ማርያም አካባቢ ሲሆን እዮብ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ መናገር፣ መስማት፣መቀመጥ፣ በራሱ የመጸዳዳት እንዲሁም የነርቭ ችግር እና የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለበት የ9 አመት ታዳጊ ልጅ ነው ። እዮብ የዳይፐር ተጠቃሚ ሲሆን ምግብም እራሱን ችሎ መመገብ አይችልም። ግን ለምለም ፈጣሪ እዮብን ስለሰጣት ሁሌም ታመሰግነዋለች
ይህችን ድንቅ እናት መርዳት ለምትፈልጉ በ 0922783136 እየደወላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
Meet Lemel Ayn Addis, a remarkable mother residing in the Beheretsge Mariam area of Addis Ababa. Lemel's son, Ayob Asfau, is a 9-year-old boy who has faced numerous challenges since the day he was born. Ayob is unable to speak, hear, sit, or defecate on his own, and he has neurological problems and limited mental development. Despite these hardships, Lemel's love for her son knows no bounds, and she remains a source of unwavering strength and support for him.
This video aims to shed light on Lemel's incredible journey as a mother and the daily struggles she faces in caring for Ayob. Through her selfless dedication, Lemel has become Ayob's primary caregiver, attending to his every need, including feeding him, changing his diapers, and providing him with the love and care he deserves.
We invite you to watch this heartwarming video to witness Lemel's inspiring story of unconditional love and resilience. By sharing her story, we hope to raise awareness about Ayob's condition and the challenges faced by families like Lemel's. If you are touched by Lemel's story and would like to offer support or assistance, please reach out to her at 0922783136.
Let us come together as a community to support Lemel and Ayob, and let Lemel's unwavering gratitude to the Creator serve as a reminder of the strength that lies within the human spirit.
#EidalFitre #ethiopia #muslim #charity #2016

Пікірлер: 113
@comedianeshetu
@comedianeshetu 2 ай бұрын
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube 2 ай бұрын
የእኛ ልጆች በምክንያት ነው ወደዚህ ምድር የሚመጡት ስጦታዎቻችን ናቸው። የሚትጎበኙን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@MindfulMediaHub2021
@MindfulMediaHub2021 2 ай бұрын
እኔን ጤናማ ያደረገኝ እሱን እንድሸከም ያደረገኝ አምላክ ይመስገን አለች! ❤ይገርማል! ደግሞ ተስፋዋ! እግዚአብሔር ልመናሽን ይሰማሽ!!!!!
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 2 ай бұрын
በጣም ከሷ ብዙ ነገር ተማርኩ እግዜር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እና እኔ ጤነኛ ልጅ ሰጥቶኝ እንደሷ አመስግኜ አላውቅም እራሴን ታዘብኩ ሁሌ የጎደለብኝን ነገር እያሰብኩ አማርራለሁ ከዚህ በኋላ አመሰግናለሁ ብዙ ሰው ከሷ ይማራል እግዜር ታሪኳን ይቀይርላት
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 2 ай бұрын
እሽዬ ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር አንተን ወደ እዚህ ምድር ያመጣህ ለችግረኞች መዳኒት እንድትሆነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
የዛሬ ልደታ ማርያም አገራችን ሰላም ታርገልን አሜን እሼዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን ልጅም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 ай бұрын
የኔ እህት እመብርሃን ከነ ልጇየልብሽን ተስፋ እምነትሽን አሳክታልሽ ልጅሽ ድኖልሽ ለመመስከር ያብቃሽ
@henok_haile
@henok_haile 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከወደደን በልጆቻችን አይፈትነን ከባድ ነው የምር😭 ለነገሩ የርሱ ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው። ስለ ሁሉ ነገር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
አዬ ወላጅ መሆን፣ እናቴ በርቺ❤፣ አዎ መዳህኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ያረገዋል ❤
@Sariy177
@Sariy177 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 2 ай бұрын
Amen 🙏
@AkzAli
@AkzAli 2 ай бұрын
Amen❤❤
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 ай бұрын
አሜን🙏🏾
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 ай бұрын
እሼ ትለያለህ 😢ኢድ ሙባረክ ምርጥ የእስልምና ተከታዮች ጎደኞቼ 💚💛❤ የአመት ሰው ይበላችሁ
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሽ ድንግል በምህረት እጇ ትዳብስልሽ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አይ እናት ያለ እድሜዋ የተጠበሰች ምስኪን:: ለልጅሽ ሲል መድኃኒአለም ያኑርሽ እምነትሽ ይርዳሽ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ልክነሽ ተስፋችን እሱ ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጅ ያደርገዋል ጠንካራ ነሽ ተስፋ ለቆረጠ አስተማሪ ነሽ እሽዬ ስላንተ በጎ ስራ በቃላት መዘርዘር አይቻልም ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ይጠብቅህ ❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ😊
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ በእዉነት ለእንደ እኔ አይነቱ ለሚያማርር ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን!
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 2 ай бұрын
አጃኢብ ይሉል ይሄ ነው 🤫🤫 እኔ ከእርሷ ጥቂቱን ቢገጥመኝ ከፈጣሪዬ ጋር የሚኖረኝን ጠብ አሰብኩት የእርሷ ምስጋና ሳይ እራሴን ታዘብኩት😞😞
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረልሽ ድኖ ለመመስከር ያብቃሽ🎉❤
@Hamida-ts5pq
@Hamida-ts5pq 2 ай бұрын
እሼ አንተ ትለያለክ❤❤❤❤❤❤
@TemraAhmde
@TemraAhmde 2 ай бұрын
የእሸ ወዳጆች👍💛🙏
@ZnashZnash-nb8tn
@ZnashZnash-nb8tn 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እሼ አንተ እኮ ትለያለህ
@comedianeshetu
@comedianeshetu 2 ай бұрын
ሚያዚያ 5 አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ!! ፕሮግራሙ የሚካሄደው ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በአለም ሲኒማ እና ከምሽቱ 2፡00 VIP በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል ነው ይመዝገቡ tally.so/r/w5z5jv
@MilkiHire
@MilkiHire 2 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ልጅህን ሚስትህን ፈጣሪ ይባርክልክ
@gig9732
@gig9732 2 ай бұрын
የኔ እናት እኔን ጤነኛ አድርጎ እሱን እንዳስታምም የረዳኝ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤👌 አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ልጅሽን ይፈውስልሽ እመብርሃን አትለይሽ እምነትሽን ይጨምርልሽ❤
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 2 ай бұрын
ሁሉም ሰው እናቱን መውደድ አለበት እኔም ከወለድኩ በኋላ ነው እናቴ እንዴት እንደምትወደኝ ያወኩት እስከሞት ድረስ እራሷን አሳልፋ የምትሰጥ ናት እናት ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ ልጅ ወልዳችሁ የምትክዱ እግዜር ይጠይቃችኋል
@TegstTegst
@TegstTegst 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርልሽ እሺ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን❤❤❤❤🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ አይዞሽ ድንግል ትደግፍሽ 🙏🙏🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
የኔ እናት የአመንሽው እግዚአብሔር ልጅሽን ይፈውስልሽ 🙏
@geezhaile5583
@geezhaile5583 2 ай бұрын
እሽዩ ተባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፣ የቤትህ በረከት ኣይጉደል፣ ክርስቶስ እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ ይበልሽ እህቴ
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ በእዉነት እሲ ከዚቺ ሴት ማመስገን እንልመድ
@mametohem7990
@mametohem7990 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ እሸቱ ፈጣሪ ይማረው በጣምያሳዝናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@manycell9813
@manycell9813 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ አቤት መታደል በዚህ ሁሉ መሀል ማመን ትልቅ ነገር ነው አንድ ቀን ብለሻ ያንን ቀን ያቅርብልሽ የስውሮ ማርያም እስቲ ይዘሽው ሂጂ
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 2 ай бұрын
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔን ተመስገን የማላውቀውን😢😢😢 የኔ እነት እመብርሀን ትዳብስልሽ እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ አሜን ፫
@user-gb6cq6ml7h
@user-gb6cq6ml7h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንፁና እህት ችንን እያየን ጀግና ነሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርልሻል
@marthachane9777
@marthachane9777 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 2 ай бұрын
Egziabhare yemarelsh ende ementsh yehunelesh Please we need to support her😢😢😢😢 I never cried like this 😢 😭 How she faithful to God❤❤❤
@tseyonbiratu9831
@tseyonbiratu9831 2 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@talaquaethiopia
@talaquaethiopia 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደእምነትሽ ያድርግልሽ በርች እህታችን
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ።
@user-cv9qi2rm1n
@user-cv9qi2rm1n 2 ай бұрын
እስቲ የምታዩ በሙሉ like በማድረግ አበረታቱዓቸው አይከፈልበት
@hayatgirma3203
@hayatgirma3203 2 ай бұрын
ተባረክ
@edantirfe8994
@edantirfe8994 2 ай бұрын
Amen yene enat egziabher cerso yemerilsh
@lenawodgebrki
@lenawodgebrki 2 ай бұрын
እሼ ሁሌም ስኬታማ ያድርግህ
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
እናትነት ጥልቅ ፍቅር ነው::
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb 2 ай бұрын
Good job
@zena4992
@zena4992 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ
@lenawodgebrki
@lenawodgebrki 2 ай бұрын
እሼትዬ ዘርህ ይባረክ
@user-rx4bp5fr8g
@user-rx4bp5fr8g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ወንደሜ
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr 2 ай бұрын
ጨርሶ መዳኒአለም ይማርልሽ
@user-cs2cd8nr4m
@user-cs2cd8nr4m 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 2 ай бұрын
🙏🙏🙏tebarek eshie
@selamblessederi
@selamblessederi 2 ай бұрын
Egzabher yemaru ayzush ehity
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 2 ай бұрын
አየ እናት!!!
@EheteBeresaw
@EheteBeresaw 2 ай бұрын
Bezawem selkachewn askiemeti
@user-yj8go4hs4l
@user-yj8go4hs4l 2 ай бұрын
እረረረረ
@konjitalemu1408
@konjitalemu1408 2 ай бұрын
Are eshetu E/r yibarkeh
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመርልሽ የኔናት አመስጋኝ ነሸ
@user-nb3oi8xf3x
@user-nb3oi8xf3x 2 ай бұрын
Egzabiher yamrareu ❤❤❤❤❤
@user-yv8in2xh1s
@user-yv8in2xh1s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳልን❤❤❤❤❤
@user-hl6hy6zg6t
@user-hl6hy6zg6t 2 ай бұрын
የዛሬው በጣም ይገርማል እሺየ እኔ ከምር አለቀስኩ
@hayleyesusguangule1807
@hayleyesusguangule1807 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ❤
@user-es4vf7vz1y
@user-es4vf7vz1y 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@BeetSefraw
@BeetSefraw 2 ай бұрын
Egzaber yemeresh
@messiethotube634
@messiethotube634 2 ай бұрын
Ye eshi betsbi hager ligeba new abte nafeqgni demirugne ye madame sera dekemgne❤
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 2 ай бұрын
እግዜር ይማርልሽ የኔ እናት
@Muhammad-ms6xw
@Muhammad-ms6xw 2 ай бұрын
አላህ ይዘንልሽ
@selamawittenkolu1721
@selamawittenkolu1721 2 ай бұрын
Amen
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 ай бұрын
እሸቱ እየሩሳሌም እየጠበቅንህ ነው
@Ahmedin_Kasahun
@Ahmedin_Kasahun 2 ай бұрын
እሼ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታልን ይህ ሰርፕራይዝ ይቀጥል🙏
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 ай бұрын
እረ እሼ ለ ኢድ እፁብ ድንቅ ልጆች አታቀርብልንም ወር አለፈው ካቀረብክ 😅😅
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 2 ай бұрын
Eche 🙏🙏🙏🙏
@selamwet
@selamwet 2 ай бұрын
Egezabhre yemareleshe yen enat
@antihagb108
@antihagb108 2 ай бұрын
73ኛ ነኝ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እዮባ🥺🥺🥺🥺💔💔💔
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 2 ай бұрын
Egzabhar ymarlsh yne enat
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 ай бұрын
ፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@TsegaBekele-df4yp
@TsegaBekele-df4yp 2 ай бұрын
Yedenegel mariyam lij yeredash endew weladit amelak teredash
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yetnyteteklweldee
@yetnyteteklweldee 2 ай бұрын
Egzybhre yemrlshi ❤
@Kanatigrinya
@Kanatigrinya 2 ай бұрын
እሸቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህን ሁሉ ኣይበዛህም!!
@hiwotbekele9230
@hiwotbekele9230 2 ай бұрын
Errrr bemariam tsant
@tenbitesayas3747
@tenbitesayas3747 2 ай бұрын
Tarikywan btnegren des ylegnal
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢ፈጣሪ ይማርህ
@MadinaHusen-cj8eq
@MadinaHusen-cj8eq 2 ай бұрын
ጥንካሬዋ እስኪ አመስጋኝ እንሁን አልሃምዱሊላህ 🥺🥺
@saras9696
@saras9696 2 ай бұрын
❤❤❤
@zawdazawda6978
@zawdazawda6978 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 2 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny 2 ай бұрын
we eshe anten yemigeltsih kal atan fetary yitebikih
@hayatgirma3203
@hayatgirma3203 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yz3sw3xf8z
@user-yz3sw3xf8z 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@christinaabiy9025
@christinaabiy9025 2 ай бұрын
😢
@kasakasa3187
@kasakasa3187 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@feeeddgeedasf9535
@feeeddgeedasf9535 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉😢😢😢😢
@akliltasfaye3171
@akliltasfaye3171 2 ай бұрын
Like
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@najahtn809
@najahtn809 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
እሼ ፍሬ ህዎት ጋር ትውሰደው በናትህ
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 742 М.