ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር clutch control in uphill and driving on curvy rode

  Рет қаралды 156,482

JIJE TUBE

JIJE TUBE

Күн бұрын

የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ" on KZbin
• የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...

Пікірлер: 238
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebook facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 жыл бұрын
ቴሌግራምህ አልክፍት አልኝ
@tsehayazmsh2605
@tsehayazmsh2605 3 жыл бұрын
የክፍል ለጀማሪ ተማሪ ትምህርት ሊንኩን ካለህ ንገረን አመስግናለሁ
@usmansadik7237
@usmansadik7237 3 жыл бұрын
ቴሌግራም አልከፍትም አለኝ
@selmanyezdlij8725
@selmanyezdlij8725 3 жыл бұрын
1
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ9ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ9ወ 4 жыл бұрын
መልካም ወጣት ነህ ሁሉም ሰው መልካም ብያስተላልፍ የት በደረሰን ነበረ😍👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አሱየ እናመሰግናለን😘🙏
@tesfayedendea1568
@tesfayedendea1568 4 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነዉ ሌሎች መሰናክሎችንም ብታቀርብ አርፍ ነዉ ብዬ አስባለዉ እናመሰግናለን
@lovetube5728
@lovetube5728 4 жыл бұрын
በጣም የጥቅም ትምህርት ነው ዳኒየ በርታልን ውንዲማችን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@dawuddawudmuhamed2194
@dawuddawudmuhamed2194 4 жыл бұрын
ጎበዝልጅ በጣም ሀሪፍና ወሳኝ ነገርነው እያስተማርክ ያለከው በርታ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@eldananigusse5446
@eldananigusse5446 2 жыл бұрын
ወጤት አያያዙን ብትነግረን በጣም ደስ ይለናል እያንዳንዱ ስንት አንደምያስገኘ
@tibebubirhane4469
@tibebubirhane4469 5 ай бұрын
Dear Kebie greetings. This video lesson is really gap filling, thank you very much .
@saidagigi9429
@saidagigi9429 4 жыл бұрын
ጁጁ በጣም አሬፍ ትምህርት ነው የምታመጥሁት እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ወደዋላ ለመመለስ ሁለቴ ነው የወደኩት በጣም አስቸጋሬ ቀን የማረሳሁ በጣም አሬፍ ነው በርቱ✅👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ክክክክ እማይረሳ ነበራ እናመሰግናለን ሳዲ ውዴ
@fitsumatsbeha3700
@fitsumatsbeha3700 3 жыл бұрын
በጣም ግልፅ ነው ቀጥልበት
@ፍቅርየወዶችምቀኛ-ነ5ጠ
@ፍቅርየወዶችምቀኛ-ነ5ጠ 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አፊፍ መረጅ ነዉ እናመሰግናለን እኔ እኳን መጂ ፍቃድ አዉጥቸ ጨርሻለዉ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር
@ቲጂጎንደሬዋ
@ቲጂጎንደሬዋ 4 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ 👌 እናመሰግናለን በርታልን ዲኒዬ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Tgi አመሰግናለሁ🙏
@AbuFawuzanIbnSultan
@AbuFawuzanIbnSultan Жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታ።
@myview720
@myview720 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምሀርት ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ፡፡
@asnaketilahun1516
@asnaketilahun1516 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው እየሰጠህ ያለህው ቀጥልበት። ለቀጣይ ስለ ዳሽ ቦርድ እና ስለምንጠቀማቸው መሳሪያዎች ብታሳየን
@basebelay5458
@basebelay5458 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው፡፡ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው፡፡ ስልጠናውን በጣም ነው ያቀለልክልን፡፡
@robekgaming8947
@robekgaming8947 3 ай бұрын
በርታ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ዋው ጉሩም ነው በርታልን እናመሰግናለን😍👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Ase ameseginalehu 🙏
@w.kwuletaw1101
@w.kwuletaw1101 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@jemberyideg2259
@jemberyideg2259 11 ай бұрын
በተጨናነቀ መንገድ ላይ 10:34 ብታሣየን
@tesfshbelay
@tesfshbelay 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ ቀጥልበት ❤❤❤
@tesfaaddis8787
@tesfaaddis8787 2 жыл бұрын
እዉቀቱን ይጨምርልህ በጣም ወድጀዋለሁ የምጠይቅህ ጥያቄ በአጠቃላይ ከሞቶር ዘይት ጀምሮ ሁሉም ማለትም የፍሬን፣የሞተር፣መሪ፣ፍሪሶን ፣ዘይት ገደባቸዉን ብታብራራልኝ አመሰግናለሁ።
@gsiyoum
@gsiyoum 9 ай бұрын
i thanks for your interesting demonstration brother
@hanichotube
@hanichotube 4 жыл бұрын
ጅጅዬበጣም አሪፍ ነው በርታ ገና ብዙ እንብቃለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም 🙏
@bilalkadir7960
@bilalkadir7960 Жыл бұрын
Amazing
@mohammedseid2530
@mohammedseid2530 2 жыл бұрын
Good work what you are doing. Thnx. .
@የሱነገረኛ
@የሱነገረኛ 4 жыл бұрын
ዳኒየየየየ ምርጥ ትምርት ወንድም አለሜ 🚙 ጎሽሽሽሽሽሽ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 😍
@abdiwakuma1076
@abdiwakuma1076 Жыл бұрын
It is a good work but I have one question how I can do the curve training
@nevergiveup5072
@nevergiveup5072 4 жыл бұрын
በጣም እርፍ ትምህርት በርታ ብሮ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
enamesginaln
@yoyotube5829
@yoyotube5829 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መኪና ከገዛ ወደ አንተ እመጣለሁ እናመሰግናለን
@alkallove5522
@alkallove5522 4 жыл бұрын
Betam arifa merja new !!!! Gin lenam fitenawen ate tefetenelegnaleh eshi::
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
kkkk eshi lanchi yalhone alkaleye enamsginaln
@nuruabdella5166
@nuruabdella5166 4 жыл бұрын
Betam arifna gilts timhrit new Berta enamseginalen
@rahelalemu9574
@rahelalemu9574 Жыл бұрын
Betam amesegnalehu setasreda yegebal arifnew
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ጥሩ ትምህርት በርታ
@diamondball9233
@diamondball9233 2 жыл бұрын
afaan oromootiinillee jabaadhuu salamii
@yabsiratibebu3330
@yabsiratibebu3330 7 ай бұрын
ተባረክ
@tsionberhane6550
@tsionberhane6550 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ
@Aawelkedir
@Aawelkedir 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ግራ በገባኝና የምጠይቀው ሰው አየፈለኩ ባለሁበት ሰአት ነውያገኘሁት አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስንት አይነት ባላንስ አለ
@selamhabte7716
@selamhabte7716 2 жыл бұрын
እባክህን የባላንስና የዘርዝ ለመስራት መሪ አዛዛር እና ምን ምን ማድረግ አለብግን አመስግናለው
@Tokumachanal
@Tokumachanal 4 жыл бұрын
nice video keep it up thank so much for sharing these video
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
enamesginaln
@genetworku6928
@genetworku6928 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምን አታለማምደኝም ፈተና ከመድረሱ በፊት እሚቻል ከሆነ መለማመድ እፈልጋለሁ
@pascalegebru1296
@pascalegebru1296 4 жыл бұрын
God bless you brother
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏
@helmedia6703
@helmedia6703 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ስታስተምር በርታ
@mimilayerof4011
@mimilayerof4011 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን፡፡ መሪ መጥኖ መጠቀም እየከበደኝ ተቸግሬአለው ምን ትመክረኛለህ ወንድም?
@JemaneshWeya-us5je
@JemaneshWeya-us5je Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genet6988
@genet6988 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍👍
@betelehemshiferaw95
@betelehemshiferaw95 2 жыл бұрын
እስፋልት መንገድብጠርዝ ቢሆን የተሻለ ነው..
@ritabonometti1324
@ritabonometti1324 3 жыл бұрын
Thank you it has been very useful. God bless.
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
ychi mekina lesra mrt nat swedat .enamesegnalen eshi
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Helu😍🙏
@samsonweldmihret1447
@samsonweldmihret1447 4 жыл бұрын
ስምንት ቁጥር እና አንድ ቁጥር መሰናክል ልምምድ አሳየኝ ?
@nebyatbrhane9467
@nebyatbrhane9467 3 жыл бұрын
Awo Garage m chmr
@badriAhmed945
@badriAhmed945 4 жыл бұрын
Personally I appreciate your effort kebe! As you know now the time is Corona and no class for driving but I am reading about car driving. 1.What is cambio? 2. Please tell us gear change with car Reverse and first gear ( for car with 6 gear)
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Thank you for your appreciation🙏 I will come up with the videos soon👍
@osasokunbor1121
@osasokunbor1121 4 жыл бұрын
Hello ur new friend is here nice video
@abeltarekengethiokillapp8448
@abeltarekengethiokillapp8448 4 жыл бұрын
nice bro it is really helpfull keep it up
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Thank you
@desalegnbelaytakele6267
@desalegnbelaytakele6267 3 жыл бұрын
ሰላም። ማስተማሪያ ት/ቤት አለህ? ካለ ምን ይባላል? አድራሻውስ? አንተ ጋ መማር እፈልጋለሁ።
@የቦረናቀበጥ
@የቦረናቀበጥ 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ጠክር
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
mesi amsegenalhu
@senaitgetachew4296
@senaitgetachew4296 3 жыл бұрын
Thanks bro gen menga fikad eyawtawu neber tinsh tewzagba neber ahun tinsh kelel alegn
@sarasaraa13
@sarasaraa13 4 жыл бұрын
Thanks you bro bertabet hulenew emiketatelehe berta
@nebiyubekele697
@nebiyubekele697 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏😍
@abetadabaro6102
@abetadabaro6102 10 ай бұрын
ጣቅማህኛል አመሰግናለሁ
@eyobmare1863
@eyobmare1863 4 жыл бұрын
Level 1 mashkerke edaleb btasayen tru new thank you
@duredawit1521
@duredawit1521 4 жыл бұрын
Good job
@truthprevail2742
@truthprevail2742 11 ай бұрын
ስለዚህ ቀዝቀዝ ምናረገው በፍሬን ሳይሆን በፍሪሲዮን ነው ማለት ነው ተመለሠለኝ።
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርትነው አመሰግናለው እኔ ወንድሜ አሪፍ ትምህርትነው በርታ እኔም እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድልኝ መንጃ ፍቃ ማውጣት እፈልጋለው ግን ስንትነው ማጫው አገሬ ገብቼ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የእራሴን ኑሮን መመስረትን እፈልጋለው በእውነት እኔ ስደት መሮኛል
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ደስ ይለናል ነይልን. ማዉጫው አንደመንጃ ፍቃዱ አይነት ይለያያል
@birhanubobo2742
@birhanubobo2742 Жыл бұрын
GOOD
@SofitiyaHassen
@SofitiyaHassen 10 ай бұрын
betam arif nw...keftenaw ga ayayz makeribh konjo nw.
@helebohafebo4429
@helebohafebo4429 3 жыл бұрын
ወደሃላ ለማሄድ አጀመማሩን ግለፅለን በተራፈው በጠም ታመችቶኛል ጎበዝ
@teshagerasemamaw1085
@teshagerasemamaw1085 3 жыл бұрын
አደንቅህ አለሁ ምረጥ
@aberashigute9399
@aberashigute9399 4 жыл бұрын
ደስተኛ ነኝ በርታ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍
@misgunaregay564
@misgunaregay564 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል ቀጥልበት
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@tizitabekele1038
@tizitabekele1038 2 жыл бұрын
የኔ ውድ😘 ጎበዝ ነክ በርታ, ቀጥልበት ሰሞኑን እኔም ልምምድ ላይ ነኝ አንዳንድ ጥያቄዎችን እጠይቅካለው..
@hailetesfaye8067
@hailetesfaye8067 4 жыл бұрын
ወንድማች ቀጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን !!!!!!! በርታልን በዝሁ ቀጥልበት የሰጠህን ትምህርት ለቤት መኪና ለሚፈተኑ ስለሆነ ሌሎች ብትጨምርበት መልካም ነው ለምሳሌ የኔ ደረቅ 1 ነው የምፈተው i hope የኔ ጥያቄ ብቻ አይደለም እና.........ሌላው ትምህርት ከጀመርኩ ረጅም ግዜ ሁኖኛል እና የተግባር ፈተናው ሳልረሳው አልቀርም በክፍያ የሚያስተምሩ ሰዎችን ብትጠቁመኝ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሠላም ዎንደሜ በክፍያ/በግል ለመሰልጠን #_አያት_አደባባይ አካባቢ በግል እሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች አሉ
@wondwosendechasa2658
@wondwosendechasa2658 4 жыл бұрын
Good Instructer
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏👍
@dejenedibaba2160
@dejenedibaba2160 2 жыл бұрын
ከቤ ጥሩጥሩ አስተመሪ ነህ በርታ ቁልቁለት ላይ ባላነስ ስንሰራ ማርሽ ምን ላይ መሆን አለበት ? driving student
@mafialex2351
@mafialex2351 3 жыл бұрын
ወደ ኃላ ለማሽከርከር በስፖኪዮ መቆጣጠር ይቻላል። ወደ ፊትስ 40 ሳሜ በምን ይታወቃል?please!
@ashagredegema2607
@ashagredegema2607 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ማርሽ ስንታኛ ማርሽ ይሆናል ለባላሽ አቋቋም ???
@sibhattube
@sibhattube 4 жыл бұрын
nice video demregn
@YetemworkAlemayehu
@YetemworkAlemayehu 3 ай бұрын
በጣም ምታኮራ ሰው
@aishaadem7067
@aishaadem7067 4 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ጅጄ ሥራወችህ በጣም ደሥይላል ያገባኝ ነገር ቢኖር በዛሬ ቪደወ ከውሥጥ ብታሣየን ደሠይላል ቀጥልበት አድሥም ብሆን እተከታተልኩህነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ! 👍እሽ በቀጣይ ቪዲዮ ከዚህ በተሻለ ቪዲዮ አመጣለሁ
@almazshewamare9761
@almazshewamare9761 3 жыл бұрын
ግብዝ በርታ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@abubakeregigu9410
@abubakeregigu9410 Жыл бұрын
Waw Amazing
@samidan8838
@samidan8838 4 жыл бұрын
Bexam arif new
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏👍
@user-ns7gv7rb1q
@user-ns7gv7rb1q 9 ай бұрын
betam enamesegnalen
@abrhamnesru8379
@abrhamnesru8379 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
Betham areffee new jijee👍👍👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Tigiye aneseginalehu 🙏🙏
@firehiwotteklu7447
@firehiwotteklu7447 4 жыл бұрын
You are wonderful Thank you
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
You are welcome 👍
@HusTofik-qe1ko
@HusTofik-qe1ko Жыл бұрын
Sory bro Telgeramik Ayekfitem OR Ayesram ?
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
እናመሠግናል ወድማችን በረታልን ጂጄየ እኔም ማዳም መኪና ገዝታልኛለች. ግን ቤት የማፀዳበትነዉ አራት እግር አለዉ 😂😂😂
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
መንጃዉንስ ግን አዉጥተሻል? 😂 አመሰግናለሁ 🙏👍👍
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
@@JIJETUBE ሰሞኑን አስቤለሁ 😂😂
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍😂😂
@gediabera6342
@gediabera6342 2 жыл бұрын
ዳገታማ ቦታ ላይ ለመቆም በስንተኛ ማርሽ መሄድ አለብን ?
@senaitkidane3450
@senaitkidane3450 2 жыл бұрын
ሰለ ፐረክ ማደረግ እና ፐርክ አወጣጥ አሰተምር
@Dhangiyamitikuu
@Dhangiyamitikuu 8 ай бұрын
Enamsegnalen
@merontour6048
@merontour6048 3 жыл бұрын
Nice
@onlypetlovers571
@onlypetlovers571 Жыл бұрын
Thanks bro🙏
@hanafasil2234
@hanafasil2234 4 жыл бұрын
ጂጂዬ የዛሬው በጣም አሪፍ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ አቶማቲክ መኪና ወደሆላ ስንሄድ ያለ ነዳጅ ነው የሚሄደው እችን ጥያቄ እደምትመልስልኝ እርግጠኛ ነኝ።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አውቶማቲክ መኪና ወደፊትም ወደሁላም ተመሳሳይ ነው D ዎይም R ላይ ተደርጎ ፍሬን ሲለቀቅ ሜዳ ላይ ከሆነ ያለ ነዳጅ በዝግታ ሊሄድ ይቺላል ግን ብዙም አይፈጥንም:: ዳገት ላይ ከሆነ ግን ነዳጅ ይፈልጋል:: አሚፈለገው ፍጥነት አስኪደርስ ነዳጅ ፔዳሉን መርገጥ ነው::
@hanafasil2234
@hanafasil2234 4 жыл бұрын
@@JIJETUBE በጣም ነው የማመሰግነው
@kalyeshowmedia6568
@kalyeshowmedia6568 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በቅንነት ተከስቻለው እትም ተከሰት ለትምህርቱ እናመሰግናለን
@HusTofik-qe1ko
@HusTofik-qe1ko Жыл бұрын
Ena milshe Kalyeshow ?
@ziyadanegash
@ziyadanegash 10 ай бұрын
thank you bro
@bekelebonje
@bekelebonje Жыл бұрын
Tanks
@nikitadexon2974
@nikitadexon2974 3 жыл бұрын
GOOD WORK
@w.kwuletaw1101
@w.kwuletaw1101 3 жыл бұрын
ወንድም የዱባይ መንጃ ፍቃድ ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ወስ፡አይጠቅም መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር አሁን ያለሁት ዱባይ ነበር ??
@okelodaga4435
@okelodaga4435 2 жыл бұрын
Dear JIJE TUBE, I am really mad to keep coordination between Meri, Marsh, & Accelerator. Sometimes, I am focusing on marsh forgetting to release accelerator and control Meri. How can I improve easily? I am a starter trainee.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 2 жыл бұрын
It's the same for every beginner. as it's a skill you will improve it by practice. If you have a car Park the car and Practice the operations reputedly/ think that you're deriving on the road and do every steps.
@hiruttadesse5315
@hiruttadesse5315 Жыл бұрын
Yte nawe ymtgagawe mamare efelge nber?
@nunuabay1820
@nunuabay1820 3 жыл бұрын
Thank you so much I appreciate it
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 21 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 58 МЛН
ህዝብ አንድ ጠርዝ አሰራር/ Niser tura ንስር ቱራ መንጃፍቃድ
6:58
Niser Tura ንስር ቱራ መንጃፍቃድ 15K
Рет қаралды 15 М.
የቃሊቲ ምድብ ሁለት የተግባር ፈተና
32:02
ራዳር መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ
Рет қаралды 28 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 21 МЛН