ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?

  Рет қаралды 143,267

JIJE TUBE

JIJE TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 327
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebook facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
@merrymerry5385
@merrymerry5385 3 жыл бұрын
Telgeam
@rehimaayalew6743
@rehimaayalew6743 3 жыл бұрын
ለመግዛት አስቤነው ዋጋው ንገረኝ እስኪ ወድም 🥺
@abdiradi5087
@abdiradi5087 2 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ማጃፍቃድ ለማዉጣት መስፈርቱ ምንድ ነው እስቲ በዝርዝር መለሰልኝ
@abdiradi5087
@abdiradi5087 2 жыл бұрын
እዉነት እኔ ማጃፍቃድ ለምዉጣት በጣም እይትጨ ነኩነዉ
@emeneshademe8350
@emeneshademe8350 Жыл бұрын
ተገቢ ይመስለኛል
@ashenafikiros4475
@ashenafikiros4475 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክህ ሁሉም ፖለቲከግኛ በሆነበት እንዲህ ምርጥ ቱቶርያል ማዛጋጀትህ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@kotmubemarz
@kotmubemarz Жыл бұрын
በጣም ተመችቶልኛል ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልክ ፈጣሪ
@ahmedapptube563
@ahmedapptube563 3 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት ገጠር ላይ ያንተን ትምህርት በመከታተል ብቻ አንድም ቀን ሳልማር መኪና አስነስቼ ከጓዴኞቼ ቦታ ዴርሸ ተመለስኩኝ ግን በራሀ እና ሜዳማ ነው ቦታው ይመቻል።ግን በዴንብ ስለተከታተልኩህ አንድም ነገር አላስቼገረኝም ትንሽ መሪ ላይ ያስቼግራል። አሁን በዴንብ እየነዳሁኝ ነው አረቦች መቼ እንዴት ለመድክ ሲሉኝ የአንተን ቻናል ሳሳያቼው በጣም ገረማቼው ግን ስራየን ላበላሸው ነው ሁልግዜም ትከረቴ መኪናዋ ላይ ሆነ😂😂😂በህልሜ እንዴት እንዴሚነዳ ስለማመድ አድራለሁ ብልህ ታምናለህ❓ለማንኛውም በርታ በርታ በርታ አህመድ ነኝ ከሳኡድ ከመድና 500 k.m ወጣ ብየ ከተቡክ በራሀ።
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏👍👍👍👍👍
@ahmedapptube563
@ahmedapptube563 3 жыл бұрын
@@JIJETUBE OK ymechk broye
@rehimaayalew6743
@rehimaayalew6743 3 жыл бұрын
በዱሁላ በጂንጂን እዳውን ያያል አተጥሩ ስራ ይዘሀል በርታ 👌👌👌
@qalkidaantafara426
@qalkidaantafara426 Жыл бұрын
❤❤❤
@aldaam409
@aldaam409 25 күн бұрын
ገራሚ ነው
@ethiopiaberhanu9988
@ethiopiaberhanu9988 2 жыл бұрын
hi hi very helpful videos👏👏👏 የመሪ አጠቃቀም ማለት ወደ ኋላ ስንነዳ የመኪናው አቅጣጫ እና የመሪው አቅጣጫ በvideo ብታሳየኝ በጣም ደስ ይለኛል thank you!🙏
@weldemaryamhaileslassie3172
@weldemaryamhaileslassie3172 3 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ዜጋ እያፈራህ ነው ።ሳላም ለናታ ይሁን ወንድሜ።
@dagnachewfekede364
@dagnachewfekede364 2 жыл бұрын
ከባድ ማርሽ መጠቀም ከዛ የእጅ ፍሬን መጠቀም ኑርልን ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ይሁን
@powerentertainment719
@powerentertainment719 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ bro። ። ፍሬን ስዮን ላይ ጥያቄ ያላችው ሰዎች ። ስዮን ሞተር እና ማርሽ(gear) መቆጣጠሪያ ነው። አጠቃቀም በደንብ ካወቃችው ከፍሬን በፊት ያዙ። ነዳጅ አይሰጥም። ስለቁ ቀስ ብላችሁ ከነዳጅ ጋ ልቀቁ። አመንጭቁ። ስዮን መያዝ ማለት ሞተሩ effect yelewm malet new.
@lijeyassumenilik375
@lijeyassumenilik375 3 жыл бұрын
ከቤ! ጎበዝ ልጅ ነህ፡አይዞህ ጠንክር!!!
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
መንጀፈቃዳ ለሚውጡ ልጆች በጣም ሀራፍ ነው በቀላሉ ቶሎ ይረዳሉ 👌👌
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍🙏
@YeshiberMarye
@YeshiberMarye Жыл бұрын
ማጥፋት ተገቢ አይደለም ምክንያቱም መኪናውን ለመቆጣጠር ያስቸግራል ማርሽ በሠቀናነስ 0ላይ በማድረግ ጉልበቱ ሲቀንስ በሗላ ማርሽ ለማቆም መሞከር ነው
@mubmedia9512
@mubmedia9512 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ 1 ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለኛል። "ሞተር በምን በምን ስህተቶች ሊጠፋ እንደሚችል" አመሰግናለሁ
@rabiajemal9951
@rabiajemal9951 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለብዙ ግዜ የምፍልገው ትምህረት
@mikykahsay9382
@mikykahsay9382 2 жыл бұрын
ናመስገና እና ሐወይ አነ ናትካ ትምህርቲ ብጣዕሚ ይምቸወኒ እዩ።
@mihrethaadhashumbee5914
@mihrethaadhashumbee5914 4 жыл бұрын
ቀለል ያለ, አጭር እና ግልፅ ነው። እናመሰግናለን! በርታ! ካላየሁ ይቅርታ ግን " ስለ ባላንስ" ዳገት ላይ ለማቆም......
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏👍 እዚህ ላይ ስለ ባላንስና ዳገት ላይ አነዳድ kzbin.info/www/bejne/m6GWgKmGf694iLM
@sofihasse7218
@sofihasse7218 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ዳኒየ በርታ
@mekdessamuel3739
@mekdessamuel3739 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ጓበዝነኸ ይኸው ካንተ ትምርት ሱስ ይዞኞል ከምር ከ class Thierry ካንተ practice ሆኖል ስራዪ በዚሁ ቀጥል አንበሳ
@rehimaayalew6743
@rehimaayalew6743 3 жыл бұрын
ህልሜነው መኪና ማሸከርከር ካገሬየወጣሁት ለዝሁብየነው ኢሸአላህ ደሞ በላህ ፍቃድ አሳካዋሁ 🙏🥺
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 ай бұрын
ጀግናመድሃኒአለምይርዳሽ❤ይዘገያልእጂአህያየጀብናት❤ቢቆይምይሣካል
@yodityoutube5950
@yodityoutube5950 4 жыл бұрын
Thank you for sharing information about car
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Thank you
@የሱነገረኛ
@የሱነገረኛ 4 жыл бұрын
ጩጭየ የኔ ውድድድድድድድድፍፍ ሀሪፍ ትምርት የኔ አንደኛ🚘
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ት/ት ነው
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 2 жыл бұрын
thank you.u speak slowly and clearly.ጎበዝ ነክ
@Zahra-wp5od
@Zahra-wp5od 4 жыл бұрын
በርታልኝ ከቤ በጣም አሪፍ ነው
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ትዝዬ አመሰግናለሁ
@DukaTube16
@DukaTube16 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን , very informative
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ሃንቆንጆ
@ሃንቆንጆ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም እየቻልኩት ነው ግን በኮምብተር ስልጠና የምሉት ፈተናው ምቻልክ ከሆነ ኣሳየን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ9ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ9ወ 4 жыл бұрын
በጣም ወንድም እናመሰግናለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ጅጄ እናመሰግናለን አርፍ ትምህርት ነው
@kkss2237
@kkss2237 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው
@ephiremshiferaw5820
@ephiremshiferaw5820 3 жыл бұрын
አመሠግንሀለሁ ወንድሜ
@aaaaakk4151
@aaaaakk4151 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን አዲስ ተለማማጅ ነኝ ሳምት ሆኖኛል እና አስተማሪዬ በጣም ጎበዝ ነው እኔ ግን አልገባ አለኝ እሱም እየለመድኩ መሪ ዥዋዥዌ እየሆነብኝ አስቸገርኩ ምን ይሻለኛል
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ሳምንት አጭር ጊዜ ነዉ በሂደት ይስተካከል 👍👍
@salahtube9887
@salahtube9887 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ጎበዝ በርታልኝ የኔ ---------- ተመችቶኛል
@hikmatube106
@hikmatube106 4 жыл бұрын
ጩጨው ማሻአላህ ሀሪፍ ነው በርታልን በቅርብ የቤት መኪና ይዥ ከች እላለሁ😂
@hikmatube106
@hikmatube106 4 жыл бұрын
ድንች ባለመኪና ነው_______ታድለሽ
@LOVE-wd7ji
@LOVE-wd7ji 4 жыл бұрын
@@hikmatube106 አንቺ ሴቲዬ ከ ልጄ እና አማቼ ላይ ውረጆ ክክ
@habibahabiba8496
@habibahabiba8496 4 жыл бұрын
በጣም ጡሩ መረጃ ነው👍👍👏
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍👍🙏
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy 2 жыл бұрын
selam kebe bante video egeza menja fekaden beje asgebchalehu thank you! keep up the good work
@seidkedir-mq8bn
@seidkedir-mq8bn 7 ай бұрын
ምርጥ ነው ቀጥልበት ❤❤
@abdoadembuser
@abdoadembuser Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ የትኛው በምን ሁኔታ ላይ ቀድሞ እንደምረገጥ ለአሠልጣኜ ያቀረብኩት የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበር መልሱን አግንቼአለሁ።
@netsanettsegaye2013
@netsanettsegaye2013 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ አመሠግናለሁ
@feleke1283
@feleke1283 4 жыл бұрын
By the way i really like your mind
@asche-tv
@asche-tv 4 жыл бұрын
አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ዎንድሜ አመሰግናለሁ
@dabianesredin6835
@dabianesredin6835 4 жыл бұрын
Wow I watched every video you made and it’s really helpful,, I live in AA and I want to take license the problem is I only read and write English I can’t read Amharic so do you know any good school teaches in English ?
@የቦረናልጅ-ፀ6ጘ
@የቦረናልጅ-ፀ6ጘ 4 жыл бұрын
ጂጂየ ወንድሜ ሰላም ብያለሁ እናመሰግናለን
@emebetseyoum3735
@emebetseyoum3735 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ልምምድ ነው መንጃፈቃድ የተቃጠለበት የሚለማመደው?ፈተናው ምን ምን ያካትታል?
@zolaa_266
@zolaa_266 4 жыл бұрын
ጥሩነው በረታ ወንድም
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@YihunAsem
@YihunAsem 18 күн бұрын
በጣም ትመቻለህ
@hassanendries9002
@hassanendries9002 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድማችን
@MimiMimi-zb2kh
@MimiMimi-zb2kh Жыл бұрын
በማሪያም ወንድሜ የመሪውን መጠን ማለቴ ከግራ ወደቀኂ ሰታዘዋውር ቪድው ሰራልን ወይም በውሰጥ መሰመር ብታሰተምረን ??? በተረፈ እግዚብሄር ይባርክህ
@elsahelamo4184
@elsahelamo4184 2 жыл бұрын
ከቤ አስተማሪዬ አመሰግናለሁ
@kalguade3053
@kalguade3053 Жыл бұрын
መኪና ከፓርኪንክ ለመውጣት ወደሗላ በምንልበት ጊዜ ከጎናችን ሌላ መኪና ላለመንካት መሪውን እንዴት እናዙረው
@monalizamonaliza1891
@monalizamonaliza1891 4 жыл бұрын
Yene wid agote vid weddd new yarekut 😘
@አማራነቴ
@አማራነቴ 4 жыл бұрын
Ameseginalehu share seladerkeleni daniyeeee.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አገርዬ አመሰግናለሁ
@wubareganemaw5311
@wubareganemaw5311 2 ай бұрын
የት ነው የምታስተምረው እባክህ ንገረኝ
@jenberasefa8550
@jenberasefa8550 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍
@tngtn3977
@tngtn3977 4 жыл бұрын
Arif timhrt new Bro...... 1 tiyake liteyik menga fikad complete minyahil Birrr yichersal ?Amesginalo
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Yemin lemawutat new? Malet 1degna 2tegna woyim derek? Ameseginaleh🙏
@tngtn3977
@tngtn3977 4 жыл бұрын
JIJE TUBE Thanks 🙏 Bro 2tegna ?
@Radiahmed
@Radiahmed 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዳኒዬ መኪናውን ብቻ ባገኘሁት😂
@mamen4688
@mamen4688 4 жыл бұрын
mekinaw iyehed firen embi bilen motor maxfat tegbi aydelem chigrun yababisewal madreg yalebn bane isabe mengedun bemayet tolo bilen firsyon bemergex marshachinin mekenes nw maletm kebad marsh lay sinaregew fixnetu biyans 20km/hour akkababi yihonal yane i think be balance makom inchilalen mengedun sanay gn firsyon sinregix yibelx fixnetun silmichemrewu adega alewu
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Wow! barifu new yetebrarawu👍👍✔️✔️
@anwarmohammed1669
@anwarmohammed1669 4 жыл бұрын
tegebi ayidelem mareg yalebin spead lay kehonin wede kebad marshi enkeyirena maletim wede 1 marshi befitinet enmelisina ye kegni egrachin ye nedaji pedalun or achiraterun kaldegefnew wedyaw moter yitefana yikomal minalbat betam limenechiken yichil yihonal
@georgehabte2941
@georgehabte2941 3 жыл бұрын
በርታ አሪፍ ነው ብራ።
@eskatube3056
@eskatube3056 3 жыл бұрын
Tebarek broye
@Eleni-nn5jf
@Eleni-nn5jf 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነወ
@teodorecity
@teodorecity 4 жыл бұрын
nice info bro byzway
@eseyyotor8708
@eseyyotor8708 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳኒሻ የተሳቢ ይቀጥል
@Habi0126
@Habi0126 Жыл бұрын
ጥግ ድረስ መርገጥ እና በትንሹ መርገጥ useዉ ምንድነዉ.And I Wana To Say Tnx For Your Best Teaching Method
@Habi0126
@Habi0126 Жыл бұрын
እና የእጅ ፍሬን ምንድን ነዉuseዉ
@lovetube5728
@lovetube5728 4 жыл бұрын
ህልም ዳኒየእይደት ነህ በጣምሀሪፊ እናመሠግናለን
@meserettesfaye2307
@meserettesfaye2307 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን ወንድሞቹን
@kiyaethiotube1253
@kiyaethiotube1253 4 жыл бұрын
Selam dani wow biyalehu me ኢንትሮ ansto eske mechereshaw turu new ketlibet👌👌
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ኪያየ አመሰግናለሁ
@AbebeAsefa-c3i
@AbebeAsefa-c3i 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@demmelashlemma3980
@demmelashlemma3980 Жыл бұрын
It good bro, keep it up
@ALLINONE-nl6zf
@ALLINONE-nl6zf 3 жыл бұрын
Frision regten marshun ke 2 wede aykeyerm??
@tzazukassa5670
@tzazukassa5670 Жыл бұрын
ምርጥ በርታ
@rahelloveTube
@rahelloveTube 4 жыл бұрын
Jijeye arife new
@bengiman5130
@bengiman5130 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታልን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍
@tsinugetaneh6768
@tsinugetaneh6768 4 жыл бұрын
bertu yemewedachuu 😘
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
inde iyehede moter matfatko memot new meselegi slezi matfat tegebi aydelem new melsu aydel?
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Betikikikl temelisoal 👍🤙👍👍
@hamumenges4914
@hamumenges4914 3 жыл бұрын
Lmin ups atekakem be abatena atsayenim plise
@belomark3680
@belomark3680 2 жыл бұрын
ሞተር መጥፋት የለበትም። ማርሽ መቀነስ በፍሪሲዮን እና በነዳጅ ባለንሰ ማምጣት
@melakueriso7348
@melakueriso7348 2 жыл бұрын
mash without fira esh yalim eko man
@salamlove3886
@salamlove3886 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍❤️
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
ሠላምየ😂😂
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
መደመርሽን ላረጋግጥ ነው 😂
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
@@saratube1230 saraye😂
@helentsehaye88
@helentsehaye88 Жыл бұрын
Oww it’s important thank you
@idressyoutube9998
@idressyoutube9998 4 жыл бұрын
ተባረክ
@kaleabtamene9836
@kaleabtamene9836 4 жыл бұрын
KULKULET LAY FITNET LAY FREN FRISION BINREGT MEKINAW WODEFIT AYHEDIM TENSHERATO?
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Yemekinaw fitnet ena ye ayeru tsebay yiwosinewal gin beatekalay kulukulet lay firen firisiwon biyaz minim ayihon yikomal kekutitir wuchi yehone fitnet lay kalhone besteker minim ayihon yikomal yefelege kulikulet bihon., 👍👍👍 lebelet bevidyo asayalehu
@bman9965
@bman9965 4 жыл бұрын
Betam amesegnalew bro ketlibet
@koketmelkamu7237
@koketmelkamu7237 4 жыл бұрын
Manual mekina lay kehone kebad marsh lay madreg (1)
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍👍
@michealscofiled2172
@michealscofiled2172 4 жыл бұрын
አይደለም
@1love429
@1love429 4 жыл бұрын
በርቱልኝ የኔ ውዶች 😘 ለጥያቄው መልስ ደሞ ባውቀው ምን አስደበቀኝ 😂
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
😂😍🙏
@lebleb3498
@lebleb3498 4 жыл бұрын
Betme Arife
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍
@kaleabtamene9836
@kaleabtamene9836 4 жыл бұрын
marsh akeyayer asayen mekinaw dimtsi sikeyir and kulkulet lay lemakom endet nw
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
👍
@SolomonTesfaye-xs6qj
@SolomonTesfaye-xs6qj 9 ай бұрын
Betam amsagnalew kabe mirt new temachtognal
@shetutsegabi9330
@shetutsegabi9330 3 жыл бұрын
Ena mesegenalen aref temert new egzabher yebarkhe
@situtiyashimelis4173
@situtiyashimelis4173 4 жыл бұрын
Mecheresha yasayehen lay sew sigebaben fren frisiyon keregeten behuala lemehed senfeleg frisiyon kes eyalen nw yemenelekew weyes zmblen benlekewem yechalal?
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ።በዚቅተኛም ፣በመካክለኛም እና በከፍተኛ ፍጥነት ሲነዳ ለማቆም ስንፈልግ ሁሌም መጀመርያ የምንረግጠው ፍሬን ነው ማለት ነው ?ከፍሪሲዎን በፌት እና ደግሞ እንስሳ ወይም ስው ወይ መኪና ቢገባብን እኩል ነው የምንረግጠው ፍሬኑንም ፍሬሲዎኑንም? መኪና መንዳት እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ ምን ይሻለኛል ምከረኝ ።ሌላው ጥያቄህን ልሞክር ፍሬሲዎን እንረግጣለን መስለኝ እርግጠኛ አይደለሁም
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
መኪናዉን ለማቆም ሁልጊዜ አሚረገጠው ፍሬን ብቻ ሳይሆን ፍሬንና ፍርሲዎን አብሮ ነው. ለማቆም ሲፈለግ እኩል መርገጥ ይቻላላ ትንሽ እጅ አስኪፈታ አብዛኛው ሰዉ እሱን ይጠቀማል ፍሬን እና ፍርሲዎን አብሮ ማለት ነው. እየለመዱ ሲመጡ እኔ ያሳየሁትን በ ቪድኦ አይነት በቀላሉ ማድርግ ይቺላሉ. ማለትም👇 1. መኪናው ቀስ እያለ ከሆነ ሚንቀሳቀሰው መጀመርያ ፍርስዎን ጥግ ድረስ ይረገጣል ከዛ ፍሬን ቀስ ብሎ መርገጥ 2.በከፍተኛ ፍጥነት ከሆነ መጀመርያ በፍሬን ብቻ ፍጥነቱን መቀነስ ከዛ ሙሉ በሙሉ ለማቆም ፈርሲዎን ይረገጥና ፍሬን በደንብ ይረገጣል ለማረጋጋት ነው ቅድሚያ ፍሬን እሚረገጠው. 3. በድንገት ለማቆም ፍሬን ፍርስዎን አብሮ 👍👍
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ምንም አያስፈራ ሰው መኪና የሌለበት ቦታ አንድ ዎይም 2 ቀን ዉስጥ ፍርሃቱ ይለቃል መሞከር 👍
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
@@JIJETUBE አመስግናለሁ
@hailehaile3683
@hailehaile3683 Жыл бұрын
ሞተር ማጥፋት ተገቢ አይደለም
@nahomteshome8371
@nahomteshome8371 4 жыл бұрын
tegbi aydelm
@sanitulu6341
@sanitulu6341 4 жыл бұрын
best man thanks
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
🙏👍👍
@yenehabesha7486
@yenehabesha7486 4 жыл бұрын
wawoo harif new dani bro berta.
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድም 🙏🙏
@omermahmude1346
@omermahmude1346 4 жыл бұрын
የግርፍሬን እቢቢል ሞተርከማጥፋት ፈጥኖ የጅ ፍሬንማንሳትይመስለኛል
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Betikikil temelisowal letesatfo 🙏🙏🙏🙏🙏👍lebelet ayayazun ezihlay mulu geletsa arhgeamehu kzbin.info/www/bejne/rHm5oIywmsyob6s
@soolankebede3482
@soolankebede3482 Жыл бұрын
Thank you bro🥰🥰🙏🙏
@antenehblata5345
@antenehblata5345 4 жыл бұрын
abo betam enamesegenalen mirt sew motor cycle anedad betastemren betam des yelegnal
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
እሺ ዎንድሜ በቅርቡ ጠብቀን🚲🛵🛵 አናመሰግናለ👍👍
@AbrehaleyWeleargay
@AbrehaleyWeleargay Жыл бұрын
አደጋው ለመቀነስ መጀመሪያ በመሪ ለመቆጣጠር መሞከር ካልሆነ እንደአማራጭ ኢንጂን ማጥፋት ይቻላል
@leullh4400
@leullh4400 Жыл бұрын
የእጅ ፍሬን እንጠቀማለን ነገር ግን ቁልፍ ለመጠቀም ብንሞክር በፈለግነው time ልቆምልን አይችልም ይንሸራተታል
@aaaaakk4151
@aaaaakk4151 4 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥለን እኔ ተከታታህ ነኝ ጥያቄህ ካቅም በላይ ከሆነ እደአማራጭ ይወሰዳል ብዬ አስባለው እደኔ
@weldemaryamhaileslassie3172
@weldemaryamhaileslassie3172 3 жыл бұрын
ስለማኪና ብዙ ለመወቅ እፈልጋለሁኝ ግን ከሀገር ውጪ ምን ላድርግ ወንድሜ ???? የወደፊት አላማዬ ሾፌር ያውም ከባድ ታሽከርካራ
@tadesseabreha5016
@tadesseabreha5016 3 жыл бұрын
RPM - Rate per minute. Thank you
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
Revolution/minute
@abiTilahun
@abiTilahun 4 ай бұрын
የኋላ ማርሺ ማስገባት
@saddistvabiyyilma72
@saddistvabiyyilma72 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ብራዘር ስሌላ ጉዳይ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብሮ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዎንድሜ.. ጠይቀኝ👍
@saddistvabiyyilma72
@saddistvabiyyilma72 4 жыл бұрын
የኔ ዩቲዩብ ቻናሌ 1000 sub እና 4000 ሰአት ሞልቶ ነበር የይከፈለኝ ጥያቄ ለመጠየቅ ስል ፖስታ ሳስገባ እንቢ አለኝ እና ምን ላድርግ ብራዘር
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ገንዘብ እምታዎጣበት ሀገር የሞላው ሀገር የት ነው የሞላው ኢትዮጵያ ከሆነ ፖስታው የ ኢትዮጵያ መሆን አለበት.
@saddistvabiyyilma72
@saddistvabiyyilma72 4 жыл бұрын
የኢትዬጲያ ነው የሞላውት ሀገርም የመረጥኩት ኢትዬጵያ ነው ግን ፖስታው 5 ዲጂት አልቀበል አለኝ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
Postal code ሞልተሃል ለምሳሌ አዲስ አበባ ከሆነ 1000 አስገብተህ አንደ አለህበት ቦታ ይለያያል
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 639 М.
How to drive a manual car - Driving lesson with clutch advice
12:37
Conquer Driving
Рет қаралды 12 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН