ጂኒ ሲህር አይኒናስ ድግምት የተያዘ ሰው መፍትሄው ? ከጂኖች ዓለም Part 1

  Рет қаралды 16,589

Malcolm X ethio

Malcolm X ethio

Күн бұрын

#Ethiopia #Malcolmxethio #ከጂኖችዓለም

Пікірлер: 135
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 3 жыл бұрын
ትምህርቱው ይቀጥል የምትሉ እስኪ በላይክ
@fatuma3691
@fatuma3691 3 жыл бұрын
እኔእስከማገኝው፡ቸኩያለሑ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ያርቢ ሀገራችንንስላም አዲርግልን የእስላም ጥላቶችን እስርልን ሙስሊም ወዲም እህቶቼን ጠብቅልኝ ኡፍፍፍ😢
@samira7068
@samira7068 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሎበት
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ፊኩም ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ትምርት ነዉ ቀጥሉበት
@zemzemali6307
@zemzemali6307 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እርጂም እድሜ አላህ ይጠብቅህ ያግዝህ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 3 жыл бұрын
ግን በትክክል የምትሰሩ ከሆነ በጣም ደስ የሚል ነው
@fatuma3691
@fatuma3691 3 жыл бұрын
ብዙሰው፡ቢያውቀው፡ጥሩነበር
@a.b496
@a.b496 2 жыл бұрын
كذاب Weshetamuch nachew libouch nachew
@መሬም-ረ2ጀ
@መሬም-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
@@a.b496 ዉሸት ነዉደ ክክክ እኔ እፈልግነበር
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አባቴ ኑርልን እዳተ አይነት ሀቀኛ ሠው ይብዛልን እኔ ሲህር በጣም ነው የምፈራው ፈጣሪ ሆይ አደራህን
@ghguf6839
@ghguf6839 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህ መቱ ላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ቀጥሉበት
@hdjdjjcjffjf9984
@hdjdjjcjffjf9984 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን እኔም ሁሉም ምልክት አለብኝ ተቸግሬአለሁ እኔ ሳውዳ ነኝ አግዙኝ በአላህ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጉጉት ልሰማ ብመጣ ኡስታዝ የሚለው አይሰማም እኔ ጋር ብቻ ነው እንዴት ነው ነገሩ
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
ጃዛኩም اللهኸይራን
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@NeimaKSA
@NeimaKSA 3 ай бұрын
ቀጥልበት ወንድሜ
@khaillahladzak3877
@khaillahladzak3877 3 жыл бұрын
እሺ ሲደወል አተነሱም ግን እኔ ከዱባይ ነው የደወልኩት ውዶቼ ዱወ አርጉልኝ በጣም ነው የሚየማኝ ቁረአን ስቃራ ሰውነቴን የመኛል
@ሙሄቱሉቱቤ
@ሙሄቱሉቱቤ Жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 3 жыл бұрын
وَعَلَيْكُمُ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ مَرْحَبا جزاك اللهُ خيرًا
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
የዛሪዉ።አይሰማም።እኒበበኩሊ።ወላሂጥሩነዉ።ለመዳንእያሉ።ተቢጢወች።ሲህዱ።ያማልበቁራሀንመዳንእያለ።አብሽሩ።አላህይጠብቃችሁ።
@zemzemhasen6525
@zemzemhasen6525 3 жыл бұрын
جزاك الله خير ቁጥራቸውን አስቀምጥልን
@sese6809
@sese6809 3 жыл бұрын
This is a good point Mashaallah because not really good Muslim Sisters and brother Going bad place
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከ አ አ ውጭ ቅርንጫፍ አለቸው ወይ ታማኝነታቸውስ እንዴት ነው ምክንያቱም ከአሁን በፊት ብዙ እህቶች ትችት ሲያቀርቡ ነበር
@ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ
@ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ 3 жыл бұрын
ቁርአን ነው አይደል እዴ የሚቀሩት ምን ተመኝነት የስፈልገወል
@ወገሬትለባዴ
@ወገሬትለባዴ 3 жыл бұрын
@@ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ ቁርአኑ ልክ ነው ሆኖም ሰለ ለሴቶች ከለሙህሪሙ ሩቀአ ቤት መሄድ ከበድ ነው
@haiktube6804
@haiktube6804 3 жыл бұрын
ኡሥታዝ የት ነዉ ያሉት ለታመመ ሠዉሥ ይቀራሉ plc ተባበሩን
@zenatmohammad8946
@zenatmohammad8946 3 жыл бұрын
ማሻአላ ጀዛካላሁም ከይር
@dydgnvjc6859
@dydgnvjc6859 3 жыл бұрын
Mashallah ustaz qartahibinyal jzk
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
👍👍👌🌹🌴🌷 ይቀጥል ትምህርቱ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እኔ ጂኒይዞኝነበር አይኔን እያመመኝነውያጀማአ ያለሁት ስዴትነው
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው
@የልታደለህዮት
@የልታደለህዮት 3 жыл бұрын
አለህ ያግዝህ በርታልን ወንድማችን
@heytheytkadirrkadirr2657
@heytheytkadirrkadirr2657 3 жыл бұрын
ጀዛ ከለይ ቀጥሉበት በርቱ; አዎ ትክክል ናቹ ሙስል ሞቾ ከመቶ 50% ፐርሰን በክርስተን አይመኖት ከፍሮ ናዉ ጤናቸዉ ምገኝት ምክናትም እናታ እደዚ በሚዲያ መራጀ ብትለቁ ወይም የተፈወሰዉ ሰዉ ልክ በለፈዉ በቭድዮ ተፈዉሰ የቀራበቹ እተችን አይናት ብትለቁልን አርፍ ናዉ ሙስልሞችም ሌለ አይመኖት ሄዶ እደይከፍሩብን አደራ አደራ የተፈወሰዉም ሰዉ ;ስለ ሩቃ ብትለቁ ብዙ ሰዉ ይመጠል የኛ ጠለተችን ይቀጠል በአለሃ ቀል በርቱ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 жыл бұрын
ትክክክል
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ
@ነኢማጉራጌዋ
@ነኢማጉራጌዋ 2 жыл бұрын
እኔ የማቃቸዉ የጎረቤት ሁለት ወጣቶች ሲህር ተሰርቶባቸዋል እና ብዙ ሀኪቤት ተመላልሰዋል ግን ምንም ፋይዳ አላገኙም እና ቁጥራቹን አስከምጡልኝ ባአሏህ ወላሂ ያሳዝናሉ ገና ወጣቶች ናቸዉ እናታቸዉ በጭቀትውስጥ ናቸዉ አባት የላቸዉም እና ማልኮሜክስ ቁጥሩን አስቀምጡልኝ ችግር የለውም ያላቹበት ድረስ ይመጣሉ እኔ ያለሁት ስደት ነው ግን እነግራቸዋለዉ አደራ ቁጥራቹን
@zenatmohammad8946
@zenatmohammad8946 3 жыл бұрын
ደሴ ቅርንጫፍ ካለቸው አሳውቁን አላህ ይጠብቃችሁ
@በረካ-ቸ1በ
@በረካ-ቸ1በ 3 жыл бұрын
ወድሜ ሁዘይፋ አረብ አላህ እድሜህን ያረዝመው
@naju1141
@naju1141 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
Ameen yareb shekuren
@ليلمحمد-ش6ه
@ليلمحمد-ش6ه 3 жыл бұрын
اسلم عليكم ورمتله وبركته مشله مشله مشله مشله مشله مشله مشله مشله مشله مشله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر
@SSs-jn7hi
@SSs-jn7hi 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ueihegueueg8213
@ueihegueueg8213 2 жыл бұрын
እኔ ካገባሁ አሰራር ሁለት አመት ሆኖአል ልጅ አልወለድኩም ደአ አርጉልኝ ከአገር ውጪ ሆኖ ሩቅያ ማሰቀራት ይቻላል
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 2 жыл бұрын
ይቻላል
@ربغفرلي
@ربغفرلي 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጃዘኩም አለህ ኽይር ይቀጥል
@ليلعلي-غ3ل
@ليلعلي-غ3ل 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ
@sofiamuhammad
@sofiamuhammad Жыл бұрын
ማሻአላህ
@sofiamuhammad
@sofiamuhammad Жыл бұрын
እኔም አለብኝ
@rozamar8197
@rozamar8197 2 жыл бұрын
እር የኔ ባለቤቴ ሳናውቀው ያለበት ሁኔታ ያሳዝናል
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
ሱብሀንአሏህ
@ሠፊናጉራጌዋዩቱብ
@ሠፊናጉራጌዋዩቱብ 3 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላመወረህምቱላሂዉብርክቱሁ አላህይጥብቅን
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
ቀጣይ ክፊል ልቅቅልን
@ደግሁንደግታገኛለህ
@ደግሁንደግታገኛለህ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ በርቱ
@jibreelobna710
@jibreelobna710 3 жыл бұрын
Mshaillah batm harfe new kamyzachen bafet men aynat tenkakay enfamndaege asrdwelin lhzebachen
@ደግሁንደግታገኛለህ
@ደግሁንደግታገኛለህ 3 жыл бұрын
እኔማ ዳዋውን ስሰማ ልቤናድናድ እያለ ነው ጂኒ ከኔውስጥመኖር እና አለመኖሩን እዴት ማወቅ እችላለሁ?
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hgju5871
@hgju5871 3 жыл бұрын
ማሻአላህእኔአይንጥላአለቡኝአገባለሁትዳርአይሆንልኝምምንማረግአሐቡኝ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ
@zenatmohammad8946
@zenatmohammad8946 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@ancharotube7658
@ancharotube7658 3 жыл бұрын
አህለን ውዶች ጄዛኹሙለ ኸይረን።
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይረን
@ancharotube7658
@ancharotube7658 3 жыл бұрын
@@semiratesfaw9208 ወያክ
@jibreelobna710
@jibreelobna710 3 жыл бұрын
Shekuran katere gazikallah hayre
@umuebrahimumusemira1607
@umuebrahimumusemira1607 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@a.b496
@a.b496 2 жыл бұрын
Ante mansur ga sets era ye setuchen hod eyasheh alnebrem ahuegn ezih atewashe
@maryamhassen8096
@maryamhassen8096 2 жыл бұрын
በየቦታ ትሄድልናለህ ኡስታዝ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ 3 жыл бұрын
ግን ለምድነው ሰፋአርጋቹ ማታመጡት
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 3 жыл бұрын
Awe tru aderegachihu enkoan bemidiya wetachihu abzehagnaw muslim sle ruqa mistr ena tqm ayawuqm
@የልታደለህዮት
@የልታደለህዮት 3 жыл бұрын
አህለን ወሰለን🙌
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዶችዬ
@samiyamuhammed7900
@samiyamuhammed7900 3 жыл бұрын
Demete yelewme pleas
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 3 жыл бұрын
Ruhaniya yemibalew Jeine.menden new?.melesune efelegalehu.
@abubkerali4798
@abubkerali4798 3 жыл бұрын
please ask minimum cost
@aminamoh4402
@aminamoh4402 3 жыл бұрын
ቁጥሩንአስቀምጡልን
@كلثومحسين-ض9ع
@كلثومحسين-ض9ع 3 жыл бұрын
እሩቃ የሚያደርገውን አድራሻ የምታቁ ካላችሁ አስቀምጡልኝ በአላህ
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት 3 жыл бұрын
አስክሬኑ ላይ አለልሽ ማማየ
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 3 жыл бұрын
ላኩልኝ እኔም እፍልጋለሁ
@حسبنااللهونعمالوكيليارب-ب4ب
@حسبنااللهونعمالوكيليارب-ب4ب 3 жыл бұрын
እሱያደርጋልኮ።ደውይለት
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር
@እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 жыл бұрын
የትነው ያለሽው ጰአድራሻ ልስጥሽ
@munthautbe7653
@munthautbe7653 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ቤተል ነው የሚገኘው
@fatiyafatiya7239
@fatiyafatiya7239 2 жыл бұрын
ሱብ ሀን ላህ ጀዛ ከላ ክይ ረን
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም፣ወሰላም፣ወንድሞቼ፣እኔ፣ቤተሠቦቼ፣ችግርአለባቼው፣ካዬኋቼው፣ጀምሮአይስማሙም፣ነበር፣ርዝቅም፣ይሸሻልይጨቃጨቃሉ፣እና፣እኔ፣ስለድኔ፣ስዴትነው፣ያወቅኩት፣እናም፣በመጨረሻ፣አባቴታመመ፣ከዛ፣አሁንፓራላይዝ፣ሆነመናገር፣መንቀሳቀስ፣አይችልም፣፣ሩቃ፣ለማድረግፈልጌነበር፣ግግን፣፣በጣምጭንቅብሎኛልአ😭😭፣በስዴትአለሁ፣በዱአችሁ፣አትርሱ፣ኝ፣መፍትሄም፣ካላችሁተባበሩኝ
@hayatahmed30
@hayatahmed30 3 жыл бұрын
በቅዲሚያ አባትሽን አላህ ያሽራቸው ያረብ እህቴ በምችይው አቅም ሰበብን አድርሺ ።የፃፍሽው ታሪክ የኛን ቤት ይመስላል እህት ወድሞች አሉኝ ግን አንስማማም አባታችንም ለ 10አመት ፓራላይዝ ነበር አላህ ይርሀመው ከቤት ሳይወጣ ደጅ እደናፈቀው ቀረ 😢😢😢😢
@Tube-ho1js
@Tube-ho1js 3 жыл бұрын
@@hayatahmed30 አላህ ይዘንልን ውዴ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 жыл бұрын
አህለን
@አላህየሙራዲንአሳኮልኝ
@አላህየሙራዲንአሳኮልኝ 2 жыл бұрын
አህልን
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 жыл бұрын
👍
@harikazintube6849
@harikazintube6849 3 жыл бұрын
Ke.kurean belay mem ale welahi rasachen rasu degagmen bemekeratm lewet enametalen kurean eykeran wehaw lay tu tu bemalet metetat welahi.berase lay bezu lewet ayechalehu
@a.b496
@a.b496 2 жыл бұрын
Koraen be bet sikerou mhm wetet yelawem Kiraeaa lilah mehoun Alebet atshwedou
@a.b496
@a.b496 2 жыл бұрын
Be ber malte New
@اافاغتاا
@اافاغتاا 3 жыл бұрын
ያጀመአ ያሥጮህኛል ያሥጨንቀኛል ሶላት ላይ ያቀላፋኛል ያዛጋኛል እና ሩቃ ቤት ህጀ ጮሆ ለቀኩ አለ አይን ነው እና አሁንም ትንሽ ለውጥ አለውጂ ያው ነው ያለሁት ደሞ ሪያድ ነው ቁርአንም መቅራት አልችል መፍትሂ ካላችሁ ተባበሩኝ ውዶቸ
@ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ
@ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ 3 жыл бұрын
አጅዋ የመዲነ ጥቁሩ ቴምር ብለሽ ግዠነ ጠወት ጠወት በበዶ ሆድሽ 7 በየቀኑ ብይ ፈትየ እየቀረሽ ከቸልሽ ቁርአንም እየቀረሽ ቢሆን ይመረጠል አለህ የሽርሽ
@ኡሙኢለሀምomueileham
@ኡሙኢለሀምomueileham 3 жыл бұрын
እረ እኔም እሪያድነኝ ቢያሥ ከአመት በላይ ታምሜለሁ ግን ይህ መሆኑን አላቅምነበር እደዝህ አይነት ትምር ከሚሠጡት ሥከታተል ብዙነገር ተማርኩ አልሃምዱሊላህ ቁረአን አሥቀርቸ የቀራው ሠው የሠው አይንነው አለ ሠው ከሚቀራልሽ የራሥሽ ይበልጣል ሲሉኝ የምችለውን ያህል እየቀራሁ ጀመርኩ ገላየን ከምታጠብበት ውላሂ እየቀራሁ ከምጠጣውምላይ ቁረአን ሣልቀራ አልጠጣምነበር ከዛ ወላሂ ለጥቆ ባይለቀኝም አልሃምዱሊላህ ምልክት አለው ውዶቸ ከሠውጋር አያሥቀርበኝም ነበር ሠው ያሥጠላኛል ባሌም ያሥጠላኛል ውሎየን ማሠብ መጨናነቅ ማልቀሥ ነበር ሥራየ አሁን ግን እዳለቀቀኝ አቃለሁ ጠበቅ ሥልበት ይለቀኛል ምንም አይረማኝም ደሞ ሀድላይ ሥሆን ከዱአም ትዘናጋ ይመለሳል ብቻ አልሃምዱሊላህ ግን ግን በጣም ከባድነገርነው በሥደት ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@khadijaa6655
@khadijaa6655 3 жыл бұрын
@mulumulu7071
@mulumulu7071 3 жыл бұрын
አህለን ውዶች ጥያቄ ?እኔ
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 3 жыл бұрын
ቃጥሉባት ማሻአላህ
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
ወድሜ ካፊር ነዉ መፍተሄ የታጣለት ህመም ይዞታል እሩቃ ቢደረግለት ችግር አለ? መልሱልኝ ዉዶች
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 жыл бұрын
እምነቱ (የቂን)ካለው ይችላል ቁርኣን ሲቀራለት ሲህርም ሆነ ጂኒው የሰው አይን ይለፈልፋል . ቁርኣን መድኃኒት ነው አላህ ይርዳሽ
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
@@dontjudgeme7968 ጀዛኪላህ ውዴ
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
ካፊር ሆኖ ሩቃ አድርጌላቸው የዳኑ አሉ በአላህ ፍቃድ
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
@@huzhuz3704 ጀዛኩምላህ
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት 3 жыл бұрын
ይቻላል
@kawlahassan2306
@kawlahassan2306 2 жыл бұрын
መሰመር አስቀምጡ
@Fatima-jj8xz
@Fatima-jj8xz 3 жыл бұрын
Era ena yamegnale welahi mene badrege yishalehnale
@በረካ-ቸ1በ
@በረካ-ቸ1በ 3 жыл бұрын
እዴዝህ አይነት ነገረ ላይ ሰው የለም
@እሙሙሀመድገጠሬዋ
@እሙሙሀመድገጠሬዋ 3 жыл бұрын
በርቱ
@tamaranuru1381
@tamaranuru1381 3 жыл бұрын
Be denb Lemen ataredunem? End keld new yemtawerut. Kebad new kalachuhe gize wesdachuhe lemen atebegrunem Le KZbin Birr new yemimeslew!! Egna werena Politica new yamareren!! Le metawerk Atesru Wendmoch!! Ye ewnwt la Allah belachuhe seru yemibeltewen!!
@Susu-kz9ob
@Susu-kz9ob 3 жыл бұрын
ድምፃ አይሰምም ይሰተካከል
@lubabaali157
@lubabaali157 3 жыл бұрын
Aswrwb
@ججج-و8ف
@ججج-و8ف 3 жыл бұрын
Ksubi bula hule yafananyal mangar alchlm ar mal arg
@madenhasan7668
@madenhasan7668 3 жыл бұрын
አይሠማም
@jggghayatjffh8885
@jggghayatjffh8885 3 жыл бұрын
ኢፍ ሬደወላይ ትነበር
@ዑስሚቲዩብ
@ዑስሚቲዩብ 3 жыл бұрын
አይሰማም
@ሀሊማወሎየዋዩቱብ
@ሀሊማወሎየዋዩቱብ 3 жыл бұрын
አረ እኔ ያመኛል
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 3 жыл бұрын
ምንሽን
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 3 жыл бұрын
ምንሽን ነው
@ሀሊማወሎየዋዩቱብ
@ሀሊማወሎየዋዩቱብ 3 жыл бұрын
@@fatimafatima6987 ጀርባየን ያቃጥለኛል ዉሥጤ ይረበሻል ይጨነቃል አረ ብዙ ነዉ የሚሠራኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ አፊያያርግሸረ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
አብሽሪ።አላህያሽረሽ
@lubabaali157
@lubabaali157 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 3 жыл бұрын
👍
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም የት አካባቢናችሁ ?
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 3 жыл бұрын
አህለን
@ghhh7720
@ghhh7720 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ghhh7720
@ghhh7720 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
አህለን
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
አይዋ ነአም
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 39 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,7 МЛН
EMS  “ፋኖ ወደ መንግስትነት እየተለወጠ ነው” Oct 2024
27:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 34 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН