ለ21 አመታት በስሂር (ድግምት) ስትሰቃይ የነበረችው እናታችን በለጡ መጨረሻዋ ምን ሆነ? ሙለውን ይከታተሉ

  Рет қаралды 16,273

Malcolm X ethio

Malcolm X ethio

Күн бұрын

#የጂኖችዓለም #Ethiopia #Malcolmxethio #ሲህር
ለ21 አመታት በስሂር ስትሰቃይ የነበረችው እናታችን በለጡ መጨረሻዋ ምን ሆነ? ሙሉ ቪዲዬ ይከታተሉ

Пікірлер: 384
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 3 жыл бұрын
አድራሻ ቤተል አዲስ አበባ •• ሁዘይፋ የሩቃ ማዕከል ይደወሉ ሁዘይፋን ለማግኘት ስልክ በኢሞ ወይንም በቀጥታ ያገኙታል " 0912716169
@iamthemotheroftwokingsam3420
@iamthemotheroftwokingsam3420 3 жыл бұрын
ደሴ ቅረጫፋ ከለ ???ተባበሩኝ😭😭😭እኔም እህቴን አሞብኛል
@ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ
@ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ 3 жыл бұрын
እሺ ጀዛኩም አሏሕ ኸይር
@naju1141
@naju1141 3 жыл бұрын
አላህ ጀዛቹሁን ይክፈላቹ ወላሂ ለናንተ ቃላት ያጥረኛል እኔም እህቴ ታማ ነበር አሁን ላይ አልሀምዱ ሊላህ ተሽሎታል አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን
@salmasalma8177
@salmasalma8177 3 жыл бұрын
Ayizo hayate ikone afayashine agnsh
@fatumaali831
@fatumaali831 3 жыл бұрын
ወሎ ካለ ተባበሩን ጀዛካላህ ከይር
@sumaya5680
@sumaya5680 3 жыл бұрын
ወላሂ ከክርስትና ውድ ሙስሊም ስመጣ አላህ ለሰው ጥሩ አዛኝ እንድሆን ያደርጋል ስሜት ርገባኛል አልሃምዱሊላህ
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
@እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ. አላህይጨምርልሽ. የኒው. አላህ ሀፊዝ ቁርአንያርግሽ. ሜሸአላህ. ማሸአላህ. ሜሸአላህ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 жыл бұрын
ማማዬ፣አልሃምዱሊላህ
@እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ
@እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ 3 жыл бұрын
አልሀምድላ
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ገና ስጀምረዉ ፊቴ በእንባ ታጠበ እፍፍ አብሽሪ ጡሩ ሠዉ ነዉኮ ችግር መሠናክል የሚበዛበት አይዞኝ እኔም ትዳርን ፈራሁ ዱዓ አድርጉልኝ ብዙወች እኔን የትዳር አጋር ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ አልነበረም ስማርም አታገባም እያሉ ቤተሠቦቸን እምቢ ብለዉ በወንድሞቸ መስዋትነት ተማርኩ በልጅነቴ ታጭቸ ሳዑድ አመጣኝ ኒካ ታሰረ ግን ልጁ ለኔ መልካም ነበር ቢሆንም በቦታ ስንራራቅ ያሣዝነኛል ስንገናኝ ደግሞ እጠላዋለሁ እጨቃጨቃለሁ አለቅሳለሁ ምንጭቅጭቅ ነዉ የምለዉ ይሄ ፀባየ ከሡጋ ብቻ ያዉም አብሬዉ ስሆን ብቻ ነዉ የሚከሠትብኝ ልቀቀኝ ፍታኝ ነዉ የምልና በመጨረሻም ፈታኝ ግን አሁንም ለትዳር ይጠይቁቃል በዘመድ በጎደኛ ወንድ ጠላቴ መስሎ ታየኝ ፈራሁ ጎደኞቸ ሁሉ ሲጨቀጭቁኝ በቃ ኢንሻ አላህ ብየ ከራሴጋ ስማከርና ስወስን ያለብኝ የነፍስያ ጭንቀት ጭራሽ በቃላት አይገለፅም ትንፋሸ ፀጥ ሊል ይደርሳል ምናልባት ሙች ብባል እንድህ የምሰጋ አይመስለኝም አንድን ወንድ አጅነቢ አላናግርም እናም ዱዓ አድርጉልኝ ያጀመዓ ከባድ ነዉ ፍራቴ ፍራት አይደለም የሚያስደስተኝ ከአላህ ጋ መቃረብ በተቻለኝ ወደ መልካምና ድኔና ላይ መበርታት ነዉ ግን ሠወች ለኔ ትዳር እንድይዝ የማጨቀጭቁኝ የለም ጎዴኞቸን ማዉራት እስክርቅ ሡመ ወላሂ ነዉ የምላችሁ ለምን እንዳያነሡብኝ እየፈራሁ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 3 жыл бұрын
ሱብሃናላህ. አይይይ ሰው. እንዴት ለሰው. ክፍ ነገር ያስባል መጥፎ ነገር ይሰራሉ ይገርማል አላሃሙዱሊላህ. እንካን ጤናሽ. ተመልስልሽ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ይሄው ወደትክክለኛው መንገድ መራሽ ደሞ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ህይወትሽንም ያሳምርልሽ
@إمعبدللهبنتحسن
@إمعبدللهبنتحسن 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሀያቲ አላህ የወደደው ነው የሚፈትነው
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 3 жыл бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃኝ ጌታ ወላሂ ስንት አመት ተሰቃይቸ ዳንኩኝ አሁን 2 አመቴ ተዳኩኝ የገዛ እህቴ አድርጋብኝ አሁን ግን ምስጋና ለአላህ ይገባዉ ተአላህ በታች በሰዉ ትግል ዳንኩኝ ምስጋናለአላህየ አዳነኝ ዱባይ ነበር በሰዉ ሀገር የተነሳብኝ ግን አልሀምዱሊላህ አታልቅሽ ዉደ በአላህ የሲህርን ነገር የቀመሰዉ ያቀዋል አልሀምዱሊላህ ቢወራ አያልቅም እናቴን በጣም እጠላት ነበር አንድቀን በጥሩ ነገር ሳልታዘዛት ሞተችብኝ አላህየ ለጀነት ያርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ ለናቴ
@hananm7805
@hananm7805 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ሲህርግን ምን ይጠቅማል የሰው ስቃይ ምኑ ያስተስታል ያጀመአ ሱብሀናላህ የሰው ጭካኔ
@ወሎየዋነኝ-ቘ6በ
@ወሎየዋነኝ-ቘ6በ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያር የኔወድምም የዚሁ ተጠቂነው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ምንም አይለም.
@rvratya1193
@rvratya1193 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Bas-w8d
@Bas-w8d Жыл бұрын
አውነት ነው እህቴ የደረሰበት ያቀዋል እኔም እንዳች ነኝ ለብዙ አመት ስሰቃይ ነሰሬ አሁን በሩቃ በሽታየ ታወቀ አሁንም አናምንም እያሉ ነው ወዴ ራሴ የተመለስኩት የተቀበረው ሲወጣ ነው አሁንም ሊተውኝ አልቻሉም ግብ ግብ ላይ ነን ብቻ አልሀምዱሊሌህ
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 2 ай бұрын
ሀቢቢቲ አይዞሽ ስሀቱስደርስ አላህ ገለገለሽ አላህ አሻርሽ
@fozefoze2034
@fozefoze2034 3 жыл бұрын
የኔእህት ያአላህ ትግስት አርግ ዱንያ ብዙ ፍተና አል አብሽር
@hambriyadxb8896
@hambriyadxb8896 3 жыл бұрын
ማሻሀለህ ወነዉ ኡሱ ነሁ አልምዱሊለህ አቡሺሪ እእቴ ለበጎ ነዉ
@Tube-og7zq
@Tube-og7zq 3 жыл бұрын
እህ አላህያግዝሽ አስከመጨረሻው አላህ ያሽርሽ አጀቴን በላሽው ኡፍ
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ሁሉም በስላም ሥር ነዉ አብሽሪ በድንሽ ፆኒ👍👍👍
@asmaahmad5404
@asmaahmad5404 3 жыл бұрын
አብሸሪ እህታችን ከችግር ቡሀላ ድሎት አለ ከዛሁሉ ፈተና ለዚህ ያበቃሸ አልሀምዱሊላህ በይለአላህ ክብሩ ይሰፍ
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 3 жыл бұрын
ተጠቀቂ ሀያቲ አሁንም እንዳያድሱብሽ
@mommissyou7194
@mommissyou7194 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አብሽሪ ለኸይር ነው
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አብሺሪ እህት ዋናው አፊያ ነው
@aljwalecom1024
@aljwalecom1024 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ናት በዚው ሰበብ እስልምናን ወፍቆሻል አብሽር አላህ ጨርሶ ያሽርሽ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 3 жыл бұрын
እኔን። አያዛሽ ማማዬ አላህ ሥለወደድሽነዉ። የፈተነሽ። አልህምዱሊላ😭😭😭😭😭
@vdubsivfkf6542
@vdubsivfkf6542 3 жыл бұрын
አይዞሽ:እህቴአለህ;ሁሉንም:ከይርያሆነውነው:ሚያመጣብን
@hgyygghh5647
@hgyygghh5647 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እንኮን ከከፉር ወጣሽ አሏሁ ሱባኑ ታአለ ለሚወደዉ ሰዉ ነዉ የሚፈትነዉ ሀያቲ ለበጉ ነዉ ወዷ እህቴ እስላም ስለሁሽ አሏሁ ሱባሀኑ ታአላ አመስጋኝ ባሪ የወዳል ለሱ ምን ይሳነዉ ሱባሀን አሏሁ አሁንም አሏህ ምስጋኒ ወላሂ አህቱ ሰዉ እኮ የኛ ጥላት እርቁ አሂድም እህቱ አይዙሽ አታልቅሽ የፈልግሽል እሻአሏሁ ባአሏሁ ተስፋ አትቁረጪ ያሁላ በሺታ አድኖ ከዛህ ያደረሰሺ አለሽ ሁቢ
@እዉቀትብረሀነዉ
@እዉቀትብረሀነዉ 3 жыл бұрын
ትክክልማንምአይረዳሺ ከሚወወደኝሠዉ የሚረዳኝሰዉ ለኔአጋዤነነዉ አልሀምዱሊላ አአኮንምተሻለለሺ አላጨረሶአፊያደረግሺ
@hawatube955
@hawatube955 3 жыл бұрын
መሻአላህየኔውድ አላህ መርቶሻል የኔማር አታልቅሺየኔውድ እንኳንም ዳንሺ ድንሺን አወቅሺ ትልቁነገር አልሀምዱሊላ
@የቢላልዘርነኝየኢትዮፒያል
@የቢላልዘርነኝየኢትዮፒያል 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ወይረሰ ጀዛህን ይክፈልህ
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 3 жыл бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ እህት ዋናውጤናሽነው ገንዘቡም ይተካል. ከሁሉም በላጩ የአሏህን መንገድ ማገኘትሽነው. ራስሽን ካወቅሽቡሀላ አላህን አወቅሽ ከዚህ የብርለጠምንም ኒእማ የለም የኔ እህት አሏህ ይጠብቅሽ
@መዲማህሙድ
@መዲማህሙድ 3 жыл бұрын
አብሽሪ። እህቴ እኛ የቁርአንን ደረጃ ብናውቅ መመታሪያችን። መጃኛችን ህይወታችን ሁኑ ነው ግን። አሏህ ያዘነላቸው ናቸው ደረጃውን የሚያውቁት አይሾሽ ለኸይር ነው ይኸው ለተውበት በር ሆነሽ አኽላቅሽ ተስተካካለ አልሀምዱሊላህ።
@rahmaendris5023
@rahmaendris5023 3 жыл бұрын
አዞሽእህቴ አላህ አፊሽን ይስጥሽ አታልቅሽ አላህ ሁሌም ካችጋር ነው ሁሌም ዚክር በይ እህቴ አላህ ሁሌም ከባሮቹ ጋር ነው
@ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ
@ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ 3 жыл бұрын
እባክህን የወንድሟ ስልክ አፈላልገህ ደዉለህ አሥታርቆት የኔ እህት አየሁ ዞሽ አልሀምዱሊላ ወደ ቀና ጎዳና መራሽ ሙእሚኖች ሳይፈተኑ እቺ ምድር የሚያልፉ ጥቂቶች ናቸዉ አብሽሪ ስልኳ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር አገር ስገባ እዘይራት ነበር
@ዜድነኝየአላህባርያ-ጐ1ቸ
@ዜድነኝየአላህባርያ-ጐ1ቸ 3 жыл бұрын
አብሽሪ እክቲ ሁሉም ያልፋል ዋናው አሁን ያለሽበት ነው
@ሂክማአብድልሽኩርመሀመድ
@ሂክማአብድልሽኩርመሀመድ 3 жыл бұрын
አስለቀስሽኝ ኢንሻላህ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ ስልካቹ ሴቭ አድርጌዋለሁ ኡፍ
@semiraalamin4007
@semiraalamin4007 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስለተሻለሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የዛሬ 2አመት በፊት አብረን ይቀራልንነበር ወላሂ በጣም አዛኝ እና ተግባቢ ሰው ናት እኛንም ታፅናናን ነበር
@ggu7108
@ggu7108 3 жыл бұрын
የት ነው የሚቀራባት ንገሪኝ በአላህ አድራሻ
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ 3 жыл бұрын
@@ggu7108 አድራሻቸው የመጀመሪያ ኮመንት ላይ ተገልጾዋል
@huzeyfruqacenter9836
@huzeyfruqacenter9836 3 жыл бұрын
0912716169
@hfh6701
@hfh6701 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሀያቲ ለበጎ ነዉ
@ወሲለያናቴነፈቂኡሚጀነቲ
@ወሲለያናቴነፈቂኡሚጀነቲ 3 жыл бұрын
ያገለቢ አብሽር
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 жыл бұрын
Ayazosha hayate abashera lakayara nawa allha yamewodawana sawa nawa. yamefatenawa💓💓💓💓💓
@hawah9510
@hawah9510 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@lubabasuleman7063
@lubabasuleman7063 3 жыл бұрын
ከቀርአን የበለጠ ምን አለ አልሀምዱ ሊላህ አላህ ሱባሀነሁ ታአላ አፍያ አላህ ያርግሺ እነኮን ወደተፈጠርሺበት ተመለሥሺ አልሀምዱ ሊላህ
@umlman3540
@umlman3540 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እዱኒያ በፈተና የተሞላች ነች አብሽሪ
@marinaibrahim638
@marinaibrahim638 3 жыл бұрын
የአረብ አሏህ እንኳን አፊሽን መለስልሽ
@ኢተቂላህልቤቤ
@ኢተቂላህልቤቤ 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል አብሽሪ
@ayushali9451
@ayushali9451 3 жыл бұрын
አላህ ሂወትሽን ሁሉ ያስተካክልልሽ የባለቤትሽንም ውዴታ ይስጥሽ
@امينهامام-س4ل
@امينهامام-س4ل 3 жыл бұрын
የኔ እህትት😭አይዞሽ
@ggu7108
@ggu7108 3 жыл бұрын
የኔ እህ አላህ ያሺርሺ ውደ የኔንም በተሰብ አላህ ያሺርልኝ በዱአአትርሱኝ እህት ወድሞቸ
@erer9833
@erer9833 3 жыл бұрын
ሩቃ ያደረገው ሰው ሳይሆን ያዳነሽ አንድ አሏህ ብቻ ነው ምን አልባት ሰበብ ሆነልሽ አልሀምዱሊላህ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ከነፍስያ ሸይጧን ከሰወች ሸይጧን ከዲኒወች ሸይጧን ጠብቀን አሏህ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ አንተን ያመነ አንተን የያዘ ምን ሆነ
@አላህበቂዬነው-ገ3ጠ
@አላህበቂዬነው-ገ3ጠ 3 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ እንካን ጤናሽን መለሰልሽ በሰውላይ የሚሸርብ ጄዛው ይስጠው።
@oumererziku8612
@oumererziku8612 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውፍ አይ እዱንያ ፈተናሽ ብዛቱ
@meymunawerku9910
@meymunawerku9910 3 жыл бұрын
Hasbunallah weniamel wekil !
@mediyoutube7983
@mediyoutube7983 3 жыл бұрын
አብሸሪ አልሀምዱሊላ እኳን ለዚህ አበቃሸ ሀያቲ እናትሸን አፍታ ጠይቂ እሰቲግፋራ አድርጊ አብሸር ሀያቲ
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 3 жыл бұрын
ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሐቢበቴ አብሽሪ ዋናው ጤናነው ለሰው ልጅ ጤና ካለሽ ትልቅ ሐብትነው አልሐምድሪላሕ አልሐምድሪላሕ ረጅም እድሜና ጤና ለውስታዛችን አላሕ ይጠብቅሕ
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
0912716169
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
አሜን
@huzhuz3704
@huzhuz3704 3 жыл бұрын
0912716169
@ancharotube7658
@ancharotube7658 3 жыл бұрын
አልሐምዱሊላሒ ዋናው አፊያሽ መመለሱ ነው። ችግሩ ሰው አይረዳም አውቃለሁ እንደዚህ ዓይነት ነገር ሲፈጠር የጥገብና የባህሪ መበለሸት አርፈው ነው የሚወስዱት። አሁንም ገና ነሽ ብዙ ይጠብቅሻል አላህ ያስተካክልልሻል። ብዙ ሰው የሩቂያን ጥቅምና ውጤት አይረዳም። አብሽሪ እህቴ አላህ ቀሪውን ያሳምርልሽ።
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ከምትፈሊጊው በላይ ያድርግልሽ እህቴ አልቅስሽ አስለቀስሽኝ አሁንም በኢማንሽ በርቺ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ እንኳን ጤናሽን መለሰልሽ እህቴ
@MdKhan-zw4ze
@MdKhan-zw4ze 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በይሆን ቀጥሩወን በኮሜንት ብተስቀምጡልን ለምያስፈልገት ነገር ሁሉ ዝግጁ ነን በቁስም ይሁን በገንዘብ አይዞሽ ከጎንሽ ቡዙ የምሰሱልሽ የኢስለም ልጆች አሉ ብቸ አድረሸሽን አሰዊቅን
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 3 жыл бұрын
ኸአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ እህቴ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣሽሽሽሽ ሀያቲቲቲቲ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝኝኝኝ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽሽሽሽ የኔውዲዲዲ
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አለሀምዱሊላህ
@taibalara9393
@taibalara9393 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ለኽይር ነው አታልቅሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@gfjg6537
@gfjg6537 3 жыл бұрын
يارب ياالله
@sofiesleman5521
@sofiesleman5521 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እንኳን ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ እዱኛሽንም አሂራሽንም አላህ ያሳምርልሽ
@sultankahsay5117
@sultankahsay5117 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እህቴ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘሺኝ ምክንያቱም ይሄን በሽታ የታመመ ነው የሚያውቀው እኔም በዚህ በሽታ እየተሰቃየው ነው እስካሁን ድረስ ሩቃ በስልክ ማድረግ ከተቻለ እባካቹ ለአላህ ብላቹ እርዱኝ
@marinaibrahim638
@marinaibrahim638 3 жыл бұрын
አብሽር ለኸይር ነው
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 3 жыл бұрын
ሱበሀነ አለህ የረብ አንተ ጠብቅኝ የረመን
@emanjimma730
@emanjimma730 3 жыл бұрын
Abshir Allah Mulu Afiyashin yimalisilish Etalam Sew gin lamin kufu yihonal Subahan Allah 😢😢
@ربغفرلي
@ربغفرلي 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ያኔ ውዲ ኢሂት አለህ ኡከን አፊያሽን ሰጠሽ ወነው ጤነነው አቢሺሪ የጠሽውን ነገር ኸይሩን ነገር ሁሉ አለህ ይመልስልሽ አቢሽሪ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭
@khaleedfaisal2442
@khaleedfaisal2442 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ እንኳን አፊያሽን መለሰልሽ ሁሉም ለበጎነው
@sadatube9234
@sadatube9234 3 жыл бұрын
ሡባሀን.አላህ
@Kedija6466
@Kedija6466 3 жыл бұрын
ሱብሃነላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@yasenibrahimhassen4744
@yasenibrahimhassen4744 3 жыл бұрын
አለሀምድ ሊላህ ኡንከን አፊየሽ ተመለሰ ኢህቴ አለህ ይጠብቂሽ
@ኡሙ-ቀ8ወ
@ኡሙ-ቀ8ወ 3 жыл бұрын
አይዞሺ አልሃምዱሊላህ በይ እውነትሺን ነው ማንም አይርዳኝ ያልሺው
@sadatube9234
@sadatube9234 3 жыл бұрын
አይዛሺ.እህት.
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
ሱብሀናላህ።አልሀምዱሊላ።እኮተሻለሽ።አብሽሪ።ሁሉለበጉነዉ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ ጨርሶ እህት አብሽሪ
@bitislam593
@bitislam593 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አልህምዱሊላህ እንኳን ተሻለህ አንድ ነገር ለህይር ነዉ በአሁን ሰአት ስሂህ የሚባለዉ ነገር ብዙስዉ እየተስቃየበት ነዉ አላህ ለስራቸዉ ይስጣቸዉ ይህ የሚፈፅሙ ሰዎች
@seid9356
@seid9356 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህእኳንአፊያሽንአገኘሽአብሽሪ
@حنانحنان-ض7ظ7ر
@حنانحنان-ض7ظ7ر 3 жыл бұрын
ابشري يا اختي الله يعافيك ويحفظك
@mekememe4784
@mekememe4784 3 жыл бұрын
የኔማር አይዞሽ አላህ እረዳሽ አልሀምዱሊላህ
@oumerahmed7434
@oumerahmed7434 3 жыл бұрын
Mash aihl
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ዋናው ጤናሽ ነው እንኳን አላህ አፊያሽን መለሰልሽ የሰዎች ክፋት ግን ድንበር አለፈ ሌሎችን በማሰቃየት የሚጠቀሙ መስሏቸው ከባድ ወንጀል ውስጥ ናቸው አላህ ከክፋታቸው ይጠብቀን
@hawaandrees471
@hawaandrees471 3 жыл бұрын
አላህ የሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ አላህ ይዘንልሽ
@ፓራሰታሞል
@ፓራሰታሞል 3 жыл бұрын
አላህምዲሊላህ አይዞሺ የኔ አናት ሱበህን አላህ እናቲም በዙ ነገር ሁናለች ገን አላህምዲሊላህ ምነም አተለም አላህ አፊሺን የምለለሰሺ
@سبحاناللهالعظيمسبحاناللهوب-ص8ث
@سبحاناللهالعظيمسبحاناللهوب-ص8ث 3 жыл бұрын
ወላሂ የኛጎረቤቶች የታወቁ ሥሂረኞችናቸው ቤታችንን ብጥብጡን አወጡት እቤታችን ብዙ ነገር ያደርጋሉ የቤተሠቦቸን ባታቸዉን እየቀደዱ ይወሥዳሉ ሡባሀን አላህ አንድ ቀን ከብቶቻቸን ወላሂ እደሠው አበዱ በጣም ቤተሠቦቸ አለቀሡ
@ggu7108
@ggu7108 3 жыл бұрын
@@سبحاناللهالعظيمسبحاناللهوب-ص8ث የኔ ቤተሰቦች ሊያልቁብኝ ነው ኦረንገሪኝ አድራሻውን
@eslamikyoutobe6457
@eslamikyoutobe6457 3 жыл бұрын
ሱበሃናላሂ አብሽሪ ዱአ አድርጊ እህቴ አታልቅሽበሰውች ላት ሲሂር የሚያደርጉ የምታደርጉ ሰውች አላህ ዲኒያችሁንም አሄራችሁንም አላህ ያጥፈብስችሁ
@sitinatamame1824
@sitinatamame1824 3 жыл бұрын
አብሽሬ ያእክቴ አላህ አፍያሽን ይስጥሽ
@zeenaabshamso8806
@zeenaabshamso8806 3 жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽር ውዴ የሰውልጅ ክፉ ማሰበ ቢያቆም ምን አለው ያረብ አላህ ኢዳያ ይስጠን ወላሂ
@tube6727
@tube6727 3 жыл бұрын
አብሽር ሀያቲ አይዞሽ አላህ አፈያ ካደረገ ሌላው ይስተካከላል
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ 3 жыл бұрын
እህቴ አብሽሪ
@sadienur852
@sadienur852 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አይዞቭ አብሽሪ እህቴ አሁንም ጨርሶ ያሽርሽ ዱንያንም አኼራን ያሳምርልሽ
@semira1122
@semira1122 3 жыл бұрын
‏سبحان الله يا الله يا رب رحمتك😭😭😭👍🏽👍🏽👌
@ሳኡዲፋሺን
@ሳኡዲፋሺን 3 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@ዚዲላነከዲሪያስሊጤዋ
@ዚዲላነከዲሪያስሊጤዋ 3 жыл бұрын
ኣላሂሚዲሊላሂ ኣላሃ አፊያሺኒ ማላሰላሺ እሂቲ ኣቢሺሪ
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል 3 жыл бұрын
አይዝወሺ እህት ከአላህ ተስፍ አይቆራጥም እሽ ጨራስወ ያድንሽ አታልቅሽ እሽ
@ايمانايمان-ك8ع6ذ
@ايمانايمان-ك8ع6ذ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ እኳውን ቅጥትኛዉን ምንግድ ምራሽ አብሽሪ አላህ ክዝህ ዬብልጥ አፍያ ያድርግሽ አላህ እማኑን ይጭምርልሽ
@عموتسليمعمتسليم
@عموتسليمعمتسليم 3 жыл бұрын
አብሽሩእህታችን ሩቃ ያላህቃልነውየሚያድነው አሏህሂዳያይስጣቸው. አይዜሽዱንያንብታጭም. አሁላይቁልብሽ ከተስተካከለ ወዳሏህ አልቅሽ በስህር የሰራሽው ስራ አላህይቅርይልሻል አይዞሽ።
@hawah9510
@hawah9510 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@kamelahm618
@kamelahm618 3 жыл бұрын
አብሽር ውድ እህቴ አለህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ
@muneeram2497
@muneeram2497 3 жыл бұрын
Absyirii absyirii oktii alhaa afiyasyin yimalisilisy alhmdulilaa 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻yarab.☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼
@abuabdurhman8475
@abuabdurhman8475 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ እሥከመጨረሻዉ ያድንሽ
@አሚናነኝአልኢማንናፋቃ
@አሚናነኝአልኢማንናፋቃ 3 жыл бұрын
አል ኸምዱሊላ ማሻ አላህ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 3 жыл бұрын
ያረብ ገድ ለሰው ሞት አነሰው አለች...ምን እንድትሆኝ ፈልገው ሲህር አደረጉብሽ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ አይዞሽ ደሞም ሂዳያ የሚያክል ትልቅ ነገር አድሎሻል
@sofiaseid640
@sofiaseid640 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አይሰው ሽአመት ላንኖርባት መተት አላህ ለተሻለነገር ነው አይዞሽ
@ayshahaysha6763
@ayshahaysha6763 3 жыл бұрын
ውይ ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሻለሽ አረ ለኔም ወንድሞቸ ሁለቱም ጡሩ አይደሉም እርስቀርስ ይጣላሉ አረምኑ ብቻ በዱአችሁ አትርሱኝ እንደዚህ ያለቦታ ሂዱ ስላቸውም እሽ አይሉም
@muka1974
@muka1974 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ከችግር በኅላ ምቾት አለ ቀሪ ሀያትሽን አላህ ያሳምሪልሽ አብሽሪ
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
EMS  “ፋኖ ወደ መንግስትነት እየተለወጠ ነው” Oct 2024
27:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 55 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36