ጂኒየስ ለመሆን እና የማስታወስ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ 8 መንገዶች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 156,077

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 317
@kaliye675
@kaliye675 3 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ራሴን የጠየኳቸው ጥያቄዎች ቡዙዎቹ ተመልሰውልኛል ከሁሉም በላይ ግን የተመለሱበት መንገዶች ያሰደስቱኛል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ።
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤
@jebotesfaye5326
@jebotesfaye5326 3 жыл бұрын
ምርጦች በጣም ነው የሚከታተላችሁ ።እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 3 жыл бұрын
በጣም። እናመሰግናለን። እኔ። ከተማረ ሰው። ጋር። ዋሉ ያልከውን። ተጠቅሜዋለሁ። ከሙህር። ጋር ነውየምውል። ሁል ጊዜ ሰሰማ። የማያልቅ። እውቀት። በጣም። ተለውጨአለሁ ማንበብ። እጠላነበር። አሁን። ግን። በቀን አንድ ገጸ እንኩዋን። ካላነበብኩ ደስ። አይለኝም ተባረኩ። በጣም። ጎበዞች። ናቺሁ። 2። አቺሁም
@fliklikdinkalem7084
@fliklikdinkalem7084 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አይምሮ የሚያንፀ በመሆኑ ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏🙏
@ekacell5724
@ekacell5724 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም እኔ ከማቃቸው ዩቱበር አንተ ብቻ ለኔ ጀግና ስጀመር የማንም ወሬ አይገባኝም የአንተን ግን ዳውሎድ አድርጌ ሁላ ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማህ ወንድምነት ኑርልኝ በርታልኝ 🙏
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያወራሀቸው ጠቅላላ ለህይወቴ ጠቃሚ ናቸው ግን አዋዋሌ ከScientistሶች ጋር ከሆነ እና የልጅነት ጥያቄዬን መመለስ ከቻልኩ የምር ታላቅ ሰው እሆናለሁ ከእግዚአብሔር ጋር❤ አመሰግናለሁ ምርጡ ወንድሜ❤
@yaunique15
@yaunique15 Жыл бұрын
Great
@yaunique15
@yaunique15 Жыл бұрын
🙄
@aeykelmuhammed494
@aeykelmuhammed494 3 жыл бұрын
ሁሌ የምትለቁትን ነገር እከታተላለሁ ግን ኮመንት ፅፌ አላዉቅም እናም ዛሬ በምትቃርቡት ነገር ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ በርቱ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ወጣትነትህን በአግባቡ እየተጠቀምክበት ነው አይምሮዉ እንዲህ ሲበስል ደስ ይል ያዉም እኛ ሀገር አንደኛ ነህ 👍
@abogda947
@abogda947 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ ብሮ
@nefissayitayew2672
@nefissayitayew2672 2 жыл бұрын
Malet
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
አረ ሁሉም እጅግ ምርጥ ነዉ በርቱልን እኛም ከልብ እናመሰግናለን
@muhamedahemed5505
@muhamedahemed5505 3 жыл бұрын
ሀሳብ መመዝገብ እና የbrain game መጫወት ያልካቸው ነገሮች በጣም ቆንጆ መፍትሄዎች ናቸው ጓደኛየ በድጋሚ እናመሰግናለን በርቱልን!
@beimnetaddisu7171
@beimnetaddisu7171 3 жыл бұрын
ሀሳብ መመዝገብ ማንበብ ማስታወስ መለማመድ Brain Game መጫወት
@miligere6740
@miligere6740 2 жыл бұрын
D
@biniammekonnen7384
@biniammekonnen7384 3 жыл бұрын
በግሌ አንተን ጥያቄ መጠየቅ እችላለሁ አንድ ነገር ውስጤ አለ ለመወሰን በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው
@jznjnznznznnz8386
@jznjnznznznnz8386 3 жыл бұрын
እይገልፅውም አንደኛ ፈጣሪዘመንህ ሁሉ ይባርከው
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@zaselomenews3863
@zaselomenews3863 3 жыл бұрын
የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንድንጀምር የሚያነቃቃ ሀሳብ. ፣ የሚያነቃቃን ሰው መኖሩ አሪፍ ነው ጥያቄው ግን የሚጀምሩ ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ ነው ? አይጨርሱም! የጀመርነውን እንድንጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረታችን ብቻ ነው ። ስለዚህ የምንፈልገውን ለማሳካት ደስ ቢለንም ቢደብረንም ሁሌ መጣር አለብን ። አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም ፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም! 🥺🥺🥺🥺 መልካም ቀን ውዶች 🥺🥺🥺
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ዋዉ በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው
@aersemakidisit6725
@aersemakidisit6725 3 жыл бұрын
Thank you so much brather 🙏🙏🙏
@ayniyeayniye8369
@ayniyeayniye8369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ሁሉም ተመችቶይኛል
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
በዚህ ዓለም የምያስቀናኝ ምንም ነገር የለም ...ግን being genius ራሴን እስክንቅ ድረስ እቀናለው...
@abdurahmanjeylan675
@abdurahmanjeylan675 3 жыл бұрын
Thanks a million, I appreciate you
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 3 жыл бұрын
Gad bless you and your team, from this session, i like 1st phrase exelling with what ever your hand. That is the point every one must know before we need more.
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንለን በርቱልን❤❤
@user-yr2ti4zs3p
@user-yr2ti4zs3p 3 жыл бұрын
ሰላም ብሮዬ ሰወዲህ የነገሮች አገላለፅህ ላይ good palces for you👏👏
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 2 жыл бұрын
እኔም ዝም ያልኩ ነበርኩ አሁንማ አንደኛ ተናጋሪ መካሪ ሁኛለሁ የበለጠ ደግሞ ማሣደግ እፈልጋለሁ ደግሞ አረገዋለሁ 1ኛ ነህ ለኔ ማነ ያዘዋል እሸቱን ነበር የምከታተለው አንተንም አገኘሁ በርቱልን
@Ifaebisa
@Ifaebisa 3 жыл бұрын
God Bless you!
@MengstuMinaleeu
@MengstuMinaleeu Ай бұрын
አንተን ከአወኩ ጀምሮ አስተሳሰቤ ተቀይሯል ኑርልኝ ወድሜ
@muse8981
@muse8981 4 ай бұрын
ሁሉም አሪፊ ነው እናመሰግናለን!!!
@user-gn9wx5tm6r
@user-gn9wx5tm6r 3 жыл бұрын
ኣማርኛ መስማት እንጂ መነጋገር ኣይችልም ነበርኩ ፡ዛሬ ግን ያንተ ፕሮግራም በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ስለ ሆነ ትንሽ እየተነጋገርኩ ነው።ስለ እዚህ ኣሪፍ ፕሮግራም ኣመሰግናለሁ ዎንዱሞች!
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
ጎበዝ👏👏 አማርኛ ፊፋልሞችን ተከታተል ይረዳሃል
@bekitech1278
@bekitech1278 2 жыл бұрын
አማርኛ በደንብ ሳትችል እንዴት በአማርኛ ፃፍክ?
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
@@bekitech1278 😁😁ምርጥ ጥያቄ
@habtemariamgetachew8322
@habtemariamgetachew8322 2 жыл бұрын
74
@habtemariamgetachew8322
@habtemariamgetachew8322 2 жыл бұрын
@@bekitech1278 t
@mekuriyaw
@mekuriyaw Жыл бұрын
እምታ ነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ወደር የላቸውም ይህን የሰከነና በሚስጢር የተሞላ አንደበትህን መስማት ሱስ ያስይዛል ሁሉንም ሀሳብ ወድጀዋለሁ
@rimmohammed7019
@rimmohammed7019 3 жыл бұрын
ሁሉም የዘረዘርካቸው በጣም ጥሩ መፍትሄወች ናቸው ቁጥር 8
@youngdaggerdck8370
@youngdaggerdck8370 2 жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ነው ምናመሰግነው
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 жыл бұрын
what a genius you are! Thank you for sharing your knowledge
@l_babi8735
@l_babi8735 3 жыл бұрын
Keep it up. Thanks
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 3 жыл бұрын
Bro you are my best motivator in the world really bro tnq.god bless you keep up
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ተባረኩልን
@hussenhassen5671
@hussenhassen5671 2 жыл бұрын
ሁሉም የዘረዘርካቸው በጣም ጥሩ መፍትሄወች ናቸው ቁጥር 2&8
@gelilahabtamu1089
@gelilahabtamu1089 3 жыл бұрын
Yaltemelesu tiyakewochen memeles betam temechitognal, you ma always best bro👌👌keep it up
@zelekeabaiy2367
@zelekeabaiy2367 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው
@aynalbekele1914
@aynalbekele1914 3 жыл бұрын
Hulum hasab tekamenew more 8 👌 new Tnx brother👍
@fkadukefalew2940
@fkadukefalew2940 3 жыл бұрын
Thank you bertu genuyesoch
@neimashemsu2383
@neimashemsu2383 10 ай бұрын
በጣም ጉበዝ ነህ አመሰግናለሁ
@muhamedahemed5505
@muhamedahemed5505 3 жыл бұрын
በተጨማሪም ከንግግርህ ጋር አብረህ ከጎን ነጥቦችን መፃፍህ እያደመጥንህ ነጥቦችን እንዳንረሳቸው ስለሚያደርግ video post ስታረግ ሁሌም ቢለምድብህ ጥሩ ይመስለኛል እኔ ካንተ ባላውቅ በተረፈ በርቱ!!
@foziyajemal6437
@foziyajemal6437 3 жыл бұрын
ወንድሜ ስለ ጂኒስ እውቀት ስላካፈልከን አመሰግነዋለሁ ።
@senaytmrhawi8375
@senaytmrhawi8375 3 жыл бұрын
Wawww mertu beyhalhu wnedem Thank you 🙏🙏😍❤️
@abdurahmanjeylan675
@abdurahmanjeylan675 3 жыл бұрын
Thanks a million, I appreciate yoy
@user-gl2ru1us8h
@user-gl2ru1us8h 2 ай бұрын
Bro tnx🎉
@ruthasres491
@ruthasres491 3 жыл бұрын
Exactly !thank you i did all except #6
@user-cr1iq8dj9m
@user-cr1iq8dj9m 2 жыл бұрын
ልዩ ነህ ቀጥልበት ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን
@zenebechargo5717
@zenebechargo5717 Жыл бұрын
Wow 😳 God bless you and your team
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እሺ ወንድም እናመስግናለን 🙏🌹😘
@fedilarrrr5608
@fedilarrrr5608 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግነለን። በዚው አጋጣሚ ተጨማሪ መረጃ ፈልጌ ነበር ቴሌግራም ላይ ሰራች። ሳረገው እቢ አለኝ
@lidu615
@lidu615 3 жыл бұрын
Amazing brooo
@Respect77137
@Respect77137 Жыл бұрын
Thank you you are the gift for us from god!! Thank you🙏
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mulugetbirhane6666
@mulugetbirhane6666 2 жыл бұрын
ማንበብ ማስታወስ መፃፍ የተባሉት ነገሮች በትክክል እዉነት የሆኑ ነገሮች ናቸዉ
@birraabest7805
@birraabest7805 Жыл бұрын
I appreciate you thnks how much it keep up
@hermyweldemariamhaylegiorg6303
@hermyweldemariamhaylegiorg6303 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ስለ ጊዜ አጠቃቀም ብትሰራልን
@DawitDesalegn02
@DawitDesalegn02 Ай бұрын
My dear brother, you are the only KZbinr I know. When I started, I didn't understand anyone's story.
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jamal11amad12
@jamal11amad12 Жыл бұрын
Thank dear brother
@destawkibret
@destawkibret Жыл бұрын
THANK YOU WONDIMIE
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 3 жыл бұрын
ማንበብ በጣም ይጠቅማል ነገሮችን የምትፈታበት መንገድ ቀለል ያደርግልሃል ተናግረህ ታሣምናለህ ጨዋታህ ተናፋቂና የማትሠለች ትሆናለህ በአጠቃላይ ጂኒየስ ያደርግሃል ማንበብ
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-ji8qe5qk2x
@user-ji8qe5qk2x 3 жыл бұрын
Thank you so much
@NewNew-dk3up
@NewNew-dk3up Жыл бұрын
እናመሰግናለን በእወነት
@user-zq6xm8nm6v
@user-zq6xm8nm6v 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መምህር ነህ ቀጥልበት
@afomilove1624
@afomilove1624 2 жыл бұрын
God bless you for what you trying to do and I like in this chapter number 8. I like it but I have question how we can achieve our brain I mean how can we tell our brain
@mollymolly6934
@mollymolly6934 Жыл бұрын
Tnx u
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ናቸው አብሶ ስምተኛው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ
@tesematesfa9905
@tesematesfa9905 2 жыл бұрын
Betam arif nw bertaln
@ephremabera6970
@ephremabera6970 Жыл бұрын
All are correct 👌
@tesfa838
@tesfa838 3 жыл бұрын
Wow, betam teqami new... bezawem kenfe awteten mebrer endet emdeminchil beteseralen des yelegnal...
@aynishbru9508
@aynishbru9508 3 жыл бұрын
ሀሣብን መመዝገብ የሚለው ነገር በጣም ተመችቶኛል! እያወኩት ያላስተዋልኩትን ነገር እንዳስተውል ስለረዳኸኝ አመሠግናለው!
@serka123belte9
@serka123belte9 Жыл бұрын
Thanks bro you are genies man thanksss👍
@yourtube7830
@yourtube7830 3 жыл бұрын
Bro u r z best one!
@hiwibirhanu7527
@hiwibirhanu7527 3 жыл бұрын
Wow des yela betam wedeme tnx
@haiylegebe2088
@haiylegebe2088 2 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛልህ ፈጣሪ ሁሉም ምርጥ ናቸው
@ferehannebu3861
@ferehannebu3861 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@bronicaadis878
@bronicaadis878 3 жыл бұрын
ሀለም ጠቃሚ ነው።
@physicsloverjoinmychannel2937
@physicsloverjoinmychannel2937 3 жыл бұрын
ok firstly Thank U ! Then Which Idea That is Most Fantastics For Me Is (the Opposite Idea )
@aynalbekele1914
@aynalbekele1914 3 жыл бұрын
Thanks👍👍👏👏
@saranew1063
@saranew1063 3 жыл бұрын
U are amazing thanks
@olmi_tefera
@olmi_tefera 2 жыл бұрын
all of those solutions work perfectly =
@yordanosagizew7876
@yordanosagizew7876 3 жыл бұрын
Best motivater nehe i own u
@user-vr3ku6rx4t
@user-vr3ku6rx4t 2 жыл бұрын
እስላም አለይኩም በጥም ድንቅ ስራ ነው በርታ
@YOHANNA234-55
@YOHANNA234-55 2 жыл бұрын
A every cession amazing
@eveafashion4845
@eveafashion4845 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ እስቲ በናት መማር ስላለብን ነገር ማለት የተሻለዉን ነገር ነሰገረን
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 жыл бұрын
Betam mirt video ❤❤❤
@atirsawbelayneh6400
@atirsawbelayneh6400 Жыл бұрын
Amazing advice
@fikerazale9785
@fikerazale9785 2 жыл бұрын
Thank you
@simiritdirirsa4336
@simiritdirirsa4336 3 жыл бұрын
Kante keteshalu sewoch gr wal.....wow yihe temchitognal
@eyeadd5635
@eyeadd5635 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 3 жыл бұрын
ይግርማል አምናለው ስው ክተስማራ እንደየ ስሚቱ ከዎለበት ቦታ አይቀርም ማፍራቱ
@theAlph5282
@theAlph5282 3 жыл бұрын
You are helping me a lot in my cyber career.
@rewudasultan367
@rewudasultan367 Жыл бұрын
Tilant new meketatel yejemerkut gn betam mirt new hulum hasab yene chigir betam new erasen miteratrew ena exam lay bizu gizen melisun ekeyayiralew banebebkut lik aliseram min larg
@matty7066
@matty7066 3 жыл бұрын
keep it up
@najutaha321
@najutaha321 3 жыл бұрын
Thanks bro
@tilahungetnet7698
@tilahungetnet7698 3 жыл бұрын
THANKS
ጎበዝ ለመሆን 7 መንገዶች Inspire Ethiopia
14:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 109 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 28 МЛН
ህይወትን ቀላል ማድረግ 12 ልማዶች
15:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 140 М.
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 104 М.
ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia
15:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 220 М.
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
የማሰብ ፍጥነት ማሳደግ 8 መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 104 М.