Tap to unmute

ልጆቸ ትናንት በመጣች ልጅ ለወጡኝ

  Рет қаралды 25,779

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 571
@fguctb4638
@fguctb4638 2 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ እኔም ልጅ ይወደኛል ያረቦቹ ልጆች እንደ ሄድኩ ነው ካንች ጋር ነው የምናድረድ ብለው ሙጭጭ ነው የሚለው ረምሊየ ማሽ አሏህ❤ ጎበዝ ነሽ ግን አደራ ድሀን እንዳትበድይ እንዳታስከፊ ረምሊየ እኛ ባናይሽ አሏህ ያይሻን 🎉እኔ በ4ት ሰወች ቀልድ አላውቅም 1ድ በሙስኪኖች 2ለት በየቲሞች 3ት በድሀዎች 4ት በበሽተኞች አሏህን ልንፈራ ይገባል ሁላችንም እነዚን ሰዎችን እንዳንበድል በንግግርም ቢሆን በበሽተኛም አትቀልዱ ረምሊንም 100ሺ እናስገባት 🎉🎉🎉🎉
@ኡሙ
@ኡሙ 2 ай бұрын
እረምላየ ጀግና እናት ማሻአላህ አላህ ለቁምነገር ያብቃልሺ ልጆችሺን
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 2 ай бұрын
_ውይ ረምሊ ኧረ የድመቷ ነገር😂😂😂😂😂 እየበሰለች ነው እንዴ😮😮😮_
@فاطومافاطوما-ه1ب
@فاطومافاطوما-ه1ب 2 ай бұрын
ማሻአሏህ እኔ ያሳቀችኝ ህፃኗ ናት አወን አላለችም የልጅ ነገር አሏህ ያሳድግልሽ ያረብ ❤❤❤
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላሕ የርፍት እጀራ ይሥጠን ያርብ ያላገባ ሧሊሕ ባል ያልወለዴ ሧሊሕ ልጂ ኢላሒ ያርብ አግዘን ያርብ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 2 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንን አቦ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 ай бұрын
አረአሜንያረብ😢
@zamzamm-dk3ev
@zamzamm-dk3ev 2 ай бұрын
ያረብ
@fatmahfatmah7663
@fatmahfatmah7663 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@AsAs-hk9jm
@AsAs-hk9jm 2 ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢😢
@የበራሀዋእርግብ
@የበራሀዋእርግብ 2 ай бұрын
ወይ እኔ እራሱ እነሱ ጋር ብሆን ብይ ተመኘሁ ማዛረጥ ሰወድድእኮ አይይይይ ረምላ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 2 ай бұрын
ልክ እዴእኔ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ እረምሊ❤❤❤ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ መካም አላህ ጥሩንምውን ነገር የወፍቅሽ❤❤❤
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ዉዴ 🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@elhmtube184
@elhmtube184 2 ай бұрын
አይ ረምላየ ስወድሽኮ ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ😍😍
@semirabelay6676
@semirabelay6676 2 ай бұрын
ደስ የምትይኝ ልጅ እኮ ነሽ ወላሂ ልጆች ሲወዱ አይጣል ነው እኔን ባየሽኝ የመዷም ልጆች የልጅ ፍቅር ከባድ ነው ቢያናድዱኝም ግን ከልባቸው ነው የሚወዱኝ አላህ ይጠብቅልሽ ማሻ አላህ ደስ የምትይኝ ልጅ ነሽ እህት ረምላ ለፎሎው ብለሽ ልጄችሽን ሚድያ ላይ ባታወጪ ጥሩ ነው የሰው አይን ጥሩ አይደለም በሌላ ስሪ ዘመኑ ከፍቶል ወላሂ እኔ ከይቱበሮች በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ እህት
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 2 ай бұрын
ማሻአላህ እረምላየ ስላቀረበቻቸውነው የወደድዊት❤❤❤
@Alhimdulilah
@Alhimdulilah 2 ай бұрын
ክክክክ ባሉካሽ ጋር ላይፍሽን ቂጭ 😅ረምላየ. አላህ ያሳድግልሽ ልጆችንም አደራ እሷንም በደንብ እሰቢላት ምርጥ መዳም ሁናት መልካምነት ለራስ ስለሆነ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
ዴሤ ብረዲነውበብረዲ 😢😢😢 መሻአላእዴአረብ አገረ ልጆች ልብሱን ገለበጡት
@Ksa-d5p
@Ksa-d5p 2 ай бұрын
@@Alhimdulilah እኔ ግን ሀገር ሰው ቤት ሚሰሩ አንጀቴን ይበሉኛል
@Alhimdulilah
@Alhimdulilah 2 ай бұрын
@@Ksa-d5p አወ በጣም ለዛውም በትንሽ ብር አማራጭ የላቸውም
@Ksa-d5p
@Ksa-d5p 2 ай бұрын
@Alhimdulilah አለማወቅጅ ለምን የቀን ስራ አይሰሩ ሊስትሮ ለምን አይሆን ግንባታ ላይም በአቅማቸው መስራት ይችላሉ
@hayatahmed6258
@hayatahmed6258 2 ай бұрын
ግን ለምን እድህ ያረብእኳንእድህአያደርጉም
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 2 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤ታድለሽረምሊ አላህ ያሣድግልሽ
@ToybaAssefa-n9q
@ToybaAssefa-n9q 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ ስለምታጭዉታቸው ነው አላህ ያሳድግልሽ የኔ ዉዴ እህት
@Zedtube818
@Zedtube818 2 ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ ያሳድጋችሁ ረምላየ የኔ ውድ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ረሚላየ አብሽር ለበጎነው አልሀምዱላህ በይ❤❤❤❤😍😍😍😍
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
መሸአላህ ልደቱ ጥሩ በኮን ነው ግን እዳሰለችብሺ ልጆችሺን እሶ ስለምፍራ ዝም ልትል ትችላለች በምኝታ ስአቶ እርፍ ትበል በተረፈ ጥሩ ነው መሸአላህ
@zamzamm-dk3ev
@zamzamm-dk3ev 2 ай бұрын
እኔ የአረብ ልጅ ብቻነው ሚያደርቀው እላለሁ ለካስ ሁሉም የበላይነት ካገኘ ያውነው እደዚህ ሲረጩት ያረብ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 2 ай бұрын
ቀላል ክክክ​@@zamzamm-dk3ev
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
​@@zamzamm-dk3ev እይ እህቴ ልጂ ልጂ ነው ያረብ የሀበሻ
@Tamara-k9m
@Tamara-k9m 2 ай бұрын
ዬሀበሻ ይብሳል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
​@UmይሀበሹቹብሰዋልአይሰሙምሂጀሰላይሁReyan-nv7em
@kabetube
@kabetube 2 ай бұрын
ጎበዞች የራሳቸውን ልብስ ያጥፋሉ በነገራችን ላይ ልጆች እሚወዳቸውን ሰውነው እሚወዱት❤እረምሊ የመዳም ቅመሞች እዳይወርዱብሺ ይዘሺ አትጭ😂😂
@Ksa-d5p
@Ksa-d5p 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@እምነትየግልነውኢትዮጵያየ
@እምነትየግልነውኢትዮጵያየ 2 ай бұрын
ረምላ ጀግና ነሽ ለዛች ለጓደኛሽ አስተምሪያት ሰአዳ የምትባል የአረብ አገር ሽንት ቤት እንዳላጠበች እኛ አሳደግናት. ሰራተኛ ሰራተኛ. በቂጧ አር የሚወጣም አልመሰላት ምከሪት
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 2 ай бұрын
ባለጌ ነሽ ምናባሽ አገባሽ የርጎ ዝብ🤐
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 ай бұрын
ትክክል እህቴ ሰአድን እወዳት ነበር ንፅህናዋ ቤት አያያዞ ለስራ ያላት ተነሳሽነት ጥንካሬዋ ወላሂ ስወድላት አሁን ግን ተበላሸች ሞትን ረስተናል መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 ай бұрын
​@@LolLol-d5dምን አባሽ አይባልም ማማየ አባት አይሳደብም ስድብን አላህ አይወድም ሙስሊም ከሆንሽ ብየ ነው ልምድሽ ከሆነ ማለቴ አድጎብሽ ከሆነ😂 እኔም ላይ ጣይብኝ 😂😂
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 2 ай бұрын
@Fatima-ok1bm ኢሻላህ የኔ ቅን ይቅርታ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 ай бұрын
@@LolLol-d5d አብሽሪ ውዴ
@ጠዩባ
@ጠዩባ 2 ай бұрын
አብሽሪ ሱቅሽንም ልጆችሽንም አስረክበሽ አዘልቂውምና እግዲ ጠከር በይ ❤❤
@hayuye
@hayuye 2 ай бұрын
ልጆች እኮ የሚያጫወቷቸውን ይወዳሉ አብሽሪ ደሞ ልጂ ናት የኔ ቆጆ
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 2 ай бұрын
ማሻአላህ ረምላየ የኔ መልካም አላህ ያሳ ድግልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@luluethio
@luluethio 2 ай бұрын
አላህ ያሳዲግልሽ ረምሊ ግን ተጠንቀቂ አላህ ኸይረኛ ያዲርግሽልሽ ግን ተጠንቀቂ በተለይ ትንሿ ልጂሽን የሚወራዉ የሚታየዉ ሁሉ ያስፈራል ሰራተኛ ለመቅጠር
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን አብሽሪ ዋናጤና
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጂችሽ አላህ ያሣድግልሽ የኔቆጆ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ የኔ ፍልቅልቅ ረምልየ አች ተባልሺ ዘና በይ በቃ😂
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 2 ай бұрын
ማሻአላህ ማማ ልጆቹን አችጋ አስተኝላት ማታ እድታርፍ በዛላይ ከበት አይበትኑ ተቆጫቸው እህቴ በተረፈ መሸአላህ
@Fetiyaeg5mz
@Fetiyaeg5mz 2 ай бұрын
ክክክክክ የመዳም ማቲያሰለቸሽ ተረዳሻት
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 2 ай бұрын
@Fetiyaeg5mz ቀላልሆሆሆሆ ሰለቸኝ አይገልፀውም
@madena1330
@madena1330 2 ай бұрын
እንደት ነው እረምሊ የመድና እና የመካ አጋጣሚው ይለያል ክክኪ ለልጆችሺም ጥሩ ነው የመካ እና የመድና ፍቅር ያድርባቸዋል አንችም ቀለል ያልሺ ስለሆንች ለስወች ትመች ይመስለኛል ያው በሚድያ እና በአካል ሁሉም አንድ ባይሆንም ማሻ አላህ ነሺ መልካምነት ለራስ ነው አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 2 ай бұрын
አህለን ረምሊ ልጀቆችሽ አደጉ ማሻአላህ አንድ አንድ እያሉ ከዱሽ አይደል ነገ አንቺም እዳትደገሚ 😂😂😂#አብሽሪ ለኸይርር ነው
@aaaa1766
@aaaa1766 2 ай бұрын
አብሸሪ የኔውድ ረምላየ አላህ ይጠብቅሸ ልጆችሸንም አላህ ያሳድግልሸ የአንች ጥሩ እንትነው ልጆች የቀረብት አላህ ይጨምረልሸ የኔፍንዳሻ❤😘😘😘
@UgDy-v6u
@UgDy-v6u 2 ай бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ ማሻአላህ ደግሞ ታምራላቹህ❤❤❤❤❤
@YounusKhan-b9r
@YounusKhan-b9r 2 ай бұрын
ከዱሽ ሁሉም እረምሊ ግን ውደዋ እዳሠለችብሽ እነሱ መጨዋት ስለሚፈልጉ ቶለአይተኙም እና ማሽአላህ ጥሩልጅ ብትሆን ነው አጥብቀሽ ያዥ❤❤❤
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 ай бұрын
አሠፉልሺ. እጂ. አላጠበብም. እራምላየ. ተይቸው. አላህ. ይሣድግልሺ. ይረብ
@FatamaMuhmnad
@FatamaMuhmnad 2 ай бұрын
ማሻአላህ ረምሊ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤
@Hayu123-z4q
@Hayu123-z4q 2 ай бұрын
ወለህ ያረባቹ ልጆች የለኔ አይተኙም ❤❤ ልጆችሽ አለህ የሰድግልሽ
@AishaShakaru
@AishaShakaru 2 ай бұрын
በቃ አብሽሪ ማሻአላህ ደሽስ ሲል ዝናቡ❤❤❤❤
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
ክክክክክ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ ረሚ መሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed 2 ай бұрын
ማሺአላህ የኔ ሱሶች ልክ እንደኛ ቤት ልጅ ወላሂ ዴስ ሲሉ ይሄ ሁሉ የአንች አቀራረብ ነው አላህ ይጨምርልሽ እህቴን 🌹🌹🌹🌹🌹
@ዙፋንየሸጋወችእናት
@ዙፋንየሸጋወችእናት 2 ай бұрын
ተባረካ እህት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ትዳርሽን አላህ ይባርክልሽ❤❤❤❤
@howahowa369
@howahowa369 2 ай бұрын
አረሙዬ የኒ ጀግናህት አሏህ ያሳድግልሽ🎉🎉🎉🎉❤
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 ай бұрын
ወይ እኔ ረማላየ ወላሂ ምርጥ ሰው ነሺ ተሁሉም ሰራተኛ የምልሰው አልወድም❤ ዉነተ መካ መድናናት የኔ ፍልቅልቅ👍👍👍
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ 2 ай бұрын
ሚሥኪን እረምልየ አችኮ በጣምነው ፈታ የምታደርጊኝ አወን ወላሂ የሱቅሽ ነገርኮ የተናገርሽው እውነትሽነው እኔ እራሱ ልኮምት እያልኩ ሥትቀን እያቃጣሁ ተውኩት በሥተሆላይ የምትታየው ቀይ ቦርሣ ሁሌነው የማያት የሼነው እች ቦርሣ የምትሼጥላት እያልኩ እያሠብኩነበር ክክክክክክክ ለማንኛውም አላህ ልጆችሽን ያሣድግልሽ የኔፈድሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአዳብንትሁሴን
@ሰአዳብንትሁሴን 2 ай бұрын
ረምሊየኔውድማሻአላህአላህያስድግልሽ❤❤❤❤❤
@zabibaali5090
@zabibaali5090 2 ай бұрын
ክክክክክክ ረሚሊ የኔዉድ ሥወድሺኮ የኔጨዋ💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እህቴልጆችሽን ማሻአኣላህ
@zinetabate5195
@zinetabate5195 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔናት ማሻአላህ በሉ ተመልካች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaifulRana-p7g
@SaifulRana-p7g 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp 2 ай бұрын
ረምላየ የኔ ዉድ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ሃሃሃሃሃ የድመቷ ነገር አስቆኛልጨበብረድስቱ ጎን የተቀመጠችዉ 😅😅😅
@AyshaEbrahim-z5b
@AyshaEbrahim-z5b 2 ай бұрын
የንእናትአላህያሳድግልሽ ማማዬ❤❤❤❤❤ደስሲሉ
@wollo1630
@wollo1630 2 ай бұрын
አሏሕ ያሣድጋቼው ያረብ ❤የኔቆጆ አይዞሺ እሕት👌
@MedinaEndrise
@MedinaEndrise 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
@RahmetAbdela-p9c
@RahmetAbdela-p9c Ай бұрын
ማሻላህ ዓላህ ያሣድግልሽ
@Gamryo
@Gamryo 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ወላሂ እናቴ ሲሉሽ ደስ ነው ዪሉኝ እድግ ይበሉልሽ የኔ ማሮች❤❤❤❤
@aminatube3280
@aminatube3280 2 ай бұрын
ውደደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@MalukMelissa
@MalukMelissa 2 ай бұрын
ማሻአላህ የኔማሮች አላህ ያሳድጋችሁ❤❤
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 2 ай бұрын
አላህ ያሳድግልሺ ልጅ በዝቺ ዱኔያ ትልቅ እርዝቅ ነቸው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
መሸአላህ ሪምየ 100ሸ ልትገባ ነው❤❤❤❤❤
@بنتمحمد-ك1ذ
@بنتمحمد-ك1ذ 2 ай бұрын
ጎበዝ ተባረኪ አይ ስአዳ ሰራተኛ ትላለች ደረቶን ነፍታ😂😂
@TOYBAAYALEW-d3x
@TOYBAAYALEW-d3x 2 ай бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ራህሚ😅😅ጎበዞች አላህ ያሳድግልሽ
@JjdffidMdfdfvvj
@JjdffidMdfdfvvj 2 ай бұрын
ማሻአላ❤❤❤❤
@HaykelMuhamed-c7f
@HaykelMuhamed-c7f 2 ай бұрын
አብሺሪ ረምሊ ዶላር ከፈለኚ ብለሺ በገዛ እጂሺ መዘዝ አመጣሺ😂😂😂የኔማሮቺ 😘😘አላህያሳድጋቹሁ ማሻአላህ ሀዩቲን ባገኛት ስሜነው ምጨርሳት 😂😂😘😘😘
@HawaaHawaa-hy5en
@HawaaHawaa-hy5en 2 ай бұрын
❤❤❤❤Ayzosh allah yebelete rizk yiwefiksh remu ihte
@saadah216
@saadah216 2 ай бұрын
ማሽአላህ ደስ ስል❤❤❤❤
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ረምሊ አላህ ያሣድግልሽ ውዴ
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 2 ай бұрын
አወ አላለችም ማሻአሏህ እድግ በሉ❤❤❤
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሰድግልሽ ውዴ አንቺ ጥሩ ስላሄንሽ ነው አብሽር ሁሉም ላቦጎ ነው ደግሞ እንደህ ስታዋር የምርበሻል
@FeEs-t9m
@FeEs-t9m 2 ай бұрын
ረምሊ የኔ ቆጆ ጀግና ሴትነሽ ልጆችሽ ደሞ ደስ ሲሉ ሀገራችን ሰላም ከሆነ አብሽሪ የኑሮዉ ዉድነት ከባድ ሁኗል
@ZaharZahar-k1v
@ZaharZahar-k1v 2 ай бұрын
እራምል እር እኔም በዝህ አጋጣም ክፍልን አየሆት❤❤❤❤
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ረምሊ አላህ ያሳድግልሽ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ 2 ай бұрын
የኔ ውድ ራምላየ ❤❤❤❤
@fftt3985
@fftt3985 2 ай бұрын
ልጅ በልጅነት ደስ ቲል መሸአሏህ አሏህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁብ ነገር ያብቃልሽ. አደራሽን. ድናቸውን እድማሩ እናት ናት ትልቋ መድርሳ ልጆችሽን በድናቸው. አደራሽን
@ZabraSaid
@ZabraSaid 2 ай бұрын
Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah ❤❤❤❤
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 2 ай бұрын
የኔ ጨርቃ❤❤አላህ ያሣድግልሺ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 2 ай бұрын
መኪያ ማሻ አላህ ደስ ትላለች
@zehraemuhelid
@zehraemuhelid 2 ай бұрын
አብሺሪ ረምላ ውደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አደኛ ነሺኮ
@Lubaba-j6m
@Lubaba-j6m 2 ай бұрын
ስወድሽኧረምላየ፡አይዞሽ፡የምፈራውነገር፡የስራቦታ፡ኪራይ
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 2 ай бұрын
መሸአላህ እራምላ አራቱም ያች ናቸው ልጅ የወለድሽ አመስይም መሸአላህ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግልሽ😢😢😢
@enat1821
@enat1821 2 ай бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ተያቸው ይተኙ አንቺም ከባልሽ ጋር ተዝናኚ 😘😘
@beharbehar4823
@beharbehar4823 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሰድገቻው አንችም አብሽሪ❤❤❤😂😂😂
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 2 ай бұрын
ረምሊ እማማ የሺየ የት አለች ናፍቃናለች አምጭልንንንንን ረምሊ ደግሞ እሕቴ ከዱባይ ስመጣ አንችን መተዋወቅ ትፈልጋለች ወላሒ ከምሬ ነዉ እድትቀበይልኝ
@remlalemma
@remlalemma 2 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@انازيبه
@انازيبه 2 ай бұрын
ማሻአላህልጅ❤❤❤❤😂😂😂😂
@rabiaseid8041
@rabiaseid8041 2 ай бұрын
ማሻአለህ'ሰራተኛ'አትይም'ጎበዝ'እደሰአዳ'እዳትሆኝ
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ 2 ай бұрын
ሀቢበቲ አላህ ይጠብቅሽ እራምራየ
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ 2 ай бұрын
ማሻአላህ 💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ዳሳድጋቺሁ የመዳም ልጆቺ እድህ ነበር የሚበትኑብኝ ልብሳቸዉን😂😂😂😂
@toybaali1412
@toybaali1412 2 ай бұрын
ማሻአሏህህየመቸውዝናብነው🎉🎉🎉
@ከላላትዩብ
@ከላላትዩብ 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@ኡምእረያንtube
@ኡምእረያንtube 2 ай бұрын
አይዞሽ አብሽሪ. ሁሉም ለበጎነው
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ሴትዮ ልጆቹ ሲወዱኝ አውድም እኔ ደግሞ ጨዋታ እውዳለሁ እነሱም ሲያዩኝ ዘለው ነው እሚያቅፉኝ ግን ልጆችሺን የሰው ሰው ጋ አታሳድሪ ግዜው ከባድ ነው❤❤
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
ከቱ ከምር ሚስኪን ነት ልጂቶ በዛ ላይ ትንሽ ነች
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 2 ай бұрын
ይሄቤተሰብ ስወደው ማሻአላህ አብሽሪልኝ ረምሊፍልቅልቅ
@Maryam11-i8k
@Maryam11-i8k 25 күн бұрын
ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SikosSiloui-ud2ll
@SikosSiloui-ud2ll 2 ай бұрын
እረምሊ የኔምርጥ ማሻአላህ አብሽሪ
@Sade948
@Sade948 2 ай бұрын
ማሻአላህ ጉበዝ ነሺ ሰራተኝ አያያዝ ትችያለሺ ሀልጋም አርገሺላታል አላህ ይጨምርልሺ
@zenithyimam3223
@zenithyimam3223 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ሀዩ እድግ በይልኝ በማደጎ ነው ወይ ስትባል አዎ አላለችም ልጅ ነቴ ናፈቀኝ
@azezaahmad5416
@azezaahmad5416 2 ай бұрын
ማሻአላህ ረምላየአላህያሰደግልሸ
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 2 ай бұрын
መካየታድለሽእረምላየካጥርስአታስገጥምምየኔልዩ❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ማሻአላህረሚላአላህይጨምርልሽ ነጻነትሽ ለዛችምለስአዳአስተምሪያትሰራተኛሰራተኛአትበል ዱኒያቢላሽነው መልካምሰራዋነውየሚያዋጣት
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 ай бұрын
አብሺሪ ለበጎ ነው ውዴ እስኪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ
@ከድጃነኝየመርሳዋ
@ከድጃነኝየመርሳዋ 2 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@نجاةاحمد-غ2ث
@نجاةاحمد-غ2ث 2 ай бұрын
ሰላም...እርምላ...ሰው አትመኒ....ልጆችሸንንንን .ሰው .አትመኒ...ሰው ከባድ...ነውውውውው አላህ. ይጠብቅሸ የዋህ ጥሩ...አይደለም አላህ.ይጠብቅልሸ አላህ.ይገዝሸ ሰው. አትመነ ኒኒኒኒ
ስለታመምኩ ብቻ ባሌ አላውቅሽም አለኝ
1:06:40
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 11 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
አልሀምዱሊላህ
16:08
Kedir Mencha
Рет қаралды 5 М.
ሀቢብ አፋጠጥኩት በሆዱ ምን እንዳማኝ
8:51
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 22 М.
ረምላ ቤት ውስጥ ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ ሀዩ አፍ ፈታች
10:40
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 239 М.
ባሌን ከንጀቱ አሳቅኩት ሀቢቦ ፕራንክ ተደረገ
12:41
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 26 М.