🥚🙈 😂ልጆቼ ሳያስቡት እንቁላል ግንባራቸዉ ላይ reaction be like!

  Рет қаралды 61,166

Tensaye Berhane

Tensaye Berhane

Күн бұрын

This video is a family Vlog which my kids grown up so fast and as a young 33 years old dad really and enjoyed each moments by take caring of my kids
So that for the audience to be entertained and learn from it “ how to care kids and giving enough time” to let them explore and more importantly to let them open up and build their confidence for the better future personality .
#youtube #tensayeberhane #familyvlog #ebs #artist #viral #viralvideo #sunday #ethiopia

Пікірлер: 114
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ሲያምሩ እግዚያብሄር በጥበ ቡ ያሳድግላችው ልጆች ነጭ ወረቀቶች ናቸው❤❤
@Leyla-h2j
@Leyla-h2j 11 ай бұрын
ልጆቺህ ያምራሉ ማሻአላህ በጣም ናው የምወድህ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 7 ай бұрын
ጎረምሳዊ አባትነት በሳቅ ፈጣሪ ያሳድግልህ ❤
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe 11 ай бұрын
አረ ሴት በጣም አስቸጋሪ ናቸው እውነት
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 7 ай бұрын
❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@S4ydhUfu
@S4ydhUfu Жыл бұрын
ሴቶችም እሳት ናቸው ከወንድምኮ አደበኛ አለ
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
የምኖረው አሜሪካ ጤነኛ ልጅ ስጠን ተብሎ ነው የሚፀለየው እግዚአብሔር ጤነኛልጅ ስለሰጠይ ይመስገን በጣም ያማምራሉ ትንሽ ግዜ ነው ብትደክብ ይለወጣሉ❤
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ 7 ай бұрын
እውነት ነው ወድ ልጅ ያለው ሰው ያውቀዎል እኔ መጀመሪያ የወድሜ ልጆች 3ነበሩ በጥባጭ ናቸው እኔ ደሞ ስወልድ ወድ ነበር አጠቃላይ 4አይባልም ሲገናኙ የጦርነት ሜዳ በለው በቃ 😂😂😂😂❤ ቢሆንም ወድ ልጅ ደስ ይላል ይደጉልን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልን የሁላችንም ልጆች
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 7 ай бұрын
😂😂❤Fetary yasadegachew
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ 7 ай бұрын
@@selambelay-hp2hi እናንተ ጋ ሴት በዛ እዴ 😉😉😉ወድሜ ደሞ 3ወድ የሆኑት ሴት ፍለጋ ነው እኛቤት ሴት ልጅ በጣም ውድ ነው ሴቶች ልጆች ሲለብሱ በጣም ነው ደስ የሚሉት
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 7 ай бұрын
@@የኔወርቅተስፋዮ enega temetatagne new ande wende ande sete nachew gene besedet lay hono leje weldo masadege betam kebade selehone yemejemeryaw be 13amete yebeltatale esua 5amete Nate ena hulem yetalalu 😀setewabetam hayelgna Nate😴
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 Жыл бұрын
እያየናቸው ተረግዘው ተወለዱ አደጉ ወንድ ሴት አይልም የተበረከውን ስጠኝ ነው
@Dibabe
@Dibabe 7 ай бұрын
ልጆችህን አይቸ አይቸ አልጠግብ ብያቸዋለሁ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ትንሱ ❤❤❤
@Reyan3697
@Reyan3697 11 ай бұрын
ወንዶች እስከ 11 አመት ቢያስቸግሩ ነዉ ከዛ በኃላ ካልም ነዉ የሚሆኑት ሴቶች ደግሞ ከ 11 በኃላ ከባድ ናቸዉ ሲጒረምሱ በተለይ እንዳንድ አላህ የባረካቸዉ ሲቀሩ ብቻ ዋናዉ ጤና ነዉ እላህ ያሳድግልህ
@LemlemDemss-c9m
@LemlemDemss-c9m 26 күн бұрын
Sost(3)menta wendwoch alugn ena kebad new!
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወየው ልጅነት ድንግል ማያሪያም ታሣድግልህ ተንሡ
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 7 ай бұрын
ኢጭ ባለጌ ናቸዉ በጣም ልጆችህ🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@melukongio5148
@melukongio5148 7 ай бұрын
ወይ ተንሳኤ የእኔ 8ኛ አመቷን ይዛለች ቀዥቃዣ ናት ወንድም ሆነ ሴት የተባረከ እና የተረጋጋውን። ሲሰጥ እንጂ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ 🙏💖💖ትንሱ ወንድሜ ስለ ቤተክርስቲያን አስተምራቸው እምነታቸውን በደንብ እንዲያቁ ካሁኑ ልጅና ወረቀት የያዘውን አይለቅም 💖💖💖
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
አረብ ልጅ ነበር ተንኮለኝ የኛአገርልጅ አያጠፍም እህልነበር❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀበሻtop10
@ሀበሻtop10 Жыл бұрын
ትነሱየ ደሰ የሚሉ ልጆች አሉህ
@AmarechNigussie-s4f
@AmarechNigussie-s4f 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mulusewkassa1039
@mulusewkassa1039 7 ай бұрын
ባለቤትህስ ትንሱ ልጆቻችሁን እገሌ ዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቀጣይ ከነባለቤትህ ና
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
I have two boys the first one destroy all our staff when I stay staff everything in the house 🤦🏽‍♀️ he threw my iPhone by the window 😱, my Christmas ornaments .. our shelves , TV ….a lot so I wait till he grew up n I had another boy ለሁለተኛው ማን ይሸወዳል I hired nanny but he still same nnone time he try to ride his car from the stairs 😢 omg but their guardian angels saved him he’s 7 years now so he still destroy staff but I love them so much ❤ n God bless ur kids too enjoy them now
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
Owww they're such an adorable destructive boys😍you're truly blessed💙👍
@lemlemg542
@lemlemg542 11 ай бұрын
😂😂😂 እኔራሱ ሁለት ወታደሮች አሉኝ 3 እና 5 እድሜላይ ያሉ። እቃ መግዛት ካቆምኩ 4ኛ አመቴ ያለውን ይጨርሱና አጨብጭበን እንቀመጣለን ልብ እስኪገዙ 😂😂
@fkchftjdntgc4373
@fkchftjdntgc4373 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
ትሱ ሴቶችም በጥባጭአሉ😄
@mariamali9718
@mariamali9718 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልህ ትንሱ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ቲክቶክ ያያሉ ጽንዴ ዱቄት መቀባት😂 ቆንጆ ልጆች አሉህ ያሳድግልህ❤
@SamiraMOHAMED-x8o
@SamiraMOHAMED-x8o 4 ай бұрын
Betammm new miyamerute allah yetbekeleh 🥰🥰🥰🥰🥰
@AbdullahJaffer-hp1nl
@AbdullahJaffer-hp1nl 7 ай бұрын
ለምን በእህል ጨዎታ ፈጣሬ ያሳድግልህ
@EtuNigane-o8l
@EtuNigane-o8l Ай бұрын
❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቸው❤❤❤❤❤ደስ ሲሉ
@Tigst-zk7ok
@Tigst-zk7ok Жыл бұрын
ቫዝሊን፡ቀባቸው፡አይባሉም
@Tube-ex9qx
@Tube-ex9qx 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
ሴት ልጅ በደብ ታስባለች🎉❤❤
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 7 ай бұрын
ጸሎት አስለምዳቸው!!!
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
ምጥቻችሁ ያርገኝ ኣቦኩት እኮ
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይሳድጋቹ
@TigsetShimelse
@TigsetShimelse 7 ай бұрын
ሁሌ ኮፒ አይደብርም
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
እድግ ይበሉልህ ኡፍ ደሰ ሲሉ
@samira7639
@samira7639 7 ай бұрын
ትንስዬ ሁሌም ናልን❤❤❤❤❤
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 6 ай бұрын
እናታችውሳ❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 8 ай бұрын
ቤቱን ማን ሊያፀዳው ነው ያ አላህ አቦኩት ማሻ አላህ
@Mahiiii876
@Mahiiii876 Жыл бұрын
❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ
@newfgy
@newfgy 7 ай бұрын
የኔማሮችአላህያሳድግልህ❤❤❤❤❤
@alemteebarelyamentohunilac236
@alemteebarelyamentohunilac236 Жыл бұрын
Sewuye yemibelawun ato yiceneqal lela yicawetibetal
@ueuri3r
@ueuri3r 8 ай бұрын
እሰክርቢቶ እናተስትወጡ ይዋጋሉ እግዚያብሄርይመስገን እኔ ልጆቸ ወጆችናቸው ለትንሽነው ሲያድጉ ደስስይላሉ
@hawishageremw2834
@hawishageremw2834 7 ай бұрын
❤😅😅
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 ай бұрын
ውይቤትኧርዳበሻልጂአሳድጋቸው😢😢😢አሁንማንሊያፀዳነው😅😅😅
@abelmekuria6078
@abelmekuria6078 11 ай бұрын
ere tinsu arif program nw lijochih demo betam des yilalu qetilibet
@userd76
@userd76 7 ай бұрын
instead.of.raised.one.boy.its.better. raised.ten.girls.my.mom.use.to.say. because.i.am.boys.mom.thanks.god. now.i.lam.grandma.for.4.girls.good. luck.ethio.brother.
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
@Ayantu-x8y
@Ayantu-x8y Ай бұрын
Soo good
@Tigst-zk7ok
@Tigst-zk7ok 9 ай бұрын
ባዚልን ቀባቸው
@mekidesshengew
@mekidesshengew Жыл бұрын
Egzabher amelik baselam ena ba tena ysdgelki wendim betm konjo lijochi new yelki edelngi nki bawenti egzabher ysdegelki
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
@አለማመኔንእርዳውማር9-24 7 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ውይ ደስ ስትሉ እኔም ፈጣሪ ከሰጠኝ መንታ ወንድና ሴት ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@abyazarah3310
@abyazarah3310 7 ай бұрын
Are maykmtu setochema alu
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 Жыл бұрын
ትንሹ ሀይላኛነቅ ❤❤❤😂
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 10 ай бұрын
የኔ ማሮች❤💋💋💋💋💋
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 7 ай бұрын
እውነትህነውተንጠልጥለውአንተንምበጭንቀትአንጠልጥለውነውሚቆዩት
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@tighest4445
@tighest4445 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ያሳድግልህ
@TigsetShimelse
@TigsetShimelse 7 ай бұрын
ሰው እሚበላው አቷል አረ ህሊና ይኑረን
@SifanSifan-w7o
@SifanSifan-w7o 7 ай бұрын
እድግ ይበሉልህ ተሱ በጣም ነው ወዶች የሚላፉት
@alainfef176
@alainfef176 4 ай бұрын
😂😂አላህ ያሳድግልህ የኔ ጌታ❤❤❤❤
@hiwi-ts9ch
@hiwi-ts9ch Жыл бұрын
Lik neh tinsu ene 3 wend new yasadkut sabid new miwelew
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
We boys are like that by our nature😂
@FikrteGebre
@FikrteGebre 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ልጆቹ ሲያምሩ ጌታ ያሳድግልክ ትንሹ በጥባጭ ነው ቤት ያሞቃል
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 ай бұрын
ሲያምሩ እግዚያብሄር በጥበ ቡ ያሳድግላችው
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 6 ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤😂😂😂
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 7 ай бұрын
ክክክክክክክ በተለይ የቢቢዉ እረ ወዮዮዮዮዮዮ
@tigistbayissa6775
@tigistbayissa6775 7 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግልክ
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 7 ай бұрын
❤❤❤hiya.tenis.huleti.goromsa😅😅😘😘😘😘tabarakuu
@genettecere8937
@genettecere8937 7 ай бұрын
እር ሴት ይበልጣል ለመርበሽ
@Arsema-ui9uk
@Arsema-ui9uk 7 ай бұрын
Tinsu atasetawesem ende 2 gna derega temari eyalek
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 7 ай бұрын
ቡቡዬን ወደድኳት😂😂😂😂😂😂😂
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 7 ай бұрын
ወይኔ,እፃኑልጂ,ስያስቅ
@REFIkAmuRID
@REFIkAmuRID Жыл бұрын
ስንቱ ጥሩ አባት አላህ ያሳድግልህ
@CnxCon-nl2ku
@CnxCon-nl2ku 7 ай бұрын
ተባረኩ ትንሱዬ
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 7 ай бұрын
አላህ ያሳድግልህ ትንሱ
@tetetety3946
@tetetety3946 7 ай бұрын
Egziabhar yasadegeleh tnsuya ❤❤❤❤❤
@natsnetnaxi
@natsnetnaxi 8 ай бұрын
❤❤❤ትኑሱእ ያሳድግልህ
@abrashm1827
@abrashm1827 Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣😍😍🫶
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 7 ай бұрын
እድግ ይበሉልህ
@salamesh8059
@salamesh8059 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky 11 ай бұрын
❤❤❤
@seidamohammed
@seidamohammed 7 ай бұрын
Seyameru ❤❤❤
@elsamesfin2874
@elsamesfin2874 7 ай бұрын
Enatachew gn yet nat
@mrsha8808
@mrsha8808 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤😂soo good
@sarayayi6928
@sarayayi6928 7 ай бұрын
😘😘😘🌺💕💕💕💕💕🌻
@meron6084
@meron6084 11 ай бұрын
Koy enatachewes
@BasilielGirma-q7l
@BasilielGirma-q7l 7 ай бұрын
tensu wow wow
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@rsrs8270
@rsrs8270 7 ай бұрын
😂😂😂
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 7 ай бұрын
😍❤️🥰💯👏🏾
@רחלבורקולין
@רחלבורקולין 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samimsm2718
@samimsm2718 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mssalam3983
@mssalam3983 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@gechogech
@gechogech 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲሱ ቤታችን ገባን !
7:52
Tensaye Berhane
Рет қаралды 71 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Actor Tinsea Berhane
29:57
Seifu Show
Рет қаралды 960 М.
Betoch | በቀረፃ መሀል….
17:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 61 М.
የ ቲጂ ጤና ያሳስበኛል / Ethiopian Tiktoker
7:09
የኛ ገፅ
Рет қаралды 8 М.
ልጆች መሳቅ አይቻልም !
8:13
Tensaye Berhane
Рет қаралды 3,9 М.
ጃኒ አባት ሆነ!|@TensayeBerhane
23:48
Tensaye Berhane
Рет қаралды 210 М.
ሞቼ ነበር !
12:24
Amanu Creation
Рет қаралды 172 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН