ጃኒ አባት ሆነ!|

  Рет қаралды 189,167

Tensaye Berhane

Tensaye Berhane

9 ай бұрын

On this video I gave my two kids to my single unmarried famous vloger friend for 24 hours to let him know and experience being a young father and to take care of the kids for 24 hours like changing diapers,feeding the babies,washing them and so on .
#familyvlog #ethiopia #usa #artist #ebs #viral #viralvideo #ethiopiandrama #ethiopiamusic #jahnny #dagishow #mikomikee #youtube #youtubeshorts #tensayeberhane #dc

Пікірлер: 205
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
ትንሱ የሚያማምሩ ልጆችነው ያሉክ ፈጣሪ ያሳድግልህ🙏የኢትዮጵያ ልጆች እናት አባታቸው አጠገባቸው ከሌሉ አይደለም ምግብ ፊልም ምንም አያታልላቸው የሀረብ ልጆች ምግብናላብቶብ ካገኝ ምንም አይመስላቸው
@zebu4271
@zebu4271 9 ай бұрын
ኧረ ማሻአሏህ ትንሱዬ ሌጆችህ ውብ ናቸው አሏህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ጥሩ ደረጃም ያድርስልህ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 9 ай бұрын
ትንሱ ልጆችህ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያሳድግልህ።
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 9 ай бұрын
,😂😂😂😂😂
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 9 ай бұрын
አላህ ያሳድጋቹ ልጅ ማሳደገሰ ከባድ እንደሆነ አያቹ ወንዶች ባለቤቴ ስራ የላትም የቤት እመቤት ናት ምትሉ ደቆሮ ሁላ ከዚህ ተማሩ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 ай бұрын
እውይ ወንድሙን አቀፈው ኡፍ እግዚአብሔር በሞገሱ እና በጥበቡ ያሳድግልህ ትንሳኤ ምርጥ አባት ነህ ጃኒ ትችላለህ ልጂ ማጫወት ውለድ ❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 9 ай бұрын
አይ ጂኒ😂😂ትንሱ ቆንጆ ልጆች እኮ ናቸው ያሉህ ታድለህ❤️❤️
@merongm5989
@merongm5989 8 ай бұрын
ወይኔ ትንሱዬ ልጆች ሲያምሩ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ ❤ጃኒ ምርጥ ጋደኛ በዛው ለወደፊትክ ተለማመድ😂ለነገሩ ልጆቹ ጨዋ ናቸው
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 9 ай бұрын
ትንሱ ደሰ የሚሉ ልጆች ነው ያሉህ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 8 ай бұрын
በጣም የሚያማምሩ ልጆች አሉት ጌታ በጥበቡ ይጠብቅለት ያሳድግለት ይባርክለት አባታቸውም ጥሩ ልጅ ነው ተባረኩ ብሩክ ሁኑ❤
@mariyamawit
@mariyamawit 9 ай бұрын
ሲያምሩ😊 ❤እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ❤ታላቁ ታናሹን ይጠብቃል ደስስ ይላል❤❤ጃኒ ጥሩ ታላቅ ወንድም ነህ ልጆቹን በጣም ነው የተንከባከባቹት...ጃኒ ነገሩ ልጅ መጠበቅ አያቅትህም በመክሊት የለመድክ ይመስለኛል❤❤
@natanserawit9221
@natanserawit9221 9 ай бұрын
Tensu ye arada lij😂
@abkdagim
@abkdagim 9 ай бұрын
jahny and tinsu both of you guys big respect 🙏
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
ጃኒ ልጆች መያዝ ትችላለህ ምርጥ አባት ትሆናለህ 😍😘
@zinetmohammed1976
@zinetmohammed1976 9 ай бұрын
ብር ሲያሳድዱ ልጂ በሰተርጂና ከሚወልዱት ሰውሮሀል አላህ ያሳድግልህ ውቦች ናቸው
@sunset9000
@sunset9000 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህልህ ትሱ
@nebiatgirma-qs1ju
@nebiatgirma-qs1ju 9 ай бұрын
ይህን vlog ሳላይ ነው ኮመንት የፃፍኩት 🤔✊ፈተና ገፅ 44 ይልሀል 😂ጉድህን ለማየት ጓጉቻለሁ ጃ ✌️🙏ትንሳኤ ነብስህ አይማርም ✊😅
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
ጃኒ 😂😂😂 ትንሱ ልጆችህ በጣም ያምራሉ እግዚአብሄር ያሳድጋቸው::🥰🥰🥰
@Elbethel167
@Elbethel167 8 ай бұрын
ትልቁ ወንድሙን ይንከባከባል ፣ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ስሥዓትም አላቸው ሰው ቤት ሄደውም ቀውጢ እሚያረጉ ልጆት አሉ፣ የጎረቤት ልጅ በአሜሪካ ጥላልኝ ሄዳ ሙሉቀን ቤቴን ግልብጥብጥ አርጎት ጭንቅላቴን አዙሮኝ ከዛን ቀን ወዲህ እርም ብያለሁ።
@arditube5698
@arditube5698 9 ай бұрын
ቡቻ የኔ ምስኪን❤❤ ጃኒ ግን ከአፉ የመጀመሪያ ሰም የሚወጣው ቡቻ ነው ቡቻ ታድሎ❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 9 ай бұрын
ፈተና ይልሀል ይህነው ጀኒ😂😂 ተሱየ አላህ ያሳድግልህ❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ትሱ ምርጥ አባት ጆኒ ምርጥ ሰው ትችላለህ ልጂ መያዝ ጎበዚ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
ትንሱ ልጆችህ ሳምሩ ውይይይ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤
@ethzoom
@ethzoom 9 ай бұрын
ትንሱ ምርጧ ግን ለምንድነው ምትጠፋው
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 ай бұрын
እዉይ የኔ ማሮች ትሳኤ ቆንጆ ልጆች አሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@GalilaRout
@GalilaRout 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ትልቁ እቅፍ አርገው እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 ай бұрын
እመቤቴ በጤና ታስድግችው ፈጥሪ በጤና ይስድግችው
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ልጆች ሴምሩ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግልን ነፍስህ አይማርም ግን ጃን ፈተንኸው 😂😂
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 ай бұрын
እዉነት ጃኒ ጣፍጭ ለልጆች አይመከርም የምግብ ፍላጎታቸዉን ይቀንሳል
@Stnurs8544
@Stnurs8544 9 ай бұрын
You have beautiful kids My Ethiopian brother .Much love
@genisfamily1272
@genisfamily1272 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልህ ቆንጂዬ ልጆች ጨዋ ልጆች ትንሱ ጥሩ አባት ነህ ጃኒ ትንሽ ሰአት ብጨምር በደንብ ይለምዱህ ነበር❤ ግን ጥሩ ሙከራ ነዉ ያረከዉ😂
@Dibabe
@Dibabe 4 ай бұрын
የምትሰሪቸዉ ሁሉ ይመቹኛል በርታ ትንሱ❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግልህ
@zebu4271
@zebu4271 9 ай бұрын
ጃኒ ጎበዝ አባት መሆን ትችላለህና አግባ አግባ ልጅ በልጅነት ነው 😂
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 9 ай бұрын
ሚሰት እኮ አለቸው ልጅም አለው
@zebu4271
@zebu4271 9 ай бұрын
@@hadyamohamed1673ዊ ምናውቄልሽ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 ай бұрын
​@hadya😂😂😂😂😂 ውሸት ጋና ማች አጋባ mohamed1673
@haymiwt4453
@haymiwt4453 9 ай бұрын
ምግብ ሳትሰሩላቸዉ ቺብስ እና ጆሊ ጁስ ምን ያደርጋል 😂😂ጎበዞች ናቹ ግን በተለይ የጃኒ ጉዋደኛ ❤❤
@aronbrhane374
@aronbrhane374 8 ай бұрын
ትንሳኤ ልጆችህን እግዚአብሄር ያሳድግልህ
@user-dl6jv3me1d
@user-dl6jv3me1d 9 ай бұрын
ዋው ትንሱ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@akjulan7084
@akjulan7084 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤ ቱቱቱቱቱቱቱ
@user-wk4bv9xr7m
@user-wk4bv9xr7m 9 ай бұрын
ማሻአለ አለሃ የሰድግልህ ሁለቹም ማሻአለ በሉ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏🥰❤🌹
@hayat2582
@hayat2582 9 ай бұрын
ማሻአላህ እድግበሉ ❤❤❤ እናታቸው የለችም እደ
@azietube
@azietube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ተንሱ❤❤
@amutube2400
@amutube2400 9 ай бұрын
ማሻ አለህ ልጆችህ ስያምሩ😍❤❤
@user-mb9he7bb6i
@user-mb9he7bb6i 3 ай бұрын
ማሻአላህ ታላቁ ትንሽ ወንድሙን የሚንከባከብበት ደስሲል
@zainabyzz
@zainabyzz 9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ❤❤
@rozantube2640
@rozantube2640 9 ай бұрын
Mashallah symrw Allah ysdghaw❤❤❤❤❤
@ሂወቴ
@ሂወቴ 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ልጅ በወጣትነት እንደት ደስ ይላል
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤❤ ድምፁን ግን አስተካክለው mic ግዛ
@mominahussien7980
@mominahussien7980 8 ай бұрын
Allah yasadegeleh...
@MeMe-gg2fc
@MeMe-gg2fc 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ይጠብቅልህ ልጆችህ በጣም ያምራሉ
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤
@aliannan9776
@aliannan9776 9 ай бұрын
አረ ሁሌ ቪዲዮ ሥራልን ሲያምሩ 🥰🥰😂😂
@user-ns5up2hi3m
@user-ns5up2hi3m 9 ай бұрын
I love ❤ janny
@wiz_khalid
@wiz_khalid 9 ай бұрын
Yazewwww jahnny🎉🎉🎉
@MsSalam-cb6qm
@MsSalam-cb6qm 8 ай бұрын
ወይ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድግልህ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 4 ай бұрын
ተሱ እውነት በጣምጎበዝነህ የቤቱን ስራ የደጁ አቀር በርታ ምርጥ ልጆች አሉህ
@geikyek1747
@geikyek1747 9 ай бұрын
እግዚ ኣብሔር ያሳድግልህ
@bitybity4949
@bitybity4949 8 ай бұрын
ሲያምሩ ትንሱ ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤❤
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 9 ай бұрын
የኔ ማር ሲያምሩ ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቹ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህያሳድግልህትንሱ ደሞለማዳናቸዉ
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 4 ай бұрын
ዋውው ደስስ ሲሉ ልጆቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 4 ай бұрын
የኔ ማሮች ሰታምሩ ትሱየ አላህ ያሳድግልህ
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 4 ай бұрын
እውይ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤
@seadaseada5194
@seadaseada5194 8 ай бұрын
ምርጥ አባት
@Dibabe
@Dibabe 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያሰድግልህ
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 4 ай бұрын
ትንሱ እግዚአብሔር ያሳድግልህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 6 ай бұрын
❤❤❤❤ enatechew esa gin
@MsSalam-cb6qm
@MsSalam-cb6qm 8 ай бұрын
ሲዋደዱ ደሞ❤❤❤❤
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 9 ай бұрын
አባትነት ተለማመድ
@trr1069
@trr1069 5 ай бұрын
ትንሱዬ ልጂ በልጂነት ነዉ አላህ ያሳድግልህ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 4 ай бұрын
Wow tensu ye meyameru lejuh aluk amelak netebab be megesu yasadegelek❤❤❤❤ jo lewedefetu lememed new teru teyezalek so fekerahin yabezaw lehulahum❤❤
@eti4318
@eti4318 9 ай бұрын
Tensu my bro
@Dibabe
@Dibabe 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጂችህን ፈጣሪ ያሳድክልህ
@sumeyasadik4821
@sumeyasadik4821 7 ай бұрын
wow mashallah what a handsome boys
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@user-dn3nv7ip7p
@user-dn3nv7ip7p 9 ай бұрын
ትንሱ የሳቃችን ምንጭ 😅
@mr_xavier1
@mr_xavier1 9 ай бұрын
ጃኒ ግን ቭሎግ ላይ ብችሃ አንጂ creativity lay keratal
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 9 ай бұрын
እዉይ ትልቁ ወንድሙን በዚህ አቅሙ እቅፍ ሲያደርገዉ የኔማሮች
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 ай бұрын
ፍቅርንያስተምራል
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሤድገልህ❤❤❤❤🎉
@merertuabera2765
@merertuabera2765 8 ай бұрын
ውውውይይ ትንሱ ስያምሩ ልጆቹ ❤️❤️😄😘😘
@user-zq2pu6bo6q
@user-zq2pu6bo6q 4 ай бұрын
❤❤❤❤ማሺአላህቆጆናቸዉ
@maryelove7751
@maryelove7751 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር ትኒሹ ልጂ ሲያምር ቤተሰቡን ነፈቀ
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
እዴ የበፊቱን ቤት ለምን ለቀቃችሁ ጃኒ እሱ ምርጥ ነበር
@ssss-ko9ed
@ssss-ko9ed 9 ай бұрын
Melawem arif new😂😂
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያሣድግላችሑ ትንሱ ሲያምሩ ልጆቹ❤😘ሞግዚት ብሎ ዝም😂
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z 3 ай бұрын
ላላቁ ያባብለዋል የኔአባት ስያምሩ❤❤❤❤❤
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 9 ай бұрын
እውውውይይይ የኔ ማሮች
@mltadendena6930
@mltadendena6930 5 ай бұрын
ልጆቹበጣምያምራሉ አባታቸውምቆንጆነው
@hiwi-ts9ch
@hiwi-ts9ch 9 ай бұрын
Yaskal
@GalilaRout
@GalilaRout 9 ай бұрын
ሲምሮ ❤❤
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 4 ай бұрын
ማሻአላሕ፣ሢያምሩ
@indujed3236
@indujed3236 8 ай бұрын
Yena maroche allhe yasdgechu Mashahla allhe 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@merke856
@merke856 8 ай бұрын
ባባ እና ናህ ፈጣሪ ይሳድጋችሁ
@yoniboy24
@yoniboy24 9 ай бұрын
ኣይ ጃኒ 😂😂😂
@Zabibaaoromiyaa
@Zabibaaoromiyaa 9 ай бұрын
ጃኒ አባት መሆን ትችላለህጎበዝ ቶኦሎ አግባ
@abrashm1827
@abrashm1827 9 ай бұрын
Jani love you 😚
@KidusFita
@KidusFita 9 ай бұрын
Yazewwwww❤
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 9 ай бұрын
ዋውውው
@pandanadi4958
@pandanadi4958 9 ай бұрын
Lets gooo
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@BerhanuYtaysh
@BerhanuYtaysh 9 ай бұрын
❤❤❤
@KeKe-vg5oy
@KeKe-vg5oy 9 ай бұрын
አላህ ያሳድጋችው ሲአምሩ
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ! 😏
17:31
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 50 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
የመጀመሪያ እንግዳችን ረበሸን
14:09
nebilnur
Рет қаралды 221 М.
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 12 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 304 М.