KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስለ ትምህርት... ኃይማኖትን መሰዋት | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
1:16:43
እያስታወሰ ይፈትነኛል! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |#islamicfigure
1:00:18
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Сестра обхитрила!
00:17
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
ልጆቼን በመናፈቅ ብሰቃይም... መፅናት ነበረብኝ!! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |
Рет қаралды 68,436
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 613 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 723
@sabahabene
3 ай бұрын
እረ እኔ ሰለምቴ ነኝ ብዙም በዲኔ አሳለፍኩ እል ነበር ሱብሀንአላህ አላህዬ አንተ የእናትነትን እዝነትን በልባችን የከተትከ አንተ ነህ ለዚህች እህት ልጆቿን በእቅፉ አሰገብተህ አሰደሰታት ባላሰበችው ቀን ካሳት እኔ ጌታየን አላህሱበሀነወተአላን አምነዋለሁ ያረብ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
3 ай бұрын
አሚን
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ደምሩኝ ማማዎቸ🎉
@SofyaSeid-n1e
3 ай бұрын
አሚን
@Samira123-vq2iw
3 ай бұрын
አሚን
@rawudkhadr276
2 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@muqadtube-ix9hf
3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አለህ ልጆችሽን በእቅፍሽ የርግልሽ በለቤትሽንም ቀልቡ ከፍቶ ትክክለኛዉን መንገድ አመላክቶት እስልምናን ተቀብሎ አንድላይ የምትሆኑበት ቀን ቅርብ የድርገው አለህሆይ🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@عبدالملكاسماعيل-و9ع
2 ай бұрын
ያረብ አሚን
@ሁዳhudatube
3 ай бұрын
ልጆችሽን ባለቤትሽን ሙሉ ቤተሰብሽን አላህ ሂዳያውን ወፍቆልሽ ድጋሚ መጥተሽ እምናይሽ ያድርግሽ ያረብ
@fatmah6936
3 ай бұрын
የእኔም ጉጉት ነዉ
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
ደምሩኝ
@MohammedGeleto-cd7su
2 ай бұрын
Ammmiiiinn
@ZaraReshed
2 ай бұрын
አሚንያረብወላሒየልጂነገርከባድነውእህህህ😢😢😢😢
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
2 ай бұрын
አሚን ያኔም ምኞት ነው
@ለድርሃምዘማቿነኝ
3 ай бұрын
ወላሂ ያዝችን ቪድዮ አይቼ እኔም ሰላምቴ በሆንኩኝ አልኩኝ አላህዬ ምርጥ ባሪያህ አድርገኝ 🤲🤲 እስልምናን ሳለምቴዎች ሲገልፁት 💔😢
@fatmah6936
3 ай бұрын
ትክክል በጣም ሁሌየም ዛሬ ይለያል እያልን መገረም ራሳችንንም መፈተሺ ሁሌም ሲቀርቡ ሁሌም ዲምም ማሻ አላህ ናቸዉ
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
በጣም😢😢
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
ደምሩኝ እህቶች
@AsAs-hk9jm
3 ай бұрын
በጣምጂ ወላሒ😢😢😢😢
@ለድርሃምዘማቿነኝ
2 ай бұрын
@@fatmah6936 በጣም ሁሉም ሙስሊም እንደ ሰለምቴዎች ቢሆን ዱኒያ ላይ ነን ሙስሊም አይኖርም ነበር
@MohammedAmin-t8d
3 ай бұрын
ሶፊ ይህችን ጀግና ሴት ብንረዳት እና አካውንት ካላት ብታሳዉቂን
@Zmzm-e1p
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@Rahma-w5n8o
3 ай бұрын
Awe
@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
3 ай бұрын
አዎ አካውት እየተለቀቀ ደጋግ ኢቶቢያን ቢረዳቸው ችግር ውሥጥ ያሉ ሠለምቴዎች ታሪክ ተናግረው ከሚሄዱ አካውት ቁጥር አሥቀምጠው ያዘነ ቢደግፋቸው
@user-bc9bx3rr4s
3 ай бұрын
@@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ መች ይሰማሉ ባለፈውም የሆነች ልጅ በብዙ መከራውስጥ እንዳለች ተናግሬ ነበር በዛላይ ህምተኛ እንደሆነችም ተናግራለች ብዙ ኮሜቶች እናግዛት ብለው ነበር ግን ምልስየለም ዝብሎ ለወሬ ብቻነው መሰል የሚያቀርቧቸው
@MedinaYimam-c1p
3 ай бұрын
Awo be allhe sem ye allhe degage baroch indegagef
@sofi8983
3 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ያረብ አላህ ልጆችሽን ባለቤትሽን አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራቸ አላህየ ሀለተኛ ቀረብ እንይሽ ያረብ. ቅመሞች ደሞ አበረታቱኝ ደምሩኝ
@semiraanwar9130
3 ай бұрын
Ameen
@SawdaSawda-k5z
3 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን🎉🎉🎉
@Zmzm-e1p
3 ай бұрын
👍👍👍👌👌👌👌
@letebrhanambaye2155
3 ай бұрын
Sofia pleases put her phone number
@Zeyneb-x6p
3 ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ🎉🎉🎉
@nasraabdullah1784
3 ай бұрын
ኢላሂ እባክህ የእህቴን ነብስ አሳርፋት እባክህ ለቤተሰቦቿ ሂዳያ ስጥልኝ አንድ ቀን ላንተ ብዬ የሰራሁት ስራ ካለ እሱን አይተህ ዱአዬን ተቀበልልኝ እባክህ እኔ ወልጄ ሳይሆን የሷን ያህል የልጆች ስሜት ባይገባኝም ልቤ ተንሰፈሰፈ እባክህ እርዳት
@louatlouat8603
3 ай бұрын
አሚንንን
@sobrnjemiltube8450
3 ай бұрын
አሚን አላሁም አሚን ያረብ
@ketoranketoran2378
2 ай бұрын
Amiin ya allah
@ZinetYimer-pg5oc
2 ай бұрын
የረቢመልካም ልጂነሽእህቴ አላህያላሰብሽውን እርዚቅ ይወፍቅሽያርብ
@hassenmohammed7272
2 ай бұрын
አሚሚሚሚንንንንን
@seadetube5367
3 ай бұрын
እኔ እምባየን ጨረስኩ 😢😢 አላህዋ በእምነቴ አፈትነኝ ወይኔ አልቅሸ አልወጣ አለኝ እናት በዚህ ልክ የልጆቿ ናፍቆት ሲያገበግባት 😢 አላህዋ እችን ባሪያህን አደራ አደራ አላህዋ ደስታዋን አሳየን ❤❤❤❤
@myplaystar6593
3 ай бұрын
አሚን ያረብ😢
@NiceNice-xq3bd
3 ай бұрын
አሚን
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
@@seadetube5367 አሚንንን ያረብ
@fhhdvcgds1002
2 ай бұрын
አምንንንንን
@سميرهسميرهه-ج4ل
19 күн бұрын
Amen
@SeyaBest-n3t
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ሶፊ አካውንቷን ፖስት ብታረጊው አሪፍ ነው ልንረዳት ልናግዛት ይገባል።
@minbertv1
2 ай бұрын
1000518475375 ማረግነሽ ደግፌ
@SeyaBest-n3t
2 ай бұрын
@@minbertv1❤❤❤
@jemalulhabeshi
3 ай бұрын
ደሞኮ እርጋታዋ ሁለናገሯ ሲያምር ማሻአሏህ እስኪ ከክርስቲያኖች ሸር አርጉላቸው እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ይዩና ይወስናሉ አሏህ ያጠንክርሽ ጀግና ነሽ ቤተሰቦችሽንም አሏህ ወደአንችው ይሰብስብልሽ ሀብታም ሆነሽ ሰው ይየምትረጅም አሏህ ያድርግሽ የናፈቀሽ ትልቅ እውነት አጠንክሮሻል ያንችን አይነት ጀግኖችን ከዚያኛው ቤት ወደ እውነት ያምጣቸው አሚን።
@DSM2030
3 ай бұрын
እንዲህ አይነት ፅናት በእርግጥ ለኢማን ባለቤቶች ብቻ ነው
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
@@DSM2030 በትክክል ወላሂ ደምሪኝ ሁቢ
@qtrdoh2067
2 ай бұрын
🥺🥺🥺🤕
@Sነኝወሎየዋ-c5o
3 ай бұрын
ማነው እውን በጉጉት ሲጠብቃት የነበር የኒቃባ ንግስት አሁን እኛም ለድናችን ጠካራነን ብለን እኩል እናቧትራለን አላህ እጃችን ለድናችን ጀግና ሱማያ ያርገን ያረብ ሀቢበቲ ሀበቲኪ ፊላ 💝💞አላህ ይውደድሽ ከኔ በላይ
@hsjdhdhd1778
3 ай бұрын
አላህ የኑብዩላህ ሙሳ እናት በጆ እንዳስገባላት አንችንም ላችም ያስገባችዉ ያረቢ ያረቢ
@reemeshafi
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ayooshjaber3931
3 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@MeymunaMeme
2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@UuKk-u1k
2 ай бұрын
አማን
@reyuyenu340
3 ай бұрын
አላህ የሙሳን እናት ልጇን በወንዝ ዉሰት እንድትጥለዉ ሲያዛት ወደሷም በሰላም እንደሚያመጣዉ ቃል ገብቶላትም ነዉ ሁዳዬ አንቺም ልጆችሸን ለአላህ ብለሸ ጥለሸ እንደወጣሸ አላህ ሙሰሊም አድርጎ ልጆችሸን በዕቅፍሸ ዉሰጥ ያድርግልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብዬ እወድሻለዉ❤❤❤❤
@SofiaNasir-u3x
3 ай бұрын
እንደዝህም ጀግና እናት አለች. የሰሃቦች ታሪክ ነው የመሰልኝ
@SumyaSweet-ts7uv
3 ай бұрын
እኔም ማሻአላህ🥰🥰
@Rahma-w5n8o
3 ай бұрын
Enem yemr allah yasdestat
@Susufkir
3 ай бұрын
እኔኮ ሁሌም የምቀናባቸው ሰለምቴወች ማሻ አላህ መታደል ነውኮ ወላህ አላህ ልጆችሽን መልሶ ይሰብስብልሽ❤❤ የኒቃቧ ንግስት
@YENEYTUBE
3 ай бұрын
የምታቀርቧቸው እንግዶች በጣም አስተማሪ ታሪክ ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ ለሌሎችም አርአያ መሆን የሚችሉ ናችው ግን ለምን እንደሆነ የማይገባኝ ነገር አብዛኛው ተመልካች በእንግዶቻችሁ ታሪክ ልባችን ይነካል አብዛኞቹ እህት ወንድሞች እርዳታ ሊደረግላቸው እና ከጎናቸው ልንቆም ይገባል እናንተ ደግሞ ይሄን እድል እንዳናገኝ እድሉን ማመቻቸት ለምን ከበዳችሁ ? እረ አካውንት አስቀምጡ ይቺን ጠንካራ እና ብርቱ እህት እንኳን እንርዳት ፕሊስ
@ethiomalcomx7416
3 ай бұрын
የሰሃቦችን ህይወት ነው የምትኖረው "እያፈርኩ ነው የማዳምጥሽ"ሃቅ ሶፊ እኛ ዲናችን ላይ ቀልደናል አላህ ያስተካክለን ሥልኳን ስጡንና እናግዛት አላህ ቤተሰቦችሽን ሂዳያ ሰቶ ሁሉንም ይመልስልሽ
@SameraRose
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ፅናትሽ ይገርማል በጌታሽ ላይ ያለሽ ተስፉ አላህ ይጨምርልሽ ቃላት አጠቃአቀምሽ እራሱ ልብ ይገዛል ወላኢ የኔ ጌታአ ካጣሽኡ በላይ የካስሽ እቴ 😭😭😭😭 እያለቀስኩ ነው የተከታአተልኩት
@RahimeYesuf-lb8wj
3 ай бұрын
ሙሉ ቤተሰብሺን አላህ ያምጣልሸ
@alhamdumuhajir193
3 ай бұрын
Amen 🙏
@HadiyaHassn
3 ай бұрын
አላህባልሽንምልጆሽንምሙሉበተሰብሽንምአላህወደእስልምናንየወፎቅልሽ
@umunani5371
2 ай бұрын
ከነዚህ አይነት ጀግኖች ጋር ራሳችንን ስናወዳድር ማፈሪያ ነን
@ZeretuSeid
2 ай бұрын
ኢንሻ አላህ እህቴ አላህን የመረጠ/የተጠጋ/ መቸም አይከስርም
@HananMunewer
2 ай бұрын
በጣም ደስ ምትል ጀግና ሴት ናት እናንተ ማበር ቲቪ ግን በጣም ነው ምታሳዝኑት ቆይ ይቺ ልጅ ከዚሕ በላይ እንዴት ትንገርሽ ሶፊ የካርድ ማይኖረኝ ቀን አለ አለችሽ አደለ ለምን ምትረዳበት ነገር አታመቻቹም እናንተ ባትረዷት እኳ ኡማው ቢያንስ ስራ ምትጀምርበት ነገር ማመቻቸት ይችላል አሑንም ቢሆን ያለችበት ፈልጋቹ አግኟት ትረዳ
@اللهاكبر-ح9س6و
3 ай бұрын
ያረብ ሙሉ ቤተሰቦተሰቦችሽን ሂዲያውን ይስጥለሽ ልጆቸሽን ባልሽንብ አላህ በጅሽ ስር ያረግለሽ
@fatmah6936
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@muazidri
3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@lubabahussain6718
3 ай бұрын
ሱብሀነላህ: አላሁ አክበር: አላህ (ሱወ) ከሚገባው በላይ ስለወደደሽ እና ስላቀረብሽ አንቺ በጣም የታደልሽ ሴት ነሽ:: ስው መቻል ከሚገባው በላይ የመቻያ ትከሻ ላንቺ ወፈቀሽ:: ይሄ በጣም መታደል ነው የእኔ እህት:: ከሙስሊም ቤተሰብ ተፈጥረን እንኳን ያንቺን እሩብ ጽናት የለንም: አላሁ አክበር:: አንቺ የታደልሽውን ለእኛም ያድለን:: አሚን🙏
@alemmohammed431
2 ай бұрын
ewnet new
@LubabaM-e6q
3 ай бұрын
ወላሂ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሸ አላህ ዱንያ አኬራሸን ያስተካክልልሽ
@MohamedaminHiyar-d8r
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሃደር በጣም ጀግነ ሴት ነሽ አላህ ወክባር
@ZZZ-f1t
3 ай бұрын
የሸሀዳውን ስሜት ሲያወሩ ልቤ ይንጠለጠላል ወላሂ እኔ 😢😢 ግን የሸሀዳውን ስሜት ትንሽ መረዳት ሚቻለው ልብን ንጹህ አድርጎ ወደ አላህ ስንቀርብ ልባችን በደስታ ይሞላል በዛን ሰአት ያለው ስሜት ልነግራችሁ አልችልም ወላሂ ። እንኳን እነሱ እንደ አድስ ህጻን እንደገና ጽድት ብለው ወደ አላህ የቀረቡት ደስታውን መግለጽ ይከብዳቸዋል ። ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@uryyyeuwue2928
3 ай бұрын
አክስቴን አላህ ሂድያ ይስጣት ከነ ልጆቿ ያረቢ
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
@@uryyyeuwue2928 አላህ ይህዳት ያረብ ደምሪኝ እማ
@AzizaNesredin
3 ай бұрын
አላህ በራህመቱ አይን ይይሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ
@Abdu-3942
3 ай бұрын
ሶፊ የአቅሜን ላግዛት ፈልጋለው ምናግዝበትን ሁኔታ አመቻቺልን
@myhomeyoutube727
2 ай бұрын
አካውት አስቀምጠዋል በኮሜት ስር ፈልጊ አለ
@alfaruq-s6q
3 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ያገኘሽው ነገር ካጣሽው ነገር በብዙ እጥፍ ይበልጣል አላህ ባለቤትሽን ልጆችሽንም ኢስላምን ይወፍቃቸው ጀግንነትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ በድንሽ ላይ ያፅናሽ
@addisjenber3637
3 ай бұрын
አላህ ፅናትሽን ያቁየው ከአስቤዛችን እናካፍላት አካውንት ካለ አስቀምጡልን እኔም ሠለምቴ ነኝ አላህ በሚያውቀው አብሬ ሰሜቷን ስጋራ ነበር በእያንዳንዷ የእንባ ዘለላ አብሬያት አንብቼአለሁ ለቤተሠቧም ሂዳያውን አላህ ይወፍቃቸው 🤲🤲🤲🤲
@minbertv1
2 ай бұрын
1000518475375 ማረግነሽ ደግፌ
@rabiwello2972
3 ай бұрын
አህለን ስጠብቅ ነበር የቆየሁት በጉጉት 😢😢እህታችን ሁዳ የአንች ፅናት ጥንካሬ ምናለ እኛም ጋ ቢኖር ያረብ
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م
3 ай бұрын
ቢሢሚላህ ማሻአላህ አላህ የመጨረሻ ሀያትሽን ያሳምርልሽ ልጆችሽንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ የኔ ባለሂጃብ 🤲🤲☝️☝️
@MunibaHeyredin
3 ай бұрын
ያ አሏህ ፅናቱ ስጣት 😭😭😭😭
@rukiya6481
3 ай бұрын
ጀግና ሱመያ አላህ ለባልሽም ለቤተሰቦችሽም በቅርብ ሒድያዉን ይወፍቅልሽ ከልጆችሽ ጋር በቅፍሽ አርገሽ የምኖሪ ያርግሽ ያርብ
@MuhammedMuhammed-oh9se
3 ай бұрын
Amiin yarabal alamiin
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ🎉
@EmanEman-dy2fg
3 ай бұрын
አላህየ አንተ ሀያል አምላክ ቀጥተኛውን መንገዲ ለመራህኝ አመሠግንሀለሁ. አልሀምድሊላ አልሀምድሊላ
@AishaAbrahim-ee5hk
3 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ እህታችን አሁንም አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ያጠንክርሸ ልጆችሸም ኢንሻአላህ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ለአንቺ ቀጥተኛወን መንገድ እንደመራሸ ለልጆችሸም ይህንን ብርሐን ይወፍቃቻወ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤ይህ የኔ መንገድ ለሰንቱ የሒዳያ ሰበብ ሆኗል ማሻአላህ እኔ ሁሌም ያለፈወንም ደግሜ ነው እማያወ (ሶፊዬ ጀዛሸን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ በጀናት ይክፈልሸ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤)ሁላቹሁም ካሜራማን አዘጋጆች ለሁሉም ደፈ ቀና ያላቹሁት ሁሉ ጀዛኩሙላሁ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ከልቤ ነው እምወዳቹህ ሚንበሮች ❤❤❤❤❤❤❤
@Fatiya.N
3 ай бұрын
ሳምንቱን በሙሉ ስለ ሁዳ ሳስብ ነበረ የሁዳ ታሪክ ከሁሉም ይለያል 😢 ሁዳዬ አላህ ለሁሉም ቤተሰቦችሽ ሂዳያ ይስጣቸው ከነሙሉ ቤተሰብሽ በድጋሚ እንድትመጪ ዱዓ እናደርጋለን❤ ሶፍዬ እናመሰግናለን❤
@KubraHassen
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ! ማሸአላህ ንግግርሽ ሁሉ በተውሂድ የጸና አሰተምህሮት አለዉ አላህ ጥርት ባለ የድን እዉቀት ያካብሽ በድኑም ላይ ያጽናሽ ሙስሊሙንም አንቂ ነሽ እና አላህ ለበተሰቦችሽም ህዳያ ሰበብ መርጦ ያስደስትሽ አንቺ ዉስጥ ያለዉ እዉነታ ለፈሪሃን አላህ የተሰጠ እማን ነዉና አላህ እዉነትም ወዶ መርጦሻል ማሸአላህ በርቺ!!!
@LubabaM-e6q
3 ай бұрын
ጨለማን ያየ የብርሀንን አስፈለጊነት በደንብ ይረዳል እኛ ሙስሊሞች እንደ ሰለምቴዎች የኩፍርን አንረዳም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልንንን
@seadaassen2826
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ለሞላሁ ቤተሰብሽ ሂዳ ይስጣቸው
@AwelM.dbrhan
2 ай бұрын
አለህ ባለቤትሽም ልጆችሽም እስልምና ወደቀ አብሮ ያኑራቹ ያረብ
@ZinabMohammad-g6g
3 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ አጅብ እህት ናት አላህ የበርታሽ እምትወጃቸዉን ልጆችሽንና ዉድ ባልሽን ሂድያ ሰቶልሽ ወዳንች ይመልስልሽ ያረብ እኔ ግን የሷን ሶብር ተመኘሁ ግን ወደ እስልምና ሲገቡ ያላቸዉን ትልቅ ደስታ ለኛም ባደረገዉ ያኢላሂ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tube-co8rw
3 ай бұрын
ያረብ አላህልጂችሺ ይጠብቅሺ አንች ዉድ እና ብርቅ የአላህ ባሪያ
@EmanEman-dy2fg
3 ай бұрын
እኔ ሠለምቴ ነኝ. ይዛን ሺሀዳ የያዝኩባትን ቀን መልሸ ባገኛት እላለሁ. ስሜቱ በቃላት አይገለፅም ስሜቱ የዛን ስሜት የአላህ የአላህ ብቻ አልሀምድሊላ አልሀምድሊላ
@KemilaAsferachew
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ልክ አች አደተናገርሽው ሰለምቴዋ እናቴም እዳች ስታወራ በጣም ይገርመኝ ነበር ችግርላይም ሆና ውስጤ በጣም ደስተኛነኝ ትለኛለች ከአላህጋር ያላት ግንኙነት በቃ ይለያል ታድላችሁ አላህመረጣችሁሁ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@nqdiakader8238
3 ай бұрын
ሱብሀን አለህ ❤❤❤❤ሰለምቴዎችን ሰይ የነቢየችን S A W ሰሀቦችን ማይ ነው ሚማስለኝ ❤❤❤❤❤❤😢
@onelove4538
2 ай бұрын
S.A.W
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
3 ай бұрын
አህለን ወሰህለን ሶፍ &ዉድ እህታችን የኔ ንግስቷ በጉጉት ስጠብቅ ነው የዋልኩት መነው እንደኔ ስጠብቅ ያዋላ
@JamilaJamila-wh1bd
3 ай бұрын
እኔትናት ዛሬ የለምእያልኩ ለካ ጁመአነው
@FatumaFatuma-rw1rm
3 ай бұрын
ማሻአላህ የኔጀግና እህት አላህይጨምረልሸ አላህያሰብሸዉሁሉ ያሳካልሸ ያረብ ልጁችሸንም ባልሸንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራችዉያረብ የኔጠንካራ እህት አብሸሪ ሁላችሁም በአላችሁበት አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
@Mihad-gk2xg
3 ай бұрын
Amin
@SamsungDuos-ik2wk
3 ай бұрын
የኔ እነት አስለቃሥሽኝ እነሱንም ወደታፈጠሩበት እስልምነ ይማልሰቻው አሏሁ ሡብሐነሁዋ ታዓለ አብሽሪ
@TimAbdu
3 ай бұрын
አንዳንድ ነገሮች ቃላት አይገልፃቸውም 😢አላህኮ በቃ አላህ ነው ሱብሀነላህ
@YENEYTUBE
2 ай бұрын
ይችን እህት ካላት ችግር አንፃር ቤት ድረስ ሄዶ ቁርአን የሚያስቀራት ሰው ቢገኝ እኔ እስክታከትም ድረስ ክፍያዉን ብሸፍን ደስ ይለኛል
@tube-rc8xv
2 ай бұрын
ወላሂ የውስጥ እርጋታዋ ለእስልምና ያላት ፍቅር ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ እኛንም አላህ የልብ መረጋጋትን ይስጠን ❤❤
@meryemwolloyewa7822
3 ай бұрын
ሱባሀን አሏህ አሏህ ልጇችሽን ባለቤተሽንም አሏህ ሂድያውን ይወፍቅልሽ ህልምሽን ያሳካልሽ ያርብ
@umunani5371
2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አመለከካትሽ ራሡ አረካኝ የኔ ደርባባ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅሽ እንዲህ ያከበርሽውንና የምትወጅውን ባልና ልጆችሽን ኢስላምን ይወፈቃቸው ኢላሒ ይካስሽ ያረብ
@medinayimer9924
3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ለሚወደው ነው እስልምናን የሚሰጠው ማሻ አላህ ዲግና ሴት ነሺ አላህ ልጆቺሺንም ባልሺንም ሂዲያ ይስጥልሺ ኢንሻ አላህ ከቺግር በኋላ ተዲላአለ አብሺሪ እህት
@kwaa9870
2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጵናሽ ጀግና እናት ነሽ አላህ ልጆችሽን በእቅፍሽ ያስገባልሽ ያረብ
@አላሁአክበር-ኸ6ለ
2 ай бұрын
ልጆቹን የመሰለ ባልን የመሰላ ጥሎ የመውጣት እምነት እስልምናዬ አላሀምዱልላህ ❤❤🎉❤🎉እንሻአላህ ጌታዬ አያሳፊርሽምልጆችሽንም ባልሽንም አንድላይሆናቹበአንድእምነትሆናቹ አላህ በቅርብ ያሳየን የኔ ጀግና ሴት አላህ ካችጋነው አብሽር❤❤❤
@AhmedShifraw
2 ай бұрын
የሁዳ ታሪክ በጣም ይለያል አሏህን መርጠሽ ሁሉንም ነገር ትተሽ መጥተሻልና። አሏህንም ልጆችሽንም በዙሪያሽ ያሉ ቤተሰቦችሽን በሙሉ ባንቺ ሰበብ እስልምናን ተቀብለው በደስታ የምትኖሪ ያድርግሽ
@KhdishaKk
2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@EmuHanan261
3 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ይህ ቪድዮም የልጆችሽ ያለሽን ፍቅር የሚያስረዳ ማሥረጃ ነው ሲድጉ ያዩታል አብሽሪ
@rahmanjemal2220
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ 😢😢😢 የኔ እህት አላህ ወዶሽ ወደ ቀጥተኛ መንገድ እንደመራሽ አላህ ቤተሰቦችሽን ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራልሽ ያረብ ልጆችሽን ከእቅፍሽ ስር ያድርግልሽ ❤❤❤❤
@ماريفةبنتحبشي
2 ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት በመጨረሻም ከልጆችህ ከምወጅው ባለቤትሽ አላህሂድያ ይስጣቸውና ባንድ ይሰብስባችሁ አፍፍ😢
@b.6015
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ያችንም ልጆችሺንም ባልሺንም ቤለተሠቦችሺንም የኔንም እናትና አባት እህትና ወድም አላህ ይመልስልን ያረብ 😢😢😢😢😢😢 አላህይዘንላቸው
@HabibaAbdelmalik
2 ай бұрын
ምን አይነት ጣፋጭ ነው ንግግሯ ያአላህ ታድለሽ
@JewareAbafita
3 ай бұрын
ያ አላህ ወላሂ ቃል አጣውልሽ😭😭😭😭😭 አላህ በሰላም በአማን ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ በዱአ ከአንቺ ጋር ነን
@abdulmalikburhan6738
3 ай бұрын
አላህምዱሊላህ የእስልምነ ውበትና ንፃትን ለሁሉም በሮቹ ወፍቃቻው የአላህ ለቤተ ሳቦችሽም አላህ ይህንን የንፅና እምነት ይወፍቃቻው ማሻአላህ በዚሁ የፅናሽ ❤❤❤❤❤
@shadas8410
2 ай бұрын
ማሻአላህ ያረብ ልጆችሽን ባለቤትሽን አላህ ሂዳያ ሠጦልሽ በደስታ የምትኖሪ አላህ ያድርግልሽ ያረብ ።ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ያበረታሽ❤
@bahrainbh4835
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ በመንገዱ ያፅናሽ ልብሽ የሚንሰፈሰፍላቸው ልጆችሽንም አላህ በመንገድሽ ያምጣቸው ከነቤተሰቦችሽ የእስልምና ብርሃን ይወፍቃቸው አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ
@amaamm1644
3 ай бұрын
እውነት ነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን ያረበላ አለሚን ከሱ ውጭ አዋቂም ብለሀትም የለም ለኢላ ሀኢለላህ አልሀምዱሊላህ ሱበሀን አላህ አላህ አክበር ላኢላሀኢለላህ አላህ በተሠቧችሽንም ልጆችሽንም ቀጥጠተኘውን ጎዳ ይምራቸው ጥንካሪዋ ይገርማል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
@FoziaYesuf
3 ай бұрын
ማሻአላህ. አላህ ያጠንክርሽ እህቴ በኢስላም ላይ ❤❤❤❤❤❤ ባለቤትሽን ልጆችሽንም አላህ. እስልምናን ይውፍቃቸው ያረብ. 😢😢😢. ሰለምቴዎች ጥንካራቸው ያጅበኛል ወላህ ❤❤❤❤❤
@hayatAhmed-p4i
3 ай бұрын
የምር ጀግና ሤት ናት አላህየ ያሥደስትሽ ዱኒያ ወል አሄራ
@ghybvcd4024
2 ай бұрын
ማህደር የኔ ጀግኒት አላህ ያበርታሽ ያፅናሽ ልጆችሽንም እንዲ የምታከብሪው የምታወድሽውን ባለቤትሽንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ አብራችሁ ልጆችሽን የምታሳድጉ በኢቢዳ የምታረጁ ያርግልሽ አቦ የምር ረከአተይን ሰግጀ ዱአ ላረግልሽ ለአላህ ይሔው ቃል ገባሁ ጀለብያ ከነ ልጆሽ ለብሰው ከእንቅልፍሽ ስትነሽ በርሽ ላይ አግኝተሻቸው ደስታን አላህ ያሰማን ሶፊ ስልጣን ፕሮግራምሽ ላይ አስቀምጭልን አሏህ አክበር
@WasilaJawad
2 ай бұрын
አላህ ሱብሀነሁ ወተአላህ ከምትወጂው ባለቤትሽ እዲሁም ከምትወጃቸው ልጆችሽ ሸሀዳ ይዘው በድጋሚ ሚበር ላይ እምናያቹ ያድርገር ያረብ
@zainabzizo5593
3 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ ቃላት የለኝም አንችንም የምግልፆበትአላህ ለባልተቤትሺም ለልጆችሺም አላህ ሂዲያ አላህ ይስጥልሺለሞላው ቤተስቦችሺ አንችንም በዝሁላይያፅናሺ መልካሙንሁሉ እመኝልሻለሁ ኢንሻ አላህ በጀነተል ፍርዶስያግናኘንእሱ በእዝነቱአላህ ሱባሀነወተአላ
@fatmah6936
3 ай бұрын
የኔ የእኛ ምርጥ ወርቅ የሆነች እህት ስታወር ጥፍጥ የምትል የእኛ እቁ እጂግ በጣም እንወዲሻ አለን ዉደ
@SabooAbdela
2 ай бұрын
assalamualaikum warahmatullah እንኳን አላህ ለዚህ ለሁሉም ሰው አስተምሮ የሆነ ቀን አደረሰሽ እህታችን አሁንም ደረጃሽ አላህ ከፍ ያደርግሽ
@LubabaM-e6q
3 ай бұрын
ያአሌህ ምን አይነት ሴት ነሽ አላህ ቤተሰቦሽን ሁሉ ይምራልሽ
@Somaya1994
3 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን አላህ ቅኑን መንገድ መራሽ አንችን ያሣየሽ አላህ ቤተሰብሽ ልጆችሽ ባልሸ አላህ ያሠልምልሽና የበለጠ ምርጥ ሠላም የሠፈነበትበህ ሂወት ያኑራቹ እኔ እራሤ እንድታዘብ ነው ያደረግሽኝ እሻአላህ በድጋሚ እዚ ቦታ ባለወቀ አኔደበታቸው ያአላህን ስም ያነሡት ልጆችሽና ባለቤትሽ እዘሽ እድትመጪ በአላህዬ ላይ ተሥፋ አረጋለሁ
@nebilmusema6344
3 ай бұрын
ለዚህ ኢማንሽ አላህ ይክስሻል ኢንሻአላህ በእርግጠኝነት አብሽሪ ለልጆችሽ አላህ አላቸው በዱአችን እናስብሻለን አብሽሪ
@kadijaibrahim7601
3 ай бұрын
አሏህ ከልጆችሽ ጋር ያገናኚሽ አንችንም ፅናቱን ይስጥሽ እኛንም በዳናችን ጠንካራ ያድርገን
@tofikhayredin3334
3 ай бұрын
ያእውናት ጃግና ናሽ አላህ ጆችሽንም ያራስሽ ያርግልሽ
@fatmah6936
3 ай бұрын
አሚን ከነባሎ ያረብ
@mercymercy7859
3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ያበርታሽ አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው ኢነላህ ማሳቢሪን ብሎናል እና አብሽሪ ጀግናነሽ ኢንሻ አላህ ❤❤❤
@taybat536
3 ай бұрын
ማሻአላህ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ ስት ጊዜ ገብቸ ወጣሁ ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ያጠክርሺ ቤተሰቦችሺንም አላህ ሂዳ ይስጥልሺ
@KhadeejaKadee-r5h
2 ай бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልሽ እህት አብሽር ሁሉም ነገር ያልፍል
@merimanasser646
2 ай бұрын
በጣም ጀግና Allah ለኛም ላንቺም ተናቱን yisten ya ረብብብብ
@ZenybaAliyou
3 ай бұрын
ሰለምቴዎች ታድላችሁ ወላሂ ያላችሁን ስሜት ስትገልፁ እኔንም ቢሰማኝ ብየ ሁሌ እመኛለሁ
@Fatumaeman
3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡኸታየ አላህ ይጠብቅሽ እማ ❤❤❤ሶፊየ የኔ ልዩ❤በርች❤
@mirsadyou3825
Ай бұрын
አላህ አለህ በእምባ ነው የጨረሰኩት ቃላት የለኝም ያመንሹ ያጸናሽ አላህ ልጆችሽም ሂዲያ ሰጥቶ ከልጆችሽ ጋር ይሰብስብሽ ያረብ ደስታዋን አሳየን።
@KHADEROMER-k7j
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@EsiLamek
2 ай бұрын
በጣም አስተዋይ አዋቂ መልካም ምርጥ ሴት እናት ነሽ አላህ ያፅናሽ አላህ ልጆችሽን ሒዳያ ይስጥልሽ ከነቤተሰቦችሽ
@behrensherefa
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግኒት አለህ እስከመጨረሻ እስቲቃማ ይስጥሽ መንገዱን ሁሉ ገር የድርግልሽ የፅናት ተምሳሌት
@riru4847
2 ай бұрын
አሏህየ ለዝች ባሪያህ የተመቸውን ኖሮ ከልጆቿ ጋር የምትኖርበትን ህለቅላት
@jh2195
2 ай бұрын
በጣም እርግጠኛ የምሆንበት ነገር አለህ ይክሳታል ኢንሸ አለህ
@የሱደይስእናት
3 ай бұрын
سبحان الله ተምኘሁት እስልምናን እሁን ላይ በተቀበልኩት ልጅ እያለሁ ነው የስለምኩት ውድ እህቴ አሏህ ቤተሰቦችሺንም እስልምናንይውፍቅልሺ ኩ
@Opp-r6k
21 күн бұрын
ያረቢ ያአላህ እሱ ነገሮችን ገለባባጭ ነውና ባልሽንም ልጆችሽንም ወደ ኢስላም ያንጣቸውና አላህ በዱኒያም ባሔራም ያስደስትሽ እኛንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
@SadaabrarBint
2 ай бұрын
ውዷ እህቴ አብሽር ለሀይር ነው አላህ እስልምናን የሚወፈቅው ለሚወደው ባሪያው ነው ።ይህን የሂዳያ ሰበብ ለወፈቀሽ አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ። ዱንያሽንም አሄራሽንም አላህ ያሳምርልሽ ጀነተል ፊርዶስን አላህ ይወፍቅሽ ። አብሽር ሁሉም ያልፍል እህቴ ።
@እሙሀናን-ወ8ገ
3 ай бұрын
ግን. በጣም. የተቸገሩትን. መርዳት. አለብን. ይታገዙ
@amanchekole5908
2 ай бұрын
ወላሂ ሁኔም ደጋግሜ ሳያው እባየ ይመጣል ሀይድ ላይ ስሆን ሰላት ይናፍቀኛል አለች እኔ ወንድ ሁኔ መስጅድ ተዘጋጅቶልኝ ሰላት ዳገት ሆነበኝ አልሀምዱሊላህ ከማለት ውጭ ፈጣሪየን እዴት ላመስገነው ስትል አልቻልኩም ሱብሀነሏህ😢
@LilaMohmad-v1m
2 ай бұрын
አላህ ቤተሰዎችሽሁሉም ሂዳያይስጣቸው ታድለሽ የምርበጣምነው የቀናሁባት ጀግናነሽ ሶፊዬ አላህ ይጨምርልሽ ስወድሽየኔጨውድ😍😍😍😍😍😍🌺🌺
1:16:43
ስለ ትምህርት... ኃይማኖትን መሰዋት | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 7 М.
1:00:18
እያስታወሰ ይፈትነኛል! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |#islamicfigure
Minber TV
Рет қаралды 55 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
1:37:56
መሳሪያ ያነሱት በቅርቡ ይጥላሉ | 1ኛ ነብዩ መሀመድ(ሶ.ዐ.ወ) | 2ኛ ጠ/ሚንስትሩ | መንሱር ጀማል
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 70 М.
1:44:03
Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج
Naqaa Studio
Рет қаралды 5 МЛН
1:05:05
የሰዉ ልጅ ልብ ተገለባባጭ (ተለዋዋጭ )ነዉ አቋም የለዉም ሐይማኖቱ በተወሰነ የዱንያ ጥቅም ይሸጣል .
ሁሉም ለራሱ ይወቅ
Рет қаралды 842
13:17
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሰጡት የጋራ መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 22 М.
2:57:24
ታላቁ የሀይማኖት ክርክር በጅግናው ኡስታዝ አቡሄይደር ከፓስተሮች ጋር
Husna Islamic Tube
Рет қаралды 409 М.
2:07:50
ባላገባስ ድራማ ሙሉ ክፍል | አስተማሪ እና አዝናኝ ድራማ | BALAGBAS DRAMA/ Danya Tube
Danya Tube
Рет қаралды 67 М.
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1 МЛН
3:51:48
سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 14 МЛН
1:30:59
ጥበቃ እያለሁ ውለታ ያደረክልኝ ልጅ እባክህ አግኘኝ።የናሮቢ ፋብሪካ ባለቤት
Tip tube_ቲፕ ቲዩብ
Рет қаралды 228 М.
58:26
ፍቅር ያስገኘው ሂዳያ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |#islamicfigure #ሶፊያ #Love #hidayah
Minber TV
Рет қаралды 54 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН