ልጇን አዝላ በሚያምር ድምፅ ያዝናናችን…/ተቀበል//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 83,041

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው ድጋሜ ትቅረብ የምትሉ ላይክ
@meskegetho9504
@meskegetho9504 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው 300 ያንሳታል በጣም ምርጥ ድምጽ ከነ ግጥሙ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@Emu_አዱ
@Emu_አዱ 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ህዝብ! በዚህ ንሮ እንዲህ የሚጫወት ጨዋ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ስትሆን ብቻ ነው! እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላምን ይመልስላት!
@meresahalefom1709
@meresahalefom1709 2 жыл бұрын
ሜሪን በናታችሁ አርት ውስጥ ያላችሁ ባለሞያዎች ሙዚቃ አሰሩዋት መስራት ትችላለች ድምፀ_መረዋ ናት አምላክ ልጅሽን በጥበብ እና በመጎስ ያሳድግልሽ የኔ እናት
@yosephgashaw8354
@yosephgashaw8354 2 жыл бұрын
እኔምለው እንደዚ ያለድምጽ ከሰማን ቆየን ሜሪ በጣም የሚያምር ድምጽ ነው ያላት ebs ሊያስብበት ይገባል ጥበብንና ጥበበኛን ሊያገናኝ ይገባል
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘልፈው እህታችን ልጅሽን ያሣድግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ድምጥ ችሎታ ተፈገግታጋር አለሽ ዘማርይም ሁኝ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
ባለቀይ ጥላዋ አንደኛ ቆንጆ ድምፅ አላት
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ
@አድባርየመዳኒያለምልጂየበ 2 жыл бұрын
ውይ ድምጿ ልጂ ያዘለችው ብሩም አንሷታል 👌👌👌
@almazhaile2961
@almazhaile2961 2 жыл бұрын
ዋዉ ልጅ ያዘለችው ድምፆ በጣም ያምራል ምነው 300 ያንሳታል ልክ አይደለም ገንዘብ ሰጩ ኤቨን ለልጇ ይገባ ነበር ያሳዝናል !
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ባለጥላዋ ምርጥ ናት እባካችሁ አቀናባሪዎች አግዞት እና እኛም ጥሩ ነገር እናዳምጥ እሶም ችሎታዋን ታውጣ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@kidekidu4975
@kidekidu4975 2 жыл бұрын
ዋው ልጅ የያዘችው ድምፀ መረዋ ነች በጣም ልትታገስ ይገባል ትችላለች
@Akarimabdu
@Akarimabdu 4 ай бұрын
ክብርለናቶች
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
ዋወ ባልጥላዋ አሪፍ ድምፃ ነው ያላት አግዟት ❤️❤️👍👍👍👍👍❤️❤️
@sodokistane8623
@sodokistane8623 2 жыл бұрын
ድምፁዋ ልጅ ያዘለችዉ ዋዉ
@ddjabo9271
@ddjabo9271 2 жыл бұрын
Wowww Marry is so nice voice than singer's we watch before
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Meri adega wow so amazing voice
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
Marry, Marry, Marry, wow !!! Record deal please! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@zewdieyergu7474
@zewdieyergu7474 2 жыл бұрын
ተንሱ፣ አሸላለምህ ልክ አይደለም ጥቁር ልብስ የለበሠችውንና ልጅ አዝላ የዘፈነችው ቆኘጆ ድምፅ ያላት እኩል መሸለም ያለባቸው አይመስለኝም ።
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችዉን ልክ እንደኔ ፈዞ ያያት ዋዉ እህቴ መዝሙር ዘምሪበት በዚህ ድምፅ ብዙ ህዝብም እራሳቸዉም ያላወቁት ብዙ እህት እና ወንድሞች አሉ ድምፃቸዉ የሚያምር ትንሱ ግን እሷ እኮ ሁሉንም ሳትሳሳት ዘፍናለች አንተ ግን ድምፅሽም አሪፍ ስለሆነ ብለህ 300 No ፖርሳ የያዘችዉ አሟልታ ሳዘፍን ከሷ እኩል ኧር ትንሱ
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ያዘለችው ጎበዝ ናት እድል ብታገኝ ደስ ይለኛል እድል ቢሰጣት ለትሪንግ
@እሙየአባቷናፋቄ
@እሙየአባቷናፋቄ 2 жыл бұрын
የህብስትን ሙዚቃ የተጫወተችውን ልጅ እግዞት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@zgrmay
@zgrmay 2 жыл бұрын
Please help Mary she have a beautiful voice let everybody help her 🙏🙏🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ መልካም የህማማት ወቅት
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 жыл бұрын
ሜሪ ዋው አይገልፃትም 😍
@simuyedemese115
@simuyedemese115 2 жыл бұрын
ዋው ልጅ ያዘለችው አንደኛ ብዬሻለው ውድ
@tiggytig3
@tiggytig3 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣the one with the umbrella has a beautiful voice. Yihunilish konjiye🤗
@abdurahmankemal6514
@abdurahmankemal6514 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው በጣም ተጫውታዋለች እናንተም በደንብ ጎብኟት እባካችሁ እሺ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ልጅ ይዘለችው ልይናት ዎውውው አግዙት😍
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@sada4603
@sada4603 2 жыл бұрын
ተንሱ ፕሮግራሙ አሪፍ ነበረ ነገረ ግን የሚቀረቡ ሰወች አንዳንድ እድል በሰጣቸዉና የሚችሉትን ሙዚቃ ቢያንጎራጉሩ አሪፍ ነበረ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ዋዉ የልጅ እናት አበሲት
@kalikidansabela
@kalikidansabela Жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው 300 ያንሳታል በጣም ምርጥ
@camillaraya1047
@camillaraya1047 2 жыл бұрын
eree liij yaazelechiiwuu diimiistiiwaa yaamiiraal woow
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Please you guys help her she have good voice help her please please God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍
@sofifamily
@sofifamily 2 жыл бұрын
Mary ትቺላለች 👏👏👏
@tigtub8751
@tigtub8751 Жыл бұрын
ዋዉ ልጂ ያዘለችዉ
@sinta21tube98
@sinta21tube98 2 жыл бұрын
zefagn yalhonu gn yemichiu yetedebeku zare felfleh aggntehel gobez nech waw yehon program sertachu asayun beadis hiwet merafm bihon pleas
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 жыл бұрын
ለዛ ቢሰ ሆናችኋል በተለይ የተረት አባት ዘበነን ካቀረባችሁ በኋላ ወይ ወንጌል አያዉቅ ወይ ካወቁት አይማር ይኼ ደሞ ፕሮግራማችሁ ያማል በጣም ይቀፋል ወይ አያሰተምር ወይ አያዝናና ለዛ ቢሶች።
@frey2383
@frey2383 2 жыл бұрын
ተንሱ አንተ ዝም ብትልስ ባለ ልጅቷ አንደኛ እርገጠኛ ነኝ ስልኳን ትቀበላታለህ እንደዚህ ሰዉ ሰዉ ያጡ ስንቶች ናቸው እርዷት
@tsegayteklu9202
@tsegayteklu9202 2 жыл бұрын
wow merry betam konjo yemusica testibo alesh, yalesh chlotash ana testibo bezih ebs program yayu produceroch endemiyagzush emnet alegn.
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Yes Marry if she got help she can be singer.
@BEZENATENESHMARIAM
@BEZENATENESHMARIAM 2 жыл бұрын
Yihen yemesele dimts yiza eskezare betam des yilal 1ndegna maryyyy❤
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 жыл бұрын
የሜሪ ብር አንሷታል ትንሱ አስተካክል
@2121መርሃጥበብ
@2121መርሃጥበብ 2 жыл бұрын
ዋው ሜሪ
@letayfiseha6227
@letayfiseha6227 Жыл бұрын
ኢቤኤስ ሰላም ናችሁ ቴለፎናችሁ ፃፉሉኝ በማርያም
@BEZENATENESHMARIAM
@BEZENATENESHMARIAM 2 жыл бұрын
wowwwww maryyyyyyy❤
@shimelsgemechu9558
@shimelsgemechu9558 2 жыл бұрын
ጀግኒት በርቺ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 2 жыл бұрын
Wow wow wow leje yazelhu betiam airfe voice
@mohammedalmam2312
@mohammedalmam2312 2 жыл бұрын
Gebah y zemenu kaba.
@belaineshzewdu5681
@belaineshzewdu5681 2 жыл бұрын
ሚሪ💚👍
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 жыл бұрын
ዋው አመጫት 100
@Orange06909
@Orange06909 2 жыл бұрын
ቀይ ጥላ የያዘችው ውብ ድምፀ ነው ያላት
@mimiwodaj9606
@mimiwodaj9606 2 жыл бұрын
ባላ ጥላው አሪፍ ናት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
Lije yazelechew betam gobeze
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@kidustezera8308
@kidustezera8308 2 жыл бұрын
Wow marry
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ጥቁር ለባሹ ደግ አደረክ ሙዝቃ ለማወቅም እንዳትሞክር ምንም አይጠቅምህም
@muzitambase3012
@muzitambase3012 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘለቾ እንደኛ 300ይንሳታል
@muhammednurasmie6266
@muhammednurasmie6266 2 жыл бұрын
Meri She can ,pleas help her/
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 2 жыл бұрын
እንዴ ለሜሪ 300 ብቻ? 1000 ነበር የገመትኩት እኔ እሰጣታለሁ በእናትህ መልዕክት ተውልኝ።
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Leje yzelchew ansatal
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 жыл бұрын
ልጅ የተሸከመችው ምርጥ ድምጽ አላት
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv Жыл бұрын
💗💗💕💕❤❤❤❤💓💓
@toubetube2703
@toubetube2703 2 жыл бұрын
lige yazelevhew wow
@haregalemayheu1233
@haregalemayheu1233 2 жыл бұрын
ebkachehu erdate aretisetotachen
@sofi-hg8ju
@sofi-hg8ju 2 жыл бұрын
ትንሱ በጣም ነፍቀሀን ነበር ስጠፋ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 жыл бұрын
ውዶች እንዛመድ
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ዝም ብዬ ስገምት የታዘለው ልጅ ከዋላ ክሊፕ እየሰራ ነው::😂🙏🏾
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ትንሱዬ ስወድህክ እኮ xን ትመስለኛለህ
@delinafekadu2608
@delinafekadu2608 2 жыл бұрын
meklitshin Agenesh
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@tilahuntem9555
@tilahuntem9555 2 жыл бұрын
SINTU Birr silalew Bicha Jorowachen Yadenekoreew Marry To Art
@ibrahimtahermohamed3969
@ibrahimtahermohamed3969 2 жыл бұрын
Désolé me vous deviez pas donné 300 cent a la dame marry,le deux erreurs vous aviez donne le même prix avec une autre dame 300 cent alors que elle n'a pas chanté et répondu comme marry excuse moi regarde bien comme moi je parle au public merci.
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamar
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
ሽልማት አሰጣጥ ላይ ሰነፍ ነህ ማርያምን ትንሱ😏 አሁን ማ ይሙት ጥቁር ቲሸርት ለለበሰው ልጅ ብር ይገባዋል? አንድ ዘፈን ሳይዘፍን ለምን ሸለምከው ሞራል አይበቃውም ነበር?🤣🤣ሜሪን በጣም ነው የጎዳሃት በዛ ላይ ልጅ አዝላ🤔
@sameman536
@sameman536 2 жыл бұрын
ዘፈኑ ሁሉም ለዘይት ነው የሚመስለው 😂
@worebado6556
@worebado6556 2 жыл бұрын
ሜሪ እንጀራ ወጣላት
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ጎዳናው (ክፍል 19)
30:20
100 ሺ
Рет қаралды 9 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН