🛑 ክፍል - 1 || ግንቦት ወር እና ፖለቲካችን ከመፈንቅ*ለ መንግስት እስከ ጅምላ ጭፍ*ፋ ግንቦት ወር አላት

  Рет қаралды 5,607

EKUL MEDIA

EKUL MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@ayelegeletu8288
@ayelegeletu8288 5 ай бұрын
እንደው ኢትዮጵያን እንገንጥል የሚሉትን እግዚአብሔር እነሱን ይገነጣጥላቸው
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 5 ай бұрын
ፈጣሪ ተመስገን አማራ አርገክ ስለፈጠርከኝ ደሞም የነዝክ ጀግኖች እህ ት ያረገኝ🙏ወድሞች የአማራልጆች ከናተጋር የተቀመጡት ደናቁርቶች አይመጥኗችሁም
@NdbdJdb
@NdbdJdb 5 ай бұрын
ተዲ ተባርክ
@AzizAbdela
@AzizAbdela 5 ай бұрын
አተ እዉቀት ካለ በእዉቀት ተወዳደር ስድብ ተዉና መስፊን ጀግና ነወ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 ай бұрын
ፋኖ ለፍትህ ጭምር ነዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉ አገሪቱ ዉስጥ ፍትህ ሲሰፍን ነዉ ተጋድሎዉ የሚቆመዉ።
@DaveDave-j2b
@DaveDave-j2b 5 ай бұрын
ሁሉም ሰው የቴዲ አሰተሳሰብ ቢኖረው አገሪቱ ወደ ትክክለኛ መሰመር ትገባለች እውነት ነው ኤርትራን ጠርጥር ትክክል ነው
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ መስፍኔ ስለ ቴዴ ቤት ነጻነት ለማዉራት ብቃትም ሞራልም የለዉም በሱ ቤት ማንም መናገር አይችልም ሺም ሺም መስፍኔ ነጻነት ከቴዲ ቤት ተማር
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 5 ай бұрын
ቴዴ መስፍኔ ስለ አሳምነው ሲናገር ገረመኝ ለመገደሉም ምክንያት ሊመጣ ያለዉን አስቀድሞ ስለ ገባዉነዉ አማራ አማራ ነኝ ብሎ የመጣዉ አማራ ነህ ብለህ ስለ ገደልከዉ ነዉ
@RetaKetema
@RetaKetema 5 ай бұрын
ቴዲ ይሄ መስፍን የሚባለው በአማራ ጥላቻ የተቸገረ ሠው ነው።ከፈለገ አብይን መደገፍ ሲችል ከርእስ ወጥቶ መቀበጣጠሩ መድረኩን አይመጥንም።ትልቅ ይመስላል ግን...
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 5 ай бұрын
ይህ አባባል መስፍኔ የአማራ ህዝብ ደሙን ሳያፈስ ቢሆን ኖሮ ባልከፋ ነቀር። ዛሬስ ካልከኝ article 39 ኝህን በጀርባህ አዝለህ እንድትተኛ አደረግን። ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም። አናትህ ይፈርሳል። አማራ ማለት በ 10 ውስጥ ተነስቶ 60 ዓመት የፈጀኸውን ቆራጣ አስተሳሰብ አስፈስቶ ያሳርፈሀል። Long live forever Ethiopia
@Fano316
@Fano316 5 ай бұрын
መስፍን ሚባል ሙርኮኛ አጋሰስ በአማራ ቅናት ሊሞት ነው
@Samitrghh
@Samitrghh 5 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅😮
@Getacher-h8d
@Getacher-h8d 5 ай бұрын
አንተነሀ♥♥♥
@asfeshumamo6033
@asfeshumamo6033 5 ай бұрын
መስፍን የሚሉት ምናለበት አፋን ቢዘጋ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ከነዚህ የመንደር ልጆች መስፍን ጂጂ ሞጣ ሌሎችም የጫትና የቡና ቤት ሀሜት ወደ ፓለቲካ መድረክ እያመጡ ካልወጡ ሰላም የለም
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 5 ай бұрын
እንደእኔ አንዳንድ ሰዎች በፍፁም ኦሮሞን ወክለዉ ለመናገር እዉቀቱም ልምድም የሌላቸዉ ማፈርያዎች ናቸዉ ::ጂጂ ሆነች መስፍኔ ትምሮም ሆነ ተፎጥራዊ ንግግራቸዉ ከጥቅም ጉዳታቸዉ ያዘነብላል ያልተማረ ሰዉ ሲናገር ምርኮኝነት ጌጡ ይሆናል ::
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 ай бұрын
ጀነራሎ አሳምነዉ ዉነቱን መናገሩ ነዉ አማራዉ እየታሩደ እየተሳደደ ያለው ይሉናል አራጆቹ ባለጊዜ ሌቦች ባንዶች ምናምንቴዋች ወዘተ ወዘተ ወዘተ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 ай бұрын
ኢሀአደግ የገማ ነበር ቢባል ብልፅግና መጣል ብቻ ያለበት የተላ ስርዓት ነዉ ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 ай бұрын
መስፍን ፈይሳ የዉሸቱ ብዛት ኤድስ አለብኝ ማስረጃ ቢያሳይ አላምነዉም። ሰዉየዉ አጥንት እንደሚወሩዉርለት አብይ ዉሸት ነዉ።
@Lionhearted777
@Lionhearted777 5 ай бұрын
Addis Times 👌👌👌👏👏👏
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 5 ай бұрын
የበሉበትን ወጪት ሰባሪነት የእናት ጡት ነካሽነት ነው።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 ай бұрын
መስፍን ፈይሳ ፈሳ ነዉ አወራ የሚባለዉ።
@heluview7904
@heluview7904 5 ай бұрын
Mesfine great wish you long live
@DaveDave-j2b
@DaveDave-j2b 5 ай бұрын
መሰፈን የሚባል ደደብ ለምን አታሰወጣወም ይህምርኮኛ አንድ አመት እንኮን ሳይዋጋ እጂን የሰጠ ወራዳፓለቲካ ችሎታ የለውም ከሰድብ በሰተቀር ቤትህ ይበላሻል
@HailuBalcha
@HailuBalcha 5 ай бұрын
ይህ ምርኮኛ የታነቀ ፍየል ነገር ነው ለሀጫም !
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 5 ай бұрын
የኢትዮ ህዝብን ያቆሸሸው ኦሮሞ ሲመጣ ነው በወረራ ቆሻሻ😅
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 5 ай бұрын
ምን ትቀባጥራለህ አንተ ብሄር ካለህ ለምን ሌላውን ብሄር ኖረህ ብለህ በበሽታ ተቃጥለህ ልትሞት ነው። ከኋላ የመጣ አይን አወጣ ይልሃል ያንተ ብጤው ነው። መቸ መጣሽ ሙሽራ መቼ ቆረጠምሽ ሽንብራ ነው ያደረከው ነገሩን። አማራ ዛሬሳይሆን ድሮም የነበረ ነው ወደፊትም ይኖራል ግን አንተ ልብህ በጥላቻ ነቀርሳ መስራት እንዳያቆም ተጠንቀቅ።
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 5 ай бұрын
ቴዲ ማለት ኣሳጥር ስታወራ ኣንዳንዴ ይስለቻል
@Khadeja-lw6ex
@Khadeja-lw6ex 5 ай бұрын
ቂሮአማራየሚተችሁሉያሥማማሀንጭብላም
@DaveDave-j2b
@DaveDave-j2b 5 ай бұрын
አኔ በ1968 አሰመራ የኢትዬጵያ አየር ወለድ መኮንን ነበርኩ አዛ በነበርኩበት ጊዜ ከአንዳድ የሻብያና የጀበሐ ሰወች ጋር ለማውራት እድሉ ነበረኝ አውነት አውን ሰትናገር በዚያ ጊዜ እንዳልተወለድክ እርግጠኛ ነኝ አንባቢ መሆንህን ተገዝቢለው ጥሩ ጭንቅላት አለህ የአገሪቶ ጠላቶች አሰካሁን ችግራችን ያልተፈታው የሻብያና የጀበሐ የቀበሩት ፈንጂ አየፈነዳ ነው በጣም አደንቅሐለው ሰላወካቸው ይንን ሰል የኤርትራን እዝብ ማለቴ አይደለም ኢሳያሰና ሳአለ ሳቤ ማለቴ ነው አውንም ኢሳያሰን ጠርጥር በዚህ በጣም ከፓለቲካሰወች ተወያይበት
@tekleabhabtom7910
@tekleabhabtom7910 5 ай бұрын
Abet ewukettt paaaa.
@BirukMan-s6j
@BirukMan-s6j 5 ай бұрын
Qeeroo yimechish abate
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 5 ай бұрын
Mesfen😂😂😂😂😂😂😂
@123hpsonic7
@123hpsonic7 5 ай бұрын
Ebakih mesfin yemibal ke dingay yetesera chinkilat new yalew
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 5 ай бұрын
Talk talk talk !!!! They don’t bring nothing . The basic thing on the ground is going good !!!! Most of them Support a different party not bring common solution .
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 5 ай бұрын
Ehe shemagele men eýale now melaw ayegeba woye ayamen wyem ayafer yezorbet abarew zebelo kamechacha
@etheghus5049
@etheghus5049 5 ай бұрын
This is not your original content. You stole it from @TeddyHawassa Remove it ASAP. Create your own content!!
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
Data Analysis with Python for Excel Users - Full Course
3:57:46
freeCodeCamp.org
Рет қаралды 3,1 МЛН