ክፍል 2

  Рет қаралды 29,321

TUBE وبيجوت

TUBE وبيجوت

3 жыл бұрын

ለአላህ ብለን እስከመጨረሻው እናዳምጥ ዲን መመከከር ነው!
.............................................................................................................................
አሰላሙ አለይኩም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ አዳዲስ እና አሪፍ ቪዲዮ ቶሎ እንዲደርሷችሁ ይሄን ቻናል #LIKE ➕ #SHARE ➕ #SUBSCRIBE አድርጉ❗️እንዲሁም የደውል ምልክትዋን ይጫኑ ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን ።
My telegram link: t.me/joinchat/AAAAAEsUti7-Qrt...
My WhatsApp +251965850819
ኢስላሚከወ KZbin ቻናል👇👇
/ @islamic_discussion0
የነብዩ () #መውሊድ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀም? (ዶክተር ሼህ አቡበከር ሱለይማን ከ ወንድም ሳዳት ከማል ጋር)
ክፍል 1 👇👇
• ክፍል 1 የነብዩ መውሊድ በኢስላም ...
#ክፍል 2👇👇
• ክፍል2 መውሊድ ይከበር ወይስ አይከ...
#ክፍል 3👇👇
• ክፍል3 የነብዩ መውሊድ በኢስላም እ...
#ጁምዓ ሙባረክ ማለት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም? (ወንድም ሳዳት ከማል ከ ኡስታዝ ሃቢብ ኑሪ ጋር)👇👇
• ጁምዓ ሙባረክ ማለት በኢስላም እይታ...
#ነሺዳ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም?(ወንድም ሳዳት ከማል ከ ኡስታዝ ሃቢብ ኑሪ ጋር)👇👇
• ነሺዳ በኢስላም እይታ #ውይይት ኡስ...
#ፓለቲካ በኢስላም እንዴት ይታያል? (ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከ ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ ጋር)👇👇
• ፖለቲካ (በኢስላም እይታ) ኡስታዝ...
#መንዙማ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም? (ወንድም ሳዳት ከማል ከ ኡስታዝ ሃቢብ ነሪ ጋር) 👇👇
• መንዙማ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም?...
#ኒቃብ ለሴት ልጅ ግዴታ ወይስ ሱና? (ዶክተር ሼህ አቡበከር ሱለይማን ከ ኡስታዝ አቡ አብደላህ ጋር)👇👇
• ኒቃብ መልበስ በሴቶች ላይ ሱና ወይ...
#አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ጌታ ወይስ አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ያለ ጌታ?(ዶክተር ሼህ አቡበከር ሱለይማን ከ ኡስታዝ ኤልያስ አህመድ ጋር)
👇👇👇(ክፍል አንድ)
• #ክፍል1 ስለጌታችን አላህ ኡስታ...
ክፍል 2 👇👇
• ክፍል 2 #አላህ በአካሉም ከአርሽ ...

Пікірлер: 344
@user-xe3er2kz9v
@user-xe3er2kz9v Ай бұрын
አሏህ ከፍጡር ፈላጊ አይደለም ። አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ኡስታዝ አቡበክር ❤❤❤
@InnocentBeach-ch7cw
@InnocentBeach-ch7cw 2 ай бұрын
جزاكم الله خيرا አቡበክር ሱለይማን ❤❤❤شيخنا الغالي
@user-wd3op7vz6c
@user-wd3op7vz6c 3 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኢሊያስ አህመድ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ የጠመሙትንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
አላህ አንድ ነዉ።አምሳያም የለዉም ።አለምን የተቆጣጠረ ጌታ ነዉ።ከፈጠረዉ ነገር ቅንጣትም ፈላጊ አይደለም የኛ ጌታ።☝️💚
@user-uo3se8mq9m
@user-uo3se8mq9m 3 ай бұрын
ኡስታዛችን አቡበክር ጀዛኩሙላ ኸይራት
@shegarameto706
@shegarameto706 2 ай бұрын
😂😂ሞኝ ኡስተዝ
@madarkhamzh7809
@madarkhamzh7809 9 ай бұрын
ዶከተር አቦባክር አለሀ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና ደስ የሚል ደርስ ነው በረካ አለሁ ፊኩም
@user-nd5lf8ye3k
@user-nd5lf8ye3k 2 ай бұрын
ምኑ ነው ደሥ የሚለው እናተም ልክ እደ ቤጤ ናችሁ
@user-fu9if3yt4l
@user-fu9if3yt4l 2 ай бұрын
ሸይክ ኤልያስ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@ummuabdu7611
@ummuabdu7611 Жыл бұрын
ኣሏህ ያለ ቦታ ያለ ነዎ ዓርሽ ሳይፈጥር እደነበረ ነው
@user-ok1xs9qe3b
@user-ok1xs9qe3b 2 ай бұрын
እኛ ከፈጠረው የሚፈልግ በአካልና በቦታ የሚገለፅ ፈጣሪ የለንም እኛ ከማንም ምንም የማይፈልግ አሏህ ነው ያለን አልሓምዱሊላህ አሏሁ ሞውጁዱን ቢላ መካን❤❤ጃዛኩሙሏህ ኸይር ሸይኽና❤❤
@anwarmuzemil4864
@anwarmuzemil4864 3 жыл бұрын
ብዙዎቻቹ በጣም ትገርማላቹ አቡበክር የሚለው አላህ ያለ ቦታ ያለ ነው ነው፣ ነገር ግን አንድ እንኩዋን አላህ ያለ ቦታ መሆኑን ሚያሳይ ነገር አልተናገረም ይልቁኑ አላህ ከ አርሽ በላይ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎቹን የማጣጣ ንግግር ብቻ ነው። እባካቹ ከ ወገንተኝነት ውቺ ሁናቹ እምነታቹን በትክክለኛ ማስረጃ ላይ ሁናቹ ያዙ። አንድም የ ቁራን ወይም የ ሃዲስ ማስረጃ የለም አላህ የትም አይደለም የሚል። ለዛ ነው ብዙ ጊዜ አላህ ከ አርሽ በላይ አይደለም የሚሉ ሰዎች የነሱ እምነትን ማለትም አላህ ያለቦታ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ከማምጣት ይልቅ ከ አርሽ በላይ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ለማጣጣል የሚሞክሩት። ወንድም እህቶቼ ይህ ዲን ነው ትክክለኛውን እንጂ የምትፈልጉትን አትከተሉ። ወላሁ አእለም ሌላኛው አቡበክር በ ኢማሙ ቁርጡቢ ላይ ዋሽቷል በርግጥ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ግን አንዴ አቂዳውን ያዘ ከዛ በኋላ ሃቅን መጠምዘዝ እንጂ መቀበል አቃተው አደራ እንደሱ አትሁኑ። እሳቸው ያሉትን እሺ ካለኝ ከታች PDF አያይዝላችዋለሁ ገጽ 158-159 ታገኙታላቹ እራሳቹ ታዩታላችሁ አላህ እኔንም እናንተንም ሰው ላይ ከመቅጠፍ ይጠብቀን
@anwarmuzemil4864
@anwarmuzemil4864 3 жыл бұрын
እምቢ ብሎኛል የ ኢማሙ ጠበሪ ተፍሲር ሱረቱል በቀራ ቁጥር 29 ላይ እዩት ታገኙታላቹ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
እያወቁ እኮነው እነሱ ጠነው ስውን እሜያጠሙ. አላህ ከአረሺ በላይ ነው ብዙ የቁረአን ማስረጃወች አሉ አልሀምዱሊላ እኔም በፌት አለማወቅ. አላህ ያለ ቦታ ነው ብየ ነበረ እማምነው ግን አሁን አልሀምዱሊላ አቄዳየን ከቁረአን ከሀድስ ተረዳሁ አላህ ከአረሺ በላይ መሆኑን ነብያችንም ስለላህ አለይ ወስለም ብዙ መልሶችን ለሆነች እንስት. አላህ የትነው ሴላት እስማይ ብላ መልሳለች ብትሳሳት ነጃ አውጣት አይሉም ነበረ አዳ ያሆኑ ጠማማወች. ሱበሀን አላ አላህ ይምራችሁ ያረብ
@abukitofike5614
@abukitofike5614 2 жыл бұрын
Ebnu Kesire Men Blo Endfesre Eyte
@fjvjbmnvxkm9146
@fjvjbmnvxkm9146 2 жыл бұрын
Ngeren pdf yemigegnibetn
@howtogrow8536
@howtogrow8536 9 ай бұрын
shekochhn be glt tekerakrew yemiyashenfewn enketelalen
@haphap4640
@haphap4640 8 ай бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ ጀዛ ከላህ ከይር አላህ አተም በተናገር ከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚውቹ ያድርገን አላህ ካአር በላይ ነው
@user-yj5wb5zj5i
@user-yj5wb5zj5i Жыл бұрын
አስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን አረህማን ከአርሽ በላይ ነው
@amnallll6301
@amnallll6301 Жыл бұрын
አላሁ. መወጀዱበላመካን. አላህየለባታነው
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
ማስረጃ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
የት አገኛችሁት እዚህ የሚል😭😭😭
@user-eo5mt8dx4h
@user-eo5mt8dx4h 3 ай бұрын
ኡስታዚ አብበክረ አላህይጠብቅልን የነሱእምነት ጀህል ይሻላል ምንም እምያቀዉ አዉቀናል ብለዉ ተማስተምሩ ኢልምምር ይቀረችዊል❤❤❤❤❤❤
@user-uo9zw1jd4p
@user-uo9zw1jd4p 3 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር ዶክተርአቡበክርሶለይማን አላህ ባሉበትከነቤተሠቦቻቸዉ እሥከጀመአቸዉ አላህይጠብቃችሁ አላህሞጁዱን ቢላ መካን
@user-sk7ju6kq8i
@user-sk7ju6kq8i 8 ай бұрын
አላሁ መውጁዱ ቢላ መካን
@user-jx8ob9ks9w
@user-jx8ob9ks9w 10 ай бұрын
ሱለላህወሰለም ኡስታዝአሊያስ አህመድ አላህይጨምርልህ አላህከአርሺበላይከፍአለ
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 3 ай бұрын
ኡስታዝ እሊያስ አላህ ጀዛዎትን በጀንነት ይክፈሎት አላህ ከአርሽ በላይነው ☝
@biniyamingirma4995
@biniyamingirma4995 2 жыл бұрын
ከቦታ ፈላጊ የሆነ ፈጣሪ የለኝም
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
☑️☑️☑️☑️☑️👍👍👍👍👍👍
@user-im7lo8mh1q
@user-im7lo8mh1q 4 ай бұрын
ዶክተርዬ አሏህ ይጠብቅልን❤🎉❤🎉
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 11 ай бұрын
አሏህ ቦታን አቅጣጫን ሳይፈጥር የነበረ ነው አሁንም እደነበረ ነው አሏህ ተቀያያሪ ጌታ አይደለም
@user-og1hc2cw4g
@user-og1hc2cw4g 8 ай бұрын
ሳሕ❤
@fyyu3909
@fyyu3909 2 ай бұрын
ትክክል አሁንም በፊትም እነበረበት ነው አረህማኑ ከአርሽ በላይ ከፍ አለ ። ራሡን በገለጸበት መልክተኛው እንደገለጹት አጦእና አናጣምም
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 2 ай бұрын
@@fyyu3909 እሱን ካመናችሁ ለምን ተደላደለ ተቀመጠ ትላላችሁ አሏህ ከዝህ የጠራ ነው አሏህ አርሽን ተቆጠጠረ ነው ተፍሲሩ አሏህ በልባቸው ጥመት ያለባሸው አያተል ሙተሻቢህ ይከታተላሉ ብሎናል በሱረቱል አል ኢምራን አቀፅ 7 ላይ
@EbirahimSemagn
@EbirahimSemagn 2 ай бұрын
Allah yefelegewn mareg ychilal Befitur enkua semay kemidir belay new hadya emidir lay tekemital litlu new?
@fyyu3909
@fyyu3909 2 ай бұрын
@@fatumaahmed4763 ሙተሻቢ እናተ ናችሁኮ ተደላደለ ያለ የለም አታጣሙ ተማሩ መጀመሪያ እውቀት ከንግግር ሥለሚቀድም
@shemstube7057
@shemstube7057 2 жыл бұрын
አላህ ከ አርሽ በላይ ነው ሸህ ኤልያስ አህመድን አላህ ይጠብቃቸው። አንጀት አርስ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o Жыл бұрын
ዶክተር ሸይኽ አቡበክር የኛ ጀግና ባረከሏሁፊኩም አሏህ ይጠብቅልን ረዘም ያለ ኡምር ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይስጥልን አሏህ ያለቦታ ያለ አቅጣጮ ያለ ጌታ ነው
@ebrahimadem1433
@ebrahimadem1433 Жыл бұрын
አላህ ከገጠረው አለም አይፈልግም
@ASZX-ri8um
@ASZX-ri8um 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልአዚዙልገፋር አሏህ ከአርሽበላይነው
@user-qg9db3di4m
@user-qg9db3di4m 2 жыл бұрын
ሳህ ✅✅✅✅✅✅
@kadumuneermuhamnedkavanoor7330
@kadumuneermuhamnedkavanoor7330 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
❎❎❎❎❎❎❎❎
@amoyeendris2194
@amoyeendris2194 13 күн бұрын
ሳህ✅✅✅✅
@user-sk7ju6kq8i
@user-sk7ju6kq8i 8 ай бұрын
ሸህ አቡበከር አላህ ይጨምርልህ ትክክለኛ እምነት የሶፍዮች ነው❤❤❤❤
@fatema6394
@fatema6394 6 ай бұрын
ሸኩና ሸህአቡበከር አሏህ ጀዛችሁን ይክፈለልኝ❤❤❤❤ አሏህ ያለቦታነው
@user-iu2fy9lz2b
@user-iu2fy9lz2b Күн бұрын
ኡስታዝ አቡበከር ጀዛኩሙላሁ ህይረን
@KerimaKerima-iv6ds
@KerimaKerima-iv6ds 4 күн бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን መጀመሪያ ለራሣችሁ ተስማሙ አንዱ ከአርሺ በላይ አላህ ሀርሺ ላይ ተደላደለ ወረደ ወጣ አምትሉ መጀመሪያ አንድ ሁኑ እሺ አላሁ ሞጁዱን ቢላ መካን
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 4 ай бұрын
ሸይኽ ዑመረ ነብይላህ ሙሳ ለነብያችን ወደ አላህ ተመለሰ ና ከሱላት ኢንድ ቀነስልክ ያሉት ምን ትላለክ አላህ ከዓረሺ በላይ ከለለ አላህ ነብዩላህ ሙሳ ለምነ ወደ ጌታህ ተመለሰ ና ጠይቅ አሉ?
@EbirahimSemagn
@EbirahimSemagn 2 ай бұрын
And enkua aymelsim
@idehwhhsg4297
@idehwhhsg4297 Жыл бұрын
ዶ/ር ኣቡበክር ሱለይማን ኣሏህ ይጠብቃቹሁ የኛ ጀግና ኣሏህ ያለ ቦታ የለ ነዉ ኣሏሁ መጁዱን ቢላ መካን
@MohammedAli-if7bp
@MohammedAli-if7bp Жыл бұрын
ኡሥታዝ ኢልያሥ አላህ ያቆይልን አላህሂድያ ይሥጣቸው
@Sitina-sy8pe
@Sitina-sy8pe 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ሸህ አቡበክር አላህ ያለቦታ ያለነው
@hayatendetis4738
@hayatendetis4738 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ ኤሊያሰ አህመድ አላህ ይይትብቅህ አላህ ክአርሽ በላይ ነው
@baharali5638
@baharali5638 2 жыл бұрын
allah arshen sayfeter yale arsh nebere alllah botan sayfeter yale bota nebere allah semayaten sayfeter yale semay nebere yehenen hula kefetere buhalam lek endebefitu yale arsh yale semay yale bota yale new
@jemaldeleta4133
@jemaldeleta4133 2 жыл бұрын
አላህም አለ" ከደም ሰራችሁ የበለጠ እቀርባችኋለሁ "
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 8 ай бұрын
በእውቀቱ ነውጂ በአካሉኮ አደለም ሽንትቤትም ስትገባ ሌላም ስትሰራ አካል ላይ ነው ማለት ነው አላህ በእውቀቱ ነው ከኛጋ የሚሆነው እንጂ ከአርሽ በላይ ነው
@user-wc6bc9cj1e
@user-wc6bc9cj1e 5 күн бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ።።።። ለአህባሾች አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ቁረአን አለመቀበል ማለት አዑዙቢላህ، በቁረአን ሰባት ቦታ ጠቅሶልን ሳለ እናተ አለመቀበል ማለት አላህ ይምራችሁ።። ወንድም እህቶች እንጠንቀቅ ተውሂዳችንን እንማር እንጠብቀው አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ከጥመት አላህ ይጠብቀን።
@dawudworku6584
@dawudworku6584 2 жыл бұрын
Rejim hayt le docter abubekr suleyman Allahu mewjudun bila mekan yhie new akidaye allah yemeslemun hidayah ystachihu le eliyas ena leteketayochu
@ProductivePro
@ProductivePro 3 жыл бұрын
Welahi sheikhuna antun megeltsebet kalat atahu siyastemru rasu besekina be hikma Allah yetebkln Allah yale bota yale nw
@user-yf1qv4pg4o
@user-yf1qv4pg4o 3 ай бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ
@QqqQqq-qn5ws
@QqqQqq-qn5ws 2 жыл бұрын
አላህ እራሡ አሯህማኑ ዓለል አርሺ ኢሥተዋ ያለዉን ፍጡር ቀይሮ ኢሥተዉላ ቢል ማን ይቀበላል ደም አኛ አላህን እድህነዉ አቀማመጡ ምናምን አላልንም አላህ ከአርሽ በላይነዉ እንዴትነዉ አላህ እራሡ ነዉ የሚያቀዉ አለቀ
@user-qj1cm5xq8p
@user-qj1cm5xq8p Жыл бұрын
@Su4Su.T
@Su4Su.T Жыл бұрын
ሳህ
@hassenmohammed9722
@hassenmohammed9722 Жыл бұрын
አረ ኢስተውላ ብሎ የቀየረ የለም ትርጉሙን ነው የሚስማማውን እወያያለሁ ካልክ አናግረኝ
@QqqQqq-qn5ws
@QqqQqq-qn5ws Жыл бұрын
@@hassenmohammed9722 ና እንወያይ ደአ ይለኛል
@QqqQqq-qn5ws
@QqqQqq-qn5ws Жыл бұрын
@@hassenmohammed9722 እና ትርጉሙሥ ቢሆን ምንድነዉ የሚሥማማዉ አለል አርሺ ኢሥተዋ ማለት ከአርሽ በላይ ከፍ አለ መሆኑን
@user-ur9kx4vw8v
@user-ur9kx4vw8v Жыл бұрын
ያረብ ትክክለኛውን መገድ አንተ ምራ አላሁ አእለም
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 3 жыл бұрын
Masha Allah Allah yetebeqote shakhuna 👑👑👑👑👑👑👑👑
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 23 күн бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ ጀዛከላህ ኸይር አህባሹ አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@user-uf7dk2cz8r
@user-uf7dk2cz8r Жыл бұрын
እንዴት አላህ አካል አለው ይባላል በቁርአን ነው በሀዲሥ አካል አለኝ ያለው አካል የሚባለው ነገር የተለያዩ ነገሮች ተገጣጥመው የሚፈጥሩት የሆነ ቁሥ ነው
@fyyu3909
@fyyu3909 2 ай бұрын
መጀመሪያ ተረጂ ከመኮመትሽ በፊት
@user-xc5kc5rb9v
@user-xc5kc5rb9v 2 жыл бұрын
جزاك الله خير الله يحفزك يارب
@user-co1qf2jx1n
@user-co1qf2jx1n 3 ай бұрын
Sheikh Eliyas Ahmed iwnetawn silabraruln jezakumulahu khayr❤
@kassahailu821
@kassahailu821 Жыл бұрын
አላህ ከ አርሽ በላይ ነው እኛ የምናምነው ቁርአንን ና ሀዲስን ነው ፍልሥፍና ን አንቀበልም
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
ኡዝታዝኤልያስአህመድአላህያቆይህ
@saadayonis8841
@saadayonis8841 Жыл бұрын
MashaAllah barakallahu Allah ytabkachuh 👍
@seadayimer9665
@seadayimer9665 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@user-fu9if3yt4l
@user-fu9if3yt4l 3 ай бұрын
Allah u akbar. ahbashoch allah yimrachu .allah kearsh belay nw.allah u akbar.
@user-sk7ju6kq8i
@user-sk7ju6kq8i 8 ай бұрын
ዲን ከኡለሞች ና ከሰለፎች❤❤❤
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 7 ай бұрын
ዶክተር ሸይክ አቡበክር ሀያት ጀባ ትክክል የኛ ፈጣሪ ተቀያያሪ አይደለም
@amoyeendris2194
@amoyeendris2194 13 күн бұрын
ጀባ ምድነው እ🤣🤣
@user-wc6bc9cj1e
@user-wc6bc9cj1e 5 күн бұрын
ክክክክክክክ አንተ አው አንቺ ነሽ እንዴ ሀያት የምትሰጠው ጀባ ክክክክክ
@amnallll6301
@amnallll6301 Жыл бұрын
አላህያለባትነው
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
ሸይኽ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቃችሁ አረህማኑ አለል አርሽ እስተዋ አላህ ከአርሽ በላይ ነው አላህ ሀቁን ይግለፅላችሁ
@kadumuneermuhamnedkavanoor7330
@kadumuneermuhamnedkavanoor7330 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😋
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Жыл бұрын
በዛቱ ነው አርሽ በላይ 🤔😏
@sartt7576
@sartt7576 11 ай бұрын
አላህ ከአርሺ በላይነዉ።።።
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 11 ай бұрын
😂😂😂
@amoyeendris2194
@amoyeendris2194 13 күн бұрын
አህባሾች አሏህ ይሂድኩም 😢😢 አሏህከአርሽ በላይነው
@manhajsalafiyoutube2344
@manhajsalafiyoutube2344 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ አህመድ ነው ተሸክክል ያለው አላህ እነዚህን አድስ ነገረ እሚፈጥሩትን ጠማሞች ያጥፋልን
@zz-mv5xr
@zz-mv5xr Жыл бұрын
አላህ ከአርሽ በላይ ነው አልሀምዱሊላህ
@eliyastefera1809
@eliyastefera1809 Жыл бұрын
mulu sema ena ma yalbotawe endegeba tawqwalhe
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Жыл бұрын
በልቅናው በደረጃው አዎ ነው❤❤❤ ግን በዛቱ ካልሽ ተሳስተሻል አላህ ከቦታ አይፈልግም
@howtogrow8536
@howtogrow8536 9 ай бұрын
hidna anagrew yante fetari alah aydelem ftur new
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
አኡዙቢላህ🤮🤮
@nfisa2992
@nfisa2992 2 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@seadaseada3846
@seadaseada3846 Жыл бұрын
አላህ ያለቦታአላቅጣጫ ያለነዉ
@mouzaalnuaimi132
@mouzaalnuaimi132 11 ай бұрын
አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ አላህ ከአርሽ በላይ ነው
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
​@@mouzaalnuaimi132በዛቱ ነዉ🤔?
@abuferhan6030
@abuferhan6030 3 жыл бұрын
ሱብሃነላህ
@user-xh5br8lc2s
@user-xh5br8lc2s 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አሊያስ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀቅ ከሚከተሉት ያድርገን የአላህንቃል ከሚያጠሙት አላህ ይጠብቀን
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
@@user-xh5br8lc2s አሜንን
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 11 ай бұрын
ናተወያይ ስትባል ለምን አትቀበልም እልያዝ አህመድ
@amaamm2154
@amaamm2154 3 ай бұрын
ህ ምንግዜም አህባሽነው ወደኋላየሚለው ለምን አህባሽ በአቅሉነው የሚናገርውበማስርጃ ጪራሽ ማስርጃየለም
@user-wc6bc9cj1e
@user-wc6bc9cj1e 5 күн бұрын
እንደናተ ማንአለደሞ በኢሞም እናቃችሗለን እኮ
@tufutd1991
@tufutd1991 Жыл бұрын
መዉለናዶክተርኣቦባክርስለማንአላህይጠብቅልን✅✅🐅🐅🐅🌹👏😍
@EMAGZACofficial
@EMAGZACofficial 4 ай бұрын
ዶ/ር ሼኽ አቡበክር አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያጋ ይለግስልኝ ❤💚💚❤️
@Hsnyah-v5v
@Hsnyah-v5v 26 күн бұрын
የኛ ጀገና ኣህበሻ የኣላህ ናቾዎ ለላቾዎ ግን የቢር ናቾ
@ibrahimbirgu9065
@ibrahimbirgu9065 2 жыл бұрын
Manim awr alwar ke all qal ay baltim all ke arshi balay new
@Hayatmusema-w6y
@Hayatmusema-w6y 15 күн бұрын
Abubekr gin sheh yemilewn maereg keshemach new end egezahw Allah hdiyawn ysth
@utfh2834
@utfh2834 11 ай бұрын
❤❤
@osmanmunwere7592
@osmanmunwere7592 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ሸይህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ በጥቅሉ ግን አህባሾች ከቁርአን እና ሀዲስ አብደላህ አልሀረሪ የፈለሰፈውን ጥመት አታስበለጡ የትም አያደርሳችሁም
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 жыл бұрын
💯✅
@user-ov6gy8xl1j
@user-ov6gy8xl1j 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@idehwhhsg4297
@idehwhhsg4297 Жыл бұрын
እጭ ጠማማ ሁላ👎👎👎👎👎👎
@user-tm4be6ub1v
@user-tm4be6ub1v 4 ай бұрын
ቆሻሻ ሆዳም ብር ስብስቡ በፖለቲካ ይሄ ነው ለናተ የሚያምርባችሁ
@user-wc6bc9cj1e
@user-wc6bc9cj1e 5 күн бұрын
​@@user-tm4be6ub1vእኛ ቁርአን እና ሀዲስ እንጂ እንደናተ ተራ ሰው አንከተለም ማንም ይሁን ማንም ቁርአን እና ሀድስ ያልገጠመ ንግግር አንቀበልም
@iberahemtessema1930
@iberahemtessema1930 9 ай бұрын
@fyyu3909
@fyyu3909 2 ай бұрын
ማሥረጃችሁ ለራሡ ከቁርአንና ከሀዲሥ ሌሽ ማትጠቅሡት እንደ ሼኽ ኢልያሥ አውቆ የተኛን
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 4 ай бұрын
ትክክክል ሸይኽ ኢልያሰ አላህ ያሕፈዛክ ወል አምሣልካ ለምሳሌ አላህ የት ነዉ ሰለዋት ነብያችን በሰማይ ነዉ አለች ያ ማለት ግን ሸይኽ ኢንዳለከዉ ሙጠለቅ ሰማይ ነዉ ለምሳሌ መክና በይት ነዉ ምህደዉ ብባለ በመድረ ነዉ አየረ ሳ ሰንላት በሰማይ ነዉ የምትለዉ ሰለዝ ከመድረ አንፃር ነዉ ሰማይ ያለዉ
@zz-mv5xr
@zz-mv5xr Жыл бұрын
ሱበሀናላህ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ የአላህን ቃል ማንም አይቀይርውም ለምን ትቀይርዋለህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@baharali5638
@baharali5638 2 жыл бұрын
subahan allah gud eqo new eliyas eyale yalew berasu atoregagem quran hadisen eyetoregeme new sufiyu abubeker degmo selefoch qe quran teredtew begara sememenet yasedequtegnen new ena man lesemetu tegeshi endehone gels new... alhamdu lillah selefocha beneberubet menged saladeregen... selef nen belo gen yerasun hasab ena amelekaket eyaramede endehone gels new enamesegenalen
@ibrahimworku9465
@ibrahimworku9465 Жыл бұрын
gilts nw betam yemayigebagn neger binor 1 Allah botan feter. Haq nw. kezih yemnredaw Allah botan kedmo neber. Haq nw. 2 Allah kefeterw mnm ayifelgm lesu mn ayitekmewm. Haq nw. So, ina botan sifetrew Allah yigeletsbetal( malete botan bemefteru kelay indibal tekmotal indet yibalal?) subahan Allah! awon ine be Quranu amnalew gin in Elias be feserut alamnm.
@user-er6hb1pn1m
@user-er6hb1pn1m 4 ай бұрын
Sheik eliyas ahmed allah allah rejjj hayat yakoyh.yezemene talak,gerami,jehna dnq Ena brq alim.allah kante yewket mnch bzuwn mngonech yargen. Antenm yakoyln.
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r 22 күн бұрын
ሱቡሓናላ ኣበበክር ግን ያኣላህ ንግግር ተናግርዋል ያኣላ ወዳጀይ ነቀበል
@user-qp2qf9vz4h
@user-qp2qf9vz4h 2 ай бұрын
እሚገርመው መረጃ ያረገው ቁርአን ሀድስ ነው ፕህኛው ግን ትረት ትረት ነው አንድ ሀድስ ሳይጨርስ መረጃውን ቋጨ
@AhmedLogaw-zf6om
@AhmedLogaw-zf6om 8 ай бұрын
ሸሀችን ጀዛከሏህ
@zyoutube7602
@zyoutube7602 2 жыл бұрын
አላህከአረሺበላዬነዉ የምንማምታታትነዉ ሆ ከየት መጣ እሰተዋ የሚለዉ እሰተዉላ የምትለዉ
@user-fm2mc4mo6l
@user-fm2mc4mo6l Жыл бұрын
መውላና. ሸኽ አበከት አሏህ ይጠብቃችኩ የኛ ጀግና የኛ እንቁ
@laylaabdullah7619
@laylaabdullah7619 Жыл бұрын
አላህ ከአርሽ በላይ ነው ኢነላሀ አለል አርሽ እስተዋ
@EbirahimSemagn
@EbirahimSemagn 2 ай бұрын
Yalemasrega bizuneger temenager Bemasrega 1 yibekal
@user-uf7dk2cz8r
@user-uf7dk2cz8r Жыл бұрын
الرحمن على العرش استوى معناه فعلون فعله الله في العرش وليس فعل فعله الله في نفسه ما هذا الفعل فعل التدبير كما قال ابو الحسن الاشعري
@zmzmmohamed5547
@zmzmmohamed5547 Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበክር አሏህይጠብቃችሁ አልሀምዱሊላህ ሀቁይፍ መሆን ይዟል ስለአሏሁ ተአላ አታስተንትኑ አትፈላፈሉ ገደል ትገባላችሁ አሏህ አርሽን ተቆጣጠረ አሏህ የለቦታ ያለአቅጣጫ ያለነው
@sadikznabu535
@sadikznabu535 2 жыл бұрын
ዶክተር ኣቦባክር ስለማን ኣላህ ይጠብቃቹ ባረካላህ ፊኩም ኣላህ ያለ ቦታ ነው
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 Жыл бұрын
ትሸ አላህ ካርሽ በላይ ነዉ እየመርራቹ ዋጡት አላህ ይምራቹ ወደ ቀልባቹ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f3m5pZapfLyWjMU
@Su4Su.T
@Su4Su.T Жыл бұрын
የእብሊስ ዶክተር ነወ
@genizemzem7910
@genizemzem7910 Жыл бұрын
አላህ ብሏል እደዛ አርሽ ላይ አደለሁም ብሏል የትኛው ሱራ ላይ አላህን ፍራ አይተክ ዝም እዳትል
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Жыл бұрын
አሚን ሰደቅት❤❤❤
@HamzaWelyu
@HamzaWelyu 3 ай бұрын
ሼህ አቡበክር እኮ በአደባባይ ብለው ነው እንወያይ ብለው ነበር የተጣሩት ለምንድነው የፈራው ኤሊያስ
@yimamseid8469
@yimamseid8469 6 ай бұрын
ዶክተር አቡበክር አሏህይጨምራችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
አላህ ካርሽ በላይ ነው ።
@ummuabdu7611
@ummuabdu7611 Жыл бұрын
መውላና ዶክተር ረጅምምምም ሀያትትትትትትት😍😍😍😍😍📿📿📿📿
@fyyu3909
@fyyu3909 2 ай бұрын
አቤት አቤት መውላችን አሏህ ነው
@jemalabdulber6700
@jemalabdulber6700 2 жыл бұрын
ሰላም ፤ የተለያየ ሀሳብን : ባትደባልቁ።(..ልክ ከሆንኩ) ( አርእስታችሁ ውይይት የሚል ስላልነበር) ሆኖም አላህ ይወቅ። ወሰላሙአለይኩም።
@Ayman-ev2yf
@Ayman-ev2yf 16 күн бұрын
እኔአኮእሚገረመኝቁረአነንንንንአይቀበሉም:የሰወችንኪታብነውእነሡ:እሚቀበሉትአጂብሡብሀንአላህ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀን ጠሞ ከማጥመም🕌🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭 ❌አ❌ህ❌ባ❌ሽ❌አ🤑ገ🤑ር🤑አ👎👎ፍ👎ራ👎ሽ👎
@fethyayimam537
@fethyayimam537 2 жыл бұрын
Masha allah allah yitebkln sheyhuna allahumewjudu bila mekan
@osmanmunwere7592
@osmanmunwere7592 2 жыл бұрын
ማጀቢያው ድምፅ ምንድነው በተለይ ሸይህ ኢልያስ ሲያወሩ ሆን ብላቹ ከሆነ
@reemr1516
@reemr1516 2 жыл бұрын
እሱ ትክክል ስላልሆነ ነው
@rahmahussainrahma8188
@rahmahussainrahma8188 2 жыл бұрын
አህባሾች ከሠመጡበት አይታወቅም አጪባርባሪወች🤧🤧🤧
@Hayatmusema-w6y
@Hayatmusema-w6y 15 күн бұрын
Abubekr kesheh alyas gar lengigr mekreb aygebahm
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 4 ай бұрын
ዓለይህም ሰላም
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 жыл бұрын
አላህ ከርሽ በላይ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም መቶበርሰት ከአርሽ በላይ ነው ምንም ሚያወዛግብ ነገርየለውም ሀቅን ለፈለገ አድ የቁራን ማስረጃ ይበቃዋል ሀቅን መቀበል ያልፈለገ አድሺ ማስረጃ ብታቀሬብለት አይቀበልም
@fyyu3909
@fyyu3909 2 ай бұрын
ሼኹና ኢልያሥ ሀፊዘከሏህ
@pnnm4932
@pnnm4932 2 жыл бұрын
ባረካላህ ፍኩም ዉነተኛዉ አላህ ያለ ቦታ ያለ ጌታ ነዉ
@idehwhhsg4297
@idehwhhsg4297 Жыл бұрын
ሳሕ ኣሏህ ያለ ቦታ ያለ ነዉ
@pnnm4932
@pnnm4932 Жыл бұрын
@@idehwhhsg4297 ባረካላህ ፍኩም ሸይኹና ዉነትም አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነዉ
@ummuabdu7611
@ummuabdu7611 Жыл бұрын
ኣሏህ የለ ቦታ ያለ ነው ኝኛ የተቀመጠ ግኡዝ ኣንገዛም
@abdullahmohammediy9280
@abdullahmohammediy9280 2 жыл бұрын
جزى الله الدكتور أبو بكر خير الجزاء،الله موجود بلا مكان
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 14 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ሽህ ዑመር ኮምቦልቻ እና ወሃብያ
10:22
Mizan Media
Рет қаралды 25 М.
ሊከራከሩ ነው?_አቡሀይደር ለምን ፈራ?
31:51
ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
Рет қаралды 6 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН