ተፋጠዋል!ሙዐዝ ሐቢብን ያልሆኑ ጥያቄዎች እየጠየቁት ነው ለምን ይሆን?ስለ አሕባሽ ስለ አስሱና ቲቪ ስለ መውሊድ

  Рет қаралды 18,907

IbnuHabeshyTube

IbnuHabeshyTube

4 жыл бұрын

ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ ከታሰሩት ወሃቢያዎች መካከል የነበረ ሰው ነው፡፡በእርግጥ ከወሃቢያዎች ከዚህ የዘለለ ሌላ ስራ አንጠብቅም፡፡የሚገርመው ግን አሁን ድረስ ሰውን አሕባሽ በሚሉት ፈሊጥ ለማታለል መሞከራቸውና ከላፈው እኩይ ተግባራቸው ለመመለስ አለመጣራቸው ነው፡፡ህዝበ ሙስሊሙ እስከዛሬ የት ነበር ብሎ በጉጉት እና በሥሥት የሚከታተለውን አስሱና ቲቪ እንኳን ሰዎች ዘንድ ለማስጠላት ብቻ አህባሽ እያሉ እየዋሹ ነው፡፡አሕባሽ ምን ማለት ነው ቢባሉ ግን እውቀታዊ ምላሽን የመመለስ ሞራሉም አቅሙም የላቸውም፡፡

Пікірлер: 229
@user-hc8sg3re7m
@user-hc8sg3re7m 4 жыл бұрын
አንድ ጃሂል እኮነው በዚህ ሚድያ ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት በሙፍቲ አምነንባቸው ሳይሆን ሙፍቲ የምንላቸው ለመጠቀሚያ ነው ለስልጣን ነው አለ🙄 ወሏሂ መቼም የማረሳው ነገር ነው ሱባሀን አሏህ ትልቅ ሠው ያከበረ አሏህ ያከብረዋል ያዋረደም አሏህ ያዋርዴዋል አሏህ የረገመው ነው ለማንኛውም ሙዓዙ በርታልን በመልሶችህ በጣም ተደሠትኩባቸው 👍👍👍
@bilalhabeshi5800
@bilalhabeshi5800 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከዚህ ቪዲዬ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ወሐብዬች እንዴት ሀቅን ጠምዝዘው ለማቅረብ እንደሚሞክሩ የሌለን ነገር (አህባሽ የሚባል አስተሳሰብ)እንደመጣ ለመስበክ እንዴት እንደሚሞክሩ እንዴት እንደ እስስት አቁዋማቸውን እንደሚቀያይሩ እራሳቸው ባዕድ የሆነና የኢትዮጵያንን ነባር ሙስሊሞች እምነት የሚቃረን(የወሀብያ አስተሳሰብ) አይናቸውን በጨው አጥበው ለመስበክ ሲሞክሩ ያስገርማል ልብ ያለው ልብ ይበል !
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
ሳህ ትክክል ወላሂ አሏህ ይጠብቀን ከተኮላቸው
@user-yt4tx8qj9i
@user-yt4tx8qj9i 4 жыл бұрын
ሙአዝየይኔ ወላላ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህይጨመረልህህወደሜ
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 4 жыл бұрын
ሙባረክ የምትባለው እኛ እንድ ነን ስትል አልነበር አሁን አህባሽ እሚባለው መከፋፋል አይደለም እንዲዬ ትገረማለህ
@usumansaid2647
@usumansaid2647 2 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው መጀመሪያ ስለ አህባሽ እውቀት ይኑረሽ ልትከራከሪለት ነው እንዴ በሽርክ በብደኣ ኣንድ መሆን አይቻልም
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Жыл бұрын
መቼም አይልም ከገለባ አንድ አይሆንም ድሮም መንሀጅን ግልፅ አድርጎዋል
@user-cc1ez8ui4q
@user-cc1ez8ui4q 3 жыл бұрын
አሏህ ይምራህ ሙአዝ ሀቢብ
@foziyadilgeb2685
@foziyadilgeb2685 4 жыл бұрын
አለህ ሂደየን ይስጠቹ አንድ ሙእሚን የተሰሰተን ወንድም በስድብ ሰይሆን በምክርነው የሚመልሰው ልክ እደ ሰለፍች መለቴነውአሁንም አለህ ሂደየን ይወፍቀቹ የራብ
@user-le7td9rw4l
@user-le7td9rw4l 2 жыл бұрын
አህለል ቢዳአ ነህ እእእእእእእእ በግ
@hananbinthabshey117
@hananbinthabshey117 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሙአዝ
@amertymahmud3374
@amertymahmud3374 3 жыл бұрын
አላህ እንዲህ ይላል ረሱል ሰ ዓ ወ እንዲህ አሉ ኩሉ ቢድዓቲን ድላላ ወኩሉ ደላለቲን ፊናር
@user-bb2te6ts7p
@user-bb2te6ts7p 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የምትሉ ጤነኛ ናቹህ ስለጨፈረ የነብዩን ሱና ሳይሆን ሸሆቸ እያለ ሰዎችን ሲከተል አላህ ሂድያ ይስጥህ ሙዐዝ አላህ ሆይ እኔንም ቤተሠቦችንም ከዚህ ከባደዐ ተግባር ጠብቀን በረህመትህ
@starlasmoon
@starlasmoon 4 жыл бұрын
mashaa alllh muzeee allh yetbikachuu hubii
@mekiyaaman5922
@mekiyaaman5922 2 жыл бұрын
መዉልድን ነቢዩ መሀ መድ ሰ።ወ አለከበሩም አክቢሩ አለ ሉም እኛ መከታለ የለበን በረሰችን ፈለጎት ሰይን በናሱ ሱና ።
@alimagashaw409
@alimagashaw409 4 жыл бұрын
MasAllah
@xeyibasiraj2981
@xeyibasiraj2981 4 жыл бұрын
Masha Allha masha Allha masha Allha masha Allha masha Allha Allha ye tebikeh barakallhu fikum
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 3 жыл бұрын
ጃግናዉ ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-wf3me5mp3k
@user-wf3me5mp3k Жыл бұрын
ኪኪኪ
@seidahmed8830
@seidahmed8830 Жыл бұрын
ወንድም ሙአዝ ሆይ በእውነት ነቢን (ሰ ዐ ወ) የምትወድ ከሆነ ስሜትህን ሳይሆን የርሳቸውን ትእዛዝ ወይም የርሳቸውን ሱና ተከተል ፡፡ ስሜትን መከተል መጨረሻው ጥመት እንጂ ሌላ አይደለም አላህን ፍራ!
@madinaethopia6935
@madinaethopia6935 4 жыл бұрын
Mashalah muaz Allah ytebqh
@cell7830
@cell7830 4 жыл бұрын
ማአዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-nv1vl8zr3m
@user-nv1vl8zr3m 4 жыл бұрын
መውልድእውስጤነው አከብራለኢንሻአሏህ
@seyfuabuaballaah4053
@seyfuabuaballaah4053 4 жыл бұрын
ለይላሀኢለላህያረቢበላውንአሣልን
@jamilamkhdom7713
@jamilamkhdom7713 4 жыл бұрын
አለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላምአለይሂ ሶላቱ ወሰላም💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@riyehatube6401
@riyehatube6401 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@zuzutube635
@zuzutube635 2 жыл бұрын
ሙባረክ አድም አሏህ ይጨምርልህ
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Жыл бұрын
አሚንን
@yesufmubeshir6601
@yesufmubeshir6601 3 жыл бұрын
Masha Allah wodime mo.az Allah yaqoyik
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 4 жыл бұрын
ሟዝዬ አሏህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ ከወሀቢያ ሸር አሏህ ያርቅልን ያረብ
@muhammedali6845
@muhammedali6845 2 жыл бұрын
allah yemeracuh
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 4 жыл бұрын
Wahabyawechi Asuna tv Mekefetu Ankatluwachihuwal
@user-gx8zg3uz9l
@user-gx8zg3uz9l 4 жыл бұрын
aunm enakebralen
@user-ct7ep7bt4i
@user-ct7ep7bt4i 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙአዝ ኧረ እፈር ስለምታወራው ንግግሩ እራሱ ጠፋብክ እኮ ገራሚ ፍጡር ነክ አሏህ ሂዲያ ይስጥክ
@user-lx2he9zc5d
@user-lx2he9zc5d 4 жыл бұрын
ሰውን የምትሳደቡ አላህ ፍሩ ሙአዝ አንተን በዱኒያ ላይ ያለህ የምትከተለው ኡለማ አለኝ አልክ ከመቼ ጀምሮ ሙስሊም ህብረተሰብ በኡለማ ልዩነት የመጣው ያለሀል ምስተአን መውሊድ ቢደአ መሆኑ ግልፅ ነው ግን እንዳልከውም የፈለከውን መከተል ትችላል እኛ ከመውሊድ ማክበር ነፃ ነን አላህ ህዳያ ይስጠን
@hadiraseid5391
@hadiraseid5391 4 жыл бұрын
አደናጋሪ በላቸዉ አብሽር ሙአዛችን ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም
@ihaveadream8874
@ihaveadream8874 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አትጥመም "" ካውያ"" ቲቪ ሳይሆን √ዛውያ√ ቲቪ ነው
@saniyahjamal1763
@saniyahjamal1763 4 жыл бұрын
ወይ ሙባረክ እንደው ስንተዋወቅ አንናናቅ አሉ ምን ይቻልሀል ሳይቸግራቸው ጋዜጠኛ ነት ውስጥ ከተቱት አንተ ንግድ ላይ ነበር መወርወር የሆንክ ጀንፈል ሀበሻ ምድር ላይ ቁጭብለክ ደግሞ አህባሽ ትላለክ ማፈሪያ ለማንኛውም አሱና ቲቪ መስራቶች እንዳንተ ለዱኒያ እንደዚሁም ላንዳንድ ጥቅሞች እራሳቸውን ዝቅ ያረጉ ሰዎች ሳይሆኑ የመሰረቱት ዑማው ባጠቃላይ የመሰረተው ነው በዛ ላይም ትልልቅ መሻይኮች ዑለማዎች ሚቀርቡበት ቲቪ ነው እንደ እናተ ልብሳቸውን አሳምረው አፍቸውና ውስጣቸው ቆሻሻ የሆነ ሰው ሚቀርብበት ቲቪ አይደለም ለዚህም አይደል ምጠሉት የሆንክ ቆሻሻ
@keyratmusa1619
@keyratmusa1619 2 жыл бұрын
mashaallah
@fethoyk8156
@fethoyk8156 4 жыл бұрын
ayyyy wahbiya gena cherqachun xelachu tabdlachu
@semiraaaj294
@semiraaaj294 4 жыл бұрын
በአስ-ሱናህ TV እንዲህ የደነበሩት ለምን ይሆን? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 2 жыл бұрын
ሟዜ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅልን ዉድ
@user-yb9nw3nq2y
@user-yb9nw3nq2y 2 жыл бұрын
እኛ ምን አገባን እንኳን መውሊድ ማክበርና እንጨትስ ብታመልክ አላህ ይሂድክ
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 Жыл бұрын
ሞአዜ አሏህ ይጨምርልህ በድንህ የማትደራደር
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 жыл бұрын
አንታ ጋዜጠኛ በብታኛናህ እጂ አበሸ ሆና አበሻን ስትሳድብ። ትንሽ አታፍርም ጋጋማናህ።
@user-wb3kx7lv7r
@user-wb3kx7lv7r 2 жыл бұрын
እስልምናችንን አንቋሸሻቹሁብን አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ ሙነሺዶች
@user-ct7ep7bt4i
@user-ct7ep7bt4i 2 жыл бұрын
አኽሉልሱናዎችን በተውሂድ ኢኺዋኖችን በፎቶ አህባሽን በነሽዳ ሱፍያን በፍትፍት ሀዳድዬችን በስድብ በድንብ አድርገን አንለያችኃለን አላህ ሂዲያውን ይስጣችሁ በነገራችን ላይ ይኸ vdoe የቆየ መሆኑን አውቃለሁ ሙአዝ ስሜትክን ከመከተል ታቀብ
@samerayousif2889
@samerayousif2889 2 жыл бұрын
ትክክል የኔውድ አላህ ሂደያ ይስጠን
@madinahusain9512
@madinahusain9512 4 жыл бұрын
ጎበዝልክነህአሏህይጠብቅህየኛጀግና
@madinahusain9512
@madinahusain9512 4 жыл бұрын
የብሽርየኛጀግናአትደንግጥይሄደነዝለማጭበርበርነው
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g 2 ай бұрын
ጀግና ወንድሜ ሙዓዝ❤
@medinaseid8322
@medinaseid8322 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙአዛ
@selam6848
@selam6848 4 жыл бұрын
Masha allah muaze habibi mirt amelales new berta kezi akidah niknik atbel masha allh Mewliddddddddddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yikabaral
@user-sb5ub3fm4h
@user-sb5ub3fm4h Жыл бұрын
ኢላኪ እያዴር ጉድ መጣ ከሁለቱ ኢዶች በላይ ለመውሊድ ትልቅ ቦታ አለኝ አላለም ይላአን ሸክልህ ባለጌ
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 4 жыл бұрын
Asuna tv wste new
@rabiamesbah6424
@rabiamesbah6424 4 жыл бұрын
አተጋዜጠኛነህ አህባሸ ማለት ምንማለትነው የኛፈረጅ እኛስመውሊድ እናከብረዋለን የአሱና ቲቢ ሁለየምየበላይ አሏህ ያድርግልን አተሙጀስም እራስህን ሙስሊምአድርገህ አትቁጥረ የአሱና ቲቢ መሻሂኮቻችን የኛእንቁ ሀያትአሏህ ይስጣቸው ከጥሜት ጠበቁን
@saraibrahim1577
@saraibrahim1577 4 жыл бұрын
😂😔😂😂 pa pa pa 👏👏👏👏 ✋✋✋✌✌✌✌
@meyaahmed5021
@meyaahmed5021 2 жыл бұрын
ወላሂ ጅግና ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@jomanieshjoman9633
@jomanieshjoman9633 2 жыл бұрын
ሙአዝሀቢብ አይዞህ እነዝህጠመውለማጥመምነው የሚፈልጉት ጠክር አሏህ በያዝከውመገድ ይምራህ ሶለሏሁአለይሂወሰለም የነብዩመውልድ ይከበራል 👏👏
@samerayousif2889
@samerayousif2889 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@mohammedyimer1849
@mohammedyimer1849 3 жыл бұрын
የሀቅ ልጂ አላህ ይጨምርልህ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 жыл бұрын
ሙአዝየ የኔ ውድ አሏህ ይጠብቅህ የኔጀግና. አሏህ ካንተ ጋር ይሁን
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 4 жыл бұрын
Muazye nurln
@yegerfaw
@yegerfaw 2 ай бұрын
ጠያቂ አለ መላሽ ግን ዜሮሮሮሮሮሮሮሮ
@jamilamkhdom7713
@jamilamkhdom7713 4 жыл бұрын
እስከምንሞትድረስመውሊድን እናከብረዋለን አልሀምዱሊላህ የነቢተከታይ ያደረገን ጌታ
@samerayousif2889
@samerayousif2889 2 жыл бұрын
አላህ ሂደያ ይስጥሽ
@usumansaid2647
@usumansaid2647 2 жыл бұрын
ነብዩ አዘውሻል እህቴ ፍላጎትሽን አትከተይ
@Tube-sx9tj
@Tube-sx9tj 2 жыл бұрын
❤❤❤😍😍ሙአዙ ❤❤
@seaedareta8161
@seaedareta8161 Жыл бұрын
መዉሊድን ለየትአድረጊ ለመናገር አላለም አላህ አተንም እኛንም ሥራጣንሙሥታቂመንይምራን ፋጢምዩችናቸዉ መወሊድን ያከበሩት አተደሞ እያወክ ከነሡ አልሻለም አልክ ወረድበል ከኡሥጣዛችን
@rhima8855
@rhima8855 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አሁንም ደገመዉ ከሀለቶች ኢድ መዉሊድ ይበልጣል አለ አህ ሂዳዉን ይሥጥህ
@umumerwanura4139
@umumerwanura4139 Жыл бұрын
Subhanellah allah yaregagah antem bro eyetesadebk nwe siketel ketenagerew west mnm tekekel yelem ewnet resulen miwed esachewn yeketelal enji ayabelashim le mnm mayhonu sewochen nwe ende evidence yakerwbew alim lemebal edeme sayhone ewket nwe atkuru ye sheytan nwe ………..😔😔
@rahmetseid7123
@rahmetseid7123 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከጥመት ጎዳና ከዉሀቡዮች
@IbnuHabeshyTube
@IbnuHabeshyTube 4 жыл бұрын
ኣሚን
@user-lx2he9zc5d
@user-lx2he9zc5d 4 жыл бұрын
አዎ ወላሂ አሚንንን
@usumansaid2647
@usumansaid2647 2 жыл бұрын
ወሃብያ ማለት ምን ማለት ነው
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከናንተ ተንኮል ከናንተ ፈጠራ ደስ ስላለኝ ብቻ ብላችሁ ለምትከተሉት ለስሜት አምላኪዎሽ ከእናንተ ሴራ አላህ ይጠብቀን
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Жыл бұрын
@@usumansaid2647 ሲያውቁት አይደል
@fjgg8664
@fjgg8664 2 жыл бұрын
ማዓዝየ ጅግና ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ho3mf7zf7b
@user-ho3mf7zf7b 2 жыл бұрын
ምዲረ አህባሽ😌
@user-sv1lq1zu1j
@user-sv1lq1zu1j 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ማሻ አላህ ምርጥ ሰው አይ ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ
@saniyahjamal1763
@saniyahjamal1763 4 жыл бұрын
ሙባረክ የምን ዑለማ ነው ሲጀመር ዑለማ ኬት አባትክ ታቃለ
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 3 жыл бұрын
ሙአዜ ጎበዝ
@alimatiadamii3529
@alimatiadamii3529 2 жыл бұрын
ቆይ እምኑላይ ነው ጎበዝ ወይ ጉድ ሱበሀን አላህ
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 2 жыл бұрын
ዱዝ ጎበዝነው መውሊድን እናከብራለን ሥፈልጉ ተገልበጡ ምድረ ቁማራም
@sarakader5845
@sarakader5845 2 жыл бұрын
አብ ሂበ እደዝ አፈጠቸው አለህ በተ ሰበብ ሂደየ ሊሰጠቸው እችለል አለህ ይጨምርልህ አለህ ሁለችንም ቀጥተኘው መገድ ይምረን
@nebilmohammed9564
@nebilmohammed9564 2 жыл бұрын
Are muaz allahn fra islimina lay ine indafalakut mnamn hulum yarasu aqida yarase mnamn mibal ngr alande demo yane mashaikoch tlalak inde ante isliminan inji aqidakn aydelem meketel yalabk islam mn ylal new inji mashaikoche mn ylalu be indi malku yamaxa islmna yalam
@jamilamkhdom7713
@jamilamkhdom7713 4 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሙዓዜ አሏህ ይጠብቃችሁ በሶሻል ሚዲያ መተቸትሳይሆን በመረጃ ነው የሚሆነው
@saadaahmedhamzah2764
@saadaahmedhamzah2764 4 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ፣በዚህሣአት፣ሀቅይሚይዝሠውአላአጅሩንከፍፍፍያድርገው
@raymawol6210
@raymawol6210 2 жыл бұрын
እኔ ግን ማሻአለህ የሚሉት ነቸዉ ሚገረሙኝ በዉሻት ማሻአሏህ ትላችሁ እናንታ ግን ምትፈልጉት ኢዉነትን ነዉ ወይስ ቢዳዓና ሽርክን እበካች ቆም በላችሁ አስታንትኑ እኔ ግን በዚህ ብርሃን በታሞለበት ጊዚ መዉለድ የሚየከብር አላ በዬ አልገምትም ነበር አልሀምዱሊላህ የሱናና የሃቅኡስታዞችን ለሳጣን ጌታ ምስገና ይገበዉ
@DawedAhmed-bc1ji
@DawedAhmed-bc1ji Ай бұрын
ሙቤ እንወድሃለን
@Tube-sx9tj
@Tube-sx9tj 2 жыл бұрын
😁😁😂😂😂መጨረሻ ለይ 😋😋😋
@nejatmohammedaman9502
@nejatmohammedaman9502 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ደነዝ ሰወች ዛሬም አሉ
@laylamohammed8637
@laylamohammed8637 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር እስትፋሴ ፀጥ እስክትል መውሊድን አከብረዋለሁ ዛሬም ነገም ከነገ ወድያም ዘላለም አከብረዋለሁ ሀቢቢን ይዤ ምን አጥቼ
@emranjemal1683
@emranjemal1683 3 жыл бұрын
Jlajl fara
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 3 жыл бұрын
ሶሂኸ አናከብራል
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
❌መውሊድየእርኩሶችነው መውሊድ ድንንማፍረስነው መውሊድበአላህናበመልክተኛውመቅጠፍመካድነው ያለምንም ደሊል
@user-lb6tp6kg3k
@user-lb6tp6kg3k 2 жыл бұрын
እረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብይሽ አስተማሪሽ ወይስ ፈጣሪሽ
@user-sz3wf7wn5n
@user-sz3wf7wn5n Ай бұрын
ሀብኽቢብ አደራህን እዳይበርዙህ
@zulfazulfa6384
@zulfazulfa6384 4 жыл бұрын
ይሄንን ኤዲት ያደረከው አላህ ሂዳያ ይስጥህ እሱንም አላህ ይመልሰው እንደውም የናንተን ድክመት ነው የነገራቹን
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 Жыл бұрын
ሙአዝ ጀግናን አሏህ ይጠብቅህ
@semiramehammed8535
@semiramehammed8535 11 күн бұрын
Wellahi allah hidiyan ystachhu ysten lehulachnm Allah lehulum mels alew ene tesadbe kenante gar almesaselm gn allahn fru allahn fru dnber eweku
@user-by4yp1bj9l
@user-by4yp1bj9l 2 жыл бұрын
እረ ምዳነው ጭብጨባው ላሀኢላሀኢለሎህ አላህ ሂዳየ ይሥጣችሁ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 жыл бұрын
ምንም አልተፋጠጡም ሙሉውን አዳምጨዋለሁ ዝም ብላችሁ ስም ለመለጠፍ ነው ሙቤን በጣም የምንወደውና የምናከብረው ሰው ነው ሙአዝንም እንደዛው ስለዚህ ዝም ብላችሁ ሰውን አታባሉ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 жыл бұрын
እውነትሽነው ክክክክክ
@HappyAbi-yn8uc
@HappyAbi-yn8uc 9 ай бұрын
Liju eko malet yefelegewn eyetenagere nw....teyakiwm meteyek yefelegewn eyeteyeke nw....yenante malet felgo eko nw eyalu mabrarat mndnw🤔
@soapsoap8182
@soapsoap8182 Жыл бұрын
muaze Mert Sew
@user-ez4id7ut2y
@user-ez4id7ut2y 3 ай бұрын
Sijemer enesu ahun yhe teftuachew nw lay layun eyewesedu aydel uetememu yager temama
@hikmakumel1155
@hikmakumel1155 Жыл бұрын
Begele begele abezah lebchah new ende islamn yeteseteh kaltechale altechalem new temechehm altemechehm alah mechereshahn yasamerlh hulachnm meneketelew qurann new yerash yehone meketelew atebel
@user-ez4id7ut2y
@user-ez4id7ut2y 3 ай бұрын
Wushet nw habesha tv mibal alneberem
@sumeyabintfenta5785
@sumeyabintfenta5785 2 жыл бұрын
ሸህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ ሽርክን እንጅ ተውሂድን አስተምሮ አያውቅም
@tube7829
@tube7829 2 жыл бұрын
ሁለቱም ኢዶችኮ የተገኙት በነብያችን ሰበብ ነው አለም የተፈጠረውኮ ለነሱ ነው ፍጥረታቱ ሁሉ ለነሱ ሹክር አለበትኮ መውሊድ ማለትኮ ሹክር ማድረስ ማለት ነው አይ ጃሂል
@user-le7td9rw4l
@user-le7td9rw4l 2 жыл бұрын
ከንሱበፊት አለም አለ፣ አሁንም፡ አለ፡ እስከምቸ፡ እስከቂም፡ሳአ፡ ያሁማር
@user-by4yp1bj9l
@user-by4yp1bj9l 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳየ ይሥጥህ አተ ሙአዝየምትባለው አሎሁማ ነሣአሉላሁ አልአፊያ
@zuzu4282
@zuzu4282 2 жыл бұрын
መውሊድ ማለት ረሱል በመወለዳቸው መደስት ነው በሰቸዉ መወለድ ያልተደስተወ ከፍጡር ሰይጣን ብቻ ነዉ ።
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 4 жыл бұрын
ktlllllllllllllll Belu
@AkramAli-fp8mi
@AkramAli-fp8mi 4 жыл бұрын
ሙአዜ ዝምበለው እሄን አጭበርባሪ ዉሀብያ
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug 9 ай бұрын
ውሀ ይውስድሽ ክብረ ቢስ
@user-kr4fm6th3v
@user-kr4fm6th3v 4 жыл бұрын
እሄአጭበርባሪ ዋህብያ
@IbnuHabeshy
@IbnuHabeshy 4 жыл бұрын
እስከመቼ በወሀቢያ ተታለን?በጎን አንድነትን ሰበክን ይሉና በጎን ደግሞ ያለፈውን የውሸት ትርክት ሊደግሙብን ይፈልጋሉ!በጎን አንድ ነን ብለው በጎን አህባሽ ብለው ይዋሻሉ እስከመቼ ተኝተን?ከዛም አልፈው አስሱና ቲቪንም መውቀስ እየጀመሩ ነው፡፡
@meidnaseidethiopia6989
@meidnaseidethiopia6989 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የአሄራ ወንድሜ
@seadaka4947
@seadaka4947 2 жыл бұрын
Yezih you tube balebet betam balege eslamn mayewkl sew new ebakachun endatktlut
@abdulfetahmohammed912
@abdulfetahmohammed912 4 жыл бұрын
الله يحفظك معاذ يارب
@semiraaaj294
@semiraaaj294 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሙአዝ. I am so proud of you.
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 жыл бұрын
በቋቋ ደረጃ ኢድ ይባላል ጋዜጤኛው በሸሪአ ሶስት ኢድ ነው ያለን ጁሙአ ኢዳችን ናት
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 жыл бұрын
ማለቴ መውሊድም በቋቋ ደረጃ ኢድ ይባላል
@musababdu2598
@musababdu2598 3 жыл бұрын
Ene mlhe mesjid gebtachu takalachu welahi esti 1 sele resul hayat takalachu
@nesriakedirnesriakedir7224
@nesriakedirnesriakedir7224 3 жыл бұрын
ሙአዝዬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ ንግግርህ ሀቅ ነው ለካስ ወሀብያ በአሱናህ ቲቪ መከፈት እንቅልፍ አልወስድ ብሏቸዋል
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 64 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ትንሹ አቡ ሀይደር በጣም ትልቅ ክርክር
43:26
አይሻ Tube
Рет қаралды 4,7 М.
ብዕሬ ለጋ ነው || ገጣሚ ሒክማ ሙራድ || ቀስዋ 3 መድረክ ላይ
7:51
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
ተቢሀት ክፍል #1 አጂነቢ ወንድን በእጅ ሰላም ማለት ያለዉ ሁክም በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ
21:51
ኢኽዋን ማለት ምን ማለት ነው
16:48
Ahmed Tube 11
Рет қаралды 19 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН