ከ20 አመት የሳውዲ ቆይታ በኋላ ዳግም ስደት

  Рет қаралды 4,128

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

Жыл бұрын

ሰው በሰው ሰዎች በተቸገሩ በታመሙ ጊዜ እርስ በእርስ የምነተጋገዝበት የምንረዳዳበት ፕሮግራማችን ነው

Пікірлер: 74
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
ያአሏህ የኛ የስደተኞች ነገረ😥😥😥😥😥አሏህ ይፈረጅሽ
@hawaebrahim3720
@hawaebrahim3720 Жыл бұрын
መቸ ነው ግን የኛ የስደተኞች ህይወት የሚስተካከለው😥😥😥
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
Wliykum selam werahmtulahi webrkathu ስደት የወጡ ሴቶች ስኬትን የምናልመዉ ከደከምን ነዉ ቤተሠብ ጎደኛ እገሌ እያልን ታመሙ ሲሉን ለብዙ ይሮጣል እኛግን ባዶ ነን ስንመለስ ግን እኛ እንዳሠብነዉ አይደለም ኑሮዉ የቤተሠብ ፍቅሩ ሁሉ ያኢላሂ በእዝነቱ ይርዳን ያወዱድ አላህ ይፈርጃቸዉ
@user-xp2op5kz4m
@user-xp2op5kz4m Жыл бұрын
አይስደትአላህ በእዝነቱ ከአለችበት ችግር ነጃብሏትክቤተሰቦቾአላህያገናኛትያረብ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
እህቶቼ እስኪ ሸር አድርጉላት ።ዱአም አድርጉላት የቻላችሁትን እርዷት።
@luliib800
@luliib800 Жыл бұрын
I know Rahma personally. I meet her in turkey 🇹🇷 she is the most nice and hard working woman I ever seen. Please help anything u have. 🙏
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
እዉነት ነዉ።።።።ካለችበት ጭንቀት ለማዉጣት የቻልነዉን እንርዳት።
@user-ch5fx2ro6q
@user-ch5fx2ro6q Жыл бұрын
ያርብ አላህ ችግራን ያቅልላት
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
5000 ሺህ ብር እሰጣለሁ ኢንሻ አላህ ።።እናንተም።እርዷት ።በአላህ ፈቃድ ተረባርበን ከሰዉ እዳ እናዉጣት።።።
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu 3 ай бұрын
አላህ ይፈርጃት
@BintKemal-ep2iu
@BintKemal-ep2iu 3 ай бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ ቀድማችሁ እራሳችሁን ቀይሩ,,ከዛ በሗላ ነው ሰው መርዳት ያለብን,,,እባካችሁን አትሸወዱ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
እረ እኔም አዉቃታለሁ።ያረቢ አላህ ይድርስላት።።።።አላህ ከሰዉ እዳ ያላቃት።።።።በጣም ከባድ ነዉ። አይ ስደት።።።በሰዉ ሀገር እድሜያችን ጉልበታችን እየጨረስን።።ይባስ ብሎ በሌባ የሸዉ እዳ መግባት።።።ሌቦችን አላህ ያጋልጣቸዉ ።።።።።።ነገ በኔ ነዉ።።።በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ።።።።የሰዉ እዳ በሰዉ ሀገር በጣም ከባድ ነዉ።።።ሰዉ የራሱን ችግር እንኳን መቋቋም አቅቶታል።እንኳን የሰዉ እዳ።አላህ ከእዳ ነጃ ይበላት።።።እኔሞ የቻልኩትን የአቅሜን እረዳለሁ።።።። ሁላችንም ተባብረን እንርዳት ሰዉ ለሰዉ መድሀኒቱ ነዉ ይባላል።።።።ነገ ደግሞ በእኛ ላይ ምን እንደሚደርስብን እንደሚያጋጥመን አናዉቅም። እና እኔ 5000 ሺህ ብር እሰጣለሁ ኢንሻ አላህ እናንተም የቻላችሁትን እርዷት።
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡኽቲ ሀቅ ብለሻል ለእዝነትሽና ለእገዛሽ አላህ ምንዳሽን ከፍ ያድርግልሽ ከሙሲባ አላህ ይጠብቅሽ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ቤተሰቦቻቸዉ ሁሉም የአላህን ቃል የቀሩ ናቸዉ ማሻአላህ ።።ሰዉም ያስቀራሉ።ከዚህ ጭንቀት አላህ ይገላግላቸዉና። ሲረጋጉ ቁርአን መቅራት የሚፈልግ ሰዉ በነሱ መቅራት ይችላል።።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ እህታችን በተቻለን ያህል እንርዳት።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ረጅም አመት በአረብ ሀገር ደክማ ።እንደገና ወደ ሌላ ስደት።እሱም ብሶ የሰዉ እዳ ከባድ ነዉ።።።።እህቶቼ ወንድሞቼ የቻላችሁትን እርዷት።
@weyeweye1672
@weyeweye1672 Жыл бұрын
Allah yidresillesh ehite. Sofi anchinim Allah kheyr jezashin yikfelesh. Ejjig yemakebrish ye diro gorebete nebbersh Ethiopia eyallehu. Insha Allah ene 27,000 (haya sebat shih Birr) be balebete bekkul gebi adergallehu.
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Shekuren jekillah wede Allah yitebeqesh Allah yasebeshewen yasakalesh kemusiba yitebeqesh kenebetesebesh
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ማሻአላህ።።።ጀዛከላኸይር።።።።አአላህ ባወጣህበት የበለጠ ይተከላህ።።።
@user-vr6hq4fd9v
@user-vr6hq4fd9v Жыл бұрын
በአንድ የቴሌቪዥን ጣብያ ላይ ጋዜጠኛው አንድ የናጠጠ ባለሀብትን ቃለ መጠየቅ እያደረገለት ነው። ጋዜጠኛው፦በህይወትህ በጣም ያስደሰተህ ነገር ምንድን ነው? ባለ ሀብቱ ፦ በህይወት ደስታን ለማግኘት አራት የተለያዩ ሙከራዎችን ሞክርያለሁ። መጀመርያ እራሴን ለማስደሰት የምፈልገውን ነገር ሁሉ መግዛት ነበር ፤ ሆኖም ምንም አይነት ደስታ ማግኘት አልቻልኩም። በሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ውድ የተባሉ ነገሮችን ሁሉ በመግዛት የግሌ ማድረግ ጀመርኩ ፤ ሆኖም ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቼ የገዛሁት ሁሉ ብዙም ሳይቆይ ፋሽኑ ያልፍበትና ደስታዬ ይጠፋል አሁንም ዘላቂ የሆነ ደስታ የለም። በሶስተኛ ደረጃ ያለኝን ሀብት ተጠቅሜ ትላልቅ የሚባሉ ፕሮጀክቶችን ማከናወን ድርጅቶችን መግዛት ጀመርኩ ሆኖም የተመኘሁትን ያህል ደስታ ማግኘት አልቻልኩም። በመጨረሻም አንድ ጓደኛዬ አንድ ሀሳብ አቀረበልኝ፤ ይህም የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ ህፃናት የተወሰኑ ተንቀሳቃሽ ወንበሮችን ( ዊልቸር) ገዝቼ እንድሰጥ ነበር። በርግጥም ጓደኛዬ የጠየቀኝን ተንቀሳቃሽ ወንበሮች ገዝቼ ሰጠሁት፤ ነገር ግን አብሬው ሄጄ ስጦታውን ለልጆቹ በእጄ መስጠት እንዳለብኝ አጥብቆ ለመነኝ እምቢ ማለቱ ከበደኝና ጥያቄውን ተቀብዬ በሀሳቡ ተስማምቼ ወንበሮቹን ለህፃናቱ በእጄ አስረከብኳቸው፣ በህፃናቱ ፊት ላይ ከፍተኛ የሆነ የደስታ ስሜት ይንፀባርቅ ነበር፤ ህፃናቱ ወንበሩ ላይ ተቀምጠው በደስታ ይቧርቁም ነበር፤ በተቻላቸው መጠን ዊልቸሩ ላይ ተቀምጠው ወደ ግራ ወደ ቀኝ በመንቀሳቀስ እየሳቁ ደስታቸው ሲገልፁ የመዝናኛ ስፍራ ውስጥ ሆነው የሚዝናኑ ይመስሉ ነበር። ነገር ግን እውነተኛ የሆነን ደስታ ልቤ ውስጥ የጫረው አንደኛው ህፃን ነበር ፤ ልወጣ ስል በእጆቹ እግሬን አፍኖ ያዘኝ፤ ቀስ ብዬ እያወራሁት እጁን ከእግሬ ለማስለቀቅ ብሞክርም ፍቃደኛ አልነበረም፤ አይኖቹ ፊቴ ላይ ተተክለው በትኩረት እየተመለከቱኝ ነው። ወደ ታች ዝቅ ብዬ፦ " ከመሄዴ በፌት ከኔ የምትፈልገው ሌላ ነገር አለን? " ብዬ ጠየቅኩት። አስደማሚና መቼም የማልረሳውን መልስ እንዲህ ሲል ሰጠኝ፦ ህፃኑም እንዲህ አለኝ፦ "ጀነት ውስጥ ፊትህን በደንብ እንዳስታውስና አላህ ፊት ቆሜ መልሼ ላመሰግንህ ፈልጌ ነው።" ሰደቃ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ከባድ ተፅእኖ ከሚያሳድሩ የኢባዳ ዘርፎች አንዱ ነው
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሀቅ ነው
@shemumame9213
@shemumame9213 Жыл бұрын
Ye allah allah yidreslish muslim ehite
@user-vr6hq4fd9v
@user-vr6hq4fd9v Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያአላህ አላህ ይርዳሽ ወገን እንረዳዳ ለአላህ ብሎ አንድን ሰው ከጭንቅ የፈረጀ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ የውመል ቂያማ እሱን ከጭንቅ ይፈርጀዋል ይሄን ሀዲስ እንደቀላል አንየው ምክኒያቱም የአኼራና የዱንያ ጭንቀት ምንም አይወዳደርም እና ለአላህ ብለን እንርዳት እኔ በበኩሌ 2000 ብር አስተላልፋሁ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
እዉነት ።ነዉ።።።ጀዛከላኹኸይር።።። አላህ ከሰዉ እዳ ይፈርጃት።።።።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ሳህ ።።ሀቅ ነዉ። አላህ ከዱኒያም ከአሄራም ጭንቅ ነጃ ይበለን።ጀዛኪላኸይር።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ጀሚአን ሰላም ናችሁ።።።።እረ እባካችሁ በእዳ የተያዘችዉ እህታችን ከጭንቀት እናዉጣት ተባብረን እዳዋን እንክፈልላት።።።እረ እባካችሁ እንርዳት።።አላህ ከሰዉ እዳ ከጭንቀት ይጠብቃችሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ኡኽቲ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
የኔ አሰሪየ 500 ሪያል ስጫት ብሎ ሰጦኛል አላህ በረካ ያድርግ። ኸይር ጀዛ አላህ ይክፈለዉ እሱንም ቤተሰቦቹንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ።።ሲሰጠኝ ደስ አለኝ።።እስኪ እናንተም የቻላችሁትን እርዷት።።። ።ሰደቃ ይሆንላችኋል አንድን ሰዉ ከጭንቀት የገላገለ ሰዉ አላህ በዱኒያም በአኼራም ከጭንቀት ይገላግለዉ።።።።እባካችሁ እንረዳዳ።።።ገንዘብ ጠፊ ነዉ።ሲኖረን ሰዉ እንርዳ።
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
አላህ ጀዛውን ይክፈለው አንችንም እህት ሰበቡ አንች ነሽና
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ያ አላህ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
የኛ የሰደተኞች እጣ የህ ነው አላህ ይርዳን
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
አሚን አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅልን
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
እህታችን እንረዳታለን ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወይም ቁጥራችሁን ጻፉልኝ እስኪ እንተባበር። ።።።።።።
@azizadxb9227
@azizadxb9227 Жыл бұрын
ዋሌኩም አሠላም
@muniraasayid5106
@muniraasayid5106 Жыл бұрын
Yaa allaah Allah yidirasilish ihitee 😢
@user-ch5fx2ro6q
@user-ch5fx2ro6q Жыл бұрын
ሶፍየ የምወድሽ
@academicju4556
@academicju4556 Жыл бұрын
ሠታሣዘን አላህይረዲት
@medumuhe5973
@medumuhe5973 Жыл бұрын
Ye allah anetew derselat
@user-zt1md8rj3r
@user-zt1md8rj3r Жыл бұрын
ሶፊዩ
@ibadurahman5546
@ibadurahman5546 Жыл бұрын
Waleeykuum salaam warahmaatuullaahi wobaarakaatuuh ❤❤
@medumuhe5973
@medumuhe5973 Жыл бұрын
Yene ehte allah yiderselshi ehtoche ebakachew yechalenewen enaderg
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡኽቲ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ሶፊ የኔ ደርባባ
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Wl wr wb sofiye Allah Selam yarigishii iske betesebishii legnam lesiditegnochii Allah yiuneni inem digami newu yemexawutii
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Amin Absher Allah kante ga yihun
@user-cz4pr1bt9f
@user-cz4pr1bt9f Жыл бұрын
ያአላህ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላት ያረብ የኔ ከርታታ አይ የኛ ነገር
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
አሚን።።።አወ በጣም ከባድ ነዉ ።ሰዉ መቼም በስደት ደልቶት አይኖርም ሁሌ ተሳቆ ። ለፍቶ ደክሞ ነዉ የሚኖረዉ።።።ከዛ ላይ ደግሞ የሰዉ እዳ ሲጨመርበት ።ከባድ ነዉ።።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
አሚን
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
የእሳስ አልፏል አንደየ ሊሎቻችን ከሷ ሂወት መማር አለብን የሰው ብርታለብን ወደ ባንክ ማድርግ
@ssaa1182
@ssaa1182 Жыл бұрын
ወአለይኩም።ሰላም።ወረህመቱላሂወበረካትሁ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
አንዲት እህቴ ከሳዉዲ ። 200 ሪያል እረዳታለሁ ብላ ነይታለች። አላህ ይስጣት።።ስሟ አሚና ትባላለች።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
200 እሪያል እሰጣለሁ ብላ የነየችዉ እህቴ ስሟ አሚና ከሳዉዲ ።
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ እህታችን አላህ ይተካልሽ
@user-vr6hq4fd9v
@user-vr6hq4fd9v Жыл бұрын
Aselamualykum werhmetullahi weberekatuhu yallah allah yeredash wegen enredada le allah belo anden sew ke chenek yefereje allah subhanhu weteala yewemel qiyama esun ke chenek yeferjewal yhen hadis endekelal anyew mkniyatum ye akhirana ye dunya cheneket mnm ayewedaderem ena le allah belen enerdat ene be bekule 2000 astelalfalew
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ጀዛከላኸይር።አላህ ከእዱኒያም ከአኼራም ጭንቀት ይፈርጅህ(ይፈርጅሽ)
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberejathu jezakillah
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
የኔ ቤጤ እኔም ይሂው ሥንት አመቴ ዜሮ ነኝ ብገባ ተመልሸ ስደት ነው😣😣
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ውዴ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
ልብሽን አስፊው የኔ ውድ አብሽሪልኝ ዋናው ጤና መሆንሽ ነውጂ የዱኒያ ማደሮ አይቸግርም አሏህ ያላሰብሽውን ሀላል ርዚቅ ይወፍቅሽ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
@@hiraandhibatube7997 ሱሱዬ ወላሂ ከልጅነቴ ጀምሬ እስካሁን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ እህት አሏህ ይራህማትና የታላቄ ታላቅ አንችን ትመስል ነበር ሁለ ነገሯ አልሃምዱሊላህ በስ እሷ በመሞቷ በልጂነት ቅስሜ ተሰበረ ግን ሁለት መሰሎቿን ሳይ አስታውሸ ባለቅስም እፅናናለሁ ስናፍቀኝ የቆየ ቬዶ አያለሁ ያንችንና የአንድት የክርስቲያን ወገኔን ሁለታችሁንም ከልቤ እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ለህቴ አምሳያም ሁሌም አሏህ እስልምናን እንድወፍቃት እለምነዋለሁ በጣም ቅንና ጨዋ ናት አንችንም ከነሙሉቤተሰብሽ ከክፉነገር ሁሉ ይሰውራችሁ ኸይር ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ ያረብ
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
@@Zainab-ud3xe አሚን እህቴዋ አወ ዋናው ጤና ነው ገንዘብ ጤናን አይገዛም
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Abishirii okitii inemi melishe newu yemexawutii Allah yagizen berichii
@aminatethio4777
@aminatethio4777 Жыл бұрын
እህቴ ግሩፕ እንክፈትላት እያሉነው በቴክቶክ ለቅቄው ነበር ስልክ ቁጥር እና የልጅቷን ፎቶ እደት ላግኘው ሸር አድርጊልኝና እናውራ ከዛ ግሩፕ እንክፈትላት 🥰🥰🥰ስልክ አስቀምጭልኝ
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
ይሄዉ እህቴ የተከፈተዉ አካዉንት።
@user-gk9rr6mi6v
@user-gk9rr6mi6v Жыл бұрын
አላህ ይዉደድላችሁ ።የቻላችሁትን እርዱ ሌሎች እንዲረዱም አስተባብሩ።።።ሱብሀን አላህ የሰዉ ልጅ ነገ የሚያጋጥመዉን ነገር አያዉቅም።።።አላህ ይጠብቀን።።።
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ሽኩረን እህቴ የእህቷ ስልክ ነው 0964574592 የባንክ አካውንቷ Momina Abdela Ahmed የኢትዬ ንግድ ባንክ 1000368275151 ለጉሩፑ ደሞ 0550632263 አናግሪያት በኢሞ
@busyline2085
@busyline2085 Жыл бұрын
ግሩብ ክፈቱ እፍፍ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ኢንሻአላህ
@aminatethio4777
@aminatethio4777 Жыл бұрын
እህቴ መልሽልኝ እጅ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Merhaba
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu Жыл бұрын
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ኑ ኑ
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 47 МЛН
ከብዙ ልፋት በኋላ
2:26:47
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 3,2 М.
የመጀመሪያው ሰው ኑሩ
2:09:43
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 2,7 М.
በሩን ማን ይክፈተው ?
26:21
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 2,5 М.
ኢድ ሙባረክ(የሲንግል ማም ተዋንያን)
53:28
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 34 М.
Eid Mubarak
2:02:32
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 2,1 М.
ተከፍቷል በሩ
45:36
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 1,2 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН