Ethiopia - የኦሮሚያው አመጽና የሰዎች ሞት፣ ‹‹ጦርነቱ ቀርቧል አንድ በሉን›› ጌታቸው፣ ህወሃት ወሳኝ ስብሰባ ገባ፣ የጠቅላዩ የምክርቤቱ ቀጠሮ

  Рет қаралды 166,258

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 135
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 3 ай бұрын
ድል ለ ጀግኖቻችን ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ ላሉ እየተገደሉ ላሉ ህዝባችን 💚💛❤️🍀💪🏼💪🏼💪🏼
@gishukebede8227
@gishukebede8227 3 ай бұрын
... እና ዝላይ አይከለከልም !
@YayaAbesha
@YayaAbesha 3 ай бұрын
ፈሳም ሰኔ 30 እንገናኝ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
Dil le fano 🟢🟡🔴 - Dil le Ethiopia
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
@@YayaAbeshazibel korokonda
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@KaKe-b3j
@KaKe-b3j 3 ай бұрын
,ኧረ.አሁንስ.መረረኝ.😢😢😢😢😢የወገኔ.መታረዲ😢😢😢😢😢😢ኧረ.አባታችን.ሆይ.ኑጉሱ.ሆይ.መዲሀኒታችን.እየሱስ.ክርስቶስ.ሆይ.እደ.በደላችን.ብዛት.ሳይሆን.እደ.አንተ.ቸርነት.ብዛት.ይቅር.በለን😢ጌታ.ሆይ.በቃ.በለን😢😢😢😢😢 ,ድል.ለተገፋዉ.ወገኔ.አማራ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 ай бұрын
😮💚💛❤. አማራ💪👍🐅🐅 ያሼንፋል ፋሽሽቶች ይወገዳሉ ብልፅግና ባለጌ ነው❌❌❌👎👎👎👎❌❌👎 ገዳዮች ይገደላሉ ❌👎👎👎
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ብሶት ለወለደው በሬውን ሺጦ ለታጠቀው ድልን ይዞ ይመለስ አማራየ !!
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ መከላከያ ፈጣሪ በላ ያውርድባችሁ የንፁሀኑን ደም በየቦታው ጠጣችሁት 😢
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 ай бұрын
ድል ለተገፍዉ የአማራ ፍኖኖኖኖ ሞት ለከቲባዉ አብይ
@ArekebArku
@ArekebArku 3 ай бұрын
ሰውን የሚአክል ፍጡር እያፈናቀሉ ሳርና ዛፍ መትከል ጤነኝነት አይመስለኝም ልማትን ማንም አየሰጠላም ነገር ግን በግብታዊነት በሶስት ቀን ልቀቅ እያሉ ያለ ጥናት እየተሰራ ያለው ልማት ፈፅሞ ሰላማዊም ሞራላዊም አይደለምና ሊወገዝ የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ ቦሌ አራብሳ አዲሱ ሳይት እየተሰጠ ያለው የኮንዶሚነመየም ቤት መሰረተ ልማት ያልተጠናቀቀበት መብራት ውሀና የመፀዳጃ ቤት የሌለው በመሆኑ ኗሪዎች እያማረሩ እነሰደሆነ ይሰማል መንግስት በኮሪደር ልማቱ እንደሚአደርገው ርብርብ ለልማት የሚነሱ ሰዎች መሰረተ ልማቱ የተሟላ እነሰዲሆን መስራት አለበት
@እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ
@እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ 3 ай бұрын
ጦርነት ይብቃን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 ай бұрын
ወንድሜ በተፈናቃይ ስም የአማራን መሬት ለመውሰድ ነውና ተፈናቃይ የተወሰኑ ጥቂቶች ቢሆኑ ነውጠለምትም ሲበዛባቸው ነው ግን የነሱ ያልሆነን ነገር ለመውሰድ ነው
@Mule0411
@Mule0411 3 ай бұрын
ፈታ ለየት ያሉና ያልተስሙ መረጃዎችን ከሚያደርሱ ውስጥ ቀዳሚ ነህ።
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 3 ай бұрын
ጌታቸው ማለት የደሀን ልጅ ደም በመጠጣት እድሜውን ያራዝም እንዴት ህዝብ አይነቃም ከዚ በላይ ምን ፈልጎ ነው አረ ያሳፍራል በጣም ተላላኪ መሆን አስቸጋሪ ነው
@absh4628
@absh4628 3 ай бұрын
ተላላኪ? ጌች?🤣🤣🤣🤣ከዚበላይ አታስቀኝ ተቃራኒው?
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 3 ай бұрын
ግልፅ ነው ተላላኪ ነው ሀቁ ይሂነው ባይዋጥልክም ዋጠው የቀሩትንም ደሞ እስትሬቸር ላይ ካልተቀመጡ አያምንም እንዴ
@YirgalemKumelit
@YirgalemKumelit 3 ай бұрын
ከደደብ ጽንፈኛ ከዚህ የተለየ ምለሽ አይጠበቅም።
@HorneAfricaJojo
@HorneAfricaJojo 3 ай бұрын
ፕረዚደንት ጌች ነው ተላላኪ😂😂😂 ትግራይ ተላላኪነት የኛ አይደለም ውሻ
@Zeleul-f8r
@Zeleul-f8r 3 ай бұрын
አንገት ለምን ተፍጠረ አዙሮለማየት ርስተሽ እኔ ካልነካ እሳቱ ተመችቶኛል ነው ነገሩ።
@gishukebede8227
@gishukebede8227 3 ай бұрын
ወዴት ወዴት የኦሮሚያ ሳይሆን የአዳማ ብለህ ዘግብ።
@Case24215
@Case24215 3 ай бұрын
እስቲ የህን ዜና አቅርብልን?ሰለ ለህዎት ሰለቸኝ የማረቆቸ ሰላም ጠሎቸ የመስቃን ማህበረሰብ እየገደሉ ያለፈት ቀናቶቸ።
@DerejeBirhanu-fe2md
@DerejeBirhanu-fe2md 3 ай бұрын
ኢትዮጵያውያንን የዘረፋና የገደሉ የትም አያም አያመልጡም ፈራጇም አይተኛም ።ለፍርድም ያቀርባቸዋል ።
@wondaya7620
@wondaya7620 3 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪💪💪
@Ali-u4k1i
@Ali-u4k1i 3 ай бұрын
መሃይምነት ያደነዘዛቻሁ ድሉ የጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
​@@Ali-u4k1iሰወ በላ 🤮🤮
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
@@Ali-u4k1i ድንቄም ጀግና አውሬ 🤮ድል ብሶት ለወለደው እንቁ የህዝብ ልጅ ፋኖ ውድቀት ለአራጁ የከብት መንጋ 🤮
@LemmaAlemayehu-s6p
@LemmaAlemayehu-s6p 3 ай бұрын
​@@masetewal6914Dil Le fano yemilut sawoch gin yemin Dil now????????? Ketemawun takotatirowu yenabarewun fano be 10 sa'at wust ketemawun leko wede caka yegeba mahonun alsemum meseleng
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
@@LemmaAlemayehu-s6p ደነዝ ከዚህ በኃላ የአማራ ስጋ የለም ድሉ የአማራ ፋኖ ነው እውነት ያሸንፋል 💪አራጁ ጋላ የከብት መንጋ የዘራውን ያጭዳል 🤮
@አሻራfanoኢትዮጲያዊ
@አሻራfanoኢትዮጲያዊ 3 ай бұрын
ኢትዮጲ ሠላም እምትሆነው በፋኖ በአማራ ልጅ ብቻ ነው
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 3 ай бұрын
ህዝብን በጠመንጃ አፈ ሙዝ ይዞ መቃወም አይቻል መኖር አይቻል ይሔን ሰዉዬ ለምድነው እግዚአብሔር እማይደፋልን
@AbateHaile-s7e
@AbateHaile-s7e 3 ай бұрын
ዲያቆን ዳንኤል የአቢይ ገረድ ነዉ እስቲ አንተ እዉነቱን ተናገር አቢይ አህመድ አማራ ክልሌ ድሮን ተዋጊ ጀት ታንኩን መድፉን ሞርተሩን ቢኤም ዙ23 ባህር ሀይሉን ይዞ ከገባ ይኸዉ 11 ወር ሆነዉ ይገባል የሚወጣ ግን የለም አሁን የኦሮሞን ጨቅላ ህፃናት በሁለት ወር ለብለብ እያስገባ ነዉ ስለዚህ ፋኖን ያስታጠቀ ማነዉ መከላከያ አልቋል አሁን የመከላካያን ዩኒፎርም የለበሰዉ የሽመልስ ጀሌዎች ናቼዉ ፋኖን ያስታጠቁ ነዉ ሞርተሩ እስናይፐሩን እዬሰጡ እዬኮበለሉ ነዉ ፋኖ የማረካቼዉን እጅ የሰጡትን ክንዱን ዘርግቶ ተቀብሎ እያለበሰ እያበላ እያጠጣ ካለዉ አካፍሎ ብዙዎችን ወደ ቤተሰ ቤተሰበቻ ልኳቼዋል ዱርዬዉ አቢይ አህመድ ገዳዩ አቢይ አህመድ ተሳዳቢዉ አቢይ አህመድ ማፊያዉ ለህፃናት እንኳን የፀፀት ልብ የሌለዉ ህይወት አጥፍቶ ዛፍ የሚተክል ፓርላማ ተቀምጦ ዛፍ አትትከሉ የሚላችሁ ጠላታችሁ ነዉ እኛ አትሊስ ለአስከሬኑ ጥላ እንዲሆነዉ አጠገቡ ዛፍ እንተክላለን ያለ አሪዮስ ነዉ አቢይ ሰይጣንን ነዉ የሚያገለግለዉ ሁለት ብር የሚከፈለዉ ከ ቡልጋሪያ የመጣ ጠንቋይ አለዉ ጴንጤዎችም የሱ ጠንቋይ ናቼዉ ብርቱካን የምትባለዉ ነቢይ ነኝ የምትለዉ አቢይን አንተ ከእግዚአብሔር የተላክ መሪ ነህ አትፍራ ትከል ንቀል ያለችዉ ክርስቶስን በሰላሳ ሽልንግ አሳልፋ የሰጠች ይሁዳ ነች ይንንም ስታነጋግረዉ ዩቱብ ላይ አለ ጎስጉልህ ተመልከተዉ አቢይ ለስልጣኑ ሲል የራሱንም ልጆች ቀቅሎ ይበላል አቢይ የዲስ አበባ ብቻ አርበኛ ነዉ ሚኒስትሮቹን እንደፈለገ ይዘረጥጣቼዋል እነሱም እግሩ ስር ይሹለከለካሉ እነሱም እዉቀታቼዉን ጥበባቼዉን እስትንፋሳቼዉን ሀሳባቼዉን እራእያቼዉን ለከርሳቼዉ ሸጠዉ የአቢይ መትፊያ ሆነዋል
@Reham-p4g
@Reham-p4g 3 ай бұрын
@እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ
@እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ 3 ай бұрын
ጦርነት ይብቃን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Not more for TPLF😢😢😢😢😢😢😢😢
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 3 ай бұрын
ኤርትራ ልዩ ዝግጅት አድርገናል ድንበራችን አጥረናል ልዩ መሳርያም አጥምደናል የራሻና ቻይና ኢትዮጵያ ብቻ ሰላም ትሁንልን
@Askalgremay
@Askalgremay 3 ай бұрын
👎👎👎ትዘቀዘቃለህ ካኣሁን ባሃላ ጦርነት የምባል የለም እናተ ኣሬሜኖች 👹👹👹
@mretueshetu4325
@mretueshetu4325 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ❤❤❤❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤️
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 ай бұрын
Amhara min hono new WEYANE Amhara welkaite heden linwaga new milew.Hulgize Amhara lezebtegna Tigrai 5 million people min akim norot new beyekenu Amhara n wegalew milew be Welkite guday.
@tesfayegirma6270
@tesfayegirma6270 3 ай бұрын
ቆይ አዳማ ናዝሪት ነው ወይስ ሌላ አዳማ አለ ??አረ ፈጣሪን ፍሩ የውሸት ዘገባቹን በደንብ አጢኑት
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 3 ай бұрын
አይ የፓርላማ ጥያቄ የትኛው ፓርላማ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ወክለው ነው ለመሆኑ ።
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 3 ай бұрын
የትኛው ፓርላማ?????? በእንቅልፋሞች የተሞላው የደናቁርት ስብስብ???
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 3 ай бұрын
ድል ለፍኖ ለጀግኖቹ
@YayaAbesha
@YayaAbesha 3 ай бұрын
ፈታዎች ግን ዝም ብዬ ሳስተውላችው የላይ ሰፈር ሰዎች ትመስሉኛላችው ፣ልቤ የነገረኝ እውነት ይሆን?ላይ ሰፈር ግን ሰላም ነው ንጉሳችንስ ደህና ነው ?ግን እናንተ ህዝባዊ ብትሆኑ አይሻላችሁም ፣የሱዳን ስደተኞች የሚለው የሳምሪን ገዳይ ቡድንን እንደሆነ እንዴት ማሰብ አቃታችው።
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 3 ай бұрын
1. በመሀል ከተማ ስለ ተቀሰቀሰው ግርግር በዚሁ በሠለጠነ የቴክኖሎጂ ዘመን ፡ እንዴት የቪዲዮ ማሥረጃ ይሳናችኋል ? 2. ህወሀት ፡ ትግራይን ብቻ ሳይሆን ፡ ዳግም ወደ አራት ኪሎ ተመልሶ ኢትዮጵያን ከማስተዳደር ማንም የሚከለክለው ኃይል የለም ።
@Simret-yz6bm
@Simret-yz6bm 3 ай бұрын
ድል ለፉኖ
@Kirubalteshagre
@Kirubalteshagre 3 ай бұрын
እና ለምን ሁሉም አያልቁም መንጋ ጋላ
@YtbarekAbebeYtbarekAbebe-oz2du
@YtbarekAbebeYtbarekAbebe-oz2du 3 ай бұрын
ድሉ ያማራነዉ አትጠራጠሩ
@Menelkerim963
@Menelkerim963 3 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ክረምት እየጠበቁ ማፍረስ አይ ብልፅግና
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 3 ай бұрын
እሚፈልገዉ ህዝቡን ማገላታት አይደል የተረገመ ብልፅግና ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠዉ ☝☝☝☝☝☝
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun 2 ай бұрын
"በሰፈሩ ቁና ትሰፈራለህ " የእግዚአብሔር ሥራ ጥሩ ሰርቶ የሄዱ አይመስልም ህዝብ አርዶ የሄደ የአራጅ ቡድን መሆኑን አይርሳ
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 3 ай бұрын
dem yechoal ok ato getachew. samri 1000 nithanen dem yeteta group wede ethio merait ke Sudan berre aikefeteletem ::
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 ай бұрын
ለምንድነው የትግራይ ተወላጆች ወደ ሀገራቸዉ የማይመጡት በሰላም መግባት
@vhgu1589
@vhgu1589 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ነው❤❤❤😂😂😂
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 3 ай бұрын
Tigrewoch ye semen ezzun demm bedemachin kifelu yedeha dm afsiso beselam menor ale ende???
@DawitDafa
@DawitDafa 3 ай бұрын
ባንድ ቦታ አለመግባባት ቢፈጠር የኦሮሚያ አመጽ ማለት ተገቢ ነው?
@bintmoha3172
@bintmoha3172 3 ай бұрын
ድል ለተገፉው አማራ ህዝብ
@YirgalemKumelit
@YirgalemKumelit 3 ай бұрын
አንተ የከፋ የትግራይ ጥለቻ ያለህ የሻዕቢያ ልሳን ጋዜጠኛ ነህ ሆኖም በጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ብዛት የሚቀየር ነገር የለም እውነት ትዘገያለች እንጂ አሸናፊ መሆንዋ አትዘንጋ።
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 ай бұрын
Kkkkkkkkkk አይ ቁልቋል ትንሽ ሢነኩ ጩኸት ከአማራ ሡዳን ጉረቤታች ያላችሁት ተረሣ እንዴ
@YirgalemKumelit
@YirgalemKumelit 3 ай бұрын
ቆመጣ ደበሎ ለባሽ በሌለ ጉራ መቼም ከጊዜ ጋር የማትለወጡ​@@badreyanaga4292
@Zeleul-f8r
@Zeleul-f8r 3 ай бұрын
አውቀህ ሞትሐል እንስ ሳ​@@badreyanaga4292
@KahsayLuel
@KahsayLuel 3 ай бұрын
ኣማራ ክልል እንዴት ነው እሳቱ ተረጋጋ እንዴ​@@badreyanaga4292
@maya-21792
@maya-21792 3 ай бұрын
ሙሉ ኦሮሚያ ቤት እየፈረሰ ነው
@konjosara5547
@konjosara5547 3 ай бұрын
​LAND IS FOR GOD POEPLE CAN LIVE TOGETHER SHERING LOVE RIP meles ZENAWI unified all ethnicities . AMARA & TIGRAY ARE BROTHER look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby kill million of amara and tigray innocent shildren and women he is criminal no one like him his place is in jail
@Sarbet888
@Sarbet888 3 ай бұрын
I hope the General helps Fano leaders Unite. The only determinantal news I want to hear these days is the union of Fano. One Fano for one Amhara!
@MinilikGetnet
@MinilikGetnet 3 ай бұрын
Amhara Tenesssss
@mareabe419
@mareabe419 3 ай бұрын
Addisababa hoy y kaniya zana alayachum way , nazrat Ara tanasu!!! Bakan Yeha y lmunata amlake mangest!!!
@HaileFentabil
@HaileFentabil 3 ай бұрын
Human rights watch ጥርስ የሌለው ውሻ ነው።
@እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ
@እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ 3 ай бұрын
ጦርነት ይብቃን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ
@kaprino
@kaprino 3 ай бұрын
ቢርድ ይብዳክ😂😂
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h 3 ай бұрын
የድል ችቦ ልናበራ ነው❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 ай бұрын
ስው ሆይ...? ስውን ስው ከጠላው ...? ዞር ብሎ መሄድን ...? ማን ከለከለው ...????
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
ante hodam tekelay menester abeye telale!!!! yehan nebse bela
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
አመፅ ወደ አዲሰ አበባ በአሰቸኮይ
@DanielGkore
@DanielGkore 3 ай бұрын
ብልጽግና ነህ ወይም ፈሪ
@HabilAbera
@HabilAbera 3 ай бұрын
Anteeeeeeeeeee tultulaaaaaaaaa Awurtooooo Aderrrrrrrrr !!!😭😭😭
@teka1528
@teka1528 3 ай бұрын
FETA, tornet, shiber, mot, merdo kebethe aytefa! Melkam zena astelalefe atawekem! ANTE geltu!!
@desalegnwase
@desalegnwase 2 ай бұрын
ሆሆወ
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo 3 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Thnks😂😂😂😂😂😂😂
@merawit2074
@merawit2074 3 ай бұрын
አይ ገገማ
@mareabe419
@mareabe419 3 ай бұрын
Na moker 1 yal 2 !! Amhara zegu naw . Walkyat y amhara naw !!!!!
@GizewD2
@GizewD2 2 ай бұрын
please spread the article
@AaBb-q4v
@AaBb-q4v 3 ай бұрын
No No
@merawit2074
@merawit2074 3 ай бұрын
ብራቮ ደጋሎ
@DemereLambore
@DemereLambore 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@peter-f7z
@peter-f7z 3 ай бұрын
tultula anten aynet eyale endet selam ymetal
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 3 ай бұрын
Yihe ye oromia kelelel min ayinet setan yefesabet kelelel new 😕😕😕😕😕
@ashenafimitiku277
@ashenafimitiku277 3 ай бұрын
J Must 😢
@bakeman6728
@bakeman6728 3 ай бұрын
❤ አንደኛ ዜና❤
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 ай бұрын
Victory for Fano, peace for Ethiopia
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 ай бұрын
እኛም በስደት ቀረን ቤተሰብ በጭንቀት መቸ ነው ሰለ ሰላም የምንሰማው😢
@SafaSafa-i3x
@SafaSafa-i3x 2 ай бұрын
ሳውዲ ከሆናችሁ የምትልኩበትን የሀዋላ ስልክ ቁጥር ላኩልኝ አዲስ ነኝ እማቀው ሰው ስለሌለ ነው ተባበሩኝ ያገሬ ልጆችየ
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy 3 ай бұрын
ጎልቻ ቢቀያየሩት ወጥ አያጣፍጥም አለ ያገሬ ሰው
@atakelthailu187
@atakelthailu187 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ermi7983
@ermi7983 3 ай бұрын
መንግስት ፈርሷል!!!ገንዘባችሁን በCash ያዙ ቡሁዋላ ከማልቀስ!!!!!!!!!!!! !!!!!!!!!!! !!!!!!
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤️
@YonatanChuna
@YonatanChuna 3 ай бұрын
የአዳማው ግን እውነት ነው ???
@l_oromo4424
@l_oromo4424 3 ай бұрын
Ametsu yiqexelali🎉🎉🎉🎉
@Mulushka
@Mulushka 3 ай бұрын
belew
@YoniHuy
@YoniHuy 3 ай бұрын
Kosshasa belew
@En-myvh
@En-myvh 3 ай бұрын
this Ethiopia not holy land. even garden of eden not in Ethiopia. Mary is not here or what kind of mary..
@konjosara5547
@konjosara5547 3 ай бұрын
​LAND IS FOR GOD POEPLE CAN LIVE TOGETHER SHERING LOVE RIP meles ZENAWI unified all ethnicities . AMARA & TIGRAY ARE BROTHER look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby kill million of amara and tigray innocent shildren and women he is criminal no one like him his place is in jail
@osmanosman409
@osmanosman409 3 ай бұрын
😢😢😢
@AbobakerHussein-eo2ez
@AbobakerHussein-eo2ez 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@senikebede9903
@senikebede9903 3 ай бұрын
ኬንያን የደረሰ በረከት ይድረሰን
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 3 ай бұрын
ክቡር አባታችን ያቀረቡልን ጥር ትክክል ነው እኛውበኛው እየተጠፋፋን ነው እንጅ ማንም የውጥ ወራሪ አልነካንም = ያባት ምክር የማይሰማ ትውልድ ይጠፋል::
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 3 ай бұрын
እንደው አብይ አናትህ ይፍረስ ማረፍያ የሌለውን በስቃይ የሰራውን ቤቱን አፍርሰህ ፈጣሪ ይፈርዳል
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 ай бұрын
ድል ለክንደ ነበልባሉ ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@BisretGebre-dw5ux
@BisretGebre-dw5ux 3 ай бұрын
ሌላ ክልል ቢሆን ችግር የተፈጠረበትኅ የከተማውን ወይም የዞኑን ስም ነበረ የሚገለፀው። በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ስለሆነ ብቻ በአንድ ቀበሌ ውስጥ የተፈጠረውን ግጭት ከመጠን በላይ አጋኖ ማቅረብ ምን ያህል የክልሉን ሕዝብ ለአመፅ ለማነሳሳት እንደፈለጋችሁ ያሳያል። ምን አለ እንደዚህ ባታከሩ።
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o 3 ай бұрын
ሁለት ምላስ መነገር የለብህም የሱማሌና የኢትዮጵያ ያለ ዉጤት ተጠናቀቀ ትላለህ በሌላ ለቀጣይ በቀጠሮ ተለያዩ ትላለህ ለምን ??
@yesharegmulate
@yesharegmulate 3 ай бұрын
👋Bye bye Merdads😂🤣
@FiyoriShishay-j6d
@FiyoriShishay-j6d 3 ай бұрын
Ante wushetam zergna.agases lemin yejeneral belay siyum yaderegew nigigr stkerbm wisha
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 3 ай бұрын
ማነው ማቲያስ???
@MeleMelelo
@MeleMelelo 3 ай бұрын
PP cadre
@gathwmola7361
@gathwmola7361 3 ай бұрын
ዲል፣ላኣጋር፣ማካላከያችን፣ዲል፣ላኣቢቹ፣ድል፣ላቤር፣ቤራሳቦች፣ዲል፣ላኣጋር፣ዎዳዶች❤❤❤ሽፋት፣ላባዳዎች❤❤❤❤❤
@MulerKedamawi
@MulerKedamawi 3 ай бұрын
dingay bla kalun rasu betkkl alsthafkewm
@Rabe152
@Rabe152 2 ай бұрын
መጄመሪ አማረኛበዴብጻፍ
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,9 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 59 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 322 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12