No video

ከ23 አመት በሗላ ለገና በአል ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ …300 የሚሆን አገር ልብስ አለኝ ...ተወዳጅዋ አንጋፋዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ

  Рет қаралды 197,155

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ከ12 ልጇች አንድ ልጅ ብቻ ነው በህይወት ያለኝ … በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ … ተወዳጅዋ አንጋፋዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 535
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የአባሰሏ ንግስት ማነው እንደኔ የሚወዳት እግዚአብሔር ይመሰገን በሠላም ለሐገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት 🙏እንኳን ለመድሐኒአለም አመታዊ ባሕል አደረሳችሁ 🙏
@seadi.yewuchalewa7269
@seadi.yewuchalewa7269 Жыл бұрын
Wuchale natde.dessil
@fatumaahmed8769
@fatumaahmed8769 Жыл бұрын
I wish marey you seen your country
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Жыл бұрын
እሚገርመኝ ነገር ይሔን ያህል ዘመን ድምጿ እንኳን አልተቀየረም በጣም ከምወዳቸው የቀድሞ ዘፋኞች አንዷ ነች 🙏🙏🙏 ለሐገርሽ ያብቃሽ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
አንጋፋዋ አርቲስት የወሎዋ ፈርጥ የአምባሰሎ ንግስት ማሪቱ ለገሰ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 Жыл бұрын
አንች ልጅ ሳይሽ ከሁሉም ቻናል ላይ አለሽ ስራ አለሽ ግን ሀሀሀሀሀ
@almwhwh2203
@almwhwh2203 Жыл бұрын
@@ousmanmohammed867 አንተስ ብትሄድ ያዬሀት😹
@kalokalo1406
@kalokalo1406 Жыл бұрын
ፈጣሪያክብርህ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
@@almwhwh2203 ክክክ በቂ ምላሽ 😂😂👍👍👍
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@almwhwh2203 የመልስ ምት አዲሰው እዝህ ቦታ አየሀኃት ( አየሁት ስባል እረሱም እዛ ቦታ በመገኘቱ,ነው
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ❤
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል💚💛💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌😎😎😎😎
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 Жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግስት የትዝታዋ እመቤት በሰላም ለምትወጃት አገርሽ ያብቃሽ 🙏😍
@adayee17
@adayee17 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች ለትዝታዋ ንግስት የክብር ዶክተር ማሪቱ ለገሰ ቤት ከኔ ሙሉ እቃው ስጦታ ሊሰጣት ይገባል... ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁን
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
ማሪቱ የማትለወጥ የሐገር ቅርስ ናት ። መረዋ ድምፅዋ ምንም አልተለወጠም ። እግዚአብሔር ለሐገርዋ መሬት በሠላም ያብቃት ።
@ethiomusic387
@ethiomusic387 Жыл бұрын
ማሪቱን እንደኔ የምቶዷት በላይክ አሳዩኝ
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 Жыл бұрын
💟❤❤❤❤
@ZerihunM
@ZerihunM Жыл бұрын
ከእኔ የሚበልጥ የለም !!
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
የኛ ንግስት ማርዬ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ፋሲልና ማሪቱ የሀገር ለዛ ያላቸው ምርጥ ሰዎች
@henymaki6541
@henymaki6541 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ ለዘመናት ድምፅሽ ያልተቀየረ ድንቅ አንጋፋ ልዩ ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ።
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
እልልል የኞ የወሎ ጎልደን ዶክተር ያባሰሏ ንግስት ማርየ በክብር እንቀበልሻለን በሰላም ጊቢ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ማሪቱዬ በጣም ነው የምንወድሽ የኢትዮጵያ አድባር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@goldenmidea1150
@goldenmidea1150 Жыл бұрын
ምንም ድምጿ የማይቀየር አርቲስት ማሪቱ ትለያለች ❤️👏👏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የማትጡገበው ማርዬ የወሎ ፈርጥ ኑሪልን ሀገርሽን ለማየት ያብቃሽ❤❤❤❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
ሀገሬ ስትነሳ ጅስሜን ሁሉ የሚወረኝ ነገርስ አቤት የሀገር ፍቅር ልዩ ስሜት አለው ሰላሙ ሁኚ ሀገሬ።
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@susumohammed9985
@susumohammed9985 Жыл бұрын
ማንነቶን የማትቀይር የባቲ,የአንችሆየ, የአምባሰል ንግስት ማርየ 🥰እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
ላያስችል አይሰጥም 10 ልጅ ማጣት ከባድ ነው ግን ጠንካራ ሴት ነሽ የእውነት በራስ ማንነት ❤
@hamudhassen9481
@hamudhassen9481 Жыл бұрын
የወሎ የባህል አምባሳደራችን፣ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ ለመምጣት ያብቃሽ ወሎ እልል ብላ ትቀበልሻለች፣ 💚💛❤👑👑👑🙌🙌🙌
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
welo bicha sayihon melaw Ethiopia elelll belew yikebeluatal
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
በትክክል
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
እኛ ወሎዬዎች አንታማም
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ላገርሽ ያብቃሽ ሁሌም እኖድሻለን 🥰🥰🥰
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
23 አመት በስማም በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር እንኳን ሞላልሽ ወይ ለምን ሁሉም ነገር አይቀርም ከአገር በላይ ምን አለ እኔ በአንድ አመት አገሬን ማየት ግድ ነው አልችልም ከቤተሰብ አገር ይናፍቀኛል ማርያምን
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
አንጋፋዋ ማርዬ ድምፀ መረዋዋ የሀገሬ የከድጆ ሰው ሁሌ ድምጿ የማይለወጥ
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
ሰይፉ በጣም መልካም ሰውነህ እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጥህ
@memegezaw5011
@memegezaw5011 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ!!! 🌷 በሰላም ተመለሺ ማር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 😍😘😘😘😘💞 🙏🙏🙏
@mariamsayeed101
@mariamsayeed101 Жыл бұрын
የኔ ማር💘💘💘💘💘💗💗💗💙💙💗💗💗💗💕💕💙💙💗💖💕💕💖💘💘💙💗💗💋💗💙❤❤💘💙💗💖💖💗💙💙💙💖💖💖💗💗💙💙💙💗💗💖💖💗💗
@mariamsayeed101
@mariamsayeed101 Жыл бұрын
የኔ ውድ ድድ💗💗💗💖💖💗💙💙💗💗💖💖💖💖💖💖💗💙💚❤❤💚💙💙💗💗💖💖💖💕💕💕💖💖💗💗💗💙💙💙💗💗💖💖💖💖💖💖💖💗
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Жыл бұрын
በሠላም ላግርሽ ያብቃሽ ማርየ
@saraha1404
@saraha1404 Жыл бұрын
❤😍🇧🇴😭😭😭
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 Жыл бұрын
መሪቱ ሺ አመት ኑሪ የኔ ማረ❤❤❤
@yyff2952
@yyff2952 Жыл бұрын
እኔ ትግራወይት ነኝ ማሪየን በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ላኣገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት❤❤❤❤
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
አሏህ ለሀገር በሰላ ያብቃሽ ወኪልም ይዘዝልሽ. የኔ እናት ትልልቅ ሰዋች ለሀገራችን ግርማ ሞገስ ናችሁ።
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Жыл бұрын
እኔ 27 አመት ሆነኝ በኢቲዮ ኤርትራ የወጣሁኝ ነው በ13አመቴ የወጣው በልጅነቴ ነኝ አሁን holland ነው ምገኘው እኔንም አንድቀን እመጣ ይሆን
@mimoaec8960
@mimoaec8960 Жыл бұрын
በሚገባ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Жыл бұрын
ትመጫለሽ የኔ ቆንጆ ለሀገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር
@kalokalo1406
@kalokalo1406 Жыл бұрын
በሰላምለሀገራቺሁያብቃቺሁ
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ነይ። በጣም ደስ ይላል። ኢትዮጵያን መቅረብ ለጤናችን አስፈላጊ ነው።
@ProGamer-bs6kv
@ProGamer-bs6kv Жыл бұрын
Dagmawit, bemigeba tehejalesh! berchi
@zeharatadese5290
@zeharatadese5290 Жыл бұрын
አባስሎች ዉጫሌ ጭሳ እሮቢቶች አለን በሉኝ😍😘😘💚💛❤😍😍🇪🇹
@hayatquin2249
@hayatquin2249 Жыл бұрын
አለን ከሮቢት❤
@Tube-qq6nt
@Tube-qq6nt Жыл бұрын
የኔ እንቁ ማርየ እድሜና ጤና በሰፊው ይስጥልን የወሎዋ ንግስት
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
ስለ ፋሲል ስታወሩ በሳቅ ፈረስኩ ፋሲሎ የኔ ምርጥ ጎንደሬ የአማራ ኩራት የዋህ ሠዉ ነዉ ስወደዉ ሙቸ ነዉ ማሪቱ ደሞ እንኳን ደስ አለሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቅሽ ገና እኔ ሳልወለድ ነዉ የተሠደድሽዉ በጣም ይገርማል
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 Жыл бұрын
ማርዬ በሰላም ለሀገር ሽ ያብቃሽ ሙዚቃ ሽ ብቻ አይደለም የሚ ጣፍጠው ወሬ ሽም እደ ስምሽ ማር ነው 😍😍
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ከዚህ በኃላ ሙዚቃውን አቁሚ ማርዬ ንሰሃ ገብተሸ ከቻልሽ ፈጣሪሸን አወድሽ የወሎዋ ንግስት ሰይፍዬ እናመሰግናለን
@gf5289
@gf5289 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ የኢትዮጰያ እቁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ ሀይቅ ስላነሳሺልኝ ደስ አለኝ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
በሠላም ለሀገረሽ ያብቃሽ እናታችን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@kedirmuktar1680
@kedirmuktar1680 Жыл бұрын
የወሎ አስተዳዳሪ የደሴ ከንቲባ ወሎን ያስተዋወቀች አንጋፋ ሙዚቀኛ ነች ቤት ሊሰጣት ይገባል
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እናት አለም በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ማማየ ጎንደር እንጠብቃለን
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
ማሪቱለገሠ ስወዳት አይ የድሮ አርቲስቶች እኮ ለዛ አላቸው💚💛❤🥰🥰🥰🥰
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
ማርዬዋ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zeritubogale4585
@zeritubogale4585 Жыл бұрын
Ohh Maritu Legesse, the best traditional singer of all times i’ve been listening to her songs- Ambassel and Bati since i was very young i love her songs and admire her God bless u our legend🙏❤️❤️ thank u for sharing
@aishayoutube4538
@aishayoutube4538 Жыл бұрын
የአላህ መልክዋ እናቴን መስልችኝ😢😢እናቴ አላህ ይርሀምሽ😢😢😢😢
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
አሜን
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial Жыл бұрын
አምባስል ያለማሪቱ አይታሰብም! በሰላም ነይልን እስኪ ምትወዷት Like ❤
@efoytabegetag2365
@efoytabegetag2365 Жыл бұрын
Omg her voice still the same what a talent . I am really sorry for you loss of 10 children must be very hard for parent May God give you long life and strength 🙏🏻🙏🏻
@yyff2952
@yyff2952 Жыл бұрын
እኔ ትግራወይት ነኝ ማርትን ግን በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ላኣገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት❤❤❤❤
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын
ዋው ድምጽሽ እንዳለ ነው ልጅ ሆኜ በሬዲዮ የሰማሁት ራሱ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
የደሴ ከቲባ የታለህ ለማርዬ እኔነኝ ያለ ቤት ከነ መኪናው ጀባ ማለት አለብህ
@hawawalo662
@hawawalo662 Жыл бұрын
ለኔ ለመዳም ቅመሟስ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ለእኛ ደግሞ ፈጣሪ ልፋታችንነሰ ቆጥሮ ያላሰብነውን እርዝቅ ይስጠን የደሴ ከቲባ አይደለም ለመዳብ ቅመም ደሴ ከተማን እረስቷታል ብዙ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ ደሴ ከተማ ማሬ
@hawawalo662
@hawawalo662 Жыл бұрын
@@hanaabebeyemaryamelje6535 ኢሻአላህ
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Жыл бұрын
ማርዬ ድምፅሸ እንደወይን ነው ❤ ፈጣሪ ለሀገርሸ ያብቃሽ በጣም እንወድሻለን 💚💛❤
@user-fo3sk7ht8m
@user-fo3sk7ht8m Жыл бұрын
ሰው አክባሪ ንፁህ ልብ ያለሽ ስለሆንሽ እኛም ልንወድሽ እንገደዳለን ማራችን❤❤❤
@dawityazachew5298
@dawityazachew5298 Жыл бұрын
የኔ እናት በሀዘንና በሰው ሀገር የመኖሪያ ፈቃድ የማግኘት ጭንቀት፤ የቋንቋ ችግር እና ናፍቆት ያንገላታሽ ምስኪን ግን አርቲስት መሆን ለሰው መኖር ስለሆነ ሁሉን ችላ በደስታ መኖር መቻሏትልቅ ጸጋ ነው ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 Жыл бұрын
Mariye, I love this ambasel song. My tears are dropping when ever I hear you singing it.
@sefialemb7611
@sefialemb7611 Жыл бұрын
ማርዬ የወሎዋ ንግስት እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሃገርሽ ወስዶ ከአንዱ ልጅሽ እና ከልጅ ልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ ኢትዮጵያ የሃገር ልብስ ማስታወቂያ ላይ ለማስታወቂያ ያድርጉሽ እዚህ አሜሪካን ሃገር ሁሌ ሳይሽ ይደንቀኛል ታላቅ አክብሮቴንም ልገልፅልሽ እወዳለሁ❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
የትዝታ አምባስል ንግስት ማሪቱ ለገሠ,እውነትም ማር,ማሪቱ !🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@girmakebe
@girmakebe Жыл бұрын
አቶ ሠይፉ የምታቀርባቸው እንግዶች የዝግጅትህ አድማቂ ናቸው።አንቱ ግን ያዝጋሉ።በተመልካቾችህ ላይ ባትላጥ ጥሩ ነው።ለነገሩ መሪም ቢመክርህ ያንቱ ነገር ያደቆነ______ሆነብኝ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ማሪቱ የማትጠገብነች❤ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ🙏
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i Жыл бұрын
የወሎዋ ማርየበሰላም ለሀገርሽ ያብቃሺ💛💚❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
የወሎ ደርባባ የእንባስልዋ ንግስት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ::አብረውሽ ላሉት ወገኖች ሁሉ እግዚአብሔርያክብርልኝ :: የናፈቅሽውን ሀገርሽን ለማየት ያብቃሽ የምታስቢው ሁሉ ይሳካልሽ ::አምሮብሻል ይመርብሽ እሁንም !! ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🌹🌹
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
ማርዬ አላህ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ጭሳጭሱ ቡናው አሁን ፋሽኑ ተቀይሮአል እንደድሮ አይምሰልሽ እኛ ባህላችንን ሰለጠኑ በሚባሉት አገር እየቀየርነው ነው እስኪ ካየሽው ቦዃላ ትነግሪናለሽ እምዬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I love her so much. She reminded me every day my mother land.
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
እድሜሽን ያርዝምልን እናታችን ማርየ😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እናቴ❤
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
የኔ እና ማሪቱ በሰላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ አንጋፋዋ አርቲስት አንባሰል ትዝታ🙏❤😍
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ቤተ አምሀራ (ወሎ) ያፈራት ንግስት 😍😍ዞማዋ እሚለው ሙዚቃዋ ስወደው ።ዞማዋ ውሸቴን ነው እጂ እኔ ከወሎልጅ
@Ethio215
@Ethio215 Жыл бұрын
ውይ ማርየ የወሎ ንግስት ስወድሽ ሰይፍየ አንተምኮ ማር ነህ አያሌው መስፍንንም በኢዲዪ አቅርብልን እሱም ካገሩ ከወጣ ቆይቷል ብዙ ስራ የሰራ አንጋፋ አርቲስት ነው
@Mebadt2016
@Mebadt2016 Жыл бұрын
በህይወት እያለች ብንረዳት ሁላችንም የሚያሳትፍ ጎ ፈንድሚ ቢከፈትላት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለሃገርሽ ያግባሽ::
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እንቋ ኢትዮጵየዊ ነሽና ኑሪልን ማርዬ ሰይፉንም ከልብ እናመሰግንሃለን ተባረክ አንተም የደሃ አባት ነህና ኢትዮጵያን ደግሞ እመቤቴ ከልጇ ጋር ትጠብቅልን🌿
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
…. ማርትዋ... እሄ በ 3 አመት እበልጥሻለሁ... ክብሩን መድሀንያለም... ይውስድ... እድለኛ ነሽ... አየሽ.., ዲሲ መጥቼ ያልኩሽ አክስትዋ ለሁሉም... ቀን አለው አላልኩሽም.. የእኛ ንግስት የ አንባስል... ኦክስጅኝ አመለኛው እግሬ መጎዝ የለመደ ሀይቅን.. ውሎ አድሮ ሀጫሌ ደረስስስስስስ እሂህ አንባስሎች አበላል ያውቃሉ ከገብስ እንጀራ ላይ ሳም.. አርጉ ይላሉ🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘
@user-tt9ph1ti5g
@user-tt9ph1ti5g Жыл бұрын
እልል የኔማር አላህ ላገርሽ ያብቃሽ የወሎ ንግስት
@semutitube2351
@semutitube2351 Жыл бұрын
አንጋፋዋ አርቲስት የወሎዋ ፈርጥ ማርቱ ለገሰ በሰላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ ማርዋ🥰🥰🥰
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ በጣም መጽናኜ ነች። በየቀኑም ሙዚቃሽን አጫውተዋለው። እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ።
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
አርቲስት አጋፋዋ እካን ደስ አለሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የልጆችሽን ነብስ ይማር የልጂልጆችሽን ትልቅደረጃያዲርስልሽ
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v Жыл бұрын
ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ መድሀኒአለም 🇪🇹🕊🇪🇹🕊
@alexgebru2425
@alexgebru2425 Жыл бұрын
አሜን
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤነ ይስጥሽ ልጆችንም ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏
@s.8681
@s.8681 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ❤️እልልልልል 🙏🏾🙏🏾በሠላም ለሐገርሽ ያብቃሽ የኔ ናት 💚💛❤️🌹🌹👈
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ነሽ ሰለኢትዮጵያ በጣም ድምጽሸን ስታሰሚ ነበረ ጀግናናሽ እንቀበልሻለን 💚💛❤💫ለአብይም ዘፍነሻ 👏👏👏🎺🎷🌺🌸🌻🌺🌸
@kiddes9560
@kiddes9560 Жыл бұрын
Maritu the legend. We love you so much.
@user-vv2dn5tc5d
@user-vv2dn5tc5d Жыл бұрын
የኔ እናት ሕግዝያብሄር መልካም ነው የልጅ ሞት ቢከብድም ፈጣሪ አጽናንቶሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
በእውነት የአማራ ሀብታሙች ተው አንድ ቤት ስጡት ተው በእውነት ሀገረየ ላይ ሙኑር አፈልጋለው አይለች ነው
@Abebu374
@Abebu374 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወሎዬ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ማሪቱ እንካን ደስ አለሽ እናቴ የኔ መልካም ማሪያምን ዘፈንሽን በጣም እየሰማው ነበር ለካ ይህን ሊያሰማኝ ነው ❤❤የምወድሽ ንጉስት ነው የኔ መልካም ተመስገን❤❤❤❤
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ሰይፍሻ አንተም ተባረክ በልጆችህ ተከበር ለቁም ነገር ያብቃልህ
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እንኳን አምላክ እረዳሽ ሁሌ ሳያት ታሳዝነኝ ነበር በወረቀት ምክንያት ልጆቿን ሳትቀብር ሃገሯን እንደናፈቀች በሰው ሃገር መኖሯ እፍ እንኴን ተሳካልሽ እድሜ ይስጥሽ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Thee legend Doctor Maritu Legese. Wow. Amazing voice.
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 Жыл бұрын
ጀግና እኮ ነሽ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ💕
@bf7767
@bf7767 Жыл бұрын
የወሎዋ ንግስት በሰላም ግቢልን እነት አለም❤🙏
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 Жыл бұрын
Long life with health for the queen of Ambassel.
@abay9869
@abay9869 Жыл бұрын
ማርዬ ያገሬ ልጅ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም እወድሻለሁ የኔ እናት
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm Жыл бұрын
በሰላም ወደ ሀገርሽ ያብቃሽ ሀገረሽ እጇን ዘርግታ ትቀበልሻለች እሚወድሽ እሚያከብርሽ ወገን አለሽ
@kalkidantilahun3209
@kalkidantilahun3209 Жыл бұрын
I can't even control myself tearing up listening to her all songs, really I loved her and will always love her,live longer 🙏❤️😘
@yimamhussen
@yimamhussen Жыл бұрын
ማርየ አንቺ እንቁ ነሽ ለኢትዮጵያውያን በሁሉም ነገር በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ ማርየ❤❤❤❤❤
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ደስ ሲል ማርየ እናመሰግናለን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@ethiopiahagere7962
@ethiopiahagere7962 Жыл бұрын
ማሪዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p Жыл бұрын
አይናት መከራዋ አስራአንድ ወልዶ አንድ ብቻ ማየት ከባድ ነው ቃል የለኝም እግዜር ያጠክርሺ 😭
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 Жыл бұрын
በሰላም ለገርሽግቢ የኔ አናት❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ካንች ጋይሁኖ🙏🙏🙏❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍃🍃🍁🍁🍁🍂💐💐💐💐💐🌸🌸🌷አንችን የሚተካ ማነው ድምፅሽ🌷🌷🌷🌸🌸🌸💐🌿🌿🌾🌾🌻🌻🌺🌺
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
የአንባሰሏ ንግስት....ዘፈኑ ይብቃሽ ማርዬ:: ወደ እግዚአብሔር ቤት ቅረቢ: ቁረቢ:ስገጂ:: እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያን ህዝብ አስጨፍረሻል:: አሁን ደግሞ ለእግዚአብሔር ቤት ዘምሪ: እንወድሻለን🌹🌹🌹we love you 😍
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
አይ የኛ ወገኞች። ምን አለ ቁርባንን የመሰለ ታላቅና ከባድ ነገር ለግለሰቡ ብትተውት። የግል ምርጫ ነው። አራፋችሁ ተቀመጡ።
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
@@unknown_T2 ሙስሊምም ከሆነች ወደ አላህ መቅረብ: ቁርዓን መቅራት:ረመዳንን መፆም: ዘካ ማውጣት........
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
@@user-yz4hm9xb1c አይ አንተ!! ስንት አመት አስጨፈረችን በየናይት ክለብና አዝማሪ ቤት so ለእግዚአብሔር ቤት ደግሞ መቅረብ: መዘመር ያስፈልጋል ውዴ: ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ🙏🙏
@unknown_T2
@unknown_T2 Жыл бұрын
@@user-sy5ey4zs4g positive thinker ... 🙏
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c Жыл бұрын
የወሎዋ ንግሥት አላህ ላገሪሽ ያብቃሽ እዲሜ ተጤናጋ ያገሬ ንግሥት የደሴዋ ሠላምሽ ይብዛ።
@juharaabrham1130
@juharaabrham1130 Жыл бұрын
የኔ ማር መርዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ሳስበው ዘመዴ ነው የምትመስሊኝ እኛ የምንወድሽ ሁሉ ልጆችሽ ነን ሰሰማሽ እባይ ይመጣል በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል
@juharaabrham1130
@juharaabrham1130 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
እባክሺ ማሪቱ ለገሰ ወደ አላህ ተመለሺ አላህ ተውበተን ነሱሀ ይወፍቅሺ ያረብ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Жыл бұрын
ሙስሊም ናት እደ
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
@@user-ho7be4cx1t አወ እህቴ አላህ ተውበት ይወፍቃት
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Жыл бұрын
@@user-dv3tm3zh9j አሚን ውደ ወላሂ እስከዛሬ አላውቅም አላህ ተበትን ይወፍቃት
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
@@user-ho7be4cx1t አወ ብዙ ሰው አያውቅም እህቴ ወላሂ ስትል ሰለማንሰማት ነው ያረቢ ወላሂ ሁልጊዜም ጸጉሯን ሸፍና አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ የምትለበት ቀን ናፍቆኛል ብዙ ሰዎች መድረክ ላይ ሲወጡ ምን እንደሚነካቸው አላቅም
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Жыл бұрын
@@user-dv3tm3zh9j ተመስገን ነው የሚሉት አብዛሀኛዎቹ እዚህ ቦታ ላይ ሁነው ስለሚፍሩ ይመስለኛል ቢሆንም አልሀምዱሊላ ማለት ኩራት ነበር አህመድ ተሾመና ሀሊማ በዚህ በኩል አልሀምዱሊላ ኢንሻ አላህ ሲሉ ደስ ይለኛል ሁላችንንም አላህ ሂድያ ይስጠን ያርብ ውደ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
አሜሪካን ወረቀት ላለው ለተማረ ጥሩ ወገን ላለው የምድር ገነት ስትሆን እንደዛው አሜሪካ ወረቀት ለሌለው ላልተማረ ብቸኛ ለሆነ ሰው የምድር ሲሆል መሆንዎን ጠንቅቄ አውቃታለው ፈጣሪ እንኩዎን አገርሽን ለማየት እድሜና ጤና ሰጠሽ 🙏
@user-ip9un8zv2q
@user-ip9un8zv2q Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት ስወድሽ♥
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ላገርሽ ያብቃሽ💚💛❤️
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 102 МЛН
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41