KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ 9 አመቱ ታዳጊ ያሲን ኢትዮጵያ ያላት የከበሩ ድንጋይ ሀብት ላይ እየተመራመረ ነው.. ያለንን በፍቅር እኩል ብንካፈል በኢትዮጵያ ደሀ አይኖርም..
26:50
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
1:52:22
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Air Sigma Girl #sigma
0:32
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
0:23
Seifu on EBS: በጠፈር ካርታ ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ያለችው እንደ ሀገር.... ዶር ሮዳስ እና ታዳጊ ቅዱስ
Рет қаралды 264,659
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 848 М.
Seifu Show
Күн бұрын
Пікірлер: 506
@betselotmuche1556
4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ በጣም ኮር. ተንብሀል ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ስላቀረበህልን
@tecktock3206
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴን ብዙ ዘመን ስጠላ ኖሬ እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ እንዳለ ሳይ በእውነት በኢትዮጵያዊነቴ አኮራኝ እስቲ ሀገሩን የሚወድ ላይክ♥
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
4 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ እንዲህ አይነት ኢትዮጲያዊ በመኖሩ በጣም ተደሰትኩ እሰይ ዶክተርዬ ያብዛልህ።
@abebechkassa9849
4 жыл бұрын
በእውነት ዶ/ር መምህር ሮዳስ አኩርተኸናል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤🌷
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
4 жыл бұрын
የተዋሕዶ አርበኛ የወንጌል ገበሬ እንቁ የኛ ጀግና ያልከው ስለተፈፀመ እንኳ ደስ አለህ
@hundaolcr7775
4 жыл бұрын
Mehayem yehenenem ke haymanot gar atayayezhi hulum ethiopiawi enji egna orthodoxoch becha aydelenem yetemeramernebet orthodox Muslim protest alalem eko, selezih orthodox becha sayhon hulum ye dero abatochachen tesatfewebetal
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
4 жыл бұрын
@@hundaolcr7775 ምን አንጨረጨረሽ ለምን ተቃጠለ ሰይጣን አበዳቹ ገና ምን አይታቹ ጭራ ታበቅላላቹ ሒጁእና የእስራኤልን አዳራሽ ጥረጊ እናት ጋ ያለው ሌቦች ናቸው እስቲ አንድ ሙኡር አምጪ ሜድረ ሌቦች በአዳራሽ ተሰብስቦ ሰው የሚያስለቅሱ ውዳቂዎች
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
4 жыл бұрын
እዚህ ጋር ይቅርታና ሐይማኖት ምን አመጣው ሠውዬው ለኢቶቢያ ነው የሚሠሩት በቃ ሀይማኖቱ ደግሞ የግል ነው
@ወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ህፃኑ ቅዱስ አፈዘዘኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተባረከች ምሀፀን ነች።
@mekdesmekdes4522
4 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ እንቁአችን ነህ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁኝ የእንቁዎች እንቁ ብዬሀለሁኝ
@hmyoutube4054
4 жыл бұрын
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰው ድካም የሚያዛዝናቹ እኔ ደካማዋ እህታቹ ነኝ የአረብ ገረድ የሆንኩት እህታቹ ነኝ አትከፍሉበት አትደክሙበት በሰው ቤት ኩሽና የምረመጠምጠዉ እህታቹ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይማኖት ወይም ብሔር አልነካ በሰው ቤት የምደክም ደካማ ድሃ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እስኪህ እህቶቼ ከልቤ እወዳቹዋለው
@senentsara4008
4 жыл бұрын
ከዓለም ፊት የነበረች ሀገር ከአለሙ ኋላ በቀላሉ እንኳን አሁን የሚታየው ይህ ሁሉ ብሄር ብሄረሰብ ተግባብቶ ተፋቅሮ እስከዛሬ እንዲኖር ማረግ በእውነት ትልቅ ጥበብ ነው ከ ና አሜሪካ ከነ የፒሮ በፊት በዛ ዘመን ኢትዮጵያ መገንባት ለኔ ይሄ ትልቅ ስራ ስጦታ ስልጣኔ ነው በእውነት ጥሩ አስተማሪ ጥሩ ተማሪ ናችሁ እንደናንተ ዓይነት አገሪቱ ላይ ይብዛ በምታስቡት ሁሉ መልካም ስራ እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
4 жыл бұрын
በጣም ኮረንብህ ደ/ር ኑሪልን።👍👏 ቅዱስዬ ፈጣሪ ያሠድግህ የኔ ውድ 💕😘
@Helina-xi9ph
2 жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ ነው እውነት ለመናገር የኢትዮጲያ ታሪክ በዚህ እድሜው በሙሉ ገብቶታል ይገርማል ፈጣሪ እንዳንተ ያሉቱን ህፃናቶች ያብዛልን እኛማ ከመስማት ዉጪ ችሎታ ባዶ ነን መምህር ሮዳስ እግዚአብሄር ይባርክልን
@azebwagaw5232
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንወድሃለን እናከብርሀለን ኑርልን god bless you and your family always .
@AynalemTeferi-zc7je
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጅ ለምልምልን እናከብርካለን ❤❤
@tsioncoffee5525
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጥበብ እና የእውቀት ምንጭ ናት ለምልምልን መምህር
@FhDf-eo7ci
8 ай бұрын
መምህራችን መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደነዚህ ያሉለነገ ሀገር ተረካቢወችን ሰለምታፈራልን ከልብ እናመሰግናለን።
@hirutyoseph726
4 жыл бұрын
ህጻን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ አእምሮህን ብሩህ ያድርግልህ ድንቅ ቦታ ያድርስህ መምህራችን መ/ሀ/ሮዳስ አምላካችን እድሜህን ያርዝመው የኢትዮጵያን ከፍታ በእምነት መነጽር ልታሳየን እንደጣርክ ድንቅ አምላካችን የአገራችንን ትንሳኤዋን ያሳይህ ዕንቁአችን ነህ አመስግነህ የማትጠግባት ድንግል እናታችን ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ አሜን
@turmitube4275
4 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በእውቀት ብቻ ሳይሆን በማስተዋልም,በጥበብም የታነፅክ ሰው ነህ ይህ የኔ ትክክለኛ ዩትዩብ ቻናል ነው በኔ ስም የተከፈቱ ብዙ ሀሰተኛ ቻናሎች ስላሉ ከዚ ውጭ ያሉት የኔ አይደሉም፡፡
@asiamary2032
4 жыл бұрын
Kkkk👍
@የኛሒወት
4 жыл бұрын
አረ ሃኑዬ ሚዲያ ላይ ወጠሽ ንገሪን እንዳምን እናቴ ዘንድሮ አጭበርባሪ በዝትዋል እንወድሻለን
@ismailezra5808
4 жыл бұрын
Ena lemenesh
@Lelenasamuel
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ppjIiH-GqNOhqqc
@jerryjerry2151
4 жыл бұрын
Kkkkkk achiberbaryy
@asgeramihiwetethiopia6301
4 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነት መሖን መታደል ነዉ ። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትለምልም ኮሮናን ያጥፋልን ። አሜን አሜን አሜን
@mesfinbekeleofficial
4 жыл бұрын
Thanks dear brother
@mesfinbekeleofficial
4 жыл бұрын
Thanks bro MMM
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
@zanawmuhbaw4509
4 жыл бұрын
፼፲፪፷፶፩ ፣፮፬፱፪
@ፀሐይሐበሻዊት
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንወድሃለን እናከብርሀለን ኑርልን
@MelekmuWebamlek-lm6fr
3 ай бұрын
የሚገርም እውቀት ቡዙግዜ እካታተለዋለሁ ድንቅ❤❤❤❤❤❤
@semiraseid5782
4 жыл бұрын
በእውነት ዶ/ር መምህር ሮዳስ አኩርተኸናል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@asgeramihiwetethiopia6301
4 жыл бұрын
ሕጻን ቅዱሥ ፈጣሪ ይባርክሕ አሜን አሜን አሜን ዶክተር ሮዳሥ እደአንተ አይነት ሠዎችን ፈጣሪ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@marjanamarjana2454
4 жыл бұрын
Amen
@asgeramihiwetethiopia6301
4 жыл бұрын
@@marjanamarjana2454 አሜን
@abebechabraham4086
4 жыл бұрын
Ye sitet timhrt eyastemaru asadgewun lesidet daregun Egziabher ystachu astemariwoch
@nohaminethiopia2987
4 жыл бұрын
ድንቅ አእምሮ ያለህ መምህር እግዚአብሔር። ይጨምርልክ ብቃቱን
@yabsrayetewahedoligi1182
4 жыл бұрын
መጋቢ ሃድሥ ዶክተር እሮዳሰ በእውነት ልዩ ስጦታችን ነህ የድንግል ማሪያም ልጅ በፀጋ ላይ ፀጋ በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ በእውነት በምን እንደምገልፅህ አላውቅም
@selamawitgebermedhin4547
4 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ በእውነት እናመሰግናለን የተዋህዶ እንቁ ክብረት ይስጥልኝ
@AlemnehMoges
8 ай бұрын
መህምር ዶክተር ሮዳስ የተዋህዶ አርበኛ የወንጌል ገበሬ እንቁ የኛ ጀግና ዕድሜህን ያብዛልን ኑርልን
@tamertamer4185
4 жыл бұрын
ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥህ ;በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ቅድስዮ ትንሹ ሮዳስ ብየሀለው እድግ በልልኝ
@ኢትዮጵያትኑርለዘላለ-ነ9ዠ
4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዝህ ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን ሰወበሎች መንጎችን አጥፍልን ከፍቶች ሰውን ሲበሉ ይውላሉ ጀግና ያገሩን ማንነት ሲያጠና ይውላል ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና ነህ ቃላት የለኝም ላንተ የሚሆን
@bannerbr.gebrehiwet3659
4 жыл бұрын
ይገርማል የዚች ንግሥት ስም የሰማሁት ከኮርያን ድራማ ነበር ሁለት ፍቅረኛሞች ስለ ኮባኩብት ስያወሩ እና በጣም ነበር የገረመኝ ። አሁን ስሰማ ደግሞ ይበልጥ ተገረምኩኝ።
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ያፈራችህ እንቁ ደብተራችን ኑርልን ክበርልን ❤
@EndaftiEndaftimogesmamo
8 ай бұрын
❤
@NnnNnn-n5g
8 ай бұрын
ደብተራ
@ber_tube
8 ай бұрын
@@NnnNnn-n5g ስድብ ነበር ሚመስልህ?
@EsimaielAbriham
8 ай бұрын
😂ደብተራ😂😂😂 አይባልም
@ketselazelalem1646
7 ай бұрын
ስንቶቻቹ ናቹ ደብተራ ስድብ እንዳልሆነ የምታቁ አንዳንዶች ትርጉሙን ባለማወቅ እንደ ስድብ ይጠቀሙበታል
@gabulaargeta6273
4 жыл бұрын
በእውነቱ ድንቅና ምሁር ሰው አለን ሮዳስ ጀግናችን ነህ
@tilahunerduno8740
8 ай бұрын
በመጀመሪያ ዶ/ር ሮዳስን ከሙሉ ልብ አመሰግናለሁ። ይህ ልጅ በከፍተኛ ጥበብ ጥንቃቄና እነክብካቤ ተይዞ እንዲዘልቅ ካልተደረገና ከአሁኑ ከእርሱ ጋር ከሚመጣጠኑ ልጆች ጋር በያዘው መንገድ እንዲቀጥል ካልተደረገ በስተቀረ ወደኋላ ሊመለስ ይችላል። እናም በየፊልዱ የሚያነባቸውን መጽሐፍት በቅደም ተከተል ማቅረብን ጨምሮ ፍላጎቱን በእቅድና ቅደም ተከተል እንዲመራ ከባለሙያ ከፍተኛ እገዛ ያስፈልገዋል።
@saronayalew9374
4 жыл бұрын
I am very proud to be an Ethiopian because ,Ethiopia is a country of saint .....God bless little baby kidus I 'm fan u ..
@hirutwedajo8944
4 жыл бұрын
ዶ/ር መምህራችንን ሮዳስ ፀጋውን ይብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ቅዱስዬ እግዚአብሔር አምላክ በሞገሰ እና በጥበቡ ያሳድግልህ!!!
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
4 жыл бұрын
ወይኔ ልጂ ደሥ ሢል ሁሌም የምመኘዉ እዳተ አይነት ልጂ እድሠጠኚ አላህ ያሣድግህ
@selamselam3218
4 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሠግናለሁ ቅዱሥየ ፈጣሪ ያሣድግህ
@georgesalkhoury8052
4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ #ልኡል #እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ 💚💛❤ምርጥ #ኢትዮጵያዊ ነህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን አውቀቱን ይጨምርልህ የኔ ጀልና 💚💛❤☝🙏
@SaraSara-ng8ij
4 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደስ አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ባጭሩ እረጅም እዴ ተመኝሁ እዳተ አይነቱ ለሀገራችን ያብዛልን
@pssdtube5935
4 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ፡፡ እድሜ፣ ጤና ፣ፍቅር ከገንዘብ ጋር ይስጥልን!
@ሀይማኖትተገንጫቅሌ
4 жыл бұрын
መምህራችን ሮዳስ የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ ሰይፉ እናመሰግናለን ስላቀርብክልን
@ገብረማረያም
4 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር እሮዳስ የተዋህዶ አርበኛ የሀዛብን አፌ የዘጋህ እኛን የተዋህዶ ልጆች አኮራህን ፈጣሪ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌺💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌲🌲🥀🥀🥀🌾🌾🌾
@tsigeamha
4 жыл бұрын
thank u ሰይፍሻ እንደ ዶክተር ሮዳስ ያሉ ስለ ጥንት ኢትዩጵያ የሚያውቁ ጥበበኞችን አቅርብልን እባክህ ቢያንስ በወር አንዴ ወይም ሁለቴ🙏
@melattube7121
4 жыл бұрын
ዋውውውውው መምህር ዶክተር ሮዳስ ሕፃን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንደናተ አይነቱን ያብዛልን ዋውውው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ
4 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳሰ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሜ የአንተን አይነቶች የጥበብ ሰወችን ያብዛልን😍
@embetabebe6130
4 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እኛ ኢትዬጵያኖች መግለጽ ከምንችለው በላይ ኮራንብህ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡
@BelayGebremedin
8 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ቃለህይወት ያሠማልን እሚያገለግሉበትን እድሜና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድም መጋቢ ሀድስ ዶክተር ሮዳስ
@selamtaswe5050
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ
@wubitethiopia2302
4 жыл бұрын
God bless you son your are one of Ethiopia future special in science and technology good job keep working hard. I would like to see more brilliant like you
@darkoproductions2404
4 жыл бұрын
There is so much wisdom in the Ethiopian Orthodox Church!
@askaldesie4791
4 жыл бұрын
ሮዲስየ የተዊህዶ እንቁ በሁሉም እግዚአብሔር አምላክ አሟልቶ የሰጠህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@nebiattekie9790
4 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ዘመንህ ይባረክ
@betitube7705
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ዶክተር ሮዳስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስዬ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግህ አሁን እኔም ት/ት ተማርኩ እልለው
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
4 жыл бұрын
በጣም አጠረብኝ ቅዱስየ ያሳድግህ ሮቤልም አምጣልን ሰይፉሻ
@menatuydi1512
4 жыл бұрын
መሻ አለህ አለሀ የጨመረተቹ
@georgesalkhoury8052
4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ልጅ ነው በውነት የኔ ማር#እግዚአብሔር #በጥበብ #በሞገሱ ያሳድግህ
@abudagitube9254
4 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የሀገራችን ተስፋዎቻችን ናቹ
@ehetekassaye5579
4 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ(ዶ/ር) በሁለት በኩል የተሳልክ ሰይፍ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስየ በእውቀት በጥበብ እደግልን ግዕዙ ላይ በርታ በመንፈሳዊውም እንደዛው ልክ እንደ መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ፈለጉን ተከተለው። 💚💛❤
@tinademeke124
4 жыл бұрын
ጀግና የተዋህዶ ልጅ 😘 ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ 😇🙏
@mareymarey1351
4 жыл бұрын
ሰይፋ የኝሰው በያምን በውጭ ያለነው ጠየቀን በይቱብ ጎጎል ገብታቹ ተመልከቱ ባለው የቤተክነት ሳይቲስት ሮዳስ ታደሰ አይቼ የሚከሰትበትን ሰኔ 14 አጠብቅ ነበር አዝጋቤር ይመስገን በዚ ሮዳስ ባለው ጎግል ሁሉም ነገር ይታያል አገሬ ኢተዮጵያ ታላቅ አገር ነች
@eyerusnigus1671
4 жыл бұрын
እዉነት በእራሳ አፈርኩ ቅዱስዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏🙏🙏
@sabla9881
4 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ጀግናችን ነፍፍፍ ያለውን እድሜ የማቱ ስላን እድሜ ይስጠልን♥
@targettube4968
4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ በጣም ኮር. ተንብሀል ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ስላቀረበህልን 24
@Tsion-u3t
4 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ቅዱሰዬ እድግ በልልኝ ሰይፎሻ የቅዱሰን ቤተሰቦች ሰልክ ባገኝ ምነኛ ደሰ ባለኝ አሁንም ፈጣሪ በጥበብ እና በፀጋ ያሳድግህ ከሰደት መልሰ እንገናኛለን🖐❤❤❤
@sunnyzenbe9711
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@luchianigussie2421
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እደግ ተመንደግ ሀሳብህ እዉን ይሁን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጅ ጀግና ኑሩልን ብራቦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ የ ተዋህዶ እንቁ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አኩርተሀናል🙏🙏🙏
@አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብና እውነትን መጎስን ያጎናፅፍህ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
3 жыл бұрын
መምህር እሮዳስ ታደሰ እግዚ አብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እንኮራብህ አለን እመቤቴ ትባርክህ
@አስቴርየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
እቁ መምህር ዶክተር ሮዳስ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ያስጥል እንውድህልን የኝ ብቶን ይቆጨን ነበር
@tube-zu1oq
4 жыл бұрын
አሁን ኢትዮጵያ እኔንም አንተም አፈራች ?? 😔 Bless you Dr Rodas
@reemreem-wg7nz
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብዙ ትምርት አግቼበት አለው ልጁ ግን ቢሲሚላ 👌ፈጣሪ ካሠብክበት ያደርስህ ♥️♥️♥️💋💋💋
@salamzaki409
4 жыл бұрын
የወለደቼ ማእጸን ትባረክ
@amethiopianandiloveethiopi6459
4 жыл бұрын
ዋውው የልጅ አዋቅ እንዴ ቅዱስ አይነት ሙሁር አሰር ብውለድም አይቆጭም 😍😍
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
4 жыл бұрын
Dr Egzabher edeman tena yisetik 🙏
@ፀሐይሐበሻዊት
4 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድግህ እውቀትህን አምላክ ይጨምርልህ
@FatmaFatma-vk5hh
4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንደት ናችሁ ያገሬ የኢቶ ልጆች ሠላማችሁ ብዝዝዝት ይበል በያላችሁበት ዶክተሩን እና ልጁን ሥላቀረብክልን እናመሠግን አለን ሠይፋሻ
@supraet
4 жыл бұрын
Unbelievable! Thank you Dr. Rodas for initiating such good and intelligent children. God bless you. Thank you Seifu for bringing this show to people.
@miki4478
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን Egzabehere yetebekehi mare Egzabehere yesedegehi amen Amen Amen bereteai embetai tesedegehi Amen Amen Amen
@መዲየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
መምህር ትህትናህን ያስቀናል ንሩልን
@fantayefrew420
4 жыл бұрын
ያባቶቹ ልጂ አረጂም እድሜ የኔትሁት
@ashebirgoshu2732
4 жыл бұрын
for prosperity the generation must go back to his past to dig knowledge before jumping to the future
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
4 жыл бұрын
ህፃኑ ልጂ እውቀቱ የሚገርም ነው የምር ፈጣሪዬ በእስልምናው ጠካራ ለዲኑ ታጋይ የሆነ እና እደዚህ ልጂ ምጡቅ የሆነ እውቀት ያለው ልጂ ስጠኝ ያረብ ሀሳቤን አሞላልኝ አርግዤ ሀገሬ መግበት ምኞቴ ነው
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
4 жыл бұрын
ሳአቱ አጠረብኝ ይሄን ልጅ አልጠግበውም❤❤
@antenehseyoum8566
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስ የሰጠህ ምርጥ ነህ እድሜ ይስጥህ አቦ።
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
የቤተክርስቲያን የአገርም ብርቅዬ ልጅ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ዘርህ ይብዛ ተባርከሃል ኮርተንብሃል የእውቀትህ ጥልቀት ግሩም ነው
@eyerusnigus1671
4 жыл бұрын
ሰይፍሻዬ ምነዉ አጠረብኝ በሌላ ቀን ዶክተር ሮዳስ እድትጋብዝልኝ
@De-tj1vk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተስፋዎቻችን
@hiymnotgerwerk5626
4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያለህ ❤
@lehulumgizaalew9391
4 жыл бұрын
ከወለድ አይቀር እዳተ አይነት የምደቅ ነህ አላህ ያሳድግህ
@tube-ku5sd
4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ
@raniaattieh9048
4 жыл бұрын
ስለዚህ ልጅ ለመናገር ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ
4 жыл бұрын
የኛ ጀግና የተዋህዶ እንቁ እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዛሬ ገና ጥሩ ሰዉ ጋበዝክልን
@amentadme449
4 жыл бұрын
ይህን ህፃን ስወደው ሰምቸ አልጠግበውም
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
4 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንዴት እንደኮራሁባችሁ ሀገሬ ክብሬ መመኪያየ ኑሪልኝ እናንተም አላህ ይጠብቃችሁ ህሊናችሁ አይምሯችሁ ይባረክ ኩራት ነው እንደ እንዳንተ አይነት ይብዛልን
@firewtafesse5548
4 жыл бұрын
Kiduse you are so amazing. Dr. Rodas you are Ethiopian Hero of the season. God be with you !
@tihtinamuluken5451
4 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ የሀገር ኩራት ነህ እናምስኛለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ❤️
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
4 жыл бұрын
ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጥበብ ከ እግዚአብሔር ዘንድ ነው መንፍሱ ለወደደው ይሰጣል አብዝቶ ያድልልን መምህራችን የኔጊ ሰው ይበለን 👏👏👏❤❤❤
@mariaqalinge1395
8 ай бұрын
Masreja yelelew afe tarik .
@fishgedam9456
4 жыл бұрын
Wisdom is given by God thank you Doctor and we need to educate the kids to follow your and our fathers way which is Gods way !!
@ጁማናሙስጠፋ
4 жыл бұрын
አረ ሰፉሻ የሚኒልክን አመጣጥና የፈረሱን ታሪክ ጠይቅልን አጫሉን አገናኘዉ
26:50
የ 9 አመቱ ታዳጊ ያሲን ኢትዮጵያ ያላት የከበሩ ድንጋይ ሀብት ላይ እየተመራመረ ነው.. ያለንን በፍቅር እኩል ብንካፈል በኢትዮጵያ ደሀ አይኖርም..
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1 МЛН
1:52:22
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
Seifu Show
Рет қаралды 457 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН
24:45
Ethiopia: አለም የተደነቀበት ስለ አቫታር(Avatar) ፊልም ሙሉ የሚገልፀው ብራና : Andromeda jtv I Doctor Rodas tadesse
ETH ADDIS
Рет қаралды 518 М.
56:54
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 118 М.
14:00
ህፃን ቅዱስ እንቁ በሃሪ በአድዋ በዓል ላይ የተናገረው አስገራሚ ንግግር
Eyoha Media
Рет қаралды 50 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 352 М.
24:45
ኢትዮጵያ የበላችው የአለም ዋንጫ ጨው አለው?@ComedianEshetuOFFICIAL #kids #show #new #dream #worldcup2022
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
18:01
ሁለቱ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶቹ ሮቤልና ዳግማዊ
Fana Television
Рет қаралды 656 М.
55:01
Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17
Balageru TV
Рет қаралды 374 М.
20:00
Seifu on EBS: የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ
Seifu Show
Рет қаралды 105 М.
44:57
...ውሳኔዬ አልተቀየረም ... ከ3አመት በኋላ ሚስቴን ይዤ ጠቅልዬ ገጠር ነኝ.. ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከተወዳጁ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ጋር Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,4 МЛН
39:55
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 200 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН