ክፍል [[ 3 ]] "በሀገራችን ተሰዉፍን ለማጥፋት የተሰራዉ ስራ(ሴራ) ቢድዓ እና በታሪክ ይቅር ሊባል የማይችል ነዉ"

  Рет қаралды 4,186

Mizan Media

Mizan Media

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@حسنجمالامارا
@حسنجمالامارا 18 күн бұрын
ያሰላም አላህ ይጠብቃች ❤❤❤🎉🎉🎉
@kamiliaQ
@kamiliaQ 22 күн бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayuahmed863
@hayuahmed863 19 күн бұрын
ይህንን ታላቅ የዲን ምሁር እና የነብዩ ሚስጥረኛ ክንዱን ለነብዩ ታሪክ ብርቱ የሆነው ሸይኽ ሀሰን ታጁ አላህ ትልቅ እድሜ ዕውቀትና ጥበብ ይስጠው። በእውነቱ ይህ ሰው ማለትም ሸይኽ ሀሰን ታጁ አላህና ነብዩ አለይሒ የሚያከብሩት ሰው መሆኑ ይታወቅልኝ።
@kamiliaQ
@kamiliaQ 22 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WeWee-m9t
@WeWee-m9t 19 күн бұрын
ማሻኣሏህ ባራካሏሁ ፍክም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@muhamedamene8754
@muhamedamene8754 21 күн бұрын
የኛ ጀግኖች እንደናተ ያሉትን ጀግና ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን ኢንሻ አላህ
@admAmhr
@admAmhr 22 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉ሚዛን ያጀመአ እናሳድገው ያላህ ለመልካም እንሽቀዳደም
@rahmajo9448
@rahmajo9448 22 күн бұрын
💔💔💔💔😢😢 አሏህ አሏህ ኡስታዙና ሰኢድ አሏህ ያቆይልን
@selamsseet6745
@selamsseet6745 22 күн бұрын
ماشاءالله❤❤❤❤❤❤❤😢
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp 22 күн бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ሀቁን አፈረጠዉ ሀቅ ያሸንፋል ምንም ቢጋ ነን ብዙ ቢወራም ዉሸት ዉነትን መቸም አይረታም
@Versthen4848
@Versthen4848 22 күн бұрын
ወንድሞቼ ክንኳን በሰላም መጣችው!!በርቱ
@AmdomHaddis-nk7bv
@AmdomHaddis-nk7bv 22 күн бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ባራከላህ ፍኩም❤❤❤❤❤❤❤❤
@አልሓምዱሊሏህ
@አልሓምዱሊሏህ 22 күн бұрын
በጣም አናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤❤❤
@Versthen4848
@Versthen4848 22 күн бұрын
ወሏሂ ኡስታዜ ሀቅ ነው የዮሀንስን ዘመን ያለፈ ዲን ከኦሮሙማ የኩሽ ኢምፓየር ጋር ጋብቻ ፈፅሞ ሱፍዩንና ዕስልምናን እየበደለ ያለ ሀይል የትም አይደርስ!!! ሡፍዩ ከታሪክና ከፈተና ተምሮ ከመቼውም ጊዜ በላይ በየአካባቢው መደራጀትና አንድ ወጥ አደረጃጀት እንደ ሀገር መሥርቶ መቀሳቀስና በፅናት መታገል ከቻለ ወሏሂ ዋሀብያ የቆመው በትርክት ፖለቲካና ማደዘዥ እንጅ ኡማውን የሚገዛ ዘመን ተሻጋሪ ሀሳብ ይዞ አይደለም!!! የአቂዳ ወይም የአሥተምህሮ መሠረት ኑሮት ሳይሆን ህዝበ ሙስሊሙን የተጠቂነትና የተገፊነት የፖለቲካ ትርክት በመንዛትና ኡማውን በማጀዘብ እንጅ እውነት ኑሮት አይደም!!ስለዚህ ፌድራል ላይ ያለው የአደረጃጀት ታክስ ፎርስ ሴሉን ወደ ክልል ከክልል ወደ ዞን ፣ከዞን ወደ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ከዚያም ወደ ቀበሌ መዘርጋት ይጠበቅበታል!! ከመጀመሪያውም ለውጡ ሲመጣ ሱፍዩ ሊበላ ነው፣ይሄ ለውጥ የሚመቸው በእስልምና በሙስሊሞች ስም እየማለ ለዋሀብያዊ አቂዳ ለቆመው አካል ነው የሚመቸው ስለዚህ ለዳናችንና ለሱፍዩ የሚጠቅመውንና የወደፊት ህልውናውን የሚወስንለትን መንገድ አጢነን እንጓዝ ፣የአብይ አህመድ ለሙስሊሙ የሚጠቅም መሥሎ መተውን መጨረሻው በሱፍዩ መቃብር ላይ ለማገነባ ዋሀብያዊ የበከተ የአቂዳ አስተምህሮ የሚመች ነው ብለን ከምንቀርባቸው አንዳንድ ሰዋች ጋር በጊዜው ብናወራ ስድብና ተችት እንጅ ነገሩን በጊዜው በበጎ አይቶ የተቀበለን አንድም ሡፍይ አልነበረም!ይባስ ብለው ሡፍይ አባቶቻችንና አንዳንድ ወንድሞቻችን ለአብይ አህመድ ዱአ እስከማድረግ ደርሰው ያየንበት ሁኔታ ነበር።ዛሬ ለአብይ ዱአ ካደረጉበት መሥጂድ ሊባረሩና መከራ ሊከፍሉ ማለት ነው!!ለማንኛውም ከዚህ በኋላ የትኛውም የፖለቲካ ለውጥ ይምጣ ፣በጥቅሉ ለእስልምና ከሚያሥገኘው ጥቅም አንፃር ሳይሆን አስልተንም ሆነ በደመነብስ መቅረብና መደገፍ ያለብን ለሱፍዩ የአሥተምህሮ መሥመር ካለው ጠቀሜታ አንፃር መሆን ይገባል!! ስለዚህ አደረጃጀቱ መሠረት ኑሮት እስከ ታች ድረስ የግንኙነት መሥመር ዘርግቶ መንቀሳቀስ ይገባዋል!!!አንድ ጠንካራ ሀገራዊ አደረጃጀት አጥቶ በየአካባቢው ተወስኖ ከዘነመኛው ዋሀብያ ጋር በየ ሀገሩ ግብግብ በመግም እየታገለ ያለው በጣም ብዙ ነው ስለዚህ ይሄንን እልህና ቁጭት፣ከመቼውም ጊዜ በላይ እየታየ ያለውን የተነሳሽነትና ነገሮችን በጥልቅ የመረዳት ንቃተ ህሊና ወደ አንድ የአደረጃጀት ማዕከል በማምጣት እንደ ሀገር ጉልህ ተፅዕኖ ሊያመጣ በሚችል መንገድ ልናሥኬደው ይገባል!!
@AsemraMusetefaAsemra
@AsemraMusetefaAsemra 22 күн бұрын
ማሻ አላህ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤
@AhledMulla
@AhledMulla 22 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ በርቱው በሁሉም ቦታ ብታደርጉት ዝግጂቱን ደስይላል በርቱው
@seyefedengeletu
@seyefedengeletu 22 күн бұрын
ሚ ዛ ን ጀግናችን......❤
@Halima-it9hq
@Halima-it9hq 22 күн бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ismaelabdullahi7967
@ismaelabdullahi7967 22 күн бұрын
Masha Allah !!! Btame ymewadawe ymakberawe wede wandemy hasane taje telqee khona kbezu snadoche bmatenate bmamare yflqaa eweqatehene ymene marebte endihe ayntu media bahunu gezy btame egege btame yasflegnale mleketyn lhasan adersulegne !!!
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 22 күн бұрын
ወላሂ በጣም በርቱል ሚዛኖች ወላሂ ለአሏህ ብየ እወዳችሁለሁ❤❤❤❤
@muhamedfenta7764
@muhamedfenta7764 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Austazzzzzzzz🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MunaBilal-g7k
@MunaBilal-g7k 22 күн бұрын
Allah yagzachu bertuln
@SemeredinSultan
@SemeredinSultan 21 күн бұрын
❤❤❤
@AjelilAjelil-n4n
@AjelilAjelil-n4n 22 күн бұрын
Mashallah❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fatimaahmed2781
@fatimaahmed2781 22 күн бұрын
ماشاءاللہ
@hayuahmed863
@hayuahmed863 19 күн бұрын
ሸይኽ ሀሰን ታጁ አላህና መልዕክተኛው የሚናፍቁት ሰው መሆኑ ይታወቅልኝ።
@NebiyuSaid
@NebiyuSaid 22 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@-mayamamedia1503
@-mayamamedia1503 22 күн бұрын
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@Amiroumer1010
@Amiroumer1010 22 күн бұрын
Inshallah ❤
@KuwaitCool-pu5kl
@KuwaitCool-pu5kl 22 күн бұрын
መሽአሏህ ጀዛኩምሏሁ ኸይራ❤❤❤
@Onor-b5m
@Onor-b5m 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@OsmanSelman-h6c
@OsmanSelman-h6c 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ወደፊት
@Onor-b5m
@Onor-b5m 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ياالله-ظ2ح
@ياالله-ظ2ح 22 күн бұрын
ማሻ ኣላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@sadikbediru4572
@sadikbediru4572 22 күн бұрын
የእውቀት ነፃ ፖለቲከኞች የኢስላም ፀሮች
@Akab-d1f
@Akab-d1f 19 күн бұрын
(አወቀ አለማወቅህን አትወቅ) ስማ እንኳን ተናግረው ሳያቸውም ቀልቤ ደስ ይለኛል
@hayuahmed863
@hayuahmed863 19 күн бұрын
አቅል ላለውና አላህ ልቡን ብርሃን ላደረገለት ሰው ተሰዉፍ የነበረው ዛሬ ሳይሆን ገና አባታችን ዓደም አለይሒ ሰላም ምድር ላይ መኖር በጀመሩበት ወቅት ነው።
@mohammedali-f5h
@mohammedali-f5h 22 күн бұрын
mashaalah
@AhmedAbdellh-m8y
@AhmedAbdellh-m8y 22 күн бұрын
ሱፍዮችን አለህ ያጥፋልን
@WeWee-m9t
@WeWee-m9t 19 күн бұрын
ዶቆሮ ላች ያጥፋሺ ማሃይም😂ዉሸታም ሲጀመር የናተ ዉሸት እጂ ሃቅ ኣታዉቁም😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😠🫤😏🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃
@FarooqFaru-hj6du
@FarooqFaru-hj6du 19 күн бұрын
ረስሺን የጥፈሺ
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 22 күн бұрын
ዑስታዝ ሀሰን ታጁ 1000አመት ኑር
@MamiSany
@MamiSany 22 күн бұрын
Hayattt❤❤❤
@ZeharaZehara-rw7kc
@ZeharaZehara-rw7kc 22 күн бұрын
ሁሌምኑርል❤❤❤
@ኢስላሚክቻናል-ከ2ኸ
@ኢስላሚክቻናል-ከ2ኸ 21 күн бұрын
ሶለሏሁአለይሂ ወሠለም
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 22 күн бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም በረከላሁ ፉኩም
@Joniyatube
@Joniyatube 22 күн бұрын
Mizan ❤❤❤
@firdowsamohamed5993
@firdowsamohamed5993 22 күн бұрын
Bi iznillah!
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 22 күн бұрын
አጅብ ሱብሀን አልሏህ
@ezedinabdellah3706
@ezedinabdellah3706 22 күн бұрын
አላህ አንተንም እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ምነው አንተውም አልነበርክ ኢርሻድን የመሰለ ኪታብ የተረጎምከው እና ምነው ያለበቂ መረጃ 360 ዲግሪ ትከረበታለህ ተው ዱንያ ጠፊ ናት የምትቀበረው ከስራህ ጋር እንጂ ከጀመአህ ጋር አይደለም ግሩፕ ዝና ጥቅማጥቅም እዚሁ ቀሪ ናቸው አፈ ቅቤ ሆኖ ሰዎችን ማጥመም ነገ ያስጠይቅሃል
@Versthen4848
@Versthen4848 21 күн бұрын
የሆኑ ሰዋች ሰለፊያውን ወገነው ሲሞግቱና ጥብቅና ሲቆሙ ቡድተኝነትና ጀምአ ምንም ትዝ አይላችውም እንዲያውም የበለጠ የኛ አርበኞች እያላችው በማጀገን ሩጦ የሚቀድማችው የለም! የሆነ አካል ደግሞ ከሰለፊያው ቡድን በተቃራኒ የሆነ ኢሥላማዊ አካሄድን ሲመርጥና ጥብቅና ሲቆም ደግሞ የዕውነት ለዑማው አንድነት የምታሥቡ መሥላችው በመተወን የጀማአ ክፍፍልን ስታወግዙ እና ጭራሽ እንደ ቆሻሻ የምትጠየፉት መሥላችው ትቆማላችው?? የተለያየ ማንነት ወይም እስስት መሆንንስ እስልምናው ይወደዋል?? እስስትነት እኮ ሙናፊቅነት ነው!! ለማንኛውም ሱፍዩ ለአቂዳውና ለቆመለት የእስልምና አሥተምህሮ ሲሞግትና ጥብቅና ሲቆም ክፍፍልን እና ልዩነትን የተጠየፋችው መሥላችው የአዞ እንባ የምታነቡት በአንድነት ስም ሡፍዩን ካዳከማችው በኋላ በሱፍዩ መቃብር ላይ ሠለፍያዊ የአሥተምህሮ ሀውልት ልትገነቡ እንደምትሮጡና የረዥም ጊዜ እቀዳችውም እሱ እንደሆነ ስለምናውቅ ተያይዘናልና በምናምንበት አላማ ወደ ፊት መጓዝ ነው!!
@MohammedEndris-rw9mj
@MohammedEndris-rw9mj 22 күн бұрын
አሁን ታዲያ የነቢዩን ሰለሏሁአለይወሰለም ምሳሌ ነን እያላችሁ ነው አይገናኝም
@Zakirsultan-w6r
@Zakirsultan-w6r 22 күн бұрын
Haqq mnm shekkk yelewm
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 22 күн бұрын
ወላሂ ሀሠን ታጁ እዴት ነው እሚጣፍጠው
@seidmuhammed5409
@seidmuhammed5409 22 күн бұрын
ያ አሏህ በጣም ትገርማላችሁ ሂዳያ አሏህ ይስጣችሁ የአውቆ ጠፍ ስብስብ ነው በጥቅሉ
@miftahmuhammed319
@miftahmuhammed319 22 күн бұрын
አይከንክንህ ልብ በለህ አስበው
@Versthen4848
@Versthen4848 21 күн бұрын
መንጋው!!
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 22 күн бұрын
ሀሰን ታጁ በድምጻችን ይሰማ አመራሮች ያደረሱበትን መገለል ለመበቀል ሲል የተወሸቀው ሱፍያ በሚለው ከንቱ ቡድን ውስጥ ነው::
@biniaminMohammed
@biniaminMohammed 21 күн бұрын
ነብያቶች ሰው ናቸው አላህ ያላቃቸው በታአምራት የተሰጡ መልእክት አድራሽ ናቸው ከዛ ውጪ መልአይካ ልታደርጋቸው ፈለክ? አንተም ሟች ነህ እነሱም ይሞታሉ
@MohammedEndris-rw9mj
@MohammedEndris-rw9mj 22 күн бұрын
የደንቆሮ ስብስብ ኢልም የለም ቁርአኑንም ሀዲሱንም ለመናገር ምነም ማስረዳት ብቃት የለም ሁለት ሚኒስባስ ጫት በልታችሁ ይሆናል ግጥሙ ራሱ በእውቀት የተመሰረተ አይደለም በሉ በሙዚቃ ጨፍሩ (አላሁመሰሊ ወሰሊም አላነቢየና መሀመደ ውዱ ነበይ ሰላሁአለይሂ ወሰለም ጨፍሩ ተደለቁ አላሉም
@miftahmuhammed319
@miftahmuhammed319 22 күн бұрын
እረ ከአቅልህ አስተንትነው
@amuamuti3757
@amuamuti3757 22 күн бұрын
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ
@abuseb206
@abuseb206 22 күн бұрын
ሀሰን ታጁ ግማታም ያስጀመረው ቤት ሳይጨርስ ስለሄደ አሯል።😂😂😂
@AbuHani-lc3vu
@AbuHani-lc3vu 22 күн бұрын
ሱፍያ ነን ባዩች መውሊድ: ሐድራ: ጭፈራ...ውጭ ለሙስሊም የሚጠቅም ነገር ሰርተው አያውቁም::
@miftahmuhammed319
@miftahmuhammed319 22 күн бұрын
እስኪ እቧቧቧቧቧ በል በሬ
@Versthen4848
@Versthen4848 22 күн бұрын
አንተ ቀሽም ብሄራዊ ጃሂል ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ከየትኛውም የሙስሊሙ ሀገርና አለም በላይ የሚያሥንቅና የሚያሥከነዳ የእስልምና ታሪክና አስተሞህሮ የገነቡ ሡፍዮች እኮ ናቸው!! በየትኛውም መንገድ ብትፈራገጥና ብትጠራራ የኢትዮጵያን እስልምና እና አጠቃላይ ወርቃማ ታሪኩን ከሱፍዩ የአሥተምህሮ መንገድ ነጥለህ ለማየት ስትደፋደፍ ከባህር እንደወጣ አሳ ምውት ነው!!
@sadik_tube
@sadik_tube 18 күн бұрын
እስልምናን ሐበሻ ምድር ላይ እንዲስፋፋ ሰበብ የሆነው ማነው ? ተወው ልመልስልህ ሱፍያው ነው
@AbduAbderehman
@AbduAbderehman 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢስላሚክቻናል-ከ2ኸ
@ኢስላሚክቻናል-ከ2ኸ 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
2 January 2025
52:20
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 6 М.
2 January 2025
52:25
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 2,5 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН