እንጀራ የማከፋፈል ቢዝነስ ! | በወር እስከ 226 ሺ ብር ገቢ | አዋጭ ስራ | small business idea| business |gebeya media

  Рет қаралды 15,912

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

እንጀራ የማከፋፈል ቢዝነስ ! | በወር እስከ 226 ሺ ብር ገቢ | አዋጭ ስራ | small business idea| business |gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 51
@ericasimms
@ericasimms 15 күн бұрын
እህታለም በጣም የተባረክሽ ነሽ ሁሉም ሰው እንዳንች ቅንና ደግ ልብኑሮት ቢረዳዳ የት ይደረስ ነበር ስራመስራት ያልቻሉ እህቶቻችን እንዲሰሩ ግራየገባቸውን እንደዚህ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ግልፅ አድርገሽ ዘርዝረሽ ስለአስረዳሻቸው በጣም የከበረ ምስጋና አቀርባለሁ በአንች ውስጥ ያየሁት ነገር ቢኖር ቅንነትን ነው እሄው ከመቀመጫየ ተነስቸ አመስግኛለሁ thank you 🙏🏽
@saratesfaye373
@saratesfaye373 22 күн бұрын
ገበያ ሚዲያ ስለውነት በጣም ጥሩ አስተማሪዎች ናችሁ ተባረኩ❤
@LEGNA27
@LEGNA27 22 күн бұрын
አመሠግናለሁ እኔ ይህን ስራ መስራት በጣም ፈልጋለሁ የማህበር ሱቅ አለኝ እግዚአብሔር ያግዘኝ እና ሀገሬ ልግባ በአካል እናንተን ማግኘት ፈልጋለሁ !!!
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 18 күн бұрын
ያሰብሽው ይሳካ በሠላም ላሀገርሽ ያብቃሽ
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 22 күн бұрын
እንደጥቅሙ ሁሉ በከፊልም ቢሆን የሚያጋጥም ችግር አይቀርምና እሱንም አያይዛችሁ ብታቀርቡት ይበልጥ ሀሪፍ ይሆን ነበር ( የሚያጋጥምስ ችግር ምን ምን ይሆን !? )
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 20 күн бұрын
ብዙ ተግዳሮቶችም አሉት!ጋጋሪይ ሊጥ አቅጥኖብሽም ይሄዳል!መብራት ይቆራረጣል ለምሳሌ ሆቴሎች ወጥ ሰሮተው እየጠበቁሽ መብራት ስለጠፉ የሚባል ነገር የለም
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 20 күн бұрын
@@demwezeassefa5221 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@honeybadger-ze6wr
@honeybadger-ze6wr 21 күн бұрын
እንደዚህ የተብራራ የስራ መረጃ በጣም አሪፍ ነው ገበያ ሚዲያ ጨምሯል
@monamona7139
@monamona7139 22 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በደንብ ነው አብራርተሽ ያስረዳሺን
@KalAbera-yo4rr
@KalAbera-yo4rr 22 күн бұрын
Yedebub sende yet new migegew
@ኢትዮጵ
@ኢትዮጵ 21 күн бұрын
በጣም አሪፍ አርገሽ ነው ያስረዳሽን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 18 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ስራ ነው ከስደት ስገባ እሰራዋለሁ
@user-gr5np5bo7x
@user-gr5np5bo7x 22 күн бұрын
እህቴ ሲወራ በጣም ቀላል ነው ምክረን አይተንዋል
@saudiksa5166
@saudiksa5166 22 күн бұрын
እነመሰግናለን
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 20 күн бұрын
ለምታቀርቡልን ቢዝነስ መረጃ እናመሰግናለን
@henokmuhe
@henokmuhe 22 күн бұрын
መልካም መረጃ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 21 күн бұрын
ጤፍ 16,000ብር😢ወይኔ ወገኔ እንዴት እየኖሩ ይሁን
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 17 күн бұрын
ፋጣሪያክብርልን እናመስግናለን
@yaredadugna9824
@yaredadugna9824 18 күн бұрын
ከኔጋር በጋራ መስራት የምትችይ ሴት እፈልጋለሁ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 16 күн бұрын
የት ነሽ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 22 күн бұрын
አዲስ የመጣዉን ዋሴ ምጣድ የሚባለዉን አቅርቢልን እስኪ
@NoorA-i8m
@NoorA-i8m 19 күн бұрын
Btame arife has-been ena yebizinse sira nwu
@millionatnafu8775
@millionatnafu8775 22 күн бұрын
betam enamesegenalen
@mejediyousuf211
@mejediyousuf211 21 күн бұрын
በርቱ!
@martagizaw6342
@martagizaw6342 22 күн бұрын
ኤሌትሪክ የታል እና ነው ስራው ጥሩ ነው ስራውን ማን አጣው አ ይ ይይይይ ወሬ
@HabibaSide-t3c
@HabibaSide-t3c 7 күн бұрын
እኔ በጣም ምፈልገው ስራ ነው
@maliya1752
@maliya1752 21 күн бұрын
thankyou
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 21 күн бұрын
የሽሮ ቤት ስሩልን እባካቹ🙏
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 22 күн бұрын
ጠቅላላ ድምሩ ስንት ሆነ ? ትርፎ ሳይሆን መነሻው ገንዘብ ????
@alexbelay8197
@alexbelay8197 21 күн бұрын
Merejaw melkam new gin endezhi mekeded ayasfelgim 226,000???? Ayi......
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 21 күн бұрын
Good,good
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 21 күн бұрын
Hulum sera kelal new Er mengedun kasayachu...
@negakebede8215
@negakebede8215 21 күн бұрын
wow🎉
@Hasab101g
@Hasab101g 20 күн бұрын
የኔን የእንጀራ ቢዝነስ ጥናት ወስዶ copy pest አይከብድም። ተው ጫላ ተው😂😂😂😂😂😂 ደሞ ቃል በቃል ትንሽ እንኳን ብትቀይሩት😂😂😂😂😂😂
@Hasab101g
@Hasab101g 20 күн бұрын
post ያደረኩበትን ቀን እዩትና እውነትነቱን ታረጋግጣላችሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 19 күн бұрын
ሰላም ፣ ምናልባት ይሄንን አስተያየት የሰጣችሁን ፣የዩትዩብ ህግ የረሳችሁ ይመስለናል፣ከእርሶ የተወሰደ ቪዲዮ ካለ በዩትዩብ ህግ መክሰስ ይችላሉ፣በቀጥታም በገበያ ሚድያ ቢሮ በመቅረብ መክሰስ ይቻላል።
@Hasab101g
@Hasab101g 19 күн бұрын
አትቀልድ ። credit ስጥ። መረጃውን ሰብስቤ ይሄንን ጥናት ከ2 ሳምንት በፊት የሰራሁት እና ቻናሌ ላይ post ያደረኩት እኔ ነኝ ። ቻናሌ ላይ ገብተህ እየው። ቃል በቃል የተናገርኩትን copy ነው ያደረጋችሁት። ምንም የለውጣችሁት ነገር የለም። እና የራሳችን ጥናት ነው ብላችሁ አይነደረቅ ከሆናችሁ ይመቻችሁ !!!
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 17 күн бұрын
​ምንችግርአለው
@hiwi1470
@hiwi1470 20 күн бұрын
Yemfelgew hasab Amesegnalehu
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 21 күн бұрын
የምታቁ መልሱልኝ ይህ ምጣድ አለ ሀገራችን
@user-tm7sw8mg6m
@user-tm7sw8mg6m 19 күн бұрын
እንድምወራው ቀላል አይደልም ሰርቼ አይቸዋለው
@Sim575
@Sim575 14 күн бұрын
Sis ንገሪኝ እስቲ ተግዳሮቱን። ከ አክብሮት ጋር ቀድመ ሳስብ ነበር
@user-tm7sw8mg6m
@user-tm7sw8mg6m 7 күн бұрын
@@Sim575 በጣም አድካሚ ሥራ ነው እራስሽ ካልሰራሽ በሰራትኛ አያዋጣም ያባክናሉ እራስሽ ከሰራሽ ግን ጥሩ ነው ግን እረፍት አይኖርሽም በጣም እሰራ ነበር ትእዛዝ ይበዛብኝ nbr ትርፉ ድካም ብቻ ሲሆንብኝ ትቼው ስደት ወጣሁ
@Sad-b6w
@Sad-b6w 21 күн бұрын
ግብሩስ
@Addistube778
@Addistube778 21 күн бұрын
ነውር አይደለም የስንዴ እንጀራ?😂😂😂
@eteneshegigu
@eteneshegigu 9 күн бұрын
ጄሶ አላለችም እኮ
@asnakehdulla7026
@asnakehdulla7026 19 күн бұрын
አናመሰግናለን
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 17 күн бұрын
ፋጣሪያክብርልን እናመስግናለን
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 17 күн бұрын
ፋጣሪያክብርልን እናመስግናለን
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 17 күн бұрын
ፋጣሪያክብርልን እናመስግናለን
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН