ከ66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የማይመልሷቸዉ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸዉ!

  Рет қаралды 8,190

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Күн бұрын

እንኳን ወደ ንሽኩር ረቢና ዩትዩብ ቻናሌ በደህና መጡ! ንሽኩር ረቢና ማለት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ማለት ነዉ፡፡ ከዚሁ ከኢትዮጵያ ሆኜ በተለያዩ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የምለቃቸዉን መልዕክቶች ለመጋራት ቻናሉን SUBSCRIBE ቢያደርጉ በፍጥነት ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ በመንፈሳዊ በማህበራዊ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የምለቃቸዉን መረጃዎች እንዲደርሶዎ ያድርጉ!!
KZbin;
/ @nishkurrebina6625
Facebook;
www.facebook.c...

Пікірлер: 46
@Melaku-b1b
@Melaku-b1b 3 ай бұрын
እኔ እንደማስበዉ ፕሮቴስታት እነዚህ መፅሀፎች ሙሉ በሙሉ ውሽት ናቸዉ ብላ ሳይሆን ዋና መፅሀፍ አይደሉም ብላ ነዉ የምትቀበለዉ ምክንያቱም ሰዉ እና እንስሳት መቼ መግባባት እንዳቆሙ ማወቄ መንግስተ ሰማያት ወይም አለማወቄ ደሞ ሲኦል አያስገባኝም(focus on Jesus) ደሞም እነዚህ የማትቀበላቸው መፅሀፎች ታሪካቸው ሲጠና አሳማኝ ስላሆኑ ነው. + የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ 81ዱን መፅሀፍት ማስታወስ ተገቢ ነዉ. I personally like to study the book of enoch.
@MebiratuYosef-cw1pm
@MebiratuYosef-cw1pm 4 ай бұрын
ስለ ሰው ልጆችና ስለ እግዚአብሔር ልጆች 66 መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል
@NatnaelSelemon-c4x
@NatnaelSelemon-c4x 10 ай бұрын
እስቲ ወታቹ እሔነው ወንጌሉ ብላቹ ስለ እየሱስ ስበኩ ።
@habtam135
@habtam135 6 ай бұрын
ወንጌል ማንን ነው የሚያስተምረው( የሚሰብከው) ክርስቶስን አይደለም እንዴ??? ከከሃዲው ከዲያቢሎስ ስለሆነ እውነትን አትፈልጉም የእግዚአብሔር መንፈስ ወደናንተ ይምጣላችሁ ።
@ahatimaattigray1036
@ahatimaattigray1036 2 жыл бұрын
1. ከእንስሳት ጋር በአንድ ቋንቋ እናወራ ነበር/የጋራ ቋንቋ ነበረን? ልክ ነው ነበረን:: ቋንቋ ሳይሆን TELEPHATY (በውስጥ መናበብ) ይባላል እንስሳት አሁንም በሱ ነው እሚግባቡት:: 2. The Nephilim እንደተፈጠሩ መፅሓፍ ቅዱስ ላይ አለ:: "የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፥ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ" ይላል መፅሓፈ ሄኖክም ላይ አለ:: አለም በውሃ የጠፋችበትን ምክንያት አንዱ የነሱ መፈጠር ነው::
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ምን ለማለት አስበህ/ሽ
@amharic_entertainment
@amharic_entertainment Жыл бұрын
ዘፍ 5:4 አዳም ሴትን ከወለደ በኋላ የኖረበት ዘመን 700 ዓመት ሆነ። ሌሎችም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ነበሩት።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን ያሳምርልን ለሁላችን ወንድማችን በርታ
@mamushabebe3376
@mamushabebe3376 4 ай бұрын
Wenedeme hasabeh konjo new nagere gene kehulu yamibeletewen eresah bemababele ena beshenegela kale seletenagerek ewenet gebetohale malet ayedelem ewenetem menegedem yehonewn eyesusen yegel adagneh aderegeh tekebel medan belela bemanem yelem endenebet zenede keabe yetelakew eresu kerstos eyesus yebalale tebarek
@soresabelayabdeta1414
@soresabelayabdeta1414 3 жыл бұрын
4፡25min 2ኛ ዘፍ 7፡17 ሳይሆን 4፡17 ነው። 6፡56min 4ኛ ለማቴ 27፥9-10 ጥቅስ በአይሁድ ዘንድ ዘካሪያስ የኤርሚያስ መንፈስ እንደነበረው ይነገራል። በኤርሚያስ ቢነገርም በዘካሪያስ ነው የተጻፈው። ዘካ 11፥12-13
@tinsaeshiferaw9652
@tinsaeshiferaw9652 3 жыл бұрын
Kayel mist keyet ameta?????🤨
@surafaelbruke2551
@surafaelbruke2551 2 жыл бұрын
የኤርሚያስ መንፈስ ዘካርያስ ነበረው ማስረጃ ?
@surafaelbruke2551
@surafaelbruke2551 2 жыл бұрын
ደሞ ከ ማቴ 27 ጋር ምን አገናኘው ቃሉ ሙሉ የለውም
@firewayane2197
@firewayane2197 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጥሩ ሀሳብ ነው እጀ ጠባቡንም ወስደው እጣ ተጣጣሉበት የሚለው የት የሚገኝ ይመስልሀል
@jonathanassefa6476
@jonathanassefa6476 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@likiwentfrw7312
@likiwentfrw7312 4 жыл бұрын
አሜርአሜን አሜን
@burnlies
@burnlies 5 ай бұрын
እዘን ሕቶታት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ፕሮቴስታት ክርስትያን ክምልስወን ዘይክእሉ ግንከ ብ81 መጻሕፍቲ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኢትዮጵያ ጥራይ ዝምለሳ ሕቶታት ኢላ ቅንዕትን ትኽክለኛን እምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ምዃና ዘመስክር መሰረታዊ ምኽንያታትን ጭብጥታትን እትምክሓሎም በዳሕቲ ሕቶታትን ከም መተኣማመኒ እምነታ ገይራ እትርዮም እንተድኣኮይና መሰረታዊ ኣምልኾ እግዚኣብሄርን ብዛዕባ መንገዲ ምድሓን ምህናጽ ደቀ መዝሙርነት (ዕብየት እምነትን ቅድስናን) ህይወት ኣመንቲ ዝትንክፍ ኣስተዋጽኦ ስለዘይብሎም ኣዝዮም ካብ መሰረታዊ መለኮታዊ ትምህርቲ ንታሕቲ ዝወረዱ ብምዃኖም ከም ሓደ ኣማኒ ግድን ምላሽ ክረኽበሎም ዝግብኡ ወሰንቲ ሕቶታት ኣይኮኑን. እግረ መንገዱ ሓደ ክርስትያን ምላሽ ተረኺብሎም ድማ ንኣእምሮ ፍልጠት እምበር ኣብ መንፈሳዊ ህይወቱ ዝውስኽሉ ወይ ዘጉድልሉ ሕቶታት ኣይኮኑን. # ሓንቲ ቁም ነገር እትገልጸት ሓሳብ ግን ናይ ቃል ኣብ ኦሪት ናይ ቃል ነብያት ከምዝነበሩ ምግንዛብ ኣገዳሲ 'ዩ. ወንጌል ሓዱሽ ኪዳን ክዛረብ እንከሎ የሱስ ዝገበሮም ኹሎም ተዝጸሓፉ ነይሮም እዛ ዓለም እዚኣ 'ውን ኣይምኣኸለቶን ነይራ ይብል. ሓዋርያ ጳውሎስ ድማ ኣብ ገለ መልእኽትታቱ ብዙሕ ዝብለኩም ነይሩኒ ግንከ ፍቓድ እግዚኣብሄር ኮይኑ ብኣካል ናባኹም ምስመጻእኹ ብዙሕ ብዝበለጸ ብግልጺ ክዛረበኩም 'የ ይብል. #'ሓደ ከነስተውዕሎ ዝግብኣና ናይ ቃል ይኹኑ ናይ ጽሑፍ ነብያትን ሓዋርያትን ወንጌላውያንን ብቃል ዝዛረብዎን ዝጽሕፍዎን ምስ መሰረታውን ትሕስቶኣውን ትምህርትን መልእኽትን ቅዱስ መጽሓፍ ቃል ዝጋጮ ሓሳባት ኣይኮኑን.
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን
@nathnaelayenkulu4442
@nathnaelayenkulu4442 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ንሽኩር ረቢና የምን ቃል ነው?
@yourlifeisbeautiful6458
@yourlifeisbeautiful6458 Жыл бұрын
የመጽሃፍ ቅዱስ ሰዎች ሆይ በሃይማኖታችሁ ላይ ካለው ትክክለኛ እምነት አትበልጡም በአላህም ላይ ከእውነት በቀር ምንም አትናገሩ ሚስትም ወንድ ልጅም አታድርጉት። የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልእክተኛ ብቻ ነው። አላህም በእውነት ላከው። ጂብሪልም ወደ መርየም በተላከበት ቃል ፈጠረው። እርሱም ንግግሩ ሁን። ጂብሪል በጌታው ትእዛዝ የተነፈሰው የአላህ እስትንፋስ ነው። አላህ አንድ መሆኑን እመኑ ለእርሱም ተገዙ። መልክተኞቹንም ወደ አንተ በመጡልህ ነገር እመኑ በርሱም ላይ ሥራ ከአላህ ዘንድ ነው። ኢየሱስንና እናቱን የአላህ አጋር አታድርጉ። ይህን ፅሁፍ ጨርስ ካንተ ይሻልሃል ግን አላህ አንድ አምላክ ነው ክብር ለርሱ ይሁን። በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ርስቱ ነው፤ ታዲያ ከእነርሱ ሚስት ወይም ልጅ እንዴት ይኖረዋል? አላህም ፍጡራኑን በማስተዳደርና ኑሯቸውን ለመለገስ ወኪል መኾን በቃ።በእርሱም ብቻ ተመኩ እርሱ በቂያችሁ ነውና።
@tewodraaludra
@tewodraaludra 3 ай бұрын
Lelam
@TemuMan-h2t
@TemuMan-h2t Жыл бұрын
መፅሐፍ ዘዳግም ፪፭÷፭ምን ለማለት ነዉ በኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይፈከድም እንዴት ነዉ Please
@burtkanbirmeta9524
@burtkanbirmeta9524 2 жыл бұрын
Gate.yibrkachu.efalkute.agnyu.kale.hewote.ysamalne
@wondushambel4538
@wondushambel4538 2 жыл бұрын
Geta yibarkh kle hywot yasemaln
@mickyg2857
@mickyg2857 2 жыл бұрын
በፅሑፍ ማግኘት ፈልጌ ነበር?
@mesit5407
@mesit5407 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 жыл бұрын
💖💖💖
@semeremesfun5449
@semeremesfun5449 3 жыл бұрын
⛪💒💒
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 4 жыл бұрын
Kalhiwoti ysamalni
@HannaM-f7i
@HannaM-f7i Жыл бұрын
66 ቁጥሩ ለአውሬው ይቀርባል
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
66ጤናማ ናቸው ሌላው የተጨመረው የጳጳሳት ተረት ነው
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Жыл бұрын
የአባትህን የሉተርን ንግግር ደግመህ ተናገርክ አባትህም እንዲህ ነበር ያለው😂😂😂😂😂😂
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
@@emanuelnour2969 ዝም በል Zero😃😄😂
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
66ቱንም ያገኘሽዉ ከአባቶች ከሀዋርያት ነዉኮ ከቃሉ ምንም አልጨመሩም አልቀነሱም ይልቅስ ሉተር ሸራርፎ ነዉ ያስረከባችሁ
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 8 ай бұрын
It took less than 300 years for Protestant to split into 50 thousand churches but Orthodox & Catholic 1000 years to have disagreements and few differences but still together for 2000 years. We have more respect for catholic faith than Protestant faith. Look at Protestant Christians in Europe and America today they all lost don’t even know what or who to believe
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 8 ай бұрын
It’s Funny orthodox Christians & Catholic were there to learn and accept the gospel from Jesus followers. Our churches foundations as well ad head of the church is God. 400 years ago your founder started a religion based on Bible instead of God , then rewrote the Bible by removing all the Bible verses he doesn’t like or don’t understand. Today all Protestant religions Christianity ✝️ lost more than 60% of its followers and the remaining followers are either old or confused by their religion. Their children are mocking their religion and the rest even questioning the existence of Jesus or the validity of Bible.
@birukgeta900
@birukgeta900 2 жыл бұрын
ዋናው ጉዳይ ከመዳናችን ጋር ምን ያገናኘዋል
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ከምንድነዉ የዳንከዉ የኑፋቄ ትምህርት እየተማርክ??
@Jesesislord
@Jesesislord 7 ай бұрын
😂😂😂ዎሬ ሁላ
@samigamo2151
@samigamo2151 2 жыл бұрын
15ቱ መጽሀፍት በስነ-ምግባር የሚያንጹ አይደሉም
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 21 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 2,2 МЛН
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ/ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
1:09:05
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 10 М.
ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንቲዝም "ክፍል አንድ" - Ortodox and Protestant "episode one"
22:52
ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ - Zemare Dawit Tube
Рет қаралды 2,6 М.
የብሉይ ኪዳን ታሪክ አጭር ገለጻ | መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
23:23
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 23 М.